ፓስተር አገኘሁ ይደግ- አቤት ጌታ ባለመላ ቁ 8(ሙሉ አልበም) Pastor Agegnehu Yideg - Abet Geta Balemela Vol 8(Full Album)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 224

  • @Biniammolla-fj3rp
    @Biniammolla-fj3rp 10 หลายเดือนก่อน +12

    አንተን ለእኛ ለክርስቲያኖች የሰጠን ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ

  • @efremtesfaye2689
    @efremtesfaye2689 2 ปีที่แล้ว +2

    agu betam wedhalhu

  • @annaethipia5642
    @annaethipia5642 2 ปีที่แล้ว +2

    Tebark

  • @annaethipia5642
    @annaethipia5642 2 ปีที่แล้ว +2

    Tebarkeln

  • @selamawti531
    @selamawti531 ปีที่แล้ว +2

    Age beleseds 🙏❤😘😍💚🍇🙏🙏

  • @firehiywotabera6944
    @firehiywotabera6944 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንክ ይባረክ.....

  • @efremtesfaye2689
    @efremtesfaye2689 2 ปีที่แล้ว +2

    tebark hayal sew neh bertalin

  • @nardosmengistu4025
    @nardosmengistu4025 10 หลายเดือนก่อน +1

    Zemenhe yebark😊😊😊

  • @RedateBerhnu
    @RedateBerhnu ปีที่แล้ว +2

    ዘመንህ ይባረክ

  • @tiruworkazerefegn8164
    @tiruworkazerefegn8164 ปีที่แล้ว +4

    ተባረክ መፀናናት ሆኖልኝ

  • @MisganaShundhare
    @MisganaShundhare 9 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher yimesgen yemibarik Album nw

  • @begonetdesta
    @begonetdesta 2 ปีที่แล้ว +5

    ሀሌሉያ ጌታ ይባረክ

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ ጌታ ብርክያድርግህፓስተር አገኘውይደግ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belachewbulto2015
    @belachewbulto2015 2 ปีที่แล้ว +3

    hiwote be selam mola ameeeeen ameen man of god god bless you until the end

  • @GeremewLemma-gj9bo
    @GeremewLemma-gj9bo ปีที่แล้ว +3

    Geta eysuse ye nafese wodaje minw komehal ke daje lekfatel geba kabete dagageme nw misamaw erafti nw miyasamagn Amen Amen Amen pastor Agegnaw zamane betasabochi Agalegeloti E/R birkrekreke yarge E/R tsagawun yabezale Manfasaw Abatachin ewodehalw

  • @muluyebekele9633
    @muluyebekele9633 2 ปีที่แล้ว +38

    ውድ ወንድማችን አገኘሁ እንኳን ጌታ ረዳህ እውነት ነው ስንት ስንት አየን ያልተለየን ያልተለወጠ ጌታ ብቻ ነው አዲስ ዘመን እያገለገልክ ጣራ ላይ ያሁሉ ድንጋይ እየወደቀ ያለፍርሀት ያገለገልከንን እያሰብኩ ለዚህ ያደረሰህን ጌታ አመሰገንኩ አንተ የኢየሱስ ጀግና ነህ ተባረክ!!!

  • @tigist3038
    @tigist3038 2 ปีที่แล้ว +24

    ጌታ ወደልባችንና ወደቤታችን ለዘላለም ይግባ ወንድሜ አንተም የምትወዳቸው ቤተሰቦችህ ለዘላለም ተባርካችሁ ቅሩ ተባርከናል በሁሉም ዝማሬህ

    • @mamealseef430
      @mamealseef430 2 ปีที่แล้ว +1

      Tebarek bbiz Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤🙏❤🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @gessessemulatu
    @gessessemulatu 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ አገኘሁ ዘመንህ ይባረክ።

  • @comcell4351
    @comcell4351 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን የትወድድክ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባርክ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 ปีที่แล้ว +2

    tebarek wudddd sitotachin pastor zemari agegnew keri zemenih yetedila yihun

  • @DawitLemma-sf1wu
    @DawitLemma-sf1wu ปีที่แล้ว +3

    Paster God bless you and your service continous it.

  • @Maye4433
    @Maye4433 2 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ባይኖረኝ ኖሮ ምን እሆን ነበር? ጌታን የምያሳይ ዝማሬ ነው ተባረክ

  • @ሜቲ
    @ሜቲ 2 ปีที่แล้ว +4

    የተባረከው ዘማሪ አገኘሁ ዘመንህ ይባረክ

  • @getahunhalefom525
    @getahunhalefom525 2 ปีที่แล้ว +10

    ቃላት የለኝም በአንተ ውስጥ ስለሚሰራው የጌታ ፀጋ ፓስተር !

  • @elsamulutadesse5899
    @elsamulutadesse5899 ปีที่แล้ว +2

    we love you pastor hagegehu ❤❤😍😍😍😍😍

  • @meseretyimer86
    @meseretyimer86 2 ปีที่แล้ว +5

    ባንተ ውስጥ ጌታ ያስቀመጠው ያ የሚፈልቅ የህይወት ዝማሬ ምንጭ ፍፁም የማያልቅና የማይነጥፍ መሆኑን ሳስብ ሁልጊዜም ጌታን ስላንተ እባርከዋለው ወንድም አለሜ የአባቴ ብሩክ ዘመንህ ልምልም ይበል አንተ የትውልድ በረከት ነህ በዚህ ክፉ ዓለም መልካምነቱን በጨለማውም ላይ ብርሃኑን ከሚያበራባቸው ሃያላን ባሪያዎቹ መሃል አንዱ ነህና እንደ እስከዛሬው ሁሉ አልልም እየጨመረ የሚሄድ ክብር በአንተ ላይ ይምጣ

  • @saronteame773
    @saronteame773 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የሚል መልእክት ያለው መዝሙር ተባረክ ወንድሜ በጌታ እንካን ሆንልክኝ

  • @musekedir1793
    @musekedir1793 2 ปีที่แล้ว +7

    ውድ ወንድማችን ፀጋ ይብዛልህ!

  • @astertagesa9168
    @astertagesa9168 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን

  • @fasikawondimukebede1815
    @fasikawondimukebede1815 2 ปีที่แล้ว +4

    አጉዬ የዘመኔ ስጦታ ጌታ ባንተ ለህዝብ መጽናናትን አድርጎዋል ተባረክ

  • @temesgenmesfin5346
    @temesgenmesfin5346 2 ปีที่แล้ว +5

    አይለወጥም አይለወጥም በዙፋኑ ላይ አይለወጥም ስንት ስንት አየው ጌታ ብቻ ነው የማይለወጠው ።ድንቅ መዝሙር ነው። በጣም ነው የምወድ ከዚህ በላይ ገስግስ።best mezmur album👏👏👏👏👏

  • @TamratTesfaye-p6s
    @TamratTesfaye-p6s ปีที่แล้ว +2

    Agu ewodihalehu be ewunet le tiwulid kirisitoso yesetewu birihan neh tebarek

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 2 ปีที่แล้ว +6

    ፓስተር ዘመንህ አገልግሎትህ ኑሮህ የተባረከ ይሁን ዝማሬዎችህ ሁሌ በምስጋና የተሞሉ ናቸዉ ምስጋና ምስጋና የሚለዉን ማቆም አልቻልኩም ደጋግሜ ነዉ የሰማሁት በብዙ ተባረክ !!!

  • @markosdebebe1151
    @markosdebebe1151 9 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድም አገኘሁ ይደግ ጌታ ለዘላለም ይባርክህ አንተና አንተን መሠል መዝሙር ከጌታ ተቀብላችሁ የምትዘምሩ ወንድሞችና እህቶች ጌታ ያብዛልን

  • @emuyebaba2743
    @emuyebaba2743 7 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን ህይወቴን ቤቴን ነፍሴን የሞላው ክርስቶስ እየሱስ ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤

  • @martaalemu8431
    @martaalemu8431 ปีที่แล้ว +2

    ከእግዚአብሔር አብ ከጌታችንም
    ከክርስቶስ ኢየሱስ ጸጋና ምሕረት ሰላምም ይሁን ።❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yadenijirana5261
    @yadenijirana5261 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen zemnhi yibarek pastor 🙏 🙌

  • @hannaphonetastic9409
    @hannaphonetastic9409 2 ปีที่แล้ว +3

    semak kedusa naw halluyyyyyy amennnnnn

  • @annaethipia5642
    @annaethipia5642 2 ปีที่แล้ว +3

    Abezeto tsgawun yechmerlk

  • @jesusisthewaythetruththeli2106
    @jesusisthewaythetruththeli2106 2 ปีที่แล้ว +4

    Love to you brother Agegnehu!

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen hallelujah yes 👏 this true

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 2 ปีที่แล้ว +4

    amen amazing 🥰🥰🥰🥰

  • @adamugizaw7709
    @adamugizaw7709 2 ปีที่แล้ว +9

    Hi Pastor Agegnehu how are you? My brother in the Lord. I met you in eth calendar in 1984 at Megenaga one of Christian family home while you minister , I was blessed by your song that time,I was born again in that year. after the program we talk together, I remember you'.we are blessed by your divine gospel songs my brother.God bless you. Pastor Adamu.

  • @MarvelousLightMedia
    @MarvelousLightMedia 2 ปีที่แล้ว +8

    ዉድ ወንድማችን አገኘሁ ተባረክልን። እግዚአብሔር አንተን ለኛ በረከት ሰጥቶናል፣ የእግዚአብሔር ጸጋ አሁንም ይብዛልህ ።

  • @tsiontesfaye9758
    @tsiontesfaye9758 2 ปีที่แล้ว

    AGU biruk hun!

  • @hhdloom9945
    @hhdloom9945 2 ปีที่แล้ว +6

    ዎው ሚገርም መዝሙር ነው ተበርክ አጉዬ 🙏🙏👍👍♥️♥️🎀🌹

  • @tedvid8811
    @tedvid8811 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ዘመንህን ይባረከው

  • @gezahegngessesse5112
    @gezahegngessesse5112 2 ปีที่แล้ว +6

    የጌታ ጸጋ የሞላበት መዝሙር! ሀሌሉያ። ተባረክ ፓስተር

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤እባካቹ ቅዱሳን ይህን ዘማሪ ባርኩልኝ

  • @abrehetbiset1301
    @abrehetbiset1301 ปีที่แล้ว +2

    Egziabher ABATE Yibarkh!

  • @sasusasu8723
    @sasusasu8723 2 ปีที่แล้ว +5

    ድንቅ ዝማሬ ተባረክ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว +2

    Aguye geta eyesus yibarikih

  • @getahunkoira7962
    @getahunkoira7962 3 หลายเดือนก่อน

    I simply bless God the Almighty for he gave us you. Your songs lifted me up many times during difficult situation. And as well, helped me to come more closer to Jesus.
    Bless you much more my elder brother, hope one day, we will all be infront of our beloved God and worship Him together!!!

  • @tsebaotayalew5458
    @tsebaotayalew5458 2 ปีที่แล้ว +4

    አጉዬ ተባረክ ድንቅ ዝማሬ ነው እንወድሀለን!!!

  • @deginetdesalegn8297
    @deginetdesalegn8297 2 ปีที่แล้ว +3

    ውድ ወንድማችን አገኘሁ እንኳን ጌታ ረዳህ እውነት ነው አንተ የኢየሱስ ጀግና ነህ ተባረክ!!

  • @birtukant3979
    @birtukant3979 2 ปีที่แล้ว +2

    Zemenh ybarek

  • @estermonicaethiopianaster5699
    @estermonicaethiopianaster5699 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ እልልልልልልልልልልልልስም ቅዱስ ነው ጌታ ይበርክ

  • @sihinaberham6818
    @sihinaberham6818 2 ปีที่แล้ว +1

    aguy kemelawe betsbehe gar tebarkeline denke zemara new!

  • @diboratadese8094
    @diboratadese8094 2 ปีที่แล้ว +7

    በስንቱ ዝማሬህ ተጽናናሁኝ ጌታን አይሁብህ ብርክ በልልኝ አምላኬ ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ !!!

  • @zenawassefa6395
    @zenawassefa6395 2 ปีที่แล้ว +7

    ወንድሜ እንኳን ሰነበትክልን፡፡ ገና ብዙ ስራ ስላለው ዕድሜ የቀጠለልህ አባታችን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፡፡
    በአዲሱ ዝማሬዎችህ ተባርኬያለሁ፡፡ እግዚአብሔር አንተንና ቤትህን ይባርክ፡፡ እውነት ነው፣ ኢየሱስን ወደ ልባችን ስናስገባው ፍጹም የሆነ ሰማያዊ ሰላም፣ እረፍት፣ ደስታ… ወዘተ ይኖረናል፡፡ ስለዚህ በልባችን ላይ ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ይንገሥ፣ ይግዛ፣ ይሙላ፡፡

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 2 ปีที่แล้ว +6

    ዘመንህ ይባረክ፣አገኘው ወንድማችን እስከዛሬ ለበዛልህ ፀጋ ጌታ ይመስገን፣ ተባረክ፣ይጨምርልህ።

  • @yohanajesus3610
    @yohanajesus3610 2 ปีที่แล้ว +7

    ደጉ እየሱስና የመጨረሻው ዘመን ሰምቼ ማቆም አልችልም ሁሉም ዝማሬ ግሩምና ድንቅ ነው በእርግጥ መዝሙር የሚሰጥ መሆኑን ያሳያል ውድ ወንድሜ ሌሊትም ቀንም እየሰማሁ ነው ብሩክ ነህ!!!!!

  • @dawitnegash6819
    @dawitnegash6819 7 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ ሆይ! በየቀኑ አደምጥሃለሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!

  • @Renewedlifeinchrist1993
    @Renewedlifeinchrist1993 2 ปีที่แล้ว +4

    ለጌታ የቀናክ ውድ ወንድማችን እንወድሀለን ኢየሱስ ዘመንህን፣ቤተሰቦች አብዝቶ ይባርክ።
    ኢየሱስ ያድናል💙!!!

  • @elsamulutadesse5899
    @elsamulutadesse5899 ปีที่แล้ว +1

    halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy Jesus is Lord
    amen amen amen amen amen amen amen elele elele elele elele elele elele elele

  • @tizitanida9324
    @tizitanida9324 2 ปีที่แล้ว +5

    “እርሱ ግን በመካከላቸው አልፎ ሄደ።”
    - ሉቃስ 4፥30

  • @berhanumesele6641
    @berhanumesele6641 2 ปีที่แล้ว +2

    God bless you Agu!

  • @asnakechabera6939
    @asnakechabera6939 2 ปีที่แล้ว +8

    ወንድሜ አጉዬ ጌታ እንደገና አቁሞህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል በመዝሙሮችህ ተባርኪያለሁ መልዕክት አላቸው ተባረክልኝ ውዷ ባለቤትህ ልጆችህ መላው ቤተሰቦችህ ይባረኩ ቅባቱን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርብህ እንወድሃለን!!❤❤❤❤❤

  • @joseymuluneh9370
    @joseymuluneh9370 2 ปีที่แล้ว +10

    አለቴ መደበቂያዬ እየሱስ ጌታዬ ! ተባረክ ወድሜ አሁንም ዝማሬ ይጨመርብህ

  • @yonasgebru7302
    @yonasgebru7302 2 ปีที่แล้ว +7

    መባረክን የሚችለው እና የሚያውቅበት ጌታ አንተንና ቤተሰብህን ይባርክ!

    • @rahelhmariam7963
      @rahelhmariam7963 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን በጌታ በእየሱስ ስሜ🙏🙏🙏

  • @kiflefileayele3473
    @kiflefileayele3473 10 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባረክህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ

  • @yaredlapiso6741
    @yaredlapiso6741 2 ปีที่แล้ว +3

    በረከታችን ተባረክልን አጉዬ

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሃሌሉያ ሆሆሆ ሃሌሉያ ሆሆሆ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሆሆሆ ሃሌሉያ ሆሆሆ ሃሌሉያሃሃ ❤❤❤❤❤❤❤ስለዘማሪ አገኘው ኢደግና ስለ አገልግሎቱ እግዚአብሄርን አመሰግነዋለሁ ዙፋኑ ይባረክ ሃሌሉያ

  • @derejegetahun705
    @derejegetahun705 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ብቻ ነው የሰው ዘር ሁሉ ተስፋና በለመላ፤ እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርብህ። በዘመንህ በመዝሙሮችህ እንደባረከን እግዚአብሔር ደግሞ አንተንም ቤተሰብህንም በሰማያዊና በምድራዊ በረከት ሁሉ ይባርካችሁ።

    • @rahelhmariam7963
      @rahelhmariam7963 2 ปีที่แล้ว

      አሜን በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም🙏🙌

  • @selamawitbeyen617
    @selamawitbeyen617 2 ปีที่แล้ว +6

    ሁሌም ድንቅ ሰው ጌታ ዘመንህን ይባርክ!! እንወድካለን!

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 7 หลายเดือนก่อน

    God bless you brother ❤

  • @abebeberhanu7713
    @abebeberhanu7713 2 ปีที่แล้ว +1

    bless you my bro

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 7 หลายเดือนก่อน +1

    What extraordinary person 😍 send by God to feed His people amen
    Egzbher yimesgn silant amen
    Demo glory to God ❤

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 2 ปีที่แล้ว +2

    በርታልን ወንደማችን በጣም አስደናቂ መዝሙር ነው ተባርከበት አለው እግዚኣብሄር ዘመንክ ይባርከው ኑሮህ ትዳርሕ ልጆችህ አገልግሎትህ ይባረክ መልካም ሰው ነህ ባለበትህ ደግሞ ብርክ ትበል በኡውነት መልካም ሰው ናት❤️ 🌺🙏🏻 🌺 👈🌺🌺 ኣሜን ሂወቴ በሰላም ሞላ ሂወቴ በድስታ ሞላ ገታችን ደስታና ሰላም ሰጥቶናል :: ምስጋና ::ጸሎት የሚመልስ 🙌

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen hiwote bedesta mola!!!!!

  • @woldegebrealgetachew5278
    @woldegebrealgetachew5278 15 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ዘመንህን ያለምልም አዎን"ኢየሱስ አይለወጥም "

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal 2 ปีที่แล้ว +4

    አጌ ወንድማችን በአዲስ ዝማሬ ጌታን እንድናከብረው ስለተጋህ ጌታም ስለረዳህ ደስ ብሎኛል። ተባረክ!!😍

  • @legesseabreham9821
    @legesseabreham9821 ปีที่แล้ว +1

    Pastor, God bless you. I want to thank God for the grace revealed to you which blessed many. May your days ahead of you be the reason for the blessing of many. You are a gift for us from God. I am really blessed with your songs. Praise God!

  • @adanechalemu7720
    @adanechalemu7720 2 ปีที่แล้ว +2

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏AMEN 🙏AMEN

  • @raheltesfaye1520
    @raheltesfaye1520 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የሚል መልዕክት ያለው መዝሙር ነው ጌታ አንተንና ቤተሰብህን ይባርክ ደግሞም የመዝሙሩ ባለቤት ጌታ በነገር ሁሉ ክብሩን ይውሰድ።

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ሃሌ ሉያ ድንቅ ዝማሬ ነው ከዚህ የበለጠ የዝማሬ ፀጋ ያብዛልህ🙏🙏🙏👏👏👏

  • @yorda5718
    @yorda5718 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you🙏May God’s anointing fill full you abundantly🙏🙏❤️❤️ you are our blessing 🙏🙏

  • @tiyef4063
    @tiyef4063 2 ปีที่แล้ว +1

    Am surprised brother Agegnehu uploaded his works for free. I believe we should encourage by contributing financially, he is still here on earth, hence he needs money

  • @berekettilahun4615
    @berekettilahun4615 2 ปีที่แล้ว

    no word God Bless You! aguye

  • @mahderk8288
    @mahderk8288 2 ปีที่แล้ว +3

    Anointed voice God bless you and your family and the musicians 🙏🏻

  • @dadebodadebos6508
    @dadebodadebos6508 2 ปีที่แล้ว +1

    Hallelujah !!!!!!

  • @rb2782
    @rb2782 2 ปีที่แล้ว +5

    What a wonderful song lyrics glory to God almighty! May the God almighty continue to bless you Pastor Aguye 🙏🏼

  • @EyerusalemJerry
    @EyerusalemJerry 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ክብር ምስጋና ይሁንለት ስው ላደረገን ለጌታ ለ ለኢየሱስ ይሁን ተባርክልን አጉዬ ❤

  • @elsamulutadesse5899
    @elsamulutadesse5899 ปีที่แล้ว

    elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele

  • @netsanettesfaye7544
    @netsanettesfaye7544 2 ปีที่แล้ว +3

    May God bless you more!

  • @legessenigusie5878
    @legessenigusie5878 2 ปีที่แล้ว +2

    My God bless you and your wife and also children 🙏 ❤! Long life 🙏Agu..Pastor

  • @rebeccad5561
    @rebeccad5561 2 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም መዝሙር ነው አምላኬ ትዳርህን ልጆችህን ይባርክ ዘመንህ ሁሉ የቅባት የከፍታ የልህቀት ይሁን

  • @mletehagosjesusislordandmy7672
    @mletehagosjesusislordandmy7672 2 ปีที่แล้ว +1

    Hallelujah ohhh Glory to God

  • @tamegebre9455
    @tamegebre9455 ปีที่แล้ว

    ወንድም አገኘሁ በአንተ መዝሙሮች በጣም ተባርኬበታለሁ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ቤተሰብህ ሁሉ ይባረኩ አሜን ❤❤❤