ሕዝቡ የደም እንባ አነባ (ብፁዕ አቡነ ማርቆስ) ምሁራን የት ሄዳችሁ፤ያአገር ሽማግሌዎች፤የሀይማኖት አባቶች ዝም አትበሉ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 45

  • @helufano6271
    @helufano6271 ปีที่แล้ว +5

    ያማል በጣም አቤቱ እንደ ቸርነትህ ነው
    እንጂ እንደበደላችን አይሁን ማረን

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን

  • @sindudechasa7686
    @sindudechasa7686 ปีที่แล้ว +1

    እውነት የአባቶች እንባ ይፍረድ 😢

  • @cherinetgetaneh1506
    @cherinetgetaneh1506 ปีที่แล้ว +1

    አትጨነቁ የእግዚአብሔር ቃልኪዳን ይፈፀማል አሁንም እርስበርስ ከመባላት ወጥተን ሁላችንም ወደፈጣሪ ከተመለስን መልስ እናገኛለን በክፉታችን ከቀጠልን ቁጣውም ይቀጥላል ክፉ ህዝብ ክፉ መሪ ያዝበታል በዚህ ዘመን ወንድም ለወንድሙ ልጅ ለእናትና ለአባቱ እናት ለልጇ በጨቀነችበት ዘመን ሀይማኖት እና የሀይማኖት አባትን የሚያከብር ትውልድ አጠብቁ ፈጣሪ ፊቱን እንዲመልስልን ለሱ ብሶታችንን እንገረው የድንግል ማሪያም ልጅ አይረሳንም።

  • @yemesrachthehaye3962
    @yemesrachthehaye3962 ปีที่แล้ว

    Please God protect our fathers I can't stop to craying our hearts was broken God we need your Justs

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 ปีที่แล้ว

    ቅድሳን አባቶቻችን በረከታቹህ ይድረሰን እናልቅሰ የልጆቹን እንባ የሚያብሰ የዋህ ይቅር ባይ አባታችን ፈጣሪያችን መልሰ ይሰጠናል መፍትሄው በጁ ነው እመ አምላከ የልጆችሸ እምባ አብሺልን ዝምታው ይብቃሸ ለምኝልን አሰታርቂኝ ከልጀሸ ከወዳጀሸ ከፈጣሪያችን እግዚኦ ልብ ይሰብራል ያማል በቃ በለን

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw2609 ปีที่แล้ว +1

    አባቶቼ እኛማ ሌትም ቀንም እናነባዋለን ግን ልቦናችን ቆሽሽዋል እናንተ ግን በርቱልን እግዚእብሔርም ይጠብቃችሁ

  • @kirubela-2896
    @kirubela-2896 ปีที่แล้ว +3

    ማልቀስ ይብቃ የሀይል ጉዞ ሚሊዮን ማርች ወደ 4 ኪሎ 🙏

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 ปีที่แล้ว +1

    በሁሉ እንገፋለን እንጂ አንጨነቅም፤ እናመነታለን እንጂ ተስፋ አንቆርጥም፤ እንሰደዳለን እንጂ አንጣልም፤እንወድቃለን እንጂ አንጠፋም፤ የእየሱስ ሕይወት ደግሞ በስጋችን ይገለጥ ዘንድ ሁልጊዜ የእየሱስን መሞት በስጋችን ተሸክመን እንዞራለን፡፡ 2ኛ ቆሮ፡ ም4፡ 8-10

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u ปีที่แล้ว +6

    አባቶቻችን ለእግዚአብሔሄር ስጡት ታያላቹ ምን እንደሚሰራ አምላካችን ፈጣን መልክት ያስተላልፋል ።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 ปีที่แล้ว

    😭😭😭💔💔አባቶቻችን አለቀሡብን በኛ ሐጥያት ጌታ ማረን ማረን ማረን እመቤቴ ማርያም አማልጅን ከልጅሽ አረ በቃን በይን አረ ለማን እንናገር ከለአተ ማን አለን ካለተዋሕዶ ማን አለን ማን አለን ሠብሣቢያችን ተዋሕዶ አዘነች

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 ปีที่แล้ว

    ውይ አባቶቻችን ስለ እናንተ ብሎ ይቅር ይበለን ይማረን😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z ปีที่แล้ว

    እህህህህህህህህ

  • @soliyana-kc5so
    @soliyana-kc5so ปีที่แล้ว

    egziabher endechernetu yimarn sew endelelen esu yakal ena enh abat ahun min adergu ayyyy balegizewech hoy ebakachihu yentsuhan enba yidersal ena ferha egziabher yinurachihu

  • @abiyotgeremo6053
    @abiyotgeremo6053 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭

  • @sisaytizazu1014
    @sisaytizazu1014 ปีที่แล้ว +2

    i am realy hurted😭😭😭

  • @sosinasosi9072
    @sosinasosi9072 ปีที่แล้ว

    ሐገር እንዳይፈርስ ብላችሁ አባቶቻችን የደም እንባ እያለቀሳችሁ መሆኑን ሁሉም ያውቃል አቤቱ ጌታ ሆይ ተመልከት

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว

    አቤቱ፣ጌታሆማር፣

  • @user-rj3yx2th5b
    @user-rj3yx2th5b ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታሆይ በቃበለን😢😢😢😢😢

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አንድቀን መልስ አለው😭⛪☝

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 ปีที่แล้ว

    እጂግ ያማል ሀዘናችን የከበደ ነው

  • @yirgeduadmaw4547
    @yirgeduadmaw4547 ปีที่แล้ว

    mechem behon yabatoch enba midir lay ayikerim fird yimetal

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 ปีที่แล้ว

    😭😭😭

  • @atsedesilasaatsede2095
    @atsedesilasaatsede2095 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢

  • @solomeasegahegne1146
    @solomeasegahegne1146 ปีที่แล้ว

    ውይ እረ በቃ በለን ፈጣሪፀ😢😭😭😭

  • @vibes9887
    @vibes9887 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢

  • @muhanbednadan4974
    @muhanbednadan4974 ปีที่แล้ว

    ኧረ ልባችን ደማ😭😭😭😭💔💔💔

  • @dreadnoughtsoulstealer3679
    @dreadnoughtsoulstealer3679 ปีที่แล้ว +1

    ያንን የመሰለ የተቀናጀ የጥቁር ልብስ ቀን ሰልፍ መሰረዙ ልክ አይደለም !

  • @helenmedhin8953
    @helenmedhin8953 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 ปีที่แล้ว

    ያባቶቻችንን ጮኸት ፈጣሪ ይስማ

  • @samteklu8741
    @samteklu8741 ปีที่แล้ว +1

    Father no need to cry!
    Father, the people are only waiting for you to give us declarations we young people to fight!
    for an uprising against the devil Abiy Ahmed's gala politicians!
    what I don't understand is that the Amhara politician elites and the religious leaders )allowed this to happen!
    50 million people are wanting your permission to defend ourselves and our dignity and integrity!

  • @Ice7socceroblox
    @Ice7socceroblox ปีที่แล้ว

    እውነት ፡ብለዋል፡አባታችን፡ምን፡እንሁን።ሀዘናችን፡ከፋ፡በየቀኑ፡ኦርቶዶክስ፡ለቅሶ።አባቶቻችን፡ድሮም፡ክቡር፡ናቸው፡ወደ፡አባታቸው፡በክብር፡ሄዱ።ምን፡እንላለን፡እንደፈቃዱ፡ግን፡ሁለት፡አባት፡ማጣት፡ለእኛ፡ለኦርቶዶክሶች፡ከባድ፡ነው፡ምን፡እሁን???????

  • @suzanachefik4188
    @suzanachefik4188 ปีที่แล้ว

    ግራ የሚያጋባ ዘመንና መንግስት! ይህን ክፍ ጊዜ መቼ ነው የሚፈፅመው?

  • @user-np2yx1kh6j
    @user-np2yx1kh6j ปีที่แล้ว

    እውነተኛው ዳኛ ይፈርድልን

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 ปีที่แล้ว

    እረ ደማን ሀገር ትልቅ ቁጣ መጣባት ማረን ፈጣሪ

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 ปีที่แล้ว

    ገዳዮች ሆይ ይብላኝላችሁ እውነት ትፍረድባችሁ

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 ปีที่แล้ว

    JORO YELELEW MENGIST NEW
    .RASU MENGIST ENA MERIW. YEMIFELGEWUN BICHA NEW YEMISERAW. ENA JORO SETITOM YEMIYADAMUTEW.
    .LE HIZB YEMIYASFELGEWUN ANGEBGABI YEHONEWUN LIMAT MASKEDEM, HIZBU YEMILEWUN JORO SETITO MADAMET ENA LEMITEYIKEW TIYAKI TEGEBI ENS KENA MELIS MESTET EKKO.....FETSIMO.
    HIZBU MIDIR LAY , EWUNETEGNAW TECHEBACH ALEM LAY CHIGRUN EYETEGAFETE, EYEMAKEKR NEW UALEW....
    MERIW ENA JELEWOCHACHEW DEGMO...
    .....AYER LAY DAMENA WUST NACHEW
    BITCHOKIM AYISEMUKIM, YILKUNIS ENDISEMUK ADRGACHEW

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u ปีที่แล้ว

    የሰማኣት ቕዱስ እስጢፋኖስ ያድርግላቾ በረከታቾው ይደርብን መናፍቅ መንግስት ከባሕር የወጣ አውሬ ሆኖዋል መከራቹ ታያላቹ

  • @yodityemane6729
    @yodityemane6729 ปีที่แล้ว

    ይሄንን ሁሉ ህዝብ ይዛችሁ ለትንንሽ ዱርዬ ታለቅሳላችሁ? ቤተክርስቲያን ጉልበቷን ማሳየት አለባት መንግስት በአድማ እና ባለመታዘዝ እንጂ በለቅሶ አይወርድም።

  • @suraphelphilips677
    @suraphelphilips677 ปีที่แล้ว

    ከመከላከያ ጎን ነን ብላ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የትግራይን ሙሉ ህዝብ ስትጨፈጭፍ ኡልነበረም ወይ❓የማን ዘር ሲሞት ነው ኢትዮጵያ ተነካች የምትሉን❓

  • @efaabera7602
    @efaabera7602 ปีที่แล้ว

    በቆብ እየተከለልክ የመርዝ ፖቲካችሁን ብትረጩ ዉድቀታችሁን ከማፋጠን ዉጭ የምመጣ የለም፡፡

    • @wudineshtezera8489
      @wudineshtezera8489 ปีที่แล้ว

      አንተ ደደብ ቆቡ ዝምብሎ የሚመጣ አይደለም ስንት ዋጋ ተከፍሎበት ባንተ በደደቡ የሚወቀሱ አይደሉም አባቶቻችን መጀመሪያ መጽሐፍ አምብብ

    • @user-np2yx1kh6j
      @user-np2yx1kh6j ปีที่แล้ว

      ፍሩዱን መጠብቅ ነው የማያዳላ አምላክ አለ ይዘገያል እንጅ የሚቀድመው የለም

    • @sosinasosi9072
      @sosinasosi9072 ปีที่แล้ว

      ሴት ነህ ወንድ አፈር ብላ የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድብህ ቦቲአም