በትርፍ ጊዜ ያሰብኩት ስራ ህይወቴን ቀየረው እናንተም ስሩት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @DesalgnKefle
    @DesalgnKefle 13 วันที่ผ่านมา +2

    ዋው ደሥሚል ባለሙያ
    ሥልጠኗው መውሠድ
    እፈልጋለሁኝ፡እኗመሠግኗለን

  • @FikerFiker-k2v
    @FikerFiker-k2v หลายเดือนก่อน +13

    እኔ ሴት ነኝ ግን መስራት እፈልጋለሁ ሀብትሽ ከአረብ ሀገር ስመለስ ደዉየልክ ሰልጥኘ እሰራለሁ በራሴ እተማመናለሁ እችላለሁ100%

    • @nigstiatsbha7849
      @nigstiatsbha7849 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም እንዳንቺ ገብቼ መስራት የምፈልገዉ ሴት ብንሆንም መስራት እንችላለን ለዛም እኛ ሴቶች ስንሰራ በጣም ጠንቅቃ እና ጥራት ያለዉ መስራት እንችላለን

    • @FikerFiker-k2v
      @FikerFiker-k2v หลายเดือนก่อน +1

      @nigstiatsbha7849 እዉነት ነዉ የኔ ዉድ ዋናዉ እራስን ማሳመን ነዉ

    • @fatemahosain6027
      @fatemahosain6027 หลายเดือนก่อน +1

      👍💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @DesalgnKefle
      @DesalgnKefle 13 วันที่ผ่านมา

      በሠላም ይመልሣቹሁ
      መሥራትይቻላል በጥኗትየተደገፈ ከሆነ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 หลายเดือนก่อน +4

    ልጁ ቅንነቱ ደስ ስል ደግሞ እርጋታው እሱጋ ነው መሰልጠን የምፈልገው አገናኘኝ ሀብትሽ በአላ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም ወደ ሀገሬ ስገባ በኮንፊደንስ ሰረዋለው ይሄን ሥራ የራሴ ድርጅት ይኖረኛል እንሻላ❤ሀብትሽ እንኳንም አንተን አወኩ ብዙ ተጠቅምያለው በኢፖክሲ ብዙ እየሰራው ነው❤

    • @MdEt-ns3xq
      @MdEt-ns3xq หลายเดือนก่อน

      የትሆነሽ ውዴ እኔ እዚህ ሀረብሀገርሆኝ ለመጄመርፈራሁ ኬሚካል እንደሆነ ጎዳትይዴርስብኛልብየ

    • @lovelovertube507
      @lovelovertube507 หลายเดือนก่อน

      @MdEt-ns3xq እኔም ሀረብ ሀገር ነኝ ውዴ ጥንቃቄ ካደረግሽ ምንም አይጎዳም ኬሚካሉ ፍሪ ታይም ካለሽ ሞክሪ አትፍሪ

  • @Mihretbayissa
    @Mihretbayissa หลายเดือนก่อน +1

    ሀብትሽ ልክ እንዳንተ ቅን ነው ይመቻችሁ 👍👍👍

  • @GulilatDebebe-f4h
    @GulilatDebebe-f4h หลายเดือนก่อน +1

    ሀብትሽ ሁልጊዜ እንዳመሰገንኩህነው አሁንም በርታ ለብዙሰዎች መፍቴሆነኻል መንገድብቻ ሳይሆን ወደስራእያሰገባህነው ረጅምእድም እናጤናይስጥህ እላለሁ ኑርልን።

  • @Hulegebyoutube-l8n
    @Hulegebyoutube-l8n หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ሁብትሽ በርታልን

  • @ኡሙማሂየራቢህመጨረሸችንን
    @ኡሙማሂየራቢህመጨረሸችንን 23 วันที่ผ่านมา

    ዎንዲሜ በጣም ነው ምውዲክ ሁሌም እከተታለሃለው እንሻአለህ ወደ ሀገር ስማለስ እኔ ቢር እዥ ማጣለው አንቴ ስራ ተስጃምራኛሌክ ዎለህ ልጆቼ በጣም እየነፈቁኝ ነው ከታማ ተዎልዶ አሁን ግን ገጠር ነው የሉት በግዜ ልደርስለችው ፈልገለው እነሱን እየሰደኩ መስራት የምችል ስራ ቢጀምር ደስይለኛል ወደስደት የማጠሁት የቤት ኬራይ ማክፈል ስከቢደኝ እስት ከቻልኩ ቤት ለማግዘት ቢዬ ነበር በአሁን ሰአት ዴሞ ሀገሩም ከበዲ ሆና በየቦታ እየፈራሱ ነው ተዲያ ሰው ልጂ ማቼ እንደ ምሞት አይተውቅምእና ተከራይቼ ኡንኮ ከልጆቼ ልኑር ቢዬ አሰቢኩ😢😢😢😢😢

  • @ኢትዮፖያ
    @ኢትዮፖያ หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ወድማችን በጣም ቅንነህ

  • @selambihonegn-j4q
    @selambihonegn-j4q 23 วันที่ผ่านมา

    Wow migerm kininet new enamseginalen gn wondme ene kifle hager new yalehut enjibara new yalehut so siltenawun endet new magignet yemichilewu beterefe arif program new enameseginalen

  • @MekdesSisay-j8u
    @MekdesSisay-j8u 17 วันที่ผ่านมา +1

    ሀብትሸ ሰዉ አገናኘኚ እባክህ መስራት እፈልጋለሁ

  • @AbrahamTsegaye-h3n
    @AbrahamTsegaye-h3n หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ ሬሾውን ስሩልን ደሞ በጣም አሪፍ ነው

  • @AwitBarak
    @AwitBarak หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎቦዝ ቅንና ለራስህ ነው

  • @HamelmalKahsay
    @HamelmalKahsay หลายเดือนก่อน +3

    አብትሽ በጣም እውነትም የስራ ሰውነህ ደግነት ካንተ ሁሉ ሰው መማር አለበት

  • @getnetlisanework-zk3zy
    @getnetlisanework-zk3zy หลายเดือนก่อน +1

    በብ በርታ አሪፍ ነው

  • @AronGmicael
    @AronGmicael หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል ሀብትሽ እኔ ሰራተኛ መንግስት ነኝ ክፍለ ሃገር ነዉ የለሁት መቀሌ ነዉ ያለሁት በተደጋጋሚ ይህን ቪድዬ እያየሁት ለመጀመር ኣስብና ነገር ግን እዚህ ክፍለ ሃገር ሰልጠና ብትጠይቃቸዉ ኣያሳየሁም ዝምብየ ከምጀምር ግን 2:00 ብትሆን ሰልጠናዉ ማየት ፈልጋለዉ አዲስ አበባ ብመጣ ደግሞ ለትራንስፖርት ለሰልጠናዉ እዛዉ 3ቀን ለመቆየትም ሳስበዉ ከ 30,000 ብር በላይ ይፈጃል ዝምብየ በድፍረት ለመጀመር እያሰብኩ ነዉ እባክህ ከቻልክ ግን ኦንላይን ፕላት ፎርም ያልካትን በኣጭር ጊዜ ብትጀምራት በዚህ ወር ዉስጥ

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 หลายเดือนก่อน +1

    ከልብ እናመሰግናለን ወድሞቻችን እደ ናንተ ያለ መልካምምና ቅን ሰዎችን ያብዛልን ይህን ስልጠና ደሴ ወይም ኮቦልቻ የሚሰጥ ሰው ካለ ብታገናኙን ወድሞቼ ስልጠናውን እድወስዱ እፈልጋለሁ

  • @snkneshshewaye
    @snkneshshewaye หลายเดือนก่อน +1

    አብርሽ የኔ ውድ ወንድም❤❤❤❤

  • @ГаоалаГулуьктк
    @ГаоалаГулуьктк หลายเดือนก่อน +1

    አንደኛ ነኝ ሀብትሽዬ❤

  • @snkneshshewaye
    @snkneshshewaye หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤እኔ ከአንድ ወር በሗላ ሀገሬ እገባለሁ እባክህ አበርሽ አናግረኝ

  • @AFRO_HABESHA-rm4ie
    @AFRO_HABESHA-rm4ie หลายเดือนก่อน

    የመቆየትዋን ነገር አሪፍ ነው ሆነም ሮቶ ብቻ መሰልጠን ፈልጌ ነበር ግን እቺን ግልፅ ብትሆንልኝ

  • @AmanuelTolcha
    @AmanuelTolcha หลายเดือนก่อน +1

    Amazing 👏 👌👌👏👏

  • @ZenebeMamuye-e3z
    @ZenebeMamuye-e3z หลายเดือนก่อน +1

    ስልክ ቁጥርህን አስቀምጥልይ እደውላለሁ ለመሰልጠን ፍላጉት አለኝ በጣም ደስብሎኛል አሰራሩን እና ፍላጉት አለኝ

  • @እማ-እማ
    @እማ-እማ หลายเดือนก่อน +1

    አቦዱኒያ አሄራህ የመር ❤❤❤❤❤

  • @Seada-k4z
    @Seada-k4z หลายเดือนก่อน +1

    ወድሜ ምን ምን እደምገዛ ንገረኝ አግዘኝ

  • @BerhanuAmadaLodamo
    @BerhanuAmadaLodamo หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ!

  • @batriyoutub9485
    @batriyoutub9485 13 วันที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን ሠብሥክራይብ አድርጊሀለሁ መልሥልኝ ጀማሪነኝ ከመዳቤት

  • @AkAk-vj3pj
    @AkAk-vj3pj หลายเดือนก่อน +1

    ሀብትሽ የአረብ አገር ሰለ ተነገረ አየም አለ በሀ በዛላይስራየለም ሴትነኚሀላልየሆነ ማንኛውንመስራትእፈልጋለሁ እስኪስራፍጠርልኚ

  • @Hiwi-y5w
    @Hiwi-y5w หลายเดือนก่อน

    Habtish please mesenteric felgalhu esu gar

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta หลายเดือนก่อน +1

    ሀብትሽ እባክህ ይህ ልጅ አድራሻው የት እንደሆነ ንገረኝ ተባረኩ።

  • @ejigayehu-cq5bi
    @ejigayehu-cq5bi หลายเดือนก่อน +1

    እኔ መሰልጠን እፈልጋለሁ አድራሻ ንገሩኝ🥺🥺🙏🙏

  • @AbelGizaw-g1q
    @AbelGizaw-g1q หลายเดือนก่อน +1

    Habtish huluserahen new emewedileh kemetasayachewu yaltemegnehute yesera zerf yelem

  • @israelnigusu8684
    @israelnigusu8684 หลายเดือนก่อน +1

    Aent new seltenawe

  • @NAfkotSolomon-e3r
    @NAfkotSolomon-e3r หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሐብትሽ ልጁን አገናኝተኸኝ ነበር ግን በጣም እራቀኝ ኦላይን ያልከውን ነገር እባክህ አርገው

    • @AwitBarak
      @AwitBarak 16 วันที่ผ่านมา

      ማሰልጠን ኣይፈልግም ማለት እሱነው ያገየሹ ወይስ ሌላ ሰው

  • @KheyruAbdo
    @KheyruAbdo หลายเดือนก่อน +1

    ሀብትሽ ማቴሪያል አዳማ ይሸጣል እዴ??ትራንስፖርት በነፃ የሚያመጣልኝ ሰው ነበር የራሱ መኪና ስላለው ነገ ሊመለስ ይችላል ካለ አሳውቀኝ

  • @SalamawtSada-de1zh
    @SalamawtSada-de1zh หลายเดือนก่อน

    መኖሪያ ቤት ትንሽ ቤት ላይ መክፈት ይቻላልወይ???ለስራ ፈጠራው እናመሰግናለን❤❤❤

  • @TigistTeshom
    @TigistTeshom หลายเดือนก่อน

    የገበያ ትሰሰሩስ?

  • @bizunehabebe
    @bizunehabebe 23 วันที่ผ่านมา +1

    ሀብትሽ እንዴ እናግኝህ

  • @AdaneGebre-r2o
    @AdaneGebre-r2o หลายเดือนก่อน

    ሞልድ ለመጀመረ ፈልጊ ነበር ሀብትሺ የት አገኛለሁ

  • @israelnigusu8684
    @israelnigusu8684 หลายเดือนก่อน +1

    Sent new seltenawe

  • @Hanichanal-kt4vm
    @Hanichanal-kt4vm หลายเดือนก่อน +1

    Ene
    Kesdet mels mesrat efelgalewe ena agzugn

    • @DesalgnKefle
      @DesalgnKefle 13 วันที่ผ่านมา

      ጎበዝ በሠላምይመልሥሽ

  • @workuworkukebede-kr6ik
    @workuworkukebede-kr6ik หลายเดือนก่อน +1

    👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

  • @educationhealth17
    @educationhealth17 หลายเดือนก่อน

    yet akababi nw

  • @user-oi3zo5cy4n
    @user-oi3zo5cy4n หลายเดือนก่อน +1

    አሁን አንተ ነህ ጠያቅ ወይሢ ኡሡ ነውለምንድነው እሢከ ምናገር ዝም ብለህ ማትሠማው😮