ከእንቅልፍ 1 ሰዓት በፊት 2 ፍሬ መጠቀም ከዛ እንደ ህፃን ለሽ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 109

  • @أممروان-ذ1ي
    @أممروان-ذ1ي 2 ปีที่แล้ว +31

    ማነው እንደኔ የዶክተርን ትምህርት በደንብ የሚያዳምጥ እኔ ብዙ ተጠቅሜበት አለሁ. ዶክተርየ ከልብ እናመሰግናለን።

  • @blentadese5402
    @blentadese5402 2 ปีที่แล้ว +7

    የሄ ፍሬ እኛ ሀገር እደልብ አይገኝም ቢገኝም በጣም ውድ ነው ብዙሀኑን ያማከለ ነገር ብትሰሩ በጣም ጥሩ ነው

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 ปีที่แล้ว

    አልወድምአሁንግንግድነዉ መብላት ዶክተነርዳንየ እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤❤

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር እናመሰግናለን ጥሩ ት\ት ነው ያኑርህ💓

  • @HAREGU1
    @HAREGU1 14 วันที่ผ่านมา

    💕🙏👏 thank you doctor 👏🙏💕

  • @ruthjj7405
    @ruthjj7405 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን እኔ ኪዊ በጣም እመገባለሁ ግን ለእንቅልፍ እንደሚረዳ አላውቅም ነበር ባገኘሁት ሰአት ነበር የምበላው እውነትህን ነው አንዳንዴ ማታ ላይ ስበላው እንቅልፍ ይወስደኛል ለካ ኪዊዬ ናት

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 2 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም አናመሰግናለን ወንድማችን !

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegenalen 🙏 Dr 😍😍😍

  • @zenebechdesbalew8800
    @zenebechdesbalew8800 2 ปีที่แล้ว

    Thankyou Doctor

  • @tegegnebekele9214
    @tegegnebekele9214 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @hiw.and.1297
    @hiw.and.1297 2 ปีที่แล้ว

    So much thanks.

  • @muzameasho2299
    @muzameasho2299 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይባርክ ዶክተር እኔ የእንቅልፍ ችግር አለኝ ዛሬ ከስራ ወጥቼ ገዝቼ እኔም ልሞክረው አመሰግናለው

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ስለ ምትሰጠዉ ትምህርት እናመሰግናለን 👍👍👍🙏🙏🙏 አልወድም ነበር አሁን እጀምራለሁኝ

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 2 ปีที่แล้ว

      አብሺሪ እህቴ የማዳም ጥግረራ እንቅልፍ ነሳን እኮ 😭😭

  • @danahailu9103
    @danahailu9103 2 ปีที่แล้ว

    Tanx dear!i will try

  • @munthahassem3347
    @munthahassem3347 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን 👍👍👍

  • @fafisirajnani5065
    @fafisirajnani5065 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @saronresom1950
    @saronresom1950 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Dr!!

  • @amanuelkebede1593
    @amanuelkebede1593 2 ปีที่แล้ว +3

    የፍሬው ስም በአማርኛ ብትጽፈው ጥሩነበር አመሰግናለሁ ተባረክ።

    • @barakbintigray1379
      @barakbintigray1379 2 ปีที่แล้ว

      Yes you are right!! በአገራችን የማይገኘውን ፍሬ፡ ብታነበንብብን፡ ምን ጥቅም አለው? በአርኛ ምን'ድነው ??

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 2 ปีที่แล้ว

      @@barakbintigray1379 ergo ager lemenenorew yetekemenal

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር እስቲ እሞክረዋለሁ

  • @netsanetgetaw9125
    @netsanetgetaw9125 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን 💝💝💝ዶክተርዬ 💚💛❤👍💙

  • @freetafreeta3817
    @freetafreeta3817 2 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ 🙏

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 ปีที่แล้ว

    Thank you 💗 DCR!

  • @ete3584
    @ete3584 2 ปีที่แล้ว

    Inamasaginalen doctor🥰🥰🥰🙏🙏

  • @betelhemapp724
    @betelhemapp724 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @ethio8774
    @ethio8774 2 ปีที่แล้ว

    እስቲ እሞክራለሁ!!🙏🏽🙏🏽

  • @hanastube4716
    @hanastube4716 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዶክተሪዬ እንኳ በሰላም መጣህ

  • @sofiasofia3018
    @sofiasofia3018 2 ปีที่แล้ว

    ewneth new decoter ene mtegnabet sat kasalefku enklfaywesdegnim

  • @HisGlory343
    @HisGlory343 2 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @ፍሬሂወትመግስቱ
    @ፍሬሂወትመግስቱ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሠግናለሁ ለኔ በነፍሴ ደረስክ ማታ ማታ በጭራሽ አምሽቼ ነው የምተኛው እቅልፊ እየጠፋ ቴኪው በጣም

  • @meremam877
    @meremam877 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ዶክተርየ እናመሰግናለን የዶክተት ቤተሰቦች እኔም ቤት ኑኑ ዘይሩኝ ስወዳችሁ

  • @marlonguterberg1359
    @marlonguterberg1359 2 ปีที่แล้ว

    Enamsegnalen

  • @sofiaalfalah935
    @sofiaalfalah935 2 ปีที่แล้ว

    ሽኩረን

  • @kedrcoffee-jm2ut
    @kedrcoffee-jm2ut ปีที่แล้ว

    Docterya hula behiwot eskalehu mexkm alebgni kiwiw weyse

  • @kalkidankalkidan8424
    @kalkidankalkidan8424 2 ปีที่แล้ว

    Kewe ferea men malet new

  • @ሰርካለምፍቅሩ
    @ሰርካለምፍቅሩ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምእንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ዳንየ

  • @afi5295
    @afi5295 2 ปีที่แล้ว +2

    የኮረና ክትባት ወስጄ የወር አበባየን አስቀረብኝ ያጋጠማችሁ ካላችሁ እና መፍትሄ ያላችሁ ንገሩኝ

    • @embutmalki40
      @embutmalki40 2 ปีที่แล้ว

      የእኔም ከአራት ወር በኋላ ነው የመጣው ህክምና አልሄድኩም ዝም ብየ ነው የጠበኩት

    • @afi5295
      @afi5295 2 ปีที่แล้ว

      @@embutmalki40 አልሃምዱሊላህ 1 ወር ብኋላ መጣኝ ገና ሁለት ክትባት ይቀረኛል እዴት እደፈራሁት

  • @Jeruslem
    @Jeruslem 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናል ዶ/ር እኔ በጣም ነው የምሰቃየው በእንቅልፍ ማጣት

  • @ayelechossabo6313
    @ayelechossabo6313 2 ปีที่แล้ว

    What is the solution? Or im

  • @አለውያሎቭ
    @አለውያሎቭ 2 ปีที่แล้ว

    ስደት ያለነው ላናገኝ እንችላለን የኔ መዳም አሁን ያልከው አታመጣም ከዚህ ውጭ ብዙ ፈዋኪ ፍራፍሬ ታመጣለች )) ግን በእቅልፍ በጣም ተቸግሬያለው ሲነጋ የመጣልኛል የማግስቱ በድብርት እየተነዛነዝኩ የኔ በድካም አሳልፋለው አሁን የጠቀስከው ፍራፍሬ በሻሂ መልኩ ማግኘት አልችልም ወይ እስኪ ንገረኝ

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ
    @ሰአሊለነማርያምእምነ 2 ปีที่แล้ว

    አይ ዶዬ የተባረክኮ ነህ ስወድህ😘

    • @zebwaweldeamanuael2309
      @zebwaweldeamanuael2309 2 ปีที่แล้ว

      ለኢትዮጵያን ስለሆነ የምታስተላልፈው በአማርኛ ስሙን ወይእሱን የሚተካ ቢሆነ የምትለው ነገር ከይገኝም ሰለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ

  • @tewodrosyacob1522
    @tewodrosyacob1522 2 ปีที่แล้ว

    Girum new Dr.gin firew lels sim alew ende? Eski kechalk ye firerwun sim tsafilin.
    With lots of Respect .

    • @tewodrosyacob1522
      @tewodrosyacob1522 2 ปีที่แล้ว

      I mean lela sim

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  2 ปีที่แล้ว

      be amaregna ye kiwi fire mibali meselegni lela simi kalewi gin ineja alakim wendime

  • @madhanbarhe6446
    @madhanbarhe6446 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔ 7 ወር ሆኖብኝ እንቅልፍ የለኝም ህክምና ብሄድ ሃሳብ ቀንሲ ብሎ ይመልስኝል የእንቅልፍ መድሃኒት ከፍርማሲ ገዝቼ አላስተኝም እኔ የጨጎራ ባክተርያ ነበረኝ ህክምና ታኪሜ ባክተራው ጠፍ የአንጀት ተከሰተብኝ የጨጎራ መድሃኒት ወሰድኩ የሰገራ ድርቀት አለብኝ አሁን የድርቁቱ መድሃኒ ት እየጠሙኩ ነው የእንቅፍ መድሃኒት ብዙ ህክምና ህጄ ከለከሉኝ አሁን ሳምንት ሆነብኝ የሆና ሆስፔታል ለኣንድ ወር ሰጡኝ እንቅልፍ ብዙ ባይሆንም እተኝሎ ምን ይሻለኝል ዶክተር ጨነቀኝ

    • @سعد-ز8ب
      @سعد-ز8ب 2 ปีที่แล้ว

      አችሰባትወርትያለሽእኔሳዉድከመጣሁጀምሮእቅልፍነስቶኛልበሳምት2ቀንነዉእሚወስደኝ

    • @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ
      @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ 2 ปีที่แล้ว +4

      ካመተኛትሽ በፊት ፀሎት አድርጊ ስገጂ ሰውነትሽ እስካሚደክም እኔ እንደዛ ነው የተወኝ እስካሚናገ የማልተኛበት ቀናት ነበሩ አሁን እግዚአብሔር ይማስገን ሴጣን ነው የሚያስጫንቀው በማያሰስብ ነገር መሳብ ቡናም እንቅልፍ ያጣፋል

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር የፍሬው ስም በአማርኛ ምንድነው ኢትዮጵያ ይገኛል ወይ

  • @ביטי-ש5ח
    @ביטי-ש5ח 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏

  • @bekeleworku8606
    @bekeleworku8606 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር እኔ እጅግ የእንቅልፍ ችግር አለብኝ ይሄን የምትለውን ፍሬ አላውቀውም እባክህ የምኖረው ወጪ ሀገር በመሆኑ በትክክል በእንግሊዝኛም በአማርኛም አስተካክለህ ፃፍልኝ በሀገራችን በኢትዮጵያስ ይገኛል ወይ? የሚገኝ ከሆነ እዳስመጣ በትክክል በሀገራችን ምን ተብሎ ነው የሚጠራው?

  • @tengeee7117
    @tengeee7117 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍

  • @sofiad2612
    @sofiad2612 2 ปีที่แล้ว +1

    በአረበኛ ክዊን ይባላል

  • @እልፍዬነኝ
    @እልፍዬነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር በፈጠረህ በመቤቴ ይሁንብህ ልጆች ሲደባደቡ አገላግላለው ብዬ እጄን በምላጭ ቀደዱኝ ሀኪምቤት አልሄድ የመኖርያ ፍቃድ የለኝም 4ቀኔ ነው እየተሠቃየው ነው እርዱኝ ምላድርግ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 ปีที่แล้ว

      ያአላህ አይዙሺ እህቴ ደሞ አልቆም ብሎሺነው

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 2 ปีที่แล้ว +2

    አይአለማወቅ እኛቤት እየተበልሽ እጥለዋለሁ እሚበላውጠፍቶ🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @በሱፉቃድ
    @በሱፉቃድ 2 ปีที่แล้ว

    Gd

  • @ribkakifleyohannes8153
    @ribkakifleyohannes8153 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ፍሬው ኢትዮጵያ ውስጥ አለ? እባክህ ብትጠቁመኝ እንቅልፍ በጣም ነው የምቸገረው እባክህ ሠልስልኝ

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  2 ปีที่แล้ว

      Awo ale ihite

    • @meremsalim1644
      @meremsalim1644 2 ปีที่แล้ว

      ትልልቅ ሱፐር ማርኬቶ
      ች ይገኛል ሽዋ ሱ ማር
      ኬትና የመሳስሉ ት ኪዊ
      ብሎ መግዛት ይቻላል

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 2 ปีที่แล้ว

    በአረብኛ ኪው ይባላል አልወደውም ነበር ኧረ አይኔን ጨግኜ እበላለሁ 🙄

  • @habte2607
    @habte2607 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን በደህና መጣህልን 😍 ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠህን እናመሰግናለን😘 ዶክተር እኔ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ጓደኛዬ ልጅ ለመውለድ ትፈልጋለች ግን ከባለቤቴ ጋር ግንኙነት አድርገን ከጨረስን የእሱ ፈሳሽ ወደ ከተቀበልኩ በኋላ ግን ወድያው ወደ ወጪ ይፈሳል መቀበል አልቻልኩም ግን መውለድ እፈልጋለሁ ግን ሴት ልጅ የወንድን ፈሳሽ ተቀባይ ነች ይባላል እኔ ግን መቀበል አልቻልኩም ምን ማድረግ አለብኝ ትለኛለች እና ዶክተርዬ ንገረኝ❤

    • @rawetube2641
      @rawetube2641 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ልክ እንደዚ ይሆንብኛል ውጪ ይወጣል ምን ይሻለኛል አረ ዶክተር መልስልኝ

    • @tage7300
      @tage7300 2 ปีที่แล้ว

      be jerbash tegnitesh meqoyet nw

  • @mahamadsofyarasid9180
    @mahamadsofyarasid9180 2 ปีที่แล้ว

    ዶክቶር እበክህን የቴሌ ግረም ቁጡርህን አስቀምጢልኝ በእምፌክሽን እያተቀጠልኩ ነዉ እርደኝ በፈጠር ስደት ነኝ ሁስፒተልም ለማሆዲ አልተማቼኝም

  • @zaburayoutube3764
    @zaburayoutube3764 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ እኔ እቅልፍ የለኚም ሥለማይወሥደኝ እቅልፍ ኩላሊቴን ያመኛል በዛላይ ፔረድም አላይ በወር በወር አይመጣም

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 2 ปีที่แล้ว

    😍🙏

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ
    @ሰአሊለነማርያምእምነ 2 ปีที่แล้ว

    ፍሬ ማለት ውስጡን ፈልቅቀን የምናገኘውን ማለትህ ነው ዶዬ መልስልኝ

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 17 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ተው ባይሆን አንድ ፍሪእንኳ በለን ድህነታችንንኮ ረስተሀል።1 ጎልደን ኪቪኮ 60/70 ሳንቲም ነው የሚገዛው በአውሮፓ ምድርእንኳን እና 2 በቀን አዘወትሮ አይከብድም ነው ቴምር ልትለን ይሆን።

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር
    @ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ነኝ ሰላም ለአንተም ይሁን ዶክተር💐

  • @zuzubintahmed8676
    @zuzubintahmed8676 2 ปีที่แล้ว

    ሁለት ሰአት እንኳን በስረአት አልተኛም😢😢😢😢😢😢

  • @rozabushema5049
    @rozabushema5049 2 ปีที่แล้ว

    How about if we eat the fruit?

  • @ወገሬትለባዴ
    @ወገሬትለባዴ 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ተቸገርኩ በእንቅልፍ ተኛውም ከተበለ በትንሽ ድምፅ ደንግጬ እነቀለው ከእንቅልፍ ማጣት የትነሰ ድብርቱ ከሰዎች መጣላት ከመዳም ልጆች መጠላት በቀ ውስጤ ሰላም ዬለኝም

    • @fafisirajnani5065
      @fafisirajnani5065 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆጆ እኔም እዳችውነኝ

    • @fafisirajnani5065
      @fafisirajnani5065 2 ปีที่แล้ว +1

      እንዛመድ ውዴ

    • @rehanarehana8988
      @rehanarehana8988 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ራሱ ቀኑን በሙሉ ድብር ብሎኝ ነው የሚዉል በቃ ምንም ጥሩ ስሜት የለኝም አይምሮየም ፈታ አይልም ብቻ በጣም ብዙ ችግር ነው ያለብኝ

    • @fafisirajnani5065
      @fafisirajnani5065 2 ปีที่แล้ว

      @@rehanarehana8988 የደረሰበት ያውቀዋል አብሽሩ

    • @hayuhayu1868
      @hayuhayu1868 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ነኝ አንዴ ከቀሰቀሱኝ ሳልተኛ ይነጋል ጪንቀት እንዳይዘኝ ፈራለዉ በፊት ሌላ ሀገር ስሰራ 4አመት ተጎድቸ ነበር ህመም ተኛ ነበር ምጠብቀዉ ቁጪ ብየ ነበር ምተኛዉ አሁንም ልምድ ሆነብኝ አይተኛኝም አይይይ

  • @سعد-ز8ب
    @سعد-ز8ب 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተርየእኔምእቅልፍበጭራሽአይወስደኝምከመዳሜጋርከልጆቹጋርያነጫንጨኛልሀኪምአልሄድኩምሻይአልጠጣብናአልጠጣ''

  • @embatashenafi1480
    @embatashenafi1480 2 ปีที่แล้ว

    ኪዊ ኢትዮጸያ የት ነው ያለው?

  • @fikirtechana3435
    @fikirtechana3435 2 ปีที่แล้ว

    አረ እኔም የእንቅልፍ ችግር አለብኝ

  • @mimiingera2441
    @mimiingera2441 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍሬው ሌላ ስም ካለው

  • @አኢሻኡሚንናፊቂ
    @አኢሻኡሚንናፊቂ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሴት ልጅ መውለድ ያማችለው እስክ ሰንት አመት ነው

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  2 ปีที่แล้ว

      Tekami hasabochin be video yize metalwi ihite

    • @አኢሻኡሚንናፊቂ
      @አኢሻኡሚንናፊቂ 2 ปีที่แล้ว

      @@DRHABESHAINFO እሸ አመሰግናለሁ

    • @djdjndjd5576
      @djdjndjd5576 2 ปีที่แล้ว

      እኔ እንደሚመስለኝ እስተምታረጅ 45-50

    • @አኢሻኡሚንናፊቂ
      @አኢሻኡሚንናፊቂ 2 ปีที่แล้ว

      @@djdjndjd5576 47 ድርስ ይመሰለኛል እኔጃ ብቻ

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ #ሜላቶኒ ! በቃ ነቃንብህ ከአሁን በኋላ በሞባይል መሸወድ ቀረ ፤ የኔ #ሜላቶኒዬ እንኪመነጭ በፍቅር እጠብቀዋለሁ :)

  • @fasikaseyaseb5305
    @fasikaseyaseb5305 2 ปีที่แล้ว

    ውነትህን ነው ዶክተር የእንቅልፍ ሰአቴ ካለፈ መቱኛት አልችልም

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 2 ปีที่แล้ว

    ሱስተኝ ኩማቸ ነኝ

  • @sultanm7mad364
    @sultanm7mad364 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ አራታኘ ነኝ እኔ ወለሂ ለምኜው ነው ምመጠኝ እንቅልፍ

  • @emebetamare1654
    @emebetamare1654 2 ปีที่แล้ว

    ምንም አልገባኘም

  • @ሚጣ
    @ሚጣ 2 ปีที่แล้ว

    ጠፍክበርተ

  • @ያገጠሬወ
    @ያገጠሬወ 2 ปีที่แล้ว

    ብልምምብብህግ

  • @እራመዳለሁበተስፋ-ኰ5ጨ
    @እራመዳለሁበተስፋ-ኰ5ጨ 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር