አካውንቲንግ ለጀማሪዎች |ክፍል 3 | |Unearned Revenue

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @nuremoha8609
    @nuremoha8609 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ገራሚ ቻናልና ፕሮግራም ነው እኔ ኮሌጅ ተምሬ ያላገኘሁትን ነው በዚህ ቻናል ያገኘሁት በርቱ በዚሁ ቀጥሉ

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @meseretayalew9862
    @meseretayalew9862 10 หลายเดือนก่อน +2

    በሚገባኝ ቋንቋ ስለምታስረዳኝ ደስ እያለኝ ነው የምማረው🙏

  • @RomanAsnake-w3z
    @RomanAsnake-w3z หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ነው

  • @hiw0tkiros452
    @hiw0tkiros452 2 ปีที่แล้ว +4

    የኣካውንቲንግ ተማሪ ነኝ እንደዚ ኣይነት ቻናል ስፈልግ ነበር በርቱ ቀጥሉበት በጣም ደስ ይላል

  • @ethioadis5820
    @ethioadis5820 4 ปีที่แล้ว +14

    You explain accounting more than university lecturers....thank you we are giving us more knowledge about accounting concepts

  • @behaylumisrak8593
    @behaylumisrak8593 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ክላስ ነዉ እኔ ገና ጀማሪነኝ ግን ክላስ ሳልገባ ባንተ ጀምሪያለዉ በርታ ብሮ

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @argaw9787
    @argaw9787 4 ปีที่แล้ว +5

    Excellent explanation with both Amharic&English languages. 10Q 10Q 10Q.......

    • @birtukanmohammed5798
      @birtukanmohammed5798 3 ปีที่แล้ว

      Betame 10Q amesegnalehu teketataye yalefenen lemagenete mechu aregeh lekekelen haniii ------

  • @shitahunemkulu9494
    @shitahunemkulu9494 2 ปีที่แล้ว +1

    Machiney expense ሳይሆን ለካፓኒው ቋሚ ሀብት ስለሆነ መመዝገብ ያለበት
    purchase machinery ...10,000
    Account payable...........................10,000

  • @SingerdaveSamuel-b9q
    @SingerdaveSamuel-b9q 2 หลายเดือนก่อน

    ዋዎ አካውንቲንግ ተመዝግቤያለሁ ግን በሰማውት ሀሳቦች ፈርቼ ነበረ አሁን ግን የመማር ጉጉት ጨመረብኝ አመሰግናለሁ የኔ ወንድም።

  • @jitusorsakali7963
    @jitusorsakali7963 6 หลายเดือนก่อน

    Wow my best teacher

  • @simegnwulie289
    @simegnwulie289 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ከትምህርት ቤት ያላገኘውትን እውቀት ነው ያገኘውት በዚህ ቀጥልበት

  • @azmachmamo2745
    @azmachmamo2745 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ እሚል እግዘናው ያገኘሁት እጅግ አመሰግናለሁ

  • @habtamjote8418
    @habtamjote8418 2 หลายเดือนก่อน

    enamesegnalen tebareku

  • @mohammedsani819
    @mohammedsani819 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ቋሚ እቃዎችን ምሳሌ ማሽነሪዎች እና መሬት የመሠሉ ነገሮች አሴቶች ወይም ሀብት ናቸዉ እንጂ ወጪዎች ናቸዉ አመሠግናለሁ

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  2 ปีที่แล้ว

      ማሽነሪዎች Fixed Asset ነው Depreciation ይሰራለታል

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 4 ปีที่แล้ว +5

    Thanks a lot dear, and please tell us what the difference between expenditure, cost and expense..?
    Thanks in advance...

  • @ekramfekr1371
    @ekramfekr1371 3 ปีที่แล้ว

    ገና ዛሬ አየሁህ ስለምሰጠው ትምህርት ከልብ አመሰግናለሁ አካውቲንግ ትምርት ለመማር ፍላጓት አለኝ አሁን ግን ስደት ነው ያለሁት ኢንሻአላህ ቀጣይ አመት እማራለሁ

    • @sisaytube258
      @sisaytube258 3 ปีที่แล้ว

      me too, Inshallah

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  3 ปีที่แล้ว

      እኔም አግዛቹዋለው❤

  • @worekalem.mekuriaw5811
    @worekalem.mekuriaw5811 2 ปีที่แล้ว +1

    Men.endemelek.alakem.wendema.betam.enamesegenalem

  • @DenekeDesta-w2h
    @DenekeDesta-w2h หลายเดือนก่อน

    Q4 prepaid insurance .....1500
    Cash ........................1500

  • @YY-xn5mz
    @YY-xn5mz 3 ปีที่แล้ว +1

    thenkeu verey mach!!!" ኢትዮጵያ እንደዚሕ ያለ ሠዉ ነዉ ያጣችዉ!!!!!

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @daniedan2640
    @daniedan2640 3 ปีที่แล้ว +1

    you are agreat teacher👍

  • @accountinglearninginamhari1385
    @accountinglearninginamhari1385 3 ปีที่แล้ว

    ይመችህ በጣም አሪፍ ቀጥልበት

  • @YabintAdam
    @YabintAdam 9 หลายเดือนก่อน

    Tnxs hani tube

  • @honeligngeleta1505
    @honeligngeleta1505 ปีที่แล้ว

    Thanks Ticher heart love

  • @NonooAsasa
    @NonooAsasa 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks alot!

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 ปีที่แล้ว

    YOU ARE AGOOD TEACHING METHOD SO GO ON!

  • @WubalemSelamu
    @WubalemSelamu หลายเดือนก่อน

    Berithu

  • @martata6832
    @martata6832 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በጣም

  • @abenezerbekele9358
    @abenezerbekele9358 3 ปีที่แล้ว +1

    betam new yetemechegn yemtsetew course for Question NO 4 = prepaid insurance ...........1500,DR cash......................1500CR yemeslegnal.

    • @ErmiE-learning
      @ErmiE-learning 2 ปีที่แล้ว +1

      Awo le managnawm kidme kifya prepaid bilen memezgeb alebn insurance kehone Prepiad insurance, Rent kehone prepaid rent

  • @beletepetroskurubo704
    @beletepetroskurubo704 ปีที่แล้ว

    Very excellent

  • @BethelemAdmasu
    @BethelemAdmasu 2 หลายเดือนก่อน

    Accounting miyasreda sew zare gena agegnew tnxs alot

  • @tgtena9633
    @tgtena9633 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ተመችቶኛል እንደው የምትችል ከሆነ እዚህ ላይ የምታስረዳንን Hand out ብትልክልኝ ደስ ይለኛል ምክንያቱም Hand our ቱን እያየሁ ለመረዳት እንድችል ብዬ ነው ካልሆነም እሄም ጥሩ ነው በቀላሉ ለመረዳት ችያለሁ አመሰግናለሁ

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  4 ปีที่แล้ว

      Sorry ለዚህ ትምህርት ብዬ የማዘጋጀው Handouts የለኝም

    • @ahmedmohhir
      @ahmedmohhir 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@Ethiopiatax• እዳ ማለት obligation ማለት ነው ይህ ማለት ካምፖኒው ለአበዳሪው የመክፈል ግዴታ ያለበትና ይህ የሚሆነውም pas transaction የተከናወነው ትራንሳክሽኑ ለምሳሌ ዛሬ ላይ እኛ እዳ አለብን ስንል ትላንትና ወይም ከወር በፊት ወይም ከዚያ በፊት የተበደርኩት ብር አለብኝ እንደማለት ነው ስለዚህ Pass transaction ነው የሚሆነው
      • ብዙ ጊዜ በአካውንቲንግ ቋንቋ Payable ብለን የምንጠራው liability ነው ማለት ነው ማንኛውም Payable የሚል ቃል እዳ ነው
      • (asset=libility + owner's equity asset ) ሀብት ማለት እዳና የራሳቹ owner's equity የሆነ ወይም ደግሞ capitalላችሁ የራሳቹህ የሆነ መነሻ አንድ ቢዝነስ ሲጀምር ለምሳሌ ድርጅት ወይም ቢዝነስ ተቋሙ ስራውን ሲጀምር assetቱ የምንለው liabilityን እና Owner's equityን ጨምሮ ነው owner's equity ማለት የራሱ የሆነ ካፒታል ሊኖረው ይችላል ከሰዎች ተበድሮም የራሱን ጨምሮም ቢዝነስ ሊከፍት ይችላል፣ስለዚህ liability የምንለው አንዱ የ asset ክፍል (part )ነው ማለት ነው።ማለት(Liab+Owner's eq) ሁለቱ ሲደመር ነው አሴትን የሚሰጠን ማለት ነው።
      • ይህ ማለት ሊያቢሊቲ ከምንላቸው አንድኛው ዛሬ ላይ የሆነ ብር ቅድሚያ ክፍያ ተቀብለን ስራውን ግን future ከሆነ የምንሰራው ለኛ ገቢ ነው ነገር ግን እዳ ነው የሚሆንብን
      • ቅድሚያ የተቀበልነው ብር ለምሳሌ ቤት ኪራይ ሊሆን ይችላል መስከረም ላይ ሁነን የ3 ወር ቢከፍለን እስከ ህዳር ወር ያለው ቀጣዮቹ ወራቶች ለኛ እዳ ይሆናሉ ይህም unearned revenue or liability ይባላል።

    • @ahmedmohhir
      @ahmedmohhir 9 หลายเดือนก่อน

      2:05 ​​​@@Ethiopiatax
      ጀማሪ--3
      1. Liabilities
      • Liabilities are obligation of the company, they are amount of owed to creditors for pas transaction
      • They usually have word 'payable' in their account title
      • ASSET = LIABILITY + OWNER'S EQUITY
      • Like Capital, Liability are the source of company assets.
      • lt also include amounts received in advance for future service (the work has not performed)
      • Since the amount received (recorded as the asset cash) has not yet been earned, the company defers the reporting of revenue.
      • Examples of liability accounts
      Note payable
      Account payable
      Salary payabl ለደመወዝ የሚከፈል
      Wages payablለቀን ሠራተኛ የሚከፈል
      Accrued Expense payable➝እዳ ያልከፈሉ ቢኖር
      Income tax payable
      Lawsuits payable
      Unearned Revenue
      Bonds Payable
      • Classification of Liabilities /የእዳዎች ምደባ/
      Current Liability የአሁን/ጊዜያዊ እዳ (በአንድ አመት ውስጥ የሚከፈል)
      Long Term Liabilities የረዥም ጊዜ እዳዎች (አንድ አመት እና ከዚያ በላይ ባለው ጊዜ የሚከፈል)
      [ ] Liabilities
      1. xyz company purchased machinery by birr 10,000 on jan,12 which will be paid on Feb 10
      2. XYZ company Purchase Land by birr 3,000,000 on Sep,10 and on sep,20 paid 2,000,000 and the remaining are paid on oct,9
      3. Xyz received in advance rent birr 10,000 in advance
      4. Xyz company in paid insurance premium in advance forthree monthes total 1500 birr
      How to record Journal Entry
      1. Jan,12
      Purchased machinery--➤10000
      A/P-------------➤10000
      Feb,10 A/P --------------------➤10000
      Cash------------------➤10000
      2. Sep,10
      Purchased Land--➤3000,000
      A/P---------------------➤3000,000
      Sep,20A/P --------➤2000,000
      Cash-------------➤2000,000
      Oct,09 A/P --------➤1000,000
      Cash-------------➤1000,000
      3.Cash ------------➤10,000
      unearned revenue--➤10,000
      unearned revenue ----➤10,000
      rent income---------➤10000
      4.Prepaid insuranse -----➤1500
      Cash-----------------------➤1500

    • @ahmedmohhir
      @ahmedmohhir 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@Ethiopiatax handout lalechew lij sitat

  • @SamrawitEshetu-z4y
    @SamrawitEshetu-z4y ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @myoromiya6744
    @myoromiya6744 2 ปีที่แล้ว

    bertalegn.ahun gena accounting eyegebagn metal

  • @fitsumbeimnet9249
    @fitsumbeimnet9249 3 ปีที่แล้ว

    Thanks. Bro

  • @kidestmeles
    @kidestmeles 4 ปีที่แล้ว +1

    betam enameseginaln hani

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  4 ปีที่แล้ว

      ቅድስት አመሰግናለሁ ሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር ሼር 🌎

  • @AsetarAba-qj7fj
    @AsetarAba-qj7fj ปีที่แล้ว

    Betam tamachtongal baziw qatlu

  • @raralegneabate2174
    @raralegneabate2174 4 ปีที่แล้ว

    Please keep going. Don’t discourage. Many thanks

  • @zinawunegash5410
    @zinawunegash5410 3 ปีที่แล้ว

    thanks bro, please about banking system and their determinants, what semms like the function and structure of bank

  • @tigabudejene
    @tigabudejene 3 หลายเดือนก่อน

    Waw tileyalek

  • @Ethiopiatax
    @Ethiopiatax  3 ปีที่แล้ว +8

    Machinery Expense የተባለው በስህተት ነው Machinery is fixed asset so ስትመዘግቡ Machinery ....xx(Dr) ነው መባል ያለበት it is not expense

  • @mengayegeremew4356
    @mengayegeremew4356 2 ปีที่แล้ว

    continue very.

  • @gelayebulcha8354
    @gelayebulcha8354 2 ปีที่แล้ว

    Good

  • @semiranursefa4210
    @semiranursefa4210 4 ปีที่แล้ว +3

    explanation more easily
    wow Tnx alot

  • @bezawitmesfin2385
    @bezawitmesfin2385 4 ปีที่แล้ว

    Wow tnx so much

  • @mamilksirayenew9087
    @mamilksirayenew9087 2 ปีที่แล้ว

    er Hany tube adadis neger likekilin betam tefah

  • @ibrahimhussen9525
    @ibrahimhussen9525 3 ปีที่แล้ว

    10q you are followes simple ways to teach

  • @tigabumolla1542
    @tigabumolla1542 2 ปีที่แล้ว

    thakyou

  • @lidyatesfalem5432
    @lidyatesfalem5432 4 ปีที่แล้ว

    rent exp------------1500 c cash-------------1500

  • @MsHassensas
    @MsHassensas 4 ปีที่แล้ว

    easy way to understand

  • @melatkebede8041
    @melatkebede8041 2 ปีที่แล้ว

    3rd question so jornalun finalize snareg teketayoche endetetwkemu asben new weys tyakew lay yalewn bcha new??

  • @TahirTahir-s7s
    @TahirTahir-s7s 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @nigusuuketemaa9424
    @nigusuuketemaa9424 2 ปีที่แล้ว

    verg good

  • @jerrygebrekirstos8006
    @jerrygebrekirstos8006 3 ปีที่แล้ว

    Really it is a wonderful Job, keep going, my question is how can be recorded purchase machinery as expense ,i think it is fixed asset, a Litel bit confused.Thank you

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  3 ปีที่แล้ว

      Machinery ....Dr
      Cash(A/p)..................Cr
      Yes it is fixed asset

    • @jerrygebrekirstos8006
      @jerrygebrekirstos8006 3 ปีที่แล้ว

      @@Ethiopiatax Thank you very much for your immediate response,blessings!!!

  • @kirubelmariam8147
    @kirubelmariam8147 4 ปีที่แล้ว

    tankyou bro

  • @workneshsibhat3342
    @workneshsibhat3342 3 ปีที่แล้ว

    insurance exep.............1500
    cash .....................1500

  • @eyerusalemgeberekrstos7000
    @eyerusalemgeberekrstos7000 3 ปีที่แล้ว +1

    Hello Heni ,it is excellent work, but why you recorded purchased machinery and Land as expense, why not recorded as fixed asset.

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  3 ปีที่แล้ว

      በጣም ጎበዝ እየሩስ ትክክል ነሽ Machinery expense የተባለው ስህተት ነው Just Machinery ብቻ ነው መባል ያለበት because it is fixed asset .
      Land ግን ትክክል ነው የተመዘገበው እንደ Asset ነው።

  • @ShananHotelandResort7300
    @ShananHotelandResort7300 3 ปีที่แล้ว

    hy hani accounting for partnership fi accounting for corporation bitseralen bettm desilenal

  • @akremmohammed3459
    @akremmohammed3459 3 ปีที่แล้ว

    Question no 4
    What i write to the debit part?
    I wrote Cash………..1500 at the credit side
    Thanks 🙏 for all your kindness

  • @DehabJorge-zb4ol
    @DehabJorge-zb4ol 2 หลายเดือนก่อน

    Be akal atastemrm

  • @yilfashewaabebe4090
    @yilfashewaabebe4090 ปีที่แล้ว

    I need this in hard copy please!!

  • @akremmohammed3459
    @akremmohammed3459 3 ปีที่แล้ว +1

    on question no 3 i didn't get what rent income means?
    thank you so much

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  3 ปีที่แล้ว +1

      የቤት ክራይ ወጪ ማለት ነወረ

    • @akremmohammed3459
      @akremmohammed3459 3 ปีที่แล้ว

      @@Ethiopiatax
      Okkk thanks 🙏

  • @nathanbazezew943
    @nathanbazezew943 2 ปีที่แล้ว

    please macro economic video seraln

  • @Lyrics-tube
    @Lyrics-tube 2 ปีที่แล้ว

    Where can i get the ppt Please help me?

  • @gechdesalagn4930
    @gechdesalagn4930 3 ปีที่แล้ว

    amesgenalhu

  • @menderinmersha-mv9rd
    @menderinmersha-mv9rd ปีที่แล้ว

    selam wendme eski sele A/R bedenb tenten argeh sraln

  • @betty.n5218
    @betty.n5218 4 ปีที่แล้ว

    If unearned revenue is liability, should we record unearned revenue in balance sheet ?

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  4 ปีที่แล้ว

      unearned revenue ማለት አንዱ የ liability part ነው።
      👉ሌላ ስሙ deferred revenue
      👉unearned revenue የሚፈጠርበት ምክንያት አንዱ company የሚጠቀመው accounting system #Accrual basis of accounting ሲሆን ነው።

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  4 ปีที่แล้ว

      ስለዚህ አንድ accrual basis of accounting system የሚጠቀም ከሆነ revenue recognize when payment received
      👉በምሳሌ ላስረዳሽ አንቺ አከራይ ነሽ የቤት ክራይ ቀድመሽ ጥር/2012 ላይ ሆነሽ የ12 ወር አጠቃላይ 12,000 ብር ብትወስጂ ልክ ሰኔ 30/2012 የ2012 በጀት መዝጊያ ስለሆነ
      የግድ adjustment መስራት አለብሽ ያ ማለት unearned revenue ይከሰታል ማለት ነው ምክንያቱም ቤቱን የተጠቀምሹ ከጥር-ሰኔ ብቻ ስለሆነ ቀሪ ያልተጠቀሙት 6ወር ስላላ ለቀሪው ገና እነሱ ስላልተጠቀሙ ለኛ ብሩን ስለሰጡን እዳ ይሆንብናል ማለት ነው ለዛ ነው liability የሚባለው
      👉ስለዚህ አዳ ደግሞ balance sheet lay yesedral

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  4 ปีที่แล้ว

      Current liability
      A/p...............................xx
      Accrued expense.......xx
      Unearned revenue ....6,000

    • @betty.n5218
      @betty.n5218 4 ปีที่แล้ว

      Wow!!! betam amesegnalehu

  • @mulukenbezabih4985
    @mulukenbezabih4985 2 ปีที่แล้ว

    On liability I don't clearly understand example 3 can you explain me ???

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  2 ปีที่แล้ว

      Please tell me exactly Which parts is not clear for u

    • @mulukenbezabih4985
      @mulukenbezabih4985 2 ปีที่แล้ว

      Xyz received in advance rent.......

  • @hiwotgirma9271
    @hiwotgirma9271 4 ปีที่แล้ว

    Betam new das alegn timirtu des ilel gin 10 ye camiral wayem mamar echalelu

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  4 ปีที่แล้ว

      10 ?

    • @hiwotgirma9271
      @hiwotgirma9271 4 ปีที่แล้ว

      Kifel 10 malatenew

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  4 ปีที่แล้ว

      ኦ አካውንቲንግ ትምህርት ምትማሪው ከ 11 social ተማሪ ከሆንሽ ነው ፍላጎቱ ካለሽ ግን መማር ትችያለሽ

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
    @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🤗🤗🤗😍

  • @kidanigus6739
    @kidanigus6739 3 ปีที่แล้ว

    its not machinary exp , its purchas machin (asset ) nw enji expense adelem malet

  • @tigistaddisalem9300
    @tigistaddisalem9300 4 ปีที่แล้ว

    ስንት አመት ሙሉ ስማር ያልገባኝ የት ሆኜ ተምሬ ነው ጎበዝ

  • @adonayadonay4851
    @adonayadonay4851 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ኤክሳይዝ ተአክስ ትንሽ ማብራሪያ

  • @firehiwotkebede1615
    @firehiwotkebede1615 4 ปีที่แล้ว

    What about question number 4

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  4 ปีที่แล้ว

      መልሱን በኮሜንት እንዲመለስ ስለፈለኩ ነው🙏🙏🙏

    • @mengistuashebir264
      @mengistuashebir264 4 ปีที่แล้ว

      @@Ethiopiatax hani eskahun No 4 Alitemelesem

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  4 ปีที่แล้ว

      Eski mokerut

  • @btgf2604
    @btgf2604 2 ปีที่แล้ว

    mullu 10,000 bayikfles ?

  • @yashiberihun22
    @yashiberihun22 4 ปีที่แล้ว

    👍👏👏👏👏

  • @OsmanOmer-k7d
    @OsmanOmer-k7d หลายเดือนก่อน

    አሣይመንት ሰራልኝ

  • @bekeleyadecha6223
    @bekeleyadecha6223 3 ปีที่แล้ว

    የፌደራል የቫት ፎርም መቀየሩን አላያችሁም

  • @allonora4389
    @allonora4389 3 ปีที่แล้ว

    አካውንቲንግን ሙሉውን ለማወቅ

  • @ShananHotelandResort7300
    @ShananHotelandResort7300 3 ปีที่แล้ว

    dagmo ule eneketatelaln betm gobz nk berta la sew manor malet ehe nw

  • @jemaltefera8814
    @jemaltefera8814 3 ปีที่แล้ว

    ወድምእናመሰግናለንትራንዛክሽብትሰራልን

  • @bekeleyadecha6223
    @bekeleyadecha6223 3 ปีที่แล้ว

    Ferderal Vat form tekeyirowl