የትም አለሁ ሙሉ ፊልም Yetem Alehu full Ethiopian film 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • የትም አለሁ ሙሉ ፊልም Yetem Alehu full Ethiopian film 2022

ความคิดเห็น • 288

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 2 ปีที่แล้ว +43

    ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ጤና ፍቅር እና ደስታ ያብዘላችሁ!!

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 2 ปีที่แล้ว +6

    ሴቶቹ ብላሾች ናቸው አይችሉም በጉቦ ነው እንዴ የመጡት?😉ሌላው የት ደርሱዋል የዱሮዎቹ ይግደሉኝ ፍልም ዱሮ ቀረ የአሁኖቹ እኮ ቁዋንቁዋቸውን እንኩዋን በወጉ አያወሩም ቲሽ

    • @haytham0802
      @haytham0802 2 ปีที่แล้ว

      አረ ፊልሙ አላለቅም

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว

      @@haytham0802 ይቀጥላል እንዴ

  • @abe____tube9158
    @abe____tube9158 2 ปีที่แล้ว +8

    አሪፍ ነው ያላቺሁ ሁሉ 🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛በሌለኝ ግዜ እናተን አይቼ ማየቴ 😏😏😏😏

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +13

    ሄኑ ምርጥ 💝💝💝ሰው አክባሪክ ነዉ ❤❤❤በጣም ❤👄 💝 አዳሜ የሱን ስም ታጠፊያለሽ እሱ መስሚያው ጥጥ 😒😁👌

  • @masiketema6086
    @masiketema6086 2 ปีที่แล้ว +20

    ሄኒ ወድ አያወራም በሚለዉ ይመችህ አባቴ ሰዉ ሢፈተፍት አተ ላጥ ትተሀቸዉ ተተኮስህ ምርጥ ሠዉ ይመችህ ከማዉራት መሥራት💕💕💕💕👍👍👍👍👍👍👍

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 2 ปีที่แล้ว +6

    በስርቆት የመጣ ገንዘብ ጥንቅር ብሎ እንጦሮጦስ ይግባ ተግቶ ያመጡት ብር እንዴት የተባረከ እኮ ነው ኦ አምላኬ ስርቆትን ተፁያፊ ስላደረከኝ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን🙏🏾ሂወት በሀቅ ሲኖርባት ጣፋጭ ነች ያለንን ተካፍለን ስንበላ በረከቱ ብዙ ነው☝🏽

  • @momeenaahmed443
    @momeenaahmed443 2 ปีที่แล้ว +14

    ከእኔ ተማሩ ይኸ ፊልም የኔ ሂወት ነው አባቴ ባይገልም እንደነማንያዘዋል ነበር ስራው ወደሆላ አስቀረን ለስደት ዳረገኝ ቤተሰቦቸ ተበተኑብኝ ብቻ ከባድ ነው ውሸት ክህደት ና ፈጣሪ ማይወደው ስራ

    • @adyd8686
      @adyd8686 2 ปีที่แล้ว +1

      ዋናው ካለፈው ሂወት እና ከምናየው መማራችን ነው ለበጎ ነው ብለሽ እለፊው የአባትሽ ሂወት ሁላችሁትም ያስተምራል በሂወት ያላችሁት አንድ ቀን ትሰባሰባላችሁ

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 ปีที่แล้ว

      እኔ የልጀን አባት ትቸዉ መጣሁ ተመስገን አሁን ቁማር ዉሸት ሱስ ያለበት ሰዉ መቸም አይለወጥ በጊዜ መንገድ ማስተካከል ተገቢ ነው

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 2 ปีที่แล้ว +5

    ሁለቱ ሴቶች ትወና ምንም አይችሉም የለቦታቸው ነው የገቡት

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567
    @yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 ปีที่แล้ว +63

    ምርጥ ፊልም ነው እዩት ያቶ ድቁ ልጅ ዘድሮ ፊልሙን ተቆጣጥሮታል አልተቻለም 👌🥰🥰

  • @kkidegaard6177
    @kkidegaard6177 2 ปีที่แล้ว +27

    ሴቶች ተዋናይ በደብን ኣልስሩትም
    ሄኖክ ና ሌላኛው ፖሊስ ዋውው ብያለሁ😍😍😍ሁሉም ካራከተር በሚገርም በቃት ኣይቻለሁ ❤ በርቱ
    ወንጀሎች ይቆያሉ እንጂ ከህግ በታች ነው ❤🙏

    • @tademan7274
      @tademan7274 2 ปีที่แล้ว

      Fkr gobez nat guadegawa nat yesuwan akem yaweredechebat

    • @amberusultan4155
      @amberusultan4155 2 ปีที่แล้ว

      He

  • @tobiyamekonnenachenef6252
    @tobiyamekonnenachenef6252 2 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ደምሽ ይርጋ ," እንዴት አርግቼ አላላችም ?"

  • @ዳኒቫይን
    @ዳኒቫይን 2 ปีที่แล้ว +2

    1:06:47 ደቂቃላይ ትንሽ ስተት ሰርታችኋል አላስፈላጊ ድምፅ ገብቷል ሌላው ስልክ ሲያዎሩ ያለው ድምፅ ጥሩ አረለም እዛው ቤት ውስጥ ሁነው እደሚያዎሩ በደንብ ይታዎቃል በተረፈጥሩነው በርቱ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +12

    ሔኖኬ እና ይውሲፍ ያለበትን ፊልም አባርሬ ነው የማየው ስወዳቸው ምርጦችዬ😍

  • @kedstettube6712
    @kedstettube6712 2 ปีที่แล้ว +13

    እናመሰግናለን ሄኒ😳 ድንቁ 😂ደሞ በዚህ አመት አልተቻልክም 😂😂 ችኮቹ ገደል ገቡ መሰል😂😂ይመቸው አባቴ😋👍ሰራ ክቡር ነው😋😂😂

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት አርግቼ ምን የሚሉት አማሪኛ ንው እንዴት አርጌ ንው የሚባለው ምን መሞላቀቅ ንው ምንድንው አማሪኛውን ማወላገድ መጀመሪያ ጠግባችሁ በበላችሁ ስታስጠሉ

    • @asiasi8328
      @asiasi8328 2 ปีที่แล้ว +1

      🤔🤔😂😂😂ወይ ኮሜት ከፊልሙ በኮሜቱ ዘና ብያለሁ

    • @madi8643
      @madi8643 2 ปีที่แล้ว

      አለባበስ 100%0%
      አማርኛ ዉልክፍ ውልግድ ያለ

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 2 ปีที่แล้ว +1

    ፊልሙ አሪፍ ሆኖ ሴቶቹ ምንም ትወና አይችሉም አረ ተዋንያን ስታሰሩ ምረጡ በዘመድ የገቡ ይመስላል ፊልሙ ላይ ክክክክክክክክ

  • @yodit7265
    @yodit7265 2 ปีที่แล้ว +2

    ሴቶቹ ግን ቲሺ አይችሉም !! ሄኒዬ ዘንድሮ አልተቻልክም ይመችክ

  • @meseretgosaye3140
    @meseretgosaye3140 2 ปีที่แล้ว +10

    አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @ethiopia5038
    @ethiopia5038 2 ปีที่แล้ว +3

    ሴቶች ሁለተኛ እደማናይችሁ ተስፍ አለን 😂😂😂

  • @ተዉህልሜተፈታ
    @ተዉህልሜተፈታ 2 ปีที่แล้ว +17

    ማነዉ እንደኔ ሄኖክ ድንቁ ያለበት ፊልም እሚመቸዉ በርቱ የለለ ነዉ እሚያምረዉ

    • @Nimo1tube_hoppenes
      @Nimo1tube_hoppenes 2 ปีที่แล้ว

      enem esu yalebetin film abarire new yemyayew

    • @እናቴኑሪልኚ
      @እናቴኑሪልኚ 2 ปีที่แล้ว +3

      ሜላት ነብዩን ይቅርታ ብሎ ካልጠየቀ❌❌❌

    • @ተዉህልሜተፈታ
      @ተዉህልሜተፈታ 2 ปีที่แล้ว

      @@Nimo1tube_hoppenes እኔ ለራሱ እሱ ካለ አሪፍ ፊልም እንደሚሆነሰ እርግጠኛነኝ ትወና በጣም ይችላል

    • @ተዉህልሜተፈታ
      @ተዉህልሜተፈታ 2 ปีที่แล้ว

      @@እናቴኑሪልኚ እነሱኮ የራሳቸዉ ምክኒያት አላቸዉ ህይወት በፈለገችዉ እንጅ በፈለግነዉ አትሄድድም የኛ ያልነበረን ነገር የኛለማረግ መታገል ትርፉ ድካም ብቻ ነዉ ለሷ አልተፈጠረም ፈጣሪ ጥሩ ባል ይስጣት እሱ የራሱን ህይወት ጀምሯል

    • @እግዚኣብሄርኣምላክይመስገ
      @እግዚኣብሄርኣምላክይመስገ 2 ปีที่แล้ว

      እኔየ አሁኑም አፈቅረዋለዉ❤❤❤❤💋💕

  • @sheberukebede5871
    @sheberukebede5871 2 ปีที่แล้ว +2

    ዉሾች ፍቅር ፍቅር እያላችሁ የሰይጣንን ስራ እየሰራችሁ ከክርስቶስ ጋር አታመስሉት

  • @ganiygetalji5916
    @ganiygetalji5916 2 ปีที่แล้ว +2

    ፊልም መስራት በጣም እፈልጋለው ምኞቴ ቢሳካ ደስ በለኝ ነበር ዪሳካልሽ በሉኝ እስኪ

  • @lastkingss
    @lastkingss 2 ปีที่แล้ว +3

    betam yemiyasetela film nw batserut yeshal naber tesh

  • @hadasgadey9110
    @hadasgadey9110 2 ปีที่แล้ว +5

    ለማየት ጋጉቸሎው ልቀቅልን ሄንክና ዮሴፍ በጣም ነው የምወዳችው

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 ปีที่แล้ว +2

      Ethiop 🇪🇹✨✨🌼✨📚🌹

    • @neimafeyisa6003
      @neimafeyisa6003 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም በጣምነው የመወዳችው

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 ปีที่แล้ว

      ውዶቼ ደምሩኝ

  • @ያልተኖረውልጅነቴ
    @ያልተኖረውልጅነቴ ปีที่แล้ว +1

    ዮሲፍን ስወደው ምርጥ ተዋናይ ባለበት ፈልጌነውእማያው

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ሀገራችን ላይ ያለው እዚህጰፊልምለይ አለ ሰው መስለው በየቦታው ለበር የሰው ነብስ ግድ የማይሰጣቸው ለብር ሲሉ ህብረተሰቡን አሳልፈው የሚሰጡ የሰው ላብ የሰው ደም ይፈርዳ አምላኬ እባክህ ፍረድ ዝምታክ ይብቃ የንፁሃን ደም ቃዬል አቤልን እንደገደለው ወደፈጣሪ የነብሱ ደም ጮህች ፈጣሪጋር እንደደረሰች አምላኬ ፍርድ ስጠን

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 2 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭አለባበስ ዜሮ

  • @rafaelderseh9774
    @rafaelderseh9774 2 ปีที่แล้ว +1

    1 k 06 deqiqa lay editor minw biyansi yewondun dimtsi bitatfut woy clasical bitargut ... l timing bilachu ysrachut 1:09:20 akababi eytnbebelet seman ere twu ande editor ere l normanl sew eyew bilachu bitsetut chigrun yingrachu nbr bizu bota ale yaw siraye silalhone new lelochun yalngrkuachu

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد ปีที่แล้ว

    ሴቶቹ ግን ምን ይመስላሉ ውሻ የሸናበት ቁርኮ የመሰሉ ፍቄና ሄኖክ ከእነዚህ ጋር አይመጥኑም ልቅምቃሚውን ሁሉ እያመጡ ሙቪ ብለው እየለቀቁ አሰለቹን

  • @nuriaendris934
    @nuriaendris934 2 ปีที่แล้ว +2

    እስቲኪኒ አፍ ላይ ይዞ ሲጋራ ለካ ማጨስ ይቻላል? አላውቅም ነበር ክክክክ

    • @asiasi8328
      @asiasi8328 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂👍😒ሀበሻኮ ለትቺት አንደኛ

  • @mekdeshailegiorgis6073
    @mekdeshailegiorgis6073 ปีที่แล้ว

    የምር ሰው በእሳት አቃጥሎ ማስተማር በጣም አይረባም ኢትዮጵያ ያላት ክፋት አንሷት ሌላ ክፋት ?ቆም ብለን እናስብ ????

  • @laylamohammed
    @laylamohammed 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ሂኖክ ያለበት ሁሉ አሪፍ ነው በርቱልን

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 2 ปีที่แล้ว +3

    Editing problem 100%

  • @tilahunewnet4042
    @tilahunewnet4042 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ፊልም አጨራረስ ግን ስሜት የለውም
    ይስተካከል

  • @ሪቾአማራዋ
    @ሪቾአማራዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ውዱን ጊዜየን አባክኘ አንድ ቁምነገር ሳልይዝ አለቀ ድንቄም ፊልም አይን መቀለጃ
    ችኮችየ ለመቀመጥ እንዲመቻችሁ ጥሩ ልብስ ልበሱ እሽ አስተያየት ነው

    • @zemzems2429
      @zemzems2429 2 ปีที่แล้ว +1

      😃😃😃😃😃👍😜

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሄኖክ በረታ የኛ ሰው ከወሬ ከሀሜተ በሰተቀረ አያቅም

    • @mesayterecha9599
      @mesayterecha9599 2 ปีที่แล้ว +1

      እንዴት አርግቼ አይባልም !!

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +15

    ጆሲ ሁሌም አፍቃሪው 💝ደሞ ከሄኖክ ጋር አንድ ላይ 👌ያምራል

    • @emmabett5936
      @emmabett5936 11 หลายเดือนก่อน

      Wodahalo now yemibalowu😂😂😂

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 11 หลายเดือนก่อน

      @@emmabett5936
      እሬ እንደሱ ኔቤሬ ሚባሎ 🙄🤣
      Emmabett በደንብ አንብቢው እስትይ የአማርኛ አስተማሪ 😒😝😁

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 2 ปีที่แล้ว +2

    ሴቶች ሴትነታችሁንን የረሳችሁ ይመስለኛል አለባበሳችሁ ያሳዝናል አለባበስ ዜሮ ያልኩት ይገባችኋል ሴቶችንን ነዉ

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว

      አለባበስ እኮ መገላለጥ ቂጥ ጡት ማሳየት እድገት መስሏቸዋል

  • @አፀደየሚኪየእናት
    @አፀደየሚኪየእናት 2 ปีที่แล้ว +2

    ክክክ እውነት ትደበቃለች እንጅ አትሸሸግም አለች ክክክክክ እውነት ትዘገያለች እንጅ

    • @Tube-cn7rv
      @Tube-cn7rv 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣

  • @ethiopia5038
    @ethiopia5038 2 ปีที่แล้ว +1

    ሴቶች ግን አመዳም ንገሮች ናቸው በተለይ ቀጭና 😂😂😂😂

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +3

    የፍቅር አባት 👌ሁሌም አንደኛ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @adanegirma4843
    @adanegirma4843 2 ปีที่แล้ว +3

    ገራሚ ነው ወድጄዋለሁ ❤

  • @nebiyatkebede5059
    @nebiyatkebede5059 2 ปีที่แล้ว +2

    1:06 -1:07 yalew lijotu silk stawera ke set guadgnawa neber keza wede wndi tekeyere kkkkkk midre kotetam yemyastla movie new

    • @fatihaali389
      @fatihaali389 2 ปีที่แล้ว

      Ena 1. 15 .9 enem seke Alhu 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆

  • @ሊሊጋልትግራይ-ሐ1ጸ
    @ሊሊጋልትግራይ-ሐ1ጸ 2 ปีที่แล้ว +4

    አረ የሄ ኣዲስተዋናይ ስሙ ንገሩኝ በጣም ነው የተመቸኝ

    • @Tube-cn7rv
      @Tube-cn7rv 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣 ዮሴፍ ነዉ ስሙን ልታፈቅሪ ነዉ እደ

    • @ሊሊጋልትግራይ-ሐ1ጸ
      @ሊሊጋልትግራይ-ሐ1ጸ 2 ปีที่แล้ว

      @@Tube-cn7rv
      አረ ማዴነቅ ኣይቻልም እንዴ ውዴዋ 😀

  • @yotitube9014
    @yotitube9014 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለህግራችን ፍትህ ለእስርኞች ይህን ኮሚትየምታነቡበሙሉ ሰላማችሁ የብዛ እሲአብርታቱንኝ

  • @Sara_77890
    @Sara_77890 2 ปีที่แล้ว +1

    Ye habesha movies EDITING lay cheger alebachew. Mendenew background musicaw???? Ere pls

  • @ቃልትልቅ
    @ቃልትልቅ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሴቶቹ ትንሽ 😏

  • @Janiy_official
    @Janiy_official 2 ปีที่แล้ว +2

    ለምድነዉ የኢትዮጵያ ፊልም ጥራት የሌለዉ

  • @tsionagedamu1428
    @tsionagedamu1428 2 ปีที่แล้ว

    ምን የሚሉት አማረኛ ነው አርግቼ የምተለው ቀራጮ ቹ አያሰተካክሉዋትም

  • @momeenaahmed443
    @momeenaahmed443 2 ปีที่แล้ว +1

    ethiopian ያበላሿት እንደነማንያዘዋል ያሉ ከርሳሞች ናቸው ሮማንቲክ ፊልም ነው

  • @sariiii8537
    @sariiii8537 2 ปีที่แล้ว +2

    Arif film new gn silk siyaweru izaw be izaw honew nw miyawerut

    • @abdoulsalammohamed2219
      @abdoulsalammohamed2219 2 ปีที่แล้ว

      Lejitwa setawara ategebwa nech.
      Ande kifil wistnachew. 🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍👍

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 2 ปีที่แล้ว +2

    selam ygeray lejoch selamchu bezzzzzzt yebel enamsegn alen bertu 🙏😘🥰

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +12

    ጆሲ ስወደው ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን 🙏

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 2 ปีที่แล้ว +1

    59:00 አልጋው እራስጌው ላይ ያለውን ቀለም ምናለ ብታፀዱት ትራስ ጨርቁንም እንዲሁ!
    ሻሎም

  • @frdosali5155
    @frdosali5155 ปีที่แล้ว +1

    All🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @mesilove2324
    @mesilove2324 2 ปีที่แล้ว

    Setoche gin artstim atmslume yhunchu duktamoche minew Kane shawito kane mulalam &mesert atmarun

  • @maryateklemarya5708
    @maryateklemarya5708 2 ปีที่แล้ว +1

    Teret teret new mimeslew please don’t waste our time do better history and movies

  • @zuzuhabashawit2189
    @zuzuhabashawit2189 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው ቆንጆ ና አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ ቀጥሉበት

  • @እኔምፋኖነኝ-ዀ8ቐ
    @እኔምፋኖነኝ-ዀ8ቐ 2 ปีที่แล้ว +5

    ኧረሄኖክድቁ አልተቻልክም በርታ ሰራህበጣም ይመቸኝል ሰለግልህውቱአያገኝም እወደሀለሁ

  • @helentube4131
    @helentube4131 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow betam Arif filem new enameseginalen kuter hulet yiketil
    Ye ato dineku lij henonk beritalin ♥️♥️

  • @danieltuem655
    @danieltuem655 2 ปีที่แล้ว +1

    Kkkk beyetegnaw bahr new merkeb mnamn mnedut are atasukn

  • @adenaden1121
    @adenaden1121 2 ปีที่แล้ว +1

    ሄንሻ ዘንድሮ የፊልሙን ገበያ ተቆጣጠርከው ያርግልህ

  • @tennyg.b6315
    @tennyg.b6315 2 ปีที่แล้ว +3

    የኛ ፊልምሰሪ ዋች ጥርስ መጎርጎርያ አፍውስጥ አርጎ መስራት ምን ማለት ነው በጣም ነው የሚያሳፍረው እቤታቸው ነው ጥርሳቸውን ማፅዳት ያለባቸው እንጂ ካሜራላይ አይደለም ወይም እንደ ባአላችን መፋቅያ ያዙ ሄኖክን ስናይ የሰለጠነ ነው የሚመስለው ለካ ሰገጤነው

  • @ganiygetalji5916
    @ganiygetalji5916 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው

  • @oftanaredwan5718
    @oftanaredwan5718 2 ปีที่แล้ว +4

    Ofti negn ke wollega ♥️
    Ye henock adnaki negn ❤️

  • @isman1344
    @isman1344 2 ปีที่แล้ว +3

    ደስ የሚል ፊልምነው ሄኒ

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 2 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ትምህረት ነው በረቱ😍😍

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 2 ปีที่แล้ว +1

    ምንም አይል ጥሩ ነው

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤንዬ ምርጡ በርታ

  • @melkamargeni3104
    @melkamargeni3104 2 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 2 ปีที่แล้ว +2

    ወዉ ወዉ በጣም በጣም ምረጥ ነው በጣም የምውድችሁ

  • @fggh1943
    @fggh1943 2 ปีที่แล้ว +1

    ሄኒ አልተቻልክም

  • @fsumtadesse7461
    @fsumtadesse7461 2 ปีที่แล้ว +1

    እደዚ መጨረሻውን የማናቀውን ፊልም ስሩልን

  • @የታሠሩፋኖወችይፈቱለወንድ
    @የታሠሩፋኖወችይፈቱለወንድ 2 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍ ፊልምነዉ በተለይ ለ ሆዳም ባዳወች ባለስልጣኖች እንደፈለጉ የሰዉ ሒወትን የሚጨፈጭፉ ቢገባቼዉ ያስተምራል

  • @beimnetdereje-r7r
    @beimnetdereje-r7r 11 หลายเดือนก่อน

    ሂኖኪ እና ዮሴፍ አንደኛ 👌👌❤❤❤❤

  • @nejatakmel5221
    @nejatakmel5221 2 ปีที่แล้ว

    Setochu gn beeetam ydbralu aychlum sezgu

  • @የሸገርልጅነኝ
    @የሸገርልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +4

    ፊልሙ አሪፍ ነው ሴቶቹ አልቻሉበትም

  • @እዩዬነኝየእናቴናፋቂ
    @እዩዬነኝየእናቴናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +2

    በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ፊልም ነው ልየውና እመለሳለው ቤተሰብ ገባ ገባ በሉ😍

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 ปีที่แล้ว +2

      Ethiop 🇪🇹🙏🙏🙏👍👍👍🇪🇹🌿🌿

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 ปีที่แล้ว

      @@tesfaytesfay6834 በቀንነት ደምረኝ Please

  • @ቅድስትአርሴማእናቴ-ከ6ሠ
    @ቅድስትአርሴማእናቴ-ከ6ሠ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ፊልም ነው በርቱ

  • @faizasherif1536
    @faizasherif1536 2 ปีที่แล้ว

    Enezihen protein ena vitamin yansachew enimslu afer afer emimslu set artistoch keyt amtetachu naw😂😂😂

  • @seblekasse5251
    @seblekasse5251 2 ปีที่แล้ว +1

    ጆሲ♥️

  • @ggfdjgf9105
    @ggfdjgf9105 2 ปีที่แล้ว

    ባለ ሟስቲካው ልጅ ስ ወደው። ክክ

  • @AREGAAFUSO5926
    @AREGAAFUSO5926 ปีที่แล้ว

    እንዴት አርግቼ😂😂😂

  • @specialcell5708
    @specialcell5708 2 ปีที่แล้ว +1

    Seyaweru mene yeseral kelasikal esune asetekakelu

  • @ስንትሽነኝ
    @ስንትሽነኝ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሄኖክ ያለበት ፊልም ይመቸኛል ✌️🙎‍♀️

  • @roziroze411
    @roziroze411 2 ปีที่แล้ว +1

    ፓርት ሁለት ያለው ይመስላል

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 2 ปีที่แล้ว +1

    ደገማቹሀት እኮ ካየን እኮ ቆየን😳

  • @salahshire9006
    @salahshire9006 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow! betam ya raqaqa film inaa aymiro fataagn. Amasaginaalew

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg 2 ปีที่แล้ว +1

    ሄኖክ የሌለበትን ፊልም ፍለጋ ላይ ነኝ😄😄

  • @rebkabeteselassie9712
    @rebkabeteselassie9712 2 ปีที่แล้ว

    አረ ሙዚቃውን ተውት አይሰማም አይሰማም አይሰማም ሁሉም ፊልም ላይ ነው እባካቹ ሙዚቃውን ተዉት።።።።

  • @አሱፍቅር
    @አሱፍቅር 2 ปีที่แล้ว

    አረ ልጅቶ ምን አይነት ወሬ ነዉ ያወራች እዉተት ይደበቃል እጅ መቸም አይሸሸግም አላለችም ምን እያለች ነዉ

  • @likuelami8824
    @likuelami8824 2 ปีที่แล้ว +2

    ሙሉዉን ይሐቀቅ

  • @ሠሙቲ-በ9ጨ
    @ሠሙቲ-በ9ጨ ปีที่แล้ว

    ዮሲፍ የኔውድ😢

  • @fdgdfg3066
    @fdgdfg3066 2 ปีที่แล้ว

    ምነው አጨረ መጨረሻውን ሙሉውን እያሳያችሁን በትውስታ ጨረሳችሁት ልጅቷን ምን ላይ ጣላችሗት

  • @ሀዬነኝየወግዲዋ
    @ሀዬነኝየወግዲዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤላዬ የኔጢባራም ስወድህ ኡፎ💘💘

    • @miftahansar3031
      @miftahansar3031 2 ปีที่แล้ว

      Mnew kolash

    • @zittagetaneh2872
      @zittagetaneh2872 2 ปีที่แล้ว

      @@miftahansar3031 😂😂😂😂ፍቅረኛህ ነችዴ🙈

  • @salamaragu2889
    @salamaragu2889 2 ปีที่แล้ว

    ምንም አይለይም

  • @abubake9005
    @abubake9005 2 ปีที่แล้ว

    አስራዬ በአጠገቤ ሰለሌ በደንብ አለሁትም ሄን ስለሌ ፍልሙ አርፍ እንደምሆን አልጠራጠርም በርታልን ሄን ማኛ በዝው ቃጥል እጅ እንደት ሰጥ ሰው ስለንቴ ብዙ ነጋር ያውራል ግን አንቴ በማልከምነትህ ቃጥል

  • @abdurahmanali2399
    @abdurahmanali2399 2 ปีที่แล้ว

    ሄኒ ድሮኑ

  • @habiibjames9529
    @habiibjames9529 2 ปีที่แล้ว

    Wo ገራም ፊልም ነው በነገራችን ለይ የች ሰጉሩዋን አጭር የተቆረጠች ልጅ በጣም ተማችተኛሌች እነም ሀገሬ አግኝቼ በዋረት ደስ ይለኛል 🤣🤣🙏😍

  • @aruyemanegodislove527
    @aruyemanegodislove527 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you konjo film