አማን ሻሎም የበደለዉን ጌታንና ህዝቡን ይቅርታ ጠየቀ | faithline | aman shalom | ወንጌላውያን | abel abuna | dagi tilahun

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    ቅዳሜ አትደርስሞ ትሞታለህ ያላቹ እፈሩ | endalk zenebe | prophet tilahun | ermias abebe | kidus | faithline
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

ความคิดเห็น • 742

  • @sarahaddis7338
    @sarahaddis7338 หลายเดือนก่อน +41

    ካንተ ባልሰማ በጭራሽ አላምንም ነበረ ግን ጌታ የእንደገና አምላክ ነው ፀጋውን ያብዛልህ ደሞ ጉበዝ እውነትን መጋፈጥ ትልቅነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብሩክ ነው እንወድሀለን እሺ ከዚህ በሆላ ለወንጌል እራስህን ለይ

  • @tigistminota7666
    @tigistminota7666 หลายเดือนก่อน +78

    የማይበድል የለም ላንተ ያለኝ ምክር
    1 ከድፍረት ሃጢያት እራስህን ጠብቅ
    2. ከፍርድ ወንበር ላይ ውረድ

    • @rb2782
      @rb2782 หลายเดือนก่อน +1

      Exactly 💯

  • @athethedejene5562
    @athethedejene5562 หลายเดือนก่อน +59

    ወንድም ላይ አይፈረድም የምንለው ለዚህ ነው ሌሎቻችንም ከፍርድ ወንበር ላይ እንውረድ ፃድቁ ፈራጅ እግዚአብሔር ብቻ ነው።

    • @MercyMolla
      @MercyMolla หลายเดือนก่อน +3

      የፈረደበት ስራው ነው በጥቂት ወራት ከአምስት ሴት ጋር ራቁት ፎቶ ሲላላክ ሲቅም ሲጠጣ ከዛ በላይ የሚደንቀው ፃዲቅ መስሎ ሌሎችን በድፍረት ሲኮንን የነበረ

    • @martaeredadohossana3102
      @martaeredadohossana3102 หลายเดือนก่อน

      0pp😊​@@MercyMolla

    • @mh6773
      @mh6773 หลายเดือนก่อน

      Esu eko new feraju sewen hulu mekera yabelu esu ena abuna nachew. Geta lehulum lebona yist!!

  • @SeekerofGod
    @SeekerofGod หลายเดือนก่อน +37

    “እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።”
    - ማቴዎስ 7፥1-2
    እግዚአብሔር መሓሪ ነው። በጾም በጸሎት ሚድያ ሳትገባ (ለ3ት አመት) ከጌታ ጋር ጊዜ አሳልፍ። እንዲህ አይነቱ ልማድ ቶሎ የሚለቅ አይደለም💯 ሶስት አመትም ቆራጥ ልብ ካለህ ነው። ብቻ ጌታ ይርዳህ ለሌላ ቀን ትምህርት ይሆንሀል።

    • @seblewongelzeyede5280
      @seblewongelzeyede5280 หลายเดือนก่อน

      ልምዱ አለህ ማለት ነው አመታቱን እራሱ አስልተህ ደርሰህበታል

  • @SeleshiGetachow
    @SeleshiGetachow หลายเดือนก่อน +89

    ከተደበቀ ሃጢያት ፣የተጉለጠ ምን ይህል ፈውስ አለው ፣ሃጢያቱን የሚደብቅ አይለማም ፣ወንድሜ የሚገባህን ባምላክ ፊት አቅርበኃል ፣ጌታ ቸር ነው ምህረቱ ለዘላለም ነው በወደቁት ፣በሳቱት፣የማይስቅ ፣ደካማችንን የሚያግዝ አምላክ ነው ።ነገር ሁሉ ለበጉ ነው ፣አይዞህ በልብህ ቅን ሁን ማንም መፈተን ፣መድከም ፣መወደቅም ቢሆን ጌታ ስው አይደለም ፣ዛሬም በወንድም ወድቀት ፣በእቶች በማንም አካል ክፍ አልናገርም ጌታ ፀጋውን ይብዛልህ ግዜ ውስድ ለመልካም ይሁናል በምህረቱ ፣በፀጋው ተደገፍ ስዎችን ተዋቸው ፣ ሁሉም በመንገዱ የሚያጋጥመውን አይውቅም ሰለዚህ በፀሎት ከጉንህ ነን ጌታ ይወድሃል
    የቆመ ፣እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ
    ምህረት ፣ፀጋ ለሁላችንም ይሁን አሜን ።

    • @smab6018
      @smab6018 หลายเดือนก่อน +5

      ሲጀመር ልጂ መች ገለጠው mahi nmat yayshiwe yea lab

    • @MercyMolla
      @MercyMolla หลายเดือนก่อน +5

      ስለተጋለጠ ነው እንጂ ፅዲቅ መስሎ ይቀጥል ነበር አሁንም ትእቢተኝ ነው ከተፅፅተ ከሰራው ስራ አንፃር ሚዲያላይ በሁለት ቀን አይቀርብም ነበር

    • @samrawitamare2248
      @samrawitamare2248 หลายเดือนก่อน

      @@SeleshiGetachow esu dekam alebegn alal bayigalt be defert eyastemar alnber?

    • @seblewongelzeyede5280
      @seblewongelzeyede5280 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 หลายเดือนก่อน

      @@MercyMollaEwunet new betam tibitegna awuko abed new . Betam balege sew new. Wurdetam tewardoal….

  • @tesemagadise8029
    @tesemagadise8029 หลายเดือนก่อน +21

    እግዚአብሔር ፊት እወድቃለሁ ጊዜ እወስዳለሁ እፆማለሁ እፀልያለሁ ብለህ ብትደመድም ይሻላል።

  • @leenaleena2941
    @leenaleena2941 หลายเดือนก่อน +78

    አማኔ ፍፃሜህ ታላቅ ነው ጌታ በአንተ ላይ ትልቅ አላማ አለው ፃዲቅ 7 ይወድቃግል 7 ይነሳል ጌታ የምህርት አምላክ ነው በርታ

    • @bf3253
      @bf3253 หลายเดือนก่อน +12

      ፎግርና ብላ ነው ጨዋታው ዘማዊ ሁሉ ። በጌታ ስም ሸቅጥ ። ከዛ ስትያዝ ንስሃ ብለህ ፎግሪ። አማኖ

    • @hssana8939
      @hssana8939 หลายเดือนก่อน

      ​@@bf3253አማርኛ ተማር የአማን ጠላት

    • @Abel-ez1iz
      @Abel-ez1iz หลายเดือนก่อน +2

      አሽቃባጭ

    • @MercyMolla
      @MercyMolla หลายเดือนก่อน +5

      ምንም አላማ የለውም ትእቢተኝ የገረመኝ በዚህ አፎ ሌሎቹን ሲኮንን የነበረ ባለጌ

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r หลายเดือนก่อน +1

      Ayzoh enwedehalen❤❤❤❤❤

  • @amareeshetefasika417
    @amareeshetefasika417 หลายเดือนก่อน +4

    ❤🎉ስማ አማን አሁንም እደገና ተነጋገሩና ይቺን ሴት አግባትና ግን በቅድስና ዳግም ላትበድላት አሳምነህ ከእሱጋር ተመለስ ጌታ ይረዳችሁአል ተባረኩ

  • @wubantekabeto7866
    @wubantekabeto7866 หลายเดือนก่อน +9

    ሀጢያቱን የሚናዘዝ ደግሞሞ የሚተዋት የሚለዉ አይዞህ ጌታ ይጠብቅክ

  • @fassilshiferaw3961
    @fassilshiferaw3961 หลายเดือนก่อน +6

    ❤አማን ተባረክ ዋናው ንስሐ መግባትህ ነው።❤❤❤❤❤

  • @bettybet2126
    @bettybet2126 หลายเดือนก่อน +20

    ወጣትነት ፡ ከባድ ፡ ነው ፡ አይዞክ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ፡ እግዚአብሔር ፡ መልካም ፡ ነው ፡ ነገ ፡ በብዙ ፡ ይርዳክ

    • @LawofGod
      @LawofGod หลายเดือนก่อน

      @@bettybet2126 where does it say like that in the Bible ? It is just un cultivated heart !

  • @EndaleTeshome-m7q
    @EndaleTeshome-m7q หลายเดือนก่อน +2

    አማን ዳዊትም እንደ ልቤ የተባለው ወድቋል ንስሐ መልካም ነው ይቅር ይበልህ።ነገር ግን አንተ እና መሰሎችህ የወንጌል እንቅፍት ፀረ ወንጌል ስለሆናችሁ ለጌታ ክብር ብለህ ነፍሳት እንዲድኑ ወደ ጌታ እንዲመጡ ሌላ ስራ ስሩ ወንጌል ገንዘብ ማግኛ ሳይሆን መዳኛ ነው። እባክህ በድካምህ ሳይሆን በምትሰዳደቡት በምታደርጉት ነገር አቡና የተባለ ወንድምህ ጋር ተደበቁ እስቲ ለትንሽ ጊዜ። ለእኔ መሰናከያ ሆናችሁብኛል ፀጋ ይብዛልህ ምህረት ይደረግልህ።

  • @RamaRama19772
    @RamaRama19772 หลายเดือนก่อน +7

    አይዞህ
    ጌታ ልብህን እንዲደግፍና እንደገና ታድሰህ በክብር እንድትወጣ እፀልይልሃለሁ

  • @ApostelAyeleAbule-ui6co
    @ApostelAyeleAbule-ui6co หลายเดือนก่อน +25

    አማን አይዞህ ጥሩ ምርጫ ወስነሃል በርታ እግዚአብሔር ይረዳሃል ።ደግሞም በጣም እንደምረደህ አውቃለሁ በግሌ እፀልይልሃለሁ

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke หลายเดือนก่อน +1

      Aniteni. Erasu. Apositli. Yaregehi. Manew. MikiniyAtumi. Ahuni. Huiumi. nebiyi. Apositili new. Bete. Kirisitani. Enidematishomi. Enawikaleni. MikiniyAtumi. Yihe huletu. Simi. Yenegeda. Simi. New. Menegeja. New.

    • @KmUr-xy7ur
      @KmUr-xy7ur หลายเดือนก่อน

      Tebarek❤❤

  • @AdmasuAdmasu-ww1xc
    @AdmasuAdmasu-ww1xc หลายเดือนก่อน +13

    ጌታ እንደሰው አይደለም የወደቁትን ያነሳል!!!

  • @lamesginkassa8353
    @lamesginkassa8353 หลายเดือนก่อน +50

    ያንተን ልዩ የሚያደርገው እራስህን ሳታነፃ ሌላውን መተቸትህ ነው እንጂ ሁሉም ወመኔ ነው ወሬ ብቻ ከሆነ ያደረከው ምንም አይደለም

    • @MercyMolla
      @MercyMolla หลายเดือนก่อน

      ወሬ የሴክሽዎል ወሬውች አንደግመውም ሲባባሉ ራቁት ፎቶ ላኪ ሲል ቀለበት ባደረገ ማክስት 42አመት ሴት ይዞ አርባ ምንጭ አልጋ ይዞ ጫት ሲቅም ሁለቴ አርግዛ ያስወረደች አለች ሰሞኑን ትቀርባለች

    • @mh6773
      @mh6773 หลายเดือนก่อน +2

      @@MercyMollaበኢየሱስ ስም 😢

    • @derejeassefa9747
      @derejeassefa9747 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው ቅድስና ሳይኖረው ሌላ ሰውን እንደዛ ሲያብጠለጥል ሲዘልፍ ይገርማል

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 หลายเดือนก่อน +9

    አማን ጌታችን ደግመህ የምለውን ክፍል አስብ እግዚአብሔር መሐሪ ፍቅርም ነው እንደ ሰው አይደለም አይዞህ ወንድሜ የአበቴ ልጅ🌴🌴🌴የትም ቦታ ከወገኖቼ ህብረት ይኑር በፍቱ ወደቅ ሕብረት ሕብረት ሕብረት ❤

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 หลายเดือนก่อน +30

    አማን ራሴን እቀጣለሁ ያልከው በሱስ ከሆነ እመነኝ ይህንን የሚያምር ድምፅህን ተመልሰህ አታገኘውም ከዚህ በኋላ የሚያዝንልህ የለም ሱስ እንዴት እንደሚያበላሽ ከሰሞኑ መልካም ወጣት ላይ ያየነውን እግር ኳስ ተጫዋች በቂ ነው እናም እንዳትሞኝ ይልቅ ፆም ፀሎት ምሽግ ግባ ጌታ ይረዳሀል።

    • @eskach7875
      @eskach7875 หลายเดือนก่อน

      የሱሰኛ ኮመንት

  • @meron1567
    @meron1567 หลายเดือนก่อน +10

    አማን ብቻህን መሆንህ መልካም ነዉ ወይ መጋቢህ አብሮህ ቢሆን መልካም ነዉ እላለዉ በተረፈ በርታ ጌታ ካንተጋር ይሁን መልካም ግዜ ይሁንልህ

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k หลายเดือนก่อน +15

    አሁንም ንስሃህን የእውነት ያድርግልህ ሰው ስለነቀፈህ ብቻ የምትገባው ንስሃ አይሁንብህ የሚዲያ ንስሃ ብቻ አይሁንብህ በስውርም ህይወትህንና አረማመድህን ሲያይህ ከነበረው ካምላክህ ጋር እውነተኛ ንስሃና መመለስን አድርግ ዋናው ያ ነው :: ጌታም እርግጠኛ መመለስህን ነው የሚፈልገው ፌክ አገልጋይ ፌክሰባኪ ፌክ አስተማሪ ና ፌክ ፖስተርም የበዛበት ዘመን ነው የእውነት እውነተኛ ፈሪሃ እግዚአብሄር ያለው ሰው መሆን ጥቅሙ ለራስ ነው የሚያከብሩኝን አከብራለው ብሏልና

  • @akeroteklu8127
    @akeroteklu8127 หลายเดือนก่อน +3

    ሰው ንሰሐ ሲገባም ይቅርታ ሲጠይቅ እንደዚ ነው ደስ ብሎኛል ተባረክ። አማን ከንሰሐ በላይ ምንም ነገር የለም ከሚዲያ አትጥፋ እባክህ ከንሰሐና አይቅርታ በላይ የለም

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe หลายเดือนก่อน +4

    አይዞህ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ቸርነዉና ምህረቱ ለዘላለም ነው በድካማችን የሚራራ አምላክና አባት ነው ያለን አይዞህ በርታ ጌታ አይጥልም ልብህን ጥብቅ 🙏🥺🥺❤❤❤

  • @ayalnshzerihun5437
    @ayalnshzerihun5437 หลายเดือนก่อน +3

    አማን እባክህ ጊዜ ውሰድና ጌታ ፊት ተንበርከክ ይቅርታ ጠይቀሃል ለክፋት ክፋትን አትመልሰ ማሂ አንቺም ፀልይ ጌታ የተሻለ ያዘጋጃል እየጠሩ የሚያናግሩሸ ላንቺ አዝነው አይደለም ለሁላችንም ጌታ ምህረት ያድርግልን

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 หลายเดือนก่อน +3

    አማን ይቅርታ መጠየቅህ ጥሩ ነው አሁንም እንፈልግሀለን እግዝአብሔር የእንደገና አምላክ ነው እርሱ ስብራትህን ይጠግንህ ያበርታህ እንደገና መልሶ ያቁምህ።

  • @mesfinmeskele2004
    @mesfinmeskele2004 หลายเดือนก่อน +4

    አማን ምንም ምክንያት የለዉም አትፍረድ ይፈረድብሃል የተባለዉ ቃል የተፈፀመምብህ እግዚአብሔር ቅን ፈራጅ ነዉ ።

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe หลายเดือนก่อน +14

    ኡፋ አይዞክ አማንዬ ጌታ ልብክ ያበርታ🙏

    • @amytk6095
      @amytk6095 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @romanmeakelu4727
    @romanmeakelu4727 หลายเดือนก่อน +7

    ትልቅነት ነው አይዞህ እግዚሃብሄር መሀሪ ነው ፃድቅ 7ጊዜ ቢወድቅ 7ቴ ይነሳል ጌታ ይረዳሀል

    • @heluview7904
      @heluview7904 หลายเดือนก่อน

      ጌታ ቤቱን ያፀዳል
      ምህረት ይሁንልህ

  • @Tameis4Christ
    @Tameis4Christ หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ አስተማሪ ንስሃ ተባረክ እግዚአብሔር በብዙ ክብር ይመልስህ

  • @tamu9683
    @tamu9683 หลายเดือนก่อน +11

    ብዙ የምትስራ ሥራ ስላሌ 👉ጠላት ይህን አዉቆ በጣም እዬፋተናክ ነው አይዞህ ንስ ግባ ጌታ ይራደሃል አሁንም ዕድል አለህ መልካም የንስያ ጊዜ አማን እዎድሃለው ታባረክ 🙏🙏

    • @lovensaron9643
      @lovensaron9643 หลายเดือนก่อน +1

      በፅሁፍ አትንተባተብ

    • @mekame2023
      @mekame2023 หลายเดือนก่อน

      😂​@@lovensaron9643

    • @MercyMolla
      @MercyMolla หลายเดือนก่อน +1

      አምላክ ማንንም በክፎ አይፈትንም እራሱ በፍላጎቱ ነው ሚፈተነው

  • @eliasayele6850
    @eliasayele6850 หลายเดือนก่อน +4

    አማን ወደ መልካም ወጣት ግባ።ጌታ ይረዳሃል ይለውጥሀል አይዞህ

    • @saraabrham123
      @saraabrham123 28 วันที่ผ่านมา

      ዐትሸወድ መልካም ወጣት ሳይሆን ወደ ክርስቶስ ግባ

    • @user-pt6fr7ni2x
      @user-pt6fr7ni2x 17 วันที่ผ่านมา

      Tikikil wede melkam wetat giba

  • @negashjimma5178
    @negashjimma5178 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር ይቅር ብሎሃል ትልቅ ሰው ነህ እውነቱን ስለነገርከን ንስሃ ስለገባህ ሃላፊነቱን ሁሉ ስለወሰድክ እግዚአብሔር ይረዳሃል

  • @kalebdawit8742
    @kalebdawit8742 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ ታላቁ የንስሃ ሰው ❤እግዚአብሔር አምላክ ጸጋ ያብዛልህ!!! 🙏🙏🙏🙏😍

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 หลายเดือนก่อน +11

    አይዞህ ያሳዝናል ግን ደግሞ እግዚአብሔር የንደገና አምላክ መሆኑን አትርሳ ብርቱና ፍጹም እግዚአብሔር ብቻ ነው። እሷንም እግዚአብሔር ልቧን ይፈውስ አንተንም እግዚአብሔር ነገርን ለበጎ የሚለውጥ አምላክ ድካም ምክነያት ሆኖ ባበላሸህው ነገር ላይ ምህረቱን አብዝቶ ከፍ ወዳለ ከክብር ያምጣህ።
    “ጠላቴ ሆይ፥ ብወድቅ እነሣለሁና፥ በጨለማም ብቀመጥ እግዚአብሔር ብርሃን ይሆንልኛልና በእኔ ላይ ደስ አይበልህ።”
    - ሚክያስ 7፥8

    • @MercyMolla
      @MercyMolla หลายเดือนก่อน +4

      እግዚያቢሄር አይዘበትበትም የድፍረት ሀጢያት ከብዙ ሴቶች ጋር እየባለገ ከዛተመልሶ ሌላውን እየወጣ ይወነጅላል

  • @RedatTagese
    @RedatTagese หลายเดือนก่อน +7

    የልጅ አዋቂ ነህ ጴንጤ ገዳይ ነዉ በሁኔታዎች የማይለወጥ ጌታ ካንጋር ይሁን ወንድም አለም😢😢😢❤

    • @AbigailMoses-w7l
      @AbigailMoses-w7l หลายเดือนก่อน +2

      አህዛብ ስለጴንጤ ምን አገባው??

    • @Samrililly
      @Samrililly หลายเดือนก่อน +1

      Eferi

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 หลายเดือนก่อน

      አማን አመነውም አላመነውም መንፈስ ቅዱስ አለ።😢😢😢

  • @TamirMelaku
    @TamirMelaku หลายเดือนก่อน +3

    አበው ሲተርቱ, ሂድ አትበለው : እንዲሄድ አድርገው እና ነው ነገሩ... you are truly wise & blessed one, May GOD'S protection be with you!!! Tons of sisterly Love!

  • @kliensilva9240
    @kliensilva9240 หลายเดือนก่อน +28

    የእምነት ዕቃቤህን objective በሆነ መንገድ እንጂ ስብእናን በሚነካ መንገድ subjective እንዲሆን ማድረህ ለእነዚህ ቀውሶች እንዳደረሰህ ልብ በል። ትምሕርትህ ነብሳትን ከጥፋት መንገድ የሚመልስ እንጂ ሆነ ብለው ራሳቸውን ለጥፋት የሰጡት ጋር እሰጥ አገባ ውስጥ መግባት ራስን ለጠላት አጋልጦ መስጠት እንደሆነ ተምረሃል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። እንደው ባንተው የግል ጉዳይ እንዲህ አደባባይ ወጥተህ ለሚገባውም ለማይገባውም ይቅርታ እንድትጠይቅ ያደረሰህ ቤትህን ሳታስተካክል ሌሌች ላይ ጣትህን መቀሰርህ እንደሆነ ልብ በል። ያንተና የልጅቷ ጉዳይ በሁለታችሁ ማለቅ ሲገባው እንዲህ ባለ መንገድ ተገፍቶ በዚህ መንገድ መውጣቱ አስፈላጊ ባልሆነ፣ ግን መንገዱን ራስህ ከፈትክለት። አስተዋይ ባለ ብሩሕ አዕምሮ ግን ገና ለጋ ወጣት እንደመሆንህ ባንተ ውስጥ ያለውን የከበረ ዕንቁ እንዳይረክስ እንድትጠነቀቅለት አስብ። ያለህበት አውድ የፅድቅ ዓለት ላይ መቆምን የሚጠይቅ የራሱ rules of engagement እንዳለው ከዚህ ሁሉ በኋላ ትረዳለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። ለዚህም ራስህን ምን ግዜም ብቁ ሆኖ ለመገኘት ትሕትናን እና integrity ይጠይቃል፣ እንዲህ እንደነበርክበት ያሻህን እያደርግክ እና እየተናገርክ መሄዱ አያዋጣም።

    • @redietwolde4341
      @redietwolde4341 หลายเดือนก่อน +1

      Well said. የልቤን ነው የተናገርከው።

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 หลายเดือนก่อน +1

      😢 it's too late now to speak like that he is Forgiven❤.

    • @kliensilva9240
      @kliensilva9240 หลายเดือนก่อน +2

      @@fetsumkidanne9679 It's not about being forgiven. It's about changing his way. It's about repentance, so that he doesn't fall again.

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 หลายเดือนก่อน +1

      @@kliensilva9240 I'm sure you have been forgiven too why do you talk about being in the same condition before you were forgiven that is so demonic

    • @kliensilva9240
      @kliensilva9240 หลายเดือนก่อน

      @@fetsumkidanne9679 You do not seem to distinguish the difference between forgiveness and repentance. It would otherwise have been demonic to say that someone is forgiven and it's OK for them to continue committing the same sinful deeds. That is not what the Bible teaches my friend. As long as I do not turn away from my sinful way, I know that I am not forgiven. Hope you get me now.

  • @MetaniaShewangzaw
    @MetaniaShewangzaw หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሄር አያስተማረህ ነው ለዚህ ሌሎቹም የምንራራው ከዚህ በኋላ ልክ እንዳንተ እንደሚሳሳቱ አውቀህ ሌሎቹም እንድትራራና እነደምትፀልይ አስባለሁ

  • @tigi886
    @tigi886 หลายเดือนก่อน +20

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር በሁሉ ነገር ፃድቅ ፈራጅ ነዉ። በእጃችሁ ድንጋይ ይዛችሁ ወንድማችሁ ላይ ለመወርወር ለተዘጋጃቹ ሰዎች የምላችሁ ነገር ቢኖር ፃድቅ ሰባቴ ቢወድቅ ሰባቴ ይነሳል የሚለዉ ቃል እኮ የሚነግረን ሰዉ ወድቆም ቢሆን እንኳ ፃድቅ ነዉ እያለን እኮ ነዉ ቃሉ ላይ የሚነግረን አይደል እንዴ? ሁላችንም ብንሆን ፅድቃችን ክርስቶስ ሆኖ እንጂ በሀጢያት በመዉደቅ እና በመነሳት ነዉ የምንኖረዉ ስለዚህ በቀልተኞች ተረጋጉ ነገ ሌላ ቀን ነዉ። በተረፈ ወንድሜ ንስሀ ግባ ከአምላክህ ጋር ተጣበቅ እንጂ አትዘን ። አይዞህ ሁሌም ቢሆን ልጆቹን ከዉድቀታችን የሚያነሳን ጌታ አለን ይሄ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ደግሞም እንፀልይልሀለን🙏

    • @mh6773
      @mh6773 หลายเดือนก่อน

      ከሱ በላይ ሰው ላይ ሚፈርድ አለ? ምነው አታውቂውም እንዴ?

    • @yadyado7120
      @yadyado7120 หลายเดือนก่อน

      መዉደቅ ምርጫዉ ከሆነስ? ደከመኝ አላለም ሰርቆ ደግሞ ሰርቆ ደግሞ እየፈለገ የተያዘ ሰዉ ነዉ በቀጣይነትም አቁዋሙን ማንም አያዉቅም እነዚህ የሚሉትን ማመን ከባድ ነዉ

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80 หลายเดือนก่อน +9

    እደው እዳገባንኮ ሁሉም እየመጣ ያስፈራራናል እኛ የተከተልነው የናዝሬቱን ኢየሱስን እጂ እናተን አደለም ንስሀ ግቡ በቃ ከጌታጋር ተረቁ !!

  • @gesmes9374
    @gesmes9374 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ረድቶሃል አይዞን ሙሉውን መስማት መልካም እንደሆነ አይቻለሁ ።
    እረፍት አድርግ ልብህ ቀናውን መንገድ ምከር መትረፊያ ነው የኔ ምክር ያ መልካም እግዚአብሔር እሱ ይርዳህ !!!!

  • @KassJesus777
    @KassJesus777 หลายเดือนก่อน +13

    አቤት ድፍረት እንዴት ከሞራል እንደወረድን ነው የሚያሳየው እኔ በበኩሌ እያንዳንዳችን ነብሳችንን ለማዳን በታላቅ ፍርሃት እና መንቀጥቀጥ በግል ለጌታ ብቻ ለመኖር መቁረጥ ይኖርብናል:: አጨብጭበው ወደ ሲኦል ይሸኙና እንጂ ምንም አናተርፍም ስለጨበጨበልን ከቅጣት አንድንም::

  • @kalebsiyum1580
    @kalebsiyum1580 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አይነት ቁም ነገር አለዉ ብሎ ምከተልህ ሰዉ ይገርመኛል። የዚህ ልጅ ክፋት የእግዚአብሔርን ቃል በማወቅና በመማር እንኳን ያልጠፋ ነዉ ይገርመኛል። ላንተም ሆነ ለጎደኛህ ምያዝን ሰዉ ለኔ ያሳዝነኛል።

  • @gracejesus6881
    @gracejesus6881 หลายเดือนก่อน +21

    ወይ ጉድ!!!
    እግዚአብሔር ግን ቅዱስ ነዉ።

    • @mesbel7243
      @mesbel7243 หลายเดือนก่อน +1

      ashkabach atehugni

    • @mulegetaalega783
      @mulegetaalega783 หลายเดือนก่อน

      አይን ወድሜ

    • @DawitAsmerom12
      @DawitAsmerom12 หลายเดือนก่อน

      እግዚኣብሄር ቅዱስ ነው ማለት ማሽቃበጥ ነው?​@@mesbel7243

  • @Alpha.Gebeyehu-dq7yv
    @Alpha.Gebeyehu-dq7yv หลายเดือนก่อน +2

    እ/ር ምህረት ያድህግልህ ። አሁንም መንፈስህና ንግግርህ ፀፀት ያለበትና በተሰበረ ልብ አይደለም ትቢተኛ ነህ አሁንም ተመለስ ተመለስ እ/ር አትድፈር

    • @saraabrham123
      @saraabrham123 28 วันที่ผ่านมา

      ምነው ዝም ማለት አተችልም?ነገ በኔ በል አንተም ትዕቢተኛ ነህ

  • @user-zv7to5gh8h
    @user-zv7to5gh8h หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ወጠት እድና ተምረህ ንሰሃ ገብተህ ይቅርታ ጠይቃት

  • @rakeb4363
    @rakeb4363 หลายเดือนก่อน +4

    ከፈርዱብህ በላይ እንተ ትልቅ ሰው ነህ በርታ ወንድሜ

  • @christtrustees2023
    @christtrustees2023 หลายเดือนก่อน +10

    እውቀትና ህይወት ባላንስ ካላደረገ በአንድ ክንፍ እንደ መብረር ነው ።ይህ ብላቴና አመቱን ሁሉ አየሩን ተቆጣጥሮ ጌታ ሊያስተምረው እየሰራ ነው🙏🙏

  • @nigussiemulugeta7592
    @nigussiemulugeta7592 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁን መልስ አገኘሁ እንኳን ለዚህ ክብር በቃህልኝ የበለጠ ፀጋ ይብዛልህ

  • @meronkauz1732
    @meronkauz1732 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አከበርኩህ እራስህን አዋርደህ በመምጣትህ ጌታ እኛን ሊያስተምረን ነው ወንድሜ ዛሬ ሴጣን አናቱ ተመታ ❤

  • @LozaAdisu-n1o
    @LozaAdisu-n1o หลายเดือนก่อน +5

    ሁላችንስ ደካሞች አደለን፣ አይዞህ ወንድሜ ራስህንም ጠብቅ።

  • @raheltadess5294
    @raheltadess5294 หลายเดือนก่อน +26

    አማንዬ አይዞህ ማንም ሳያጠፋ እዘዚህ የደረሰ የለም ዳጊ እያገባ እየፈታ ነዉ ያለዉ እዚህም የደረሰዉ ጆሲም ሁሉም ሰዉ ያዉቀዋል እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Obnngg
      @Obnngg หลายเดือนก่อน +3

      ድጋሚ ቢሳሳት እናንተ አምላኪዎቹ በሱ ላይ ያላችሁ እምነት ከሌለው ሰው ተለይቶ ጸንቶ ይኖራል። 😂😂 ጌታ የልብሽን መሻት ይስጥሽ፡ የሷን ህመም አብዝቶ ይላክብሽ፥ ያው እግረ መንገድሽን ትግስትን ይቅር ባይነትን ትማሪያለሽ። በደል ካልደረሰብሽ መቼም አይገባሽም።

    • @filmonAraya-z4v
      @filmonAraya-z4v หลายเดือนก่อน

      his x 😂😂😂😂

    • @xakaxaka3485
      @xakaxaka3485 หลายเดือนก่อน +3

      አንዷ ባለጉዳይ አንች ሳትሆኝ አትቀሪም። ሌላውን ተይው ጥቂት ጌታን ፍሪ። ሰውየው በአገር በጉባይ ንስሀ እየገባ የአንች ማሽቃበጥ የሌላ ይመስልብሻል።

    • @MenazakEtata
      @MenazakEtata หลายเดือนก่อน

      ውሽሚት ደና አርጎ ቀርቅሮልሻል

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r หลายเดือนก่อน

      ​@@MenazakEtatabalga esun nge endrwal tegelagel ategbu kucj bla ketelate tderadera foto yemtlek miste egzabhre awetawe 😢

  • @rahelbelay2513
    @rahelbelay2513 หลายเดือนก่อน +1

    አማንዩ ጌታ እየሱስ ሰው የማይደርስበትን አንተና ጌታ ምተዋወቁትን ውስጠኛው ክፍልክን ይንካው ይፈውሰው እንወድካለን ❤❤

  • @tilahunkassa846
    @tilahunkassa846 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞኝ አማንዬ!
    ጌታ እንደገና ዕድል ይሰጠሃል!!

  • @raheltadess5294
    @raheltadess5294 หลายเดือนก่อน +14

    ትልቅ ሰዉ ማለት ይሄ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetTesema-d1j
    @GenetTesema-d1j หลายเดือนก่อน

    ልጄ ዝም ብለህ ትጠይቅ ፀልይ ልብህን አጥብቀህ ፀልይ በቃ ተባረክ

  • @marthapetros1438
    @marthapetros1438 หลายเดือนก่อน +12

    አማን እንዲሁ ሳይህ እውነተኛ ሰው ነህ ማንም አንተ በቀረብክበት መንገድ ይቅርታ የጠየቀ የለም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በቅርብ ቀን ተመልሰህ ትምህርትህን እነድትቀጥል በጌታ ስም እጠይቅሀለሁ🙏🏽

    • @MercyMolla
      @MercyMolla หลายเดือนก่อน

      አገልግሎት ሂወት አደለም

    • @itsmee5496
      @itsmee5496 หลายเดือนก่อน

      You needed to repent

  • @LovelyGrapes-ui6zk
    @LovelyGrapes-ui6zk หลายเดือนก่อน +15

    ኣይዞክ እኛ በአለም ሳለን በአንተ እድሜ ስንቱን አበላሸን ያው አንተ በጌታ ስለሆንክ እና አገልጋይ በመሆንህ እና ጌታ እና ህዝቡ ከአንተ የሚጠብቁት ጽድቅ ስለሆነ ነው እና አይዞህ።

    • @MercyMolla
      @MercyMolla หลายเดือนก่อน +1

      ንሰሀ ይግባበት አትጠቅሙትም ሌሎችን በዚሁ ጉዳይ ሲኮንን የነበረ ፅድቅ መስሎ ደሞ አይጠበቅም አገልጋይም ቢሆን

    • @LovelyGrapes-ui6zk
      @LovelyGrapes-ui6zk หลายเดือนก่อน

      ማን አይግባ አለ ? ወንድማችንን መገሰጸም ማጽናናትም እንችላለን​@@MercyMolla

  • @yainymarsha1435
    @yainymarsha1435 หลายเดือนก่อน +2

    አማኒ አንተ በጣሞ ትልቅ የእግዚአብሔር ሰዉ ነክ አይዞክ ንስሐ ከገባህ ጌታ እንደገና እድል ይሠጥካል ነገር ግን ከዚ በሗላ ተጠንቀቅ

  • @EmmaAsmare
    @EmmaAsmare หลายเดือนก่อน +1

    ነሰሃ ከልብህ ከገባህ በእግዚአብሔር ፊትም መልካም ነገር ነው። ትምሀረት ለማንም አይጠቅምም።

  • @EyasuEyasu-m1z
    @EyasuEyasu-m1z หลายเดือนก่อน +1

    አማን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ ትልቅ ነገር ሰርተሃል በርታ።

  • @gowithyidu748
    @gowithyidu748 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነውና ወደ አባትህ በንስሀ ተመለስ። ማንም ፃድቅ የለም ። ወድቀህ እንዳትቀር አማን

  • @meemi6324
    @meemi6324 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉም ሰው የዘራውን ያጭዳል፣ ወንድሜ በቆሎ ዘርተክ ጤፍ አታጭድም ፣ ሁላችንም መልካም ዘር ለመዝጋት ጌታ ይርዳን😢 እየሱስ ይመጣል አሜን ማራናታ 🙏🙏

  • @hagushkidane4147
    @hagushkidane4147 หลายเดือนก่อน +1

    ዋናው መመለስህ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር የሚጠላ ሀጥያትን እንጂ ሀጥያተኛን አይደለም ።ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ።

  • @LiyaZewede
    @LiyaZewede หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ለዳጊ ነው ያዘንኩት! ሳላውቀው ነበር መዝሙሩን ስሰማ ሳለቅስ የነበረው። በዚህ መጠንሲወርድ ግን መዝሙሩ እራሱ ክብር አጣብኝ።

    • @habteyesusbelongstojesus1505
      @habteyesusbelongstojesus1505 หลายเดือนก่อน

      Ere ee

    • @mesfinkebede2822
      @mesfinkebede2822 หลายเดือนก่อน +2

      ዝማሪው የክቡር መንፈስ ቅዱስ ስጦታ ነዉ የፅጋ ባለቤት ያዘጋጀው ።ንጉሥ ዳዊት ነውር አድርጎ ስላለፈ መዝሙረ ዳዊትን ማንበብ አናቆምም።አንተን ብቻ ሳመልክ አንተን ብቻ የሚለው መዝሙር ስጋና ደም ያዘጋጀው መስሎሽ ነው ።

    • @Yegnagudeየኛጉድ
      @Yegnagudeየኛጉድ หลายเดือนก่อน

      እርግጠኛ ነኝ መዝሙሩ ትፆፍለት የነበረችው ሊሊ ነበረች

  • @user-ue4so8ik4w
    @user-ue4so8ik4w หลายเดือนก่อน +1

    የገረመኝን ልገርህ በትገለጥ ኖሮ እስከመቼ ነበር ልትቀጥል ያሰብከው? ክርስቶን ለብሳቸሁታል አይደል የሚለው አማንዬ ልብስ ይታያል ካልታየ ራቁት ነን ማለት ነው።በዙ ብናውቅ የቃልሙላትም እነደዘው ካልተለበሰ አይታይም አማንዬ መመለስ ውስጣዊ ነው እ/ር ይርዳህ

  • @GenetDesta-hh2jg
    @GenetDesta-hh2jg หลายเดือนก่อน +2

    አሜንየ ጌታ ይወዲካል ለዛነዉ ፈተና የበዛ

    • @yadyado7120
      @yadyado7120 หลายเดือนก่อน

      አንቺንም ጌታ ይወድሽ የለ ? ሁለታችሁም ተመለሱ ምምም ሆሆሆ

  • @YoditAmbaye
    @YoditAmbaye หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሔር ይረዳሐል አምናለሁ ❤እንደገና በሀይል እንደምትገለጥ አምናለዉ እፀልይልሀለዉ አይዞህ አማንዬ እንወድሀለን ❤❤❤

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 17 วันที่ผ่านมา +1

    Hulum guwadegnocheh. Betely Abuna nefse geday dureye newo. Ye Prophet Eyu chufa Amlak newo Yawaredachu.

  • @Godisgood20209
    @Godisgood20209 หลายเดือนก่อน +2

    አማንዬየዝሙት እኮ የክፉ መንፈስ ነው ይፀለይልህ እና ነፃ ውጣ ።ግን አይዞህ ልጅ ነህ ወደፊት ለትምህርትህ ማስተማሪያ ይረዳሀል

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 หลายเดือนก่อน

    አማንዬ እውነት ያንን ሀጥያተኛ ግን ትሁት የሆነው ሰው ያኛው ግን በሩቅ ሆኖ አይኑን ወደሰማይ ሊያነሳ አልወደደም እንደተባለው ሙሉ በሙሉ አምነህ ሀላፊነቱንም ወስደህ ንሰሀ መግባትህ ደስ ያሰኛል ያልከው ነገር ሁሉ ስለነአቡና መልካም ስለተናገርክ ዲፌንድ አድርገህ ስለቆምክ እግዚአብሔር ይባርክህ ፈጣሪ ፊት መሆንህ 100%ይፈለጋል ማሂን በምትችለው ብቻ ሳይሆን በማትችለውም መጠን ጥግ ድረስ ሄደህ ቁስሏን ለማከም ሞክር ሴት ስለሆንኩ እረዳታለሁ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ እንፀልይልሀለን

  • @Mudegnatube
    @Mudegnatube หลายเดือนก่อน

    የእመቤቴ ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከአንተ ጋር ይሁን ወንድሜ አማን🥰

  • @leahdesta4855
    @leahdesta4855 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ፍፃሜህን ያሳምርልህ❤

  • @hirutdaniel8049
    @hirutdaniel8049 หลายเดือนก่อน

    አማንዬ ቀድሞውኑ ተው ስትባል ከእግዚአብሔር ጋር ጨርሰህ ቢሆን ኖሮ አሁን ነገሩ የበለጠ ሆኖ ጸሀይ ባልሞቀው ነበር አሁንም ንስሀህን እግዚአብሔር የሚቀበለው እውነተኛ ንስሀ ያድርግልህ ተባረክ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe หลายเดือนก่อน +19

    አይዞክ አማንዬ ዋናው ይቅርታ ብቻ ነው የሚጠበቅብህ ልብክ አይሰበር ወንድማለም🙏

    • @Abel-ez1iz
      @Abel-ez1iz หลายเดือนก่อน +1

      ቡሽቲ ነሽ

  • @haileyesusteka4016
    @haileyesusteka4016 หลายเดือนก่อน +2

    May God bless and be with you brother

  • @eyesusgetanew4346
    @eyesusgetanew4346 หลายเดือนก่อน

    Amanye, we love you as a Christian big sister. i give advised just pray and pray only forget about passt and go forward you are Master mind God is the God of miracles and God is good all the time much love and respect 🙏🏻 your preach is like Jon sharp and shine keep forward

  • @yadyado7120
    @yadyado7120 หลายเดือนก่อน +1

    ለሰዉ ክብር የሌለዉ ከፈለጋችሁ የፈለጋችሁ እንደፈለጋችሁ ተሰናከሉ አላለም? ይሄ አረመኔ ጨካኝ የጨካኝ .. አልልም 😊

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 หลายเดือนก่อน +1

    No one is perfect Amanye ❤❤ that is why the bible says this 1 John 2
    1 My little children, I write these things to you so that you may not sin. If anyone sins, we have a Counselor* with the Father, Jesus Christ, the righteous. (*Greek Parakleton: Counselor, Helper, Intercessor, Advocate, and Comfortor.)
    1 John 1
    9 If we confess our sins, he is faithful and righteous to forgive us the sins, and to cleanse us from all unrighteousness.

  • @XBOX200-21
    @XBOX200-21 หลายเดือนก่อน +2

    Amanye ayzoh. You are not finished. Your God is merciful and do not stop teaching God's kingdom

  • @mekdesanissa9900
    @mekdesanissa9900 หลายเดือนก่อน +2

    ከእናንተ ሃጢያት የሌለበት እስቀድሞ ይውገራት የሐንስ ወንጌል8:7 ሁሉንም የእግዚአብሔር ምህረት ነው ያቆመው የሁላችንጉድ ቢገለጥ ብዙ ነው ::እማን ላይ ማንም ብቃት የለውም ድንጋይ ለመወርወር እግዚአብሔር ጉዳችሁን ስገልጥ ድንጋያችሁን እስቅምጣችሁ ትሮጣላችሁ ::እንቺ ደሞ በጣም ቸኮልሽ ሚዲያ ላይ ለመውጣት ልባም ሴት ብትሆኚ እትሯሯጭም ነበር ምንም እታገኚም ጉድ እንድ ስሞን ነው ግን ትቆጭበታለሽ !! እማን እግዚአብሔር የምህረት እምላክ ነው እንደገና በሃይል ትገለጣለህ እይዞህ በርታ::

    • @Omagati
      @Omagati หลายเดือนก่อน

      እኔ አቅሙ አለኝ በቅድስና የምኖር ስለሆንኩ ግን አላረገውም እንዳንቺ እና እንደአማን አይደለሁም

    • @Omagati
      @Omagati หลายเดือนก่อน

      ምነው አማን ሻሎም ዘማርያን ወንድሞችን video አለኝ እያለ ሲያስፈራራ ይሄን ጥቅስ አላስታወስሽውም ዘማሪያን ብቻ አይደለም ሁሉንም ሲወግር ነበር አሁን አንቺ🤫እግዚአብሄር እያስተማረው ነው ለጥፋት አይደለም እና ማንም የክርስትያን ዱርየ መኖር የለበትም አይኖርም መስተካከል አለባቸው ....አንቺ ምንም አማራጭ የለም ከመቃጠል ውጪ የአማን አምላኪዎች

    • @mekdesanissa9900
      @mekdesanissa9900 หลายเดือนก่อน

      @@Omagati እኔ ስማይና ምድርን የፈጠረውን እግዚአብሔርን ነው የማመልከው !!! ጌታ እየሱስን የምትከተሉ ከሆነ እንደ እርሱ ተመላለሱ ::እግዜእብሄር የምህረት የፍቅር እምላክ ነው ;;እትወነጃጀሉ !!! እኛ ፍርድ እንስጥ እላችሁ እኮ :: ጥድፊያችሁ ችኮላችሁ ::የእግዜእብሄር ቃል ምን ይላል መስለህ እንደዚህ ያለውን ፈጥኖ ወንድሙን ለማጥቃት የሚወጣውን ::ትምክህተኞች: ተሳድቢዎች :ትዕቢትኞች:ተሳዳቢዎች:ጨካኞች:ከዳተኞች:ችኩሎች:በትእቢእት :የተነፋ :እንደዚህ ያላችሁ ትውልዶች ናችሁ :እግዜእብሄር በዙፉኑ ነው እሱ ብቻ ትክክለኛ :ነው :: እሱ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚፈርደው ::ለምን እሱ ብቻ ቅዱስ እሱ ብቻ ፃድቅ እንከን የሌለበት ::

  • @aregaochocho8801
    @aregaochocho8801 หลายเดือนก่อน +5

    መውደቅ ያለ ነው ነገር ግን ይህንን ማንነት ይዘን ራስን ፊጹም አድርጎ አገልጋዮችን በስመ ገንዘብ ተዘረፈ ዘለአለማችሁን ማብጠልጠላችሁ ነው የሚገርመው: ስለዚ አሁንም ' ማንም የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ' .. አሁንም ከመፍረድ ተጠንቀቁ,:: ሁሉም ሰው የራሱን መንገድ ብቻ ይጠብጥብ:: የተጠራነው ወንጌልን ለመስበክ እንጂ የእግዚአብሔር ጠበቆች እንድንሆን አይደለምና አሁንም ከዚህ እንማር:: የራሳችንን ምሰሶ ከአይናችን ለማውጣት ቅድሚያ እንስጥ:: በተረፈ ወንድሜ እግዚአብሔር ይቅር ይላልና በፊጹም ልብህ በእግዚአብሔር ፊት ከወደቅ ክ ይቅር ተብለሃልና አሁንም ለኛ ወንድማችን ነህ ስለዚህ ወዳጄ ደግመህ ሃጢአት አትስራ!

  • @haymanotbaye5955
    @haymanotbaye5955 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም ሰው አንተ ባለፍክበት መንገደ ነው የሚያልፍው አንተ የሚዲያ ሰው ስለሆንክ ይፋ ወጣ እንጅ ዋናው ነገር መጸጸትህና ይቅርታ መጠየቅህ ነው ጌታ ኢዬሱስ መጨረሻኸን ያስተካክልልህ

  • @tarekegnburakatarebest5987
    @tarekegnburakatarebest5987 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ አማን ብርቱ ወንድሜ🙏🙏🙏
    #መንፈሳዊ ድካም ያለ ስለሆነ የእግዚአብሔር ጸጋ ይደግፍ🙏🙏🙏

  • @sazew3907
    @sazew3907 หลายเดือนก่อน +4

    ማመን እና ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ደግመህ ስህተት አትስራ ማንም አይፈርድብህም ከሳሾችህም ከአንተ የተሻለ ህይወት ስለሌላቸው እናውቃቸዋለን የራስን ስህተት ደብቆ የሰው መፈትፈት ቀላል ነው አንተ ግን ነገርህን ከእግዚአብሔር ጋር አስተካክል ደግሞ በቀል የእግዚአብሔር ነው

    • @MercyMolla
      @MercyMolla หลายเดือนก่อน +1

      የከሰሰው ስራው ነው ዳጊ ሚስቱ የመጀመሪያዎ ከጎደኝው ወልዳ ለፕሮሰስ dna ሲሰራ በዛ ነው የተፍቱት ያንን የምናውቅ ጥቂቶች ናችው እሱ በይቅርታ ፈተው ትዳር ይዞ እየኖረነው አለምን አየቅም በልጅነቱ ጌታን ሲያገለግል የነበረው አለቀ ሌላ ታሪክ የለም

  • @sisaydeneke6214
    @sisaydeneke6214 หลายเดือนก่อน

    AMAN U DID GOOD ,THIS IS WHAT GOD NEEDS
    AMAN BE STRONG

  • @KidstKidu-n3z
    @KidstKidu-n3z หลายเดือนก่อน +9

    እኔ የፈለገ ቢሆን አማንን አልጠላውም 😊

    • @MercyMolla
      @MercyMolla หลายเดือนก่อน +2

      ውሽማ ስለሆንሽ ይሄንን አስቀያሚ ጉማሬ

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r หลายเดือนก่อน

      Amnya enwedewalen ye kerstosen lji yeysusr melk yalwe wendeman❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r หลายเดือนก่อน

      ​@@MercyMollaweywe yzeraschwen bsulayi berasch layi bel Jochen hat belji ljochsch mweldu aykera nwe zer slehone esu neseha gebtowal bek yemwagalte grumena denk aydergo yfeterwe ywagaltal bserawe tadek yltesasate ksehtet yemyaweta abate alwe😢

    • @Haset7866
      @Haset7866 หลายเดือนก่อน

      ​@MercyMolla, your words sound devilish ( westish merara new) belibsh yemolawe sdib.

    • @Munamekonenn-bq9sh
      @Munamekonenn-bq9sh หลายเดือนก่อน

      metlat atetlaw gen bestetu mekerw esu man hono new lela agelegay mewekesew

  • @genetayele3589
    @genetayele3589 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር ምህረት በህይወት ስላኖረኝ ምንም ማለት አልቻልኩም ፅድቄ ብዬ ማስቆጥረ ምንም የለኝ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን አላፊነት መውሰድ መልካም ነዉ እንኳን የእግዚአብሔር ምህረት በሰው እጅ አልሆነም 😢

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 หลายเดือนก่อน

    አማን እግዚያብሔር የይቅርታ አምላክ ነው ።ቅድሚያ የበደልኩት እግዚያብሔርን ነው ብለሀል። ኢሔ በቂ ነው ወንድሜ ጠላት ግን እድል ፋንታ አይኑረው።ለወንጌል ያለህን አላማ ይበልጥ አጠንክር ላንተ አልነግርህም ንጉስ ዳዊትን አስብ አላጠፋም ነበር ወይ።እግዚያብሔር ግን እንደልቤ ብሎታል።አትጠራጠር በይቅርታ እግዚያብሔር ጋር ቅረብ እርሱም እንደልቤ ይልሀል ።አትጠራጠር ጌታ ወደወንጌሉ በሙላት ተመለስ ተባረክ።

  • @esayastefera9304
    @esayastefera9304 หลายเดือนก่อน

    Brother Aman, no matter what you have done and said in the past, nothing is bigger than the blood of Jesus.
    Your inner-man healing and liberty already begun following your personal confession and repentance and therefore, please don't condem yourself.
    Further to this, don't rule out your own punishment as it won't be biblical, but humble yourself under the mercy of God and let the Holy Spirit guides you and lead you, and let the Grace of God build you up and prepare you for His own agendas, not your own plan. Ayzoh brother, for God is faithful to completely restore you and use you again. My prayers are with you. Blessings

  • @EYESUSy
    @EYESUSy หลายเดือนก่อน

    If your pain, suffering and name calling will take you to your repentance. No matter what your situation says, it takes you to the light were God dwells and your healing and blessing will arrive soon!
    Don't forget your pain is our pain and your healing will be our healing.
    Blessing!

  • @nathanyohannes7191
    @nathanyohannes7191 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞህ፡እየሱስ፡ጌታ፡ነው፡ጌታ፡ሰው፡አይደለም፡አይንህን፡ከሰው፡ላይ፡አንስተህ፡ጌታ፡ላይ፡ብቻብቻ፡ሰው፡ክፊ፡ነው፡ 30:29

  • @zicnuru6847
    @zicnuru6847 หลายเดือนก่อน

    አማን በጣም ትልቅ ነገርን አደረክ የዳግም ልደት ምልክት ነው መወደቅ ሳይሆን ወድቆ መነሳት ነው ሰውነትህ ስጋ ለባሽነት ስለዚህ ቀጣይ የጀመርከውን እውነት በማስተማርና ይሄንን እውነት ለማዳፈን የተነሱት ሰዎች መስመር በማስያዝ እውነቱን በመቅረዝ ከፍ አድርገህ በማብራት አብረን በቤዛ ቤ/ክ እናገለግላለን እንገለገላለን አንተን በመበቀል እውነትን መቅበር አይቻልምና በርታ እኛ ከአንተ ጋር ነን

  • @SebellewoingelTadesse-dc2te
    @SebellewoingelTadesse-dc2te 29 วันที่ผ่านมา

    Geta yeredahal egzaber maharena yeker bay new Amanu.meheretu bezu new yewedek yenesal yesatem yemelsal enxelyelhalen.tebarek.

  • @tsedeyteshome8888
    @tsedeyteshome8888 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ወንድሜ ካንተ የሚጠበቀው ንስሀ ገብተህ መመለስና የሃላህን መተው ነው የወደቀ አይነሳምን የሳተስ አይ መለስ ምን ይላል።

  • @tobeash1263
    @tobeash1263 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ ለዳጊ የምለዉ አለኝ የስድብና የበቀል ስሜት በዉስጥህ አለ እባህ ንስሃ ግባ ወንድሜ ዳጊ

  • @AbebechAbraham
    @AbebechAbraham หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሄር ምህረት ዕለት ዕለት ነው ይቅርታህ መልካም ሆኖሳለ ከስተቱ የማይማር ግን አላዋቂነት ነው የአሁኑ ግን የመጨረሻህ እንዲሆን እመኝልሀለሁ

  • @habtamuteshome5753
    @habtamuteshome5753 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ጌታ ይረዳሀል እግዚአብሔር መሀሪ እና ይቅር ባይ ነው ዋናው መመለስህ እና መፀፀትህ ነው
    ጌታ ይረዳሀል ወንድሜ

    • @MercyMolla
      @MercyMolla หลายเดือนก่อน

      ስለታወቀበት

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r หลายเดือนก่อน

      ​@@MercyMollamene yadergesch dagi neh aydele.?😂ytenkabh ante neh

    • @MercyMolla
      @MercyMolla หลายเดือนก่อน

      @@user-solomonzl6fq3zc2r የአማን ውሽሞች ተረጋጉ ገና ሁለቴ ያስወረደች ለዳጊ ፍይል ሰተለች በቅርብ ከነማስረጄው

    • @MercyMolla
      @MercyMolla หลายเดือนก่อน

      @@user-solomonzl6fq3zc2r የአማን ውሽሞች ተረጋጉ

  • @tamirutafa6447
    @tamirutafa6447 หลายเดือนก่อน

    አስተዋይ ወንድም ነህ ተባረክ ።

  • @goldentestimonies4734
    @goldentestimonies4734 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ያባቴ ብሩክ ምርጥ ነህ፡ ኣማንየ እኔና ባለቤቴ ጌታ ፊት ወደቅን ምክንያታችን ሁላችንን ጌታ ፊት ብንቆም ምናችን ይወደዳል ፡ ለራሳችን ኣለቀስን ፡ ኣንድ ነገር ግን ተረዳን ኣሁንም የምህረቱ ብዛት፡ ኣማንየ በመሰንጀር ላግኝህ ኣስቤ ነበር ኣልተመቻቸም ደህና፡ ብቻ ኣይዞህ ፡ ኣማንየ እንወድሃለን፡

  • @HirutAidd
    @HirutAidd หลายเดือนก่อน +8

    አማንዬ ሀይዞህ ማንም ፃድቅ የለም ሁላችንም ስህተት እንሰራለን እንዴ ልቤ የተባለዉ ዳዉት እንኳ ብዙ ስህቴት ሰርቶል እ/ር ግን የእንደገና አምላኪ ስለሆኔ ይቅር ብሎታል አማንዬ ጌታ ይቅር ባይ ነዉ እንደ ሰዉ አይደለም ❤❤❤❤❤❤

    • @desalegnamele
      @desalegnamele หลายเดือนก่อน

      ጥሩ ነው ዓማን ምህረት ሠጪም ቀጪም ነው ጌታ ነው ዕርፍ በል በጌታ