ይታክቱ ልመንህ ጥቃት የደረሰባቸው የሴቶች ማቆያ ማዕከል የምርቃት ፕሮግራም (ዲላ) yitaktu lmenh Center for Abused Women

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 20

  • @elenesh4124
    @elenesh4124 3 หลายเดือนก่อน +3

    Enlace deseLshe n’étale Dede yelale❤❤❤

  • @jessiy7296
    @jessiy7296 2 หลายเดือนก่อน +1

    Beayew bayew aliselechegnem degagme eyayehut new ❤❤❤❤❤

  • @MobileTouch-vw2ri
    @MobileTouch-vw2ri 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሄር ይመስገን ሁሉ የሚሆነው በሱ ፍቃድ ነው አስጀምሮ ላስጨረሰው ለልኡል እግዚያብሄር ይመስገን አይኒ የሁሉ አይን ነሽ ያለሽን ሁሉ ይባርክልሽ ከጎንሽ አይዞሽ ብሎ ለደገፉሽ ሁሉ እግዚያብሄር ይስጣቸው (ሰው ለሠርዳት ሰው መሆን በቂ ነው)

  • @Lematube-to1yv
    @Lematube-to1yv 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግኒት

  • @MajlindaAhmeti-i6l
    @MajlindaAhmeti-i6l 3 หลายเดือนก่อน +1

    Super biien

  • @blane976
    @blane976 5 วันที่ผ่านมา

    በርቺ ጥሩነዉ

  • @Yaya-kj2jr
    @Yaya-kj2jr 3 หลายเดือนก่อน +2

    Félicitations maman ❤❤❤

  • @kuridemakuridema
    @kuridemakuridema 3 หลายเดือนก่อน +1

    Enkane dese Lshe yena asetewaye betame dese yelale

  • @YamiTube12
    @YamiTube12 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ጀግና እንኳን ደስ አለሽ

  • @samisame6780
    @samisame6780 หลายเดือนก่อน

    Wawe

  • @Eyerusahmednegn
    @Eyerusahmednegn 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እናት አንች መልካም ሰው ነሽ እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ ❤️❤️❤️

  • @geteneshshiferaw947
    @geteneshshiferaw947 3 หลายเดือนก่อน +2

    ስለማይነገረው ሰጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ኑንሻ እንኳን የደስ ያለሽ አብዝቶ ይስጥሽ

  • @bekeluanglade5718
    @bekeluanglade5718 3 หลายเดือนก่อน +1

    Enkoine lezi yabkchu❤

  • @samisame6780
    @samisame6780 หลายเดือนก่อน

    Waw

  • @abebetsegaye1042
    @abebetsegaye1042 3 หลายเดือนก่อน +2

    የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል "ግሩም ስራ ሊበረታታ የሚገባው ምርጥ ሃሳብ !!!!

  • @kmjjwi
    @kmjjwi 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @HussenYimer-r9j
    @HussenYimer-r9j 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ለዚህ ደማቅና ታሪካዊ ቀን አደረሰሽ አደረሰን ኑኑሻ ይህ አዲሥ ጅማሬ በአራቱም መዓዘን እንደችቦ በርቶ ሲቀጣጠል ይታየኛል ።የሁላችንም ድጋፍ ያሥፈልጋልና በቻልነው ልክ አብረንሽ እንቀጥላለን ኑኑሻ ክበሪልን❤❤❤❤❤

  • @fagermarsatub1519
    @fagermarsatub1519 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እናት የሁላችነንም ሀላፊነት ብቻሽን ለመወጣት ጉዞ ጀምረሻል እና ሁሌም አላህ ከአንች ጋር ይሁን መጨረሻሽን አሳምሮ ከፍፍፍፍ ያድርግሽ እኔም ከጎንሽ ነኝ ማሚየ በጣም ደስስስስስ ብሎኛል❤❤❤❤❤

  • @babure6571
    @babure6571 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሁላችንም ሀላፊነት አለብን እናመሰግናለን ይታክቱ ልመንህ ❤❤❤

  • @samisame6780
    @samisame6780 หลายเดือนก่อน

    Waw