#ዴሴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 89

  • @Toyba-pc9bi
    @Toyba-pc9bi หลายเดือนก่อน +12

    መድዬ ጀዛኩሙሏህ ኸይር የኔ ውድ በጣም ነው ደስስስ ያለኝ አንችንም አሏህ ያስደስትሽ
    ቅመሞችዬ አበረታቷት ላይክ አድርጉ

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o หลายเดือนก่อน +1

      እደት አገኘሻት ችግሩ አጋዥ ሰለሌላት ኦዳኤንስ ማስተናገድ ግዜ ይፈጃል ሪከርድ አርጌ ልክ ብቅ ወለ እዳት ነው የምታነሳው በመስመርም ቢዚ ናው የ።ታረገው

    • @زينبابراهيم-ف7ص
      @زينبابراهيم-ف7ص หลายเดือนก่อน

      አንችን አለማድነቅ አይቻልም እጥር ምጥር ያለች እቃ በሰላም ገብተሽ የምትጠቀሚበት ያርግሽ እህት

    • @Toyba-pc9bi
      @Toyba-pc9bi หลายเดือนก่อน

      @@Sነኝወሎየዋ-c5o ሰው ስለሚበዛባት ነው ሁቢ ትመልስልሻለች

    • @Toyba-pc9bi
      @Toyba-pc9bi หลายเดือนก่อน +1

      @@زينبابراهيم-ف7ص አሚን የኔ ውድ እቃ ቀስ እየተባለ ካልሆነ ባንድ ጊዜ ከባድ ነው ትንሽ ትንሽ እየገዛን እናስቀምጣለን

    • @MyIove-qr9fw
      @MyIove-qr9fw หลายเดือนก่อน

      አንቺ ጓበዝ ነሸ ማሻ አላህ በሰላም ገብተሽ የምትጠቀሚበት ያድርግሽ❤❤❤

  • @ዙዙ.ወለየዋ
    @ዙዙ.ወለየዋ หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አላህ በትንሽ ብር ብዙ እቃ ነዉ የገዛሽዉ መዲየ እኔም ገዝቸ በተገላገልኩ

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed8519 หลายเดือนก่อน +14

    ይሄን የሚሀል እኔም ብገዛ ይበቃኛል ሰው እንዴቤቱ እንጅ እንዴጎረቤቱ አይኖርም

    • @Toyba-pc9bi
      @Toyba-pc9bi หลายเดือนก่อน

      አዎ ሁቢ ቀስ ቀስ እየተባለ ነው እቃ ሚሟላው

    • @mohammedayalew-v7y
      @mohammedayalew-v7y หลายเดือนก่อน

      በቂነውወላሂ

    • @rabiafentawu1821
      @rabiafentawu1821 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @Hime1-fb4ft
    @Hime1-fb4ft หลายเดือนก่อน +11

    የሥሥሥሥ ዛሬመጀመርያነኝ በላይክ ግብ ይችን ቅመም አናበረታት🎉🎉🎉🎉

  • @sofiasofia163
    @sofiasofia163 หลายเดือนก่อน +7

    እንደዚህ ምጥን ያለግዙ እማትጠቀሙበትን እቃሁሉ አትግዙ መስሪያቢሆን እያደር ልጅሲኖር ቤተስቡ ሲበዛ እንደፍሺን አዳድስ ይገዛል ቃስእያላችሁ እኛስደተኞች ምጥን አድርጋችሁግዙ

    • @UaeUae-gu3us
      @UaeUae-gu3us หลายเดือนก่อน

      ሰህ አህት❤🍬🍬

    • @UaeUae-gu3us
      @UaeUae-gu3us หลายเดือนก่อน

      ወነትሸናዉ

    • @SaraSara-uw5ow
      @SaraSara-uw5ow หลายเดือนก่อน

      አዉነት፣ትክክልል

  • @saraendirs1281
    @saraendirs1281 หลายเดือนก่อน +1

    ከዚህ ገዝቸ የላኩት ቆጨኝ ማሻአላህ ሃሪፍ ነዉ

  • @MyIove-qr9fw
    @MyIove-qr9fw หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ የዛሬው ይለያል በትንሽ ብር ብዙ እቃ❤❤❤

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ በርች መድየ የዛሬዋ ባለቃ ጎበዝ እጥር ምጥን ያለች አበሳ🎉🎉🎉

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እጥር ምጥንያለች እቃ ዋውውውው❤❤❤🎉🎉

  • @LubaSeid
    @LubaSeid หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በጣም ደስይላል እጥርምጥን ያለእቃ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @FatumaMohammed-k6s
    @FatumaMohammed-k6s หลายเดือนก่อน

    ማሸአላህ እጥርምጥን ያለ እቃ በርቺ መድ❤❤

  • @Seada-9y
    @Seada-9y หลายเดือนก่อน +1

    በትንሽየ ብር ብዙ እቃ ማሻአላህ በሰላም የምትጠቀሚበት ያድርግሽ ባለ እቃዋ

    • @Toyba-pc9bi
      @Toyba-pc9bi หลายเดือนก่อน

      @@Seada-9y አሚንንን ሁቢ

  • @Rahma-Talhen
    @Rahma-Talhen หลายเดือนก่อน +2

    ዋአለኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ለዱአሺ አሚን ያረብ

  • @fatumaseid9032
    @fatumaseid9032 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እጥር ምጥን ያለ ነው በርች መድየ ❤❤❤❤

  • @CopraCopra-g3j
    @CopraCopra-g3j หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ መድየ አላህ እድሜሽን ያርዝመው❤❤❤❤

  • @FatimaJamal-gk4go
    @FatimaJamal-gk4go หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ🎉🎉🎉

  • @Hadiya-e2z
    @Hadiya-e2z หลายเดือนก่อน

    መሻአላ ተባረክላህ በትንሽ ብር ብዙ እቃ

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤ደስሲሉ

  • @HAliMTTube
    @HAliMTTube หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ መዲየ ልብሽን አይቀይርብሽ❤❤

  • @Hyatt-i6x
    @Hyatt-i6x หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ በርች መድ እህቴ❤❤

  • @rabiafentawu1821
    @rabiafentawu1821 หลายเดือนก่อน +1

    ኢሻአላህ እኔምእደዚህ ብገዛበቂነዉ

  • @ሉሉ
    @ሉሉ หลายเดือนก่อน

    እደዚህ ቀለል ያለ አሣዩን❤❤❤

  • @حياهعلى-ب2ظ
    @حياهعلى-ب2ظ หลายเดือนก่อน

    በርቺ ጎበዝ መዶ

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንንንን❤❤❤

  • @HawaHawa-h8u
    @HawaHawa-h8u หลายเดือนก่อน

    የኔውድ መድየ በርቺ 🎉🎉🎉🎉

  • @dejenbalew8540
    @dejenbalew8540 หลายเดือนก่อน

    እኔም እድህ ነው የምመኘው አገር ሰላም ይሁንልን እጅ

  • @AmLm-n2t
    @AmLm-n2t หลายเดือนก่อน

    ዉደየ የትነሽ ለኀ
    ኔም ገዝተሽ አደርሽልኝ በዉሥጥ ነይ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woyay2095
    @woyay2095 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በርች መድዬ

  • @sofiyahussen8108
    @sofiyahussen8108 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እጥር ምጥን ያለ እቃ በቆጆ ዋጋ እህቶች እቃ ማለት እደዚህ ነው ከገዛችሁ ❤❤❤ኮተት አታብዙ

  • @mahbooba56
    @mahbooba56 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ

  • @ዜዲነኝተስፈኛዋ
    @ዜዲነኝተስፈኛዋ หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ🎉🎉🎉

  • @ZabibaZabibia999
    @ZabibaZabibia999 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ
    አህቴ የኮፈርቱ ብልጭልጬ አይለቅምወይ

  • @የፍቅርቤት-23
    @የፍቅርቤት-23 หลายเดือนก่อน

    መዲየ በርችልኝ ውደ❤❤❤🎉🎉

  • @ሉባባበሽረ
    @ሉባባበሽረ หลายเดือนก่อน +1

    አንደኛ😂😂😂

  • @ChaaaBultuma
    @ChaaaBultuma หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤,ይኔ ማርርርርር

  • @seadaali1844
    @seadaali1844 หลายเดือนก่อน

    መሸአላህ እጥን ምጥን ያለ

  • @NorNor-co4mh
    @NorNor-co4mh หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ หลายเดือนก่อน +1

    እጥር ምጥን ያለ የቤት እቃ❤

  • @ZebibaHussen-mb9ky
    @ZebibaHussen-mb9ky 27 วันที่ผ่านมา

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጄምአ ቁንሯን እንዴት ማግኝት እችላለሁ

  • @zamzama4964
    @zamzama4964 หลายเดือนก่อน

    ስልክሽ

  • @Sada-gm6zd
    @Sada-gm6zd หลายเดือนก่อน

    ደሴ አምጭልኝ እህት በዚህ ተመሣሣይ

  • @HiwotMengiste-k3r
    @HiwotMengiste-k3r หลายเดือนก่อน +1

    Batme konjo konjo. Eaka. Nawe wagweme ualtganane

  • @sofiasofia163
    @sofiasofia163 หลายเดือนก่อน +1

    አንደሰብስቦ ቡፊን ከመምልዋት አንድትበግ ወይንም ፍየልብገዙባት ለርድ ብገልጉ ተምትገዙ ከዛዉ እርድ ብልጥሁኑተምር ያቅርእቃ ምንያረጋል ገናትዳር ተይዞ ልጅምሲመጣ ቃስእያሉ ማሟላትነው አረቦች ቤት እንክዋን እማይጠቀሙበት እቃ ስንትአለ ባመትእንክዋን አንደአይጠቀሙበትም ጥቅሙእምኑላይነዉ

  • @aykelmuhye8291
    @aykelmuhye8291 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላየኔውድድድድድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayatDubai-y9t
    @HayatDubai-y9t หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatimahussen-sh4zn
    @fatimahussen-sh4zn หลายเดือนก่อน

    የሆሺ ኩታራ ባርያ ሲደወልልሺየማታነሺው

    • @የየየ-ኘ9ጰ
      @የየየ-ኘ9ጰ หลายเดือนก่อน +1

      ምን አሰደበሺ አልመቻት ብሎነው እሚሆነው

    • @ወሎየ-ፈ7ሠ
      @ወሎየ-ፈ7ሠ หลายเดือนก่อน +1

      እረአላህንፍሪምንአረገች

    • @Toyba-pc9bi
      @Toyba-pc9bi หลายเดือนก่อน +1

      ሀራም አለይኪ በሷ ቦታ ስላልሆንሽ ነው ምትሳደቢው ማፈሪያ ነሽ

    • @MiskuSeyd-k8b
      @MiskuSeyd-k8b หลายเดือนก่อน +2

      ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል 😂😂

    • @MiskuSeyd-k8b
      @MiskuSeyd-k8b หลายเดือนก่อน +1

      ​@@የየየ-ኘ9ጰተሳዳቢ እራሡነውየሚሠድበው😂

  • @بنتبابا-د8ك
    @بنتبابا-د8ك หลายเดือนก่อน

    ማሸአላህ የዛሬዉ እማ ቡነስ አለዉ መሰል መድ😂 በትንሽ ብር ይክን ሁላ

    • @Toyba-pc9bi
      @Toyba-pc9bi หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክክ አለው

  • @zubeydaethio4264
    @zubeydaethio4264 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @RdUb-r4f
    @RdUb-r4f หลายเดือนก่อน

    ጉራይ ደርሰኛል ብዬ ተስፋ አለኝ እጠብቃለሁ

  • @Sada-gm6zd
    @Sada-gm6zd หลายเดือนก่อน

    መልሺልኝ እህት

  • @مازنعماري-ض2غ
    @مازنعماري-ض2غ หลายเดือนก่อน

    Yet no alesh inati iqaa faligeno nigariny

  • @እራህመትይቱብ
    @እራህመትይቱብ หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @AwNi-hb1gi
    @AwNi-hb1gi หลายเดือนก่อน

    አኔ አደዝህ አጥረ ምጥን ያለ ብገዛሁ በቂዬ ነዉ

  • @rahmetWalte
    @rahmetWalte หลายเดือนก่อน +2

    ዛሬ 29 ነወይ ባአላህ

    • @jamila3850
      @jamila3850 หลายเดือนก่อน

      በኢቶቢያ አወእህት

    • @rahmetWalte
      @rahmetWalte หลายเดือนก่อน

      @jamila3850 እናቴ እርጉዝ ናት እና ቀኗ ይህ ነው ዛሬ ትወልድ ይሆን አሣቡ ሊገለኝ ነው

    • @woyay2095
      @woyay2095 หลายเดือนก่อน

      ​@@rahmetWalte አላህ በሰላም ወልዳ ትሳም እህት ዱአ አርጊ አትጨነቂ ኢንሻአላህ በሰላም ወልዳለች ብለዉ አኸባሯን ያሰማሽ

    • @jamila3850
      @jamila3850 หลายเดือนก่อน

      @rahmetWalte ዱአርጊ አላህ በስም ይገላግላት ሀሳብሽን ያቅልልሽ እህቴ አብሽርዱአርጊይ

  • @Mነኝየዱባይዋቀበጥ
    @Mነኝየዱባይዋቀበጥ หลายเดือนก่อน

    አድስ አበባ ድረስ እፈልጋለሁ

    • @Toyba-pc9bi
      @Toyba-pc9bi หลายเดือนก่อน

      @@Mነኝየዱባይዋቀበጥ 😀😀😀😀 እቃውኮ ከዛው ነው ሚመጣው

  • @BHhh-m6u
    @BHhh-m6u หลายเดือนก่อน

    Yet nachu pells Nember

  • @seadafeyisa6189
    @seadafeyisa6189 หลายเดือนก่อน

    መዲ ኧረ በአላህ መልሽልኝ በኢሞ እየፃፍኩልሽ ነበር እህቴ መልሽልኝ

  • @LeyilaMohmed
    @LeyilaMohmed หลายเดือนก่อน

    ላይክ አርጉኝ እማ እቃሺን ስብስቤ ሰብስቤ ለመግዛት ስመትጥ ኖሬ ስልኬ ተቃጠለ አሁን አንድ ብየ ልመልከት ነው

  • @SaraSara-uw5ow
    @SaraSara-uw5ow หลายเดือนก่อน

    የዛሬዉበጣምአሬፍ

  • @mekyamehammed5527
    @mekyamehammed5527 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ሰብ አርጉ እደ

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SadaA-ux5cg
    @SadaA-ux5cg หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤