ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሁላችንንም መጨረሻ እደማማ ዝናሽ መጨረሻ ያሳምርልን ሀገራችችን ሰላም ያድርግልን
Aman aman aman
Ameeeeen 3
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜንን
አሜንንንንንንንንን
እግዚአብሔር ያቆይልን እማማ ዝናሽዬ😘 በርታ ዘኪ መልካም ሰው!
ታሪክ በደንብ ያውቃሉ የኔ እናት
ደስ ሲሉ የኔ ሺቅርቅር እውነት እኛም የነሱን ያክል ንጽህና እና ብርታት የለንም ከምር ጽድት ያሉ እኮናቸው💕👏
እማማ ዝናሽዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ታሪክን የኖረ ያውራው እውነት ነው 😅😅😍
በጣም ጥሩ ታሪክ ነው የሰማሁት በጣም አዋቂ ናቸው 😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ጣፋጭ እናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ዘኪ ላአንተና ለጒደኝችህ የወጣትነት ዘመናችሁን ፈጣሪ ይባርከዉ ለብዙዎቹ መኖርን ተስፋ አለመቆርጥን ከወደቆበት ዳግም መነሳትን ፈጣሪ በናንተ በኩል ብዙ ደጋጉችን ሰቱቸዋል እንደናነተ አይነቱን ያብዛልን
የኔ ታሪክ አዋቂ እማማ ዝኑ😍
ዘኪዬ ምርጥ የአራዳ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏
PLEASE BRING EMAMA ZINASH OFTEN …. WE NEED HER.
ሄሎ እማማ ዝናሽዬ ገና ሳያወሩ የሚያስቁኝ❤😅 እድሜ ይስጦት🙏 ዘኪ እንኳን አደረሳችሁ እናመሰግናለን🙏😍❤😍
ሌላ ነገር ስለሌላ ሰው ሊናገሩ ሲሉ የምታስቀይሳቸው ነገር ደስ ይላል ዘካሪያስ 👍
ቤተሰብ እንሁን
እማማ ዝናሸዬ የኔ ውድ እርሶን ማየት በጣም ያዝናናል እድሜና ጤና ይሰጦት
ዘኪዬ ለ እግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም አይዞክ የተባረከ ዘር ይሰጥሃል
ጤና ይስጥህ ህልማቸዉ እዉነት ይሁን የማማ ዝናሽ
ደስ ሲል የእናት እና የልጅ ፍቅራችው ❤️❤️❤️
so nice to watch you all, very much like mother and son. Love it.
ቢሆንም ብዙ አታጥፋቸው ይናፍቁናል. በጣም
የኔናት..እንኳን..አደረሰወት
እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጦት ዘኪ እንተንም እድሜና ጤና ይስጥህ❤️❤️❤️❤️
Yanya enat 🙏🙏🙏 God bless you Zakaryas with your beautiful family.long life mama zinsh 🙏🙏🙏❤️ we love you.
She is so sweet 😍💕
የኔ ጣፋጭ እናት እማማ ዝናሽዬ 🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር የሀገራችንን ሰላም ያምጣልን.ሀይለስላሴን እና ወታደር ይወዳሉ እማማ ዝናሽ የ ዘና ነው የሚያረጉት ደግሞ ታሪክ አዋቂ ኖት በጉጉት ነው የምጠብቆት እማማ
እማማ ዝናሽዬ እረጅም እድሜ ይስጦት ታሪክ ነጋሬ አያሳጣን❤❤❤
ውይ እማምል ዝናሽ እንካን አደረሳችሁ ዘኬ እድሜና ጤና ይስጦት እማማ ዝናሽ ♥♥♥♥♥
Zekye egziabher yebarkhe emama zinash nafkewgn neber ❤❤❤
እድሜ እና ጤና ካገር ሰላምነት ጋ ለእማማ ዝናሽና ዘኪ ፣
እማዬ የኔ ተወዳጅ እናት !!! የቡሄ ታሪክ ተመቸኝ😅😅😅 ግን ዳቦዉ ጋ ማባያ ነገር አልታዘዘም እማማ ዝንዬ ኡፍ የኔ ማርርርርር
ስወዳችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ዘኪ ተባረክ
ኧረ ወዮዮዮዮዮእማማ ዝናሺ በሳቅ ገደሉኝ ጭኔ ንፁህ አደፍ ታያለች እማማ ዝናሺየ ማር እኮ ነዎት ያ ጩኸትዎ ባይኖር
የኔ ዉድ እናት ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ከነዘኬጋ
Kkkkkkkkkkkkkkkkk አይ እማምዬ እንዴት በሳቅ ፍርስ አልኩኝ ጭኔ ንጹህ እ***ሴ ንጹህ እውነት ነው ልክ ኖት እማምዬ kkkkkkkkkkkkkk እንዴት እኮ ደስ ሲሉ
ሹፉ አዳሜ የማማ ዝናሽን ያሀል ታሪክ አታውቁም ስለዚህ ጫ በሉና ታሪክ ስሙ👌👊👍
ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ይስጠን ክፉውን ያርቅልን የቤተሰቦቻችንን ክፍ ያርቅልን ሰላም ላገራችን ይሁን አሜን
እማማ ዝናሽ ከዘካርያስ ጋር እድሜና ጤና ይስጦት
Emama zinash ⚘❤🙏
ዘኪ መልካም ሰው ሰላምህ ይብዛ እማማ ዝነሽ እንደነወት
Wow Emmy zenshe betme Smart long life Emmy zenshe and zeki we love you 😘😘🥰🥰❤️❤️
ዘክዬ ሰላም ነህ እማማ ዝናሽዬ ናፍቀዉን ነበር እድሜዎት ያዝምልን
እማማ ዝናሽ አላህ እድሜና ጤና ይስጠዎት🎉 ዘዘኪም ተባረክ እንዳንተ የተባረከ ልጅ ይስጥህ
Ewuyi emama zinasheye siwodoti eko betam fetari rejim edimena tena yisitoti💕💕💕
የኔ ቆንጆ እናት💕💕💕💕💕
Thanks brother ma'am 😊♥️
እማማ ዝናሽ እየተጋበዙ በደንብ ነው ሚነግሩህ 😂😂😂😘😘😘 ዝም ብሎ የለም እሳቸው ጋር
ግልጽነት አላቸውና የጥንቱን ጠቃሚ ነገርጠይቀህእነድናውቅ አድርገን እሳቸውመጵሐፍ ናቸውዘኪዮስ
Egezhabeher yebarkhe berta ethiopian egezhabeher yetebkhelene💚💛❤
ዘካሪያስ በምንድነዉ ምትቀርፀዉ በስልክ ወይስ በካሜራ ድምፁ ጥራቱ ሀሪፍ ነዉ
ዘኬ እናመሰግናለን
እማማዬ ፀልዩ ለአገራችን ጠላቶቹዋ ውድም ይሉ ዘንድ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
God blessed you beautiful family ❤️❤️❤️❤️❤️
እማማ፡ዝናሽየ፡ደስ፡የሜል፡ታሬክ፡ማራም፡ጤና፡እድሜዋን፡ታርዝምልን፡😘😘😘😘😘😘😘
Comedian tetelalek emama zenashen chewata kayeke behola long life mom 😍😘😘
የኔ እናት እድሜ ይሰጦት ፈውሰ ይሰማኛል እረሶን ሰሰማ
እማማ ዝናሽ እንኳን ደህና መጡልን
I love you 😍 emamayee egezeabehre yetebekotee
Emamma zineshiyee selam new 💚💛❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤⚘⚘⚘⚘⚘⚘💋💋💋💋💋💋💕💕💕💕
zeki God bless you be ewnet tadelekal ant
😍❤❤❤❤❤❤❤❤🕊🕊🕊😍💚💛❤YMAmEY GARWE UWE YAUEYEY 1😍🙏🙏🙏🕊🥰👏
ዚኪዬ ቅን ሰው እስቲ እማማዝናሽን የምፍቋቹ እንደኔ👍❤😘
Mamma zenachiye Metulin Ema Nafekon Eko. Mamma zenachiye Selyulin Emaye
አረ እማማ ዝናሽ ሰራተኛ ሲባሉ 😂😂😂በጣም ነው ያሳቁኝ
እማማ ዝናሽ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጦት፡፡ ዘኪ ከነባለቤትህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጣቹህ፡፡
*ውይ እናቴ ታሪክ ያውቃሉ*
ዘኪ እባክህ ለስላሳ አትስጣቸው ፈጣሪ ጤና እንዲሰጥልህ ተጠንቀቅ
Betaaaaam gobez nachew tarik yawkalu
Emam zenash 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💕
የወለዱት እደዚ አያረግም ተባረክ
ዘክዬ የኔ ወድም ተባረክ
የተባረከ ይሁን ጠጡልኝ እማማ ዝናሽ ውድድድድ
ቀናችሁ ይባረክ ሁለታችሁም
እንኳን በሠላም መጣቺው እናትና ልጅ
❤️🥰🥰❣️
Weye emama zenshyee nafekewene neber besake gedelonee Eko tafache yehonu enate edemena tena yesetewote
Zaki anete melekam sew egeziabeher zemeneken yebarek
Yene nat❤
Emma znashye I miss you!
😄😄😄😄 wey Motkugn uuuuufffeeyyy adef yelegnm betam desssss new yemilugn
I really love you mommy 🤣🤣🤣🤣🤣
Blessed is the mother who gave birth to a good attentor, Zaki, and blessed be the lord of the end of your days.
Zak tebarek miss you all
የኔ እናት ደስ ሲሉ
,ውይ እማማ ዝናሽዬ ስወዶት
እማማ ዝናሽዬ ሰላምኖትልን ኑርልን በእድሜ በጤና ከነልጆት እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
❤❤❤🌹🌹🌹
አይ እማማ ዝናሽ። መመለስ ካልፈጉ እኮ። ድብልቅልቅ ነው የሚያደርጉት። ዝም ስትላቸው ደግሞ መለሱልህ።ብልጥ ናቸው።ፀልዩ ፀልዩ ለሀገራችን በላቸው።መልካም የእመቤታችን ዕርገት በአል ያድርግላችሁ ያድርግልን።
የኔ ጣፋጭ ምን ላድርግዎት
እማማዬ እድሜና ጤና ይስጦት
ወይ ዘኪ ትዕግስትህ😱😱😱😱
ZEKI GOBEZ. EGZIABHER KEKIFU HULU YISEWIRIHI.
ዛሬ ደግሞ ንጉሥ አነገሱልን አይ እማማ ዝናሽ
OMG እማማ ዝናሽዬ ሰራተኛ አታምጣብኝ እኔ ንፁህ ነኝ ...በሳቅ ገደሉኝ ይመችዎት እናታችን
Are bsemam deis celu emam zenashie
አሜን መንታ ልጅ ይስጥህ ላንተ ገና ብዙ
አደፍ የምታይ ሴት እይፈልጉም እማማ ዝናሽ እሳቸው ንጡህ ጭናቸው ንጡህ ነው😁😁😂😂
ዘኪ እድሜና ጤናን ያድልህ
ምኔ ንፁህ ጭኔ ንፁህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂እማማ ዝናሽዬ ልጃገረድ አይወዱም😂
🤣🤣🤣🤣
ክክክክ
😁🙆
🤣🤣🤣🤣🤣
@@Nahi_Entertainment እሺ
ውይ እማማ ዝናሽዬ እሰይ ቶሎ መጡ ዙክዬ ሰላም ነህ የኔ ልጅ ሰላምህ ብዝት ይበል ልክ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ አሜን በል
❤️❤️❤️❤️
emama Zenash endet nuwet
የሁላችንንም መጨረሻ እደማማ ዝናሽ መጨረሻ ያሳምርልን ሀገራችችን ሰላም ያድርግልን
Aman aman aman
Ameeeeen 3
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜንን
አሜንንንንንንንንን
እግዚአብሔር ያቆይልን እማማ ዝናሽዬ😘
በርታ ዘኪ መልካም ሰው!
ታሪክ በደንብ ያውቃሉ የኔ እናት
ደስ ሲሉ የኔ ሺቅርቅር እውነት እኛም የነሱን ያክል ንጽህና እና ብርታት የለንም ከምር ጽድት ያሉ እኮናቸው💕👏
እማማ ዝናሽዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ታሪክን የኖረ ያውራው እውነት ነው 😅😅😍
በጣም ጥሩ ታሪክ ነው የሰማሁት በጣም አዋቂ ናቸው 😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ጣፋጭ እናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ዘኪ ላአንተና ለጒደኝችህ የወጣትነት ዘመናችሁን ፈጣሪ ይባርከዉ ለብዙዎቹ መኖርን ተስፋ አለመቆርጥን ከወደቆበት ዳግም መነሳትን ፈጣሪ በናንተ በኩል ብዙ ደጋጉችን ሰቱቸዋል እንደናነተ አይነቱን ያብዛልን
የኔ ታሪክ አዋቂ እማማ ዝኑ😍
ዘኪዬ ምርጥ የአራዳ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏
PLEASE BRING EMAMA ZINASH OFTEN …. WE NEED HER.
ሄሎ እማማ ዝናሽዬ ገና ሳያወሩ የሚያስቁኝ❤😅 እድሜ ይስጦት🙏 ዘኪ እንኳን አደረሳችሁ እናመሰግናለን🙏😍❤😍
ሌላ ነገር ስለሌላ ሰው ሊናገሩ ሲሉ የምታስቀይሳቸው ነገር ደስ ይላል ዘካሪያስ 👍
ቤተሰብ እንሁን
እማማ ዝናሸዬ የኔ ውድ እርሶን ማየት በጣም ያዝናናል እድሜና ጤና ይሰጦት
ዘኪዬ ለ እግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም አይዞክ የተባረከ ዘር ይሰጥሃል
ጤና ይስጥህ ህልማቸዉ እዉነት ይሁን የማማ ዝናሽ
ደስ ሲል የእናት እና የልጅ ፍቅራችው ❤️❤️❤️
so nice to watch you all, very much like mother and son. Love it.
ቢሆንም ብዙ አታጥፋቸው ይናፍቁናል. በጣም
የኔናት..እንኳን..አደረሰወት
እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጦት ዘኪ እንተንም እድሜና ጤና ይስጥህ❤️❤️❤️❤️
Yanya enat 🙏🙏🙏 God bless you Zakaryas with your beautiful family.long life mama zinsh 🙏🙏🙏❤️ we love you.
She is so sweet 😍💕
የኔ ጣፋጭ እናት እማማ ዝናሽዬ 🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር የሀገራችንን ሰላም ያምጣልን.ሀይለስላሴን እና ወታደር ይወዳሉ እማማ ዝናሽ የ ዘና ነው የሚያረጉት ደግሞ ታሪክ አዋቂ ኖት
በጉጉት ነው የምጠብቆት እማማ
እማማ ዝናሽዬ እረጅም እድሜ ይስጦት ታሪክ ነጋሬ አያሳጣን❤❤❤
ውይ እማምል ዝናሽ እንካን አደረሳችሁ ዘኬ እድሜና ጤና ይስጦት እማማ ዝናሽ ♥♥♥♥♥
Zekye egziabher yebarkhe emama zinash nafkewgn neber ❤❤❤
እድሜ እና ጤና ካገር ሰላምነት ጋ ለእማማ ዝናሽና ዘኪ ፣
እማዬ የኔ ተወዳጅ እናት !!! የቡሄ ታሪክ ተመቸኝ😅😅😅 ግን ዳቦዉ ጋ ማባያ ነገር አልታዘዘም እማማ ዝንዬ ኡፍ የኔ ማርርርርር
ስወዳችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ዘኪ ተባረክ
ኧረ ወዮዮዮዮዮእማማ ዝናሺ በሳቅ ገደሉኝ ጭኔ ንፁህ አደፍ ታያለች እማማ ዝናሺየ ማር እኮ ነዎት ያ ጩኸትዎ ባይኖር
የኔ ዉድ እናት ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ከነዘኬጋ
Kkkkkkkkkkkkkkkkk አይ እማምዬ እንዴት በሳቅ ፍርስ አልኩኝ ጭኔ ንጹህ እ***ሴ ንጹህ እውነት ነው ልክ ኖት እማምዬ kkkkkkkkkkkkkk እንዴት እኮ ደስ ሲሉ
ሹፉ አዳሜ የማማ ዝናሽን ያሀል ታሪክ አታውቁም ስለዚህ ጫ በሉና ታሪክ ስሙ👌👊👍
ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ይስጠን ክፉውን ያርቅልን የቤተሰቦቻችንን ክፍ ያርቅልን ሰላም ላገራችን ይሁን አሜን
እማማ ዝናሽ ከዘካርያስ ጋር እድሜና ጤና ይስጦት
Emama zinash ⚘❤🙏
ዘኪ መልካም ሰው ሰላምህ ይብዛ እማማ ዝነሽ እንደነወት
Wow Emmy zenshe betme Smart long life Emmy zenshe and zeki we love you 😘😘🥰🥰❤️❤️
ዘክዬ ሰላም ነህ እማማ ዝናሽዬ ናፍቀዉን ነበር እድሜዎት ያዝምልን
እማማ ዝናሽ አላህ እድሜና ጤና ይስጠዎት🎉 ዘዘኪም ተባረክ እንዳንተ የተባረከ ልጅ ይስጥህ
Ewuyi emama zinasheye siwodoti eko betam fetari rejim edimena tena yisitoti💕💕💕
የኔ ቆንጆ እናት💕💕💕💕💕
Thanks brother ma'am 😊♥️
እማማ ዝናሽ እየተጋበዙ በደንብ ነው ሚነግሩህ 😂😂😂😘😘😘 ዝም ብሎ የለም እሳቸው ጋር
ግልጽነት አላቸውና የጥንቱን ጠቃሚ ነገርጠይቀህ
እነድናውቅ አድርገን እሳቸውመጵሐፍ ናቸውዘኪዮስ
Egezhabeher yebarkhe berta ethiopian egezhabeher yetebkhelene💚💛❤
ዘካሪያስ በምንድነዉ ምትቀርፀዉ በስልክ ወይስ በካሜራ ድምፁ ጥራቱ ሀሪፍ ነዉ
ዘኬ እናመሰግናለን
እማማዬ ፀልዩ ለአገራችን ጠላቶቹዋ ውድም ይሉ ዘንድ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
God blessed you beautiful family ❤️❤️❤️❤️❤️
እማማ፡ዝናሽየ፡ደስ፡የሜል፡ታሬክ፡ማራም፡ጤና፡እድሜዋን፡ታርዝምልን፡😘😘😘😘😘😘😘
Comedian tetelalek emama zenashen chewata kayeke behola long life mom 😍😘😘
የኔ እናት እድሜ ይሰጦት ፈውሰ ይሰማኛል እረሶን ሰሰማ
እማማ ዝናሽ እንኳን ደህና መጡልን
I love you 😍 emamayee egezeabehre yetebekotee
Emamma zineshiyee selam new 💚💛❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤⚘⚘⚘⚘⚘⚘💋💋💋💋💋💋💕💕💕💕
zeki God bless you be ewnet tadelekal ant
😍❤❤❤❤❤❤❤❤🕊🕊🕊😍💚💛❤YMAmEY GARWE UWE YAUEYEY 1😍🙏🙏🙏🕊🥰👏
ዚኪዬ ቅን ሰው እስቲ እማማዝናሽን የምፍቋቹ እንደኔ👍❤😘
Mamma zenachiye Metulin Ema Nafekon Eko. Mamma zenachiye Selyulin Emaye
አረ እማማ ዝናሽ ሰራተኛ ሲባሉ 😂😂😂በጣም ነው ያሳቁኝ
እማማ ዝናሽ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጦት፡፡ ዘኪ ከነባለቤትህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጣቹህ፡፡
*ውይ እናቴ ታሪክ ያውቃሉ*
ዘኪ እባክህ ለስላሳ አትስጣቸው ፈጣሪ ጤና እንዲሰጥልህ ተጠንቀቅ
Betaaaaam gobez nachew tarik yawkalu
Emam zenash 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💕
የወለዱት እደዚ አያረግም ተባረክ
ዘክዬ የኔ ወድም ተባረክ
የተባረከ ይሁን ጠጡልኝ እማማ ዝናሽ ውድድድድ
ቀናችሁ ይባረክ ሁለታችሁም
እንኳን በሠላም መጣቺው እናትና ልጅ
❤️🥰🥰❣️
Weye emama zenshyee nafekewene neber besake gedelonee Eko tafache yehonu enate edemena tena yesetewote
Zaki anete melekam sew egeziabeher zemeneken yebarek
Yene nat❤
Emma znashye I miss you!
😄😄😄😄 wey Motkugn uuuuufffeeyyy adef yelegnm betam desssss new yemilugn
I really love you mommy 🤣🤣🤣🤣🤣
Blessed is the mother who gave birth to a good attentor, Zaki, and blessed be the lord of the end of your days.
Zak tebarek miss you all
የኔ እናት ደስ ሲሉ
,ውይ እማማ ዝናሽዬ ስወዶት
እማማ ዝናሽዬ ሰላምኖትልን ኑርልን በእድሜ በጤና ከነልጆት እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
❤❤❤🌹🌹🌹
አይ እማማ ዝናሽ። መመለስ ካልፈጉ እኮ። ድብልቅልቅ ነው የሚያደርጉት። ዝም ስትላቸው ደግሞ መለሱልህ።ብልጥ ናቸው።
ፀልዩ ፀልዩ ለሀገራችን በላቸው።
መልካም የእመቤታችን ዕርገት በአል ያድርግላችሁ ያድርግልን።