የኢትዮጵያ እንጀራ ነጋዴ ትርፍ ጉድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 76

  • @genetshiferaw7094
    @genetshiferaw7094 3 ปีที่แล้ว +10

    ቆንጆ እኔ እንደው መንግሥት ስልጣን በሰጠኝ ነጋዴ የተባለውን በሙሉ መረሸንነበር በእውነት

    • @kedist1978
      @kedist1978 3 ปีที่แล้ว

      ውነትሽን ነው በደርግ ጊዜ ቢሆን በየመንገዱ ነበር የሚያነጥፈው

  • @abufahad4459
    @abufahad4459 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገረማል ሁሉም ቭድዬሽን አየሁት በሶስት ስልኬን ላክ ስብስክራይብ አርጊሻለው ቭድዬሽን ልኛነው ወላሂ ያልሰማም ይስማ

  • @sitratube2441
    @sitratube2441 3 ปีที่แล้ว +4

    አይ ቲጅዬ እያረሩ መሳቅ ሳልፈልግ አሳቅሽኝ አደራ በሠማይ በምድር ፖለቲካ ኛ አይደለሁም ስትይኝ ህዝቡ እኮ በኩላሊት በሽታ እየተሰቃየ ያለዉ በዚህ አይደል😢

  • @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ
    @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ 3 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል እህታችን ሰላምሺ ይብዛ ዉዴ ስላየሁሺ ደስስስ ብሎኛል ሁለየም ደስተኛ ሁኝ

  • @mesimealovemekonen1927
    @mesimealovemekonen1927 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነሽ ማር ህዝብ አንድ ቢሆን ሀገሬ ሰላም ትሆን ነበር ምን አለበት ሁሉም ክፋትን ትቶ ወደ ፈጣሪ ቢፀልይ ምን አለበት መልካም ነገርን ቢኖረን ምን አለ በጎውን ነገር ቢናስብ እውነት እኛ ቅን ብንሆን ፈጣሪ ፊቱ ወደ እኛ አያዞርም ይቅር አይለንም ?በያት በኩል ከሱ ምህረትን እናግኝ እንጃ በጣም ከባድ ነው ሁሉም ነገር በዚህ ጊዜ እውነት ሁሉም ከቃል በላይ ነው እፍፍፍ እስኪ በየ እምነታችን እንፀልይ እባካችሁ እኛ ከልባችን ብንፀልይ ታሪክ ይቀየረል አቤቱ ወደ ልቦናችን መልሰን አሜን

  • @aliyaaliya6788
    @aliyaaliya6788 3 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ነሽ እህቴ
    ሠው በላ ሆነ ህዝቡ የራሡን ዜጋ መብላት

  • @እናቴለኔሲልያኑርሽ
    @እናቴለኔሲልያኑርሽ 3 ปีที่แล้ว +4

    ጦርነትም ኮረናም ሲያሰን ነው እንደወንጀላችን

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 3 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን እግዛብሄር አፅንቶ አቆመሽ የደረሰብሽ ከባድ ብሆንም ተስፋሽ እግዛብህር ነው ከዝህ የከፋም ነገር ብገትምሽ ቶሎ እጅሽን ወደ እሱ ዘርግ በተረፈ በሱ በረከትና እረፍት ሰላም ኑር

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 3 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ ምንም መጥፎ ነገር አልተናገርሽም
    እውነት ነው የተናገርሽው
    ፖለቲካም ብትናገሪም መብትሽ ነው አይዞሽ

  • @fatumaibrahim5507
    @fatumaibrahim5507 3 ปีที่แล้ว

    ለፖሊስ ጠቆምሽ ?

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 3 ปีที่แล้ว +1

    ንጭ እኮ ወይ ልጁን መቅረሽ እንድተወው አልነገርሽዉም በየዋህነት ነገረሽ በጣም ተጠያቂ እንደሆንሽ ማወቅ አለብሽ ምክንያቱም የጠና ጉዳይ ስለሆነ እንደ ሌላ ወሬ ይደለም መንግስት ማለት እኮ ሕዝብ ነው የራስሽን ሃልፍነት ሳትወጪ በዝህ ሴአት ሕግ በለለበት ሃገር ጥንቃቄ ብታደርግ ጥሩ ይመስለኛል

  • @mairaghsh4215
    @mairaghsh4215 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት የሰዉ ልጅ ጭቃኔዉ መጨረሻዉ ምን ይሆን ፈጣሪዬ ሆይ

  • @alemusara592
    @alemusara592 3 ปีที่แล้ว +5

    ለምን አንቺ ለህግ አላመለከትሽም ለህዝብ ካዘንሽ 👈👈👈👈👈👈👈

  • @anshaansha5545
    @anshaansha5545 3 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ግድ ነው በጣም ስስ ነው መዘርጋትኳ አልቻለም ሰላቢ የገባበት ይመስላል

  • @masokomasoko4079
    @masokomasoko4079 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ሀልሽ ትጅዬ

  • @helenkibrom8219
    @helenkibrom8219 3 ปีที่แล้ว +1

    አይገርምም እንዴት አይን አውጥጦ አህል መሰለ? ሲገርም ሲያሳዝንም

  • @goldlove2777
    @goldlove2777 3 ปีที่แล้ว

    ይሄ ሼር ያልተደረገ ምን ይደረጋልል ይገርማልልል ማመን አቃተኝ ግን እንዳያፍኑሽ ቲጅየ

  • @hadiethio-
    @hadiethio- 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ምነው ጥሩ ነገር ሰርተው ብር ጨምረው ቢሸጡ😭😭😭

  • @emmabethmohammed2940
    @emmabethmohammed2940 2 ปีที่แล้ว

    እዮልሽእህት አያቶቻችንምን ብለውእንደሚተርቱእኔ ከሞትኩሰርዶአይብቀል ይሉነበር እናስለዚህአሁንያለንበት ዘመንይገልጣል

  • @erros1535
    @erros1535 3 ปีที่แล้ว

    You have clean heart ♥️ honest now days , honest person ayewededem. Please zem bey.

  • @erros1535
    @erros1535 3 ปีที่แล้ว +1

    May Allah edemashen yarezemew you are always honest becareful there are evil people . It is very sad how will God forgive us when we poison our own people.

  • @sitratube2441
    @sitratube2441 3 ปีที่แล้ว

    ታጅዬ እንዴት ነሽ ዉዷ ስላየሁሽ ደስስስ ብለበኛል

  • @fatumaali8439
    @fatumaali8439 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህንን ሰውዬ ለፓሊስ ሪፓርት አድርገሽ ከዚህ መጥፎ ስራው ማስቆም የዜግነት ግዴታ አለብሽ ይሄኔ ሀይማኖት አለን ይላሉ እኮ ነውረኞች አላህ የእጃቸውን ይስጣቸው።

  • @ሚሚአይፎክር
    @ሚሚአይፎክር 3 ปีที่แล้ว

    ማሪዋዉ በርቹ አለሽ አትጥፊ አግርሽኝ

  • @ትግስትታርቀኝ
    @ትግስትታርቀኝ 3 ปีที่แล้ว

    ትክክክል እህትየ

  • @anshaansha5545
    @anshaansha5545 3 ปีที่แล้ว

    ለወገብሽ ወይባ ጭስ በደንብ ሙቂበት በአላህ ፍቃድ ትድኒዬለሽ ኢንሻ ኣላህ

  • @mealteaesfae5944
    @mealteaesfae5944 3 ปีที่แล้ว

    እራበስማም ምንአይነት ነገራነው ትጂዬ እራስሽን ጠብቂ

  • @tenagnelemma6414
    @tenagnelemma6414 3 ปีที่แล้ว

    እ፣/_ር ተቆጥቶናል ደሙም ህዝቡ ፈዛል በጣም በጣም ያሳዝናልልል

  • @ethiodangbduie2942
    @ethiodangbduie2942 3 ปีที่แล้ว

    መጠየቅ የሌለብን ስለምንጠይቅ ያለብንን ስለማንጠይቅ

  • @roozalrooz1541
    @roozalrooz1541 3 ปีที่แล้ว

    መሀርነ እየሱሰ

  • @mhratmhrat2201
    @mhratmhrat2201 3 ปีที่แล้ว

    Wooooowwwwwww

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 ปีที่แล้ว

    ይገርማል በጣም ያሳዝናልም

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ የ ኩላሊት የ ካንሰር ወጣቱ ሽማግለ በሽታ የትማላው 🥴🥴

  • @ranhDhdyus
    @ranhDhdyus 3 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @asterbekele9478
    @asterbekele9478 3 ปีที่แล้ว

    All what she’s saying is true! Ms. Adanech Abebé should control people who are assigned to check all this problems who’re in charge & take salary without doing their jobs.

  • @xyzabc6024
    @xyzabc6024 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ

  • @lifeinmiddleeast7294
    @lifeinmiddleeast7294 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚገዛ እንጀራ መብላት አቁሜለሁ

  • @erros1535
    @erros1535 3 ปีที่แล้ว

    TGye, endanchi aynet hakena sew binor Ethiopia yet bederesech neber.

  • @yemanetesfazion2490
    @yemanetesfazion2490 3 ปีที่แล้ว +1

    Government must stop teff to export

  • @גנטלמה
    @גנטלמה 3 ปีที่แล้ว

    ere ehta selam enawora

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 3 ปีที่แล้ว +1

    አዳነች ስለኑሮ ዉድነት ታቃለች ግን የሰጋቱርሷ ጉዳይ አንቺምእኔም ሌላውም ወንጀል ስናይ መምከር ወይ መጠቆም አለብን ልናይ ምንችለው እኛው ስለሆነን ደግመ እልሻለው ኃላፍነትሽን አልተወጣሽም ተጠያቂ ነሽ

  • @menberelegesse7855
    @menberelegesse7855 3 ปีที่แล้ว +1

    አመድ ያድርግላችው ሰው ለጨርሱ ነው

  • @גנטלמה
    @גנטלמה 3 ปีที่แล้ว

    megerm new
    ena yeras keba begulo ketel besni kemishetu lai gezecha bekebaw enkuan lekelt kuch belo kere keza kerasa lai anescha setelew menem kebat yelewm nebere
    keza kegebera lai ametetwlen senkebaw kelet let belo worede
    betam geremegn

  • @kedist1978
    @kedist1978 3 ปีที่แล้ว

    ጠቁሚ እባክሽ

  • @baklaadane4251
    @baklaadane4251 3 ปีที่แล้ว

    ፍቅር ያስብ

  • @גנטלמה
    @גנטלמה 3 ปีที่แล้ว +1

    yena kongo feleklek
    endat edmtamri wozeshe meles belo
    berchi genzeb terf new

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 3 ปีที่แล้ว

    ወገብሽን ደሞ አመታሻ ክረም መታሸት ከሕክምና ይበልጣል እስፖርትም ከተመቸሽ ጥሩ ነው

  • @seadiendris3479
    @seadiendris3479 3 ปีที่แล้ว

    Iwunatishin new mareee

  • @mekdesasrat7873
    @mekdesasrat7873 3 ปีที่แล้ว

    Abet bereket matat weyne ye Ethiopia hizeb Amlak yitebekachewu enji melkam sewu tefa

  • @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
    @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    የሲምንቶ አብልተዉኝ አደል የመዳም ያልተለሰነ ቤት ሳይ ሄደሽ ተለጠፊተለጠፊ ሚለኝ እንጨቱን ብበላማ ተቃጠይ ተቃጠይ ይለኝ ነበር ግን አልበላዉትም

  • @seadiendris3479
    @seadiendris3479 3 ปีที่แล้ว

    Eko esu tsrinat alhedashe yishe yematirba

  • @genetshiferaw7094
    @genetshiferaw7094 3 ปีที่แล้ว

    ሲጀመር ኢትዮጵያ ውስጥ ነጋዴ የለም ሌላ ብቻ ነው

  • @genetyibas1067
    @genetyibas1067 3 ปีที่แล้ว

    አይ፣ቲጅዬ፣መንግስት፣የታለ፣መንግስት፣እራሱ፣ሌባ፣ነው፣እራስሽን፣ጠቡቂ፣

  • @tenagnelemma6414
    @tenagnelemma6414 3 ปีที่แล้ว

    ለወገብሽ tg gum ጊቢ በጣም ለውጥ ታገኜበታለሽ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 3 ปีที่แล้ว

    እንጀራውንም ደሞ አታሰቃየሸው

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰው ስላዘዘ የኑሮ ዉድነትን ማስታካከል አይችሉም አንቺ ሚድያ ላይ ነበርሽ እንዴት ይህን ማወቅ ይከብድሻል ሀገርቱዋ ዉስጥ ችግር አለ ጦርነት አለ ኢኮኖሚ ወድዎዋል እርዳታ ተከልክሎዋል ስለዝህ የምገባም ዕቃ ዶላር ከሌለ ከባድ ነው ወደ ዉጭ ተልኮ ዶልስር ምያመጣ እቃ የለም ስለዝህ የኛ ብር ወድቆዋል ብር ስወድቅ ኑሮ ይወደዳል
    1 እግዛብሄር ሰላም እንድያመጣ አስተዋይ መሪ እንድሰጠን መፀለይ 2 የችግሩን ምንጭ ማወቅ ነው ነጋዴ ምን ጥፋት አለበት ከየት አምጥቶ ነው በውናሽ የሚሸጠው እሱም እኮ በስቃይ ነው እቃዉን የምያመጣው የምታወር ውን አስበሽበት አስተዉለሽ አቅርብ ልልሽ እወዳለው !

    • @saronabi1387
      @saronabi1387 3 ปีที่แล้ว

      Negade neh meselegn wendeme bekedemiya anchi aseteweyi aseteyayet mesetet selalebesh becha atesechi.

    • @duressotesso3082
      @duressotesso3082 3 ปีที่แล้ว

      @@saronabi1387 ነጋዴም አይደለዉም ግን አጠቃላይ እውቀት ለማስጨበጥ ነው በ 17 ሰዓት በረራ ነው ነው አ አበባን የማያት ስለዝህ ሳሮን የተሳሳትሸው አንቺ ነሽ አንድ ቀን ትረጅ ይሆናል !

    • @saronabi1387
      @saronabi1387 3 ปีที่แล้ว +1

      @@duressotesso3082 same to u here .neger gen ethiopia enedemewelede ena ezam beneberkubachew seat enedemawekew hezebun kemibeduluna hezebu lay kemichekenu sewoch no 1 negadewoch nachew.any ways hulunem geze yefetawal.

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 3 ปีที่แล้ว

    እንጀራስ ባይበላ ቢቀርስ

  • @እሙከውሰርቲዮብ
    @እሙከውሰርቲዮብ 3 ปีที่แล้ว

    አንቺእራስሺካየሺለምን አላጋለጥሺም እዳንድኢትዩቢያውይነትአለብሺስለዚህለፓሊስመናገርአለብሺ ያለበለዛተባባረነሺየምር

  • @raheltk7473
    @raheltk7473 3 ปีที่แล้ว

    አረ 10 ብር ነው

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 3 ปีที่แล้ว

    እዉነትሽን ነው መተዛዘን ጠፍ

  • @kebakebron5124
    @kebakebron5124 3 ปีที่แล้ว

    I will never bye injera

  • @mohammedalshaer4502
    @mohammedalshaer4502 3 ปีที่แล้ว

    Enkanyedhenametashe.ehetye

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 ปีที่แล้ว

    Ehete egna kefatachen ras wedadenetachen mekegnenetachen beza lezam yehe ye egzabher kuta new beye new masebew selezi mefetehewem wede ersu zoro melemen becha new .

  • @fikertekasa7616
    @fikertekasa7616 3 ปีที่แล้ว

    መንግስት የለንም ወይ

    • @hewankibrom9003
      @hewankibrom9003 3 ปีที่แล้ว

      የሰው ኩላሊት የሚረግፈው ለዚ ነው

  • @erros1535
    @erros1535 3 ปีที่แล้ว

    TGye, if you can get out of there, get out I here so, many crime done in Ethiopia. Please get out of there if they burn your house, what guarantees do you have to ambush you.