ታዋቂው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሰባኪውና ዘማሪው ከሞ'ት አትርፉኝ ይላል!! በተሻገር ጣሰው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 497

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  4 ปีที่แล้ว +42

    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    ሃይሉ መንግስቴ
    1000110787263
    ስልክ - 0920587821

    • @በላይዘለቀዳግምተመለሥ
      @በላይዘለቀዳግምተመለሥ 4 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭😭😭 ይህ ቁጥር መእተርኔት ይሠራል አብራሩልን እባካችሁ

    • @selam123s5
      @selam123s5 4 ปีที่แล้ว

      @@በላይዘለቀዳግምተመለሥ አዎ ኢሞም ዋትሳፕም ቴሌግራምም ይሰራል

    • @evanathomastubeeve658
      @evanathomastubeeve658 4 ปีที่แล้ว

      Teshe igzer yanten wileta yikifelih

    • @asisalemu1415
      @asisalemu1415 4 ปีที่แล้ว

      @@በላይዘለቀዳግምተመለሥ አው ውዴ ቴሌግራም አለው ኢሞም ዋትሳፕ

    • @shemlstmesgenamlake7330
      @shemlstmesgenamlake7330 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/G1AB84IRMxk/w-d-xo.html
      እባካችሁ ከዚክ አይነት በሽታ የዳነ ሰው አውቃለሁ እዚህ ቦታ ምሩት እርግጠኛ ነኝ ከእግዚአብሔር ጋር ይድናል
      ሊንኩን ንኩና እዩት

  • @Leyla-c5u
    @Leyla-c5u 4 ปีที่แล้ว +30

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ደሞ ኡስታዜን የታመመ ያህል ተሰማኝ አብሽት በቻልኩይ ልክ እረዳለው አላህ አፍያህን ይመልስልክ ኡፍፍፍፍፍ ምንጊዜም ፈተና ለኸይር ነው

    • @yonanebiyu9227
      @yonanebiyu9227 4 ปีที่แล้ว +3

      እንዳንተ አይነት ሰው ነው የጠፋው እግዚያብሄር ያክብርህ ሰው ለመርዳ ሰው መሆን በቂ ነው።

    • @afafala9495
      @afafala9495 4 ปีที่แล้ว

      ደስይላልእድህ ስንርዳዳ

    • @bamlakeabebawe5904
      @bamlakeabebawe5904 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @themediway5661
    @themediway5661 4 ปีที่แล้ว +2

    ድንግል ማርያም ካተ ጋር ትሁን አይዞህ
    ሁሉም ነገር ለበጎ ነው።

  • @ወይኩንፍቃደከእደፍቃድሕይ
    @ወይኩንፍቃደከእደፍቃድሕይ 4 ปีที่แล้ว +1

    እመብርሀን ድረሽለት እባክሽ እናት አዛኝቱ

  • @ተመስገንአምላኬ-ከ9ቐ
    @ተመስገንአምላኬ-ከ9ቐ 4 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ ትርዳህ የኔ ወንድም ድንግል ማርያም አትለይህ

  • @selam123s5
    @selam123s5 4 ปีที่แล้ว +17

    ወንድሜ ዲያቆን ዘማሪ ሐይሌ እግዚአብሔር ከመድሀኒቱ ያገናኝህ እኔ ያንተ ነገር ሁሌ ውስጤን ይነካዋል 😭😭😭
    ከህመምህ አገግመህ እፎይ ብለህ በአውደ ምህረቱ ጤና ተመልሶልህ በሐሴት አምላክህን የምታመሰግንበትን ቀን ያምጣልህ 🙏😭

  • @ayalkbetayalkkifle4221
    @ayalkbetayalkkifle4221 4 ปีที่แล้ว +37

    ኡፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይማርህ ወላዲተ አምላክ አሁንም በምልጃዋ አትለይክ ።

  • @birhananbese4809
    @birhananbese4809 4 ปีที่แล้ว

    የኔ አመስጋኝ የኔ ወንድም ፣ልዑል እግዚኣብሔር በቅዱስ እጁ ይዳስስህ የጌታ ምህረት ይጎብኝህ ፣ እፍፍፍፍ አምላኬ ሆይ ባሪያህን እየው
    "ሰው የለኝም አልልም ሰው ሆነኸኛል መድሃኒኣለም" መዝሙሩን ወድጄው ልሞት ያመለከው አምላክ ስሙን ያስጠራህው አምላክ ገናናው ጌታ በጥበብ እጁ ይንካህ

  • @ደረጃቲዩብ
    @ደረጃቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +11

    ሰርግቤት ከመሄድ ልቅሶቤት መሄድ ይሻላል
    ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ይህን መካፈል ትልቅ ስራ ነው

  • @t.ht.n5727
    @t.ht.n5727 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ወንድማችን እመቤቴ በፍቅሯ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ምህረቱን ታሰጥህ

  • @haymiyalexehit2369
    @haymiyalexehit2369 4 ปีที่แล้ว +5

    ወድማችን ሁሌም ሳይህ ያመኛል 😭 እግዚአብሔር በምሕረቱ ይጎብኝህ
    ድምፅ የሆንከው ወድማችን ጣሰውም እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድልህ

  • @lobaba989lobaba9
    @lobaba989lobaba9 4 ปีที่แล้ว +45

    ወላሂ አሣዘነኝ የኔወድም ሸር አርጉለት በአላህ

    • @selnakojo7603
      @selnakojo7603 4 ปีที่แล้ว +1

      ተባረኪ

    • @Linda-ee5kv
      @Linda-ee5kv 4 ปีที่แล้ว

      እፍፍፍፍፍ
      ወይኔ እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ

    • @Linda-ee5kv
      @Linda-ee5kv 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ያማል አይ የስው ልጅ በቃ አዴ ከተስበርን። አይይ ያሳዝናል በጣም

    • @pantupantu6614
      @pantupantu6614 4 ปีที่แล้ว

      አይዞህ ወንድሜ እመርሃን ከአንተ ጋር ትሁን በእውነት ያማል

    • @Aነኝህልመኘዋ
      @Aነኝህልመኘዋ 4 ปีที่แล้ว

      አላህ ያሽርህ

  • @genetbirihanweloyewa6221
    @genetbirihanweloyewa6221 4 ปีที่แล้ว

    የባህራንን የሞት ደብዳቤ የቀዴዴአምላክ ያአንተንም ሙሉ ጤና እንድመልሰልህ የዘወትረ ፀሎቴነው አይዞህ ተሹ እግዚአብሄረ ይባረክህ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 ปีที่แล้ว +15

    እፍፍፍፍፍፍፍ እመብርሐን እባክሺ አዛኝቱ ይበቃል ልጂሺን ፈውሺው ዳብሺው😭😭😭😭ወንድማችን ሀይለ ማሪያም አይዞህ😭😭😭😭

  • @fevenmehari4831
    @fevenmehari4831 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ኣምላኽ ምሕረቱ የውርደልካ ሓወይ ድያቆን ሓዩሉ ኣጆኻ ድንግል ማርያም ምሕረታ ክትልአክልካ እይ🙏🙏🙏🙏 I'm from Eritrea

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ፈጣሪ እባክሕ በቃ በለው ስቃዪ በዛበት ምሕረቱን ላክለት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @addisalem8254
    @addisalem8254 4 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍፍፍ አይዞህ ወንድማችን ዘማሪ ሀይሉ መንግስቴ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ድንግል ማርያም አሁንም አትለይህ

  • @senimar2865
    @senimar2865 4 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ይማርክ!
    አቅራቢውም እግዛብሄር ይስጥክ
    የኢትዮጵያ ህዝቦች በምንችለው ሁሉ እንርዳው እባካቹ......ለዘማሪ ልኡል ሰገድ ያለቀስነውን እንባ ያነባነውን ማሐረባችንን እንደየቅማችንን የመፀወትነውን......ለዚህም ወንድማችን እንድረስለት ያቅማችንን ብቻቻቻቻ........ከግዛብሄር ጋር!!!!

  • @meronayelow2385
    @meronayelow2385 4 ปีที่แล้ว +17

    እግዚያብሄር ይማርህ አይዞህ እመቤቴ በምልጃዋ ትርዳህ ወንድሜ

  • @muluworkamsalu3482
    @muluworkamsalu3482 3 ปีที่แล้ว

    አጋይዝታለም ስላሴ ምህረት ይላኩልህ እግዚአብሔር ድንቅ ስራውን ይስራ ምህረቱን ፈጥኖ ይላክልህ አይዞህ ሁሉ ለበጎ ነው።

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
    @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 4 ปีที่แล้ว

    ወድማለም ወድሜ አምላከ ስራኤል በምህረቱ ይማርህ ወገኔ እመብረሀን እባህን ትጥረግልህ

  • @ioananica9995
    @ioananica9995 4 ปีที่แล้ว +7

    ኡፍፍፍ ያንተ ነገር ዉስጤን ይጎዳኛል እግዚአብሔር ሆይ ድረስለት ለዚህ ወንድሜ 😭አይዞን

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 4 ปีที่แล้ว +1

    ማህደር መለኮት ድንግል ማርያም የሰው ፍት ሳታሳይ ትፍውስህ ትዳብስህ አሜን

  • @አልማዝማዬእህተሚካኤል
    @አልማዝማዬእህተሚካኤል 4 ปีที่แล้ว +9

    😢😢እምዬ አዛኝቷ ትድረስልህ እፍፍፍ

  • @emum287
    @emum287 4 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለይህ የኔ ወንድም አይዞክ ትድናለህ

  • @koramaryam3296
    @koramaryam3296 3 ปีที่แล้ว

    እቤትጌታ ሆይ እንደጤና ምን ትልቅ ነገር
    ምንም የማይሳነው ጌታ ይድረስልህ
    እመብርሃን ትድረስልህ እይዞህ አይዞህ

  • @saare8502
    @saare8502 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ሆይ ምህረት ካንተ ዘንድ ነውና ምህረትህን ላክለት ወላዲት አምላክ እሷ ትዳብስህ የኔ ወንድም እፍፍፍ😭😭😭

  • @sterplorida9047
    @sterplorida9047 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ምረቱን ያውርድልክ በጣም ልቤን ነካው ያንተ ህመም

  • @shooshooali3120
    @shooshooali3120 4 ปีที่แล้ว

    እመብርሀን በዘርፋፋ ቀሚስዋ ትዳብስህ አይዞህ የኔ ወንድም

  • @marteasefa2234
    @marteasefa2234 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኦ ክርስቶስ😭😭😭😭 ምንአይነትእመምነው አይዞህይሻልሀል እግዚአብሔር የሚሳነውያለም ወንድማችን እመብረሀን ፍውስታድርግህ ድብስአድርጋ እግዚአብሔር ይማርህ

  • @sally-de7xt
    @sally-de7xt 4 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍ እመብርሃን ትርዳክህ ወንድሜ በእውነት በጣም ከባድ ነው

  • @hyoo3893
    @hyoo3893 4 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሔር ይማሪህ ውድ ወንድሞችን ኣይዞህ የድንግል ማርያም ልጅ ምን ይሳነዋል ትድናለህ የእኛ እንቁ

  • @ufffsay8829
    @ufffsay8829 3 ปีที่แล้ว

    እስካሁን የት ነበርኩ ቢያንስ እንኳ እግዚአብሔር ይማርህ ለማለት!!! በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ይማርህ!!!ኡፍፍፍፍፍ ያማል!!!

  • @cbbc7925
    @cbbc7925 4 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍፍ ወጅሜ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ

  • @alganaweldu
    @alganaweldu 4 ปีที่แล้ว +5

    ኣይዞክ ወንድሜ... መድሃነኣለም ይጠብቅህ ..... ድንግል ማርያመይይይ አለች 🙏🙏🙏🇪🇷

  • @ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ
    @ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ 4 ปีที่แล้ว

    *አይዛክ*
    እመቤቴ ምረቱ ትላክልክ
    *አታልቀስ*
    ያለፍልእሺ ደነክውደ አገልግሎትክ ተመለስለክ
    *በጣምጣንካራ*
    ስውነክ ውንድሜ😭😭😭😭

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 4 ปีที่แล้ว +3

    ውይእግዚሀቤርበምህርትእጅይዳብስህውንድሜ

  • @ZurihsZrega
    @ZurihsZrega 4 ปีที่แล้ว +1

    ቸሩ መዳናለም ይድርስልክ ይማርክ ወንድሜ

  • @musseandemichael2619
    @musseandemichael2619 4 ปีที่แล้ว

    አይዞህ እግዚአብሄር ፈዋሽ ነው እመቤቴም ከጎንህ ትሁን በተቻለኝ መጠን እረዳሃለው ኤርትራዊ ወንድምህ ነኝ በርታ::

  • @joudj5608
    @joudj5608 4 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሕ. ወንድም. እመብርሐን. ከልጇ ትድረሥልሕ. የቅዱሣን. ሠማእታት ምልጀልጃ ካንተጋር. ይሑን. አይዞሕ. ፅና

  • @aselefechbalcha6277
    @aselefechbalcha6277 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሳዛኝ ገጠመኝ
    አሁንም እመማላክ ከልጇ ጋር ትርዳክ ወንድሜ አይዞክ

  • @vhvvvg8151
    @vhvvvg8151 4 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ እኔ አንተን ሳያ ሰውነቱን ይኖረኛል 😢😢😢😢😢 ፈጣሪ ይሆንህ ከጤና በላይ ምን አለ ታጠቅ ጤና ይስጥህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @samrawitgetu304
    @samrawitgetu304 3 ปีที่แล้ว

    ለሱ በጣም ትልቅ ታምር ነው እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናሀል ያድነዋል እግዚአብሔር ድንቅ ኘው ጨርሶ ፈጣሪ ይማርህ ወንድሜ

  • @እመቤቴማርያምሆይየዘወትር
    @እመቤቴማርያምሆይየዘወትር 4 ปีที่แล้ว

    ውይ እግዚአብሔር አምላክ ይፈውስህ እመብርሀን ትድረስልህ

  • @tsilove7265
    @tsilove7265 4 ปีที่แล้ว +7

    ዲስ ላይክ ያደረጋችሁ መድሃኒያለም ይዘቅዝቃችሁ። ወንድሜ እደሰው ያልሆነው ፈጣሪ ይድረስልህ አይዞህ

  • @mimibh7495
    @mimibh7495 4 ปีที่แล้ว

    እግዚቤሔር ይማርሄ እመቤቴ በምልጀዋ ትደረሰልህ አይዙህ ወንድሜ

  • @proudorthodoxchristian6351
    @proudorthodoxchristian6351 4 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ እመቤቴ ትርዳህ. አይዞህ ትድናለህ እግዚያብሔር. ይርዳህ።😭😭🙏🙏

  • @mirongudeta4143
    @mirongudeta4143 4 ปีที่แล้ว

    እግዛቤር ጨርሶ ይማርክ አይዞ በተቻለን አቅም እንተባበራለን ለወገን ደራሽ ወገን ነዉና እባካቹ ያላቹን እርዱ

  • @najathasan2502
    @najathasan2502 4 ปีที่แล้ว +3

    አይዞህ ወንድሜ እመብርሀን አተውህም ሁል ጊዜ ከእግዚአብሔር መልስ አለ

  • @dosthdosth3576
    @dosthdosth3576 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አባቴ ድራሼ የኔ አባት እግዚአብሔር ሆይ እመቤቴ ማርያም ትርዳህ

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 4 ปีที่แล้ว

    Egzibeher yimarik wandimachin 🤲🙏⛪🙏😢

  • @solynalove434
    @solynalove434 4 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ይድርሰልህ ወንዴሜ

  • @christdeli8534
    @christdeli8534 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ምሕረት ያውርድልህ

    • @meseretm5015
      @meseretm5015 4 ปีที่แล้ว

      እግዛብሄር ይማርህ ቀለልያድርግልህ

  • @የቅድስትድንግልማርያ-ነ6ለ
    @የቅድስትድንግልማርያ-ነ6ለ 4 ปีที่แล้ว +3

    አይዞህ ወንድሜ እመቤቴ ትማርልህ

  • @ilovemymom1620
    @ilovemymom1620 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያማል ሙሉ ጤናህን ይመልሥልህ

  • @የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ
    @የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ

  • @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ
    @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ወንድም እመብርሀን ጤናህን ትመልሥልህ😭😭😭😭😭😭

  • @መሲጎጃሜዋይቱብ
    @መሲጎጃሜዋይቱብ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይማርህ
    ወንድሜ የእዮብ አምላክ ያበርታህ

  • @genitube1438
    @genitube1438 4 ปีที่แล้ว +1

    እህህህህ በጣም ያማል የማርያም እርዳታ አልተለየህም ወደፊትም አይለይህ ምነው ፈጣሪ ባንተ በእንቁ የተዋህዶ ልጅ በእምነቱ የፀናው ውድ ወንድማችን እንዲሁም መምህራችን መከራውን አበዛብህ ክርሥትና ፈተናው ብዙ ነው አንድ ቀንመልሥ አለ አይዞህ

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 4 ปีที่แล้ว +1

    እህህህህ ሲያሳዝን የዘመናችን እዮብ

  • @tirhasbeyene1363
    @tirhasbeyene1363 4 ปีที่แล้ว +2

    አይዞህ ወንድሜ የድንግል ማርያም ልጅ እርሱ ይማርህ

  • @isaac-qv2ib
    @isaac-qv2ib 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር የማረህ ወድሜ ።

  • @merryamdlsm4018
    @merryamdlsm4018 4 ปีที่แล้ว +1

    አልቅስህ አሰለቀሰከኝ ድንግል ከነልጀዎ ትድርሰልህ አይዞህ ድንግል አመቤቴ ትድርሰልህ

  • @YedinglLijKidanmhret
    @YedinglLijKidanmhret 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ የኔ ጌታ እግዚያብሔር ይድረስልህ እግዚያብሔር ይማርህ

  • @mebrtelemma8716
    @mebrtelemma8716 4 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ሆይእር ለውድማችን መህርትህክን ላክልት ወድማች ሃልማርያም እናታችን ድግል ማሪያም ሆይ በምልጃሽ ድርሺልት

  • @martahaile7405
    @martahaile7405 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማርህ ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትጎብኝህ አትለይህ

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማርህ አይዞህ ውንድሜ💔💔💔💔💔

  • @bamlakeabebawe5904
    @bamlakeabebawe5904 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመርህ ውንድሜ እመ ብርሀን ታስብህ

  • @samrawitgetu304
    @samrawitgetu304 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማርው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @frewyniweldia9425
    @frewyniweldia9425 4 ปีที่แล้ว

    Ezabiher ymharka hewey 🙏🙏🙏

  • @tadlatadla504
    @tadlatadla504 4 ปีที่แล้ว

    ድግልማሪያምወላዲትአምላክጤናህንትመልስልህ

  • @ayniegach3169
    @ayniegach3169 4 ปีที่แล้ว

    አረ ወዴት እየኤድን ነው ወገን የዲስ ላይክ እጅ ፈጣሬ የገስፅ ወንድሜ ፈጣሪ ይድረስልክ

  • @tsehaygizaw8925
    @tsehaygizaw8925 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይረዳሀል አይዞህ ታሪክህን እመቤቴ ትቀይረዋለች

  • @ሠላምለሀገሬፍቅርለዎገኔሠ
    @ሠላምለሀገሬፍቅርለዎገኔሠ 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ሙስልም ነኝ ሁለችንም እንድረስለት አለሀ አፊያ የድርገው ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ስልክ ቁጡሩን ልቀቁልን

  • @ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ
    @ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ያንተን ነገር ያዛነኝል እግዚአብሔር ይማርክ ፍጹም ምህረቱን ይላክልህ

  • @ዎለተሰማእትዎለተሠማእት
    @ዎለተሰማእትዎለተሠማእት 4 ปีที่แล้ว

    የኔባት እመቤቴ ትጎብኝህ አይይይይይ እግዚአብሔር የሚሳነው የለምና ሰባራህን ሁሉ ይጠግንህእፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @adanechtsegaye7300
    @adanechtsegaye7300 4 ปีที่แล้ว

    እመቤታችን ተድረሰልከ ምረቱን ታወረድልክ ወደሜ አዞ ተሰፋ አተቁረጥ ተድናልከ

  • @bezuneshlume4100
    @bezuneshlume4100 4 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ ትማርህ የኔ ውድ

  • @ሀገሬነሽሀብቴሀገሬነሽሀብ
    @ሀገሬነሽሀብቴሀገሬነሽሀብ 4 ปีที่แล้ว

    እ /ር ይማርክ ድንግል ዝም አትልም

  • @tube-et9rl
    @tube-et9rl 4 ปีที่แล้ว +8

    እንደው ፈጣሪዬዋ የሚሳንህ የለም አንተው ማረው አባቴዋ አይ ወንድሜ እኔስ እንባዬ መጣ አባቴዋ ተሽሎት ቆሞ ለማየት አብቃኝ

    • @khtube8326
      @khtube8326 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @TetaGatachew
    @TetaGatachew 5 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ማርያም ትማርሕ

  • @emayeeshgiet
    @emayeeshgiet 4 ปีที่แล้ว

    አንድየ እግዚአብሔር ምርቱን ይላክልህ

  • @makdesmakdes9922
    @makdesmakdes9922 4 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭እመቤቴ ተደረሰልክ

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
    @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 4 ปีที่แล้ว

    ወድሜ እህህህህህህህህህ አይዞህ ፈጣሪ ያድንሀል

  • @mekdesasalf2915
    @mekdesasalf2915 4 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍፍፍ ወንድሜ አዞይህ አንተም እንደ መፃጉ አንድ ቀን እግዚአብሔር ይፈውሰሀል ግን ቀኑ ሊረዝም ይች ይላል ከባድ ነው ድንግል ብርታቱን ትግስቱን ትስጥህ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሐ7በ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ሐ7በ 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher amlak mhretu ylakelka zhawey emebrham msaka tkun

  • @etenuworku6406
    @etenuworku6406 4 ปีที่แล้ว

    እመብርሀን ትርዳህ

  • @zewdiamanuel9122
    @zewdiamanuel9122 4 ปีที่แล้ว

    Egzabiher amlak mhretu yewred hawey natey

  • @almalm1555
    @almalm1555 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማርህ እንደት ሰንበትህ ወንድምችን አይዛህ እመቤታችን ትድብስህ

  • @YaredTedla-n7p
    @YaredTedla-n7p 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይማርህ ወድሜ አንድ የምልህ ነገር ቢኖር በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 4 ปีที่แล้ว

    ወንድም እግዛብሔር አምላክ ይጎብኝሕ😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @wudineshbalchanada7513
    @wudineshbalchanada7513 4 ปีที่แล้ว +1

    😧😧😧😧😧አይዞከ ወንድም እግዚአብሔር ይማር

  • @rahematrahemat223
    @rahematrahemat223 4 ปีที่แล้ว

    Allhe tenaken yemalselk ayzok wendeny 🙏🙏

  • @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ
    @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ 4 ปีที่แล้ว

    እመቤታችን ትዳብስህ ወድማችን

  • @mulunshyideg5811
    @mulunshyideg5811 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማሪክ እመቤቴ ማሪያም ትድረስልክ

  • @WB-mo3ym
    @WB-mo3ym 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher mehereten yelakeleh wendeme. Betam yasazenal

  • @Aነኝህልመኘዋ
    @Aነኝህልመኘዋ 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሽርህ በጣም የሣዝናል

  • @ሀረገወይንሀረገወይን
    @ሀረገወይንሀረገወይን 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ እኔስ ያንተን መዳን መቼ ይሆን የማየው በእውነት የናፈቀኝ አንተን በጤንነት ማዬት ነው

  • @marteasefa2234
    @marteasefa2234 4 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ተሻገር ከይቅርታጋር የነገርከንቁጥርየጉደለነው አስተካክልህስጠን

  • @بنيننينبنينينن
    @بنيننينبنينينن 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ምህርቱን ይላክልህ