Mengizem Media Teborne Show With Getish Mamo Part 2 ከጌትሽ ማሞ ጋር Jun 2,24

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 241

  • @mengizemmedia
    @mengizemmedia  7 หลายเดือนก่อน +28

    To Support Mengizem media gofund.me/096e6e7c

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 7 หลายเดือนก่อน +17

    በጣም ብዙ ቃለ መጠይቅ ሰምቻለሁ። የጌትሽ የተለየ ነው። በከፋ ህይወት ውስጥ አልፍ እኛን እና ሀገሩን የሚወድ መልካም ልብ ያለው ሰው ሰው ሰው....... ነው።❤❤❤

  • @tadesseshimelash8437
    @tadesseshimelash8437 7 หลายเดือนก่อน +1

    ከምንም በላይ ስለ ናቃቸው እና ሌኒን አረጋ የመሠከርከው እውነት ክብር ያሠጥሀል በርታ

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ጌትሽ ማሞ ገረሚ ህይወት ነው የኖረው ።
    የህይወት ሀብታም ነው
    እናመሰግናለን 💚💛❤️

  • @sofanitemillion6093
    @sofanitemillion6093 7 หลายเดือนก่อน +16

    What a story! What a guy! Very humbling with a great deal of humility! It is a very moving personal story. Thank you for sharing!

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact 7 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ሰው ነው ጥሩ ቦታ ለመድረስ ጨዋ እና ሀቀኝነት ያስፈልጋል ። ከምር ጌትሽ በስራውም በጸባዩም ደስ ይለኛል ። ተባረክ ወንድሜ ፈጣሪ የሚወደው ትህትናን ነውና ስለሰማሁክ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ። ተቦር እና ምንግዜም አዘጋጆች እናመሰግናለን ።❤❤❤❤❤❤

  • @jjthekid1781
    @jjthekid1781 7 หลายเดือนก่อน

    በሃገራችን ጉዳይ በሁሉ ነገር ተስፋህ ይመነምንና በታላቅ ሃዘን ስትባዝን እንዲህ እንደ ጌትሽ ማሞ አይነት የአምላክን ስም በየመልሱ የሚጠራና የሚያመሰግን ቀና ሰው የሆነ ስትሰማ የመንመነው ተስፋ ወደልምላሜ ይቀየራል። ሰው ሁሌ ራሱን ሆኖ ሲገኝ ሌሎችን ለማሰተማርና ለመገራት ያለው ችሎታ ከፍታ ምን ያህል እንደሆነ ያሳያል ወገን ጌትሽ በርታ መድሃኒዓለም እገዛውን ይቸርህ።

  • @wendwosenhailu2493
    @wendwosenhailu2493 7 หลายเดือนก่อน

    Wow! What an amazing story. Getesh, thank you for exposing yourself to this level. What a confidence!!! Please change this astonishing story to book. This teaches many people. Respect!!

  • @Scamers-n6m
    @Scamers-n6m 7 หลายเดือนก่อน

    ዋው ገትሽን በሆነ ነገር ጠልቸው ነበር :: አሁን ግን ካሳለፈዉ ሕይወት አንፃር የፈለገ ነገር ቢያጠፋ በጣም የሚጠበቅ ነው :: በጣም ደስ የሚልና ጠንካራ ስነ ልቦና ያለው ሰዉ መሆኑን አስመስክሯል ::በጣም ደስ የሚል ኢንተርቪው ነው ::

  • @chuchugadesachuchugadesa9607
    @chuchugadesachuchugadesa9607 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አከበርኩ ጀግና ነህ ውስጥህ ከጥላቻ የፀዳነው አንዳንድ ለሆዳቸው ያደሩ ስለጀግኖች የመሠከርከው በጣም ሲያናዳቸው ይገርማል የአዲስ አባ ልጅ ስለእውነት እንጂ ስለቤሄር ገድ የለውም

  • @muktarovichousmanova4055
    @muktarovichousmanova4055 7 หลายเดือนก่อน +7

    አላህ ይጠብቅህ ያገሬ ልጅ። ሙክታሮቪች ነኝ ❤

    • @yosefasfawe2227
      @yosefasfawe2227 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሙክታሮvች በጣም ጠፋህ

  • @ephremkassaye9594
    @ephremkassaye9594 7 หลายเดือนก่อน +20

    ሰው ታምሞ እንጂ ፈርቶ አይሞትም ይባላል። እንዳንተ አይነቱ ምርጥ ኢትዮጵያውያን ይብዙልን።

    • @HabtamuBelay-r6w
      @HabtamuBelay-r6w 7 หลายเดือนก่อน +1

      ጌትሽ ይህን ኢንተርቢ ሳይ የልጅነት ህይወትህ ትዝ አለኝ ከጥሩዬ ቤት እስከ እማማ ለንሴ ቤት ተልከህ ስትመጣ እየዘፈንክ የምትሄደው ጊዜ አረሳውም ከጠከራራ ሀብታሙ በላይ ነኝ

  • @abebawdigafe7271
    @abebawdigafe7271 7 หลายเดือนก่อน

    Unbelievable and Incredible Story, Moreover a Big Lesson to Us!! Thanks Getish & Teweld!!

  • @Sola20248
    @Sola20248 7 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም የሚገርም ስብዕና ደስ የሚል አስተውሎት የሚገርም አስተሳሰብ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥክ። ጠያቂው ግን ጠያቂ ሁን ሁሉንም አውቃለሁ እያልክ ሰው ሃሳቡን ሳይጨርስ አታቋርጥ።

  • @AkalushimelisHailemariam
    @AkalushimelisHailemariam 7 หลายเดือนก่อน

    "busy" ሆኜ ቃለመጠይቅህ ጨረሠኩት የነገድና የሀይማኖት ችግር ሣይኖርበት ሥለህዝብ የሚያዝን ሠው ማግኘት ምንኛ ደሥ ይላል። በዚው አጋጣሚ የትኛውም ማንነት አከብራለው እኔ ጉራጌና ኦርቶዶክሥ ነኝ ነገር ግን ለየትኛውም ብሔር ሀይማኖት እኩል አክብሮትና ፍቅር አለኝ ሲበደሉ ያመኛል።ጌትሽ እውነት ፍቅርና ደግነት በአይኔ ያየኋቸው መሠለኝ🙏🙏🙏

  • @Abawtes
    @Abawtes 7 หลายเดือนก่อน

    what an amazing story! Getish you are a great artist with wonderful personality.

  • @zezezebe
    @zezezebe 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጌትሽዬ አባቴ የኛ ጀግና ክበርልን ስት ሆዳም ለከርሱ ሲደፋደፍ አንተ ግን ለህዝብ ፍቅር ብለህ የከፈልከው ዋጋ የድግል ማርያም ልጅ ውለታህን ይክፈለው ቤተሰቦችህን በድሜ በጤና ይጠብቅህ አባቴ❤

  • @danielg.162
    @danielg.162 7 หลายเดือนก่อน +10

    ላመንክበት ነገር የምትቆም ጠንካራ ሰው ነህ ለዚህም ይሆናል እግዝአብሔር በሄድክበት ተከትሎህ የሚከላከልልህና አብሮህም ያለው በርታበት

  • @orthodoxtewahedo9
    @orthodoxtewahedo9 7 หลายเดือนก่อน

    please update camera position and the studio

  • @ረድኤት
    @ረድኤት 7 หลายเดือนก่อน

    ባርቲ አድቀን
    ፈራሽነው
    የህ የኢትዮ ህዝብጎን መሆንህ
    ሁለዪም ያስወድደሀል አብሽሩ ለሁሉም ግዜ አለው

  • @zelalemayechew-fh1ix
    @zelalemayechew-fh1ix 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም ስብእና ነው ብዙ ተምሬበታለሁ

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 7 หลายเดือนก่อน +4

    I’ll never ever forget this. He truly touched my humanity why I’m passionate about Ethiopia ? This’s the people we were but thanks to TPLF & Oromo’s ethnic evils made Ethiopia to what it’s;( how could he even talk to Abyi Ahmed? How can he can compartmentalize? Separating the man from his crime against humanity?

  • @AgertuAnteneh
    @AgertuAnteneh 7 หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛ የወታደር ዲስፕሊን አለህ ጥሩ ነው ቀጥልበት ንግግርህን በደንብ ገርተህ ነው የምታወራው 👈👈

  • @tibebuzike17
    @tibebuzike17 7 หลายเดือนก่อน +32

    በጣም የሚገርም ስብእና ነው ያለው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @esubalewatlabachew9848
    @esubalewatlabachew9848 7 หลายเดือนก่อน +52

    ጎበዝ ለሂላናህ ያደርክ እውነተኛ የሰው ልጅ ነህ።ወንድሜ አቁዋምህ ምንም ዋጋ ቢያስከፍልህ በትክክለኛ መንገድ ላይ ነህና ቀጥልበት።ኢትዮጵያ አንድ ቀን ትከፍልሀለች በርታ።ከደቡብ ኢትዮጵያ ነኝ።

    • @meronsium8063
      @meronsium8063 7 หลายเดือนก่อน

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊qA

    • @Hornland
      @Hornland 7 หลายเดือนก่อน

      @@meronsium8063what is qA?

  • @mikiyasmulugeta108
    @mikiyasmulugeta108 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሞኝ የተከታተልኩት ፕሮግራም አድናቂህ ነኝ ጌችሽ

  • @girmalegesse158
    @girmalegesse158 7 หลายเดือนก่อน +1

    In every generation from every work of life, there have always been truly loyal people for the nation .Getish Mamo is one among many others .Thank you for your determination; and thank you for your higher level of moral and ethical standard as an artist and as a citizen .

  • @WoyinshetAndargie
    @WoyinshetAndargie 7 หลายเดือนก่อน

    ጌትሽ አንተ ወንድ ነህ በጣም የሚገርም ስብእና ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @saraelyas661
    @saraelyas661 7 หลายเดือนก่อน +24

    💚💛❤ ድምፃዊ ጌትሽ ማሞ ክበርልን! ኢትዮጵያውያን እንወድሀለን።

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 7 หลายเดือนก่อน

    ጌትሽ እግዚአብሔር ይርዳህ:: በጣም የሚገርም ታሪክ ነው:: ይገርማል!!!!

  • @mikisha921
    @mikisha921 7 หลายเดือนก่อน

    በእውነት እዲህ አይነት ሰው አመስለኝም ነበር መሳጭ ሰው ነው

  • @Oromara689
    @Oromara689 7 หลายเดือนก่อน

    ስለመጨረሻው ኦሮሚኛ ዘፈኑ ሳጠይቅልን???
    በጣም ምርጥና ድንቅ ስራ ነበር ትርጉሙን ለማያቅ ቢነግርልን መልካም ነው።

  • @youngkingdavid1332
    @youngkingdavid1332 7 หลายเดือนก่อน

    1st I am Protestant okay I listen this two interview and I really touched by what he said bro more respect you are truly a changed man this is what we need bring everyone together and tell the truth openly well done but I need that arrogant woyane at least you support to tell us his name you see if someone become ignorant and arrogant you can tell where the destiny of that person anyway let’s bring our country back let’s build it for everyone not only for those don’t even think use their brain as human beings well let me stop here bro again well done as a brother love you

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 7 หลายเดือนก่อน

    መተንፈስም ቀላል ነገር አይደለም በውስጥህ ተዳፍኖ ከሚቀር ተወዳጅ ጌትሽ ማሞ ከነመላው ቤተሰብህ ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏

  • @derejegirmazeleke4617
    @derejegirmazeleke4617 7 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር አላማ ፀናት ያለበት የህይወት ታሪክ። ጌትሽ አሁን ደግሞ የበለጠ ወደድኩ

  • @tsehayteklu9871
    @tsehayteklu9871 7 หลายเดือนก่อน

    ጌትሽ ገብርኤልስ ምን ይሰራል ብለህ ነው አሁንም እሱ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @davoosm7087
    @davoosm7087 7 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤🥰🥰🥰 ክበርልን ጌትሽ ማሞ የእውነት ጀግናችን ነህ እንወድሃለን እንኮራብኃለን እናከብርሃለን !!!

  • @simegnihtekle
    @simegnihtekle 7 หลายเดือนก่อน +3

    ጌትሽ ድንቅ ሰዉ! ከድሮዉም ጥሎብኝ በጣም ነዉ የምወድህ፡፡ ታሪክህን ስሰማ ደግሞ ምን ያህል ጠንካራ ሰዉ እነደሆንክ ተረዳሁ፡፡ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ!

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 7 หลายเดือนก่อน +8

    ተቦረነ ይህን የጌትሽን ቃለ መጠየቅ ሁለቱንም ክፍል አይቸዎለሁ የስራዬ ፀባይ ሆኖ በየሳምንቱ ላገኛችሁ አልቻልኩም ግን እንደ ታሪክ ትምህርት ነዉ የተከታተሉክት እጅግ ጣፋጭና ተወዳጅ ነዉ ሁሉም አልፎ እዚህ መደረስ ቀላል አይደለም አምላክ ያለዉ አይቀርም አሁን ያለህበት ደርሰሃል በርታ ልጄ ተቦረነ ግን እንደምንም የምንግዜም ሚዲያ ዓመታዊ በዓል ምክንያት አድርጋችሁ እንገናኝ
    ለማንኛዉም ጌትሽ ተወዳጅ ነህ ዕድሜ፣ጤና ሰላም እመኝልሃለሁ

  • @thewodrosabosh5848
    @thewodrosabosh5848 7 หลายเดือนก่อน +1

    I wish long life my brother

  • @አነበሲ
    @አነበሲ 7 หลายเดือนก่อน +2

    ያራዳ ልጅ የሚገርመዉ እኔም የተወለድኩት ደከተራራ ሲሆን ያደኩት ሀይሥላሴ ቦኖ ሸራተን የተሰራበት ቦታ ነዉ ምርጥ ሰዉ ጌትሽ❤

  • @Emnetfekertesfadan
    @Emnetfekertesfadan 7 หลายเดือนก่อน

    Be lejeneteh nefetegna(Amaran)tela tebeleh adegeh.bezih derjea teleweth Ethiopiawi mehoneh Des yelale🙏

  • @birhanuss3910
    @birhanuss3910 7 หลายเดือนก่อน

    Wow, we loved you Getish and nice interview. 43:25

  • @dejaftubeHohtMedia2015
    @dejaftubeHohtMedia2015 7 หลายเดือนก่อน +3

    የዚህ Interview part-1 የሰራችሁት ፕሮግራም ተመልክቼዋለሁ....
    ስለ መልከመልካሙና ስለ አመለ ሸጋው እንዲሁም ስለ ጀግናው ሌኒን አረጋ እንዲህ ስላነሳችሁ እጅግ በጣም ነው የተደሰትኩት .... እኛ ሰዎች በወረት ውሸት የነገሱትን እንጂ በእውነት ህይወታቸውን ለህዝብ ለማህበረሰብ ያበረከቱትን የምትገባቸውን ትንሿን ክብር መስጠት እንኳን አንችልም።ለዚህም የሌኒን ታሪክ ህያው ምስክር ነው።ስለ ሌኒን ተናግሮ መጨረስ የሚቻል ባይሆንም.... ተወልዶ ያደገው ኮረም ከተማ ነው። አባቱ በደርግ ወታደር ከተረሸኑ በኋላ ቤተሰቡ ሲበተን እሱም ገና በለጋ እድሜው በ13አመቱ ትግሉን ተቀላቅሏል።ወደ በረሃ በሚሄድበት ግዜም የወቅቱ ተለቅ ያሉት ታጋዮች(ከበአዴንም ከህውሃትም) ወደ ቤቱ እንድሄድና ትንሽ አደግ ሲል ተመልሶ እንዲመጣ ቢያግባቡትም ፈቃደኛ ባለመሆኑና የአባቱን ገዳዮች መታገል በመፈለጉ ትግሉን ከ1973ዓ/ም ጀምሮ ተቀላቅሏል። እንግዲህ ልጅነቱንና ወጣትነቱን በሙሉ የከፈለባት ሃገር ነች ኢትዮጵያ፤በምላሹ ስሙ እንዲነሳ የማይፈለግባትም ሃገር ነች። ስሙ እንዲነሳ የማይፈለግበት ምክንያት ምን ይሆን? ቢያንስ የትግል አጋሮቹ እነ አበባው ቢያንት የበርሃ ጓዶቹ እንዴት ነው ስለ ጓዶቻቸው ማውሳት ያልፈለጉት እንኳን ስለ ሌኒን ስለ አንድ ወታደር ለወጣቶች አስተማሪ የሚሆን ታሪክ ይነገር የለም ወይ?" ብዬ ብዙ እጠይቅ ነበር እስከ ቅርብ ግዜ መልስ አላገኘሁለትም ነበር።መልሱ ግን አንድና አንድ ሆኖ አግኝቼዋለሁ "እውነተኛ ሰው በገንዘብና በወረት አይገንም ፤እውነትን በሚፈልጓት በእውነተኞች እንጂ" ግዜ ሊወስድ ይችላል እንጂ የጀግኖች ታሪክ ህያው ነው የወረትም አይሆንም "ሌኒን ማን ነበር?" የሚል ትውልድ ይመጣል ያኔ በሌኒን ውብና አንፀባራቂ ማንነት ብዙዎች ሰው ይሆናሉ........ ወጣቱ ሌኒን እጅግ በጣም ተወዳጅና የሰው ፍቅር የነበረው፣ለድሃ አዛኝ ጀግና ነበር .....ደግና መልካም ሰው ከመሆኑ የተነሳ ከደሞዙ ተቆራጭ እያስደረገ እስከሞተባት ወር ድረስ የሟች ጓዶቹን ልጆች ሲያሳድግ የነበረ ባለእንቁ ልብ ጀግናም ነበር።ኢህአዴግ አዲስአበባ እስኪገባ ድረስ የሌኒን ቤተሰብ በትልቅ መከራና መበታተን የነበረ ቢሆንም መከራው ብላቴናውን ሌኒንን ሳይበግረው በብዙ ዓውደ ውግያዎች ላይ በመሳተፍ ጀግንነቱን አስመስክሯል። ኋላም ኢህአዴግ አዲስአበባ ከገባ በኋላ በጦር ኃይሉ በከፍተኛ አመራርነት ሲያገለግል ቆይቷል። ከዛ.....ሌኒን አርቲስት ጌትሽ እግዚአብሔር ይስጠውና በጥቂቱ ለመግለፅ እንደሞከረው ጀግናው ሌኒን አረጋ ዘመናዊ፣ ተራማጅ፣እውነተኛ፣ሞጋች፣ለሐቅ የቆመ፣ተንኮል የማያውቅ፣ቀጥተኛ፣ልበሙሉ፣ አንባቢና ፀሓፊ፣ጀግና፣ለድሃ አዛኝ፣አርቆ የሚያስብ፣የፍቅር ሰው፣ሰውን ከልቡ የሚወድ፣ከቅናተኞችና ክፉዎች በስተቀር ሁሉም የሚወደው፣ጫወታ አዋቂ፣ቤተሰቡን ወዳጅ፣ወንድሞቹን ወዳጅ፣እያየከው የሚናፍቅክ ዘመናዊ ሰው ነበር....ስንቱን ልዘርዝረው!። ይሄንንም የሚያውቀው ሰው ሁሉ በልበ ሙሉነት የሚመሰክርለት ስብእናው ነበር። "የከፈልነው ዋጋ የተከፈለው መስዋእትነት ለኢትዮጵያ ነፃነት እንጂ ለሆነ ቡድን የበላይነት አይደለም" በማለት የሚታወቀው ሌኒን በወቅቱ ለእውነት መቆም የከበዳቸውን ሆድ አደሮችና ጥቅመኞችን በመሞገት ይታወቃል። "ደም የከፈልነው ለህውሓት የበላይነትም አይደለም ፤ለብአዴን የበላይነትም አይደለም" እያለ ከ25 ዓመታት በፊት በቀጥታ ይሞግት የነበረና ማንንም ሳይፈራ ብቻውንና ብቻውን ሆኖ በግሩፐኝነት ከደለቡት ማፍያ ቡድኖች ጋር ይገጥም የነበረ ጀግና ነበር።በዚህም ዓላማቸው እኩይ በሆኑ ሰዎች ተንኮል እንዲበላ ሆኗል። በከፈለው ውድ ዋጋ ዛሬ ሌባውና ውሸታሙ በዝቶ ላይወሳ ይሆናል ነገ ግን ኢትዮጵያ ስለ ሌኒን ጀግንነት የምታወራበት ግዜ ይመጣል። "ለኔ ጀግና ሰው የገደለ አይደለም የሰውን ልብ ያሸነፈ እንጂ ሌኒን ማለት እሱ ነው" የጌትሽ ማሞ ፊት የሚያስነብበንም ያንኑ ነው።
    በመጨረሻም ይህንን ለዘመናት ተደብቆ የነበረውን የሌኒንን ስም አውስታችሁ ቢያንስ የተወሰኑ ኢትዮጵያዊን እንዲውቁ በማድረጋችሁ እናመሰግናለን። የዚህ ዘመን ወጣቶች ከሌኒን ታሪክ ብዙ መማር የሚችሉበት ብዙ ተጋድሎዎች አሉት እናም ስለ እውነተኞችና ስለ ኢትዮጵያ ስትሉ በሌኒን ጉዳይ አንድ የተሟላ ዶክመንታሪ ብትሰሩ እንደ ሚዲያ ብዙ ፍሬ ታፈሩበታላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። አርቲስት ጌትሽ ማሞም የተረሳውን ግን የማይረሳውን ጀግናን በጥቂቱ ስላወሳከው በጣም እናመሰግናለን ስለሱ ዘፍነህ የታሰርክበት አጋጣሚም የማይረሳ ነው። ከዚህም በላይ መመስከር ትችል ነበር ብዬ አምናለሁ ግድ የለም የሆነ ግዜ በደንብ እንደምታነሳው ተስፋ አደርጋለሁ እንደውም ልክ በረሃ ላይ እንዳደረከው አንድ ቀን በሌኒን ስም ትዘፍንለታለህ ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም የሞቱ ጀግኖች ጓዶችህን የማትረሳ ባለመልካም ልብ መሆንህን ስላየሁ።
    በጣም እናመሰግናለን። (በሌኒን ጉዳይ መረጃም ሆነ ማንኛውም ትብብር ከፈለጋችሁ +4792919646 በwhat'sም ሆነ በቀጥታ ልታዋሩኝ ትችላላችሁ)
    Lenin the young hero!

    • @rahelsoli
      @rahelsoli 7 หลายเดือนก่อน

      ታሪኩንም ትውልዱንም ባልኖርበትም አንተ ጥሩ ፀሀፊ ነህ

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 7 หลายเดือนก่อน +18

    ጌትሽ ማሞ ኩሩው አንተ በአድዋ ዘመን የነበሩ ኩሩ ኢትዮጵያን አይነት አይበገሬነት የሚታይብህ ወንድ ነህ ። 🙏💕✌️💚💛❤️ ✌️💕 👍👏

  • @danielg.162
    @danielg.162 7 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ ተወልደ/ተቦርነ ጥያቄ አለኝ ያንተና የአንጋፋው ወንድምህ ታማኝ show መግብያ ሙዚቃ አንዳይነት መሆኑ ምን ይሆን ምክንያቱ/ምስጢሩ??

  • @fraoldaba783
    @fraoldaba783 7 หลายเดือนก่อน

    I wonder who the general is

  • @jomama151
    @jomama151 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you Getish yehager balewuleta neh ❤❤❤❤❤

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay3775 7 หลายเดือนก่อน

    ጎደኛየ ወንድሜ አልከው ልበል አቶ አቭይን? እና አሁን የያዝከው ወይም እያራመድከው ያለው የጎደኛክን የወንድምክን የአቭይን ዓላማ ነው? እንደዛ አድርገን መውሰድ እንችል ይሆን?

  • @genetabate45
    @genetabate45 7 หลายเดือนก่อน

    ጌታቸዉ በጣም ግልፅ እራሰህን የምታቀርብ አዳማጭ ጎበዝ ሰዉ ነህ.👏

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ጌትሽ ገና ብዙ ደስታ እግዛብሔር ይስጥህ

  • @melesmesfin157
    @melesmesfin157 7 หลายเดือนก่อน

    Betam arif interview Getush betam adenekuh

  • @themane9894
    @themane9894 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ሰው ጥቅማጥቅም ያላሸነፈው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኩሩ እግዚአብሔር አምላክ በሄድክበት ይከተለህ ከነ ቤተሰብህ አይዞኝ ሁሉም ያልፋል

  • @tekluaklile2440
    @tekluaklile2440 7 หลายเดือนก่อน

    በ11 አመቱ ነዉ ሙዚቃ የጀመረዉ?

  • @yalewtesfaye738
    @yalewtesfaye738 7 หลายเดือนก่อน

    ጌትሽ ዋው ብዬ ሠምቼሃለሁ እድሜ ይስጥህ።

  • @mogestibebu4931
    @mogestibebu4931 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ ምርጥ አርቲስት ነህ ሰላምህ ይብዛ ❤❤❤

  • @meta8314
    @meta8314 7 หลายเดือนก่อน

    Teborne knows very details about any musician in ethiopia 🫢

  • @geleta1610
    @geleta1610 7 หลายเดือนก่อน +3

    የምትገርም ሰው ነህ። በርታ እድሜ ይስጥህ።

  • @kidanehans5725
    @kidanehans5725 4 หลายเดือนก่อน

    Getisch unetena🇪🇷👌👌 gobez

  • @Ismaeldo
    @Ismaeldo 7 หลายเดือนก่อน

    ጌትሽዬ በርታ ፈጣሪ እንተንም ቤተሰብህን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይባርክ እንወድሃለን !!! 👏👏❤️❤️

  • @ligehabesha668
    @ligehabesha668 7 หลายเดือนก่อน +2

    ማን ይሆን ግን ጄነራሉ ?

  • @Bami-m6q
    @Bami-m6q 7 หลายเดือนก่อน

    መልካም ሰው ነህ ሚዲያላይ መቅረብህ እንድናውቅህ አድርጎናል እባካችሁ እንዲ አይነት አቅርቡልን

  • @BBTB-dj7tc
    @BBTB-dj7tc 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጌትሽ ታሪክህ በጣም ገራሚ ነው ።አንድ ቀን ሰፋ አድርገህ ፃፈው

  • @Ethioanatomy1
    @Ethioanatomy1 4 หลายเดือนก่อน

    gazetegnaw ena Tamagn beyene yalachihun zimdina bitinegirugn???? wendimu neh enide gaztegnaw!!

  • @AddisnewsService-xz9me
    @AddisnewsService-xz9me 7 หลายเดือนก่อน +2

    What a journey Getish.Jabaadhu si jaalanna

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 7 หลายเดือนก่อน

    ርዕዮት ምነው ጠፋች ?

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 7 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጌትሸዬ ይገርማል ታሪኩ።❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @DreamWorkerl
    @DreamWorkerl 7 หลายเดือนก่อน

    በፊትም በስራህ ብቻ እወድህ ነበር። ይበልጥ ደግሞ በነገርከን ያሳለፍከው ታሪክህ እጅግ እንድወድህ አደረከኝ።

  • @tegaKifle
    @tegaKifle 7 หลายเดือนก่อน

    ጌትሽ ምርጥ ኢትዮጲያዊ እንወድሀለን

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 7 หลายเดือนก่อน

    IRespect Getsh Mamo God bless you &your Familly❤❤❤❤❤❤

  • @arsemafortoloni7277
    @arsemafortoloni7277 7 หลายเดือนก่อน +34

    እምቢኝ እጅ አንሰጥም ለዘረኝነት። ከመንደር በላይ ነው ኢትዮጵያዊነት። ያለ የአባታቶቹ የአድዋ ጥቁር ግስሎች የአብራክ ክፋይ ወንድማችን ጌትሽ ማሞ ሠላምህ ብዝት ይበል የምልህ እኔ ኢትዮጵያዊ ወንድምህ የነቀምት ደርጌ ሰፈር ነዋሪ ነኝ። ኢትዮጵያዊነት የፍቅርና የአሸናፊነት ምልክትና የማንነት ስም ነው። Habadan Sanyummaaf harka hin laannuu. ።Itiyoophiyaanummaan gandummaan olii. Ilma abbotii keenya gootota Itiyoophiyaa duraanii warra adda waraana Aduwaatti injifannoo goonfate kan taate obbolleessa koo kan taatee Goota keenya Geetish Maammoo akkam jirta kan siin jedhu ana obboleessa kee lammii Itiyoophiyaa jirataa magaalaa naqamtee naannoo dargee jiraatuudha. Itiyoophiyaanummaan maqaa jaalalaaf hinjifannootti. Injifannoon kan uummata Itiyoophiyaa maraatii. Mankaraarsitootni Sanyummaa hangam yoo uummata shorarkeessanillee injifannoo argachuu hin danda'anii. Kalleessa, har'as boruuf bara baraaf injifannoon kan jaalalaaf kan Itiyoophiyaanumaatii.

    • @dani-ik2sw
      @dani-ik2sw 7 หลายเดือนก่อน +4

      ይሜ አባቴ

    • @Leyou-Fact
      @Leyou-Fact 7 หลายเดือนก่อน +2

      ዋውውውውው ደስ ይላል እንደዚህ አይነት ጨዋነትን ማየት Maatiin koos Wolga Nekmet irraati. Masaraa Kumsaa Mordaatti guddatan. Kantiibaan magaalaa Nguse Fanta jedhamu fira keenya ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ናት ትልቅ ታሪክ ያላት በኢትዮጵያዊነቴ በጣም የምኮራ ነኝ ። አመሰግናለሁ ❤❤

  • @erivoice4633
    @erivoice4633 7 หลายเดือนก่อน +3

    Who is the general please?

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh7068 7 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ነው ኢትዮጲያዊነት! ጌትሽ እንወድሃለን ❤️❤️❤️

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c 7 หลายเดือนก่อน +8

    ያን አውሬ ጀኔራል ጌትሽ ጨዋ ስለሆነ ባያነሳም የምታውቅት ለታሪክ እንዲቀመጥ ብታሳውቁን ጥሩ ነበር::

    • @aniabera3375
      @aniabera3375 7 หลายเดือนก่อน

      አብረሃ መጁሙን ይባላል

  • @Moges-vw6yp
    @Moges-vw6yp 7 หลายเดือนก่อน

    Getsh MAMO!! You are the best Ethiopian Son

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 7 หลายเดือนก่อน +10

    ጌትሽ ፡ ማሞ ፡ ክበርልን ፡ ወንድማችን ፡ 💚💛❤️🟩🟨🟥

  • @bereket4mereti
    @bereket4mereti 7 หลายเดือนก่อน +9

    ጠያቂ በሌለበት በድቅድቅ በረሃ፤ አዞውች በነገሱበት ፤ ከአዞ አፍ የወጣህ ሰዉ ፤ባትፈራም አይደንቀኝም ። ለህሊናህ የምትኖር ሰዉ 👏👏👏👏

  • @muletadewos7516
    @muletadewos7516 7 หลายเดือนก่อน

    ጌትሽ ❤ 🙏 ትልቅ ሰው ልጇ የኢትዮጵያ !!!

  • @TedrosTumizgi
    @TedrosTumizgi 7 หลายเดือนก่อน +2

    መርሃባ ተወዳጆች ምንግዜም ሚዲያ ተወልድና ሪዮት እንዳውም እንግዳችን ጌትሽ እንኮን ደህና መጣችሁ ለ እለተ ሰንበት ፕሮግራም❤❤❤❤❤❤

  • @nanaayalew2349
    @nanaayalew2349 7 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ አወዳድሮ የትኛው የተሻለ ነው?ብሎ የመምረጥ አቅም እንዳለን ስናውቅ ነው ይህ መባል የሚችለው።ዘፈንና አስተዳደር በምን መስፈርት ተለካኩ?

  • @SolomnGumata
    @SolomnGumata 7 หลายเดือนก่อน

    Wow, getesh, I like your freedom and your confidence

  • @kibklwy
    @kibklwy 7 หลายเดือนก่อน

    አኔ አስክማውቅው ድረስ የህወሓት ምስራች ጀነራል የለም

  • @scooterific2335
    @scooterific2335 7 หลายเดือนก่อน

    He is so amazing personality we❤❤❤

  • @yosefasfawe2227
    @yosefasfawe2227 7 หลายเดือนก่อน

    መጽሀፈ ጌትሽ ኢትዮጵያውያ

  • @Donakale-M
    @Donakale-M 7 หลายเดือนก่อน

    ጌትሽ ስርአትህ፣እርጋታህና ቁጥብነትህ ያስቀናል።ባለህበት ሰላምህ ይብዛ🙏

  • @kassahunherpa
    @kassahunherpa 9 วันที่ผ่านมา

    ግሩም

  • @abebazwede932
    @abebazwede932 7 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሔር ይመስገን በሰላ ሰ
    ወ ደዚህ በሰላም አመጣህ የቀረዉ ዘመንህን ይባርክልህ

  • @jonney235
    @jonney235 7 หลายเดือนก่อน

    What's a wonderful story! The iron man

  • @GoitomMekonnen63
    @GoitomMekonnen63 7 หลายเดือนก่อน

    ጌትሽ እንደ ዘፋኝነቴ ጉብዝናውን እመሰክራለሁ።ይበልጥ Virginia “Black Rose Restaurant ” Life ሲጫወት ድምጹን ኣደነኩት፣፣ ሌላው AAN የተባለ የታወቀ የኤርትራ you tube ከወር በፊት ተቀበል የሚል መዶሻ የያዘች ሴት ያለችበት ዘፈን እንደመግብያ ሁሌ ያዘፍናታል።

  • @antenehamsalu6514
    @antenehamsalu6514 7 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል ለካስ ጌትሽ የጉምቱ ስብዕና ባለቤት ነው!

  • @seenaatube9687
    @seenaatube9687 7 หลายเดือนก่อน

    እስቲ አባቱን የሚያውቅ ንገሩን።

  • @yeneneshasfaw2571
    @yeneneshasfaw2571 7 หลายเดือนก่อน

    Gatish melikam sewu Egizeyabihar amilak tanahin yisitih ❤❤❤

  • @19tahsase
    @19tahsase 7 หลายเดือนก่อน +15

    ጌትሽ ያራዳ ልጅ የገባው !!!
    በግል የህይዎት ታሪኩ አሳዛኝ
    ለመነበት እንደዚህ ከሆነ ጀግና!!! ለውነት ስትቆም አብዛኛው ካንተጋ ይቆማል ሁሉም እንኳን ቢተወህ አውነት እራሷ ካንተጋር አብራህ ትቆማለች።

  • @yourgraceshorts8696
    @yourgraceshorts8696 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይገርማል ከውጭ ሆንህ ስታይ ሁሉ ሰው የደላው ይመስላል ።ለብዙ ሰው ትምህርት ይሆናል ብዬ አስባለሁ ።

  • @MamushAlem-e5p
    @MamushAlem-e5p 7 หลายเดือนก่อน

    ሀቅን ተናግረህ አስፓልት ላይ ማአደር ማለት እዴተ ነው

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ጌትሽ❤❤❤ኢትዮ ነህ ❤❤

  • @addisumengist5328
    @addisumengist5328 7 หลายเดือนก่อน

    wise artist, long live

  • @Yosefkinde.
    @Yosefkinde. 7 หลายเดือนก่อน

    ማን ነው ጀነራሉ ?

  • @mogestibebu4931
    @mogestibebu4931 7 หลายเดือนก่อน

    እንወድሃልን ጌትሻ ያራዳ ልጅ

  • @denadebebe2508
    @denadebebe2508 7 หลายเดือนก่อน

    ሌኒን ማነዉ,?ታሪኩን ንገሩን!!!!!!