This is Abiy speaking not Minilik. The country is more divided under Abiy's leadership than any other leaders in the past. Ethiopia never had anarchy, civil war, and hunger happened at the same time in the past. Abiy need to face the reality and save the country.
Our beloved PM. You are real Minleke son , Is there anything’s you can’t do? You talents are unbelievable thanks 🙏 we will see a lot for our country thanks again for all of you who work for this success . I have goosebumps all over my body, I am proud by being Ethiopian thanks 🙏 it has great massage.
Ethiopoan people and their kings are marvelous people. It is a story of courage,determination and pure guts. Thank you Emperor Menlik II for fighting on our behalf. You now made us proud and glorious people
Do you know Aksum is no Ethiopia . Aksum covers Amhara , Eritrea, part of Tigrai , part of Afar and part of Sudan and Yemen. No Debub ,No Somalia,No Oromo , How is it possible ,To say Aksum is Ethiopia. Wake up !!!
The Aste Minilk speech makes me very very impressive !!!! It is a biggest message to those new generation of ethiopian people!! He said, * stopped fighting each other's ethiopian people on wrong Hate propaganda like dividing each other's by language and others false propaganda*. This is a key problems in ethiopia today killing each other's and Displaced by Hate propaganda like in Walaga Benshangul and Arsii. !!!!!
Less than a year ago..Adwa celebration was a crime in Ethiopia,አይ አብይ ምን ተንኮል አስቦ ይሆን Aby, the evil master. Ethiopian citizens are not allowed to cary Ethiopian flag. So what is the point of this dicure. To trick innocent Erhiopians..Aby a genocider, you make citizens get killed in Merawi a wewk ago. What is the point of rhis celebration ?
This is Abiy speaking not Minilik. The country is more divided under Abiy's leadership than any other leaders in the past. Ethiopia never had anarchy, civil war, and hunger happened at the same time in the past. Abiy need to face the reality and save the country.
Our beloved PM. You are real Minleke son , Is there anything’s you can’t do? You talents are unbelievable thanks 🙏 we will see a lot for our country thanks again for all of you who work for this success . I have goosebumps all over my body, I am proud by being Ethiopian thanks 🙏 it has great massage.
Wellahi truly said ❤❤❤
1:35 1:35 😊q
1:35 1:35 😊q
1:35 1:35 😊q
😂😂😂😂😂 minilik is not a blood sucker or genocider !!
Finally, you realised who he is ! It is not fighting bn us , it is finding our unity and rise to enemies! ETHIOPIA ❤
ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ታፍራ እና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች ክብር ላለፉትም አሁንም ላሉትም የጀግናው የመከላከያ ሰራዊት 🇪🇹👮🏾♀️💪
ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው!!
ላንተ / ላንቸሐ መሳው አዎ
Zare layma atsm nw😂😂😂
Ethiopia is king of king እናት ኢትዮጵያ ኑሪ እኛም ባንቺ እንኩራ
አብይ አህመድ ዛሬ የኢትዮጵያን ትልቅ ታሪክ ለትዉልድ ደምቆ እንዲቀጥል የፅነሰዉን ሃሳብ ወልዶ አስረክቧል። አብይ አህመድ የኦሮሞ ቤሄርትኛ ነዉ እያላቹሁ የምትቀባጥሩ ስራ ፈቶች በዚ አጋጣሚ ስራ ፈልጉ። አብይ አህመድ ከመንግስቱ ሃይለማርያም ቀጥሎ እዉነተኛ የአገር ፍቅር ያለዉ የኢትዮጵያ መሪ ነዉ። አሁን ደሞ አብይ አህመድ የ TPLF ባንዳዎች የቀበሩትን ታላቅ የ አፄ ዮሃንስ ታሪክ ከመቃብር አዉጥቶ ልክ እንደ አፄ ሚኒሊክ መታሰብያ ሃዉልት እንደሚሰራላቸዉ አልጠራጠርም። የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳህ!
Waw our beloved pm what amazing work!!!!!!!! Unbelievable! I appreciate you lot🅰️✍️🙏👍💯
Heart touching speech !!! I saw again and again and I cried !!
Ethiopoan people and their kings are marvelous people. It is a story of courage,determination and pure guts. Thank you Emperor Menlik II for fighting on our behalf. You now made us proud and glorious people
አፄ ምንልክ እና ሰራዊታቸው የያዘዉን ሰንደቅዓላማን እያጣጣልክና ፣በሀሰት ትርክት ወንጅለህ የአቆምከውን የአኖሌ ሀውልትን ሳታፈርስ የምላስ ሽንገላው አይጠቅመንም።💚💛❤️
የጨነቀ ለት እዬዬ አይሰራም ሚኒሊክንጠልቶ ባንዲራ ከልክሎ ህዝብን በኑሮዉድነት እና ጦርነት እያሰቃዩ አሁን አጉል ማስመስል ነዉ ይሄ
ይህ
መቼም ትግሬን ብቻ ለማናደድ ነው አማራን ለማስደስት አደለም
አብይ አህመድ የባህር በራችንን ካስመለሰልን እንደ አፄሚኒሊክ ትልቅ ሃዉልት ትክለን ለዝለአልም ስናስታዉሰው እንኖራለን። እሄ የኢቲዮጵያ ህዝብ ቃል ነዉ። የኢትዮጵያ አምላክ ይህን ለመፈጸም ይርዳህ!
You don't have it . 😅😅😅😅😅😅
you didn't have it 30 years ago! we had had it for 2000 years. We will have it now. You can't say no to 120 million Ethiopians.
@@samdan900 It was not yours, You steal it from Eritrea with help of USA and England. Learn true history,not an Ethiopian fake story.
Do you know Aksum is no Ethiopia . Aksum covers Amhara , Eritrea, part of Tigrai , part of Afar and part of Sudan and Yemen. No Debub ,No Somalia,No Oromo , How is it possible ,To say Aksum is Ethiopia. Wake up !!!
LoL
The face and voice has Aby's touch
He is using Menilik for his own political agenda. We cann't allow Abiy to use Menilik against Us. We love Menilik but we are not idiots.
የምር ጀግና ነዉ ኩቡር ንጉስ አፄ ሚሊንክን ለማድነቅ ግዴታ አማራ መሆን የለብንም ቀና ብለን ደርታችን ነፍተን ኢትዮጲያዊ ነን ለማለት ችለናል ❤❤❤❤❤ የኔ ዘመን መንግስት ኩቡር አብቹየ መቶ ሺ አመት ንገሱልን እንወዳታለን❤❤❤
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስነው
ይህን ለባንዳዎቹ ለነሀብታሙ ለነ መሳይ ለነ አዲሱ ለነደረጀ (የወፍጮቤት በግ )እና ለሌሎች ዲያስፖራ ባንዳውች እንዲይደምጡ ማድረግ አላደምጥ ካሉ በበርገር ውስጥ ቀላቅሎ እንዲውጡ ማድረግ ! አይሻልም ?
beyekenu mengst yemigelachew zegoch tz ayluhm ende this is PP's part 2 convince and confuse plan
በየቦታው የሚንሊክ ዘር ናችሁ ተብለው የሚጨፈጨፉትን ስላጋለጡ ነው ባንዳ የተባሉት? ባንዳ ማለት የሚንሊክን ባንዲራ የሚጠላ ጥቁር ጣሊያን ነው።
@@mulugetaadamu3494 ke ewuket yesteda bemehonish confused honehal.
God bless Ethiopia! God bless our leaders! Viva Adwa! Viva Ethiopians! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
Yugoslavia coming soon😂
ንጉሥ አብይ ከአንተ ገና ብዙ እጠብቃለሁ በርታ
የኢትዮጵያ ቀንደኛ ወዳጅ ምን አለ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ አንተ ሲገፉህ የማትወድቅ የጀግና ልጅ ነህ። ዶክተር ዓቢይ ቃል የለም ለመሪነት ያጨህ አምላክህ ሁሌምካንተ ጋር ነው።
Thank you so much PM Dr. Abiy Ahmed ❤
በጣም ደስ የሚል ነው ሚኒልክ ላይ ያለንን የውሸት ትርክት ትላቻ ማጥፋት አለብን❤
Ihe bedatam😂😂😂😂
It’s called misdirection. PM is not fooling anyone.
ዛሬ እንደዚህበምንሊክ ስም ያታልላል ነገ ደሞ የሚኒሊክ ፎቶ ያለበት ልብስ እንዳትለብሰ ይባላል። አይ ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ውጥንቅጣም ሰዎች ይምርዋት?!?!
ኢትዮጵያ በጀግና አባቶች እናቶች በልጆችዋ ተከብራ ለዘለዓለም ታፍራና ተከብራ ለዘለዓለም ታፍራና ተከብራ ለዘለዓለም ትኖራለች።❤❤❤❤❤
ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል! 🕊️🕊️🕊️🇪🇹
mililik binensa dhega oromotin ijarara miliniki binensa
አብቹ የምር ጀግናነው ስራውን ጨረሰው
የባህር ባር ማን ነበር ለጣልያን በ4000 ሊሬ የሸጠው
ኤጭ ሚኒሊክ ነዋ
ምኒልክ ዛሬም ነገስ ነው ኢትዮጵያን አሁንም እየመራት ይገኛል💪🏼💪🏼
Every each word of this mesage in this time very big gift noationw to uss and future all genera
ከ128 አመት በፊት ከጣሊያን ነፃነታችንን ብናስከብርም ፤ ዛሬም ግን ጥቁር ባንዳ የጣሊያን ተወካዮች ነፃነታችንን ገፈው በየቀኑ ይገሉናል ያስሩናል በባርነት ላይ ወድቀንን ነፃነታችንን አጥተናል።
You got to be immoral for such remark.
Great Message from our hero ❤❤
Thanks PM Dr abiy ahmed
😂😂😂😂😂😂😂 this will be the best joke of 2024😂😂😂😂😂😂
Eekerra dubbisuu jara 21?
በ21ኛ ክ / ዘመን የሙት መንፈስ አናጋር ?
😂😂😂😂😂
አብይ ከእኝ አዕምሮ ነው አቦ ጌታ ይካርክህ
እናመሰግናለን ለሰሩልን
ድምፃቸውን በሰማሁት ።።ግን የለም ??? ጅግና ናቸው ከልባቸው 😢
የምንመኛው የመንግሥት የአሥተዳደር መልእክት ነው ከቤሄር ሥካር ሁሉም መሪዎች ቢወጡ ማንኛውም ዜጋ እንደሚሥማማ እርግጠኛ ነኝ
I love the way how this govt narrates national unity.
ሽመልስ ነዘረው 😂😂😂
KING OF KING. MINELEK. 🙏❤️💪
The Aste Minilk speech makes me very very impressive !!!! It is a biggest message to those new generation of ethiopian people!! He said, * stopped fighting each other's ethiopian people on wrong Hate propaganda like dividing each other's by language and others false propaganda*. This is a key problems in ethiopia today killing each other's and Displaced by Hate propaganda like in Walaga Benshangul and Arsii. !!!!!
Hekaran nu balchuu
ለሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን መሪያችን እድሜና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የከሰሩትን ፖለቲካ ለመስራት ሲባል ሙታንን መጠቀሚያ ፕሮፖጋንዳ ማድረግ የነውር ነውር ነው።
እድሜ ማራዛሚያ❤❤
Viva minilik viva xaytu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው
ለየትኛው ትውልድ ነው እያጠፋችሁት ላለው ወይስ ከሞትለወተረፈው?
ንጉስ አጤ ሚኒልክ መልካሙን አርያ የሆነውን ሁሉ አክብረን እንቀበላለን እንጠብቀዋለንም
አብይን አለማድነቅ አይቻልም አማራ ጠል ሲባል ሚኒሊክን አንደገና አነገሰው ።
ዓጼ ሚኒሊክ ሕያው ሆነው መጥተው ቦጭሮ ቦጫጭሮ ታሪክን ለመቀየር ጥረት እያደረገ ላለው መንግሥት ተብዬው ምሥጋናን ያዘለ መልዕክት አስተላለፉ እንዴ? ጉድ እኮ ነው ስዎች ምን ያህል የዕብደት ጫፍ ላይ ደረሥን?
Our beloved Prime Minister may God bless you again and again.
ተስፋዬ ገብረሃና ነው ልበል ድምፁ?
እሱ መሰኝ በጥሩ ተጫዉቶታል
ብቻዩ ቁጭብዬ እየሰማሁ አለቀስኩ ኦየትዮጱያዬ እወድሻለሁ። ለዘላለም ኑርልኝ።
ተስፋዬ ገብረሃና
Abuchu Talak saw
Koshasha neh......😅😅😅
በምንሊክ አሳቦ ብልፅግና እየተናዘዘ ነው።
mnilik gegnaw💪💪💪💪🦾🦾🦾🦾tayitu gegnit💪💪💪🦾🦾🦾
"የባሀር በር ቢኖረን ኖሮ ይህ ሁላ መከራ አይደርስብንም ነበር "
You don't have it accept the reality.
All this happened because of Abichu.Long leave Abichu
አብያችን ታሪክ ሠራሕ ዋናው ሐዚሕ ትውልድ አድዋው በሠላም የመኖር እና በሐገሩ እለመፈናቀሉ ነው
የት አሉ የት ገቡ እነ ውሸት ምንጩ የምንሊክ ሃውልት ይፈርሳል ያሉ?
አሁን ለምን ዜና አይዘግቡም? ለማንኛውም ለሃገሩና ለሃገር ታሪክ በማሰብ ለትውልድ ማስተላለፍ ማለት ይሄ ነው ።
ልብ ያለው ልብ ይበል።
ሃገር በብሄርና በሃይማኖት አትተካም ሁሉም በሃገር ከሃገር በኋላ ነው ማን እንደ ሃገር።
ክብር ይገባዎታል እምዬ ምኒልክ።
ምኒልክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ በሚዛን ተመዝኖ ይሸጥ ነበር አበሻ ።
አቢቹ አባ መላ ስለዚህ ድንቅ ስራህ ሌላው ባያመሰግንህ እኔ አመሰግንሃለሁ።
ደግሞም መጪው ትውልድ ያመሰግንሃል ።
ስራህን የሚንቁ ሰንባላጥና ጦቢያ የአረባውያን መንፈስ በየዘሙኑ ኢትዮጵያ አገራችንንና ህዝቧን ቢንቁም አንድ ቀን አሸንፈዋትም ሆነ ልትሰራ ያሰበችውን ከማዘግየት በስተቀር አስቁመዋት አያውቁም ወደ ፊትም አይችሉም ።
አንድነት ድልና ሰላም ብሎም ብልጽግና ለህዝባችን ይሁን ።
Dhaloota ekeraa tahe dhageeffatu inuu ekeraadha🤔🤔
Abichu❤
ለ እናቴ ነግራኛች ‹ 7ኛው ንጉስ ነኝ ›ባይ የዘመናችን አሦር ንጉሥ የተነገረ ሸክም
18 ፤ የአሦር ንጉሥ ሆይ፥እረኞችህ አንቀላፍተዋል፤ መኳንንቶችህም ዐርፈዋል፤ ሕዝብህም በተራሮች ላይ ተበትኖአል፥ የሚሰበስበውም የለም።
19 ፤ ስብራትህ አይፈወስም፥ ቍስልህም ክፉ ነው፤ ወሬህንም የሚሰሙ ሁሉ እጃቸውን በአንተ ላይ ያጨበጭባሉ፤ ክፋትህ ሁልጊዜ ያላለፈችበት ሰው ማን ነውና? ት.ናሆም 3፡18-19
እውነቱን ለመናገር ሚኒሊክ ቢኖሩ ሊያስተላልፉት የሚችሉት መልዕክት እንዲህ የሚል ይሆን ነበር" የጦቢያ ህዝብ ሆይ ታሪክህን የሚያጎድፍ ፣ እምነትህን የሚያጠፋ፣ ፈጣሪህን የምታመልክበት ቤተ ክርስቲያንህንና መስጂድህን የሚያፈርስ፣ ቀሳውስትህን እና ሼኾችህን የሚያዋርድና የሚገድል፣ ምኩራብህን የሚደፋ፣ ቅድስት ሀገርህን እና ቅዱስ የሆነውን ሰውነትህን በሶዶም ግብር የሚያረክስ የሚያዋርድ የጣሊያ ቅጥረኛ ባንዳ መሪ መቶብሃል እንግዲህ የታሪክህን አስፈላጊነት አውቀህ፣ አምልኮትህ በፈጣሪህ ዘንድ ሚያስገኘውን ዘላለማዊ ልዕልና ተገንዝበህ፣እራስህን ከሶዶም እርኩሰት ጠብቀህ በስጋህም በነፍስህም በእግዚሐብሄር ፊት የተቀደሰክና የተለየህ ክብር ጦቢያዊ የሰው ዘርነትሀ በምናምንቴ ባንዳ መሪዎች እንዳይረክስብህ ታሪከህን፣ እምነትህን ሀገርህንና ክቡር ሰውነትህን ከእነዚህ ባንዳ መሪዎች ተግተህ መጠበቅ ይገባሃል። አደራ በዘርናህና በእምነትህ እንዲሁም በቆዳ ቀለምህ አትከፋፈል፤ አንድ ሆነ ከፍ በል፣ እራስህንና ሃገርህን ለነጭ አውሮጳ የማይጠቅም ባህል እና እምነት አሳልፈህ አትስጥ። ነብር ዥንጉርጉርነቱን ጦቢያዊም ጦቢያዊነቱን መለወጥ ፈጽሞ አይቻለውምና። የጦብያ ህዝብ ሆይ እኔን በጣም የገረመኝ ጊዜ ሳይሆን አንተው እራስህ ከፍተህ ያልተገባ የውሸት ታሪክ ፈጥረህ ዳግማዊ አጤ ሚኒሊክ በጨለንቆና በአኖሌ ጦርነትጊዜ የሴቶችን ጡት የሰዎችን እጅና እግር ቆረጠ ብለህ ያለግብሬ ስም ሰጥተህ የክፋት ሃውልት በአኖሌ እንዳቆምክልኝ ሰምቼ በጣም አዝኛለሁ። እኔ ዳግማዊ ሚኒሊክ ሃገሬን የምወድ በሃገሬ ሲመጡብኝ በድንግል ማሪያም ስም የምምል የሴትን በአጠቃላይ የሰው ልጅን ክብር ጠንቅቄ የምረዳ ፈጣሪዬን የምፈራ የጣሊያን ምርኮ በክብር አኑሬ በክብር የሸኘው እኮ ምን ሲሆን እንዴትስ ቢሆን ነው የጦቢያን እናት ጡት የጦብያን ህዝብ እጅና እገር ቆረጠ ብለህ የሃጢያትን ነገር በእኔ ላይ የተናገርከው!? በያስኩት ሴይፍ ላይ "የሚኒሊክ ጠባቂ እግዚሃብሄር ነው" ብዬ ያጣፍኩት የህዝቤን ጡት፣ እጅና፣ እግር ልቆርጥበት አይደለም ይልቁንስ አንተን እና ሃገሬን በእግዚሐብሄር ተመክቼ ልጠብቅበት እንጂ። ምስጋና ይድረሰውና ፈጣሪም አላሳፈረኝም ሃገር ጠብቆ ድንበር አስፍቶና አቅንቶ ላንተ እንዳቆይ አድርጎኛል። የጦብያ ህዝብ ሆይ አኖሌ ላይ የክፋት ግንብን ገንብተህ Confuse😅 ካደረከኝ በኋላ በአዲስ አበባ የአድዋን ሙዝየም ገንብተህ በሁለት ተቃርኖ ውስጥ አየዳከርክ Convince ልታደርገኝ መሞከርህ እጅግ አሳዝኖኛል። የጦብያ ህዝብ ሆይ በእኔ ዘመን ፈጽሞ የማይቻለው " እያዋረዱ ማክበር" በአንተ ዘመን እንዴት ተቻለህ!? እኔስ እጅግ ያሳዘነኝ ጎበናን ያክል የሃገር ባለውለታ ነፍጠኛን ያክል ሃገር ገንቢና ጠባቂ እያዋረደ ለኖረ ባንዳ ሃገርህን እንዲመራ አሳልፈህ መስጠትህ ነው! የጦብያ ህዝብ ብዙ የማወራው ነገር ቢኖረኝም ብዙ ሳወራ ስለሚያመኝ ፍርዱን ለፈጣሪ ትቻለሁ። አንተ ግን አሳልፈህ ለነውረኛ ባንዳ የሰጠሃትን ሀገርህን ጦብያን አስመልሳት ይህን ካላደረክ የአባቶችህ አጥንት ይውጋህ፣ መሪያምን አልምርህም በፈጣሪ ፈት እፋረድሃለሁ።
አገር በእነደዚህ ውሸትና ማስመሰል ስንት ጊዜ ይኾን የሚያስኪደው !! አገር የሸጠውና ህዝቦች የጨፈጨፈው ሚኒልክ አለ እየተባለ ያለው ድራማ ልናፍርበት ይገባል !! እውነት ኢትዮጵያ የምትባል አገር ምን አይነት አገር ናት ምን አይነት ህዝብ ነው ያላት !! በጣም ያሳፍራል
እምየ ሚኒሊክ የፈለገ ቢሆን ከብልፅግና ጎን አንቆምም ።
ማፈሪያዎች
From Where?
የአብይ እድሜ ማራዘሚያ ፖለቲካ😮😮😮😮
Minilik Zarem nugusnow 💚💛❤️
Convince and confuse on its best almost…
Less than a year ago..Adwa celebration was a crime in Ethiopia,አይ አብይ ምን ተንኮል አስቦ ይሆን Aby, the evil master. Ethiopian citizens are not allowed to cary Ethiopian flag. So what is the point of this dicure. To trick innocent Erhiopians..Aby a genocider, you make citizens get killed in Merawi a wewk ago. What is the point of rhis celebration ?
አጼ ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው!!
ድላችንን በባንዳዋቹ እና በአጋሮቻቸው እዳናከብርና ትውልድ የጀግኖች አባቶች ና አያቶቻችን ታሪክ ጠንቅቆ እዳያውቅ የጥላቻ የሀሰት ትርክት በመፍጠር በታሪካዊ ጠላቶቻችን መስሪያ ሆነው ውድ ሀገሩችንን ለማፈራረስ ሌትና ከቀን የለረፍት ይሰሩ ነበር
ድንቁርናህን አታርከፍክፍ ቀፎ
Abichu klibhi 1gna nhi❤
ሁሌም ንጉስ ነው
I'm sorry for Ethiopia people
They applause for dead voice.
You are right ❤
የሚደንቅ ነው!🎉
Thanks a lot our Hero PM Dr. Abiy Ahmed you are amazing Leader Let's Go ahead with Abiy Ahmed .
ወይ አብይ ፋገራህ አያልቅም ይሄ የብፀአት ባል አርቲሰት ተስፋዬ ገ/ሀና አይደል ሲወርድ ይታያል እኮ
❤❤❤❤❤
Wow Abiye afachewin azegahlen oromo ye Minilikn hawlt lyaferse nwe Siilun etef serteh kümmel arekachew! Bravo💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
በእውነት አቢቾ ዘላለማዊ አሻራ ነው ያስቀመጠ
Wow jagenoch nachu
impressive speach
አይይ ንጉስ ሆይይ
ጠላታችን ከውስጥ ሆነ እኮ
አሜን እምዮ ሚኒልክ ና እቴጌ ጣይቱ እንዲሁም መላው የኢትዮጲያ ህዝብ በሙሉ በኢትዮጲያዊነታቹህ ትልቅ ኩራት ይሰማቹህ ✋✋✋
in what ai they do
ይቂርታ ግን ማልክቱ ካየትነው የማጣዉ አልገባኚም?
You don’t understand at all ,because 😂😂😂😂😂
Niguse negest ze Ethiopia 🇪🇹
It is not about minilik he is asking another war 😢😢😢😢😢
Don’t get fooled people
Big mesage
ድምፁ ግን ከሲኦል ነው ከገነት😂 ሚኒልክ ኤርትራን ፈልጓታል 😂እኔም እደግፈዋለው ሻዕብያን ነቅለህ ኤርትራ እደ ክልል እናረጋታለን ኑጉሳችን
Ekera temeles wede gudgad min yimeslal
አብይማ፤የኢትዮጵያ፥አምላክ፤ይድፋው፤ይቀልህ፥አብይ፤
አንተ የኢትዮዽያ አምላክ የምትለው ያንተ ቃልቻና ሰይጣን ከሆነ ብቻ ነው ክፋት በታላቁ መሪያችን ላይ ሚያስበው ። እግዚአብሔርማ በግልፅ እየታየ ጠላቶቹን ሁሉ እያንበረከከ አስደናቂ ሥራን ሲያሰራው በየጊዜው አየን። እናነተ የሰይጣን መልዕክተኞች ጊዜ እያለ ወደ እውነቱ ተመለሱ
ተስፋ 🗣
Jezba