ብራዘርሊ ሲስተርሊ 34 | ጨነቀኝ ጠበበኝ | Brotherly Sisterly Ethiopian Comedy 2019

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 เม.ย. 2019
  • #BrotherlySisterly #EthiopianComedy #EthiopianSitcom
    Sodere videos are copyright protected. Do not download and reupload or broadcast the videos on TH-cam, Facebook, websites, TV stations and any other media.
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 192

  • @danawithabshawit3788
    @danawithabshawit3788 5 ปีที่แล้ว +14

    ቲናን ሆና የምትሰራው ልጅ ልለምዳት አልቻልኩም እረ ቲናን እምትጡልን በጣም ጉበዝ ነች ግን ቲንሽ ይደብራ ቲና እደጀመረችው ብቀጣል አሪፍ ነው ማለትም ይቺኛዋ ጎበዝ አይደለችም ማለት አይደለም ጎበዝ ነች

  • @user-vq5xe2pl8k
    @user-vq5xe2pl8k 5 ปีที่แล้ว +16

    በቲና ፋንታ የገባሽዉ ልጅ እንደ ጀማሪነትሽ በጣም አሪፋ አርገሽ እየሠራሽዉ ነዉ በርቺልኝ የኔ ቆንጆ ለኔ ተመችተሽኛል

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 5 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ። እናንተ እደመስቀል ወፍ በአመት አንዴ ነውዴ ብቅ እልም ምትሉት😂😂 እንኳን ደህና መጣችሁ።

  • @user-fm2um3bm5l
    @user-fm2um3bm5l 5 ปีที่แล้ว +65

    ቲናን አምጡልን የድራማው ወዝ ጣፋ እኮ!!

    • @helenkeke7654
      @helenkeke7654 5 ปีที่แล้ว +2

      AWO

    • @helenkeke7654
      @helenkeke7654 5 ปีที่แล้ว +2

      Tinay✌

    • @user-ti3lv3yi4x
      @user-ti3lv3yi4x 5 ปีที่แล้ว +2

      አይ ቲናየልጅእናትሁና ኖ መምጣት

    • @htahta2186
      @htahta2186 5 ปีที่แล้ว +3

      ወረኛ በሠው ሞራል አትጫወቱ

    • @abelmelese5093
      @abelmelese5093 5 ปีที่แล้ว +1

      Mndnw koy metzebarkut....lejetua ere yabedech nat

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +32

    ብራዘርሊ ማነው እንደኔ የናፍቃቹ እስኪ እንያቹ ደሞ እንኳን አደርሳቹ❤🙏

  • @user-yf6os7bo3g
    @user-yf6os7bo3g 5 ปีที่แล้ว +23

    ብአልን እዴት አሳለፋችሁ 😢 እኔስ ከመዳም ጋ በንትርክ 😭 እድሜ ለቴክኖለጂ በነሱ እንፅናና እጂ♥♥

    • @user-qp2hc3wy7y
      @user-qp2hc3wy7y 5 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ሀገር ቤት ጻም ሲፈቱ እኔ እነ ማዳምን ጻም ለማሲያዝ ሣዘጋጅ ምን አይነት አጋጣሚ ነው😢😢😢

    • @KalHabeshawit
      @KalHabeshawit 5 ปีที่แล้ว

      አይዞን ያልፍል

  • @user-le7sq6gm4b
    @user-le7sq6gm4b 5 ปีที่แล้ว +23

    የህ ድራማ ቴና ከለለች አይጥመኚም

  • @abelmelese5093
    @abelmelese5093 5 ปีที่แล้ว +4

    Ere Adisua lij yabedech nat belew ke jemari yemaytebek nw.....wow betam gobez

  • @susutube6227
    @susutube6227 5 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ነው እምወዳችሁ ግን ቲና ስለሌለች ትንሺ ቢደብረኝም አሪፍ ነው በርቱ

  • @user-le7sq6gm4b
    @user-le7sq6gm4b 5 ปีที่แล้ว +40

    ቆይ ላይክ በዝምድና ሆነ እደ ክክክ

  • @SodereTV
    @SodereTV  5 ปีที่แล้ว

    Brotherly Sisterly 33 : th-cam.com/video/OvBJKT0ACak/w-d-xo.html

  • @user-le7sq6gm4b
    @user-le7sq6gm4b 5 ปีที่แล้ว +15

    ዋዉ አደኞነኚ በሙቴ ላይክ ለምኚ አላቅም

    • @salmanboy8309
      @salmanboy8309 5 ปีที่แล้ว

      ላይክ ማለት አንዲት ነው አሚደረገው ንረሪኝ lika

  • @magiyil1918
    @magiyil1918 5 ปีที่แล้ว +3

    እረ አልሚ እርግብግቢቱን ሰልጀሪ ሰራችለት በስሜት 🤣🤣🤣🤣

  • @nigisttizazu6283
    @nigisttizazu6283 5 ปีที่แล้ว +1

    ሞጌ ዘፋኝ ብቶን ያዋጣህ ነበር ምርጥ ድምጽ አለህ

  • @hasettesefayi6215
    @hasettesefayi6215 5 ปีที่แล้ว +11

    መላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብራነ ትንሳኤው በሰላም በፍቅር አደረሳቹ አደረሰን በአሉ የሰላም የፍቅር የብልፅግና ያድርግልን!!

  • @urur7735
    @urur7735 5 ปีที่แล้ว +8

    ቲናዩ መጣት አለባት ቲቲ ቡርቲ ተብየዋ አታምረም ቲናዩ ውደ በመጣች

    • @user-ut9ey9it4r
      @user-ut9ey9it4r 5 ปีที่แล้ว

      ቲናማ እርጉዝ ነች ኢትዮጽያዊ አርቲስቶች ከሌሎች አገር የሚለያቸው ፀባያቸው ሲያገቡና ሲያረግዙ ከመድረክ ይሸሻሉ

    • @abelmelese5093
      @abelmelese5093 5 ปีที่แล้ว

      Mnshe nw koy....pomp nwa endezi miyaregachu

    • @Kwt-zp7qm
      @Kwt-zp7qm 5 ปีที่แล้ว

      እረ ቲናን አምጡለን

  • @danawithabshawit3788
    @danawithabshawit3788 5 ปีที่แล้ว +3

    አልሚና ማጊ ውስጤ ናችሁ❤

  • @user-ek7vw9xn9f
    @user-ek7vw9xn9f 5 ปีที่แล้ว +4

    ቲናየ ከለለች ጀምሮ ምንም ደሰ አላለኝም

  • @user-gu1yc8bp5y
    @user-gu1yc8bp5y 5 ปีที่แล้ว +1

    እትኳን ደህና መጣችሁ በጣም መጥፋት አታብዙ እዳትረሱ በተረፈ ውድድድድድ

  • @rediyegeta6233
    @rediyegeta6233 5 ปีที่แล้ว +3

    Ezi derama lay ende magy miyaski sew yelem hahaha 1gna ewnt 🤣🤣🤣

  • @user-pg3qr7xf8z
    @user-pg3qr7xf8z 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይይይ ማግየ ቲና መታረሱ ይብቃሸ ነይልን በተረፍ ዉድድድድድ

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i 5 ปีที่แล้ว +6

    መብራት ሀይል"እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳቹ"
    ማለት አፍሮ" እንኳን ለትንሳኤ በአል አደረሳቹ" አላለም 😜
    "ብርሀን" ምትለዋን ቃል ሲፈራት እኮ😂😂😂ታዲያ ሰብስክራይብ ሸልሙኝ ጏደኞቼ

  • @user-rh1xh3lt2u
    @user-rh1xh3lt2u 5 ปีที่แล้ว +6

    ያንንነጭፀጉርሥለቀየርክ ደሥብሎኛል ማጊየ

  • @hiwet5
    @hiwet5 5 ปีที่แล้ว +11

    እባካቹክ ቴናን መልሳት ስወዳቹክ

  • @user-mx5eg7ui8y
    @user-mx5eg7ui8y 5 ปีที่แล้ว +5

    ክክክክክክ ቲናየ የት ነሽ እፍፍፍፍ

  • @user-ki9su7xn8f
    @user-ki9su7xn8f 5 ปีที่แล้ว +4

    በቲና ምትክ የተተካችዉ ምኗም አይጥመኝ

  • @Tube-pn3mi
    @Tube-pn3mi 5 ปีที่แล้ว +4

    15ኛ ነኝ ላይክ ሥጡኝ

  • @Moahs
    @Moahs 5 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘 ማጊ ስወድህ ውይይይይ

  • @tu7301
    @tu7301 5 ปีที่แล้ว +2

    ማጊየ ድምጥህ አሪፍነዉ

  • @abeldanieal6913
    @abeldanieal6913 3 ปีที่แล้ว

    አረ ቲኑዬ በሌለችበት ምንም ደስ አይልም

  • @user-wz2kh5yo4f
    @user-wz2kh5yo4f 5 ปีที่แล้ว +1

    ቲሽ ይሔ ድራማ እንደበፊቱ ሰፍ ብየ አልወደውም በናታችሁ የድራማችሁ ድምቀት እኮ ቲና ናት እስኪ ተባበሩን አምጡልን በፈጠራችሁ

    • @user-il4qn1kc5s
      @user-il4qn1kc5s 5 ปีที่แล้ว

      ዮዋንዳ ወልዳለች እችኑ አበርቱት ብቃት አላት ጎበዝ ናት በርች እንበላት እንጂ

    • @hiwotebekele4493
      @hiwotebekele4493 5 ปีที่แล้ว

      Enm

  • @zzz-tp9zu
    @zzz-tp9zu 5 ปีที่แล้ว +11

    በናታችሁ ቲናን አምጡልን

    • @hayatabebe3394
      @hayatabebe3394 4 ปีที่แล้ว

      Eski zemm belachihu teketatelu Eneda tina tina Echi

  • @Kwt-zp7qm
    @Kwt-zp7qm 5 ปีที่แล้ว

    ቲና ባትቀየር ነበር ደስየሚለዉ

  • @user-je9my3jh1e
    @user-je9my3jh1e 5 ปีที่แล้ว +6

    የቲናን ገፀ ባህሪ ዮሀዳን ነበረች በደንብ የምትጫወተው አማን ማጊን ጁዲ ቲናን በደንብ ተላብሰዋቸዋል አዲሷ ልጅ የራሷ ቻሌንጅ አላት ግን ቲናን ትንሽ

  • @user-tg3br5qs5e
    @user-tg3br5qs5e 5 ปีที่แล้ว +3

    ሃሃሃሃሃሃሃሃ አይ ማጊየ የኔ ዞላ የድራማው ድምቀት እኮ አተና ቲና ናችሁ ግን ይቺም ጎበዝ ነቺ በርቱ !!

  • @abdullaziizahmed9741
    @abdullaziizahmed9741 5 ปีที่แล้ว +10

    #ሰላም የሁሉም መሰረት ነው እና አገረችንን ሰላም የድርግለን ። እንኮን ለተለቁ ወሪ #ረመዳን አደረሰቹ ። #sebscreb አድርጉኝ

    • @abdullaziizahmed9741
      @abdullaziizahmed9741 5 ปีที่แล้ว +1

      😘😘😘😘

    • @lloveyoumame1068
      @lloveyoumame1068 5 ปีที่แล้ว +1

      @@abdullaziizahmed9741
      እንኳን አብሮ አደርሰን ወንድም

    • @medinayimam9497
      @medinayimam9497 5 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ብሮ

    • @abdullaziizahmed9741
      @abdullaziizahmed9741 5 ปีที่แล้ว

      @@lloveyoumame1068 😘😘😘😘

    • @abdullaziizahmed9741
      @abdullaziizahmed9741 5 ปีที่แล้ว +1

      @@medinayimam9497 😍😍😍😍😍 #sebscreb አድሩጉኝ

  • @user-wp1ms1iv8d
    @user-wp1ms1iv8d 4 ปีที่แล้ว

    ማኪ ውሥጤነህወላሂ

  • @yohananabel2065
    @yohananabel2065 3 ปีที่แล้ว

    Please come bag Tina I miss her so much everyone says that

  • @zinetuyimerhassen7042
    @zinetuyimerhassen7042 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ያዝናናችሁኝኝ

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu212 5 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ቲናን አምጡልንንንንንንንንን

  • @etsubtilahun8058
    @etsubtilahun8058 5 ปีที่แล้ว

    በርቱ አሪፍ ነው

  • @user-qr6gj1qj5h
    @user-qr6gj1qj5h 5 ปีที่แล้ว

    አድሣን ልጂ ዋው በጣም ጉበዝ

  • @lili20009
    @lili20009 5 ปีที่แล้ว +4

    I used to really enjoyed this show. But now I am trying and pushing myself, without Tina, the show is incomplete. If Tina couldn't make it, it's better to find not someone look like her but able to replace her talent. Because in this show everyone has unique style & character. So we need the old Tina or a new Tina. No offense, the recent Tina.

  • @user-sj2jz5rk1n
    @user-sj2jz5rk1n 5 ปีที่แล้ว

    ማጊ ዋው ነው ድምፅህ

  • @fireetigi2211
    @fireetigi2211 5 ปีที่แล้ว

    arrrr tina amtulunnnnn

  • @user-yt7jk7jn1n
    @user-yt7jk7jn1n 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ አይጥ የበላው ዳንቴል መስለህ አለው ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @pscoanteneh1
    @pscoanteneh1 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ ቲናን አምጧት

  • @toybaoumer4375
    @toybaoumer4375 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ድምፅህ ሲያምር

  • @serkalmdanial9011
    @serkalmdanial9011 5 ปีที่แล้ว

    Welcome enkan adersachu Orthodox be mulu

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ አይ ማጊ እውነትም ዳንቴል ክክክክክክክክክ ይህ ቀጫጫልጅ ውስጤ ነው

  • @user-gn1le4qn8x
    @user-gn1le4qn8x 5 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ድምጱ ሲያምር ማጊ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 ปีที่แล้ว

    ድምፅ ደሞ በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @saraamir1704
    @saraamir1704 5 ปีที่แล้ว

    Hahahah ayit yebelaw dantel 😂😂😂😂😂😂

  • @fhxhfdjckcjch8404
    @fhxhfdjckcjch8404 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ይችን ቲቲን አልወደድኳትም

  • @user-hx8mg8ly7t
    @user-hx8mg8ly7t 5 ปีที่แล้ว +1

    *ውይ* #ማጊ #ፀጉሩን *እእእ*

    • @na-uu5or
      @na-uu5or 5 ปีที่แล้ว +1

      Techawetubet eko anda silachut anda kelem sikebut😁😁 gn gobez new lemtewen yalewn flagotl yasayal 👌👍

    • @user-hx8mg8ly7t
      @user-hx8mg8ly7t 5 ปีที่แล้ว

      @@na-uu5or eko betam ygermal hoo ene bhon alaregewm

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 ปีที่แล้ว

    ውይ እናንተ ደሞ እንደ መስቀል ወይ ጥፍት እያላችሁ ነውዴ የምትመጡት ልትረሱ ነው ሳትረሱ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ቲና የድራማውን ድምቀት ይዛ ጠፋች ቲናን መልሷን ሜሪ የኔ በሮረሮ ስወድሽ ውድድድድድ ማጊ አይዞህ ቲና ያንተው ናት ግን ወንድምና እህት ተባብላችሁ እስከ መቼ ፍቅርህን ግለፅላት

  • @user-rh1xh3lt2u
    @user-rh1xh3lt2u 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ እውነትም የተሰጠ ዲቴል

  • @user-ok5jx1ik8s
    @user-ok5jx1ik8s 5 ปีที่แล้ว

    ማጊ ሁሌም ልፒስቲክ ተቀባ ያምርብሀል 😂😂😂😂😂😂

  • @biityferaw8122
    @biityferaw8122 5 ปีที่แล้ว +2

    እረቲና ቲና አትበሉ ሁሉም የራሱ የሆነ ተሰጦ አለው ባይሆን እድትጎብዝ አበረታት

  • @user-cr3nu3td3d
    @user-cr3nu3td3d 5 ปีที่แล้ว +5

    ሰላምየሁሉመሰረትነውናሰላምያገሬልጆችባላቹበትሰላማቹብዝትዝትይበልልኝ

  • @gedionmesfin730
    @gedionmesfin730 4 ปีที่แล้ว

    Tina tinaaaaaaaa

  • @rtrt1943
    @rtrt1943 5 ปีที่แล้ว +1

    ቲናን አምጡልን

  • @tirsitzewge5310
    @tirsitzewge5310 5 ปีที่แล้ว

    አንድን ድራማ ከተጀመረ በኋላ ሌላ ተዋናይ መቀየር የድራማውን ለዛ ማሳጣት ነው ምክንያቱም ተመልካች የመጀመራውን ተዋናይጋ ነው የሚዋሀደው በቲና ምትክ የገባችው ልጅ ጥሩ ትሰራለች ግን ተመልካች የሚያመዛዝነው ከመጀመራያዋት ቲናጋር ነው የሚያነፃፅሁት

    • @arsemadeneke8355
      @arsemadeneke8355 4 ปีที่แล้ว

      እውነትሽን ነው።የድሮዋ በጣም ልመረድ አላት።ነገር ግን አንደኛ እንደሷ አልሆነችምማጊ ደሞ ቲና ያንተ ነች

  • @user-bq3rv4ic2z
    @user-bq3rv4ic2z 5 ปีที่แล้ว

    እኳንበሰላምመጣችሁ

  • @hiwetbekele9885
    @hiwetbekele9885 5 ปีที่แล้ว

    Hahahah golguyew

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 ปีที่แล้ว

    ቲቲቲቲቲ ናፍቃኛለች ትመለስ

  • @mareg5477
    @mareg5477 5 ปีที่แล้ว

    እውነትም ያስቃል ሞገስ ጸጉርህ

  • @ndjffendjdfhh3980
    @ndjffendjdfhh3980 5 ปีที่แล้ว +1

    hahaha

  • @prokidan1344
    @prokidan1344 5 ปีที่แล้ว +1

    Hahahahahahaha

  • @user-gh7wm9gc2e
    @user-gh7wm9gc2e 5 ปีที่แล้ว

    መጣችሁ ውድድ

  • @edomtekeste5710
    @edomtekeste5710 5 ปีที่แล้ว

    Filmu kale tina ayamrem. Abo tina amtulen

  • @habeshawitkonjo1513
    @habeshawitkonjo1513 5 ปีที่แล้ว

    Waww swedachu

  • @thomastesfaye1552
    @thomastesfaye1552 5 ปีที่แล้ว +1

    Amene

  • @FffFff-cn5dd
    @FffFff-cn5dd 5 ปีที่แล้ว +1

    Era bakcu tenane amitulen yice aticelme plz

  • @yoyoroot1868
    @yoyoroot1868 5 ปีที่แล้ว

    ማጊዬ 😘😘

  • @bruktawitdesta336
    @bruktawitdesta336 5 ปีที่แล้ว

    በአመት አንዴ ብትመጡም ታዝናኑኛላችሁ

  • @user-zz9uv8ky3h
    @user-zz9uv8ky3h 5 ปีที่แล้ว

    ማጊየ ስወድህ

  • @mart8073
    @mart8073 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ድምፅ ዳጊ

  • @luss5580
    @luss5580 5 ปีที่แล้ว

    እረውዶቸቲናየንአምጡልኝቲናጣፋጭን

  • @hayattamam4832
    @hayattamam4832 5 ปีที่แล้ว

    hhhhhh way almi

  • @elsamalasmelese1328
    @elsamalasmelese1328 4 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkk wudddddddddi

  • @ekizee533
    @ekizee533 5 ปีที่แล้ว

    Tina Erasuwani Amitulini
    Tinayeeeeeen 👉👉👉👉

  • @user-gu1yc8bp5y
    @user-gu1yc8bp5y 5 ปีที่แล้ว +2

    የድራማው ድምቀት ማጊ ትወና ትችላለህ

  • @user-zz9uv8ky3h
    @user-zz9uv8ky3h 5 ปีที่แล้ว

    ማጊየ አይዞህ አትጨነቅ ላተ ታላት የትም። አከድ

  • @danwitdina506
    @danwitdina506 5 ปีที่แล้ว

    amedi beduqeti yisiqali new

  • @user-vm9di6wd7g
    @user-vm9di6wd7g 5 ปีที่แล้ว

    ማጊ ድምፅህ ያምራል

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ማጊ ልብስቲክ ያምርብሀል

  • @comment1375
    @comment1375 5 ปีที่แล้ว

    Mery 😍❤😘😘😘😘😘

  • @muslim7297
    @muslim7297 5 ปีที่แล้ว

    አስኮለ ቤት ክክክ

  • @user-hz3qk8kt5r
    @user-hz3qk8kt5r 5 ปีที่แล้ว

    አለ እዴ ይሄ ፊልም

  • @user-kt9vm3gm1r
    @user-kt9vm3gm1r 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ ቲናን መልሷት የድራማው ድምቀት ናት

  • @user-nd4ji9mv6p
    @user-nd4ji9mv6p 5 ปีที่แล้ว

    ክክክ አልሚ ድቄት ባመድ ይስቃል ክክ

  • @fawziakw8888
    @fawziakw8888 5 ปีที่แล้ว

    አረ ማጊ አቆሰልከኝ በሳቅ

  • @user-qr6gj1qj5h
    @user-qr6gj1qj5h 5 ปีที่แล้ว

    wowwwwwwwwwww

  • @lemfromdubai8417
    @lemfromdubai8417 5 ปีที่แล้ว

    ኪኪኪኪ ማጊ

  • @user-ri4uj7rz7e
    @user-ri4uj7rz7e 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክ

  • @mamelove1845
    @mamelove1845 5 ปีที่แล้ว +2

    ቲናን መልሱልን

  • @gjnjg4683
    @gjnjg4683 5 ปีที่แล้ว +1

    የመጀመሪያዋን ቲናን አምጡልኝ

  • @Aa-nn3li
    @Aa-nn3li 5 ปีที่แล้ว

    Yimechachiwu temechitachihunal