ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ብራዘርሊ ሲስተርሊ 36 | ፍለጋ | Brotherly Sisterly Ethiopian Comedy 2019

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ค. 2019
  • Sodere videos are copyright protected. Do not download and reupload or broadcast the videos on TH-cam, Facebook, websites, TV stations and any other media.

ความคิดเห็น • 169

  • @yohananabel2065
    @yohananabel2065 3 ปีที่แล้ว +2

    የድሮዋን ቲኒዬን ነው የምንፈልገው እሶን ነች ደስ የምትለው የአሁናን ቲና ሰነፋነች አይደለም የምንለው ጎበዝ ነች ግን ድራማው የድሮዋ ቲንዬ ስትኖር ድራማው ወደ ቀድሞ ሁኒታው ይመለሳል

  • @asenemaryamlijitube1279
    @asenemaryamlijitube1279 5 ปีที่แล้ว +15

    ማግ 😂😂😂ግን ቲና ትምጣ አይነፋም ያለሱዋ

  • @user-pv2dd8qd1j
    @user-pv2dd8qd1j 5 ปีที่แล้ว +17

    ቲና ትመለስ ያለሷ ምንም አያምርምምምም

  • @user-bq7zz7qg3m
    @user-bq7zz7qg3m 5 ปีที่แล้ว +5

    በናታችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁን በጣም ነው የምወዳችሁ ትና ቆንጅዬ እኮ ነሽ

  • @user-wc2xl1sn8e
    @user-wc2xl1sn8e 5 ปีที่แล้ว +46

    ማን ከማን ያንሳል ላይክ ግጩኝ
    አገሬ ልገባ አንድ አመት ይቀረኛል በሰላም ያድርሰኝ

    • @user-sy9wk4dc8m
      @user-sy9wk4dc8m 5 ปีที่แล้ว +2

      Hhh እኔም 365 ቀን ቀርቶኛል

    • @user-tc5mz2rs1s
      @user-tc5mz2rs1s 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክ ሳውዲ ከሆንሽ አንድ ላይ እንገባለን😚😎😎

    • @shankeyemariyamlij7433
      @shankeyemariyamlij7433 5 ปีที่แล้ว +2

      😀😀yadirsish enem ke hulet wori buhala egizabher kale gebalehu

    • @user-wp2ch1py6p
      @user-wp2ch1py6p 5 ปีที่แล้ว +2

      እኔም አንድ አመት ቆይቼ ልገባ አስቤለሁ ኢንሻአላህ ያላህ ፍቃድ ከሆነ አላህ ያሳካልን አብረን ነው የምንገባ ያሀገሬ ልጆች አብሽሩ😍😘

    • @anishakaziwu6586
      @anishakaziwu6586 5 ปีที่แล้ว

      1 amat tinish mohonunw?12 wor oko nw yeqarash sizarazar 😆😆😆lamanignawum yadirsish

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +4

    ወይ በራዘሪሊና ሲስተርሊ ምነው።ግን ደስ ሲላቹ ብቻ ነው ብቅቅ የምትሉት አልምዬ ስዎድሽ ግን🤗🤗❤

    • @edenethiopia9901
      @edenethiopia9901 5 ปีที่แล้ว

      Samra Wit ድሬ ቱብ በገንዘብ ለማሳየት እያነቁት

  • @user-st9il5vs9i
    @user-st9il5vs9i 5 ปีที่แล้ว +14

    ቲና ቤተሰብ አለሽ ማለት ነው እንኳን ደስ አልሽ ማር ካገኘሻቸው

  • @user-wc2xl1sn8e
    @user-wc2xl1sn8e 5 ปีที่แล้ว +5

    ሜሪ ስወድሽ

  • @Leyla-c5u
    @Leyla-c5u 5 ปีที่แล้ว +8

    እውነት መናገር አትፋጉም እንጂ ቲናን ተክታ የምትሰራዋ በጣም ጎበዥ ናት ያቺ ከዚ የምትለይበት አንድ ነገር ጥቀሱልኝ እስቲ ማበረታታት ልመዱ

    • @hanatgt1325
      @hanatgt1325 5 ปีที่แล้ว

      የለመድከው ሰው ሲቀየር ቅር ይላል ለዛነው እንጂ ስለማትችል አደለም እንደውም ጎበዝ ነች....ደርሶ መልስ መምህር ሳሙኤል ሲቀየር እንዴት እንደሚደብር አላየሽም እምትከታተዩ ከሆነ ዘመን ላይ ደግሞ ሳሮን የተቀየረች ግዜ ለመልመድ ተቸግረን ነበር

  • @yeshiaklilu3010
    @yeshiaklilu3010 5 ปีที่แล้ว +2

    ቲኑ እንኳንም ቀናሽ እንደ ቤተሰብ ማግኝት ደስስ የሚል ነገር የለም

  • @seyasis6342
    @seyasis6342 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ታሳዝናላችሁ ሸም ሽም እሚባል ነገር አታቁም እንዴ እሷን የቀየራችሇት ጊዜ በጣም ነው የምታናዱት እሽ ግን ይቅርታና ከመናገሬ በፊት በምን ምክንያት ነው የተቀየረችውውውውውውውውውውውውውውውውውውወ

  • @soliyanasisay8524
    @soliyanasisay8524 5 ปีที่แล้ว +1

    yale tina ayamrem jeonadan temeles gen efim meberetat alebat
    ketemechachuh like argune

  • @birabiroolompia5707
    @birabiroolompia5707 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ልቤን ነካው ደስ ብሎኛል

  • @ethiomeaza4176
    @ethiomeaza4176 5 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @user-rt4oc2rg9b
    @user-rt4oc2rg9b 5 ปีที่แล้ว +13

    ቲና አትመጣም እንደ ቆይ

  • @alexdagne2812
    @alexdagne2812 5 ปีที่แล้ว +19

    ቲና የት ነው ያለችሁ የመጃማሬያ ቲና ትምጣ

    • @user-nn1fr2kh9b
      @user-nn1fr2kh9b 5 ปีที่แล้ว +1

      ወልዳለች ክክክክ አትመጣም

    • @azebmasresha8571
      @azebmasresha8571 3 ปีที่แล้ว

      Ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya ya who say

    • @azebmasresha8571
      @azebmasresha8571 3 ปีที่แล้ว

      6y

  • @SweetAwoke0584
    @SweetAwoke0584 5 ปีที่แล้ว +2

    Tina hona mtserawa lij ❤❤❤❤❤❤ efiye ur beyond marvilious

  • @rahelmakroya1233
    @rahelmakroya1233 5 ปีที่แล้ว +2

    ስወዳቹ አኮ የኔ የሳቅ ምጭ

  • @amelworkkinef894
    @amelworkkinef894 3 ปีที่แล้ว

    It is very good move i aprishyet it

  • @user-gu1yc8bp5y
    @user-gu1yc8bp5y 5 ปีที่แล้ว +2

    ሁላችሁንም እወዳችሃለሁ ዳጊ የድራማው ድምቀት ነህ

  • @fedun8436
    @fedun8436 5 ปีที่แล้ว +1

    poleticca yelelew derama

  • @mamacitatube1780
    @mamacitatube1780 5 ปีที่แล้ว +8

    የቲናን ገፀ ባሃሪ ምትጫወተው ልጅ በጣም ጎብዛለች የድሮዋን ቲናን የገኘናት ነው።

  • @rrahelmasresha
    @rrahelmasresha 5 ปีที่แล้ว +3

    ቲናዬን አምጡልን

  • @user-kd9vx6id6b
    @user-kd9vx6id6b 5 ปีที่แล้ว +3

    እንኮንመጣቹ

  • @user-oy5lo1ec7z
    @user-oy5lo1ec7z 5 ปีที่แล้ว +4

    ቲና ምንም አትጥመኝ ያችን አምጡልን

  • @zeharabintseid9767
    @zeharabintseid9767 5 ปีที่แล้ว +6

    ኑ እንየው ውዶቸ

  • @yohannszenebe6862
    @yohannszenebe6862 4 ปีที่แล้ว +1

    ቲና ትመለስ

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 ปีที่แล้ว +16

    ሜሪ የኔ ስንደዶ ስወድሽ ሱሪሽ ያምራል ከማጊ ተውሰሽ ነውዴ ደሞ ጉልበቱ ላይ አይጥ በልቶታል ቁመናሽ ግን የሌለ ነው

  • @sarawallo8276
    @sarawallo8276 5 ปีที่แล้ว +2

    አልሚ አድናቂሽ ነኝ

  • @user-pg3qr7xf8z
    @user-pg3qr7xf8z 5 ปีที่แล้ว

    ያለቲና ብዙም ግን ይች ገና ዛሬ ትንሸ ተወነች እባዋ ሲመጣ ማግየ💗❤❤👍

  • @pitybit9527
    @pitybit9527 5 ปีที่แล้ว +2

    Tenayeee mechi new metu betam nafkchign demo kalsa aymrim

  • @user-vq5xe2pl8k
    @user-vq5xe2pl8k 5 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጲያዬ እወድሻለሁ

  • @sarasara-rw6ws
    @sarasara-rw6ws 5 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ነኝ

  • @nigisttizazu6283
    @nigisttizazu6283 5 ปีที่แล้ว +1

    Well yemwedachu

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ምርጦችየ ስወዳችሁ

  • @user-mx5eg7ui8y
    @user-mx5eg7ui8y 5 ปีที่แล้ว +2

    ቲና አትመጣም ማለት ነው ሜሪይ የኔ ሸንበቆ ስወድሽ

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 5 ปีที่แล้ว

    Great episode!

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete 5 ปีที่แล้ว +2

    Kaka yemut beta ysekal😘

  • @ZainZain-so6my
    @ZainZain-so6my 5 ปีที่แล้ว +5

    Tikikilangawa ebdwa tina nafaqaching mache naw mitmalasawu

  • @tu7301
    @tu7301 5 ปีที่แล้ว +2

    እወዳቺሁ አለሁ
    ኮመተሮቺ
    እናተድ

  • @michaelwondossen6987
    @michaelwondossen6987 2 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwwwwwwww

  • @melatshemelis1605
    @melatshemelis1605 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ማጊዬ

  • @kindu735
    @kindu735 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል ግን በዚህ አጋጣሜ ሤቶች የወንድችን ሀብት አንመልከት ተሠራን ከወንዶች እንበልጣለን እሺ እህቶቸ የወንድ ሀብት አይታ እምትገበገብ ሤት አልወድም በራሣችን እንተማመን

    • @galaxyyppp287
      @galaxyyppp287 5 ปีที่แล้ว

      ጎበዝ ተባረኪ ኡነትሽነው የሰው ወርቅ አያደምቅ ተበሎን ኡነት ነወወ

  • @user-nf5jl5qr6s
    @user-nf5jl5qr6s 5 ปีที่แล้ว +2

    እባካችው ድራማውን ቀጥሉልን 37 ማየት የሚፈልግ
    ላይክ የግጨኝ👍

    • @marshetabel2589
      @marshetabel2589 5 ปีที่แล้ว

      ክፍል 37 በአዲስ ቻናል ተልቋል። Beyaynet Tv yemil channel lay ale. :)

  • @sisay2793
    @sisay2793 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ስወዳቹ

  • @zaharaseiezahara217
    @zaharaseiezahara217 5 ปีที่แล้ว

    ሠላማችሁ ይብዛ

  • @user-og9xc1vb1s
    @user-og9xc1vb1s 5 ปีที่แล้ว +7

    ስራችሁ አሪፍ ነበር ግን ይህ እንደ ዶሮ የተገነጣጠለ ጅስ ሱሪ ባትለብሱ ሱሪ መልበሱ እዳለ ሁኖ የተቀደደ ባይሆን ጥሩ ነው ምክኛቱም ትውልድ እየጠፋ ነው እናተን እየተከተለ የምር እራሳችንን እንሁን

    • @eliedib1063
      @eliedib1063 5 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍💏💏💏💏💏

    • @user-gl9ot4lf3p
      @user-gl9ot4lf3p 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክ እንደ ዶሮ የተገነጣጠለ

  • @rahmibintawol9393
    @rahmibintawol9393 4 ปีที่แล้ว

    yebefititu tina tmelessssss ychikon atmestm

  • @rimezegeye7658
    @rimezegeye7658 3 ปีที่แล้ว

    Des atelem Tena new Des metrlew filmun abelasechew

  • @user-um6ej7sb8r
    @user-um6ej7sb8r 5 ปีที่แล้ว +1

    በሀብትየኔውብ የሣድግህእናትሀንእናሀገረህንየምጠቅምታላቅሠውያረግህየኔጌታ

  • @selamatnafu6593
    @selamatnafu6593 5 ปีที่แล้ว +2

    እጅእጅ የሚሉ ነገርች አዝግ።

  • @quransunatube8023
    @quransunatube8023 5 ปีที่แล้ว +17

    ሙስሊም እህቶች ወደ ቻናሌ ብቅ በሉ እስኪ ቁርአንን አብረን እንቅራ📖👀🌷

    • @tubwaw3382
      @tubwaw3382 5 ปีที่แล้ว

      ሃያእ አንቂራ

    • @hayatmohmmed2009
      @hayatmohmmed2009 5 ปีที่แล้ว

      መቅራት. እፈፅጋለሁ ግን. እዴት?

    • @user-wh8yf8xv6j
      @user-wh8yf8xv6j 5 ปีที่แล้ว

      መጥቻለሁ

    • @tubwaw3382
      @tubwaw3382 5 ปีที่แล้ว

      መልስ ስጭን አንጂ ማር. አኛ አኛ አንፈልጋለን

    • @quransunatube8023
      @quransunatube8023 5 ปีที่แล้ว

      @@tubwaw3382 ቴሌግራም ላይ ግሩፕ አለ

  • @user-fc1no1zi2g
    @user-fc1no1zi2g 5 ปีที่แล้ว +10

    ግን ቴና የት ሂደቼ ስወዳት

    • @kalieamkalieam1353
      @kalieamkalieam1353 5 ปีที่แล้ว

      Wolda new

    • @user-fc1no1zi2g
      @user-fc1no1zi2g 5 ปีที่แล้ว

      @@kalieamkalieam1353 እዴ መቼ አረግዘቼ

    • @kalieamkalieam1353
      @kalieamkalieam1353 5 ปีที่แล้ว

      ቆየችኮ ማር አግብታወልዳለች

    • @user-fc1no1zi2g
      @user-fc1no1zi2g 5 ปีที่แล้ว +1

      @@kalieamkalieam1353 እሺ በጣም አመስግናለሁ እስዋም በሰላም ትመለስልን

    • @user-pv2dd8qd1j
      @user-pv2dd8qd1j 5 ปีที่แล้ว +2

      ቆየች ከወለደች መመለስ ፍላጎቷ ከሆነ ብትመለስ ሀሪፍ ነበር

  • @zawdeza3106
    @zawdeza3106 5 ปีที่แล้ว

    እኳን ደናመጣችሁልን ውዶች

  • @hayatjamal6149
    @hayatjamal6149 5 ปีที่แล้ว

    Good

  • @user-um6ej7sb8r
    @user-um6ej7sb8r 5 ปีที่แล้ว +3

    ፋፆእውነትታላቅሠውነህ አንተአግዚቤሂረ ያቆይህ

  • @hiwet5
    @hiwet5 5 ปีที่แล้ว +1

    መጣቹ ስወዳቹ ክክክክክ

  • @eshetuhiwet8761
    @eshetuhiwet8761 5 ปีที่แล้ว +2

    Des setelu

  • @cell9745
    @cell9745 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ሀበሻ የ ሰው እንጀራ መርገጥ ለምዶበት አሁን ይች ከቲና በምን ታንሳለች ባሪፉ እየተወነች ነው

  • @user-il4qn1kc5s
    @user-il4qn1kc5s 5 ปีที่แล้ว +3

    እኔም እንደዚ እኮ ነኝ ስልክ ላይ ስቸክል 😂😜😜

  • @ayaleneshyemaryamlej7166
    @ayaleneshyemaryamlej7166 5 ปีที่แล้ว +2

    Welcome

    • @abnetalebachew8997
      @abnetalebachew8997 3 ปีที่แล้ว

      የድሮዋ ቲና ወይም ዮአዳን ከፊልሙ የት ገባች 👍😍👑
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊

  • @fatuma.781
    @fatuma.781 5 ปีที่แล้ว +1

    Tenaya.sewdshe.brche

  • @user-ts5gt2io6z
    @user-ts5gt2io6z 5 ปีที่แล้ว +1

    ኤጭ ይቺ ቲና የምትባለው ምንም ደስ አትልም የበፊቶ ትሻላለች አረ ይምጡልን ወልዳለች አይደል

  • @tigistenamo9750
    @tigistenamo9750 5 ปีที่แล้ว +2

    Welcome marochi

  • @kalishewakena2088
    @kalishewakena2088 5 ปีที่แล้ว +1

    Demetsuwa lek Yederuwan Tina’n new mimeselew awka yehun satawek gen yemesaselal

  • @mezertgushuethiocplebrites4259
    @mezertgushuethiocplebrites4259 5 ปีที่แล้ว +1

    አለው

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 5 ปีที่แล้ว +5

    አላቹ ጓዶች

  • @hamihami8887
    @hamihami8887 5 ปีที่แล้ว +1

    እወዳችኋለሁ እኮ ሁላችንም ምን ታመጣላችሁ

  • @comment1375
    @comment1375 5 ปีที่แล้ว

    Mery kacho😘😍😍😍😍

  • @hellnfiqre8599
    @hellnfiqre8599 5 ปีที่แล้ว

    Ekwani beslmi mexachu mirxochi

  • @rutharutha3538
    @rutharutha3538 3 ปีที่แล้ว

    ቲናን የቀየረቻት ልጅ ምንዋም አይመስጥም ከቻላችሁ ቲናዬን መልሷት

  • @sunaei8884
    @sunaei8884 5 ปีที่แล้ว

    አልምዬ ስወድሽ ብታይ

  • @user-vu6pg5nc6w
    @user-vu6pg5nc6w 5 ปีที่แล้ว +4

    የቀደሟ ቲና የት ገባች አምጧት

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 ปีที่แล้ว +1

    ሳምንት የሰራችሁት ያምር ነበር
    ሜሪ ስቄ የት ሄደች

  • @user-qr6gj1qj5h
    @user-qr6gj1qj5h 5 ปีที่แล้ว

    Wowwwwwwwww

  • @user-mg7wl8rf3f
    @user-mg7wl8rf3f 5 ปีที่แล้ว +2

    በ ቲቲ የተቀየረችው ልጅ በጣም ታምራለች ጎበዝ ነች

  • @frielove4544
    @frielove4544 5 ปีที่แล้ว

    ትህትና አስለቀስችኝ

  • @user-hs4jy1xz9h
    @user-hs4jy1xz9h 5 ปีที่แล้ว

    የድሮ ዋ ቲና ትምጣ

  • @babygirle416
    @babygirle416 5 ปีที่แล้ว

    yee duru tena teshalelch

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 5 ปีที่แล้ว

    Konjo newe

  • @zelekegashaw5764
    @zelekegashaw5764 3 ปีที่แล้ว

    tina timeles ere tewu

  • @abi5404
    @abi5404 5 ปีที่แล้ว

    Yoni ena meri gen meche new mitabesut

  • @user-bq3rv4ic2z
    @user-bq3rv4ic2z 5 ปีที่แล้ว

    አገኘሀት አገኘሁት ሹሀዶ ፊልም ወለ መመናቀር

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 5 ปีที่แล้ว +1

    first

  • @mereteworkgeberesilasie9650
    @mereteworkgeberesilasie9650 5 ปีที่แล้ว

    Yemerin gebi minich ket new yemiawk sew kale

  • @nuhiwaqar9823
    @nuhiwaqar9823 5 ปีที่แล้ว

    Tin tekyrechi ende

  • @hhhh-py5sr
    @hhhh-py5sr 5 ปีที่แล้ว +1

    3ነኝ

  • @fireetigi2211
    @fireetigi2211 5 ปีที่แล้ว

    ye duro tin siwedat

  • @dinakadir4888
    @dinakadir4888 5 ปีที่แล้ว +1

    ውሃ የለም መብራት የለም ስለዚ ሻይ የለም ተመችቶኛል ታፔላቹ

  • @solenfikre2883
    @solenfikre2883 5 ปีที่แล้ว

    tina kellech badooooooooo ere titi ye neylen

  • @spacescience75
    @spacescience75 3 ปีที่แล้ว

    ቲና የት ናት የአሁኗ ደስ አትልም

  • @tsiyemariyamyebetselotenat9804
    @tsiyemariyamyebetselotenat9804 5 ปีที่แล้ว

    Tina enkan des alesh

  • @menberekidane3664
    @menberekidane3664 5 ปีที่แล้ว +1

    Tina litimeles new malet new

  • @solenfikre2883
    @solenfikre2883 5 ปีที่แล้ว

    tina teshalenalech echi atchelem tinnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnna begeta ney echi atchelem ekooo uffffffff dramaw debere

  • @user-zz9uv8ky3h
    @user-zz9uv8ky3h 5 ปีที่แล้ว +2

    ማጊዩ እህህ ታስቀኛለህ

  • @luhamyoni814
    @luhamyoni814 5 ปีที่แล้ว

    Alitsaklishm esu agegnsh

  • @muntahausen6334
    @muntahausen6334 5 ปีที่แล้ว

    okajiii iiiiuuuuuooookkkk

  • @bezuyalove7338
    @bezuyalove7338 5 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል

  • @user-gn1le4qn8x
    @user-gn1le4qn8x 5 ปีที่แล้ว +1

    የቆመብኝ የቆመብሺ ከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከ

  • @meskiyeenulij7824
    @meskiyeenulij7824 5 ปีที่แล้ว +1

    ምን አለበት ቲና እርሶ እያልሽ ነው ብታወሪ