አፋኝ ምግብ አሰራር Ethiopian food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 71

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว +4

    ዜድዬ በጣም ቆንጆ አሰራር መልኪም እንዴት እንደሚያምር እጆችሽ ይባረኩ❤️🙏🏼

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አይንዬ እጅግ በጣም አመስግናለው❤

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ 😍💯👍

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      የሚዬ ከልብ አመስግናለው🙏❤🙏

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว +1

    ዜድዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ 👍👏❤🙏👌

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      Amen my dear 🙏❤ thank you for lovely supporting ❤

  • @SamanthaSigmoidfried-co5be
    @SamanthaSigmoidfried-co5be 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 3 ปีที่แล้ว +2

    ዘቢብዬ ምርጥ ነው እጆችሽ ይባረኩ😍👌😋👍

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ቆንጆ በጣም አመስግናለው😍🙏

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 ปีที่แล้ว

    ዘቢብዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

  • @hiwot1237
    @hiwot1237 3 ปีที่แล้ว

    Wow betam set weyzero nesh balemoya berchilgn eheta❤❤❤❤❤

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለው ዜድዬ በአዋዜ ደግሞ ልዩ እንደሚሆን እና እንደሚጣፍጥ አልጠራጠርም

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      ሜሉዬ እጅግ በጣም በጣም አመስግናለው የኔ ቅን❤🙏🙏

  • @peace2all51
    @peace2all51 ปีที่แล้ว

    Definitely i will try it. Thanks

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 ปีที่แล้ว

    ዜድዬ ሰያዩትም ያምራል ሰባላ በጣም ቆንጆ ነው ውዴ እጅሸ ይትባረክ

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd ปีที่แล้ว

    ግን ማሻ አላህ

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 ปีที่แล้ว

    ዘቢብዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @zewdamen3445
    @zewdamen3445 2 ปีที่แล้ว

    ጡሩ ነው

  • @ሳምሪሸዋ
    @ሳምሪሸዋ 3 ปีที่แล้ว

    I will trying

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 ปีที่แล้ว +1

    ዜድየ በጣም ቆንጆ ስራነው ያስተዋወቅሽኝ ለስሙም አዲስንኝ እጆችሽ ይባረኩ መልካም ቀን 🙏🏾

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜንን ከልብ ነው የማመስግነው😍❤ላንቺም እንደዛው የኔ ቆንጆ❤

  • @Lifeis-tn8kz
    @Lifeis-tn8kz 3 ปีที่แล้ว +1

    I'm in love with this food 😍

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching 👌❤️

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ልዮ አድርገሽ ሠርተሸዋል እጀጀሽ ይባረክ ሼር😘😍

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      ፍርዬ የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመስግናለው😘

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว

    ዜድዬ በጣም ቆንጆ አፋኝ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏🙏🙏👍👍👍 ላይክ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን❤🙏😍

  • @selam21558
    @selam21558 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ቆንጆ❤🙏🙏

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 3 ปีที่แล้ว

    Woww betam des yemile aserare brava 👌

  • @Solzna
    @Solzna 3 ปีที่แล้ว

    It looks spicy 🌶 and delicious 🤤 thank you for sharing dear ❤️

  • @SamanthaSigmoidfried-co5be
    @SamanthaSigmoidfried-co5be 4 หลายเดือนก่อน

    I love meli. She’s so smart

  • @semirahabi
    @semirahabi ปีที่แล้ว

    Wowo 😊

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 3 ปีที่แล้ว

    Wow! That looks very spicy and mouth-watering. I will definitely try this. I like spicy food. 😍😍👍

  • @ምህረትየበዛላት
    @ምህረትየበዛላት 3 ปีที่แล้ว

    Just wow!!! I love it.

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ! ዜድዬ በጣም የሚያምር ምግብ ነው ያሳዬሽን እናመሰግናለን👏 ላይክ👍👍 በርቺልኝ!🌷🌷 ጠፋሽ አጥፊ!!

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      ኀብስትዬ እጅግ በጣም አመስግናለው❤🙏🙏

  • @zeyedekebede275
    @zeyedekebede275 3 ปีที่แล้ว

    Amazing! Look forward to try it 😀 ! God job 🙏 ! Thanks for sharing ! May God bless you! May God bless ethiopia!

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 3 ปีที่แล้ว

    Wow that’s looks amazing it must be delicious and spicy 🌶 I love spicy food thank you for sharing my friend stay blessed

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      My pleasure 😊☺ thank you for watching 👀

  • @makisouth5212
    @makisouth5212 3 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ቦለሞያ ነሽ ስራዬ እኮ አንቺን ማየት ሆኗል ቡዙ አስተምረሽኛል አመሠግናለሁ ጎበዝ ቦለሞያ እጅሽ ይቦረክ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      እጅግ በጣም አመስግናለው እግዝያብሔር ያክብርልኝ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @nebyouahmed753
    @nebyouahmed753 8 หลายเดือนก่อน

    delicious

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow good food 😋👌

  • @workabekele5370
    @workabekele5370 3 ปีที่แล้ว

    Thank you. Im going to try soon .

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 3 ปีที่แล้ว

    Liked

  • @dembidecor6128
    @dembidecor6128 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ዘዲየ 🙏🙏🙏👍👍 ቢቅ በይ እሺ🤣🤣

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 3 ปีที่แล้ว

    That looks yummy. 👍👍👍👍

  • @melatmedia2702
    @melatmedia2702 3 ปีที่แล้ว +1

    Zebiye be muyash bcha sayhon credit bemestetsh rasu adnkeshalehu😘

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      እጅግ በጣም አመስግናለው❤❤🙏🙏

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 3 ปีที่แล้ว +1

    Welcome 👍👍

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 ปีที่แล้ว

    ulem betame merte megeb new yemetserew tebarekelige ema

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ቆንጆ😍🙏

  • @zabiba3445
    @zabiba3445 ปีที่แล้ว

    Zed❤

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 3 ปีที่แล้ว

    Thank you. I will make it.

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 ปีที่แล้ว

    ላይክ

  • @sabatesfay1801
    @sabatesfay1801 3 ปีที่แล้ว

    So yummy

  • @funofblackpinkfromethiopia7632
    @funofblackpinkfromethiopia7632 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ሲምር በፈጣሪ እጅሽ ይባረክ አዲስ ነኝ ስራሽም አሠራር ቀረፃሽ አዘገጃጀትሽ ያምራል ቤተሠብ ሆኛለሽ እኔም ልማር

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      እጅግ በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት እንኳን ደና መጣሽ 🥰🙏❤❤

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 ปีที่แล้ว

    wow like likelike

  • @mehmetturkey53
    @mehmetturkey53 3 ปีที่แล้ว +1

    Maşallah 😋😋🙋🇹🇷🇹🇷

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 ปีที่แล้ว

    watching ዜድ❤

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd ปีที่แล้ว

    ጉድ እማይመጣ የለምመ

  • @peace2all51
    @peace2all51 ปีที่แล้ว

    ለምን የስጋውን ውሃ አልተጠቀምሽም?

  • @harunsaleh6120
    @harunsaleh6120 3 ปีที่แล้ว

    Masa Allha btame yserswe nger gen ena breast feeding mom ykbdale karwe byne la la gza esrwalu 🙏👌

  • @zeytunanegash624
    @zeytunanegash624 3 ปีที่แล้ว

    fashin kehone engi
    yehe afanyi aydelem

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว +2

      ልክ ነሽ አፍኝ እኛ የምናውቀው በጣም በደቀቀ ስጋ የሚስራውን ነው ግን እኔ በቅርብ አገር ቤት በነበርኩበት ጊዜ በዚህ መልኩ ነው ተስርቶ የቀርበልኝ እና ብትሞክሬው ደግሞ እንደምትወጂው አልጠራጠርም ስለሀስታይትሽ እጅግ በጣም አመስግናለው❤❤🙏

  • @abinohawi
    @abinohawi 2 ปีที่แล้ว

    ገንፎ እንጂ ጋላ ምን ምግብ አለው 🤣🤣