ከጋብቻ በፊት የነበረ የግል ቤት በትዳር ውስጥ ተሸጦ ሌላ ቤት ቢገዛ ፣ ይህ ቤት የግል ነው ወይስ የጋራ! ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 12

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 ปีที่แล้ว +5

    ባል ወይም ሚስት በውርስ ገንዘብ አግኝተው ቤት ቢገዛ የተገዛው ቤት የጋራ ነው የሚሆነው ወይስ የወራሹ ብቻ ።

    • @surename1787
      @surename1787 ปีที่แล้ว

      ይህ የኔም ጥያቄ ነው።

    • @Yeneneshdjsvhaykxud
      @Yeneneshdjsvhaykxud 9 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ ምክር ነዉ እና መሰግናለን

  • @mekidesgebeyaw5335
    @mekidesgebeyaw5335 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @liyamulat6306
    @liyamulat6306 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @sisyaneshwoldgiorgis451
    @sisyaneshwoldgiorgis451 ปีที่แล้ว

    ተባረክ::

  • @mekdesmulugeta5448
    @mekdesmulugeta5448 ปีที่แล้ว

    ክበር ወንድሜ

  • @ZerituGegzihabher
    @ZerituGegzihabher ปีที่แล้ว

    ዉርሰ ን በተመለከተ አበት ወይም እኔት ሲሞቱ ልጁ በስንተኛወ አመት ነዉ የሚጠይቀዉ ይርጋ አለዉ ወይ

  • @ashenafizeleke54
    @ashenafizeleke54 ปีที่แล้ว

    በፍርድ ቤት ማፀደቅ የሚችለው አንዱ ባለንብረት ብቻውን ነው ወይስ ሁለቱም አብረው ነው የሚሄዱት አብረው ከሆነ አንደኛው ወገን እምቢተኛ ቢሆንስ ?

  • @miryes1077
    @miryes1077 ปีที่แล้ว

    ከጋብቻ በፊት ያፈራሁት ንብረት የትዳር አጋሬ የኔ መሆኑን በፍርድ ቤት ፊት ካመነችልኝ እና ህጋዊ ውል ካለኝ የፍርድ ቤት ውሳኔ ምን ሊሆን ይችላል??

  • @fatumamohamed715
    @fatumamohamed715 ปีที่แล้ว

    Be wikilina yeteeza nibret endet yitayal

  • @mezida8882
    @mezida8882 ปีที่แล้ว

    wendmachine enamsgnalen