ፓስተር ተከስተ ስለ ፓስተር እንዳለ እና ነብይ እስራኤል ተናገረ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • አሹ ዊነር

ความคิดเห็น • 816

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 4 ปีที่แล้ว +81

    ለማንም ሞት አይገባውም እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ

    • @kalkidanrenato
      @kalkidanrenato 4 ปีที่แล้ว

      birtukan belong to Jesus th-cam.com/video/ZcwAAZrk9Ic/w-d-xo.html

    • @marykulasa8610
      @marykulasa8610 4 ปีที่แล้ว

      በትክክል እህት ተባረኪ

    • @wallo3126
      @wallo3126 4 ปีที่แล้ว

      ኣስታራቂ መስሎ ጎሻሚ ነው ነገሩ ?
      ፓለቲካው ኣልገባኝም ፓስተር እንዳለ ምን እንዳለ ባላውቅም ካስተያየቶቹ ግን ተከስተ ነብይ እስራኤል ላይ የሚነሱበትን በመደገፍ በተዘዋዋሪ የራሱን ትችት ጣል ኣርጎ ማለፉ ነው?? ትክክል ክሆነ ኣስታራቂ መስሎ ኣፋጂ ኣትሁን ወንድሜ ተከስተ ፍርዱን ለጌታ ተው ኣንተም ምህረት የተደረገልህ ሰው ነህ ኣንተን በጣም በከሰሱህ ጊዜ ኣዝኘ ነበር ምህረት ሲደረግልህ ደግሞ ደስ ኣለን ኣሁን ደግሞ ምህረትእንደተደረገለት ሰው Act ኣርግ ተባረክ

    • @yemisrachz7911
      @yemisrachz7911 4 ปีที่แล้ว +1

      አንተ ራስህ ተመለስ!!!
      ሲጀመር መልእክቱን በትክክል አልሰማህም!

    • @mylord4334
      @mylord4334 4 ปีที่แล้ว

      @@wallo3126 በብዙ ተባረክ

  • @user-dm1gu9hj8h
    @user-dm1gu9hj8h 4 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን እንጨትና ድንጋይ ልንበላ እንችላለን ከክፋታችን ካልተመለስን። ስለምን እንደምታወራ አይገባኝም፣ ጊዜዬን አቃጠልክብኝ

    • @kidistdesta6519
      @kidistdesta6519 4 ปีที่แล้ว

      Enante mebtachu new.. egna gen anbelam

    • @user-dm1gu9hj8h
      @user-dm1gu9hj8h 4 ปีที่แล้ว

      @@kidistdesta6519 የኔ እመቤት እኔ እኮ እሥራኤል ስላለና ስላላለ አይደለም። ነገር ግን ምንም ይድረስብን ምን ምን ያህል ከክፋታችን እየተመለስን እንደሆነ ባለው ይወሰናል ነው ነጥቤ። TH-cam ላይ ወጥቶ ስለተፎከረ በቂ አይደለም። መልሰን እንመለሳለን ልንል ይገባል ነው ነጥቤ።

    • @sirackberhanu1679
      @sirackberhanu1679 4 ปีที่แล้ว

      Teregaga.setefelege.dengaye..antena Dansa.anketu. Minalebate.Dansa.gebegaba.selehone.ayaskemesehem. Yekabawe.sayeshalachu.ayekerem.

  • @user-vu1fi3hb7e
    @user-vu1fi3hb7e 4 ปีที่แล้ว +33

    እኔ ምከትለው ሰው ሳይሆ 1ኢየሱስ ብቻ ነው
    ማቴዎስ 7:1--5

    • @kalkidanrenato
      @kalkidanrenato 4 ปีที่แล้ว

      ታጊ የኢየሱስ ልጅ th-cam.com/video/ZcwAAZrk9Ic/w-d-xo.html

  • @user-kk6vf5oq3x
    @user-kk6vf5oq3x 4 ปีที่แล้ว +28

    አፉን መጠበቅ ነዋ እንዳሌ ቢሆንም በረከትም ቢሆንም ከዘመሩ ለእግዚአብሔር ብቻ ሰውን እየተቹ እየነቀፉ ማገለገል ይገርማል ለሁላችንም ፈራጅ አለ በሰማይ ሰው ለምን ዝም አይልም ቃሉ ሲናገር አስተዋይ ዝም ይላል ካለ የሐዋርያው እስራኤል አገልግሎት ያልተመቸው ካለ አለመስማት መፍቱ ነው ይህ ትክክለኛ ትንቢት ነው ብሎ መርመሮ መዉሰድ ነው

    • @dejyetholije1178
      @dejyetholije1178 4 ปีที่แล้ว

      ካሰው ስታት ካብራት ዚጋት መቼም አይጣፈም ሳለዝህ መቶው ነው ምሻለው

    • @user-kk6vf5oq3x
      @user-kk6vf5oq3x 4 ปีที่แล้ว

      @@dejyetholije1178 አዎን ልክ ነው እኛም ከእነሱ የምንማረው ይህ ይሁን

    • @kalkidanrenato
      @kalkidanrenato 4 ปีที่แล้ว

      ውድዬ ያስን th-cam.com/video/ZcwAAZrk9Ic/w-d-xo.html

  • @user-kk6vf5oq3x
    @user-kk6vf5oq3x 4 ปีที่แล้ว +25

    የምን እንጨት እናት የዎለደችሁዋን ልጅ በልታ የለም በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ እግዚአብሔር ለቁጣ ከተነሳ ማንም ሊያቆም አይችልም አዎን እፎይ ማለት በጣም እንፈልጋለን ግን ዘረኝነት እያለ መሳደብ መተቸት አገልጋይን ሐሰተኛ ነብይ ነው ሐሰተኛ ሐዋርያው ነው እያሉ ሀገራችን በት በኩል ትደግ ቅናት ሞልቱዋል እግዚአብሔር ሁላችንም ይማረን !!

    • @ደሴ
      @ደሴ 4 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @user-tc2kh8gv6b
      @user-tc2kh8gv6b 4 ปีที่แล้ว

      እውነት የሐዋርያ እስራኤል ክፍት መስማት አስጥለኝ
      እውነት ዘመሪ ሰገስ ተባረክ ክክክክክክክ ስወድክ

    • @dejyetholije1178
      @dejyetholije1178 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል አይዴለሺም ምክናቱም እትዮጲያ እንጫት ትባለሌች ለማለት የቻለው በኮሮና ምክንያት ከሆናማ ኮሮና ለእትዮጲያ ብቻ የማጣ ነገር አይዴለም ስለዚህ አንችም አሜን ብለሺ መቃባል አለስፈለጊ ነው

    • @misrakroyer4968
      @misrakroyer4968 4 ปีที่แล้ว

      Ewnet new.....

    • @yishaketesfaye4332
      @yishaketesfaye4332 4 ปีที่แล้ว +1

      Exzactliy ✅ ✔ ✅
      ESU yalaw ewnet yhun ayhune Nisa magibat naw enge fird lkrstyane tagabe aydlme geata ahunme yiker ybalani🙇🙇🙇

  • @user-uu7uc5sb1y
    @user-uu7uc5sb1y 4 ปีที่แล้ว +26

    ሁሉም ተነስቶ በእስራኤል ላይ ቢሳሰት እንኳ ወንድማችሁ አይደለም?😭😭😭😭😭😭 ወንድምን እየጠሉ አገልግሎት የለም።😭😭😭 ለእስራኤል እግዚአብሔር ተናግሮ ከሆነስ ለምሳሌ እግዚአብሔር ነነዌ ትገለበጣለች ብሎ ተናግሮ ንስሃ እንድገቡ ዮናስን ልኮ የነነዌ ህዝብ ንስሐ ሲገባ እግ ከቁጣው ሀመልሷል።በዚህ በኛ ትውልድ ደግሞ አይደለም እንጨት ከእንጨት የባሰ ነገር ትበላላችሁ ብሎ እግዚአብሔር ቢናገርም የኛ ዘመን ከመሳደብ ውጪ ንስሐ አይገባም። በጣም ያሳፍራል አገልጋዮች እርስ በርሳችሁ ተበላልታችሁ ልታልቁ ነው😭😭😭😭 ከጌታ የተቀበልነው ይሄንን አይደለም አገልጋይ ቢሳሰት ቀርቦ የሚመክር የለም እናንተ ባትወዱ እስራኤልን እስከመጨረሻ የሚወድ ጌታ አለ

    • @misrakroyer4968
      @misrakroyer4968 4 ปีที่แล้ว +1

      👍

    • @yishaketesfaye4332
      @yishaketesfaye4332 4 ปีที่แล้ว +1

      Leki nhashe esu katasasta bagile aymakirm inda bamidya lay kamagalxi baewonate yamali 😢😢yananawa sawoche eqo banisa naw kaxifate yadanuite

    • @miryamgoytom8240
      @miryamgoytom8240 4 ปีที่แล้ว +1

      Tebarky

    • @asinakechsedetegna1913
      @asinakechsedetegna1913 4 ปีที่แล้ว +1

      ተባረኪ ልክ ነሽ

    • @winniewinnie4575
      @winniewinnie4575 4 ปีที่แล้ว +1

      ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ, ሁሉም በፍርድ ወንበር ተቀምጦ ዝቅ የሚል ጠፋና አኮነው አሁነን ችግሩ, ጌታ ብቻ ይርዳን.

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 4 ปีที่แล้ว +16

    ብርቱ ከሆንክ ደካማውን አበርታ ተባረክ ተኬ እኔም እወዳለሁኝ የአንተ መዝሙር ነው ጌታን እንዳገኝ የረዳኝ ተባረክ ።

    • @kalkidanrenato
      @kalkidanrenato 4 ปีที่แล้ว

      Hasset dino th-cam.com/video/ZcwAAZrk9Ic/w-d-xo.html

  • @emenettesfaye9166
    @emenettesfaye9166 4 ปีที่แล้ว +27

    ግዜውን የወሬ አደረጋችሁት ሃሜት ሃጢያት ነው ግባና ፀልይ አምላካችን አጋዥ አያስፍልገውም

    • @kalkidanrenato
      @kalkidanrenato 4 ปีที่แล้ว

      እምነት ተስፋዬ th-cam.com/video/ZcwAAZrk9Ic/w-d-xo.html

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 3 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

  • @lailausamn5617
    @lailausamn5617 4 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ያውቀል የሁሉንም ልብ እግዚአብሔር መፍራት ጥበብ ነው ስለዛ ለሰው ሰይሆን ለእግዚአብሔር ኑሩ አገልጋይም ተጋልገዬችም ፕስተሮችም ነብያት ሁሉ እግዚአብሔር ፍሩ

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 4 ปีที่แล้ว +60

    በዚህ ጊዜ ዝም ማለት ማስተዋል ነዉ 🤬
    እስቲ ዝም እንበል በጌታ

    • @kalkidanrenato
      @kalkidanrenato 4 ปีที่แล้ว

      Nardos Aemiro th-cam.com/video/ZcwAAZrk9Ic/w-d-xo.html

    • @roadchamp4082
      @roadchamp4082 4 ปีที่แล้ว

      I lv this!!!

    • @cristcovanentgenerationtvc2594
      @cristcovanentgenerationtvc2594 4 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkk chefchifo asenaklo ykirta lerasachihu tesenaklachihu subscrib flega hatyat atkemru

  • @asnibelew5428
    @asnibelew5428 4 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔር ጠበቃ አይፈልግም እንደስውም ቸኩሎ አይፈርድም እባካችሁ ሁላችሁ ፈራጅ አትሁኑ እርሱ ሳያውቅ የሚሆን የለም

    • @kalkidanrenato
      @kalkidanrenato 4 ปีที่แล้ว

      Asni Belew th-cam.com/video/ZcwAAZrk9Ic/w-d-xo.html

  • @user-dm1ug3qt1p
    @user-dm1ug3qt1p 4 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ግን ቤቱን ያጣራል ለሁሉም መልስ አለው ✍️

  • @asmeretmalu7998
    @asmeretmalu7998 4 ปีที่แล้ว +4

    ጊዜውን የፀሎት ግዜ ብቻ ብናደርገው ይሻላል ከብዙ መናገር ብዙ ስህተት ስለምንናገር። አንድን ከፍ አንድን ዝቅ ከማድረግ ሁሉን ለጌታ መተው is the best decision.

  • @avi_king301
    @avi_king301 4 ปีที่แล้ว +4

    ተከስተ መጀመሪያ እስራኤል የተናገረውን እንዳልሰማኸው ካነጋገርህ ያስታውቃል ደግሞ አንድ መጋቢ ከሚባል እንዲህ አይነት አባባል አይጠበቅም ያስተላለፍከው መልዕክት ለእርሱና መጋቢ! ነን ለሚሉት መልካም ነው!!! ተባረክ!!

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 4 ปีที่แล้ว +31

    ዘንድሮ እኮ የተቸገርንበት ቢኖር
    ---በየቤታቸው በመስኮት ሆነው በምላስ ድንጋይ ወጋሪዎች ስለበዙብን ነው።
    ---ለእግዚአብሔር የቀኑ ይመስል ወንጌልን ከመስበክ ይልቅ ሰውን መስበክ ማዋረድ መውገር ተያይዘንዋል።
    እግዚ ይቅር ይበለን።

    • @kalkidanrenato
      @kalkidanrenato 4 ปีที่แล้ว

      Nesr Mengstab th-cam.com/video/ZcwAAZrk9Ic/w-d-xo.html

  • @user-sq4lx5yo6g
    @user-sq4lx5yo6g 4 ปีที่แล้ว +1

    ተከስተ ስወድ ስለ እንዳለ በትክክል ነው የገለፀከው በጣም ምርጥ ሰው ነው እኔ እንዳለን ከነጥፋቱ እወደዋለው በጣም ምርጥ አገልጋይ ነው

  • @ewnet539
    @ewnet539 4 ปีที่แล้ว +11

    ራሴን ልመልከተው አጥርቼ ሌላውን ትቼ
    አይኔን ወዳንተ መልሰው አንሳልኝ ከሰው.

  • @hirutwoldehawariat8521
    @hirutwoldehawariat8521 4 ปีที่แล้ว +36

    ፓስተር ተከስተ እንዳልክ ጥሩ ሰው ቢሆን ባይሆን ግን በጣም አጥፍቷል ። እሱም በረከትም ያደረጉት ያሳፍራል እኔ የእስራኤል ተከታይ አይደለውም በሚያደርገው ነገር የማልስማማበት ነገር አለኝ ግን እንደ አህዛብ ወጥቼ ጌታ የሞተለት ወንድሜን በድንጋል አልወግርም ሁላችንም የቆምነው እኮ በ እ/ር ምህረት ነው

    • @loveDoe1
      @loveDoe1 4 ปีที่แล้ว +3

      ረስቶታል

    • @misrakfiseha8027
      @misrakfiseha8027 4 ปีที่แล้ว +2

      ልክ ነው ይመለስ እንጨት ትበላለህ እያለ ያለው ባደባባይ እሱም አላፈረ እንዲህ ሲል እንኳን እነሱ ባደባባይ ያጠፋውን ባደባባይ ሊገሰፅ ግን ነው

    • @ruth1255asd
      @ruth1255asd 4 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው ወንድሜ የተገዛነው በዋጋ ነው ጌታ ለአንድ ነፍስ ግድ ይለዋል የወንሜ መውደቅ ለኔ አያስደስተኝም በጣም የሚገርመኝ በእግዚያብሄር ዙፋን ላይ ልንቀመጥ እንፈልጋለን በቀን አስሬ ብንጸልይ ጽድቃችን ክርስቶስ ነው ብዙዎቹ ከፈሪሳውያንነት አልወጡም ተው ብሎ ወንድሜን ከመምከር ይልቅ መውገር ይቀለናል ጌታ ያስበን

    • @enough1754
      @enough1754 4 ปีที่แล้ว

      እንዳለ ልክ እውነቱን ነው ውሸታም ነብያቶች ፓስተሮች ዘራፊዎች ማጅራት መቺዎች ከኮሮና እኩል ይጠፋሉ ለማየት ያብቃችሁ።

    • @TesfaTv2022
      @TesfaTv2022 4 ปีที่แล้ว

      Lik nesh hirut. m.th-cam.com/video/Xe1bFqJeGl0/w-d-xo.html&feature=share

  • @jesusjesus736
    @jesusjesus736 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ፍቅር ነው የሆነ ነው የእግዝአብሔር ልጅ ነው ተኬ አንድዬ አንድ ቤተክርስቲያን ነበርን በራብ በጥማት ማድራክ ላይ እየተኘ ጌታን በፍቅር የአገአለግል ነበር ከ 14 አመት በፍት ዛሬ የልጆች አባት የዳረገው ጌታ ይክበር አሜን ጌታ ዘመኑን ይባርካው ከነ ቤተሰብ ተኬ ተባርክ

  • @yemisrachz7911
    @yemisrachz7911 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚያሳዝነው አጋንንት አንደበታችንን
    እየተጠቀመው እንደሆኑን አለማወቃችን!!!
    እስኪ መንፈስ ቅዱስን እናዳምጠው!

  • @aynalemyakob6940
    @aynalemyakob6940 4 ปีที่แล้ว

    ተኪ ተባረክ የአንተ አይነት የሚያስታርቅ አገልጋይ ነው ያጣነው ።
    ደግሜ ልበልክ ተባረክ

  • @terefechtubie265
    @terefechtubie265 4 ปีที่แล้ว +2

    እንዳለስ በስውር መተው አይችልም ነበር:አንተ ለእንዳለ እንዳዘንክለት ሌሎችም እስራኤልን እንደ ወንድም የሚያዝኑለት አሉ:በዝህ ነብይ ላይ ስለምትናገሩት ተጠንቀቁ:ከዝህ በፍት በኢትዮጵያ የትናገራቸው ትንብቶች በብዛት ተፈጽመዋል::በመመለሳችን እንጅ አንዱ አንዱን በመደገፍና ሌላውን በመውቀስ አይደለም ከእግዝአብሄር ቁጣ የምናመልጠው::ብቻ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅር ይበለን

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w 4 ปีที่แล้ว +5

    ኮሮና በቶሎ የማይጠፋ ከሆነ እንጨት መበላቱ አይቀሬ ነው።
    አሁኑ ጀምሮ ነው ኢትዮጵያ ችግሩ የተባባሰው።
    አንተ ለራስህ የተናገርከው ልክ አይደለም ።
    ለነገሩ እንድህ የከበደ ትንቢት መስማት ከባድ ነው ለናንተ በተድላ ለምትኖሩት።
    መፅሐፍ አላነበብክም እንደ ሰወች እኮ ልጆቻቸውን የበሉበት ጊዜ ነበር።
    ዛሬ እስራኤል እንጨት ይበላሉ ያለው አድስ አይሁንብህ።
    ሳይናገረው ተናግሮ ከሆነ ይፈረድበታል ፈራጁም አንድ ጌታ ነው እናንተ አይደላችሁም።
    2 ነገሥት 6 (2 Kings)
    25፤ በሰማርያም ታላቅ ራብ ሆኖ ነበር፤ እነሆም፥ የአህያ ራስ በአምሳ ብር፥ የርግብም ኩስ የጎሞር ስምንተኛ የሚሆን በአምስት ብር እስኪሸጥ ድረስ ከበቡአት።
    26፤ የእስራኤልም ንጉሥ በቅጥር ላይ በተመላለሰ ጊዜ አንዲት ሴት፡- ጌታዬ ንጉሥ ሆይ፥ እርዳኝ፡ ብላ ወደ እርሱ ጮኸች።
    27፤ እርሱም፡- እግዚአብሔር ያልረዳሽን እኔ እንዴት እረዳሻለሁ? ከአውድማው ወይስ ከመጥመቂያው ነውን? አለ።
    28፤ ንጉሡም፡- ምን ሆነሻል? አላት፤ እርስዋም፡- ይህች ሴት፡- ዛሬ እንድንበላው ልጅሽን አምጪ፤ ነገም ልጄን እንበላለን፡ አለችኝ።
    29፤ ልጄንም ቀቅለን በላነው፤ በማግሥቱም፡- እንድንበላው ልጅሽን አምጪ፡ አልኋት፤ ልጅዋንም ሸሸገችው፡ ብላ መለሰችለት።

    • @kidistdesta6519
      @kidistdesta6519 4 ปีที่แล้ว

      Ere ezaw erasachu ye dansa rektayoch kefelgachu belu...egna gen anbelam

  • @AshenafiHailu32
    @AshenafiHailu32 4 ปีที่แล้ว +14

    በለው! አረ ባካችሁ ዘማሪዎቻችን ምነው ተያይዛችሁ ወረዳችሁ፡፡ ዝም ብትሉ ይሻል ነበር፡፡ከዳግማዊ ጥላሁን በስተቀር ማናችሁም፣የማናችሁም አመክንዮ ትክክል አይደለም፡፡ጌታ ይፈውሳችሁ፡፡ተከስተ አንተ እንዳለን ስለምትወደው ሌላኛውን ማኮሰስ ተገቢ አይደለም፡፡ደግሞ ጥብቅናህን ለፈጣሪክ ብቻ አድርግ ከዚህ ውጭ ማቀፍ ከሆነ የሳተውንም ትክክል ነው ያልከውንም ማቀፍ ነው፡፡ምን ያህል ከመድረክ ወደ መድረክ እየተዘዋወራችሁ ዓመቱ በማለፉ ከስህተት እንድታመልጡ ገመናችሁን እንደሸፈነላችሁ ስራ ስትፈቱ ታየ፡፡ወይጉድ!የመድረክ አንበሶች የጓዳ ግን ጉዶች ሆናችኋል፡፡ፀልዩ ፀልዩ…

    • @girmachama1364
      @girmachama1364 4 ปีที่แล้ว

      Please make your self hide and pray for your GOD . Biasness is not the habit of spiritual persons.

  • @dantg20
    @dantg20 4 ปีที่แล้ว +6

    ነብይ የእግዚአብሔር ቃል ወይም መልዕክት ሲያመጣ ለእኛ ጆሮ
    እንደሚመች አስተካከሎ መናገር አለበት ብዩ አላምንም።
    ዩናስ ነነዌ በሶስት ቀን ውስጥ ትገለበጣለች ብለህ ስበክ ተብሎ ስለሰበከ ነው የነነዌ ሰዎች ንስሃ የገቡትና ከመገልበጥም የዳኑት።
    አፖስትል እስራኤልን ምን አድርግ ነው የምትሉት?
    እግዚአብሔር ያሰማውን ድምፅ አሰማን ከሰማን በኳላ ንስሃ ገብተን እንጨት ከመብላት መዳን የእኛ ድርሻ ነው!
    ከዚህ በኳላ ለጆሮአችን የሚያስደስተውን ስብከትና ትንቢት የሚያመጡልን ይቆማሉ እግዚአብሔር ያላቸውን ብቻ የሚናገሩን ነው ምንፈልገው።
    ሁሉ መልካም ነው እያሉን ጥፋት በድንገት ከሚመጣብን ጥፋት እየመጣ ነው ንስሃ ግቡ ብለው የሚተነብዩትን እንፈልጋቸዋለን።
    ጌታ ልባችን ያቅናው።

    • @kalkidanrenato
      @kalkidanrenato 4 ปีที่แล้ว

      Danny Debi th-cam.com/video/ZcwAAZrk9Ic/w-d-xo.html

  • @salamawattasfay4549
    @salamawattasfay4549 4 ปีที่แล้ว +35

    እነ እንዳለንና በረኬትን መዝሙራቾ ውስጠ ናቸው ግን ባለፈው የተናገሩትን ይቅርታ ካልጠየቁ መዝሙር ብዜምሩም ብሰብኩም ክርስትያን መስሎም አይታዩኝም ግን በይቅርታ ከቀረቡ ደስ ይለኛል።

    • @destabinchore9982
      @destabinchore9982 4 ปีที่แล้ว +1

      Btikikle sister❤❤❤❤

    • @lemin100
      @lemin100 4 ปีที่แล้ว +1

      @@destabinchore9982 yes you are correct

    • @kalkidanrenato
      @kalkidanrenato 4 ปีที่แล้ว

      Salamawat Tasfay th-cam.com/video/ZcwAAZrk9Ic/w-d-xo.html

    • @enough1754
      @enough1754 4 ปีที่แล้ว

      እንዳለ ልክ እውነቱን ነው ውሸታም ነብያቶች ፓስተሮች ዘራፊዎች ማጅራት መቺዎች ከኮሮና እኩል ይጠፋሉ ለማየት ያብቃችሁ።

    • @elroeelroe9006
      @elroeelroe9006 4 ปีที่แล้ว

      መኖርና መዘመር ይለያያል

  • @jesusislord8548
    @jesusislord8548 4 ปีที่แล้ว

    ስለ እንዳለ በጣም የምወደው ዘማሪ ነው ተከስተ አንተም ተባረክ

  • @ayshajemal3460
    @ayshajemal3460 4 ปีที่แล้ว

    ህዝቤን አፅናኑ የሚለው ቃል ቆፍሮ ቀብሮት ይሆናል። እዳለ የጌታዬ ቆፍጣና ፊቱን ስወደው። ተከስተ ተባረክ ምክንያቴ ብዙ ነው የሚለው መዝሙርህ ስወደው።

  • @aregashhailu8385
    @aregashhailu8385 4 ปีที่แล้ว +6

    ሁሉም በሂደት ስለሚታይ በምህረት በይቅርታ
    መሄድ አለብን ሁላችንም ራሳችን ማየት ለተሳሳተ ምህረት መጠየቅ

  • @abrahamtesema3786
    @abrahamtesema3786 4 ปีที่แล้ว

    ተክስተዬ በጣም የምወድህ ወድሜ በጣም ጡሩ መልክት ነው አተኮ የተለየህ ባሪያ ነህ መቸም ቢሖን የማረሳህ ነህ ኤርትራም እያለሁ የምባረክው ባተመዝሙር ነው ሁሌም ጌታን የምለምነው እዳተ የመፀፀት ልብ እዲ ሰጠኝ ነው ወድምህ አብረሐም ከሐገረ ኤርትራ ተባረክልኝ ትልቅ እድሜ ካገልግሎትጋር ዋው

  • @betebete397
    @betebete397 4 ปีที่แล้ว +14

    እዳለ ለእስራኤል ዳንሳ ይቅርታ መጠየቅ አለበት

  • @getachild1
    @getachild1 4 ปีที่แล้ว

    ለሁሉም ዘማሪያን ሞዴል መሄን የሚችል በምንም ነገር ያልታማ እግዚአብሔርን የሚፈራ አገልጋይ ነው ዘመኑ ይባረክ እውነቱን እውነት ውሽትን ውሽት ነው የሚለው አያመቻምችም

  • @lillykebede9579
    @lillykebede9579 4 ปีที่แล้ว +9

    ተከስተ አትሳሳት ትንቢት የምትፈልገውን ሳይሆን እግዚአብሔር ያለው መናገር ነው መጥፎ ነገር እንዳያገኘን መመለስ አለብን መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የሚነግረን ይህንኑ ነው

  • @mihiretsulamo5521
    @mihiretsulamo5521 4 ปีที่แล้ว +5

    ፓር ተከስተ አንተ የወንጌልን እውነት ነው ወይስ የእንዳለን ንግግር ነው የምትደግፈው? አመንዝራዋን ሴት ወደ ጌታ ሲያመጡ እርሱ አልፈረደባትም። ለከሳሾቿ የሰጠው መልስ በአይናየው እንዲያዩ በምድር ላይ ጻፈ። በጆሮ እንዲሰሙ ደግሞ ከእናንተ ሀጢያት የሌለባት ይውገራት አለ። ሁሉም በውድቀትና በሃጢአት ስላለባቸው አንድ በአንድ ጥለዋት ሄዱ
    ። ጌታም እኔም አልፈርድብሽም ደግመሽ ሀጢአትን አትስሪ አለ እን አጠፋሻለሁ አላለም። ስለዚህ ፓር እንዳለ አትፍረድ።

  • @tinsaemakuria5550
    @tinsaemakuria5550 4 ปีที่แล้ว +5

    ንፁ ጌታ ብቻ ነው እግዚሐብሄር ፍቅር ነው ፍቅር የሌለው እግዚሐብሄርን አያቅም ፍቅር ነው እርስ ፍቅር የላቹም አንዱ በአንዱላይ ይነሳል ከናንተ ምን እንማር

    • @kalkidanrenato
      @kalkidanrenato 4 ปีที่แล้ว

      tinsae makuria th-cam.com/video/ZcwAAZrk9Ic/w-d-xo.html

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa3683 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰዉ ዝም ብሎ የእግዚአብሔር ን ማዳን ቢያይ መልካም ነው እንዳለም እስራኤል ም የአነጋገር ወላምታ ነው ተኬ ተባረክ

  • @zainrak4344
    @zainrak4344 4 ปีที่แล้ว +12

    አንቴን ደግሞ ማን ፈራጂ አደራጋህ መንም የቆመ እንደይመስል ይጣቀቅ ስለ መንም አገልግሎት የሚመዝን እ/ር ነው እርስ በራሳቹሁ እየተበለቹሁ ለለመኑት መሳቅያ አደራጋቹን እነቴ መፈራኦች ነቹሁ

  • @romanaa1575
    @romanaa1575 4 ปีที่แล้ว

    በትክክል እግዚአብር የምርት አሚላክነው ቴከስትዬ ቴባረክ😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏

  • @hiwotmelaku8004
    @hiwotmelaku8004 4 ปีที่แล้ว +10

    ፓሰተር ተከሰተ አሁን ገና እንድፅፍ አሰገድገከኝ በጆሮዬ የሰማሁት አብረው ይጠፋሉ ነው ያለው አንዴ እንጨት ሰንበላ አንዲ ይጥፉ ሰንል አረ ምን ጉድ ነው እረ ተው እናተ አገልጋዮች አረ በፈጠራችሁ
    ሁላችሁም ወደምትወዱት ወገኖች እያደላችሁ አሰላቻችሁንንን አረ ተው ጌታን ብቻ ሰበኩ እረ ተው
    እያንዳንዱ ለተናገረው ይጠበቅበታል ሰለምትሰሙ ብቻ አትውጡ ሰማ አንተ ጠበቃ አሰታራቂ አይደለህም እሱንም እንደዛ ሰላለ አንጠላውም
    የሰው ልጅ አይጠላም በትክክል ያለውን አላመቻምችም አሰቤበት አሁንም ቃሌን አልቀይርም
    ነው ያለው ይቅርታ ይበል ወንጌል ያበላሻል እየሱሴን ብቻቻቻቻቻ እና ብቻ ሰበኩ እባካችሁ አባካችሁ ከሌለ ደሞ ዝምምምምምምምምም::::

    • @saratesfaye8322
      @saratesfaye8322 4 ปีที่แล้ว

      Geta abzeto yebarksh!!

    • @dhffhc995
      @dhffhc995 4 ปีที่แล้ว

      zimiry endili aify miwxite eylibitm ni bini bikwl bixim azekzegnlwo geti yekqir bilwo

  • @asrattona9722
    @asrattona9722 4 ปีที่แล้ว +11

    ወንድም እንዳለ መንፈሳዊ ሰዉና የእግ/ርን ቃል ጠንቅቆ የሚያዉቅ መስሎኝ ነበር ነገር ግን እግ/ር ይቅር ይበላዉ፡፤

    • @jerry-usalem7083
      @jerry-usalem7083 4 ปีที่แล้ว

      Min aderge ere tergagu endu bexam melkam sew new

  • @kebedijalase3219
    @kebedijalase3219 4 ปีที่แล้ว +1

    የከፍታዬ ዘማን ነወ ለእትዮጵያ አሜን

  • @user-kk6vf5oq3x
    @user-kk6vf5oq3x 4 ปีที่แล้ว +29

    አዎን እንዳሌ እልክ ነው እያልክ ነው ፓስተር ተከስት የፈለገ አገልጋይ ቢሆንም በማንም ላይ ማፈዝ የለበትም አንደበቱን ይጠብቅ

    • @kalkidanrenato
      @kalkidanrenato 4 ปีที่แล้ว

      ውድዬ ያስን th-cam.com/video/ZcwAAZrk9Ic/w-d-xo.html

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j 4 ปีที่แล้ว +5

    ተኩዬ በጣም የምወድህ አነጋገሩ ግን እንድ አይመስልም እንዳለ አነጋገሩ ይደብራል እራሱን ብቻ እዉነተኛ እና ፃድቅ ያደርጋል

  • @football3650
    @football3650 4 ปีที่แล้ว +7

    አንተም ሳታውቅ ፈረድክ; እንዳለን እንደተረዳኸው የ እስራኤልንም መልዕክት ሙሉውን እይ; እሱ ያለው ካልፀለይን እየመጣ ያለው ይህ ነው ያለው; ካልሆነ ደግሞ አንተም በስውር ተው; እወድሀለው የኔ ምርጥ ዘመሪ ነህ

  • @loveDoe1
    @loveDoe1 4 ปีที่แล้ว +15

    አንተ ራስህ ንስሃ ግባ። አንደኛው ነጋዴ ባትሆን ኖሮ እዚያው ጓድህ ለጌታ ትነግር (ትፀልይላቸው) ነበር ። ቀጥሎ ደግሞ እንደ እግዚአብሔር ሰው ደውለህ መገስጽ ነበረብህ ። ይኽን like ና comments ለማግኘት የምታደርገው ንግድ አንተን ብቻ ሳይሆን የአባትህ ልጆች የሆነውን እኛንም ካንተ ግራ እንዲንወርድ ያረጋል። ያስድባል ። ኽረ ተመለሱ የአባቴ ልጆች ጊዜው የተስጠን ለንስሐ ነዉ እንጂ ለመባላት አይደለም ። ኧረ ንቁ አባቴ በክፉ ሥራችሁ አዝኖሃል።
    ረሳሃሄሁ እንዴ የጌታን ምህረት አሻራው እንኳን ሳይጠፋ?

    • @ahailu7923
      @ahailu7923 4 ปีที่แล้ว

      I agree brother

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w 4 ปีที่แล้ว +22

    አንተ ደግሞ የባሰብህ ነህ ።እንዳለን መትከል እስራኤልን መገንደስ ምን እሚሉት ማዳላት ነው?

  • @yonasghebre2411
    @yonasghebre2411 4 ปีที่แล้ว +7

    ተኬ ልብህ ደስ ይለኛል ለሰዎች (ለስተማሪዎችህና ያገለገሉህ) ሰዎች የምትሰጠው Credit እወደዋለሁ ዘመንህ ይባረክ

  • @sisayabate6233
    @sisayabate6233 4 ปีที่แล้ว +29

    ከአንድ ፓስተር አይጠበቅም በጣም አዝናለሁ

    • @kalkidanrenato
      @kalkidanrenato 4 ปีที่แล้ว

      Sisay Abate th-cam.com/video/ZcwAAZrk9Ic/w-d-xo.html

    • @user-ub4nn2et4j
      @user-ub4nn2et4j 4 ปีที่แล้ว

      ይቅር ይበላቸው ፓስተርነት ድሮ ቀረ

    • @enough1754
      @enough1754 4 ปีที่แล้ว +2

      እንዳለ ልክ እውነቱን ነው ውሸታም ነብያቶች ፓስተሮች ዘራፊዎች ማጅራት መቺዎች ከኮሮና እኩል ይጠፋሉ ለማየት ያብቃችሁ።

  • @mesfinakene7172
    @mesfinakene7172 2 ปีที่แล้ว

    በክርስቶስ እየሱስ የተሰጣችሁን በረከታችን ናችሁ ለምልሙ ተባረኩልንኝ በጣም እንወዳችኸለን

  • @user-ng4sy1xq7e
    @user-ng4sy1xq7e 2 ปีที่แล้ว

    ውውውውው ተባረኪልኝ በቡዙ ጌታ ይባረክህ ፍራማ 🍇💯ሁንልኝ ኡፍፍፍ አሜንንን 🙏🏻💯📖

  • @tibebulegesse6439
    @tibebulegesse6439 4 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉንም በክርስቶስ ፍቅር እኩል መውደድ ያሰፈልጋል አንዱን አስቦበት አይደለም ሊላኛውን ደግሞ ንስሀ መግባት አለበት ትክክል አይደለም ብሎ መፈረድ ተገቢ ነው ብየ አላስብም ለእኛ ሁለቱም እኩል ወንድሞቻችን ናቸው ያጠፉት ነገረ ካለ በንሰሀ መመለስ አለባቸው እንጅ ትንሽ በአገልግሎታችሁ ረጅም ግዜ ያስቆጠራችሁ ሰዎች ደረሳችሁ ፈራጅ ባትሆኑ መልካም ነው

  • @almaztemtme6362
    @almaztemtme6362 4 ปีที่แล้ว +1

    አገልጋዮች እባካችሁ እባካችሁ እንደ ይሳኮር ልጆች ዘመኑን እንወቅ : ብትችሉ ብትችሉ ስለ ሰው ልጆች ሀጥያት ሲል በመስቀል ላይ ዋጋ ስለከፈለው ዛሬም የሰው ልጅ ሊያመልጥበት ስላለው ስለ እየሱስ ክርስቶስ ብታወሩ ብትናገሩ
    መድረኩን ለወንጌል ስራ ብታውሉት :: የቀደሙት አባቶች የተሰቀለውን : ሞት ያላሸነፈውን በአብ ቀኝ ያለውን ክርስቶስን መሰከሩ : እናንተ ግን እርስ በርሳችሁ አንዳችሁ ለአንዳችሁ ጠበቃ እየቆማችሁ የራሳችሁን ክብር አስጠባቂ ሆናችሁ : እባካችሁ እባካችሁ ወገኖቼ ይብቃችሁ አላማችሁ ወንጌል ከሆነ ወንጌልን ንገሩን ካልሆነ ግን እንደ ይሁዳ በጊዜ ስፍራ ልቀቁ አትቀልዱ ይምትቀልዱበት ጊዜ አብቅቶአል : ሰው ሁሉ አምላኩን እግዚአብሔርን የሚፈልግበት ጊዜ ነው : እናንተ አገልጋዮች በቃ በቃችሁ !!!

  • @alemaboye4918
    @alemaboye4918 4 ปีที่แล้ว +5

    ከፓስተር ሶፎንያ ተማሩ :: እየወጣቹ የራሳችውን እየደበቃቹ የሰውን አጢያት እያገነናቹ እርስ በእርስ ክብርን እየተቀባበላቹ ጆሮአችንን አገማችውት : : አትገቡ ወይም አታስገቡ ግድግዳ ብዬአችዋለው ውረዱ መድረኩን ልቀቁ ከዚህ በዋላ እየሱስ እራሱ ይሰራል :: እናንተማ እድሜ ለኮሮና 😃 ኮሮና እናንተን ሊገልጥ ( ሊያጋልጥ ) ነው የመጣው 😃😃😃😃😃😃😃😃😃

    • @tigistyiheyis5737
      @tigistyiheyis5737 4 ปีที่แล้ว

      አውርተሽ ሞተሻል ሶፎንያስ ሌባ ነው

  • @ethioaddis5732
    @ethioaddis5732 4 ปีที่แล้ว +3

    ፓስተር ተኬ ተባረክልኝ
    የኢትዮጵያ ህዝብ በጭራሽ እንጨት አንበላም ይሄ ትንቢት ሳይሆን ቅዠት ነው

  • @eminetwondawle1332
    @eminetwondawle1332 4 ปีที่แล้ว +9

    የጠፋሉ ማለት ይደክማሉ በእዉነተኛ የእግዚያብሔር ሰዎች ይከደናሉ እነሱ ይጠፋሉ ማለት ይሞታሉ ማለት ፈልጎ አይደለም

    • @kalkidanrenato
      @kalkidanrenato 4 ปีที่แล้ว

      Eminet Wondawle th-cam.com/video/ZcwAAZrk9Ic/w-d-xo.html

  • @salamsalam2325
    @salamsalam2325 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም የምወደው አገልጋይ ነው እንዳለን ❤❤

  • @herieweldu5190
    @herieweldu5190 4 ปีที่แล้ว +3

    ዕብራውያን 12 (Hebrews)
    28፤ ስለዚህ የማይናወጥን መንግሥት ስለምንቀበል በማክበርና በፍርሃት እግዚአብሔርን ደስ እያሰኘን የምናመልክበትን ጸጋ እንያዝ፤

  • @jodtad6608
    @jodtad6608 4 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር እንዳለ እውነተኛ የእግ/ሄር ሰው ነው በእግዚአብሔር ቃል ላይ የቆመ ፣ የፀና ሰው ነው ! እንደ ማንም የቃል እውቀት የሌለው እላይ እላዩን የሚሄድ በዚህ ዘመን እንደ አሸን እንደፈሉት ፓስተር አና ሀዋርያ ነን እንደሚሉት ገለባ አይደለም ።

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድም ተከስተ እንድሽን በትክክል ገልጠህዋል

  • @tube4545
    @tube4545 4 ปีที่แล้ว +21

    ሰላም ጌታ ኢየሱስን አውቃለሁ ለምትሉ ሰዎች እስኪ ማንም ምን ይናገር እንካ ሰላምታውን ተዉና የራሳችሁን መንገድ ጠብጥቡ፡፡ እናንተ አንዱን ስታጸድቁ ሌላውን ስትኮንኑ እናንተ የራሳችሁን ሃጢያት ሳትናዘዙ ዘመን አይለቅባችሁ፡፡ እስኪ ይሄን ምስኪን ነብይ እስራኤል ዳንሳን ተዉት እኔ የእርሱ ደጋፊ አይደለሁም ነገር ግን ዱላው ይብቃ እርሱ ላጠፋው ጥፋት የሚጠይቀው አምላክ አለው፡፡ በእግዚአብሄር መኖር የምታምኑ ከሆነ ፍርዱን ለእግዚአብሄር ተውለት የእስራኤልን ዳንሳ ፕሮግራም ካላመናችሁበት ፕሮግራሙን አትመልከቱ አትከተሉት፡፡ እናም ሶስት አመት ሙሉ ሃሰተኛ ነው ተብሎ ተነገረ ወደው ወደእርሱ ጋራ ሰው መርጦ ከሄደ እርሱ ምን ያድርግ ሰው ወዶት ከተከተለ ከፈለጉት ምርጫው የሰዎቹ ነው፡፡ እናንተ ሃሰተኛ ስላላችሁት ሃሰጠኛ አይሆነም ወይም ስላጸደቃችሁት አይጸድቅም፡፡ እናም የናንተ መንጨርጨር አልገባኝ ብሎኛል፡፡ እስኪ ሁላችሁም የራሳችሁን ድክመት ተመልከቱ ወንድማችሁን ለማዳን ሞክሩ እንጂ ነብይ እስራኤል ሃጢአተኛ ፓስተር እንዳለ ሳያስበው ከአፉ ያመለጠው የተሳሳተ ጻድቅ ለማድረግ አትሞክሩ፡፡ አንተም ዘማሪ ተከስተ ነብይ እስራኤል ፓስተር እንዳለ እኔም እራሴ ሁላችንም ስጋ ለባሽ ደካሞች ነን፡፡ እስኪ ወንጌል ስበኩ ሰውን አድኑ ሳንቲም ለቀማ እየወጣን አንቀባጥር፡፡ ከሰረቀው ይልቅ ጠርጣሪው ሃጢያተኛ ሆነ አለ ያገሬ ሰው፡፡

    • @ashebirdemissiegebre3994
      @ashebirdemissiegebre3994 4 ปีที่แล้ว +2

      ተባረክ/ኪ እንደዚህ አይነት ምክር ያስፈልጋል አሁን ያሉ አገልጋዮች ዘማሪዎች ጣታቸው ወደ ሌላዉ መቀሰር ላይ ናቸዉ ይህ ግዜ ሁላችንም የጌታን ፊት የምንፈልግበት ግዜ እንጂ ጭራሽ የተቀዳንበትን ምንጭ የማይገልፅ ክርስትናን የማይገልጥ ስነምግባር ደስ አይልም

    • @abinezerabinezer1595
      @abinezerabinezer1595 4 ปีที่แล้ว

      ወይ ጉድ ለካ እየታረቁ ነበር የመሠለን አልገባንም ነበር መልክቱ አሃ እንንደዚህ ከሆነ ኮሚንትም አነሳለሁ አልገባንም ነበር እናንተ ግን በብዙ መግለፅ?ስለሰጣችሁን ምክር እናመሠግናለን ጥሩ ምክር ነዉ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @kalkidanasfaw3866
      @kalkidanasfaw3866 4 ปีที่แล้ว +1

      Tebareke/ ki bedenb askemtehelachewal manem tsadek yelem befeker wendemachen memeles enji mefred legna altesetenem wengelen mesbek serachen yehun tebareku

    • @kalkidanrenato
      @kalkidanrenato 4 ปีที่แล้ว

      አዲስ ቅኔ [Tube] th-cam.com/video/ZcwAAZrk9Ic/w-d-xo.html

    • @elshadaie3183
      @elshadaie3183 4 ปีที่แล้ว +2

      Kalkidan, Exactly my point,እያስታረቀ ነበር የመሰለን ደጋግምን ቪድዮውን ኣየን የዘለልነው ነገር ነበር እሱ የከነከነው ፓስተር እንዳለን ደግፎ ተዉ ኣትስደቡ ብሎ ኣስመስሎ የራሱን ቪድዮ የሚጻረር መልክት !!! ትንቢቱንም በግረመንገዱ ተቃውሞ ለቀቀ
      ራሱው በድብቅ መተው ይቻላል ባደባባይ በቪድዮ ኣትመላለሱ ያለው ጀግና ራሱው ኣርእስቱና ተንኮሉ ሽንገላ ሆነብኝ ጌታ ይርዳችሁ

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ማረን ቃልህን ይዞ ሚወጣ ጠፋ እባክህን ማረን ሁሉም ጠፍቶዋል ሁሉም የሰዉ ስም ይዞ እየወጣ ነው ጌታ ሆይ ተባረክ

  • @comtoworshipjesus1937
    @comtoworshipjesus1937 4 ปีที่แล้ว

    Ewinet bilahal paster sew mifeligewun tinbit mewised mayifeligewun metew yichalal gin endeza mawirat lesew mimechi tinbit tenageru ayibal tebarek paster tekeste 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @genetabadi4493
    @genetabadi4493 4 ปีที่แล้ว +2

    ኣንተ ደህና ሰው ኣልነበርክምንዴ እንዳለ የተናገረው ሰምተነዋል የእግዚአብሔር ወገን ከሆንክ ለሁሉም መገሰጽ ነው ኣለበለዚያ እንትና እወደዋለው ሚባል ጎራ መለየት ኣይሰራም ኣይሰራም ኣይሰራም

  • @amaretizzy8937
    @amaretizzy8937 4 ปีที่แล้ว

    ወንድም ተከስተ ለምትወደው ወይም ለምታውቀው ሰው ያለህን መልካም ሀሳብ በማቆላመጥ የተናገርከውን ንግግር አደንቃለሁ ነገር ግን ሌላውን ስሙን ለመጥራት የተቸገርክበትን ስሰማ አዝኛለሁ ። እባክህ እንደገና እንዳለን እንዳቆላመጥከውም ባይሆን ስሙን በመጥራት መልካሙን የእግዚአብሔር ቃል ብትዘራበት አስተዋይነት ነው። ይህን ብታደርግ ሚዛናዊነትህ ሁሉንም ይገዛል።
    ተባረክ!!!

  • @user-nv4sy5fi6d
    @user-nv4sy5fi6d 4 ปีที่แล้ว +8

    ስለዚህ በስውር መተው ያለብን እስራኤልን እንጂ !!እንዳለን አይደለም በርከትም ለካ መዘመርና መኖር ይለያያል እትም ብትሆን አትወግን እንዳለ ንፁህ መሆኑን በምን አወቅህ??

    • @saraworkneh5377
      @saraworkneh5377 4 ปีที่แล้ว

      በህይወቱ በኑሮ ነው

    • @benaman8009
      @benaman8009 4 ปีที่แล้ว +2

      የእውነቴን ነው በጌታ ፍቅር ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ (ተከስተ፣ እንዳለ፣ በረከት....)። ግን እስራኤልን ተውት።
      ዝም በሉ በቃ፣ ለሁሉም እንደየሥራው የሚከፍል እ/ር ያየናልና!

  • @fikruwondafrash4300
    @fikruwondafrash4300 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ ውድ ወንድሜ አስተዋይ ነህ ቅዱሳን መንቃት ያለብን የሚመስለኝ ፍቅራችን ከሰው ብርታትና ጥንካሬ ጋር መጣበቅ የለበትም ጥሩ ነገር ሲሰሩ መለአክ ሲያጠፋ ሰይጣን ለምን እናደርጋቸዋለን ሰዎች ናቸው ፀጋቸው ጠቅሞናል ድካማቸውን ደግሞ መሸፈን እንማር ሁሉን ገልጠነው ምን ልንሆን ነው ፍቅር ይታገሳል ይምራል ይራራል ይቅር ይላል ይተዋል ይሸፍናል እረ ብዙ የተማርነው ከእየሱስ ከሆን እባካችሁ ብርቱውም የደከመውም ትክክለኛውም ያጠፋውም በክርስቶስ ከሆነ ወንድማችን ነው እባካችሁ እናስተውል እባካችሁ እንደ እየሱስ የመልስ ምትን ትተን እንደ እየሱስ ለፈራጁ እንተውለት
    (1ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ 2)
    22፤ እርሱም ኃጢአት አላደረገም፥ ተንኰልም በአፉ አልተገኘበትም፤
    23፤ ሲሰድቡት መልሶ አልተሳደበም መከራንም ሲቀበል አልዛተም፥ ነገር ግን በጽድቅ ለሚፈርደው ራሱን አሳልፎ ሰጠ፤
    ሻሎም ሻሎም

  • @tigestmangasha5087
    @tigestmangasha5087 4 ปีที่แล้ว +40

    አንተ በተለይ ብትቶው ይሻልሀል አንዱን እያቆላመጥክ አንዱን መሳደብ ነውር ነው

  • @aniseforsido2836
    @aniseforsido2836 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks my lovely pastor takeshita Geten at for encouraging!!

  • @dejyetholije1178
    @dejyetholije1178 4 ปีที่แล้ว +27

    ፓስታር እንደለን አልቃዎም አሱ ልጂ የእትዮጲያ እንቁ ከምባል ሳውች እንዴ አንዱ ነው
    ፓ/ተከስት መልካም ሳው ነህ ተባረክ

    • @sisayabate6233
      @sisayabate6233 4 ปีที่แล้ว

      አትጠቅመውም ከወጣበት ትእቢት መውረድ አለበት “እኔ ኃጢአተኛውን፦ በእርግጥ ትሞታለህ ባልሁት ጊዜ፥ አንተም ባታስጠነቅቀው ነፍሱም እንድትድን ከክፉ መንገዱ ይመለስ ዘንድ ለኃጢአተኛው አስጠንቅቀህ ባትነግረው፥ ያ ኃጢአተኛ በኃጢአት ይሞታል፤ ደሙን ግን ከእጅህ እፈልጋለሁ።”
      - ሕዝቅኤል 3፥18

    • @kalkidanrenato
      @kalkidanrenato 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/ZcwAAZrk9Ic/w-d-xo.html

    • @elisabethesayas5570
      @elisabethesayas5570 4 ปีที่แล้ว

      @@sisayabate6233
      Exactly brother

    • @enough1754
      @enough1754 4 ปีที่แล้ว

      እንዳለ ልክ እውነቱን ነው ውሸታም ነብያቶች ፓስተሮች ዘራፊዎች ማጅራት መቺዎች ከኮሮና እኩል ይጠፋሉ ለማየት ያብቃችሁ።

    • @sisayabate6233
      @sisayabate6233 4 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ግን ለሁላችንም አንዲህ ይለናል
      ምሳሌ 6
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁶ እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤
      ¹⁷ ትዕቢተኛ ዓይን፥ ሐሰተኛ ምላስ፥ ንጹሕን ደም የምታፈስስ እጅ፥
      ¹⁸ ክፉ አሳብን የሚያበቅል ልብ፥ ወደ ክፉ የምትሮጥ እግር፥
      ¹⁹ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር፥ በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ።

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 4 ปีที่แล้ว +4

    *ዘማሪ ተከስተ, አንተም ምሕረት ከበዛላቸው ሰዎች አንዱ ነሕ ልክ እንደጠቀስከው ሰው, በአንድ ወቅት ስሕተት ስርተን በአደባባይ በሐጥያት ወድቀን ተወቅሰን ተሰድበን አገልግሎታችን ተነቅፎ ቤ/ክ በኛ የተነሳ ተነቅፋ በእንደገና አምላክ ምሕረት ነው የቆምነው Yea ይገባሐል! ለምን ሁል ግዜ እግዚ/ር እንዲያባብለን እንጠብቃለን? በቁጣ የሚናገርባቸው ግዜያተች አሉ እኮ, ለምን የማንቂያ ደውል እነደተሰጠን አድርገን አንወስደውም? ለምን ሁል ግዜ የተስፋ ቃል እንጠብቃለን? ጌታ ካልተቆጣ እንዴት ንሰሐ ይኖራል? እየዘመርን አመንዝረን, እየተነበይን ዋሽተን አየሰበክን ሰርቀን እንድንኖር ጌታ አይፈቅድም, እግዚ/ር የማንቂያ ደውል ሲያመጣ ሟርት አድርገን ከመውሰድና በፍርድ ወንበር ተቀምጠን ግለሰቡን የአለምን ሐጥያት እንደተሸከመ ሰው አድርገን ከማሳየት ለምን አምላክ ምሕረትን እንዲሰጠን አንጠይቅም? እኛ ኢትዬፒያውያኖች የሚያጠፋን COVID 19 ሳይሆን self righteous ነው!* *ሉቃስ 18:9-14!*

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 4 ปีที่แล้ว

    እንወድሃለን ብራቦ እግዚአብሔር የሚወደዉን ምክር ነዉ የመከርከን ተባረክ

  • @user-jf9em3nw1q
    @user-jf9em3nw1q 4 ปีที่แล้ว +6

    ፍርዱን ለጌታ ትተን ለሚድኑት ነፍሳት መሰናክል መሆናችን ይብቃ። ለሁላችን እለት እለት ምህረቱ በዝቶልን ነው እንጂ እንከን ሳይኖርብን ቀርቶ አይደለሞ።

  • @eyrusalemkibret2063
    @eyrusalemkibret2063 4 ปีที่แล้ว +23

    ተከስተ ጌታ ተናግሮ ከሆነምን ያድርግ??????!!! ምንድን ነው የምታወራው???!!! መገስጽም ካስፈለገ ለእነርሱ ንገራቸው!!! ለሌላው ለምን???!

    • @kalkidanrenato
      @kalkidanrenato 4 ปีที่แล้ว

      Wongel Ashenafi th-cam.com/video/ZcwAAZrk9Ic/w-d-xo.html

    • @MariMari-gm7ht
      @MariMari-gm7ht 4 ปีที่แล้ว

      ያውሩ ሚድያው ተመችቷቸው ነው አይምሰላችሁ ድካማችሁ ሁሉ እያቃጠላችሁት ነው

  • @user-bf1rm3xd2u
    @user-bf1rm3xd2u 4 ปีที่แล้ว +5

    ከጌታ ከሰማ መናገር ምንም አይከለክልም ሁለችንም ንስሐ እንግበ እንዲመለስ በሽታ ና ሞት ብሎል አጠርተችሁ ስሙ ለፉርዱ አትጮክሉ

    • @yourdanosalemsged7667
      @yourdanosalemsged7667 4 ปีที่แล้ว

      WW WW ትክክል ካልተመለስን አይደለም እንጨት አፈር እንበላለን!!! ይህ በቅናት ሲቃጠል የነበረ በመዝሙር ተደብቆ የነበረ እንዳለ የሚሉት ትእቢተኛ ቢመለስና ንስሃ ቢገባ ያዋጣዋል!!!

  • @mohamadnaboulsi4547
    @mohamadnaboulsi4547 4 ปีที่แล้ว +1

    እባካቺሁ አንዱ የአንዱን ምስጢር አደባባይ ላይ እያዎታቺሁ ግዝያቺሁን አታባክኑ.. ንሳሃ ግቡ

  • @muluhundabo5046
    @muluhundabo5046 4 ปีที่แล้ว +3

    ቆይ የቱ ጋ ነዉ በአደባባይ ወጥቴ አሞረት የምለው መጽሐፍ የተጻፈ የምን መሸፋፈነው ኮመንት እንዳይ ሰጥ ከፈለገ ምድያ ላይ ወጥቶ ያለምንም ሐሣብ እንደዘለፈና እንደ ተሣደቤ ለወገን ክብር ካልው እንደዚሁ ይቅርታ ምድያን ይጠይቅ የሱ ሽ አመት ማገልገል ትርጉም የለዉም መክበብ ላይ ሥናገ የተቀመመውን ሽቶ ዝምቦች ያገሙታል ይላይላል እና ብዙ ያገለገለው ረጅም አመትና ለወንገል ወጋ መክፈል ምላስ ካልተገራ ዉጤቱ ገለባ ነው ምን ዋጋ አለው ግን እኔ የምለው እኛ ሁላችንም የአንድ አባት ልጆች ነን አንዱን እየወደዱ እንዱን መጥላት ምን አመጣው

  • @sisayabate6233
    @sisayabate6233 4 ปีที่แล้ว +18

    ተቀበልክ አልተቀበልክ ሊሆን ያለው ይሆናል አስተውል ጓደኛህን ለማገዝ ቃል አታጣም መልእክቱ ንስሀ ግቡ ነው የሚለው ስማ መናገር ስላለብህ በጣም አሳፋሪ ነገር አትናገር

    • @kalkidanrenato
      @kalkidanrenato 4 ปีที่แล้ว

      Sisay Abate th-cam.com/video/ZcwAAZrk9Ic/w-d-xo.html

    • @user-ub4nn2et4j
      @user-ub4nn2et4j 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል እከክልኝ ልከክልህ እዚ ምን አመጣው እንዳለም ሰው ነው ያጠፋል ይቅርታ የማይጠይቀው ለምንድነው ትህቢተኛን እግዚአብሔር ይጸየፋል።

  • @user-xb1lq2gd3u
    @user-xb1lq2gd3u 4 ปีที่แล้ว +16

    እነዚ ዘማሪዎች ምን ነካቸዉ ኡፍ የኔ ልብ በስንቱ ይሰበር አረ እባካቹ እንዴ

    • @kalkidanrenato
      @kalkidanrenato 4 ปีที่แล้ว

      ብርሃን የእየሱስ ክብር ይብዛለት ለኣምላኬ th-cam.com/video/ZcwAAZrk9Ic/w-d-xo.html

    • @optionscrll794
      @optionscrll794 3 ปีที่แล้ว

      yoto

  • @berhanuengidaw6516
    @berhanuengidaw6516 4 ปีที่แล้ว

    ጥሩ መልእክት። ጌታ ይባርክህ።

  • @jodtad6608
    @jodtad6608 4 ปีที่แล้ว +2

    ምድረ ኪስ አውላቂ እና ዝሙታም ሰዉን በቁም ከሚበሉ ሃዋርያት እና ፓስተር ነን ከሚሉት ጋር አይወዳደርም ። ጌታ ቤቱን ሊያጠራ ጅራፉን ይዞ ይመጣል አይዘገይ !

  • @dejenebafa7181
    @dejenebafa7181 4 ปีที่แล้ว +5

    ሀሳብ አሰጣጥህ ወደ አንድ ጎን የተጋደመ ነው ፥ እንዳለን እንደ ጓደኛ ፥ እስራኤልን እንደ መንገደኛ አደረክ።

  • @sableasefa5783
    @sableasefa5783 4 ปีที่แล้ว +1

    እንዳለ በጣም ነው የምወደው ጌታ አብዝቶ ይባርክ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ተክስተ መልካም ስነ ምግባር ብመዝሙርህ እጅግ ይተባረኩበት

  • @fritaaddis727
    @fritaaddis727 4 ปีที่แล้ว

    ጼንጤዎች እግዚአብሔርን አሳዝናችኋል
    የንስሀ ፀሎት ያስፈልጋችኋል ሁላችንም አንድ ናችሁ

  • @zemenaymolla1980
    @zemenaymolla1980 4 ปีที่แล้ว

    አንተ የተባረክ በጣም በሳል ሰው ነህ ያልከው ነገር በጣም ጥሩ ነው አሁን እየሆነ ያለው ነገር ግን ከባድ ነው በአደባባይ እርስ በርስ መፈራረድ እና መሰዳደብ ክርስቲያና
    ዊ ባህሪ አይደለም አሁን አሁን ግን ጥሩ ናቸው የምንላቸው አገልጋዪች እንደ በረከት እንዳለ ዪናታን ሌሎችም በሶሻል ሚዲያ እየወጡ ስሜታዊ ሆነው መረጋገም እና መፈራረድ መሰዳደብ ድረሱልኝ ማለት ምን ይባላል ነጻ የሚያወጣ የእግዚአብሔር። ቃል እንጅ መረጋገም አያዋጣም የምህረት ዘመን ስለሆነ ያጠፋው ሰው ወደ ጌታ ዘወር ብሎ ይቅርታ ቢጠይቅ ንስሀ ቢገባ ጌታ ይቅር ይለዋል ከቻልን በግል አግኝተናቸው እንምከራቸው እንጸልይላቸው ፍርድ የእግዚአብሔር ስራ ብቻ ነው በእርሱ ስራ ባንገባ ሀጢያት የሌለበት ይውገራት እንዳለ እንዳይሆንብን ልብ እንግዛ ስሜታዊ ሆነን ሚዲያ ላይ አንውጣ ተባረኩ

  • @sebletakele8331
    @sebletakele8331 4 ปีที่แล้ว +19

    ምነዉ ተኬ ለወንጌል የቆረጡት አገልጋዮች እየወጡ በደንብ ለዚህ ህዝብ መንገር አለባቸዉ። ፓስተር እንዳለ ትክክል ነዉ ህዝቡ ስለማይሰማ ነዉ የተናገረዉ
    ይጠፋሉ ያለዉ ደግም ይሞታሉ ማለት አይደለም አገልግሎታቸዉ ይሞታል ማለቱ ነዉ።

  • @mulunehta22
    @mulunehta22 4 ปีที่แล้ว +9

    ወገንተኛ ሆነህ ባትገለጥ ጥሩ ነበር ። እ/ር ኢትዮጵያን በነብያት ስለ ባረካት ይመስገን ። ይሄንን የማይወዱ ቢኖሩም ይቅኑ ። በንስሀ የማይመለስ ግን ጌታ ከተናገረው መሬት አይወድቅም ይሆናል ።

    • @kalkidanrenato
      @kalkidanrenato 4 ปีที่แล้ว

      muluneh tadesse th-cam.com/video/ZcwAAZrk9Ic/w-d-xo.html

  • @elsaaelsaa3754
    @elsaaelsaa3754 4 ปีที่แล้ว

    እንዳለማ ለእግ/ር ቤት የቀና የሚገርም ለቅድስና ቦታ ያለው ምርጥ አገልጋይ ነው በጣም ብዙ አሉ በቅድስና የሚያገለግሉ ዝም ብለው ድምፃቸውን አጥፋተው ነው እኔ እንዳለን የማውቀው ባይብል አረሜ ይሚባል ቸርች ነው ተኮሳትሮ የሚናገርው ነገር ትክክለኛ ነው እናም በጣም ተጫዎች ቀልደኛ የሚያዝናና ሰው ነው በእግ/ር ቃልና በቅድስና ቀልድ አያውቅም ተኬ በጣም ነው የምወድህ አንተንም ይድኔ በረከት እንዳለ ተከስተ ለእየሱስ ያለችሁ ፍቅር

  • @alraeecell5396
    @alraeecell5396 4 ปีที่แล้ว +18

    ፓሰተር ተኬ አንተንና ፓ/እንደለን በጠም ነው ምወደችሁ ተባርኩ ግን በሰው ለይ መፊራድ ተገብ አይደለም ለምን አፍራ ትበለለችው አይልም ከእግዚአብሔር የልሰማ ከሆነ ፍሪዱ የራሱ ነው

    • @kalkidanrenato
      @kalkidanrenato 4 ปีที่แล้ว

      Alraee Cell th-cam.com/video/ZcwAAZrk9Ic/w-d-xo.html

  • @meseretgetachew9384
    @meseretgetachew9384 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር ተከስተ ፀጋውን ያብዛልህ ጌታ መሀሪ ነው ላጠፋነው ሁሉ ይማረን። ግዜው የይቅርታ ነው ከሰው ላይ አይናችንን አንስተን ወደ ጌታ ካነሳን ሁሉንም በፍቅር አንድ ያረገዋል ከመወቃቀስ ጀርባ ጠላት ነዉ ያለው ጌታ የማይከብርበት ነገር ላይ ሆነን ጌታን እናሳዝናለን ሁላችንም በይቅርታ እንመለስ።

  • @godisgood7395
    @godisgood7395 4 ปีที่แล้ว

    Wowwww Ameeen tebarekilgn Zemar Tekest betam desi Alegn mikre

  • @user-fs6sg5hg2p
    @user-fs6sg5hg2p 4 ปีที่แล้ว +3

    God bless you
    እግዚአብሔር ሁሉ ይበረከችሁ
    ጥቦብነ መሰተዋል ያሱጣችሁ🙏🙇‍♀️

    • @kalkidanrenato
      @kalkidanrenato 4 ปีที่แล้ว

      እየሱስ ጌታ ነው Ethiopia th-cam.com/video/ZcwAAZrk9Ic/w-d-xo.html

  • @marykulasa8610
    @marykulasa8610 4 ปีที่แล้ว +13

    ዘማበል አተ ተነሶሃ ክክክክክክ
    እስራኤል አዩወዳቃ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክዎል ሐዋርያውን

    • @kalkidanrenato
      @kalkidanrenato 4 ปีที่แล้ว

      Mary Kulasa th-cam.com/video/ZcwAAZrk9Ic/w-d-xo.html

  • @kibirechoramo2102
    @kibirechoramo2102 4 ปีที่แล้ว +5

    ምሀረትኮ ለነም ላንተም ተደርጎልናል።
    ተከስተ ።

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917 4 ปีที่แล้ว

    Thanks pastor Tekeste you r right, and Endale is my favourite man of God. Bless u both.

  • @enough1754
    @enough1754 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም ተከስተ ያለ መስማማት መብትህ ነው
    እንዳለ ጀግና የእግዚአብሔር ሰው እውነቱን ነው የተናገረው
    በእርግጥ ውሸታም ነብያቶች ከኮሮና እኩል ይጠፋሉ።
    የተከበርክ ወንድም ፓስተር እንዳለ እንወድሃለን።

  • @salamawattasfay4549
    @salamawattasfay4549 4 ปีที่แล้ว +23

    እሱ ተናግሮ እንዳለ ታድያ መሳደብ አለበት ? ቤረከትም ብሆን ቀርቦ አይመክሩም አንሳሳት እኛ ክርስትያን ስንባል ወንገል የምለንን ትተን በራሳችን መንገድ ለምን እንህድ ? አሁንም ብሆን ያሳፍራሉ በእውነት ፓስተር እንዳለና ቤረከት።

    • @abbachup4440
      @abbachup4440 4 ปีที่แล้ว

      awo Tikikli New Ye Endala Mazimuri Bexami Hiyiwotin Yilawoxali Shatoginali Ye Ante Mageinti eyale Yizamiral Ene baxami New Miwodaw Gini Bihonmi Endel Edazi Managari Ayasifaligimi

    • @kalkidanrenato
      @kalkidanrenato 4 ปีที่แล้ว

      Salamawat Tasfay th-cam.com/video/ZcwAAZrk9Ic/w-d-xo.html

    • @cherus6217
      @cherus6217 4 ปีที่แล้ว

      ዳንሳም ወጣና እንጨት ትበላላችሁ ሲለን ከአባቶች ተማክሮ ነው እንዴ? በቪዲዮ ነው እንደምናየው አውቆ የለቀቀልን የመልስ ምቱም ቢሆን እንደዛው ነው! እንጨት ቤት ወረፋ አስያዘን እኮ¡ ድሮ ግን ጣውላ ቤት ነበር እንዴ የሚሰራው?

    • @elshadaie3183
      @elshadaie3183 4 ปีที่แล้ว

      Cheru, K K K Anyway ! Tekeste እንጂ ኣትጣሉ ኣትፍረዱ ብሎ ኣስታኮ መተቸት መፍረድ ለምን ራሱ እንደተናገረው ኣይኖርም? እሱም የተመቻችሁን ወስዳችሁ ሌላውን ተውት ባደባባይ ኣትመላለሱ ብሎ እሱው ራሱ ትንቢቱን መኮነን የቪድዮው ኣላማ ከሌሎቹ የተሻለ ኣስመስሎ ራሱ ኮናኝ ሆነብኝ Abaተከስተተተ God help you !

  • @okokokokokok2980
    @okokokokokok2980 4 ปีที่แล้ว

    Thanks pastryee bless you more

  • @zenikabtiymer4167
    @zenikabtiymer4167 4 ปีที่แล้ว

    I love pastor Endale his spiritual life is very graceful.His song are very sprtual and he is full with word of God.

  • @danieltadesseofficial6481
    @danieltadesseofficial6481 4 ปีที่แล้ว +1

    Once again, my prayer is to have His
    mercy on my generation as Daniel and Nehimia's one. All Blessings