የአኰቴተ ቊርባን መጽሐፍ ዳሠሣ በመ:ር ብርሃኑ አድማስ ጥር 2፡ 2012 ዓ ም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • ይህ ቪዲዮ የተቀረጸው “አኰቴተ ቊርባን፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ቅዳሴ መሠረት፣ ታሪካዊ እድገት እና ይዘት” በሚል ርእስ ቀሲስ ዶ/ር መብራቱ ኪሮስ ያዘጋጁት መጽሐፍ በጥር ወር 2012 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት አዳራሽ ውስጥ በተመረቀበት ጊዜ ነበር፡፡ በወቅቱ መርሐ ግብሩ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሚዲያ ተቀርጾ በTH-cam የተለቀቀ ቢሆንም ግልጽ ባለሆነ ምክንያት ተነስቷል፡፡ ከመጽሐፉ አዘጋጅ ያገኘነውን ቪዲዮ ምንም ሳይጨመርና ሳይቀነስ ለተመልካቾቻችን አቅርበነዋል፡፡

ความคิดเห็น • 4

  • @tibebukassa2348
    @tibebukassa2348 3 ปีที่แล้ว +1

    I would like to express my special thanks of gratitude to our Priest Kesis Mebratue.If we have faith and believe in God negative spellings be comes positive!!

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይሰጥልን ብርሃን ቲቪ አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን በረከታችሁ ይደረብን🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን በቤቱ ያፀናን🙏

  • @dir204
    @dir204 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ዮርዳኖስ ትክክለኛውን መልስ ሰቶናል ለነዚህ መብራቱን ለመሰሉ መናፍቅ ጆሮም የለንም እውነትን የምትፈልጉ ግቡና ፅዋ ትዩብ ላይ አዳምጡ

  • @የመርካቶልጅ
    @የመርካቶልጅ 3 ปีที่แล้ว

    Thanks for the author Fr. Dr. Mebratu and the reviewer Dcn. Brhanu. It is time to distinguish between Orthodox Christian Folklore and orthodox Christianity. Intellectual discussions among orthodox intellectuals, such as this, is very important! We have to learn how to incorporate the new with the old without being irritated when a new perspective rises up.