የማጣት ጥቅሞች The Positive Side Of Loss

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 34

  • @TsegaBekele-en5cy
    @TsegaBekele-en5cy 13 วันที่ผ่านมา +1

    በሀይሉ በጣም ጥሩ እይታ ነው አመሰግናለሁ ህይወት እንደ መራችን ነው የምንኖረው የድሬ ልጅ አብዛኛው ድሬ ላይ አይኖርም ድሬን እየናፈቀ ይኖራል ድሬ ለተወላጅ አትሆንም ሲባል ከልጅነታችን እንሰማለን አይደል ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @Ephrem-d9r
    @Ephrem-d9r 13 วันที่ผ่านมา +10

    አብሮኝ የበላ የጠጣ በቤቴ ያደገ ወዳጄ አብሬው እንድሰራ ጠይቆኝ ከተስማማን በሁዋላ ሰርቼ ስጨርስ ከለከለኝ በጣም ብዙ ገንዘብ መሆኑ ብቻ ሳይሆን በጣም የተቸገርኵበት ጊዜ ነበረ:: የ egoዬን ጩኸት መቋቋም አልቻልኵም

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 12 วันที่ผ่านมา +1

      አይዞክ አምላክ ላንተ እጥፍን እንደሚስጥክ አትጠራጠር ያንተንም አቅ የውስደ እንቅልፍ አይተኝም መቼም ያንተ ኔጌትቪ ኢኔጂ እሱን ስላም አይስጠውም 😔አትበቀል በ ስው አስጠይቅ ኢቢ ካለ ለ አምላክ ስጥ አደራ እንዳትበቀል 🤲🏿

    • @Ephrem-d9r
      @Ephrem-d9r 12 วันที่ผ่านมา

      @ኢትዮጵያየእኝናት 🙏

  • @SaraBekele-lz6ir
    @SaraBekele-lz6ir 10 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ትክክለኛ ሰሜት ሰለምታሰረዳን

  • @dawitjenbere9329
    @dawitjenbere9329 13 วันที่ผ่านมา +1

    ገና አልሰማሁም በጣም ደስ አለኝ ደብሮኛል ያንተን ስሰማ በጣም ደስ ይለኛል ለየት ባለ ነገር ነው የምታስተምረው ሌላው ምድራዊ ስግብግብነት ብቻ የእድገት መጨረሻ አርገው ቤተክርስቲያንም የስግብግብ አንዱ አዱን የመብለት ትምህርት ነው ያለው ወጣ ያለ ነገር የለም የሚያረጋጋ ነው የሚያስፈልገው

  • @SaraBekele-lz6ir
    @SaraBekele-lz6ir 10 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ የምሰራው አብ ሀገር ነው እና ከማዳሜ ጋር ሰርግ ኦቴል ሰንሄድ እና ውሰጥ አላሰገባችም በር ላይ አሰቀመጠችኝ እና በጣም ተናድቼ ለምን ሌላ ግዜ ውሰጥ ነበር የምሆነው ከዛ በቃ ሞባይሌን መጎርጎር ጀመርኩኝ ንዴቴን ለመርሳት እሰክትወጣ እየጠበካት በር ላይ የማዳሜ ጋደኛ አይታይ ሰላም ብላ 1000dr(ሰላሳአምሰት ሺ)ደነገጥኩኝ ለካ ካሰምክንያት አምላክ በር ላይ አላሰቀመጠኝም ብዬ ደሰ ብሎን ተመለሰኩኝ ከዚህ የተማርኩት እንዳንዴ ነገሮች ሲገጥሙ ለመልካም ነው

  • @RahlefekaduRahlefekadu-d1i
    @RahlefekaduRahlefekadu-d1i 13 วันที่ผ่านมา +3

    ቅዱሴ ግን መች ነው ብቅ ምትለው❤

  • @YesuefeBehaga
    @YesuefeBehaga 12 วันที่ผ่านมา +1

    በሀይሉ ሴጋ የምታቀርባቸው ሀሳቦች ሀሪፍ ናቸው

  • @seblewongelbiruk2435
    @seblewongelbiruk2435 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቅዱሴ ድምጡ ተመችቶኛል በል ስልኩን 😅

  • @JaJa-c4m
    @JaJa-c4m 12 วันที่ผ่านมา +2

    ``ሃማስ እኮ አጥፍቶ ጠፊ አይደልም`` ከኢስራኤል ወታደር በላይ ምንም አላደረገም!

  • @AdisAdis-q3f
    @AdisAdis-q3f 13 วันที่ผ่านมา

    Adama aycheh selme alemaye kochgne

  • @Newbook_99
    @Newbook_99 12 วันที่ผ่านมา

    ከ 15ቀን በኃላ ወደ ድሬ ከች ሊል ነዉ አገኝሃለው ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @efesonabay9550
    @efesonabay9550 13 วันที่ผ่านมา

    ባሂ ደሞ "ሰው ያለኝ ሳይመስለኝ ነው ያደኩት ያልከው " እጋራለሁ ።
    ቆንጆ ቪዲዮው ነው 🎉🎉

  • @TekabeHabte
    @TekabeHabte 11 วันที่ผ่านมา

    ባያ እባክህ እርዳታህ ያስፈልገኛል ስልክህን ከየተ
    ት ላግኘው

    • @rediatmekonen8291
      @rediatmekonen8291 11 วันที่ผ่านมา +1

      @Behailu120
      ቴሌግራም ላይ በዚ ታገኘዋለህ።

  • @bisratasrat-f9l
    @bisratasrat-f9l 11 วันที่ผ่านมา

    Mufasa the king movie endat ayhew

  • @VenusAlex-e8z
    @VenusAlex-e8z 13 วันที่ผ่านมา

    Hawassa yelem

  • @Sina-yz7kc
    @Sina-yz7kc 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @Metshafelisan
    @Metshafelisan 13 วันที่ผ่านมา

    First

  • @kidushaile-r5z
    @kidushaile-r5z 12 วันที่ผ่านมา

    beha telant yhen video ayche maryamn zare selken tebelaw

    • @behailumulugeta5062
      @behailumulugeta5062  12 วันที่ผ่านมา

      እድል ነው የተሰጠህ። practice what i say👊

  • @TilahunBedada-p5q
    @TilahunBedada-p5q 11 วันที่ผ่านมา

    Arbaminch mehed saynorbgn tegniche bante youtube clas benetsa hiweten algeram enda!! Abo ymechk!!

  • @eri_gq1741
    @eri_gq1741 13 วันที่ผ่านมา

    That is bullish bro I don’t believe one bit mill Gibson house is one of the burn houses.

  • @dawitleulseged6604
    @dawitleulseged6604 12 วันที่ผ่านมา +1

    You are Good Ethiopian so please don't copy JOE ROGAN podcast LOGO ,everybody can see and be sad such talent wasted , you mentioned many creative Ethiopians so i hope u'll be one of them

  • @yonasAtelabachew
    @yonasAtelabachew 13 วันที่ผ่านมา +1

    አንገትክ ላይ መሀተብን ምነው

    • @efesonabay9550
      @efesonabay9550 13 วันที่ผ่านมา +1

      መሀተም ኖሮት ስራው የረከሰ ቢሆንስ ? 😒😕

    • @dawitjenbere9329
      @dawitjenbere9329 13 วันที่ผ่านมา +3

      መሃተብ ማድረግ ጻድቃን አያደርግም እኔ የዛሬ ስምንት ዓመት ሆነኝ ማድረግ ካቆምኩ ምክንያቱም አስመሳይ ሰው ምልክት ነው እዳለ ትክቶክ ላይ ተሳዳቢዉ ማሃተብ ያረጉ ናቸው የዝሙት መንፈስ ያለባቸው ሴቶች በየሶሻል ሚድያ እዩኝ እዩኝ እዩኝ የሚሉት እዳለ ማህተብ ያረጉት ናቸው አርቲስቶች እና ዘፋኝ እንዳለ ማህተብ ያረጉት ናቸው ማኅተብ ማረግ የኢጎ ያለባቸው ሰው ምልክት ነው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ስለ ኢጎ ስላወኩ ማኅተብ ማርግ ተውኩት

    • @Bezak7
      @Bezak7 13 วันที่ผ่านมา

      በእነሱ judge ትደረጋለህ ማለት ነው።@@dawitjenbere9329

  • @ishakibrahim3234
    @ishakibrahim3234 13 วันที่ผ่านมา

    ባሂ ድሮ የዛኔ በባሪያ ንግድ ነጮጭ ጥቁሮች ላይ እንደዛ ሲጫወቱ ህሊናቸው የት ነበር ትላልቅ ባለብቶች ለድርጅት ሰራተኞቻቸው ለምንም የማቶን ደሞዝ ሲከፍሉ ህሊናቸው የት ነበር ? ሰዎች ላሽ ካልካቸው ይጫወቱብሀል ግን አንዳንድ ሰው ቸግሮት የሆነ ነገር ቢሰርቅህ ምንም ማለት አደለም ይሄኔ ከዛሬው ካንተ video ተምሬያለሁ

  • @millala7327
    @millala7327 12 วันที่ผ่านมา

    የኔን ጉድማ ኮመንት ቦክሱ አይችለውም ግሩፑ ላይ እዘረዝርልካለው ብዛውም ጥያቄ ይሆንኛል ትንሽ ግራ ያጋባኝ ነገር ስላለ ማለቴ የጠፋብኝ መጥፋቱ ጥቅም አስግኘቶልኛል ብለላ መልኩ ደሞ ይሰው እጅ አሳይቶኛል መሰለኝ ልዛ ነው ጥያቄም ይሆናል ያልኩት

  • @YohanseTizazu
    @YohanseTizazu 13 วันที่ผ่านมา

    th-cam.com/play/PL6lsUJdGLFx7OGLRQCQfHQPWcMDPc5Ey7.html&si=NE4-4FvxyiSlmMeG