ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አተ ስንት ጊዜ ነዉ ፕራክ ያረካት እንደት ትመታታለህ ሰገጤ ሶፊ የኔ ዉዲ ስወዲሽ አይዞሽ እሽ እማ የኔ ሚስኪን❤❤❤❤😢😢😢
ምን አይነት መጃጃል በኒካህ ቀልድ የለም የኔካህ መወረጃ ቃላቶች ብዙ ናቸው አትወስውሺው ስረአት ይኑራችሁ
ሲጀመር ቶፊቅ አይወድሺም ምንም አልመሠለዉም😂😂😂😂ጂል ነሺ መጀመሪያ አለባበስሺን አስተካክይ
አይባልም ልብ የሚሰብር ነገር አትናገሩ ስርአት ያዙ እንዲህ ስትሉ ምን እንደሚሰማት አታውቁም😢
ቅናት
ሀራምአለይኪክክክክ
ትክክል
የሚወዳት አይመስለኝም። የምር😢😢😢😢
😂awo ayiwedatem eko esu oromo esua Amara nachew
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉድ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም 🌹🌹🌹🌹
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰላም
የኔ ባል ቤሆን እሥካሁን ሥልኩን ከፊቴጋ ለጥፎ አመሣሥሎን ነበር🤣🤣 ቶፊቅ ትግሥት ነዉ ወይሥ ፍራቻ 😂😂😂
ለማስመሰል ነው ባክሽ እውነታ ቢሆን ከሱ ፊት እንደማታወራ ማወቅ ቀላሉ ነው ከማሪናምጋ እንደዛ ዲራማ ሲሰሩ ሰው ተሸውዶ ነበር
😂
🤣🤣🤣🤣
የኔ እራሱ
😂😂😂😂😂
ሶፊ የኔ ቆጆጆጆ❤❤ ደግ አረግሸው ትወፊቅ😂😂 ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤ ወለዶ ክበዶ❤❤❤❤❤
ዴምሪኝ
Hhhhh እሱኮነዉ ያረጋት ፕራክ አረጋለሁ ብላ ተበላች😂😂😂
@@جميلهطاهر-و7ش ድምሪኝ
እሰይ እሱ ስንት ሲያረጋት ነበር.ደግ አረግሽዉ አይ ወንዶች 😅😅😅😅 ይቀናሉ
ወይኔ ቶፊቅ ከዚህ ሰአት ጀምሮ ህጂ አላለም ፍቅርህ እዚህ ድርስ ነው እንደ ቢያስ መነጋገር የለባችሁም እንደ ወይስ እሷ ብቻ ናት የምቶድህ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ምን ታካብዳላችሁ እንደማንም ሰው ነው ፕራንክ ያደረገችው አንተስ ከዛች ጋ ስትለጣጠፍ አልነበር ዛሬ ምን ያዙኝ ልቀቁኝ ትላለህ የኔ ቆንጆ ያጋጥማል ግን ተጠንቀቂ
ኒካዬን አውርድል አይባልም ዲንሽን ተማሪ ምን አይነት ትውልድ ነው የመጣብን
በጣምም
መቸም በሴት ልጂ ኒካ አትወርድም እንጂ እኛ ሴቶቺ ስለኒካ ትርጉምን አናቅም ስንቀልድም ንካ አውርድ ስንጣላም ኒካ አውርድ 😢😢😢
@@ekrammohammed2579በጣም
@@ekrammohammed2579ከከበጣም ቸኩልነን ለምድነዉ 😂😂በተለይ እኔ😂😂ተ
@@smirahussain3227ለዛምኮነዉ ኒካህ በወንዶች የሆነዉ እኛማ ትንሽ ይበቃናል😅😅
ግን በትዳር መጃጄል ይቅርባችሁ ተናዶም ሆነ ለቀልዲ ፈታሁሽ ካለ ኒካሁ ይወርዳል በኒካህ ላይ ቀልዲ የለም
👍
ኤጭ ወድልጅ የኔ ቆጆ ሲሉ ደስ አይለኝም😂
እኔምወላሂ
እህ እኔም ወድሲልነው ደሥሥሥየሚለኝ😂
ወላሂ ስታሳዝን 😂😂😂😂😂❤❤❤ የምትሳደብ ሰወች ቅናት ነው ምዲረ ዝቃጮች 😤😤😤
ሳሕሕሕሕ😮😮😂
@@MonirMonir-go9poበምኑ ውዴ እህቴ ቁርአን ሀፍዙ ወይስ ኸይር ስራ የስሩ ነው አይ ሰው 😂😂😂😂😂
የእውነት እንደምታፈቅርህ ስለምታውቅ Riley life እራሱ በጣም ነው እምታሰቃያት ፕራንክ ነው እያለችው ይመታታል ምን ይመስላ በኪድዬ
ይችን ኩሚት የምታዋፈጣሬ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ
የኔዋ እዚህምትሠሪያለሺ እናቶቺየ😅😅😅
@@tube-dr6ur ዴምሪኝ
አሜን
እኔኮ ሚገርሙኝ ፕራንክ ሲያደርጉ ይደሰታሉ ፕራንክ ሲደረጉ ያዙኝ ልቀቁኝ የምትሏት ነገር
ሄ ወላ
ወላሂ ምንችግር አለዉ ተሳክቶልሻል ብትላት ለምን ስሜቷን ትገለዋለህ ቶፊቅ ስተተኛነህ ሶፊ ሚስኪን ናት💔🙊
ሶፊዋየ የኔ ቆጆ ስወዳት በጣም አሳዘነችኝ ቶፊቅ ምን አይነት ድዝዝ ያልክ ሰው ነህ ያውም ፕራክ መሆኑን እያወክ መማታት እሷ አታቅም ትገርማለህ ብቻ ይቅርባችሁ እደዚህ አይነት ነገር
ሶፊየ አንቺ ሚስኪን ልጅ ነሽ በትዳርሽ ግን አትቀልጅ ወደራስሽም ተመለሽ በአለባበስሽ ቶፊቅ ደሞ ይሄን ካወቀ በጥሩ ነገር መለወጥ ነበር ያለበት ግንእሱ ሲማታ በጣም አሳዘነችኝ ፕራንክም ቢሆን መጥፎ ነገር ባይታይባችሁ ደስ ይለኛል ባለትዳሮች እስከሆናችሁ ድረስ
መጀመሪያ አለባበስሽን አስተካክይ ሙስሊም የሆነ ሰው ሀያእ ሊኖራት ይችልላል
አለባበሷ ምን ሆነ ስለራስሽ አስቢ ስለሷ አያገባሽም
@@wellogondergojamshewaamahr570 አላህን የሚፈራ ስው እንድህ ነው አለባበሱ በሚድያ ምን በመልካም ነገር በተባበርሻት በዚህ ከማገዝ እኛ ሙስሊሞች የታዘዝነው እንድንሸፋፈንጅ ተገላልጠን በሚድያ እንወጣ አይደለም
@@የባቦዋአባቶንመሳይ ጠንቅቄ አቃለሁ ግን በሰው ሂወት ጥልቅ እምትሉትነገር ይገርመኛል ከላይ ደርባለችኮ ባትደርብ ኖሮማ ምን ልትሆኝ ነበር በየከተማ ቦታ አላየሽምዴ ጥብቅብቅ ያለ ልብስ ለብሰው ሂጃብ አርገዋል 😂😂 ደግሞ የተሸፈኑት ብዙ ባለጌ ምጥውቆች አቃለሁ ወላሂ
አዳዴየስለሰውከማውራትበፍትስለራሳችንብናውቅምናለ
@@የባቦዋአባቶንመሳይmath has 765feet on y4oyge211998
ሶፊዬ የኔ ዉድ እድህ አይነት ብራክ ይቅርብሽ ማር ፈታሁሽ ካለሽኮ አበቃልሽ በኒካ ቀልድ የለም😢
እኮ አለማወቋ ነው
ከብት ነህ እደት ምናባሽ የከካም ልጅ ትላለህ😭😭😭ፈጣሪየ ሆይ ቤተሠቦቸን ለቀልድኮ ክብራቸውን የሚነካ ነገር ከሚናገር ባልሠውረኝ
😢😢😢😢
ሦፊያ ውደ አታባብይው😂
አይዞሽ ጎበዝ ነሽ ቀስ እየተባለ ነዉ ሁሉም የለመደዉ ግን በጣም ዝቅ አትበይ የኔ ሚስኪን😂❤
እር ቶፊቅ ጅርግ አትሁን ስነስርሀት ክብር ይኑርህ ልጅቶ እንደምትወድህ ያሳብቃል አንተ ግን ጥርግ በይ ሂጂ ምናምን 😮እር ሸም ነው ሶፊ ኮራ በይበት እንዚህ ወንዶች
ለሌላ ግዜ ግን አትማታ እሺ ሴት ልጅ አትመታም ሶፊ ደሞ ምስኪን ነገር ነች 🙁😕
አለባበሳዋ ምን ሆነ ያምራል የምር❤❤❤❤
እኔ የሚገርመኝ መጀመሪያ ኮሜንት ለመፃፍ ሙሉ ቪድዬ አይታችሁ መሆን አለበት ቶፊቅ ሰገጤ ነው ምናምን ትላላችሁ መጨረሻውን አታዩም ነፈዝ ሁላ ደግሞ አለባበስሽን የምትይ ሁላ አንቺ ሲጀመር አላህ የምትፈሪ ከሆነ ለምን ተከታትለሻቸው ቱሪናፋ ሁላ እነሱስ አንድ ግዜ ለይቶላቸዋል
ልጅ ቶፊቅ በስተተት በዚህ ጉዳይ አትቀልዱ ኒካህ ለቀልድ ፈታሁ ከዛ አብሬ ልኑር አይባልም ኒካው ስለሚወርድ
ሲጀመር ፍቅር የለበትም ያስታዉቃል በቃ ሂጅ አላለም እሱስ ያችጋር ሲላላጥ አልነበረም 💔🥺አሳዘነችኝ
ሶፊያ ለምደሻል ብራንክ አቤት ትወና ዪመቻቹ ኢሄ የተለመደነወ ኢሄ ፕራንክ
ሶፊ እህቴ አንዴ ነገር ልንገርሽ የማውቀው ማለት በስልምና ኒካ ማለት ለቀልድ ቢሆንም 3ጊዜ አውርድልኝ ወይም 3 ጊዜ አውርጃለው ማለት ያው እደወረደው በድጋሚ ካልታሰር ዉድቅ ነው በማይቀለደው አትቅልዱ እኔ በጣም ነው ምወዳቹ ግን ??😊😊
አሰላማአለይኩም ውዴ አንድ ነገር ልጠይቅሽ። ከባለቤቴጋር የሆነ ሳአት ተጋጭተን። እሡ ያለኝ ኒካ አውርጃለሁ ወይም ኒካ እንዳወርድልሽ እፈልጋለሁ ሳይሆን ያለኝ ኒካዬ እንድታወርጅልኝ እፈልጋለሁ ብሎ በተደጋጋሚ አለኝ ከዛ እኔ ያለሁት ስደት ስለ ሆነ የሁለታችንም ጥፋት በአካል አቅርበን ኒካ ማውረድ ከፈለክ ታወርዳለህ አልኩት በመሀል ደሞ ታረቅን እና ኒካዬ እንድታወርጅልኝ እፈልጋለሁ ማለት ወይ ደሞ ከፈለክ ቤተሰቦቼጋ ሄደክ ፊርማክ መቅደድ ትችላለክ ማለት ኒካ ውድቅ ያደርጋል እንዴ። በንዴት ሳአት የምንለው አናቅ አላህ ይዘንልን😢😢
@@Hekram367ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህቴ ኡስታዞችን ጠይቂ ከፈልግሽ በደብ እንዲረጋገጥልሽ ከፈለግሽ ቁጥሬ አስቀምጥልሽና እደልተዋለው የኡስታዞች ቁጥር እሰጥሻለው
@@sitimossa906 እሺ እማ ጠይቂልኝ እኔ በጣም ነው የምፈራው። እና ስልኬ ልስጥሽ
@@Hekram367 አብሽሪ እጠይቅልሻለው
@@Hekram367 እሺ ስጪኝ ካልሆነም የኔ እሰጥሻለው
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
አለይሂ ሰላቱ ወሰላም❤❤❤
😢😢😢ፕራክ ይቅርባችሁ ውዶችዬ ፍቅር ይቀንሳል እና ይቅር ብያለሁ ካሁን በሃላ ዋ ፕሊስፕራክ የሚባል እዴት እደምጠላ ወይይ
ፕራንክ አድራጊው አንደኛ ነው ዋውው ቅልጥፍና አነጋገር❤❤❤
በጣም ሰገጤ ነህ ማርያምንምንም ቢፈጠር የወደፊት ሚስትህ ለዛውም የልጅህ እናት ላይ እንዴት እጅህን ታነሳለህ ለካስ ብር ክብር ያሳጣል ፋራ ምን ይመሥላል ወይ አያምር ወይ አያፍር ስንጥርአሳዘነችኝ ሶፊ
አዳቧቂ 😂 ምን አገባቹ ፕራክ ያደረጋት እሱ አደልደ አውቆነው ያስመሰለው ዝጋታሞች
ቶፊቅ ትልቅ ጥፋት አጠፋት ፕራንክ ነዉ ስትልክ ቪዲዮ ነዉ ስትልክ መተው ነዉ አተ ብቻ ፕራንክ ምታረገው ዋ አታስጠላ በርግጥ ያናድዳል ግን ፕራንክ ነዉ አለቀ ዋ😡 አትጃጃል የእውነት ቶፊቅ አናደኛል 🤔🤔 ወይኔ መጨረሻ ሳላየው ኮምቼ እኔ እራሱ ፕራንክ ሆንኩኝ 😂😂😂 ይቅር በለኝ😂
ወይ ቅናት አንጨረጨረው ባልዬው ግን እኔ ፕራንክ የሚሉትን ነገር አልወድም 😂😂
ማነው እደኔ ሀገራቸን ሰላም የምቶንበት ግዜ የናፈቀው 😭
እኔ
እኔ ውደ
አላህ ሰላም ያምጣልን❤❤😢
እውነት ትግስተኛ ነህ የኔ ባል ቢሆን እሥካሁን እኔም ሥልኩም የለንም ክክክ😅😅😅😅😅
የኔም😀😀
Kkkkk የኔው ቢሆን አብኖኛል ከነስልኬ
@@ekruseidkemisse8016 kkkkk
የኔም
😂😂😂😂
ተመካክራችሁ ነው እንጂ ባይሆን ኖሮ ያጠናግርሽ ነበር😂🙌🏻
እስከ መጨረሻው እይው እህቴ የሚገርም ነገር ነው
ሁለተኛ ሴት ላይ እጅህን አታንሳ አግባብ አይደለም
አላማያንሳልጨርላትብይ
ኮሜቶተሮች ከመሳደብ በፍቲ መጨርሻዉን እዩት😂😂😂😂
እኔ የምገርሙኝ ኮሜንቶች አይወዳትም የምትሉት አስገድዶ የዳርው እንድ ወዶ ነው እንጂ አላህዋ አትሻብኝ😂😂😂😂😂
እኮ ወዱ ሌላ ሲያገባ ሴቱ ስረቀችው ይላሉ አሁንም አይወዳትም ወድ ልጅ ካልወደደ ኒካ አያስረም
እና ፕራንክ መሆኑን እያወክ ለምንድን ነው ምትመታት ደነዝ😂
ኤጭ ቅድሚያ እደ ሙስሊም ሁኑ እኛንም አትዝጉን እዘኑልን አላህን ፍሩ😢
ውይይ መጃጃል በኒካ ቀልድ ፈትቸሻለሁ ቢላት ምን ልትል ነው አኡዙቢላህ
ህይወትን የሚበጠብጥ ፕራክ ባይኖር ደስ ይለኛል እፍፍፍ አሳዘነችኝ የኔ ቆንጆ
😥😥😥😥😥😥😥ሚስኪንየ ስታሳዝንየ ሀራም አለይክ ቶፊቅ የኔ ቢጤ የዋህናት ሶፊ
አረ 😂
አረ
😂😂😂😂ሆድ ያበውን ብቅል ያወጣዋል አለ እስካሁንም አላመንኩሽም ብሎ ቁጭ
እኔ ምንም ብዋሸው ምንም ባጠፍ ባሌ ቢመታኝ አብሬው አልኖርም ምክንያቱም በመነጋገር መፍታት😢😂
ወላሂእንደዛሬው ስቂአላቅም😂😂😂😂😂😂ግንልጁቱ ሚስኪናት ወላሂ😢😢😢😢
ልጅቱ ምስኪን ነች
በኒካህ ቀልድ የለም🙄በቀልድ ፈታሁሽ ካለሽኮ ፈታማለትነው 🤔
ስለድናቸው መች ገና
@@toybamohammed497 ይገርማል 🤔
ያሀራም እኔ ልዴግጥልሺ የኔ ውድ አብሺሪ አሏህ አለሺ ማሬ አይለያችሁም❤
ቪድወውን ጨርሳችሁ ሳታዩ የኮመታችሁ ተበልታችሁዋል ወላሂ ተውፊቅ ነው ፕራክ ያደረጋት😂😂😂😂
አይይ እኔማ ኮመንት ሳልጨረሰ አድርጊ ሆ መጨረሻዉን ሳይ አጠፋሁት አይ መቸኮል
@@haytomer9818ማን ሊቀድምሽ ሳጨርሽ ቪድዮ😂😂😂😂😂😂
ወላሂ ይገርማሉ ኮሜቶች መጀመሪያውን አይተው መጨረሻውን ሳያው ይወናጀላሉ የነገር ሱስ 😂😂😂😂
@@Hነኝነፍጠኛዋእና እኛ ምናገባን ለራሣቸው ሲሰሩ ያልደበራቸውን
የፈለገ ፕራክ ቢሆን ሰለ ኒካ አታውሩ ከዚ በሀላ 2 ኒካ ነው ያላቹ 👍👍👍👍👍👍 1 አመለጠ በቃ የሚመጣው ተጠቀቁ😂😂😂😂
😁😁😁😁😁
ክክክክ
ቆይ ሠላም አበሉን አሠላሙአለይኩም በሉ አችም ቶፊክም ሠላም የሚለኚ በጣም ነው የምናደደው እባካችሁ አሠላሙአለይኩም በሉሉሉሉ
ዛሬደሞ በብታታነዉእንዴ😂😂😂😂😂 ቶፋ
ግን ቶፊቅ አይወዳትም 😂😂😂😂 ላጥ አለ ካች ከመጣ ብሎ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂አረ ኮምታተሮች አትሰደቡ መጨረሸውን እዩት😂😂😂
ኦኦኦ ቶፊቅ እደዚህ ነውጅ ወድልጅ ቆፍጠን 😂😂😂
አረ ቶፋየ በመከዳው ትመታት እኮ አገቷ እጥፍ አለ ተውጂ አተ ለቀልድም ቢሆን መማታት ጡሩ አደለም አይዞሽ ሶፍየ ይቅርብሽ ዝብለሽ ትዳርሽን ቀጥይ
ሲጀመር እንዲህ አይነት ፕራክ አያስፈልግም ማሪያምን ተጠንቀቁ በህይወት ቀልድ አያስፈልግም በተለይ ትዳርን በሚመለከት ጉዳይ ምንም አይነት ፕራንክ ባሰሩ መልካም ነው ምክንያቱም ቀልድ ብለን የምንናገራቸው ነገሮች ቆይ ግን እውነት ቢሆንስ በሚል ጥርጣሬን ሊፈጥሩ ይችላሉ ክብርን የሚነካ ቀልድም አስፈላጊ አደለም ጎንደሬዋ ካፈቀረችህ ምንም ልትሆንልክ ትችላለች ግን ክብሯን የሚነካና እራስክን የሚያስንቅ ነገር ካየች ውሳኔዋ ከባድ ነው ከነመፈጠርህ ልትረሳህ ትችላለች ተጠንቀቁ ቶፊቅ❗️ሚድያ ላይ ስትቀላለዱ የምትጠቀሟቸውን ቃላቶች ለይታችሁ እወቁ ከቀልድ ቁምነገር ስለሚያዝ ማለት። ቃልኪዳን በቀላሉ የሚፈርስ ነገር አደለም። ትግስት ሰቶኝ መጨረሻውን ባላይ ንሮ በእሷ ፍቅር ብቻ እንደምትኖሩ ላስብ ነበር ፈጣሪ ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ ሶፊ አናድዳለሁ ብለሽ ልብሽን ሰበርሽው አይልመድሽ እንዲህ አይነት ነገር አይጠቅምም እህቴ
የኔ እናት ምስኪን ቆንጆ ናሽ በጣም ቆንጆ እንደሆንሽ ታቂያለሽ ውስጥሽም የዋህ ትመስይኛለሽ አና በራስሽ ኮንፊደንስ ይኑርሽ ባልየው ደግሞ አክብራት ሴት ልጂ ሚያከብራትን ሚንከባከባትን ትፈልጋለች !!!
የኔውቢሆን እኳን እድህ አውርቸ ድምፁ ወድ መሆኖን ካወቀ ይከነትረኛል😮😮😮😮
ስለወቀነዉ ተፊቅም እጅ ወዶቸ ይሂዉናቸዉ ክክክክክ
ሀሀሀወየው
ኮማች ግን እስከ መጨረሻ ሳታዩ እኮ ነው ምትኮምቱት 😅😅😅😅
እኮ 😂😂😂😂
እኮ ዝብለዉ የሚቀዣብሩት ነገርሳ ሆሆሆ😂😂😂
የመዳምን ስራ ማን ይስራ እስከመጨረሻው ካየን😂
ዊይይይ ቶፊክ አራዳመስለህ ሀሪፍ ፋራነሀ ስድቡግን እሷን ብቻ ቢሆን ይመረጥነበር ቤተሰቦቿን ለቀቅ
በጣም ባለጊነው
የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር አሉ😂😂😂 በማይቀለደው በኔካ ይቀለዳል😂😂 አሁን 3 ፈታሁሽ ቢልሽ ወዲት ልገቢ ነው😂😂
😅😅😅😅😅
እኔ ስመስለኘ እራሷን ታጦፈለች 😁😂😂😂😂
የማያቅ መስሎኝ ወላ በንደት ፈታሁሽ ይላል ብዬ ፈርቸ ነበር
@@ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂእኔ ራሡ 😂
ያክስትሽ ልጅ እግዜብሄር ይመሰገን 😂😂😂😂😂
😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂ጅራፍ እራሷ መታ እራሷ ትጮሀለች አለ ያገሬ ሰው አንችን ብሎ ባለ ፕራንክ የምር አንተ ልጅ ግን በጣም ነው ግፍ ምትሰራባት ያለህ
አያፈቅራትም እንዴ 🤨ሰበብ ነበር የምትፈልገው ሒጂ አላላትም 😅😅
እሶ ስለጠየቀችው ይላላጥባታል ክክክክ
የኔ ማር ሶፊ ስታሳዝን❤❤❤❤❤
ሶፊ የምታስቀኝ እሷና ቶፊቅ የተገናኙበትን ወቅት ስትናገር ሁሌም እኔና አንተ የተገናኘነው ከኮሮና በፊት ነውኮ ትለዋለች 😂😂😂 አይ ኮሮና ዘመን ሆንክ በቃ
😅😅😅😅😅😅😅
ክክክክክ ወይኔ በሳቅ
😅😅😅
ቲሽ ምኑ ሰገጤ ነው በአላህ አስረየ ወላሂ ይላል ቀልዱ ሰገጤ ነው😏😏😏😏 የኔወርቅ ሶፊያ❤❤❤❤
ክክ አፍታታሽኝ ሶፊ ይመችሽ 😂😂😂😂 የቶፊቅ አስተያየት 😮😮😮😮😂😂😂😂😂
ልጁ ተመችቶኛል😂😂😂😂
ኒካ ቀልድ ነው እንዴ ጉድ በል ጎንደር 🤔🤔🤔የአላህ መጨረሻችን አሳምረው ያረብ
ምስክን ሶፊ😀😀😀💗
ሰገጤነህ እሸ አይዞሸ የኔማርር😢😢😢😊
ባሌቢሆን እሳካሁን ማዳመጫየን ወደመላመጫየ አዞሮ ያሳርፈኝ ነበር😢😢
😂😂😂😂😂የኔም በንዴዚህአይነት አይዴራዴርም ጉሮሮየን እንቅነው እሚዴርገኝ
ወላሂአወ እኔፍቅረኛየ ማዳመጫየንወደማላማመጫየነዉያዞረኝ 1ደቂቃ ታላወራ ለምንተደወለብሎ
ተመቸኝ ባልሽ😅😅😅😅😅
የኔ ባል ወድሜን አያቀዉም በስም ነዉ እጅ ፎቶዉን አላየዉም ከዛ እያወራሁ ወድሜን ፎቶ ላከልኝ ላኩለት እና በዛዉ እዳለ አስቀምጨዉ ዉሀልጠጣ ሄድሁ😂😂 ስመለስ አይቶታን ለካስ በጥፊ ቢለኝ ተጣምሜ ቀረሁ አሁን በሽተኛ ሁኘ ቀረሁኝ ፀፀቱ ሊገለዉ ነዉ😢😢😢 በተለይ ወድሜ መሆኑን ሳቅ 😂
ያሳቀኝ ኮሜንት 😂😂😂😂
ሴት ልጅ አትመታም ተከባከባት ፕራንክ መሆኑን ታወቅህ ለምን መታሀት በል አሁን ሰርፕራይዝ አድርጋት
ወይ ተውፊቅ ትግስቱ ወላሂ የኔ ባል ቢሆን አፍጫየን ብሎ ገሎኝ ነበር
kkkkkkkkkk
ክክክክክክክ
ለምድነዉ የማታምነኝ ብላ ድፍት ብላ ስታለቀስ😢😢😢😢 እኔንም አሰለቀሰችኝ አረ ተዉ አተልጅ ሴት ልጅ አትመታም 😢😢😮
Yane wud miskin iko nech betam new yemtasaznegn please tenkebakebat❤❤❤
አስጠላሽኝ አላለም አይወንድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ቀልዳቺሁም ፕራካቺሁም ወሪያቺሁም አይመቸኝ
ሚሰኪን እየሸሸች ነዉ እቹን የመትይዘዉ እየመታ አሰቸግሮታል መሰለኝ እንዳመታኝ ትላለች ድላ አሰለምዶል ማለት ነዉ 😂😂😂ሚሰኪን ነፈር ሶፊ ኡፍፍፍ ልጅ ግን የምር ከባድ ምክር ያሰፈልገዋል የእዉነት
ጊራናወች ኮ በብትር ናው የሚያምኑት ወላሂ ይማታሉ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@@GualRaya-vz4zz አወ ወላሂ እራሳቸውን አያከብሩ ሰው አያከብሩ ዘላን ናቸው አንዳንዲ አላህ ያዘነላቸው ቢኖሩ እንጂ
እኔጋ ምናባሽ እያረግሽነው አላለም ምሥኪን ትግሥትህን ወድጀዋለሁ ይመችህ
የምን ትግሰት እዳዉም ልገርሸ ባላገርነዉ እሱኮ ሁሉንነገር ቀድሞ ያቃል ያኛዉነግሮታል እሷግን እደሠማ አታቅም ሁሉን ነገር እያወቀ አመናጨቃት
ጎበዝ ነሽ❤❤
ሰዉኮ በራሱ ነዉ ክብሩን ምያጣዉ😂😅😅😅ሱብሓናክ
ሱበሀን አላህ ከዚህ ተማሩ የሚወዳቸውን አግቡ እህቶቸ
እስከመጨረሻው አላየሺውም
@@umuzakirwollotube425 አይቸዋለሁ ፕራንክ መሆኑን እያወቀ ከፉ የሚወጣው ቃል ደግሞ መታት
ሴቶች ከወዶች ጋር ተነጋግራችሁ ፕራክ አትስሩ ክክክክክክ እነሱ አንድ ናቸው
ደሞይሄያክስትልጅየተባለው ሆ የኔቢሆን አይናገርምነበር
ሴት ልጅን አትምታ ኤጭ ጅል አንተ ከማሪና ጋር ሰትግማማ አልነበረም😭😭😭😭😭😭😭
እረ ከመሳደብሽ በፊት ቢድዮዉን እስከመጨረሻ እይዉ ሆሆሆ
😂😂😂😂😂የኔውድ ደግአረግሽለት ምንትሳደባላቹ እሷተናገረችእኮ ያጎቴልጅአለችእኮ እሷበስልክነው ፕራንክ ያረገችው እሱግን ባካልነው ሚጃጃለው ምንሆናቹነው ምትሳደቡት ሆ ለውድነው ለሴትማገዝ ያለባቹ ምንእዚ
የኔውድ ተጫወቱባት😅😅😅😅
ኤጭ ደደብ ነህ ቶፊቅ ትግስት የለህም ጀዝባ ቲሽ አስደነገጣት ደሞ ለትዳር አበቃም ገና ነህ ከሌሎች ይትበሮች ተማር 😮😮😮😮
እሷንም ፕራክ እያረጓት ነው ከዛኛው ልጅ ጋር ተመካክረው😂😂
ቶውፊ ቁምጣ አትልበስ ሳሙና ላይ የተሰካ ሰንደል ነው የምመስለው🤭🤭🤭
እረብ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤአ ምን አገባሽ የስው አለበባብስ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@@mareah8016 አንድ ሸበላ ነዋ የሚያገባኝማ😝😂😂😂😂
ኪኪኪ
ኢናሊላህ
ምን አለበት እንደሙስሊም ብትሆኚ መጀመሪያ አሠላም አሊኩምወራህመቱላሒ ወበረካትሁ በይ ሁለተኛ አለባበስሽን አስተካክይ አትላላጭ
በንካህ አትቀልዱ😢😢😢በቀልድም ንካህ ይወርዳል
ሚስኪን ሶፊዬ ተበላሽ 😄😄😄😄የተረገመ ነዉ ያክስትሽ ልጂ ጉድ ሰራሽ ሶፊዬ
አተ ስንት ጊዜ ነዉ ፕራክ ያረካት እንደት ትመታታለህ ሰገጤ ሶፊ የኔ ዉዲ ስወዲሽ አይዞሽ እሽ እማ የኔ ሚስኪን❤❤❤❤😢😢😢
ምን አይነት መጃጃል በኒካህ ቀልድ የለም የኔካህ መወረጃ ቃላቶች ብዙ ናቸው አትወስውሺው ስረአት ይኑራችሁ
ሲጀመር ቶፊቅ አይወድሺም ምንም አልመሠለዉም😂😂😂😂ጂል ነሺ መጀመሪያ አለባበስሺን አስተካክይ
አይባልም ልብ የሚሰብር ነገር አትናገሩ ስርአት ያዙ እንዲህ ስትሉ ምን እንደሚሰማት አታውቁም😢
ቅናት
ሀራምአለይኪክክክክ
ትክክል
የሚወዳት አይመስለኝም። የምር😢😢😢😢
😂awo ayiwedatem eko esu oromo esua Amara nachew
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉድ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም 🌹🌹🌹🌹
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰላም
የኔ ባል ቤሆን እሥካሁን ሥልኩን ከፊቴጋ ለጥፎ አመሣሥሎን ነበር🤣🤣 ቶፊቅ ትግሥት ነዉ ወይሥ ፍራቻ 😂😂😂
ለማስመሰል ነው ባክሽ እውነታ ቢሆን ከሱ ፊት እንደማታወራ ማወቅ ቀላሉ ነው ከማሪናምጋ እንደዛ ዲራማ ሲሰሩ ሰው ተሸውዶ ነበር
😂
🤣🤣🤣🤣
የኔ እራሱ
😂😂😂😂😂
ሶፊ የኔ ቆጆጆጆ❤❤ ደግ አረግሸው ትወፊቅ😂😂 ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤ ወለዶ ክበዶ❤❤❤❤❤
ዴምሪኝ
Hhhhh እሱኮነዉ ያረጋት ፕራክ አረጋለሁ ብላ ተበላች😂😂😂
@@جميلهطاهر-و7ش ድምሪኝ
እሰይ እሱ ስንት ሲያረጋት ነበር.ደግ አረግሽዉ አይ ወንዶች 😅😅😅😅 ይቀናሉ
ወይኔ ቶፊቅ ከዚህ ሰአት ጀምሮ ህጂ አላለም ፍቅርህ እዚህ ድርስ ነው እንደ ቢያስ መነጋገር የለባችሁም እንደ ወይስ እሷ ብቻ ናት የምቶድህ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ምን ታካብዳላችሁ እንደማንም ሰው ነው ፕራንክ ያደረገችው አንተስ ከዛች ጋ ስትለጣጠፍ አልነበር ዛሬ ምን ያዙኝ ልቀቁኝ ትላለህ የኔ ቆንጆ ያጋጥማል ግን ተጠንቀቂ
ኒካዬን አውርድል አይባልም ዲንሽን ተማሪ ምን አይነት ትውልድ ነው የመጣብን
በጣምም
መቸም በሴት ልጂ ኒካ አትወርድም እንጂ እኛ ሴቶቺ ስለኒካ ትርጉምን አናቅም ስንቀልድም ንካ አውርድ ስንጣላም ኒካ አውርድ 😢😢😢
@@ekrammohammed2579በጣም
@@ekrammohammed2579ከከበጣም ቸኩልነን ለምድነዉ 😂😂በተለይ እኔ😂😂ተ
@@smirahussain3227ለዛምኮነዉ ኒካህ በወንዶች የሆነዉ እኛማ ትንሽ ይበቃናል😅😅
ግን በትዳር መጃጄል ይቅርባችሁ ተናዶም ሆነ ለቀልዲ ፈታሁሽ ካለ ኒካሁ ይወርዳል በኒካህ ላይ ቀልዲ የለም
👍
ኤጭ ወድልጅ የኔ ቆጆ ሲሉ ደስ አይለኝም😂
እኔምወላሂ
እህ እኔም ወድሲልነው ደሥሥሥየሚለኝ😂
ወላሂ ስታሳዝን 😂😂😂😂😂❤❤❤ የምትሳደብ ሰወች ቅናት ነው ምዲረ ዝቃጮች 😤😤😤
ሳሕሕሕሕ😮😮😂
ትክክል
@@MonirMonir-go9poበምኑ ውዴ እህቴ ቁርአን ሀፍዙ ወይስ ኸይር ስራ የስሩ ነው አይ ሰው 😂😂😂😂😂
የእውነት እንደምታፈቅርህ ስለምታውቅ Riley life እራሱ በጣም ነው እምታሰቃያት ፕራንክ ነው እያለችው ይመታታል ምን ይመስላ በኪድዬ
ይችን ኩሚት የምታዋፈጣሬ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ
ዴምሪኝ
የኔዋ እዚህምትሠሪያለሺ እናቶቺየ😅😅😅
@@tube-dr6ur ዴምሪኝ
አሜን
እኔኮ ሚገርሙኝ ፕራንክ ሲያደርጉ ይደሰታሉ ፕራንክ ሲደረጉ ያዙኝ ልቀቁኝ የምትሏት ነገር
ሄ ወላ
ወላሂ ምንችግር አለዉ ተሳክቶልሻል ብትላት ለምን ስሜቷን ትገለዋለህ ቶፊቅ ስተተኛነህ ሶፊ ሚስኪን ናት💔🙊
ሶፊዋየ የኔ ቆጆ ስወዳት በጣም አሳዘነችኝ ቶፊቅ ምን አይነት ድዝዝ ያልክ ሰው ነህ ያውም ፕራክ መሆኑን እያወክ መማታት እሷ አታቅም ትገርማለህ ብቻ ይቅርባችሁ እደዚህ አይነት ነገር
ሶፊየ አንቺ ሚስኪን ልጅ ነሽ በትዳርሽ ግን አትቀልጅ ወደራስሽም ተመለሽ በአለባበስሽ ቶፊቅ ደሞ ይሄን ካወቀ በጥሩ ነገር መለወጥ ነበር ያለበት ግንእሱ ሲማታ በጣም አሳዘነችኝ ፕራንክም ቢሆን መጥፎ ነገር ባይታይባችሁ ደስ ይለኛል ባለትዳሮች እስከሆናችሁ ድረስ
መጀመሪያ አለባበስሽን አስተካክይ ሙስሊም የሆነ ሰው ሀያእ ሊኖራት ይችልላል
አለባበሷ ምን ሆነ ስለራስሽ አስቢ ስለሷ አያገባሽም
@@wellogondergojamshewaamahr570 አላህን የሚፈራ ስው እንድህ ነው አለባበሱ በሚድያ ምን በመልካም ነገር በተባበርሻት በዚህ ከማገዝ እኛ ሙስሊሞች የታዘዝነው እንድንሸፋፈንጅ ተገላልጠን በሚድያ እንወጣ አይደለም
@@የባቦዋአባቶንመሳይ ጠንቅቄ አቃለሁ ግን በሰው ሂወት ጥልቅ እምትሉትነገር ይገርመኛል ከላይ ደርባለችኮ ባትደርብ ኖሮማ ምን ልትሆኝ ነበር በየከተማ ቦታ አላየሽምዴ ጥብቅብቅ ያለ ልብስ ለብሰው ሂጃብ አርገዋል 😂😂 ደግሞ የተሸፈኑት ብዙ ባለጌ ምጥውቆች አቃለሁ ወላሂ
አዳዴየስለሰውከማውራትበፍትስለራሳችንብናውቅምናለ
@@የባቦዋአባቶንመሳይmath has 765feet on y4oyge211998
ሶፊዬ የኔ ዉድ እድህ አይነት ብራክ ይቅርብሽ ማር ፈታሁሽ ካለሽኮ አበቃልሽ በኒካ ቀልድ የለም😢
እኮ አለማወቋ ነው
ከብት ነህ እደት ምናባሽ የከካም ልጅ ትላለህ😭😭😭ፈጣሪየ ሆይ ቤተሠቦቸን ለቀልድኮ ክብራቸውን የሚነካ ነገር ከሚናገር ባልሠውረኝ
😢😢😢😢
ሦፊያ ውደ አታባብይው😂
አይዞሽ ጎበዝ ነሽ ቀስ እየተባለ ነዉ ሁሉም የለመደዉ ግን በጣም ዝቅ አትበይ የኔ ሚስኪን😂❤
እር ቶፊቅ ጅርግ አትሁን ስነስርሀት ክብር ይኑርህ ልጅቶ እንደምትወድህ ያሳብቃል አንተ ግን ጥርግ በይ ሂጂ ምናምን 😮እር ሸም ነው ሶፊ ኮራ በይበት እንዚህ ወንዶች
ለሌላ ግዜ ግን አትማታ እሺ ሴት ልጅ አትመታም ሶፊ ደሞ ምስኪን ነገር ነች 🙁😕
አለባበሳዋ ምን ሆነ ያምራል የምር❤❤❤❤
እኔ የሚገርመኝ መጀመሪያ ኮሜንት ለመፃፍ ሙሉ ቪድዬ አይታችሁ መሆን አለበት ቶፊቅ ሰገጤ ነው ምናምን ትላላችሁ መጨረሻውን አታዩም ነፈዝ ሁላ ደግሞ አለባበስሽን የምትይ ሁላ አንቺ ሲጀመር አላህ የምትፈሪ ከሆነ ለምን ተከታትለሻቸው ቱሪናፋ ሁላ እነሱስ አንድ ግዜ ለይቶላቸዋል
ልጅ ቶፊቅ በስተተት በዚህ ጉዳይ አትቀልዱ ኒካህ ለቀልድ ፈታሁ ከዛ አብሬ ልኑር አይባልም ኒካው ስለሚወርድ
ሲጀመር ፍቅር የለበትም ያስታዉቃል በቃ ሂጅ አላለም እሱስ ያችጋር ሲላላጥ አልነበረም 💔🥺አሳዘነችኝ
ሶፊያ ለምደሻል ብራንክ አቤት ትወና ዪመቻቹ ኢሄ የተለመደነወ ኢሄ ፕራንክ
ሶፊ እህቴ አንዴ ነገር ልንገርሽ የማውቀው ማለት በስልምና ኒካ ማለት ለቀልድ ቢሆንም 3ጊዜ አውርድልኝ ወይም 3 ጊዜ አውርጃለው ማለት ያው እደወረደው በድጋሚ ካልታሰር ዉድቅ ነው በማይቀለደው አትቅልዱ እኔ በጣም ነው ምወዳቹ ግን ??😊😊
አሰላማአለይኩም ውዴ አንድ ነገር ልጠይቅሽ። ከባለቤቴጋር የሆነ ሳአት ተጋጭተን። እሡ ያለኝ ኒካ አውርጃለሁ ወይም ኒካ እንዳወርድልሽ እፈልጋለሁ ሳይሆን ያለኝ ኒካዬ እንድታወርጅልኝ እፈልጋለሁ ብሎ በተደጋጋሚ አለኝ ከዛ እኔ ያለሁት ስደት ስለ ሆነ የሁለታችንም ጥፋት በአካል አቅርበን ኒካ ማውረድ ከፈለክ ታወርዳለህ አልኩት በመሀል ደሞ ታረቅን እና ኒካዬ እንድታወርጅልኝ እፈልጋለሁ ማለት ወይ ደሞ ከፈለክ ቤተሰቦቼጋ ሄደክ ፊርማክ መቅደድ ትችላለክ ማለት ኒካ ውድቅ ያደርጋል እንዴ። በንዴት ሳአት የምንለው አናቅ አላህ ይዘንልን😢😢
@@Hekram367ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህቴ ኡስታዞችን ጠይቂ ከፈልግሽ በደብ እንዲረጋገጥልሽ ከፈለግሽ ቁጥሬ አስቀምጥልሽና እደልተዋለው የኡስታዞች ቁጥር እሰጥሻለው
@@sitimossa906 እሺ እማ ጠይቂልኝ እኔ በጣም ነው የምፈራው። እና ስልኬ ልስጥሽ
@@Hekram367 አብሽሪ እጠይቅልሻለው
@@Hekram367 እሺ ስጪኝ ካልሆነም የኔ እሰጥሻለው
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
አለይሂ ሰላቱ ወሰላም❤❤❤
😢😢😢ፕራክ ይቅርባችሁ ውዶችዬ ፍቅር ይቀንሳል እና ይቅር ብያለሁ ካሁን በሃላ ዋ ፕሊስፕራክ የሚባል እዴት እደምጠላ ወይይ
ፕራንክ አድራጊው አንደኛ ነው ዋውው ቅልጥፍና አነጋገር❤❤❤
በጣም ሰገጤ ነህ ማርያምን
ምንም ቢፈጠር የወደፊት ሚስትህ ለዛውም የልጅህ እናት ላይ እንዴት እጅህን ታነሳለህ ለካስ ብር ክብር ያሳጣል ፋራ ምን ይመሥላል ወይ አያምር ወይ አያፍር ስንጥር
አሳዘነችኝ ሶፊ
አዳቧቂ 😂 ምን አገባቹ ፕራክ ያደረጋት እሱ አደልደ አውቆነው ያስመሰለው ዝጋታሞች
ቶፊቅ ትልቅ ጥፋት አጠፋት ፕራንክ ነዉ ስትልክ ቪዲዮ ነዉ ስትልክ መተው ነዉ አተ ብቻ ፕራንክ ምታረገው ዋ አታስጠላ በርግጥ ያናድዳል ግን ፕራንክ ነዉ አለቀ ዋ😡 አትጃጃል የእውነት ቶፊቅ አናደኛል 🤔🤔 ወይኔ መጨረሻ ሳላየው ኮምቼ እኔ እራሱ ፕራንክ ሆንኩኝ 😂😂😂 ይቅር በለኝ😂
ወይ ቅናት አንጨረጨረው ባልዬው ግን እኔ ፕራንክ የሚሉትን ነገር አልወድም 😂😂
ማነው እደኔ ሀገራቸን ሰላም የምቶንበት ግዜ የናፈቀው 😭
እኔ
እኔ ውደ
አላህ ሰላም ያምጣልን❤❤😢
እውነት ትግስተኛ ነህ የኔ ባል ቢሆን እሥካሁን እኔም ሥልኩም የለንም ክክክ😅😅😅😅😅
የኔም😀😀
Kkkkk የኔው ቢሆን አብኖኛል ከነስልኬ
@@ekruseidkemisse8016 kkkkk
የኔም
😂😂😂😂
ተመካክራችሁ ነው እንጂ ባይሆን ኖሮ ያጠናግርሽ ነበር😂🙌🏻
እስከ መጨረሻው እይው እህቴ የሚገርም ነገር ነው
ሁለተኛ ሴት ላይ እጅህን አታንሳ አግባብ አይደለም
አላማያንሳልጨርላትብይ
ኮሜቶተሮች ከመሳደብ በፍቲ መጨርሻዉን እዩት😂😂😂😂
እኔ የምገርሙኝ ኮሜንቶች አይወዳትም የምትሉት አስገድዶ የዳርው እንድ ወዶ ነው እንጂ አላህዋ አትሻብኝ😂😂😂😂😂
እኮ ወዱ ሌላ ሲያገባ ሴቱ ስረቀችው ይላሉ አሁንም አይወዳትም ወድ ልጅ ካልወደደ ኒካ አያስረም
እና ፕራንክ መሆኑን እያወክ ለምንድን ነው ምትመታት ደነዝ😂
ኤጭ ቅድሚያ እደ ሙስሊም ሁኑ እኛንም አትዝጉን እዘኑልን አላህን ፍሩ😢
ውይይ መጃጃል በኒካ ቀልድ ፈትቸሻለሁ ቢላት ምን ልትል ነው አኡዙቢላህ
ህይወትን የሚበጠብጥ ፕራክ ባይኖር ደስ ይለኛል
እፍፍፍ አሳዘነችኝ የኔ ቆንጆ
😥😥😥😥😥😥😥ሚስኪንየ ስታሳዝንየ ሀራም አለይክ ቶፊቅ የኔ ቢጤ የዋህናት ሶፊ
አረ 😂
አረ
😂😂😂😂ሆድ ያበውን ብቅል ያወጣዋል አለ እስካሁንም አላመንኩሽም ብሎ ቁጭ
እኔ ምንም ብዋሸው ምንም ባጠፍ ባሌ ቢመታኝ አብሬው አልኖርም ምክንያቱም በመነጋገር መፍታት😢😂
ወላሂእንደዛሬው ስቂአላቅም😂😂😂😂😂😂
ግንልጁቱ ሚስኪናት ወላሂ😢😢😢😢
ልጅቱ ምስኪን ነች
በኒካህ ቀልድ የለም🙄
በቀልድ ፈታሁሽ ካለሽኮ ፈታማለትነው 🤔
ስለድናቸው መች ገና
@@toybamohammed497 ይገርማል 🤔
ያሀራም እኔ ልዴግጥልሺ የኔ ውድ አብሺሪ አሏህ አለሺ ማሬ አይለያችሁም❤
ቪድወውን ጨርሳችሁ ሳታዩ የኮመታችሁ ተበልታችሁዋል ወላሂ ተውፊቅ ነው ፕራክ ያደረጋት😂😂😂😂
አይይ እኔማ ኮመንት ሳልጨረሰ አድርጊ ሆ መጨረሻዉን ሳይ አጠፋሁት አይ መቸኮል
@@haytomer9818ማን ሊቀድምሽ ሳጨርሽ ቪድዮ😂😂😂😂😂😂
ወላሂ ይገርማሉ ኮሜቶች መጀመሪያውን አይተው መጨረሻውን ሳያው ይወናጀላሉ የነገር ሱስ 😂😂😂😂
@@Hነኝነፍጠኛዋእና እኛ ምናገባን ለራሣቸው ሲሰሩ ያልደበራቸውን
የፈለገ ፕራክ ቢሆን ሰለ ኒካ አታውሩ ከዚ በሀላ 2 ኒካ ነው ያላቹ 👍👍👍👍👍👍 1 አመለጠ በቃ የሚመጣው ተጠቀቁ😂😂😂😂
😁😁😁😁😁
ክክክክ
ቆይ ሠላም አበሉን አሠላሙአለይኩም በሉ አችም ቶፊክም ሠላም የሚለኚ በጣም ነው የምናደደው እባካችሁ አሠላሙአለይኩም በሉሉሉሉ
ዛሬደሞ በብታታነዉእንዴ😂😂😂😂😂 ቶፋ
ግን ቶፊቅ አይወዳትም 😂😂😂😂 ላጥ አለ ካች ከመጣ ብሎ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂አረ ኮምታተሮች አትሰደቡ መጨረሸውን እዩት😂😂😂
ኦኦኦ ቶፊቅ እደዚህ ነውጅ ወድልጅ ቆፍጠን 😂😂😂
አረ ቶፋየ በመከዳው ትመታት እኮ አገቷ እጥፍ አለ ተውጂ አተ ለቀልድም ቢሆን መማታት ጡሩ አደለም አይዞሽ ሶፍየ ይቅርብሽ ዝብለሽ ትዳርሽን ቀጥይ
ሲጀመር እንዲህ አይነት ፕራክ አያስፈልግም ማሪያምን ተጠንቀቁ በህይወት ቀልድ አያስፈልግም በተለይ ትዳርን በሚመለከት ጉዳይ ምንም አይነት ፕራንክ ባሰሩ መልካም ነው ምክንያቱም ቀልድ ብለን የምንናገራቸው ነገሮች ቆይ ግን እውነት ቢሆንስ በሚል ጥርጣሬን ሊፈጥሩ ይችላሉ ክብርን የሚነካ ቀልድም አስፈላጊ አደለም ጎንደሬዋ ካፈቀረችህ ምንም ልትሆንልክ ትችላለች ግን ክብሯን የሚነካና እራስክን የሚያስንቅ ነገር ካየች ውሳኔዋ ከባድ ነው ከነመፈጠርህ ልትረሳህ ትችላለች ተጠንቀቁ ቶፊቅ❗️ሚድያ ላይ ስትቀላለዱ የምትጠቀሟቸውን ቃላቶች ለይታችሁ እወቁ ከቀልድ ቁምነገር ስለሚያዝ ማለት። ቃልኪዳን በቀላሉ የሚፈርስ ነገር አደለም። ትግስት ሰቶኝ መጨረሻውን ባላይ ንሮ በእሷ ፍቅር ብቻ እንደምትኖሩ ላስብ ነበር ፈጣሪ ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ ሶፊ አናድዳለሁ ብለሽ ልብሽን ሰበርሽው አይልመድሽ እንዲህ አይነት ነገር አይጠቅምም እህቴ
የኔ እናት ምስኪን ቆንጆ ናሽ በጣም ቆንጆ እንደሆንሽ ታቂያለሽ ውስጥሽም የዋህ ትመስይኛለሽ አና በራስሽ ኮንፊደንስ ይኑርሽ ባልየው ደግሞ አክብራት ሴት ልጂ ሚያከብራትን ሚንከባከባትን ትፈልጋለች !!!
የኔውቢሆን እኳን እድህ አውርቸ ድምፁ ወድ መሆኖን ካወቀ ይከነትረኛል😮😮😮😮
ስለወቀነዉ ተፊቅም እጅ ወዶቸ ይሂዉናቸዉ ክክክክክ
ሀሀሀወየው
😂😂😂😂
😂😂😂😂
ኮማች ግን እስከ መጨረሻ ሳታዩ እኮ ነው ምትኮምቱት 😅😅😅😅
እኮ 😂😂😂😂
እኮ ዝብለዉ የሚቀዣብሩት ነገርሳ ሆሆሆ😂😂😂
የመዳምን ስራ ማን ይስራ እስከመጨረሻው ካየን😂
ዊይይይ ቶፊክ አራዳመስለህ ሀሪፍ ፋራነሀ ስድቡግን እሷን ብቻ ቢሆን ይመረጥነበር ቤተሰቦቿን ለቀቅ
በጣም ባለጊነው
የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር አሉ😂😂😂 በማይቀለደው በኔካ ይቀለዳል😂😂 አሁን 3 ፈታሁሽ ቢልሽ ወዲት ልገቢ ነው😂😂
😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅
እኔ ስመስለኘ እራሷን ታጦፈለች 😁😂😂😂😂
የማያቅ መስሎኝ ወላ በንደት ፈታሁሽ ይላል ብዬ ፈርቸ ነበር
@@ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂእኔ ራሡ 😂
ያክስትሽ ልጅ እግዜብሄር ይመሰገን 😂😂😂😂😂
😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂ጅራፍ እራሷ መታ እራሷ ትጮሀለች አለ ያገሬ ሰው አንችን ብሎ ባለ ፕራንክ የምር አንተ ልጅ ግን በጣም ነው ግፍ ምትሰራባት ያለህ
አያፈቅራትም እንዴ 🤨
ሰበብ ነበር የምትፈልገው ሒጂ አላላትም 😅😅
እሶ ስለጠየቀችው ይላላጥባታል ክክክክ
የኔ ማር ሶፊ ስታሳዝን❤❤❤❤❤
ሶፊ የምታስቀኝ እሷና ቶፊቅ የተገናኙበትን ወቅት ስትናገር ሁሌም
እኔና አንተ የተገናኘነው ከኮሮና በፊት ነውኮ ትለዋለች 😂😂😂 አይ ኮሮና ዘመን ሆንክ በቃ
😅😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂
ክክክክክ ወይኔ በሳቅ
😅😅😅
ቲሽ ምኑ ሰገጤ ነው በአላህ አስረየ ወላሂ ይላል ቀልዱ ሰገጤ ነው😏😏😏😏 የኔወርቅ ሶፊያ❤❤❤❤
ክክ አፍታታሽኝ ሶፊ ይመችሽ 😂😂😂😂 የቶፊቅ አስተያየት 😮😮😮😮😂😂😂😂😂
ልጁ ተመችቶኛል😂😂😂😂
ኒካ ቀልድ ነው እንዴ ጉድ በል ጎንደር 🤔🤔🤔የአላህ መጨረሻችን አሳምረው ያረብ
ምስክን ሶፊ😀😀😀💗
ሰገጤነህ እሸ አይዞሸ የኔማርር😢😢😢😊
ባሌቢሆን እሳካሁን ማዳመጫየን ወደመላመጫየ አዞሮ ያሳርፈኝ ነበር😢😢
😂😂😂😂😂የኔም በንዴዚህአይነት አይዴራዴርም ጉሮሮየን እንቅነው እሚዴርገኝ
ወላሂአወ እኔፍቅረኛየ ማዳመጫየንወደማላማመጫየነዉያዞረኝ 1ደቂቃ ታላወራ ለምንተደወለብሎ
ተመቸኝ ባልሽ😅😅😅😅😅
የኔ ባል ወድሜን አያቀዉም በስም ነዉ እጅ ፎቶዉን አላየዉም ከዛ እያወራሁ ወድሜን ፎቶ ላከልኝ ላኩለት እና በዛዉ እዳለ አስቀምጨዉ ዉሀልጠጣ ሄድሁ😂😂 ስመለስ አይቶታን ለካስ በጥፊ ቢለኝ ተጣምሜ ቀረሁ አሁን በሽተኛ ሁኘ ቀረሁኝ ፀፀቱ ሊገለዉ ነዉ😢😢😢 በተለይ ወድሜ መሆኑን ሳቅ 😂
ያሳቀኝ ኮሜንት 😂😂😂😂
ሴት ልጅ አትመታም ተከባከባት ፕራንክ መሆኑን ታወቅህ ለምን መታሀት በል አሁን ሰርፕራይዝ አድርጋት
ወይ ተውፊቅ ትግስቱ ወላሂ የኔ ባል ቢሆን አፍጫየን ብሎ ገሎኝ ነበር
kkkkkkkkkk
ክክክክክክክ
ለምድነዉ የማታምነኝ ብላ ድፍት ብላ ስታለቀስ😢😢😢😢 እኔንም አሰለቀሰችኝ አረ ተዉ አተልጅ ሴት ልጅ አትመታም 😢😢😮
Yane wud miskin iko nech betam new yemtasaznegn please tenkebakebat❤❤❤
አስጠላሽኝ አላለም አይወንድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ቀልዳቺሁም ፕራካቺሁም ወሪያቺሁም አይመቸኝ
ሚሰኪን እየሸሸች ነዉ እቹን የመትይዘዉ እየመታ አሰቸግሮታል መሰለኝ እንዳመታኝ ትላለች ድላ አሰለምዶል ማለት ነዉ 😂😂😂ሚሰኪን ነፈር ሶፊ ኡፍፍፍ ልጅ ግን የምር ከባድ ምክር ያሰፈልገዋል የእዉነት
ጊራናወች ኮ በብትር ናው የሚያምኑት ወላሂ ይማታሉ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@@GualRaya-vz4zz አወ ወላሂ እራሳቸውን አያከብሩ ሰው አያከብሩ ዘላን ናቸው አንዳንዲ አላህ ያዘነላቸው ቢኖሩ እንጂ
እኔጋ ምናባሽ እያረግሽነው አላለም ምሥኪን ትግሥትህን ወድጀዋለሁ ይመችህ
የምን ትግሰት እዳዉም ልገርሸ ባላገርነዉ እሱኮ ሁሉንነገር ቀድሞ ያቃል ያኛዉነግሮታል እሷግን እደሠማ አታቅም ሁሉን ነገር እያወቀ አመናጨቃት
ጎበዝ ነሽ❤❤
ሰዉኮ በራሱ ነዉ ክብሩን ምያጣዉ😂😅😅😅ሱብሓናክ
ሱበሀን አላህ ከዚህ ተማሩ የሚወዳቸውን አግቡ እህቶቸ
እስከመጨረሻው አላየሺውም
@@umuzakirwollotube425 አይቸዋለሁ ፕራንክ መሆኑን እያወቀ ከፉ የሚወጣው ቃል ደግሞ መታት
ሴቶች ከወዶች ጋር ተነጋግራችሁ ፕራክ አትስሩ ክክክክክክ እነሱ አንድ ናቸው
ደሞይሄያክስትልጅየተባለው ሆ የኔቢሆን አይናገርምነበር
ሴት ልጅን አትምታ ኤጭ ጅል አንተ ከማሪና ጋር ሰትግማማ አልነበረም😭😭😭😭😭😭😭
እረ ከመሳደብሽ በፊት ቢድዮዉን እስከመጨረሻ እይዉ ሆሆሆ
😂😂😂😂😂የኔውድ ደግአረግሽለት ምንትሳደባላቹ እሷተናገረችእኮ ያጎቴልጅአለችእኮ እሷበስልክነው ፕራንክ ያረገችው እሱግን ባካልነው ሚጃጃለው ምንሆናቹነው ምትሳደቡት ሆ ለውድነው ለሴትማገዝ ያለባቹ ምንእዚ
የኔውድ ተጫወቱባት😅😅😅😅
ኤጭ ደደብ ነህ ቶፊቅ ትግስት የለህም ጀዝባ ቲሽ አስደነገጣት ደሞ ለትዳር አበቃም ገና ነህ ከሌሎች ይትበሮች ተማር 😮😮😮😮
እሷንም ፕራክ እያረጓት ነው ከዛኛው ልጅ ጋር ተመካክረው😂😂
ቶውፊ ቁምጣ አትልበስ ሳሙና ላይ የተሰካ ሰንደል ነው የምመስለው🤭🤭🤭
እረብ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤአ ምን አገባሽ የስው አለበባብስ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@@mareah8016 አንድ ሸበላ ነዋ የሚያገባኝማ😝😂😂😂😂
ኪኪኪ
😅😅😅
ኢናሊላህ
ምን አለበት እንደሙስሊም ብትሆኚ መጀመሪያ አሠላም አሊኩምወራህመቱላሒ ወበረካትሁ በይ ሁለተኛ አለባበስሽን አስተካክይ አትላላጭ
በንካህ አትቀልዱ😢😢😢በቀልድም ንካህ ይወርዳል
ሚስኪን ሶፊዬ ተበላሽ 😄😄😄😄
የተረገመ ነዉ ያክስትሽ ልጂ ጉድ ሰራሽ ሶፊዬ