ሶፊ ታመመችብኝ🥹

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 2.3K

  • @LijTofik
    @LijTofik  ปีที่แล้ว +481

    ሁላችሁም በዱአ እና በፀሎት እዳትረሷት ቤተሰብ 🙏

    • @tsgytub4588
      @tsgytub4588 ปีที่แล้ว +7

      እግዚአብሔር ይማራት😢❤

    • @emueimrantube2357
      @emueimrantube2357 ปีที่แล้ว +5

      አላህ ያሽራት

    • @goodgood3326
      @goodgood3326 ปีที่แล้ว +2

      አይይይይይይይይ😊😊😊😊

    • @hayaomar8089
      @hayaomar8089 ปีที่แล้ว +2

      የሰውአይንነው

    • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
      @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ ปีที่แล้ว +5

      ከሷ አህመም እሱም አሳዘነኝ ግራ ነው የገባኝ አለ ወይይ አብሽር ቶፊቅዬ ይሻላታል ሶፍዬ አላህ አፍያ ያድርግሽ የኔ ደርባባ

  • @ሪቾነኝ
    @ሪቾነኝ ปีที่แล้ว +36

    የምስቁና የምቀልዱ ልጆች ግን ሱብሀን አላህ ምን አለ አላህ ያሽርሽ እያላችሁ ብትወጡ ህመም እኮ የሞት ወንድም ነው የኔ ውድ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ😔😔

    • @SaraHassen-xs4zi
      @SaraHassen-xs4zi ปีที่แล้ว

      እባካችሁ እንርዳት

    • @hayah2326
      @hayah2326 ปีที่แล้ว

      ​@@SaraHassen-xs4ziምኖ ነው እሚረዳው

    • @hsaps5551
      @hsaps5551 4 หลายเดือนก่อน

      ፕራንክ ነው በኛ ላይ ይጫወቱብናል

  • @zebibatube8545
    @zebibatube8545 ปีที่แล้ว +28

    እኔንም አሞኛል ለዛውም እመዳም ቤት በዱአቺሁ አትርሱኝ ቀመሞቺየ

    • @tube139
      @tube139 ปีที่แล้ว +1

      ይማርሽ ማሬ

    • @hawawalo662
      @hawawalo662 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሺ የየኔቅመም

    • @zebibatube8545
      @zebibatube8545 ปีที่แล้ว

      @@tube139 አሚን ውደ

    • @AaaAAA-gm2hs
      @AaaAAA-gm2hs ปีที่แล้ว

      አላህ ያሽርሽ

  • @sofia___bint___islam7594
    @sofia___bint___islam7594 ปีที่แล้ว +16

    በሰው አገር ስንታመም ማንም ተጎናችን አይቆምም ራሳችን ተገዳግደን መድሀኒት እንወስዳለን😢

    • @ktube8920
      @ktube8920 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ማሬ እኔማ ሀይድ ላይ ስሆን 😢😢 ገና የመጣውን ስጨርስ ለሚመጣው ወር ላለው በሽታ ጭንቀት ይይዘኛል 😢

    • @zuzutyoub8177
      @zuzutyoub8177 ปีที่แล้ว

      ኤ ወላህ

    • @zuzutyoub8177
      @zuzutyoub8177 ปีที่แล้ว +1

      ልፋታችንን ድካማችንን አይቶ የማታ እንጀራ ይስጠን

    • @zuzutyoub8177
      @zuzutyoub8177 ปีที่แล้ว

      @@ktube8920 እህቴ እሱንማ እንዳው ሆድ ይፍጀው ወላሂ

    • @سعيدهسعيده-ز4ل
      @سعيدهسعيده-ز4ل 6 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

  • @hsaps5551
    @hsaps5551 4 หลายเดือนก่อน +8

    አትሸወዱ የመዳም ቅመሞች ፕራንክ ነው በኛ ላይ ይጫወታሉ ኢጭ በዚህ ሰአት ጭንቀቴ ሰለ አማራ ክልል ነው ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ❤

  • @user-jn3zo7ht1v
    @user-jn3zo7ht1v ปีที่แล้ว +12

    ካሜራ ከመደቀን 2ረከአ ሠግደህ አሏህን አትለምንም አሏህ አፍያ ያድረግሸ እህት አለሜ ሁሉን ባደባባይ እረ ተዉ ግን ወደአሏህ ማልቀሰ ይሻላል ወይሰ ወደ ሠዉ አሏህ ይሰቱር አብቦሪ ማማዬ ሀኪም ቤት ግቢ ሠበቡን አድረሸ ዉዴ

  • @masertwube8453
    @masertwube8453 ปีที่แล้ว +4

    አግዚአብሔር ይማራት ባለ ኮመንቶች ደሞ አረጋጉት ጭናነው የምትሉት ከጫነችም ደስ ይላል, የግዛብሔር ሥጦታ ነው እሲ ለሰዉ ልጅ በሙሉ መልካም ነገር እንመኝ ❤❤❤

  • @zinab8199
    @zinab8199 ปีที่แล้ว +12

    አላህ ያሽርሽ ሚጣየ!! የሰው አፍእና አይን ራሱ ያማል! ማሻአላህ በሉ የሚባለው ለዚህ ነው ስት ቀናተኛ አለ ሚዲያላይ😢

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube ปีที่แล้ว +1

      ለዚ ነው ሚድያ መጠቀም ምጠላው አላህ አፍያ ያድርጋት አብሽሪ ሶፊ

    • @zinab8199
      @zinab8199 ปีที่แล้ว +1

      @@ከረያባመታባዘራውtube እውነትሽንኮነው ማማየ እኔስኳን ሚዲያ በገዛ ስልኬ ፎቶ መነሳትም ትዝ አይለኝ

  • @sadasada-nd5cl
    @sadasada-nd5cl ปีที่แล้ว +8

    እባክህን በዛች ልጅ ስራ ምናምን እያልክ አታብሽቃት በቃ ኑሮ ከሆነ ተሰተርና ኑር
    ከሚስትህ ጋር ብዙ ስራ መስራት ትችላለህ
    ከጀማል አታንስም አይደል እየው እሱንኳን
    በስርአት እየኖረነ አንተ እየተሽለጠለጥቅ
    ምንድነው ቶፊቅ ልጅ እንደሆኑ አይቀርም
    ለትዳርህ ብስል ሁን የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አደራ ናት ሚስትህ አማናህን ተወጣ

    • @Sofia-l8l6l
      @Sofia-l8l6l ปีที่แล้ว

      ትክክል ነሽ እሕቴ ትዳር መሐል ሦሥተኛ ሠው መቅረብ የለበትም በዛ እየተናደደች ይሖናል ያመማት 😢😢

  • @user-sy8rv9we1g
    @user-sy8rv9we1g ปีที่แล้ว +9

    እኔ ካሜራውን ነበረ ምስብረው ታምሜ. ልቀረፅ እራ ወይስ. የእቁላሉ እና የዳቦው ዋጋ ለመተካት ነው😂😂😂😂

  • @susutube360
    @susutube360 ปีที่แล้ว +7

    አሏህ ያሽርሽ ውዷ በነገራችን ላይ በሽታ እራሱ ሀገር ላይን ይሻላል አሁን ስንቶቹ መተኛት ፈልገው የሰው ቤት ሆኖባቼው የግድ የሚስሩ አሉ አሏህ ያግዛቼው😢

  • @zeynbeahussain2560
    @zeynbeahussain2560 ปีที่แล้ว +5

    ውይ የኔ ቆጆ አላህ ያሽርሽ እህቴ ውይ ኮመቴሮች ሰው ሲያረግዝ ብቻ ነውዴ እሚታመመው ህመም የህመም አይነት ብዙ ነው እቲ ቆጠብ በሉ ዱአ አድርጓት

  • @የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ
    @የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ ปีที่แล้ว +6

    አረግዛ ነው የምትሉ ታርግዛ የኒካ ባሏ ነው ማሻ አላህ ደስ ይላል አላህ ያሽርሽ እማ

    • @Zmzm-uy1qs
      @Zmzm-uy1qs ปีที่แล้ว

      Kkkkከሆንክ. ሌላ መዳኒ ሰጣትኮ መዋጥ ይቻላልደ ህእ

    • @የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ
      @የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ ปีที่แล้ว

      @@Zmzm-uy1qs እኔ ነው አላልኩም እኮ። ኮሜታተሮቺ አርግዛ አርግዛ ሲሉ ምን ቺግር አለው የኒካ ባሏ ነው ታርግዝ ነው ያልኩት እማ

  • @user-zf1rn5ry6o
    @user-zf1rn5ry6o ปีที่แล้ว +5

    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ግን ቶፊቆ ያልተመረመረ መድሀኒት አትስጣት እኛ ሴቶች ያልተመረመረ መዳኒት ባንወስድ የተመረጠ ነው ምክኒያቱም አርግዛም ሊሆን ይችላልና

  • @user-fl8td8ox8x
    @user-fl8td8ox8x ปีที่แล้ว +5

    አረ በናታችው ተሎተሎ ልቀቁ እናንተን በመጠበቅ እኮ ጨነቀኝ ተሻላት የኔውድ አይዞሽ

  • @KiyaQueen363
    @KiyaQueen363 ปีที่แล้ว +9

    አላህ ይማርሽ ሶፊ
    ፍትህ በስርቤት ለሚሰቃዩ እህትወንድሞቻችን

  • @zuzutube6444
    @zuzutube6444 ปีที่แล้ว +12

    ታድያ ሀኪም ቤት አትወስዳትም ዩቱብ ምን ያደርግላታል

    • @tube8934
      @tube8934 ปีที่แล้ว +1

      😂እቱብ ለብር ግዲነው አለህ ይስተር

    • @smirahussain3227
      @smirahussain3227 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 ปีที่แล้ว

      @@tube8934 😂😂ታድያ ሀኪም ቤት ሂዶ አይቀርፃትም😁😁

    • @tube8934
      @tube8934 ปีที่แล้ว

      @@zuzutube6444 የማደም ቅማም እየለ አክቤት ክክክክክ

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل ปีที่แล้ว +5

    አላህ የሽፊኪ ውደ አብሽሩ አትጨክንብኝ እጂ አትሞክረኝ አይባልም ላቢሰን ጠሁራ(የወንጀልሽ ማበሻ ያድርግልሽ)

  • @y.5206
    @y.5206 ปีที่แล้ว +11

    ቶፊቅ ግን በጣም ጥሩ ልጂ ነህ ያሰቀየምከኝ ነገር ግን አለ ምን ብትል የፀጉርህ እስታይል በጣም ይደብረኛል😢😎🙈ቀይረዉ😒

  • @ftumaassefa5501
    @ftumaassefa5501 ปีที่แล้ว +9

    እያንዳንዱንነገር በካሜራ ቀርፃችሁ ትችሉታላችሁ ለማንኛዉም አላህ ያሽራት

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr ปีที่แล้ว +3

      ትክክል ይደብርል እኔ የገረመኝ ከካሚር ጀርባ መዳን አይችልም እንደ እኔ አልሃምዱሊላህ ባሌ እንኳን የይቱበር ሚሥት አልሆኩ ፍቅር ቤቴ ብቻ አልሀምዱሊላ❤❤❤❤

  • @rabiahussan9599
    @rabiahussan9599 ปีที่แล้ว +5

    የኔውድ ኧረ የሰውም አይን መርዝ ሁኗል አላህ ያሽርሽ ሀያቲ

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 ปีที่แล้ว +9

    እርግዝና ሊሆን ይችላል ሽንቷንም ትመርመር ቶፊቄ በተረፈ እግዚአብሔር ይማርሽ እማ❤❤

    • @madinahhitam8886
      @madinahhitam8886 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂አልሃምዱሊላህ ነዋ እርግዝና ከሆነ

    • @aregashgabre824
      @aregashgabre824 ปีที่แล้ว

      @@madinahhitam8886 አዎ ተጠራጥሬ እኮነው

    • @madinahhitam8886
      @madinahhitam8886 ปีที่แล้ว

      @@aregashgabre824 መቼ ተጋብተዉ ነዉ የምታረግዘዉ ፕራክ ነዉ የሚሆነዉ

  • @Ethiopi384
    @Ethiopi384 ปีที่แล้ว +4

    ቶፊቅ በጣም ተጨናንቃል ባሎች ሚስቶቻቸው endezih ሲጨናነቁ ደስ ይላል

  • @momychannel2840
    @momychannel2840 ปีที่แล้ว +10

    እኔኮ የምገርሙኝ ዮቶብ የምሰሩ ሰዎች ሰው እኮ ታሞ በስርአት መተኛት አይችልም ጥሩንም መጥፎውም ላይ ካሜራ ደቅናችሁ እስከመች

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 ปีที่แล้ว +5

    እኔም ባሌ ታሞል ደሞ ኢቶነው ያለው ስልኩራሱ አይሰራም አሁን ዱቃ አድርጎልኝ የጀመአ

  • @نورمحمد-ظ5ش2ز
    @نورمحمد-ظ5ش2ز ปีที่แล้ว +4

    አላህን ያንሸራት ባል ሴት ልጀ ሰትታመም አያሰቸለውም ጨንቅ የለዋል ባሌን አሰታወሳለው እኔ አንደቀን ታምሜ አይኔን ከዛ ከሰራ እየመጣሁነኝ አለኝ እና አትምጣ አለኩት እና ምን ሁንሸ ነው አለኝ እና አሞኛል ሰለው ታደያ እኔ በህማምሽ ቀን አለገኛም ማለት ነው በሎ መጣና በጣም ደንገጠ
    ከዛ በእጅ ደባብሶኝ አይኔን ዳኗሆንኩ በቃ በሱ እጀ አሁን ግን ሹረጣ ወሰደለኝ እና አገሩ ገባ አላሓመድሉላሂ ይናፍቅኛል የኔ ሴት አክባሪ የልጄ አባት 😢

    • @user-km9mn7uh7d
      @user-km9mn7uh7d ปีที่แล้ว +1

      እና ይሄን ያክል ባልሽን ለመግለጲ ሰበብ ሀሀሀሀሀሀ😂😂😂

    • @نورمحمد-ظ5ش2ز
      @نورمحمد-ظ5ش2ز ปีที่แล้ว

      @@user-km9mn7uh7d ሰለታወሱኝ ነው እኮ ደሞ ይሁሉ ቃላት መገለጸ ሲንሰበት ነው የኔ ክባሪ ባል እህህ

    • @ktube8920
      @ktube8920 ปีที่แล้ว +1

      አላህ በመሀላቹ ውዴታና እዝነቱን ይጨምርላቹ

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይማርሺ በስዴት የተገላታ ሰው በሺታ አይችልም😢😢😢😢

  • @theema4770
    @theema4770 ปีที่แล้ว +5

    አይዞሽ እህቴዋ አላህ ያሽርሽ 😢😢እረሳቃችሁን እጂ ሀዘናችሁን አያሣየን ❤❤

  • @user-go7xm7xf5o
    @user-go7xm7xf5o ปีที่แล้ว +8

    አላህ ያሽራት ግን መቀረፁ ለምን አስፈለገ 😂😂አይ

  • @tegesttegest7695
    @tegesttegest7695 ปีที่แล้ว +12

    የሴት ልጅ ወጉ ነው አርግዛ ይሆናል አይዟችሁ ይሻላታል❤❤

  • @hayu-ld2pd4fi5c
    @hayu-ld2pd4fi5c ปีที่แล้ว +5

    አይ ኮሜተሮች እናንተ ባትኖሩ በምን ዘና እል ነበር 😂😂 ሶፊያዬ አላህ ያሽርሽ እህቴ

  • @babsab8487
    @babsab8487 ปีที่แล้ว +8

    ታድያ ካመማት ካሜራ ምን አስደቀናቹ እረ ተው ልብ ግዙ

  • @masimasi6930
    @masimasi6930 ปีที่แล้ว +4

    ትመርመር መድሀኒት አትስጣት አርግዛ እንደሁ😢😢😢 ለሰዉ ልጅ ዋናዉ ጤና ነዉ አሃህ አፊያሽን ይመልስልሽ ያረብ 😭

  • @نجاةالإدريسي-ت5ش
    @نجاةالإدريسي-ت5ش ปีที่แล้ว +10

    አርግዛ እዳይሆን ወንድ ልጅ ዱብ አርጊለት👨‍👩‍👦

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 ปีที่แล้ว +1

      ስህእርግዝናይሆናል እኛሴቶች በጀመሪያውላይእንደጋግማለን

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ ይማርሽ ወይኔ ደግሞ ስወዳት ቀስ ያለች የተረጋጋች ልጂ ነች በቃ እወዳታለሁኝ የኔ እሕት ሶፊዬ ፈጣሪ ይማርሽ😢

  • @hibaawel6298
    @hibaawel6298 ปีที่แล้ว +4

    አላህ አፊያዋን ይመልስላት ግን ለምድነዉ ምትቀርፁት ሰግዳቹ ዱአ ብታደርጉላት አይሻልም ደሞኮ ስወዳት እደኔ የዋህ ነገር ነች🥺

  • @JameilaKader
    @JameilaKader ปีที่แล้ว +4

    ዶኮቶሮችዬ የኔ ባለኮሜታተሮች ዶክተር እኮ ናቹ የምር 😂😂 አርግዛ አስረግዛት ነው የምትሉ ነገር በቃ ከተመመችአርግዛ ነው እንደ አፋቹ ያድርግላት ልጅ የአላህ ስጦታ ነው

  • @user-tl3hk6ll3o
    @user-tl3hk6ll3o ปีที่แล้ว +8

    አይ አለመታደላችሁ ሂወታችሁ ሁሉ በካሜራ ብትሞት እራሱ ከቀብራችሁ ካሜራ ግጠሙ ሳትሉም አቀሩ እሷን አላህ ያሽራት የእውነት ካመማት

    • @sada-or9gx
      @sada-or9gx ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 ปีที่แล้ว +1

      Ene ortodox nen gn mndnew y camera 📷 gagata enem tyakeye new andade eski ke kamera k sew ayn wtu ? Sofi egziabher ymarsh 😢

    • @kamilaahmed7426
      @kamilaahmed7426 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂🎉

    • @rahmetabdu5438
      @rahmetabdu5438 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo ปีที่แล้ว +7

    ባሌ አንድ ቀን አመመኝ ብየው እረ ያለ አንች ማን አለኝ አላለም😂😂😂 ወንዶች በጣም ነው የሚደነግጡት አላህ ያሽርሽ

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 ปีที่แล้ว +3

    አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሠላምናቹሁ ቤተሠብ ካልሠሙ ቢዶኦውን ባትለቁ ጥሩ ነበር ሶፊየ አላህ ያሺረሺ እርግዝና እንደሆነ ምርመራ ታድረግ ደሞ እሷ ታማ መቀረፅ ምን አሥፈለገ ተው ግን

  • @alamabrare5871
    @alamabrare5871 ปีที่แล้ว +7

    ቶፊቄ ግራ አይግባህ ዱአ የሙስሊም መሳረያ ነው

  • @FafiFafi-t5k
    @FafiFafi-t5k ปีที่แล้ว +5

    እስኪ ዱአ አደረገልኝ በሰደት ያላችሁ እህቴ ወንድሞች እኔ አሚን እላለሁ 😢😢

    • @ኢነላሀማአሶብሪን
      @ኢነላሀማአሶብሪን ปีที่แล้ว +1

      አላህ ሀሳብሽን እዉን ያድረግልሽ አላህ በስደት ከሆሽ በሰላም ለሀገረሽ ያብቃሽ ለኔም ዱአ አድረጊልኝ ግን ብድረነዉደ እዳትይ ዝምብየ እጨናነቃለሁ በዛላይ ያመኛል በስአልሀምዱሊላህ

    • @FafiFafi-t5k
      @FafiFafi-t5k ปีที่แล้ว

      @@ኢነላሀማአሶብሪን አሚን ልዩ አብሸር😥

    • @FatimaFatima-gd5nc
      @FatimaFatima-gd5nc ปีที่แล้ว

      አላህ ያሳብሽውን የለመንሽውን እሱ ይቀበልሽ አጃሽን አንችናእሱ ታውቃላችሁ እሱ ያሳካልሽ

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว

      መድህኒአለም የድንግል ልጅ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ የሜሥጨንቅሽ ካለ ካች ያርቀው ቤተሰብሽን ወዳጅ ዘመድሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ከሐጢያት በስተቀር ምኞትሽን ይሙላልሽ እችን አለም ሁሌም በደስታ ኑሪያት በሳቅ በደሥታ ዘመንሽን አሳልፊ ክፉ አይካሽ ፈጣሪ ሁሌም በስራሽ በሉም ነገርሽ ከፊትሽ ይቅደም 🤲🤲🤲

    • @ktube8920
      @ktube8920 ปีที่แล้ว

      አላህ የምኞትሽን ያማላልሽ ሁላችንንም ያሟላልን

  • @user-iw5ib6np6v
    @user-iw5ib6np6v ปีที่แล้ว +3

    ታይፈስና ታይፎይድ ነው እሚሆነው እኔም አሞኝ ነበር ከውጭ ወደ ሀገር ስንገባ አየሩ ነው ይሻላታል

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ ปีที่แล้ว +2

    የኔ እሕት ምሕረቱን ይላክልሽ ወይኔ ደጥሞ ስብዬ እወዳታለሁኝ ደስ ትለኛለች ሴትነቷ ቀስ ያለች ❤❤❤❤አይዞሽ ይሻልሻል ተሽሎሽ ነይልን ሶፊዬ❤❤❤❤

  • @taibattt4535
    @taibattt4535 ปีที่แล้ว +7

    ካሚራዉ ታዳ ምን አስፈለገ ግን ሁሉም ነገር ያለካሚራ አይሆንም ዉይ ግዜ

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s ปีที่แล้ว +4

    እና ካሜራዉ ምድነዉ 😢 ሶፊ እግዚአብሔር ይማርሽ😢

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 ปีที่แล้ว +8

    ሞትም ይመጠል አትገለለጡ ስበል አይሰሙም አለህ የሂድኩም አለህ አፍየ የርገት እህቶች የእስለም ቸነል ቃዝቂዞወል አዙሩት እስክ እነ ሐሮን ሚድያ እና ቢለል ሚድያ እና ልጅ ሙአዝ እና ሚሀስ ሚድያ እና ተፈኩር ሚድያ አረ ሰብስክረይብ አርጉቸው እና እክለስ እና ኢለፍ ኢና ሀለሉ ሚድያ እና ሁሱ ሚድያ እና አብዱለህ እና ቶፍቅ ቁርአን ቀሪው የኡስታዞች ቸነል ጨልሞወል እዝ ምንም በመይረበ ምንም በመየስተምር ዪትዮብ 1000 ለይክ ታረገለቹ አለህ የሂድኩም ሂዱ የምጠቅመቹንም ተከተተሉ

    • @ተመስገንተመስገን-ዸ5አ
      @ተመስገንተመስገን-ዸ5አ ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 ปีที่แล้ว

      በትክክል እኔ እነሱን ነወ የምከታተለወ እዚህ ቤት አላይም አሁን እንዴት እንዴገባሁ ለራሱ ገርሞኛል ግን የቢላል ያልሸወ የለኝም ውዴ የሌሎቹ አለኝ በጣም ምርጥ ትምህርት ነወ የማሰተምሩት

  • @LulumTube
    @LulumTube ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ለዚህ ቤት የአላህ አላህ ይማርሽ ሶፊ፣ቶፊቅ፣አባት ልትሆን፣ይሆነል፣አደዚ፣የረጋል፣ሲጀምር፣አብሽሩ❤❤

  • @FgggXgfch
    @FgggXgfch 5 หลายเดือนก่อน +3

    Allah. ያሽርሽ ሶፊ የኔ ዉድ🥺🥺🥺🥺

  • @zf786
    @zf786 ปีที่แล้ว +5

    ምነው አይድያ አጣችሁ እንደ ከታመመችስ ቪድወ መስራት ለምን አስፈለገ

  • @tgethiopiawi4788
    @tgethiopiawi4788 ปีที่แล้ว +7

    😂😂😂😂😂አርግዛነው እምትሉትግን የት አያችሁ

  • @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
    @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 ปีที่แล้ว +6

    አረ በሳቅ ሞትኩ ስንታመም ስንሞትም ተቀርፅን እስከመቼነው ዝብየ ሳስበው ካሜራ ማኑ ዳቦ ከጅሏልስጠው😂😂😂

    • @user-de6xi5qz5w
      @user-de6xi5qz5w ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂በጣም

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 ปีที่แล้ว

      😂😂

    • @mehubayoutube
      @mehubayoutube ปีที่แล้ว

      አረ ክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Rehmamare3026
      @Rehmamare3026 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

  • @Hayat-df4rx
    @Hayat-df4rx ปีที่แล้ว +3

    ባል ማለት አንተ ነህ ቶፊቅ ሶፊየ አላህ ያሽረሽ😢❤

  • @asasd5621
    @asasd5621 ปีที่แล้ว +2

    እሥኪ ያዝ አርጓችሁ አሏህን ብታሥታውሡት ሁልጊዜ መደሰቅ ነው አሏህ አፍያሽን ይመልሥልሽ ይህ ህመም የቶብት ምክንያት ያድርግልሽ

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ በሰደት ደክመሽ ገብተሽ እማ ምንም አያግኝሽ ጤናን ደስታን ይስጥሽ ❤

  • @mohammedal9657
    @mohammedal9657 ปีที่แล้ว +8

    አርግዛነው የምትሉ ላይክ❤😮😮😮 አላህ ያሽራት

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq ปีที่แล้ว

      ክክክክክ እረተው ገና መሰለውኝ

    • @hayatyimam7167
      @hayatyimam7167 ปีที่แล้ว

      እኔም ይመሥለኛል ኒካህ አላቸው አደል ደሥ ይላል ካረገዘች

    • @fgui789
      @fgui789 ปีที่แล้ว

      ኒካ አለችዉ😂😂😂

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 ปีที่แล้ว +3

    አያችሁ ካድ ሁለት ይሻላል ቅመሞቸ እኛም ሀገራችን ስገባ ደህና ትዳር ይስጠን😢❤❤❤❤🥰

  • @fufuyemom9750
    @fufuyemom9750 ปีที่แล้ว +3

    ሶፊየ አላህ አፊያ ያድርግሽ ሀቢበቲ ቶፋ ግን ጠንከር በል በዚህ አይነት ስትወልድ ብታያት ቀድመህ የሆነ ነገር የምትሆን ነው የምትመስለው አሁን በሳይለት ሙድ ነው ህመሟ ምጧ ግን ጪኸትም አላት😅 እዛም ያድርስሽ አብሽሩ❤

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 ปีที่แล้ว +2

    ማማዬዋ ሶፊዬ የምወድሽ ጠላትሽ ይታመም ምነው አይዞንን አላህ ያሽርሽ የኔ ደርባባ እህት አይ ዞን ወድም ተውፊቅ 😢😢😢

  • @emuamer
    @emuamer ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክ ዉይ ጣጣ የዉነት ከሆነ አሏህ ያሸርሽ ግን እደት ለመታመን ዉነተኝነት ይጎላችኸል በቃ

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 ปีที่แล้ว +3

    እግዝአብሄር ይማርሽ በሽታን እሚያመጣውም እሚወስደው ፈጣሪ ነው ነገር ግን ሲታመሙ ቪደወ ሢጣሉ ቪደወ ሲፋቀሩ ቪደወ አይጊዜ እዲህ ሆኖቀረ

    • @user-wl6od7sl4u
      @user-wl6od7sl4u ปีที่แล้ว

      አይባል ምእረ እቪዶላይ ባይወጣ የት እናይነበር

  • @ggvvv7767
    @ggvvv7767 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ያሽርሽ ጀሚአን ህመም የሞት ታናሽ ነው ዱአ አርጉ ለታመመው ሰው ሁሉ

  • @fathia123-yq2fo
    @fathia123-yq2fo ปีที่แล้ว +7

    ሂጃብ አጠማጠማ ግን ያመማት አትመስልም ያመመው ሰው እዲ ሽቅርቅር ብሎ ካሜራላይ ይቀረባል

  • @زمزمعبدالله-ذ9س
    @زمزمعبدالله-ذ9س 4 หลายเดือนก่อน +2

    Sofiye Yene marr Allah Afiyawan yimalisillat yaa rabbii 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 ปีที่แล้ว +1

    ምችም ሊሆን ይችላል ደማከሴ እሸት አድርገህ ፊታን አገታን ቀባት ከዛ ውጭ እዳትወጣ ድጋሜ ምች እዳይመታት ትታጠብ ፊታንባል ማለት ይህ ነው ጎበዝ ተከባከባት እንስትህ ነች ማሻአላህ እክብካቤህ አላህ ያሽራት ያረብብ አይዞን እህት አለም

  • @rehmetkoko2780
    @rehmetkoko2780 ปีที่แล้ว +6

    ካሜራ ተደቅኖባት እደት ትበላዋለች ከኳሚራ ዉጭ ብታረጓት አይ

  • @Ame-story.ኢትዩ
    @Ame-story.ኢትዩ ปีที่แล้ว +3

    ፕራንክ ነው እሚሆነው. ምን ይታመናል እኳን ይችን ቪድወ ስንት ሲሰራ አምን ነበር. ባሁን ሰአት. እኔ ማንንም አላምንም

    • @user-jn1bn3xv4z
      @user-jn1bn3xv4z ปีที่แล้ว

      በመም እኮን ይቀልዱ አይመስለኝም ይቶበር ባል ማግባት እዳ ነው ለሁሉም ከሚራ መደቀን
      አላህ የሽፊኪ

  • @tfhiyrrth2383
    @tfhiyrrth2383 ปีที่แล้ว +9

    አንቺ አትበላት😡😡😡ምን ጠላሁ አቺ እሚልሰው

  • @user-fj8rv8wj2h
    @user-fj8rv8wj2h หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይማሓርኪ ዛሓፍተይ🙏

  • @tube-ms3iq
    @tube-ms3iq ปีที่แล้ว +5

    እኛእኮ ችግራችን ምግም አበላም ትንሺ ሲመን መቆቋም አችልም እኔአሁን ምግብ በሰአቱው አልበላም ቁርሴንምሳየን ባድ አሱርላይ ወይም 9ሰአት በኢትዮጵያ አዳደየ መግረብላይነው የምበላው

    • @marrymarry1903
      @marrymarry1903 ปีที่แล้ว

      አርግዛይሆናል

    • @user-lu3ow7ts8x
      @user-lu3ow7ts8x ปีที่แล้ว

      አርግዛ ነዉ

    • @user-lu3ow7ts8x
      @user-lu3ow7ts8x ปีที่แล้ว

      እኔም ነኝ በጣም ቀጪን ሆኛለሁ ሀገር እንደገባሁ የሰዉ ምላስ አላስቀምጥ አለኝ ምግብ የለም ይሉኛል እኔ አልበላም ጪንቀት😢

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x 8 หลายเดือนก่อน +9

    ሙሥሊምች ግን ኮሜንታችሁ ይዘጋል ሁሉም የራሡን ነው የሚኖሩዉ አታካብድ😢😢 እጭ

  • @rabitube5961
    @rabitube5961 ปีที่แล้ว +6

    አርግዛ ነው የምትሉ❤❤

  • @hikma6388
    @hikma6388 ปีที่แล้ว +3

    ጨርሳ ተሟሟተች አኮ ካሚሪ ደቅኑ መሟሟት አላህ ያሺራት ግን ሰከራተል መዉት ላይ ያለች አሰመሰላችሁት መቀሳቀሰ አችልም ማለት ነዉ

  • @ሶፊሙሀመድ
    @ሶፊሙሀመድ 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሏህ አፊያሽን ይመልስልሽ ሶፊየ🤲🤲

  • @horam2403
    @horam2403 ปีที่แล้ว +5

    አቤት እደህ ሁኖ የመጣ ብር ጥቅር ብሎ ይቅር ዲመት መሰልክ እኮ ቱ ፉጣሬ ምን የሰናዋል ብለችሁ ነዉ ነዉ እሚጥመለምሌችሁ አሁንስ ልክ አለፉችሁ

  • @sofitube7147
    @sofitube7147 ปีที่แล้ว +4

    አረግዛ ነወ በተለይ ምግብ ካሰጠላት አትጠራጠረ እረግዝና ነወ😂🎉

  • @amiymohammed5833
    @amiymohammed5833 ปีที่แล้ว +4

    አሁን እሳን አሞት ቭዶው መቀርጽ ምን ይሉታል ሃባይብ ጉድኮ ነው ለማንኛውም አላህ ያሽራት

  • @JamanishMohammad
    @JamanishMohammad ปีที่แล้ว +7

    ኧረጉድ ሠውታሞ ካሜራ ምንድነው እውልኝ ስሙልኝ ኤጭ አንችን አላህ ያሽርሽ

    • @shaeednasar3145
      @shaeednasar3145 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይማርሽ🙏🙏

  • @user-cy5xz3js5q
    @user-cy5xz3js5q ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ ቶፊቅ ሶፊያ እግዚአብሔር ይማርሺ አዬሩ ወይም እርግዝና ይሆናል ብዙ አትደንግጥ ትድናለች ወንድም❤❤

  • @hananhana4797
    @hananhana4797 ปีที่แล้ว +2

    አላህ አፊያ ያድርግሽ ሶፊ ቆጆ

  • @mulatuj
    @mulatuj ปีที่แล้ว +8

    ባቄላ ይዛ ይሆናል 😊😊

    • @wachamobro
      @wachamobro ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

    • @aaaa-or8jq
      @aaaa-or8jq ปีที่แล้ว

      😅😅😅😂😂😂😂

  • @Birtukan91
    @Birtukan91 ปีที่แล้ว +5

    ነፈሰጡር ናት ወንድ ልጅ ተፊቅን መሳይ😂 አላህ ያሸራት❤❤

    • @hayathayat2324
      @hayathayat2324 ปีที่แล้ว

      😅😅😅

    • @ikramm3420
      @ikramm3420 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

    • @ethiopian7940
      @ethiopian7940 ปีที่แล้ว

      ሳንባ ምች እያለ አይደል😢😢😢

  • @ሰራየደሙፍሬ
    @ሰራየደሙፍሬ ปีที่แล้ว +6

    እኛስ የማዳም ቅመሞች ስንታመማም ስራ አሰርላን ዋይ መጨማላቅ

    • @ሀዉይቻናል
      @ሀዉይቻናል ปีที่แล้ว

      ረውነሽነው ተሞላቀቅይ

    • @zanabzanab4293
      @zanabzanab4293 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @نورمحمد-ظ5ش2ز
      @نورمحمد-ظ5ش2ز ปีที่แล้ว +2

      😢እኛ ይማዳም ቀመሞች ሰንታመም ታገለን እንሰራለን ተኚ ሰተለኝ ማዳም እንካን አያሰቸለኝም አልተኛም ፈጣሪ ይርደኛል እኔ ደካማ ነኝ😢

    • @zuzu-x8s
      @zuzu-x8s ปีที่แล้ว +2

      😢 እኔ የማይረሳኝ ሁለየ በየወሩ ፔሬዴ ሲመጣ መጥበህ በላጡ ላይ 10ደቂቃ እተኛና ሲመለስልኝ ወደስራዬ እገባለሁ

  • @heyattesfaw7803
    @heyattesfaw7803 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያሺልሽ ኪማሪ አማኑ በጣም ልዩ ልጅ ነህ አነጊገርህ ትህትናህ አላህ ይጨምርልህ🥰🥰

  • @HalimaMuhammad-f1w
    @HalimaMuhammad-f1w 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔዉዶች አላህ ይጨምረላቹሁ ሶፌየም አላህ ያሸረሸ

  • @tube-eq2uj
    @tube-eq2uj ปีที่แล้ว +4

    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ

  • @ااننن-ع4ك
    @ااننن-ع4ك ปีที่แล้ว +3

    እረግዝና ሊሆን ይችላን አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ ปีที่แล้ว +4

    አርግዛናዉ ተከባከባት በግዜ ክትትል ትጀምር ካሜራ ማን ማሺቃበጥ አደኛ😂😂😂

  • @Maziyteka
    @Maziyteka ปีที่แล้ว +1

    ይሻላታል ብሮ አላህ አፊያ ያድርጋት ጎበዚ ተከባከባት ትድናለቺ

  • @Edikonjo
    @Edikonjo ปีที่แล้ว +2

    አይዞህ ቶፊቅዬ ይሻላታል አሁን ክረምት ስለሆነ አየሩ ስለተቀየረባት ነው ያመማት

  • @eexx8265
    @eexx8265 ปีที่แล้ว +10

    አርግዛ ነው እመነኝ ካወኩ እሸለማለሁ

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 ปีที่แล้ว +4

    አላህ የሽርሽ ሁቢ😢❤❤❤

  • @fhffgyyhgjfhff6075
    @fhffgyyhgjfhff6075 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይማረሽ የኔ ቆንጆ❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @woraseshitaw2066
    @woraseshitaw2066 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ይማርሽ አይዞሽ❤❤❤

  • @hayteeeeeeee
    @hayteeeeeeee ปีที่แล้ว +4

    stamru allah afiya yargsh

  • @user-qf5il4kt1k
    @user-qf5il4kt1k ปีที่แล้ว +4

    አላህ ያሽርሽ ደሞ ኒካህ በመታሰሩ በጣም ደስ ብሎኛል 😊❤

    • @madina3096
      @madina3096 ปีที่แล้ว +1

      አርገዋልዴ ማሻላህ

    • @user-qf5il4kt1k
      @user-qf5il4kt1k ปีที่แล้ว

      @@madina3096 አዎ

  • @richtube5245
    @richtube5245 ปีที่แล้ว +4

    ወላሂ ለቀናሁ አቅፎ ሲያበላት😔😔😔😔የኔ ድጋይ እራስ የት አባክ ነህ

    • @hyagfddgfddhhdd
      @hyagfddgfddhhdd ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂ወየዉ

    • @user-cd5kv4rj3n
      @user-cd5kv4rj3n ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-gf5ro7ly8z
      @user-gf5ro7ly8z ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክክክክክል

    • @ucucucjvjv5618
      @ucucucjvjv5618 ปีที่แล้ว

      ክክክክክል

    • @acar4607
      @acar4607 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @BizuyeMm
    @BizuyeMm 11 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ያክብርህ በጣም መልካም ባል ነህ

  • @seadiyoutube3275
    @seadiyoutube3275 ปีที่แล้ว +3

    ቢስሚላህ ምንሁና ነው አላህ ያሽርሽ ema

  • @KchhxHcjj
    @KchhxHcjj 11 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ ይማርሽ