ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሲጀመር ፍቅረኛየ ነው ብላ ለመናገር ወንጄል ስለሆነ ወዴ ድኗ ተምራ ወንጄል መሆኑን አውቃ ተውበት አድርጋ ያንን ለመናገር ስላልፈለገች ነው አኢሻ ምቀኝነት መቼም አያሳድግም እነዚህ ሴቶች በቃ ተቃጥለው ምቀኝነት አንገብግቧቸው የልጂቷን ስም ለማጠልሼት የመጡትጂ ሌላ አይደለም ሲጀመር ሴት ልጂ ኒካ ለብቻዋ መታሰርም ማሰርም አትችልም ያለ ወልይ ማግባት አትችልም ሲቀጥል ቤተሰብ ኒካህ ሳያሳስራት የታሰረ ኒካህኳ ቢኖር ትክክል አይደለም ሴት ልጂ ያለ ወልይ ማግባት አትችልም ኢነከይደኩነ አዚም ያለውኮ እውነት ነው የሴት ልጂ ተንኮል የተረጋገጠ ነው
ትክክል
በትክክል ሀገራችንላይ ሲርያ ምናምንእያሉ የሚያደርጉትንነውየሚያወሩት አባትሸሒድሁኖ ካላሳሰረ ኒካህየለም ስለዚህአሏህ የደበቀላትንወጀል ለማንም መጥታመናገርየለባትም።
ማሻአላህ አለ ሀቅ ተናገረ እሡ ኒካ አለው ብልም ኒካ የለም ዚሙትነበርጨቶበት ታረገቺ አላህ ይቀበላታል
ኧረ አትቀባጥሩ ምድነው በኒካ ላይ ኒካ ይቻላል?ያገባች ሴት ራሷን ትድራለች ማለት?በአንዳንድ ጋጠወጥ ሴቶች ሙስሊም ሴቶችንና እስልምናን አታሳድቡ
ምቀኞች ለምን ብረተሰጠች እኮነው የህሁሉ ጫጫታ😂😂😂😂
አይጋርምም
አረእባክሺ በቀደም ማስረጃ አጪተብላነዉ ምንታድርግ
ሴቶች ምቀኛ ናቸው አይሻ ለምን ብር ተሰጣት ብለው ይህ ያህል ምቀኛ የባል እህት ተብየዋ ግን ተልባ ናት ሳላገባ ብቀርስ ምን እሆናለሁ እግዚአብሔር ጤና ይስጠን
ምን ጉድ ናቸው እራህማ ግን ምን አይነት ሰው ነሽ አላህን ፍሪ ሴት እደዚህ መሆን የሰውን አይብ መከታተል ምን ይሰራልሻል 💔የሰውን አይብ መከታተል አላህ አይብሽን ይከታተልሽ አቦ
ሀቢባ ዛሬ ጀግና ሆነሻል የምር አስደሰትሽኝ አንሻ ግን ምቀኛዋና ጠላቷ ብዙ ነው አላህ ይስቱር ለህይወቷ ሁሉ ያያየጓታል እነዚህ ልጆች
የባል እህት ድሮውንም ምቀኛ ናት ያውም አጣዬወች ቱ ነገረኞች እንኮንም አላህ ገላገላት
እራስሽን ወክለሽ አውሪ ስለ አጣዬ አፍሽን መክፈት አቺይም አጣዬ ማለት የጨዋ ግልፀኛ አገር ነው ገባሽ አትልከስከሺ🤐
@EynvcZbbcc ክክክክክክክክ ለማያውቃችሁ ታጠኑ እባክሽ ዝርክርክ ራስሽን ደብቂ
እኮ ሲያስጠሉ በሰዉ ህይወት መበጥበጥ አሁን ምን ይጠቀማሉ
@@EynvcZbbcc ክክክክክክ አፍ ሲከፈት ጅንቅላት ይታያል አሉ ልክስክስ መሆናችሁን እየነገርሽኝ ነው አመሰግናለሁ ሳትነግሪኝ በፊት በደንብ አውቃችሆለሁ
ከሴት ምቀኛ ከመጥፎ ጓደኛ አላህ ይጠብቃን ያረብ
አላህን ፍሪ ሃቢባዬ በኒካላይ ኒካ አይቻልም
ሀቢባ አትሳሳች ማህተም ስላልሽው ድሮ ረሱል ሰለላሁ አለሂ ወሰለም እና ሰሀቦች ምስክር ይዘው ሳይፃፃፉ ኒካህ አስረዋል አሁን ላይ ነው መፃፃፍ የመጣው እንጅ ኒካህ ማሰር በድምፅ ሆኖ ሳለ ኒካሁንም ማውረድ ግዴታ መፃፃፍ አይጠበቅም ይህ ነው።
ሀቡ ስላም እህቴ ለልጆቼ ተስፍ ሁኚያቸው እባክሽ እርጂኝ በጣም ከባድ ችግር ውስጥ ነኝ
እራህማ ፍርጭርጭ ብላቀንታለች ልጂቱቆንጆናት እንዳው ያላት ፀባይ ሰይድ መልሳት እባክህን
በራህማ አትፍረዱ አኢሻ ኢቶ ስኖር ምንም ነገር የለኝም ብላ በአላህ ስም ስትምል ነው ይሄ ሁላ ጉድ የመጣው በርግጥም ይች ልጅ አሁላይ ድነኛ ስለሆነች ማውራት አትፈልግም ግን አትማል ?????
አላህን ፍሩ ሙስሊም ሆናችሁ ገመናችሁን በአደባባይ አታውጡ ችግር ካለ በውስጥ ጨርሱ ያለፈነገር እየፈለፈላችሁ አታዉጡ
ሲጀመር እጮኛ ሌላ ባል ሌላ እጮኛ አላት ማለት ኒካ አላት ማለት አይባልም
ባል ተብየው ወድ ከሆነ ቤተሰቦቻን ሚስቴን አጡ ብሎ በጠየቀ በሚድያ መተሽ እህት ተብየዋ ልሀጭሽን ተምረጭ ያገባት ወድምሽ ነው አች ምናባሽ አገባሽ አሽቃባ
እባካችሁ ልጅቱን ተዋት እባካችሁ አላህን ፍሩ የወጀል ጥግ ይህ ሁሉ በሚድያ መራከሥ
የነዚክ ታሪክ አለማለቁ ይገርመኛል😂😂😂
አሥታርቆቸዉ በአላህ አፉ ይባባሉ ሮመዶን ነዉ መጭዉ
ይቺን ልጅ አፎን ዝጉ ምንአገባቸው ስለ አይሻ
ወይ ዘንድሮ ስንቱን ሰማን በወንዶች በተለይ ዱባይ ላይ ያለ መንፈስ ጉድ
አው ይጸድቃል በድሮ ግዜ አሁንም ገጠር ላይ እንደሱ ነው የሚጋቡት ቤት ውስጥ ነው የሦስተኛ ሰዎች ፊርማ ብቻ ነው የሚያስፈልገው
ሙስሊም እህቷ ጋር የዚህን ያክል መዞላለም ኧረ ሞትን አስታውሱ የአላህህህህ😢😢
ሲቸመር ሲርያ የሚባል አለ ያ ውድቅነው አባቴ ታላሳሰራት ወይም በውክልና ነው የሚሆነው ኒካ አንሻን ምቀኛ በዝቶባታል
አይሻን ልረዳት ቁጥሯን ስጡኚ አላሀምዱሊላ በአይኔ ሳላይ ሠዉን አልሳደብም አይሻን የሚትሳደብወየሁላቺሁ
እቤት ውሥጥ በሺማግሌ እፀድቃል ሀቢባየ
እህት ነኝ ያለቺዉ ራህመት በስትብር ገዝታት ነዉ
ኢነ አሊላሂ ምን ጉድ ናችሁ የአላህ ሴት ልጅ በዚህ ልክ ጋጠወጥነት ኧረ ቸውውውው አላህን እንፍራ🎉🎉
አይሻ አሳዘነችኝ
አኢሻ ምትባል ልጅ ምን አይነት ሴት እንደሆነች ተረድቻት ባሏም እንዲጠነቀቅ ፅፌ ነበር አሁንም ቢሆን ሰኢድ እና የአሁን ባለቤቱ መነሳት የለባቸውም!!!እች ውሸታም ነች ሙስሊም ሙስሊም አትበይ እራስሽን ወክለሽ አውሪ ዲነል ኢስላም አንች ጨመርሽ ተቀነሽ አይቀንስም አይጨምርም ዲናችን ሙሉ ነው አታወናብጅ ባለጌ ሴቶች እየመጣችሁ አትዘላብዱ አላህን ፍሩ ሀቅን ይዛችሁ ቢሆን እንጅ አትቅረቡ።
ቀዝቀዝ ያለ ጦርነት ቀጣይ ክፍል ይምጣልን😮
አቤት ሴቱ አኢሻ ግን ትግስተኛ ናት
ባህላዊ ጋብቻን ወደ ዘመናዊ መቀየር ነው
አጣዬ በአንድ አቆሙም የሚባለው እውነት ነው ማለት ነው 😂😂😂 መሻአላህ ላቅወተ ኢላ ቢላህ
አረ አጣየ 1ነዉየሚያገብት ሆ😂😂😂
@fhxh2270 አንዶን እየፈቱ ሌላዋን በማግባት አዎ አንድ ነው የሚያገቡት 1ለ4 እማ ጄንነት ወንድነት ጥንካሬን ይጠይቃል
@@munadirar እና ምንልሁንነዉ የምትይዉ ለ4ራት ልትገቢ አሰበሺእዴ
ሰንበቴ አጣዩ @@fhxh2270
ለአንዱም መች ተሳካላቼው እንኳን ለ4
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላም ነዉ ሀቡ የሁሉም በጥሞና አዳምጭ ዉሸት ጥሩ አይደለም ከዉሸታም ሌባ ይሻላል ሌባን እንጠነቀቃለን ዉሸታም ሰዉ ጥሩ አይደለም ሰዉና ሰዉ ያጋድላል አይሻ ከስተቷ መማር አለበት ሀቡ በዉስጥ አወራሻለሁ ስትልሽ ለምን ሌላዉን እንደምትይዉ ለምን አይሻንም መደባለቅ አያስፈልግም ለምን አትያትም ሲጀመር በኒካላይ ኒካ ወንጀል ነዉ ሀራም ነው
አይሻን ሰይድ መልሳት በፈጠረህ
ምድረ ዚፍጥ ሁሉ
ራህመት ወላሂ ምቀኛ ናት አንሻ ሀቀኛ ናት ዱኖን በደብ ታቃለይ እዚህ ጃሂል ናቸው ያህመትም ጃሂል ናት ቱ
እራህመት ትክክልናት በቀደም ማስረጃ አጪስሟን አጥፍተሺ ተብላነዉ እናምንታድርግ
አንዳንዴ ሐቢባኮ ምትናገረው አታቅም ባልና ስራ አንድ ነው
ወላሂ በጣም ነው ያመመኝ ስለ ቆሻሻ ባለጎች ይቅርታ ሀቢባ እንደዚክ ያሉ ቆሻሾችን ባታወሪ ባታስገቢያቸው
26:27 ቱርኮች መንገድ ስራ ገብተው ነበር አጣዬ ውስጥ
እሶም በአላህ እየማለች ትዋሻለች ሙስሊም የሆነስው ወላሂ እያለ አይዋሽም እሶም ክሀደናት
ኡሚ በዱአሺ ዘመዴነሺ አዉቄሻለሁ ማለቴ አባትሺ ዘመዴነዉ አጣየ
ነይቶሎ በውሥጥ እኔነኘ 🙏
አይ የሴት ምቀኛ
ምንድነው ሀሳባቸው አልገባኝም የሴቶቹ እንደዚክ መሆን
መብቷ ነው
ምን አገባት ይቺ ልጅ
አይሻ ውሸታም ነሽ መጀመሪያ ስሜ ጠፍ ምናምን እያልሽ ስትቀውጪው ነበር ባጭሩ በቃችሁ ሰውን አታሰልቹ ሰይድ እንኳን ተገላገልክ
ከኒካሀ ላይ ሀራምነው
እደሙስሊም ኒካሀ ሳይወርድ እዴት ሀራምነው እረባአላህ ይቻላል አትበይ
አዉ ይፀድቃል
አረ አይፀድቅም የሁለተኛው ኒካህ ኒካህ አይሆንም
አይ ወርድም ሀራም ነው በኒካ ላይ ኒካሃ
ሤትእራሷንአትድረም ኒካየላትምነዉ እነ እራሧን የመደረቃልቻጠረታ ዳረኩ ማለት አትቺልም
❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍🥰🥰🌹🌹
እህት ተብየዋ ምን ሁና ነው የሚያጨርጭራት
😂😂😂😂😂😂
❤❤❤😅😅
😂😂
ሴትአሰዳቢሁላ
አሥታፍረላህ
ራህማ ዝም ብላ ናት
ሜንታድርግሺ ማስረጃ አጪተብላነዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂
😂😂😂😂