ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን የሰው ልጅ የታየበት ታሪክ ትረካውም በጣም ደስ ይላል እራሱን የቻለም የምርመራ ውጤት ነው
እጅግ ጥልቅ አስተሳሰብ በግድያ ሙከራ ዙራገባውን ያሰሰ ዝግጅት ነው።
😂😂😂😂
ጌታቸው ደስታ የጀርመን ድምጽ ራዲዮ ጋዜጠኛ ነበር።ጥንት ግን የጥላሁን ጓደኛ ነበር።መጨረሻ በመገናኘታቸው ደስ ይላል።
Thank u
Thank you.❤
🙏🙏🙏
arif zigijit....
❤❤❤❤❤❤
የዚህ ሰው ድምፅ የፍቃዱ ተክለማርያምን ድምፅ ይመስላል
Enate yenegwrechegn mistu endehonech new ehtuwan defro
ክበር ዶክተር ጥላሁ ን 40:15 40:15 ገሠሰ ነፍሱን ፈጣሪ ይማረው አሁን እያቀረብክ ያለው ለሚዲያ ፍጆታ ካለወነ በስተቀር ምንም የተብ 40:15 ራራ ነገር የለውም ሲጀመር አርቲስቱ ከመጀመሪያ ጀምሮ እስከ ዕለተ ሞቱ ድረስ ከፋሲካ በዓል ጋር የተቆራኘ እሱ እና ፈጣሪ ብቻ የሚያውቁት የራሱ የወነ ሚስጥር አርጎ ያስቀመጠው ጉዳይ ነው ስለዚ ማንችንም በዚ ጉዳይ ባንገባ ደስ ይለኛል ለሱም አፈሩን ገለባ ያርግለት አሜን
Erasun besilet litefa yefelege sew ke and gize belay erasun yemewgat weyim yemekuret aqim aynorewum degmom tilahunin erasun lematfat yemiyaschil minim mikniyat yelewum degmomem wesene bilen binlil erasun lematfat yemimokirew belela menged enji teqorete betebalew bota beteleyim tesekitobet abget ej, hod enezih sost botawochin wegto weyim qorto erasun atefa yetebalebet tarik weyim erasin yematfat mukera betarik yemitaweq tarik yelem
Hof yefejew Gin Yanadidal. ‼️‼️‼️
Yi koshasha ena Tilahun Gessessen aymetinim.....Betilahun birachihun bilut.. balegewoch.
ነገር ግን የባኞ ቤቱ ወይም የሽንት ቤቱ የደ ውጭ እሚያስወጣ መስኮት የለውም እንዴ ሰብረው ሲገቡ ሌላ ሰው አለመኖሩን እሚያረጋግጡ
,ፍቃዱተ / ማርያምን ድምፁ ደሞ የትረካው ሙዚቃ ነፍስ ናት
ፍሬ ከርስኪ
ትክክለኛውን እውነት እይደለም የምታወራውሚስት የተባለችዋንና እህትዋን ጠይቅ (ከቻልክ)
Ende Gashe fekadu temeleso metta ekoo yegremale yesu lejje yehon ende
wodenewal ; brtu....
ዓለማየሁ እሼቴ የጠቆመዉን ዕዉነታ ለምን ዘለልኸዉ ?😅
አንድ ሰው የራሱን ሕይወት ለማጥፋት አንዲት ገመድ ወይም አንዲት ጥይት አለዚያም አንዲት መርዝ ከይበቃም ?
BE LEAVE IT OR NOT TELAHUNE HE DON'T TAKE HIS ON LIFE SOME THING FISHING.
ከሴት ወደ ሴት ሲዘል ሚስቱ ናት የወጋችው
እንግሊዝኛው ቢቀርብህስ?
ክፋትህ@@Abrar5280
Blive it or not Tlahun he doesn't take his life by his own there is something behind...say I think it's better to say
ጥላሁን ሆድ ይፍጀው ያለው የራሱ ጥፋት ስለሆነ ነውከሴት ወደ በሴተ ሲዘል ሚስቱ ናት የወጋችው
ስለማታውቀው ነገር አትዘባርቅ
ሚስቱ እንኳን አትወጋውም ነገር ግን ከባድ የጥንቆላ አስራር በሙላት የነገስበት ግቢ ሚስቱ ከባድ የጥንቆላ አስራር ውስጥ በክፉ መንፈስ አምልኮ የተያዘች ራሱ ጥላሁንም ለዚህ የመንፈስ እስራር የተጋለጠ ወሲባም በየሴቱ ጭን ስር የማይታጣ ሞራሊ በምንም መልኩ ምሳሌ መሆን የማይችል ሀገሩን የሚወድ አንጋፋ የኪነጥበብ ስው ነበረ።ለእደጋው ተጠያቂ እና ሀላፈነቱን የሚወስደው ራሱ ጥላሁን እና ጥላሀን ብቻ ነው።
እውነት ሚስቱ ነች በስለት የወጋጋችው?? ጥላሁን ላይ የግድያ ሙከራ ያደረገበት ሰው ማንነቱ አይታወቅም ይባል አልነበር ወይ? እንዴት?
Who cares 😂 ጥላሁን ገሰሰ ምን የሚነገር ታሪክ አለው ?!? ድምፅ ብቻ እርሱንም ከእግዚአብሔር ነው ያገኘው አለቀ አለቀ !!!!ሴሰኛ ሁላ !!!!!
ምንየቅርብ መረጃ ነው ? ባኞ ቤቱ ተዘግቶ ብቻውን በደም ተነክሮ ተገኘ ከተባለና ከውስጥ ከተቆለፈ ማንም ሊሆን አይችልም። እራሱን ለማጥፋት ነበረ የሞከረው አይ አበሻ ለሁሉም ነገር እንቆቅልሽ ማብዛት።
እስኪ ከ ያየሰው ሽመልስ አዲስ መፅሀፍ የሆነ ነገር አንብብልን 😂😂😂
th-cam.com/video/6afuZMsnyrw/w-d-xo.html
Yaye wushetamnow
Too many commercials, cut it a bit.
Thank you for your comment. We've already taken care of it.
2013?
ውሸት ፣የሚስቱ ናት ኣኣኣኣይመስኝኝኝምምምም፣
ዜሮ ኮንቴንት:: ምንም የለውም
አባረህ በለው ያንን አመፀኛ ተገንጣይ ወንበዴ ማረኝ አይለምደኝም ካላለ እንዳትለቀው አስኪደው በዳዴ ብሎ እየዘፈነ ስንት የትግራይ ወጣት በደርግ አስጨፍጭፎ ዝም የሚሉት ይመስልሃል ?
Hate for one tribe is, has been crime. Stop it now.
ወዴት ወዴት ነው ነገሩ:❓️ በዚህም ትግሬን መክሰስ ❓️ አረ አይገባም::ጥላሁን ጎበዝ ዘፋኝ ነበር :: ከዛ በተረፈ ግን ልክስክስ ባለጌ ሰው ነበር:: የእንጀራ ልጁን በማባለጉ የእህቱ ጥቃት ያናገበገበው የእንጀራ ልጁ አደጋውን እንዳደረሰበት በሰፊው የተወራ ነገር ነው:: ያደረገውን ወንጀል አገር ቢያውቀው ደግ ያለመሆኑ የገባው ጥላሁንም የመግደል ሙከራ ያደረገበትን ሰው ሳያጋልጥ ነገሩን ሆድ ይፍጀው ብሎ አልፎታል:: ጥላሁን መልአክ አይደለም:: ለገዳዩ ራራቶ አይደለም ነገሩ ተደበስብሶ እንዲቀር ያደረገዉ የራሱ ጉድ እንዳይገለጥበት እንጂ::
@@othodilworth8489ያቆሰሉት ሰዎች ግን "እምበር ተጋዳላይ " እየዘፈኑ ነበር በጩቤ yewegut😮
The writer is like " Awoke" , he started writing as if he knew sth but nothing he knows! Just he wrote because it is about Tilahun , it's easy to get attention! Wasted time!
አይ ምክኒያታዊ ትንተና የበሩን ጉዳይ ሳይመረምሩ
ወያኔ ነች እኮ አጀንዳ ለማስቀየር ያስወጋችው
Hate of Tigray must end!
የባኞ ቤቱ በር ቁልፍ ከውስጥ ተንጠልጥሎ ከተገኘና የባኞ ቤቱ መስኮት ሰው የማያስገባና ትንሸ ከሆነ ራሱን ለመግደል ሙከራ እንዳደረገ መገመት ይቻላል። በዚህ በኩል በይፋ የተነገረን ምንም ነገር የለም። ግራ የሚያጋባው ግን ፖሊስ የጊዜውን ሪፖርት ለምን መደበቅ ፈለገ የሚለው ነው!
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን የሰው ልጅ የታየበት ታሪክ ትረካውም በጣም ደስ ይላል እራሱን የቻለም የምርመራ ውጤት ነው
እጅግ ጥልቅ አስተሳሰብ በግድያ ሙከራ ዙራገባውን ያሰሰ ዝግጅት ነው።
😂😂😂😂
ጌታቸው ደስታ የጀርመን ድምጽ ራዲዮ ጋዜጠኛ ነበር።ጥንት ግን የጥላሁን ጓደኛ ነበር።መጨረሻ በመገናኘታቸው ደስ ይላል።
Thank u
Thank you.❤
🙏🙏🙏
arif zigijit....
❤❤❤❤❤❤
የዚህ ሰው ድምፅ የፍቃዱ ተክለማርያምን ድምፅ ይመስላል
Enate yenegwrechegn mistu endehonech new ehtuwan defro
ክበር ዶክተር ጥላሁ ን 40:15 40:15 ገሠሰ ነፍሱን ፈጣሪ ይማረው አሁን እያቀረብክ ያለው ለሚዲያ ፍጆታ ካለወነ በስተቀር ምንም የተብ 40:15 ራራ ነገር የለውም ሲጀመር አርቲስቱ ከመጀመሪያ ጀምሮ እስከ ዕለተ ሞቱ ድረስ ከፋሲካ በዓል ጋር የተቆራኘ እሱ እና ፈጣሪ ብቻ የሚያውቁት የራሱ የወነ ሚስጥር አርጎ ያስቀመጠው ጉዳይ ነው ስለዚ ማንችንም በዚ ጉዳይ ባንገባ ደስ ይለኛል ለሱም አፈሩን ገለባ ያርግለት አሜን
Erasun besilet litefa yefelege sew ke and gize belay erasun yemewgat weyim yemekuret aqim aynorewum degmom tilahunin erasun lematfat yemiyaschil minim mikniyat yelewum degmomem wesene bilen binlil erasun lematfat yemimokirew belela menged enji teqorete betebalew bota beteleyim tesekitobet abget ej, hod enezih sost botawochin wegto weyim qorto erasun atefa yetebalebet tarik weyim erasin yematfat mukera betarik yemitaweq tarik yelem
Hof yefejew Gin
Yanadidal. ‼️‼️‼️
Yi koshasha ena Tilahun Gessessen aymetinim.....
Betilahun birachihun bilut
.. balegewoch.
ነገር ግን የባኞ ቤቱ ወይም የሽንት ቤቱ የደ ውጭ እሚያስወጣ መስኮት የለውም እንዴ ሰብረው ሲገቡ ሌላ ሰው አለመኖሩን እሚያረጋግጡ
,ፍቃዱተ / ማርያምን ድምፁ ደሞ የትረካው ሙዚቃ ነፍስ ናት
ፍሬ ከርስኪ
ትክክለኛውን እውነት እይደለም የምታወራው
ሚስት የተባለችዋንና እህትዋን ጠይቅ (ከቻልክ)
Ende Gashe fekadu temeleso metta ekoo yegremale yesu lejje yehon ende
wodenewal ; brtu....
ዓለማየሁ እሼቴ የጠቆመዉን ዕዉነታ ለምን ዘለልኸዉ ?😅
አንድ ሰው የራሱን ሕይወት ለማጥፋት አንዲት ገመድ ወይም አንዲት ጥይት አለዚያም አንዲት መርዝ ከይበቃም ?
BE LEAVE IT OR NOT TELAHUNE HE DON'T TAKE HIS ON LIFE SOME THING FISHING.
ከሴት ወደ ሴት ሲዘል ሚስቱ ናት የወጋችው
እንግሊዝኛው ቢቀርብህስ?
ክፋትህ@@Abrar5280
Blive it or not Tlahun he doesn't take his life by his own there is something behind...say I think it's better to say
ጥላሁን ሆድ ይፍጀው ያለው የራሱ ጥፋት ስለሆነ ነውከሴት ወደ በሴተ ሲዘል ሚስቱ ናት የወጋችው
ስለማታውቀው ነገር አትዘባርቅ
ሚስቱ እንኳን አትወጋውም ነገር ግን ከባድ የጥንቆላ አስራር በሙላት የነገስበት ግቢ ሚስቱ ከባድ የጥንቆላ አስራር ውስጥ በክፉ መንፈስ አምልኮ የተያዘች ራሱ ጥላሁንም ለዚህ የመንፈስ እስራር የተጋለጠ ወሲባም በየሴቱ ጭን ስር የማይታጣ ሞራሊ በምንም መልኩ ምሳሌ መሆን የማይችል ሀገሩን የሚወድ አንጋፋ የኪነጥበብ ስው ነበረ።
ለእደጋው ተጠያቂ እና ሀላፈነቱን የሚወስደው ራሱ ጥላሁን እና ጥላሀን ብቻ ነው።
እውነት ሚስቱ ነች በስለት የወጋጋችው?? ጥላሁን ላይ የግድያ ሙከራ ያደረገበት ሰው ማንነቱ አይታወቅም ይባል አልነበር ወይ? እንዴት?
Who cares 😂 ጥላሁን ገሰሰ ምን የሚነገር ታሪክ አለው ?!? ድምፅ ብቻ እርሱንም ከእግዚአብሔር ነው ያገኘው አለቀ አለቀ !!!!
ሴሰኛ ሁላ !!!!!
ምንየቅርብ መረጃ ነው ? ባኞ ቤቱ ተዘግቶ ብቻውን በደም ተነክሮ ተገኘ ከተባለና ከውስጥ ከተቆለፈ ማንም ሊሆን አይችልም። እራሱን ለማጥፋት ነበረ የሞከረው አይ አበሻ ለሁሉም ነገር እንቆቅልሽ ማብዛት።
እስኪ ከ ያየሰው ሽመልስ አዲስ መፅሀፍ የሆነ ነገር አንብብልን 😂😂😂
th-cam.com/video/6afuZMsnyrw/w-d-xo.html
Yaye wushetamnow
Too many commercials, cut it a bit.
Thank you for your comment. We've already taken care of it.
2013?
ውሸት ፣የሚስቱ ናት ኣኣኣኣይመስኝኝኝምምምም፣
ዜሮ ኮንቴንት:: ምንም የለውም
አባረህ በለው ያንን አመፀኛ ተገንጣይ ወንበዴ
ማረኝ አይለምደኝም ካላለ እንዳትለቀው አስኪደው በዳዴ
ብሎ እየዘፈነ ስንት የትግራይ ወጣት በደርግ አስጨፍጭፎ ዝም የሚሉት ይመስልሃል ?
Hate for one tribe is, has been crime. Stop it now.
ወዴት ወዴት ነው ነገሩ:❓️ በዚህም ትግሬን መክሰስ ❓️ አረ አይገባም::
ጥላሁን ጎበዝ ዘፋኝ ነበር :: ከዛ በተረፈ ግን ልክስክስ ባለጌ ሰው ነበር:: የእንጀራ ልጁን በማባለጉ የእህቱ ጥቃት ያናገበገበው የእንጀራ ልጁ አደጋውን እንዳደረሰበት በሰፊው የተወራ ነገር ነው:: ያደረገውን ወንጀል አገር ቢያውቀው ደግ ያለመሆኑ የገባው ጥላሁንም የመግደል ሙከራ ያደረገበትን ሰው ሳያጋልጥ ነገሩን ሆድ ይፍጀው ብሎ አልፎታል:: ጥላሁን መልአክ አይደለም:: ለገዳዩ ራራቶ አይደለም ነገሩ ተደበስብሶ እንዲቀር ያደረገዉ የራሱ ጉድ እንዳይገለጥበት እንጂ::