ከስጋ ዘመድ ጥሬ ስጋ ይሻላል 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 136

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 6 หลายเดือนก่อน +32

    አሌክስ የምር ስላየውክ ደስ ብሎኛል ዋሸው እንዴ ላይ ስትቀር ምን ኦኖ ነው ብለን አሳውቁን ብንል ምንም መልስ የለም ስላየውክ ደስ ብሎኛል

  • @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
    @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ 6 หลายเดือนก่อน +20

    ዘወትር በጣም አድናቂህ ነኝ እንደ ወንድ ልጅ ኮስታራ እንደባለሞያ ሁለገብ ነህ ስራዉን አክብሮ ስራዉን መስሎ የሚሰራ ሰዉ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ በርታ ይሄንን ፕሮግራም በአንተ በአቅራቢዉ በዘወትር ደሳለኝ ነዉ የወደድኩት ጎበዝ እንዲ ነዉ ወንድ ልጅ

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 6 หลายเดือนก่อน +16

    ,እኔ ዘወትር ደሳለኝ ነኝ ዘወትር ደስ ይበላችሁ ደስታ አይጠገብና❤❤❤❤❤

    • @AsassAsasas-t1u
      @AsassAsasas-t1u 6 หลายเดือนก่อน

      🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️

  • @LubabaAshenafi-fl4fd
    @LubabaAshenafi-fl4fd 6 หลายเดือนก่อน +9

    አሌክሥ ሥላየሁህ በጣም ደሥ ብሎኛል ዋሸሁእንደ ላይ ብትመለሥ በጣም ደሥይለኛል

  • @AshuAbebe-w5y
    @AshuAbebe-w5y 6 หลายเดือนก่อน +24

    አሌክሶ ስላይሁህ ደስ ብሎኛል❤❤❤

  • @King-27
    @King-27 6 หลายเดือนก่อน +39

    አሌክሶ ምርጥ ያራዳ ልጅ ኢቢኤስ መቀጠር አለበት 🎉🎉

  • @DeresMoges
    @DeresMoges 6 หลายเดือนก่อน +9

    አለክስ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የጠፋበትን ምክንያት ባይነግሩኑም

  • @Destavich
    @Destavich 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሌክሶ በራስህ የቲቪ ፕሮግራም ልትመጣ መሆኑን በመስማቴ ደስ ብሎኛል። መስፍኔ ደሞ ያቺ ለአዲስ ባንክ የሰራሃት ማስታወቂያ ማስተርፒስ ናት ። ለምንድነው ብር ባንክ የማታስቀምጠው ሲልህ ፣ ጠልቼ ነው ብለህ ምትቀጥልበት ። ይመቻችሁ!

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 6 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ ዘወትር ደሳለኝ ነኝ ዘወትር ደስ ይበላችሁ ደስ የሚል ፕሮግራም❤

  • @የገብርኤልልጅ-በ6ደ
    @የገብርኤልልጅ-በ6ደ 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሌክስ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ❤ጠፍህእሳ በስላም ነው

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አዝናናችሁኝ ደሰ ይላል የምወደው ፕሮግራም ዘወትር ደስአለኝ እናመሰግናለን ።

  • @SemiraWahabey
    @SemiraWahabey 6 หลายเดือนก่อน

    ዘወትር ደሳለኝ ነኝ ዘወትርዐደስ ይበላቹ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenaytWerku-oz4fc
    @SenaytWerku-oz4fc 2 หลายเดือนก่อน

    ሁላቸውም አግኝተው ሲወጡ እንደኔ ደስ የሚለው አለ❤❤❤❤❤

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሌክሶ የኔ ምርጥ እንኳን ደህና መጣህ እምወድህየ ናፍቀኸን ነበር ❤❤😍😍
    ዘወትርየ የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 6 หลายเดือนก่อน +8

    አሌክስ ወደዋሸሁዴ ይመለስ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሌክሶ We Miss You So Much ዋሸው እንዴ ላይ አትጥፋ ብቅ በል

    • @samsontemsgne-dp7xn
      @samsontemsgne-dp7xn 6 หลายเดือนก่อน

      በምን እንደወጣ ታውቂያለሽ?🤣🤣🤣ዋሸሁ እንዴን የግልሽ አስመሰልሽ 🤣🤣🤣

    • @hirutwedajo6984
      @hirutwedajo6984 6 หลายเดือนก่อน

      @@samsontemsgne-dp7xn አቤት ወሬ እሱ ስትገረፋ ታውራለህ እሽ ሃሃሃሃሃሃ

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 6 หลายเดือนก่อน +16

    ካገር ወጥቶ መስሎን ነበር አሌክስ ከአባይ ሲጠፍ..

    • @ማራኪየማዳምቅመም
      @ማራኪየማዳምቅመም 6 หลายเดือนก่อน

      ተጣልቶዋል

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 6 หลายเดือนก่อน +1

      የሱ ቦታ zdo ገባ እኮ

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE 6 หลายเดือนก่อน

      እደትአወቃቹ​@@ማራኪየማዳምቅመም

    • @kidistarsema6361
      @kidistarsema6361 6 หลายเดือนก่อน

      @@ማራኪየማዳምቅመም 😃😃😃አይደል

  • @selamawitwondie8148
    @selamawitwondie8148 6 หลายเดือนก่อน

    አሌክስየ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ዋሸሁ እንዴዎች ብንጠይቅም መልስ ስላልሰጡን ምን ሆኖ ይሆን ብየ ነበር እንኳን ደህና ሆነህ አየሁህ

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሴቶች የሚጠቀሙት ሲለው ዳይበር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 6 หลายเดือนก่อน +7

    ,ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልላችሁ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 6 หลายเดือนก่อน

    😍ዘወትርዬ ❤️ዘወትር ደስ ይበልህ

  • @UsaEth
    @UsaEth 6 หลายเดือนก่อน

    Alex ምንአለበት እንደዚህ አይነት ጨዋ ፕሮግራም እንድትመራ እድሉ ቢሰጥህ ያምርብህ ነበር ❤❤❤❤❤❤

  • @Makeda-p5s
    @Makeda-p5s 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሌክሶዎ ebs ተቀላቀል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gsfhcgjkgchjkvcc
    @gsfhcgjkgchjkvcc 6 หลายเดือนก่อน +5

    እስኪ አሌክስን አይቶ የመጣ 🤙🤩

  • @haftamuhaleselassie
    @haftamuhaleselassie 6 หลายเดือนก่อน

    ዘወትር በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @BilalBareka
    @BilalBareka 6 หลายเดือนก่อน

    አዝናኝ ፖሮግራም ይማችህ ዘውትር ደስ ይበለቹ ደሰለኝ ❤❤

  • @EmebtNagsh
    @EmebtNagsh 6 หลายเดือนก่อน

    ዘሰትር ግን ይችን ዳንስ ታስተምረኛለህ❤❤❤

  • @munaali8696
    @munaali8696 6 หลายเดือนก่อน

    አሌክስን አይቼነዉ የመጣሁት ስላየሁህ ደስብሎኛል ሁሌም ሰላም ሁን

  • @Werkye-s3g
    @Werkye-s3g 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሌክሶ ስለ አየሁህ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 6 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ እዚ ቤት ሁሌ ሳቅ የበዛበት ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Haniayalew
    @Haniayalew 6 หลายเดือนก่อน +3

    Mesfenya nice to see you

  • @bettytedy3892
    @bettytedy3892 6 หลายเดือนก่อน

    Alex yesfer lej ❤❤❤

  • @hanantefera2911
    @hanantefera2911 6 หลายเดือนก่อน

    አሌክሶ በጣም ጉበዝ ኮሜዲያ ስለሆንክ ልትኮራ ይገባአል

  • @hebaawet4600
    @hebaawet4600 6 หลายเดือนก่อน

    Welcome comedian alexo nice to see you on EBS. I am interested if you're working on THE LEGENDARY TV ❤❤❤❤❤❤❤EBS ❤❤❤❤ please the EBS TV broadcasters give him a job we love to see him❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሌክስ እንኳን በደህና መጣህ❤❤❤

  • @millimilli-cq5dh
    @millimilli-cq5dh 6 หลายเดือนก่อน

    አሌክስ ምርጥ የካስ ሜዳ ልጅ

  • @AsassAsasas-t1u
    @AsassAsasas-t1u 6 หลายเดือนก่อน

    ዘወትርዬ አፈቅርሃለሁ የኔ ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋

  • @seadiyalbkowa8835
    @seadiyalbkowa8835 6 หลายเดือนก่อน

    የዘወትር አድናቂወች❤❤🎉

  • @reemeshafi
    @reemeshafi 6 หลายเดือนก่อน +4

    አሌክስ የሰፈሬ ልጅ ምነው ጠፋህ ዋሸው እንዴ ላይ ተናፍቀሀል

  • @SerkiSerki-u2r
    @SerkiSerki-u2r 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሌክሱ❤❤❤

  • @JooklEroon
    @JooklEroon 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሌክስ ምሆነህ ነው ዋሽሁ እንዴ ላይ የጠፍው❤

  • @MeseretWondimu-t6z
    @MeseretWondimu-t6z 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሌክስ ለምን ከዋሸሁ እንዴ ለምን ጠፋ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @najatsultan7800
    @najatsultan7800 6 หลายเดือนก่อน

    አሌክስ እንኳን ደሀና ሆንክ 🥰

  • @Foz-c8i
    @Foz-c8i 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሌክስ አድናቂህ ነኝ❤❤❤

  • @martaambel281
    @martaambel281 6 หลายเดือนก่อน

    እንዴ አሌክሶ ለምንድን ነው ዋሸሁ እንዴ ላይ የጠፋከው እነሱስ ለምንድን ነው የማይናገሩት የለመድነውን ሰው ዝም ብለው ሳይናገሩ ይቀይራሉ እንዴ😡😡😡😡😡😡😡 ስላየሁክ ግን ደስ ብሎኛል🥰🥰🥰

  • @Bonaye12
    @Bonaye12 6 หลายเดือนก่อน +1

    Nice to see you alxe

  • @susubintmussa7017
    @susubintmussa7017 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሌክስማ ሲሞሸር ነው የከረመው ያስታውቃል😂😂😂 ለማንኛው ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አባይዎችማ አንናገርም ብለው ነበር

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 6 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ አሌክ በዋሸሁ እንዴ ለምደንህ ተናፍቀሃል

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሌክስ ከእባይ ቲቪ ተጭረህ ወይም ተጣልተህ መሆን አለበት።። አለዚያ በክብር ትሸኝ ነበር❤ ለማንኛውም ❤ ዜዶ❤ ተመችቶናል።

  • @hiwotbarkat5102
    @hiwotbarkat5102 6 หลายเดือนก่อน +11

    አሌክስ ምሆነህ ነው ዋሽሁ እንዴ ላይ የጠፍው

  • @Foz-c8i
    @Foz-c8i 6 หลายเดือนก่อน

    ዘወትራ ከምር ሳምንት እስተሚደርስ እቸኩላለሁ❤❤

  • @hassanendries9002
    @hassanendries9002 6 หลายเดือนก่อน

    ምረጥ ሰዉ አሌክስ

  • @menutube7647
    @menutube7647 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሌክስ ዋሸሁ እዴ ላይ ስጠፋ ከሀገር ውጭ የሄድክ መስሎኝ ነበር ከቲቪ መስኮት አትጥፋ Ebs ሶችን ብትቀላቀል ምኞቴ ነው

  • @aswlws
    @aswlws 6 หลายเดือนก่อน

    konjo program new des yelale love you guese machebcheb kenesu ebakachu

  • @w.myoutube
    @w.myoutube 6 หลายเดือนก่อน

    አሌከሰዬ ባሌ🤫

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሌክስ ያመመው መስሎኝ ነበር

  • @ShakiraYenatuleji
    @ShakiraYenatuleji 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሌክሶ ወላሂ ስላየዉህ በጣም ደስ ብሎኛል ዋሽሁ እንዴ ያላንተ በጣም ቀዝቅዟል እና ችግር እንኳን ቢኖር በመነጋገር ተፈቶ ብትመለስ

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 6 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂ዛሬ ሆዴ ቆሰለ

  • @yenehabesha5655
    @yenehabesha5655 6 หลายเดือนก่อน +1

    Alex we miss u

  • @abisiniasharew
    @abisiniasharew 6 หลายเดือนก่อน

    የምር ሆዴ ቆሰለ በሣቅ😅😅

  • @yenehabesha5655
    @yenehabesha5655 6 หลายเดือนก่อน

    Alex l do not know part so funny😂😂😂😂😂😂😂

  • @SevenApp21
    @SevenApp21 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሌክስ ጠፋክብን

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 6 หลายเดือนก่อน

    አሌክሳችን

  • @Entrance_question
    @Entrance_question 6 หลายเดือนก่อน

    ያሬዶ😂😂

  • @fatumamuhe2929
    @fatumamuhe2929 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሌክስ ምን ሆኖ ነው ዋሸው እዴን የለቀቀው? መልስ በቶሎ

    • @007eakonchu3
      @007eakonchu3 6 หลายเดือนก่อน

      $1000000 question.

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሌክስ በዚህ መጣህ

  • @balayneshzena8080
    @balayneshzena8080 6 หลายเดือนก่อน

    ER Aleks washehu ende lay menwu tefah temles❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 หลายเดือนก่อน +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾
      @ባላይነሽዘና

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 6 หลายเดือนก่อน

    አሌክስ አሳዘንከኛ 😢😢አብሮህ ያለው ምንም ነው

  • @AwetOumer-wo8qy
    @AwetOumer-wo8qy 6 หลายเดือนก่อน

    Alex Welcome to the Coolest tv channel EBS TV we would love to see you joining this tv channel.

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 6 หลายเดือนก่อน

    ጥሬ ስጋ ሆድ ይሞላል ለመከራ ጊዜ የሚደርስ እግዚአብሄር እና ዘመድ አዝማድ ነው ።

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 6 หลายเดือนก่อน

    WOW NICE PROGERAME

  • @አልሃምዱሊላህ-ኰ6መ
    @አልሃምዱሊላህ-ኰ6መ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ካሌክስጋር የቀረበዉ ልጅግን ሲያናድድ ከዚህ የበለጠ እንደት ያስረዳዉ

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 6 หลายเดือนก่อน

    yeseferae lijoch keyo

  • @ZemenaBerihun
    @ZemenaBerihun 6 หลายเดือนก่อน

    አሌክስ ውፍረት ቀንስ ደስ አይልም ኮሰኮስከኝ ። አያምርም ቅንቡርስ መሰልክ ወንድሜ ክክክክ

  • @TvifGhct
    @TvifGhct 6 หลายเดือนก่อน

    አሌክሥዬየትጠfክብን

  • @eyuelfekadu9783
    @eyuelfekadu9783 6 หลายเดือนก่อน

    Alexo yeraskn program yizek naa

  • @asteramaha733
    @asteramaha733 6 หลายเดือนก่อน

    አሌክሶ ስላየውክ ደስ ብሎኛል ዋሸው እንዴላይ ስናጣህ ቅር ብሎን ነበር ኮምንታተሮች ባማታውቁት ነገር አትቀባጥሩ ወረኛ የበዛበት ጊዜ ምን አውቃችው እሱን የምትዎቅሱት አንዳዶቻችው

  • @godisalive4349
    @godisalive4349 6 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አይነት ርዕስ ነው ግን ምትመርጡት???

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 6 หลายเดือนก่อน

    አለክስ ግን ምን ውጠህ ነው እደዚህ የወፈርከው😂

  • @melonayveronica925
    @melonayveronica925 6 หลายเดือนก่อน

    አሌክሶ ትለያለህ

  • @TesfawGiorgise
    @TesfawGiorgise 6 หลายเดือนก่อน

    ለኔ ቢቻ ነው ሁሌ መግቢያ ላይ ዳንሱ ያልተመቸኝ?

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 6 หลายเดือนก่อน

    LOVELY

  • @emebetemebet1075
    @emebetemebet1075 6 หลายเดือนก่อน

    መስፍን የዋህ ነው

  • @eagle4452
    @eagle4452 6 หลายเดือนก่อน

    🚨ወፍራሙ ልጅ ከ ዋሸሆ እንዴ ፓሮግራም ወጣ እንዴ 🤔

  • @Abel-dg9fb
    @Abel-dg9fb 6 หลายเดือนก่อน

    Masifin ayenafar nw yemir

  • @seadaeshetu5402
    @seadaeshetu5402 6 หลายเดือนก่อน

    ምንዲን ነው ዳንስ እችላለሁ ብሎ ማሽቃበጥ😂😂😂

    • @SerkalemBehaylu-xy9tq
      @SerkalemBehaylu-xy9tq 6 หลายเดือนก่อน

      አይባልም

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 หลายเดือนก่อน

      ችሎታ አያሳፍርም ፦

  • @tsedymky113
    @tsedymky113 6 หลายเดือนก่อน

    የአሌክሥ ጓደኛ እና አሌክስ ማስረዳት አደኛ ወጥለማሥረዳት እዴመርበትበት

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 6 หลายเดือนก่อน

    ABOW YMECHEHI

  • @kidu_media
    @kidu_media 6 หลายเดือนก่อน

    1 ሚልየኒ.ብር ስጡኝ ምናላት 😂

  • @worqetube1667
    @worqetube1667 5 หลายเดือนก่อน

    electrical negn yebalal ende

  • @sedetegewa
    @sedetegewa 6 หลายเดือนก่อน

    አሌክሦ እዴት ነክ ሥላየሁህ ደሥ ብሎኛል ማርያምን ምን ሆኖ ነው ብዬ እያሠብኩኝ ነበ ረ

  • @AbduMu-qq4vr
    @AbduMu-qq4vr 6 หลายเดือนก่อน +4

    እባካችሁ ቸግሮኝ ነዉ እርዱኝ

    • @Salimar-v1y
      @Salimar-v1y 6 หลายเดือนก่อน

      ምን ሆንሽ

    • @Abeyዩቶብ
      @Abeyዩቶብ 6 หลายเดือนก่อน

      ምነዉየኔዉደ

    • @AbduMu-qq4vr
      @AbduMu-qq4vr 6 หลายเดือนก่อน

      Ymr yebet kray dersobign new birr asgebulign bealah

    • @abenezerleul-yg3kv
      @abenezerleul-yg3kv 6 หลายเดือนก่อน

      10,000 done

    • @AbduMu-qq4vr
      @AbduMu-qq4vr 6 หลายเดือนก่อน

      Owww betam amesegnalew wdddd❤❤❤

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 5 หลายเดือนก่อน

    ☝️🌎🇪🇹☝️🤲 amen3

  • @AwetOumer
    @AwetOumer 6 หลายเดือนก่อน

    አሌክስ ተጋባዥ ሳይሆን የፕሮግራሙ መሪ ብትሆን ማን ያሸንፋልን ታደምቀው ነበር ።

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 6 หลายเดือนก่อน

    አሌክስ መቼም አበሻ ሲካፈል ይጣላል ከዋሸሁ እንዴ ምን ሆነህ ነው የወጣኸው ተጣላህ እንዴ ዋሸሁ እንዴ ካካካ

  • @yadelewabebaw
    @yadelewabebaw 6 หลายเดือนก่อน

    alex aleh endat.washew enda alenafekhm

  • @rozabetseha6668
    @rozabetseha6668 6 หลายเดือนก่อน

    አሌክስ ከዋሸው እንዴ ለምን ጠፋክ

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 5 หลายเดือนก่อน

    Kkkk😂

  • @BereketSelamsew
    @BereketSelamsew 6 หลายเดือนก่อน

    Alex gen washehu enda lay lemn tfah

  • @tameratshifraw8114
    @tameratshifraw8114 6 หลายเดือนก่อน

    አሌክስ የት ጠፍተክ ነዉ ዋሸዉ እንዴ ለምን ተዉክ