አሽ-ሻፊ || ሕመም ለምን ይጎበኘናል? || ኡስታዝ በድር ሁሴን || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- ሸኻችን በሰዓታቸው የሰው ልጅ በስጋ ከመወለዱም በላይ በመንፈሳዊነት ስለመወለዱ ከታሪክ እያዋዙ እያወሱልን ይቆያሉ። ተወዳጁ ኡስታዝ በድር ሁሴን በኢንዶኖዢያ ጉዞው ያጋጠውን እያወጋን ይቆያል ፤ በመዲና ሰማይ ስር ዝግጅታችንም ላይ ከተወዳጅ እንግዳችን ጋር መዲናን በምናብ እንዘይራለን። ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሶለዋትና በኢስቲጝፋር ከኛ ጋር ይቆዩን!
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
TH-cam👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/...
#ASHSHAFI
#ustaz_Bedr_Hussen
#ኡስታዝ_በድር_ሁሴን
#ኸሚስ_ምሽት #ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ! #ለይሉ_ጁምዓ_ነው!
ሚንበሮች ለኣሏህ ብላቹ ኡስታዝ በድሩን በተጨማሪ በተፈኩር ት/ት እንዲሰጠን ኣመቻቹልን ኡስታዛችን እምቅ እውቀትን ኣጭቆ ይዞብናል እውቀቱን እንዲሰጠን ለኣሏህ ብላቹ በቻናላቹ ኣመቻቹለት ።እናንተም ከተጠያቂነት ነፃ ትወጣላቹ ኡስታዛችን ኣሏህ ይጠብቅህ ስራህን ኣሏህ ይውደድልህ ኣዘጋጆቹም ሁሴን እና መሀመድ ኣሏህ ይጠብቃቹ እስቲቃማውን ይወፍቃቹ ያረብ ።
ማሻ ኣላህ
You are right he can talk with any topics mashaallah. He have ability to teach we need to see him more. Please give him more time barekelahu feekum members tv.
ሀሳብሽን እጋራዋለሁ ያኡኽቲ !
ማሻ አላህ
ጀዛከላህ ወንድሞቼ
በጣም ከፍተኛ ጥቅም እየሰጠኝ ያለ ፕሮግራም ነዉ ኡስታዝ በድሩ አእምሮን የሚመግብ ቀልብን የሚስብ ነዉ አላህ ያቆይልን
ረጅም እድሜና ሙሉ አፊያ ይስጥልን ኡስታዞቻችንን ያረብ
አሚንንንንን ያረብ❤❤❤
ኡስተዘችን አለህ አፊያ ያድርግህ ❤💯
አንደበቱ ጠፋጭ ኡስታዙና ተመስጬ ነው የምሰማው አላህ ይጠብቀችሁ
አህለን ወሳህለን ምርጦች ኡስታዙና አላህ ሙሉ አፍያን ከረጅም እድሜጋ አላህ ይስጥህ ያረብ
አሚንንንንን ያርብ አሚን
መሸአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር በጣም ልብ የሚናካ ትምህርት ነው ግን ወላሂ የገርመኝና ስሰማው ያስደነገጠኝ የእስሳዎቹ ከነሂወት መፍጠት በጣም ይነዝራል የአላህ
ማሻአ አሏህ አለይኩም ወሏህ።
ልዩ ምልከታ ነዉ ።ብዙ ጊዜ በአዕምሮየ ሲመላለስ የነበረን ነገር ነዉ የተናገርከዉ ኡስታዙና!
ለእኛ ትልቅ ዉለታ የዋሉ ሰዎችን ዝቅ አድርገን ነዉ የምንመለከተዉ።
ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ
አሚን አሚን አሚን አላህ ይጠብቃችሁ
ኡሥታዝ ጀዛካሏሕ ኸይረ ተፍሢረሕ እልብ ውሥጥ ነው እሚገባው💔💘💖🌹
አህለን ኡስታዜ 💞💞💞💞💞💞💞💞ረጂምእዲሜናጤና ኑርልንን
ኢስታዝ፣አላህ፣አፍያህን፣ይስጥክ፣ኡስታ፣አቡኬ፣ጤናው፣እንዴት፣ነው፣ማህሙድ፣ከማል፣ከጅማ
አሰላም አለይኩም ወበረካትሁ ወላሂ ኡስታዞቼ ሱብሀን አላህ ምንም አልልም አላህ ያቆይልን እንዲህ እየገራችሁን አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን።
Elemochachenn ustazochachenn edmeyachewun ketena gar Allah yarezmelen ameeeeeeen
ሙሀመድ ፈረጂ አተን ለሰጠን አላህ ክብር ምስጋና ይገባው አላሀምዱሊላህ
አህለን ሚንበሮች ውስታዜ አላህ ይጠብቅህ ሁሉ አፊያ ይስጥህ ውስታዜ ምክሩ መጣም አሪፍ ነው በሰፊው ቢወራበት ጥሩ ነው አውን ያለነበት ወቅት ጥሩ አይደለም ለወጣቶች ወደራሳቸው ከዘረኝነት ወተን ለዲናቸን ምንስራ ያርገን
Subah Allah bezu ewket agenechalhu Allah edmena Tena yestelege eustazena
ማሻአላህ ❤️❤️🙏🙏
ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዛችን የሚንበር አዘጋጆች በርቱልን የበለጥ
አልሃምድሊላህ አላህ በብዙ አፍያ ያድርግልን ኡስታዙና ለአላህ ብዬ እውድሃለው አላህ አብዝቶ ይውደድህ እምቅ እውቀትህን ስለምታካፍለን ጀዛከላኽይረን አላህ እድሜህን ያርዝምልን ሜንበሮች በርቱልን ተናፍቂ ፕራግራማቹ ነው ኽሚስ ምሽት አላህ ይውደድላቹ መልካም ስራቹን
አላህ አፊያ ያርጋቸው
Ustaz yarebi afyia allhe yetbekih
Ustaz Allah Afiya yadrgh endante yalutn hulu Allah ytebklin enganm Allah yasawken minberoch bertu
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu
እረኔ ቴለቢጅኔ እባለኚ በደምፅብቻነው የምሰማው አሪሲበሬ ኤችድ ነውና እባለኚ ስለማላ ያችሁ በጣም ደብሮኛል መጀመሪያው ኑ ባትነካኩትስ እርፍ ነበር
አላህ ይጠብቃችሁ
ሡብሀን አላህ
ስብሀነላህ
መሻአላህ
يا حبيبي يا الله 🤲❤️
ማሻሃላህ ኡስታዛችን እንኳን አላህ አፊያ አደረገህ
ጀዛኩላ ሄር
Masha alh yaa shehk walahii wuub yahona program new
mashallah jazke Allah hyer
መልካም ስራችሁን አላህ ይቀበላችሁ ሳንጠግበው ነው ያለቀበን አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ሁላችሁም አላህ ይጠብቅልን ያረብ 👍👍👍👍👍🌺🌺🌺🌺🌺🌺🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጀዛከላህ ኸይር
አህለን ኡስታዙና ጀዛካላህ ኸይረን አላህ የሽፊክ ሚንበሮች ሁላችሁንም አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ በእቱልን
amiiiiiiiin
ኑ ለጁሙዐው የወንድማችንን ቃሪእ ዐፊፍ ታጅ ቁርአን ጋበዝኳችሁ🕌
አህለን ጀዘኩም አለህ ኸይረን
🤲🤲🤲🤲🤲🤲
መበር፣ትቭ፣በርቱ፣ከጅማ፣ከተማ
ማሻአላሃ ❤❤❤
ስልክ ላይ ተተክለው ሲጎረጉሩ እየዋሉ 3% ማለፋቸውም ጎበዝ ናቸው። ለተተኪወች ተስፋ ያስቆርጣል ያልከው በትክክል የኔ ወንድም ዘንድሮ 12ተኛ እየተማረ ነበር ዛሬ ትቶት በብሀር እየመጣ ነው አሉኝ በጣም ጨቆኛል ለነገሩ ቢማሩም ቢልፉም ተመርቀው ስራው ሲኖር አደል ያጎቴ ልጅ በጣም በትልቅ ስራ ነበር የተመረቀው አሁን ፀጉር ቤት ተቀጥሮ እየሰራ ነው። ከተመረቀ 3አመቱ ግን ማፊ ስራ
Minberoh
Btam
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሡለላህ አለይሂ ወሰለም አላህ ይጠብቃችሁ
ጀዛክሏህኡስታዝትልቅትምህርትነው ሚበሮችሽኩርን
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቃችሁ
Wellahi ustaz allah yetbkh besmonu bezu eyasbkut yalhut guday nw jezaklah
Amin Shek seidn Allah afeya yargachew
የአላህ ቃል ፈላጊ ብቻ ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌼🌺
AWW....
ማሻአላህ
አህለን ኡስታዛችን
As wr wb...ustaze we love you
ጀዛኩምላህ ኸይር እንቁዎቻችን
ጀዘኩምለሂ ከይረን
Ameen yarabe
MashaAllah 💕💕💕
አህለን
Masha.Allah
🌷🌷🌷🌷💞💞💗
አህለን 👍👍
Aehlen
ማር✅✅✅✅🤲🤲🤲🌹🌹👍🌷🌷🌷🌷
🤲🤲🤲
Ke turk hogne eyeteketatelku new bertu welahi ewedachuhalew Allah yiwdedachu
ወላሂ ወንድሜራሱ በጣም ነው ተስፋ የቆረጠው
አህለን🥰🥰
أهلا بكم
They should give them second chance
Baxam mrx bagugut yamxabqaw samntawi program "bismika nahya " Ahlan wasahlan ustazi
ከሚቀያያሩት ነገራቶች Weather ይቀያየራል
Ab 2 d
Ab 1 c
ማሻአላህ
Masha Allah
Masha allah