ከማይጠቅም ንግግር .....ዝምታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 239

  • @nasirhabeshawi9674
    @nasirhabeshawi9674 2 ปีที่แล้ว +35

    ራኬብ የብዙ ሴቶች ተምሳሌት ደማቅ ሰኞ ትይናለሽ ደማቃችን ሁሌም ድመቂ አንድ ቀን ቁጭ ብለን እናውራ ይሆናል ያንቺን ቪድዮ ሳይ ብዙ ጊዜ እጠነክራለሁ🇪🇹❤❤🇪🇹 ምርጥ ኢትዮጲያዊ

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 2 ปีที่แล้ว +29

    እማትረዱ ሰዎች በጥያቄ አታስጨንቁን አለመመለስ መብታችን እንደሆነም እወቁ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว

      ሳህ

  • @melate1677
    @melate1677 2 ปีที่แล้ว +35

    እውነት ነው በተለይ በአሁን ጊዜ ዝምታ ወርቅ ነው 😍🙏

    • @mahitube4141
      @mahitube4141 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ እህቴ

    • @tesnattube1324
      @tesnattube1324 2 ปีที่แล้ว

      ራኪ ሰላም ይሁንልሽ አንድ ብርቱ ጉዳይ አለኝ እዴት ላግኝሽ???

  • @askalegebremedhin7480
    @askalegebremedhin7480 2 ปีที่แล้ว +3

    ራኪዬ ስወድሽ❤❤❤... እውነት ነው ለሁሉም ነገር ለሁሉም ሰው ማብራሪያ አያስፈልግም

  • @et5819
    @et5819 2 ปีที่แล้ว +2

    ራኪ፣ ሰላም ሰላም፤ አምሮብሻል ፣ ዛሬም ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ፣ መቼም ከሰው ጋር ስንኖር ስንሰራ ብዙ ነገር ያጋጥማል.......ስላካፈልሽን ነገር ሁሉ እና መሰግናለን ፣ መልዕክቶችም እንዲበዙ እንዲበረክቱ እንመኛለን

  • @IT_4class
    @IT_4class 2 ปีที่แล้ว +10

    ውስጡ ከታመመ ሰዉ ጋር መዳረቅ ጉንጭ ማልፋት ነዉ ባክሽ 😏 Time is gold ⌚👈

  • @astuwelde6972
    @astuwelde6972 2 ปีที่แล้ว +1

    እራኪዬ ቅመሜ እኮን ሰላም መጣሽ የኔ ጎበዝ አስተዋይ ሁሌም መልካም ቁም ነገር ያለው መልክት ስለምታቀርቢ እናመሰግንሻለን ተባረኪ አሜን ላንቺ ድምቅ ያለ ሰኞ ሳምት ይሁንልሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @bizus6774
    @bizus6774 2 ปีที่แล้ว +6

    Very true Raki. ስወድሽ እኮ you are telling me what I was challenged... I always try to explain myself hardly..but no matter I tried ...they are still ...so it is better to keep quite and our silence become our response... You explained it very well.thanks for sharing

  • @zionblessed7962
    @zionblessed7962 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ብለሻል የኔ ቆንጆ ራኪዬ💯 በመጨረሻው ዘመን አስተዋይ የሚሆን ዝም ይላል አይደል እሚለው......

  • @maryon6679
    @maryon6679 2 ปีที่แล้ว +2

    ልክነሽ የኔ ቅመም አንዳንድ ዝሆኖች አሉ ከናንተ ስራ አከባቢ ምንም ለማይቀይሩ ዘረኝነት የሚሰብኩ እና። እችን ምክር ቢሰምዋት ጥሩ ነበር። ለነገሩ ዘሆን ለማስተማር በጣም ከባድ ነው።

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 2 ปีที่แล้ว

    ራኪ በጣም ነዉ የማደንቅሽ ጎበዝ ጠንካራ ነሽ ። ለፊትሽ ብጉር በ Cerave cleanser ታጠቢ ለኔ ስለጠቀመኝ ነዉ ኢትዮጵያ እንዳለ ሠምቻለሁ።

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 ปีที่แล้ว +9

    ራኪዬ እውነት ነው ዝምታ መልስ ነው🥰🥰

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 ปีที่แล้ว

    Raki,tebareki! Yelben cheger anesashew. Yalememeles mebt leka Alen. Aemrosh yebarek!!

  • @amelamel4746
    @amelamel4746 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው የኔ ወይዘሮ ኢቢኤስ እያለሽ ጀምሮ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ከወጣሽም በኋላ (ይቅር)ብያለሁ። ብለሽ ያስተላለፍሽውን መልክት ወድጄዋለሁ።ምርጥ ነሽ በተራመድሽበት ሁሉ መልካም ነገር ይሁንልሽ።

  • @rahimamohammed8811
    @rahimamohammed8811 2 ปีที่แล้ว

    ራኪዬ የረሱል ሰ አ ወ ንግግር ነው ውዴ ከማይረባ ንግግር ዝምታ wow

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 2 ปีที่แล้ว +1

    ራኪ ምርጧ 💔💕💞 ዝምታ ለኔ ትልቅ በሽታ ነው።ምንም በማይመለከተኝ ጉዳይ ላይ ዝምታዬ ሰውን ሲያስጨንቅ መናገር ባለብኝ ቦታ ላይ ግን መናገር ብቻ አይደለም እጮሀለው መናገር ያለብኝ ጉዳይ ላይ እስመናገር የሚሰማኝ ስሜት ትልቅ ህመም ነው።

  • @bellaadey2416
    @bellaadey2416 2 ปีที่แล้ว

    yeleben nw yemelshelgn ,yeweseten nw yetengershewu ,tebarekey ,rakey

  • @zebebatube8475
    @zebebatube8475 2 ปีที่แล้ว

    እዉነት ብለሻል እትዋ የኔ ቆንጆ አላህ ይጠብቅሺ

  • @ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ
    @ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ 2 ปีที่แล้ว +9

    ካለ መናገር ደጃዝማችነት ይቀራል ይባል የለ በዚህ ዘመን ዝምታ ዋጋ ያስከፍላል

  • @tzelleke1026
    @tzelleke1026 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ አልስማማም ራኪዬ ፤ የተበደለ ሰው እያዩ ዝም ማለት ከበዳይ ጋር መተባበር ነው ይላል ህጉ። ከመናገር በፊት ማወቅ ይቅደም ፤ መነጋገር ለመተማመን ለመግባባት ይሁን ነው እንጂ ማለት ያለብሽ። "ዝም በሉ" ሲባል ምን አገባኝ ትውልድን ይፈጥራል። ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ መሆን ተገቢ ነው። ወንጀል እያያችሁ ያለመናገር መብታችሁን ተጠቀሙበት ልክ አይደለም። ስንቱ ወገኖቻችን ሞተው የወደቁበት በዝምታ ተረሳ? የተሳሳተ የታሪክ ትርክትን እየሰማን ዝም ማለታችን ለዛሬ ያልተገባ በቀል እና ዘር ማጥፋት ደርሷል። ካልገባን ዝም ሳይሆን መጠየቅ ነው። የታሪክ ምሁራን ዝም ባይሉ እዚ ባልደረስን። ለተማርነውም እውነታ ተገቢውን መልስ መስጠት ከጅምላ ጥላቻ ወንድሞቻችንን የማዳን እያንዳንዱ ዜጋ ሀላፊነት አለበት። ጎመን በጤና ፤ እኔ አያገባኝም ፤ ፓለቲካ እና ኤሌክትሪክ በሩቁ ፤ ጉንጩን አላለፋም ፣ አይነት አስተሳሰብ ለዛሬ የበቀል ዘመን አድርሶናል። እናም መልክትሽ ከመናገር በፊት ማወቅ ማስተዋል እና መማር ይቅደም ፤ መነጋገር ለመግባባት ይሁን ፤ በጅምላ ከመፍረድ ጠይቆ መረዳት ይኑር ቢሆን መልካም ነበር።

  • @bezamitiku4891
    @bezamitiku4891 2 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም ልክ ነሽ ራኪዬ, ለማይረዳሽ ሰው መልስ ከመስጠት ዝምታ ጥሩ መፍትሔ ነው!!

  • @ቀቡልYouTube
    @ቀቡልYouTube 2 ปีที่แล้ว

    ራኪ ቆጆ እዉነት ጊዜይወስዳ ዉሸት ይነግዛሳል እራስን መምሰል የመሰለየለምና እቴ በርቺ በርቺ በርቺ

  • @ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ
    @ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክልነሽ ራኪዬ ውዴ
    ዝምታ ወርቅ ነው 👂👂

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6
    @Selammediaሰላምሚዲያ6 2 ปีที่แล้ว +14

    ለነብስ ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት እና ስብከት መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን

  • @misletibebu872
    @misletibebu872 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ 🥰🥰🥰🥰
    እውነት እውነት ነው ዝምታ መልስ ነው

  • @ananieyasu4323
    @ananieyasu4323 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር የሆንሽ ልጅ ለ ዚ ዘመን ሰዉ መዳኒት ነሽ ራኬብዬ 1000 አመት ኑሪ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ ራኪየ የምታቀርቢዉ
    ጥሩነገሮች ነዉ እናመሠግናለን

  • @Dani-oh1bu
    @Dani-oh1bu 2 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ብለሻል ራኪዬ👍😍😍

  • @hirutketsela5912
    @hirutketsela5912 2 ปีที่แล้ว

    አንቺ እኮ የውስጤ ተናጋሪ ነሽ ውድደድ ራኪዬ

  • @melkam_sisay
    @melkam_sisay 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ ጥሩ ምክር እና ትክክል ነገር ነው………ቶሎ ብረዳው ጥሩ ነበር ራኪ ቆይቶ በሂደት ነው የተረዳሁት

  • @አለምየባዩሽነኝየጀግኒትል
    @አለምየባዩሽነኝየጀግኒትል 2 ปีที่แล้ว

    ራኪዬ እናመሰግናለን ሁሌ ሰኞዋችንን ድምቅ ታደርጊልናለሽ ❤❤❤

  • @user-ziyada
    @user-ziyada 2 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ነሽ እኮ የኔ ደርባባ 💚💛❤እሽ ጥሩ ምክር ነው✔

  • @mandelayehnew4566
    @mandelayehnew4566 2 ปีที่แล้ว

    ራኬብ እየተለማመድሸብን ነው?

  • @tesfayetilahun8519
    @tesfayetilahun8519 2 ปีที่แล้ว +1

    Rakeb at her best thanks professor and you look amazing I wonder who’s the lackey one ?

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 2 ปีที่แล้ว +8

    Well said sister, silence is a best answer for the ones that know. Not everyone deserves a response🙏🙏

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 2 ปีที่แล้ว

    በስመአብ የኔ ችግር። ሁሌ እንዳብራራሁ። እግዚአብሔር ይለውጠኝ አለመመለስ መብት ነው 👍

  • @kadytelecom5830
    @kadytelecom5830 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ

  • @emaadd4155
    @emaadd4155 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ራኬብ፡ አምሮብሻል ደስ ብሎኛል፡ ልክ ነሽ ምን አደከመኝ፡

  • @SmartinfoBEST
    @SmartinfoBEST 2 ปีที่แล้ว +2

    አንደኛ 👌

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም እራኪየ እውነት ነው ዝምታ መልስ ነው አንዳንዴ ብትናገሪም ሰው ሥንባል ከባድ ነን የምንተረጉምበት አንግል

  • @dagimmenore5691
    @dagimmenore5691 2 ปีที่แล้ว

    Hulum yemigerm neger new yemitakerbew yerasen hiwot new yemisema eskismelge dres wow 👏
    RAKI ALWAYS UR DIFFERENT AND TALENTED!!!
    SUCH A STRONG MESSAGE!!!

  • @firehiwotdemisse3004
    @firehiwotdemisse3004 2 ปีที่แล้ว

    enamesegnalen Rakebye Wedo Lek Nesh

  • @fitsumgebremariam357
    @fitsumgebremariam357 2 ปีที่แล้ว

    ራኪ አንቺ ኮ ትለያለች በርቺልኝ የኔዋ ❤❤❤

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 ปีที่แล้ว +1

    አክባሪሸ ነኝ🥰🥰🥰🥰

  • @samrawitmulugeta653
    @samrawitmulugeta653 2 ปีที่แล้ว

    ዝምታ መልስ ነው ራኬብዬ ሁሌም በሕይወታችን ውስጥ ያለውን ነው ምንታጸባርኪው አመሰግናለሁ መልስ መስጠት ተገቢ አደለም ጉንጭ ማልፋት ነው

  • @selamteshome9303
    @selamteshome9303 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ራኪዬ የልቤን ነው ያወራሽው ደሞ በጣም ነው የምወድሽ!!

  • @tube2834
    @tube2834 2 ปีที่แล้ว +4

    ያአላህ የቤተሰቦቻችንን ድምፅ በቅርብ አሠማን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ያጀመአ ኑ ቁረአን ሀድስ ቃኢዳህ ደርስ እንማር ፍሮፋይሌን በመጫን ጎራ በሉ

  • @alemneshwondie4451
    @alemneshwondie4451 2 ปีที่แล้ว

    Rakiby Ahun Yager guday new anchin gen betam alebreshalhu

  • @mekdiahmed73
    @mekdiahmed73 2 ปีที่แล้ว

    ራኪ ምርጥ እህት በጣም
    ነዉ የማመሠግነወ

  • @bruktiaklogvlog471
    @bruktiaklogvlog471 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ልክ ነሽ ራኪ

  • @ayufan3
    @ayufan3 2 ปีที่แล้ว

    ወሳኝ ሰአት ወሳኝ ምክር.......በተለይ በአሁኑ ሰአት በተናገርናት "ቃል" categories" የመደረግ አባዜ ስላለ ዝም ባለ አፍ....።tanks Raki

  • @ayshatube6139
    @ayshatube6139 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለሃገሬ ፍቅር ለወገኔ ራኪ ሰወድሽ አሪፍ ፕሮግራም ነው ይመችሽ

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 2 ปีที่แล้ว

    ትልቁ ችግራችንን እያወራሽ ነው። እኔ እሱ እሷ አንድን ሰው ቢወክሉም እኛ እንዳይወክሉ በጣም እያስቸገረ ነው። ይህ ደግሞ በሰው አንጎል መጠቀምን ያጠፋል። የዚህ ውጤት ደግሞ ድህነት ነው።

  • @dr.hanankadiabafita1406
    @dr.hanankadiabafita1406 2 ปีที่แล้ว

    I feel like this channel..made you more of yourself. On Ebs you were not being yourself 👍👍

  • @bezadejene8112
    @bezadejene8112 2 ปีที่แล้ว

    Sew gen sew mehonun erstot new nege endemenemot eko eyaweken new endezi emenhonew ayegeremem ?

  • @jemutubemayaye4322
    @jemutubemayaye4322 2 ปีที่แล้ว

    Marye edyt lagegnshe betam tasflgyignalshe rakuye

  • @selamawityared2571
    @selamawityared2571 2 ปีที่แล้ว

    lik nesh yene konjo zemati werqe new demo amerobeshil ❤❤🥰

  • @gezahegngirmaadi1728
    @gezahegngirmaadi1728 2 ปีที่แล้ว

    ራኪ ሁሉም ነገር የእድገት ደረጃ አለው

  • @merafkebede7673
    @merafkebede7673 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ነገር ላይ እኛ ከሌለንበት እያልን የምናበላሻቸውን ነገሮች በዝምታ ብናልፈው ብዙ እናተርፍ ነበር።

  • @orthodoxtewahido4853
    @orthodoxtewahido4853 2 ปีที่แล้ว

    I definitely relate to what you said dear. You don't owe any explanation whatsoever to anybody.

  • @belemedia-6237
    @belemedia-6237 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያውያ ለዘላለም ትኑሩ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
    ሰላምና ፍቅር ለኢትዮጵያ ይሁን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
    ሰላምና ፍቅር ለአለማችን ይሁን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @aboneshsada8523
    @aboneshsada8523 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ብለሻል በትክክል በርቺ✌️✌️✌️

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 ปีที่แล้ว

    እውነትሽን ነው ራኪዬ ዝምታ መልስ ነው ስል ዝምታ ንቀት ነው ለሚሉም አሉ ።

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 2 ปีที่แล้ว

    እውነትሽን ነው ለማይረዳ ሰው ማስረዳት ትርፉ ድካም ነው በተለይ በአሁኑ ወቅት ዝምታ ወርቅነው

  • @ayinalemtabebe7943
    @ayinalemtabebe7943 2 ปีที่แล้ว

    Yen liyu sewedash 😍😍

  • @ሚጣ-ቈ6ቘ
    @ሚጣ-ቈ6ቘ 2 ปีที่แล้ว

    በተለይ በዚህ ዘመን ዝምታን የመሰለ ነገር የለም ዝም ስትይ ለምንም ነገር ግድ የለሽም ብለው ሚያስቡም አሉ በ ዝምታውስጥ ግን ብዙ ነገር ታዳምጫለሽ

  • @lidiyataye343
    @lidiyataye343 2 ปีที่แล้ว

    I like the idea thank you dear 👍👍👍👍👍👍

  • @באנצימלקי
    @באנצימלקי 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነሽ ራኪዬ 😘

  • @ferdosahmed6603
    @ferdosahmed6603 2 ปีที่แล้ว

    Raki ❤ I loved your idea thank your my dear ;I wish all the best❤

  • @saraburka21tggg73
    @saraburka21tggg73 2 ปีที่แล้ว

    So right my sweet sister tank you ❤❤❤😍😍😍😍❣✅

  • @onelove8659
    @onelove8659 2 ปีที่แล้ว +2

    ራኬብ: በአንድ መልኩ ሀሳብሽን ብቀለውም በሌላ መልኩ ግን የቀዶ ጥገና ህክምና ያህል ጥንቃቄ የሚጠይቅ አመለካከት ነው:: ስለሆነ ነገር ያናገርሽው ሰው: በጊዜው ሳይረዳሽ ቀርቶ ከብዙ ጊዜ ቦሀላ ምናልባትም ጉዳዩን ከረሳሽው ቦሀላ: ያኔ የነገርሽኝ ነገር አሁን ነው የገባኝ:( የታወቀኝ) ብለው ያመሰገኑሽ ወይም ይቅርታ የጠየቁሽ ጊዜ የለም?

  • @eutimjv
    @eutimjv 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነሽ ካለፈ በኋላ ነው የምናስተውለው

  • @frehiwotdesta764
    @frehiwotdesta764 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነዉ እሪኪ በትክክል ዝምታ ወርቅ ነዉ!!!!!!

  • @zayenabzayenab548
    @zayenabzayenab548 2 ปีที่แล้ว

    ራኬቢዬ ሚታቃርቢያቻ ቪዲዮችሽ ቁም ናጋር አዛልናቻው በርቺ እህቴ

  • @baniget7068
    @baniget7068 2 ปีที่แล้ว

    ምንድን ነው ይኼሁሉ???

  • @selam427
    @selam427 2 ปีที่แล้ว

    Ewnet bleshal sis ! ASTEWAY ZM YLAL / msalea 11:12

  • @lealemyilma1976
    @lealemyilma1976 2 ปีที่แล้ว

    ራኪ እኔ በጣም ሰው አልተረዳኝም ብዬ በጣም ይቆጨኛል ዘሬ ግን ካንቺ ተማርኩ እ/ር ይጠብቅሽ

  • @hannaa8213
    @hannaa8213 2 ปีที่แล้ว

    ራክብዬ እኒኳን ባዳና ማጠሽ ፋጠር ሃጋራችን ሳላም የረግልን ውዶችዬ ሄጄንስ ታዛግቱዋል እላሉ እናትነዉ ኒጋሩኝ ስዋዳቹ

  • @alfyamohammed5048
    @alfyamohammed5048 2 ปีที่แล้ว

    አቦ ተባረኪ ዉዴ😍😍😍

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ራኪዬ ትክክል

  • @MariamAli-um1dk
    @MariamAli-um1dk 2 ปีที่แล้ว

    ራኪ ማር በትክክል ዝምታ መልስ ነው ኑሪልን

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 2 ปีที่แล้ว

    እራኪ ማራኪ 😘😘😘😘

  • @ንጋትናሀያዕ
    @ንጋትናሀያዕ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቅመም ምክርሽ ውስጤ ነው

  • @mamatari967
    @mamatari967 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው የኔ ቆንጆ ዝምታ ወርቅ ነው አለያገር ሰው

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 2 ปีที่แล้ว

    አባባልሽ ተመቸኝ የእውነትሸን ነው
    ዝምታ መልስ ነው ይባል የለ !ግን እኮ ሁሉንም ሰው አንደዚህ ነው ብሎ መፈረጅ ጥሩ አይደለም ።

  • @Teddyyiz
    @Teddyyiz 2 ปีที่แล้ว

    መቼ ነው እኔና አንቺ የምንዘምተው?

  • @abdiwako3754
    @abdiwako3754 2 ปีที่แล้ว

    አንደኛ..😘

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 2 ปีที่แล้ว

    ራኪዬ የኔ ቆንጆ ደህና ነሽ

  • @maki--tube2858
    @maki--tube2858 2 ปีที่แล้ว

    ራኬብዬ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ደርባባ🥰

  • @zenashgudeta8310
    @zenashgudeta8310 2 ปีที่แล้ว

    ራኪ ብዙ ቪዲዮዎችሽን አይቻለው በተለይ የጀመርሽ ሰሞን አካባቢ ከኢቢኤስ መውጣትሽን በጣም ነበር የወደድኩት ግን ከቅርብ ግዜ ወዲህ negative thinker የሆንሽ መሰለኝ ካጋጠሟት ነገሮች የተነሳ ነው ወይስ ለምንድነው ብዬ በጣም ነው ግራ የተጋባሁት ለኔ የታየኝ እንዲህ ነው

    • @RakebAlemayehu
      @RakebAlemayehu  2 ปีที่แล้ว

      ምንም ኔጌትቭ ነገር የለውም። መስሎሽ ነው። እራስን መሆን የመረጡትን ነገር መኖር፣ የማህበረሰባችንን የአመለካከት ህፀፅ መናገር ግድ ነው። ኔጌትቭ ከምናወራ ዝምታ ወርቅ ነው እያልኩ ነው።

    • @zenashgudeta8310
      @zenashgudeta8310 2 ปีที่แล้ว

      ይመችሽ ራኪ ምርጥነትሽ እንዳይጠፋ ብዬ ያሰብኩት ነው

  • @bikitube7453
    @bikitube7453 2 ปีที่แล้ว

    Yena Enat betam nw mewedesh yena asiteway ♥️

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 ปีที่แล้ว

    ስወድሽኮ ራኪዬ

  • @teddybashu7377
    @teddybashu7377 2 ปีที่แล้ว

    I couldn't agree more. I have done the same thing recently.

  • @millakidane9968
    @millakidane9968 2 ปีที่แล้ว

    Keep up sis I am proud of you you blessed stay blessed from us dallas tx 🙏 ❤

  • @MaryMary-nq2dt
    @MaryMary-nq2dt 2 ปีที่แล้ว +1

    Ene migermegn sintu sew sisadeb bizu like mnamn yagegnal raki eko mulu ye Ethiopia hizb liketelat migebat sew nat ewedshalew rakiye

  • @munashikur2448
    @munashikur2448 2 ปีที่แล้ว

    Enameseginalen raki

  • @etube2729
    @etube2729 2 ปีที่แล้ว +1

    Well come my dear

  • @admasuaga9162
    @admasuaga9162 2 ปีที่แล้ว

    ሀይ ራኪ, አንቺው እራስሽ ዝም ብትይ ምን ነበር እንዲሁ ያለ አንዳች ጠቃሚ ቶፒክ ጊዜ ከምታባክኝ ብሶትሽን ችለሽ ዝም ነበር:: ዝምታን እየስበኩ ማደንቆርማስ ተገቢ አይደለም

  • @regassaalemayehu6998
    @regassaalemayehu6998 2 ปีที่แล้ว

    Yiykirta yeayimro balemoyanish ?

  • @bluenileentertainment8321
    @bluenileentertainment8321 2 ปีที่แล้ว

    nice speach raki