Wash kitchen sink with ash & ley

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 23

  • @yeelsa
    @yeelsa 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ፅጌ እህቴ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ፈጣን እንዲሁም ፅድት አርጎ ነው የፀዳው ምርጥ ዘዴ ነው 🙏🙏🙏

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ፅግሽዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ እናመሰግናለን❤ ላይክ ሼር

  • @Kurazእናፀሐይብርሃንዩቱብ
    @Kurazእናፀሐይብርሃንዩቱብ 7 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን እወነት በጣም የሚገረምነወ እናመሰግናለን

  • @daniel-kh7tttubee
    @daniel-kh7tttubee 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም እንኳን ደህና መጡ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ሠላሙን እና መልካሙን ይስጠን ዋውውው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን 💚💛❤

  • @SisayRano
    @SisayRano 7 หลายเดือนก่อน

    Waoo

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 7 หลายเดือนก่อน

    ፅጉዬ በጣም ምርጥ ፅድት ነው የሚያደርገው like like like

  • @TgestRagasa
    @TgestRagasa 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሺ ዋዉዉዉ በጣም
    የሚገርም ነዉ አደኛ ነዉ
    መዳም እዳታየዉ😂😂ማፅጃዉን ሳታመጣ አፅጂ እዳይመጣ ሀሀሀ

  • @Dodi-n5v
    @Dodi-n5v 7 หลายเดือนก่อน

    ስላምሽ ብዝት ይበልልኝ ጵግዬ አቤት ጵግዬ ታታሪ ምን የማያልቅብሽ ነው ስንት ነገር ነው የምትችይው ክበሪልኝ ምርጥ አርጎ ነው ያጵዳው እናመስግናለን ❤️🙏

  • @jonimercy
    @jonimercy 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ በቀላሉ በአመድ ቤታችን ያለን ዕቃ ፅድት አድርገን ማጠብ እንችላለን በጣም ወሳኝ ነገር ነው ያሳየሽን በጣም እናመስግናለን 😍❤️🙏👌

  • @bigold
    @bigold 7 หลายเดือนก่อน

    ፅግዬ እጅግ በጣም እናመስግናለን እጅሽ ይባረክ ❤️❤️❤️🙏👍

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን ፅጉዬ አመድ ብዙ ጥቅም እንዳለው እያሳየሽን ነው ዛሬ ደሞ ሲንካችንንም ብረት ድስታችንንም እንዴት እንደምናፀዳ እያሳየሽን ነው በጣም እናመሰግናለን ።❤❤❤ ላይክ ሼርርርር

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane9818 7 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ እግዚአብሔር ይስጥል እህቴ ❤❤❤

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 7 หลายเดือนก่อน

    wow betam konjo tekami new yeserashiln video betam enamesegenalen ❤❤

  • @hanatsfa1226
    @hanatsfa1226 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣሽ ፅግዬ በጣም አመድ ጥቅም እንዳለው ከአንቺ ነው ያወቅኩት አመሰግናለሁ

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ፅጉሽዬ እውነት እኔማ ሁለተኛ produit ላልጠቀም ወስኛለውኝ እንዴት እኮ እንደሚያፀዳ በጣም ነው የምናመሰግነው ሺር ስላደረግሽን ከልብ በርቺልኝ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @maryabera4244
    @maryabera4244 5 หลายเดือนก่อน

    Tankew

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 7 หลายเดือนก่อน

    ወይ አመድብ ድንቅ ነው ፅግየ ከሰልም ጥሩ እኮ ነው አይደል?

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፅግዬ ዱሮ ድግስ ሲኖር ድስቱ አመድ ይለቀለቃል እንዳይበላሽ አንቺም በዚሀ ዘመን ይዘሽልን ከች አልሽ በጣም እናመሰግናለን ላይክ ሼርርርር👏👏👏👏❤️❤️❤️

  • @ruthkebede755
    @ruthkebede755 7 หลายเดือนก่อน

    አመዱን በውሃ ተበጥብጦ ነው?❤❤❤❤

  • @lemlemnegusse2934
    @lemlemnegusse2934 7 หลายเดือนก่อน

    . ማይ ንምጽራይ ኣብ ፊስቶ ይግበር ነሩ

  • @lemlemnegusse2934
    @lemlemnegusse2934 7 หลายเดือนก่อน

    በራድ ናይ ሻሄ ይፈልሕ