ጌታዬ ከኔ ጋር ነዉ #11 በኡስታዝ ካሊድ ክብሮም USTAZ KALID KIBROM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • የ ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም ትክክለኛ ዩቱብ ቻናል
    ሰብስክራይብ አድርጉ
    / @ustazkhalidkibrom3889

ความคิดเห็น • 404

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go 4 ปีที่แล้ว +28

    *ኡስታዝ ትምርቶቹ በደንብ እሚገባው እስኪ ላይክ አሳዩ አቦ አላህ ያቆይህ*

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 4 ปีที่แล้ว +131

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ አህለን ወሳህለን ውዱ ኡስታዛችን በአለህበት አላህ ይጠብቅህ አነጋገርህ በራሱ መስጦ ልብ ውስጥ ነው የሚገባ ነው ሙስሊም ወንድም እና እህቶች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

    • @user-fh6bm5yt8u
      @user-fh6bm5yt8u 4 ปีที่แล้ว +2

      አሚንንን ያረብ

    • @rukiyarukiya877
      @rukiyarukiya877 4 ปีที่แล้ว +2

      አለሁሙ አሚንንን

    • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
      @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 4 ปีที่แล้ว +3

      አሚንንንንን ያረብ አንተንም ይጠብቅህ አብድ

    • @user-tv5wx7zz6x
      @user-tv5wx7zz6x 4 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንን ያረብ

    • @user-hs7gy7pi3u
      @user-hs7gy7pi3u 4 ปีที่แล้ว +2

      አሚን ያረብል አለሚን አንተንም አላህ ይጠብቅህ ወንድም

  • @samerakamil2942
    @samerakamil2942 4 ปีที่แล้ว +49

    ዉዱ ኡስታዜ ዘንድሮ በኮሮነ ብንከፈ በንታ ደእወ ተንበሸበሽን ጀዘህን አለህ ይክፈልክ ጌታዬ ሆይ ቁርአንን እንዲ መስታነትንበትን እዉቀት ስጠኝ

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 4 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንን ለሁላችንም ይስጠን ቁርአንን ማሥተንተን ትልቅ ኒእማ ነዉ ይወፍቀን

    • @abdulmahdialasfoor6780
      @abdulmahdialasfoor6780 4 ปีที่แล้ว

      እህት ልክነሽ ጀዛከላ ኸይር

    • @user-ib2wh8vn5f
      @user-ib2wh8vn5f 4 ปีที่แล้ว +1

      ወአለይኩም ሥላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህላን ውድ ኡስታዙና ጀዛኩም አላህ ኸይር ጀዛ አብ እንደት አይነት ውንደምችን አላህ ይብዛላን ያርብ ለሁላችንም የአላህ ቃል ቅራአን ያግራላን ያርብብብብ አላህ ይጠብቅህ ውዱ ኡስታዙና ያርብብብብብብ

    • @semiratesfaw9208
      @semiratesfaw9208 4 ปีที่แล้ว

      አሚን ለሁላችንም

    • @bintebrahimmylordincreasem5812
      @bintebrahimmylordincreasem5812 4 ปีที่แล้ว

      Amiiiiiiiiin yareb ,, allah lihulacenim yesetin ☝👈

  • @samoxsamox6325
    @samoxsamox6325 4 ปีที่แล้ว +6

    ዲስ ልይክ ያደረጋችሁ 8 ሰወች ሆይ ለ 8 ይቁረጣችሁ አላልላችሁ ረመዶን ነው ሙስሊም ተራጋሚ አደለም አላህ ቀልብ ይስጣችሁ ገረን አእምሮ አላችሁ ይሆን

    • @mekiyatube3034
      @mekiyatube3034 4 ปีที่แล้ว

      Muslim Endalhonu Enjiy wendim

  • @ራውዲነኝስልጤወቅድሚያለተ
    @ራውዲነኝስልጤወቅድሚያለተ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሺ አማት ኑርልን ያእሥላም እንቁ ቀለት የጥራኛል ለቁራዓን አገለለፅህ ጄዛሀን በዱኒያ በኬራም ራበና ይክፈልልን

  • @ያረብሶብርስጠኝ
    @ያረብሶብርስጠኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሙላህኸይረንኡስታዝ
    አላህይጨምርልህእኛምበሰማነውተጠቃሚያድርገን

  • @user-oj9ei8se3i
    @user-oj9ei8se3i 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ አንደበት ህ ጣፋጭ ነው አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ

  • @user-id9uz6ju9k
    @user-id9uz6ju9k 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምአሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ
    አሚንንንንንንንንንን
    ጀዛክካላህኸይር

  • @ekrammohamed7675
    @ekrammohamed7675 4 ปีที่แล้ว

    አሏህ ይጨምረልህ በጉጉት ስጠብቅ ነበረ ትምህርት በጣም የሚገባ አደበትህ ጣፋጭ ብቻ ምን ልበልህ በቃላት አይገለፅም ጀዛክ አሏህ ኽይረ አሏህ ኽይረ ምንዳህ ይክፈልህ አሏህ ሁሌም በኢማን በደስታ ያኑረልኝ

  • @mustafatube695
    @mustafatube695 4 ปีที่แล้ว +14

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ ጀዛካላህ ኡስታዝ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ

  • @user-jy2zo8lt6h
    @user-jy2zo8lt6h 4 ปีที่แล้ว +5

    ያኢላሂ ኡስታዙና አሏህ ይጠብቅህ ቤተሰቦችህን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ያረብ
    ""አልሀምዱሊላህ አለኒዕመተልኢስላም'""

  • @hayatseman9666
    @hayatseman9666 4 ปีที่แล้ว +1

    አሠላም አለኩም ወራህመት ኡላሂ
    ወበረካቱ ዉዱ ኡሥታዛችንና ዉድ
    የላኢላህ ኢለላ ቤተሠቦች እዴትናቹ
    በያላቹበት የአላህ እዝነቱና ራህመቱ
    አይለያቹ እረመዳናችንም አላህ
    ወዶ ከተቀበላቸዉያድርገን ባቡል ለያን
    ከሸለማቸዉ ባሮቹ አላህ ያድርገን
    እረመዳናችንምአላህወዶከተቀበላቸዉያድርገንባቡልለያንከሸለማቸዉባሮቹአላህያድርገንኡሥታዙኔ ጀዛከላህ ኸይር ኸይረን ጀዛ ፊልዱንያ ወል አኼራ በዱአቹ አትርሥኝ

  • @user-cf3cl6ne1w
    @user-cf3cl6ne1w 4 ปีที่แล้ว +1

    ጃዘክ አለህ ኸይር ኡስተዝ አለህ ይጠብቅህ

  • @abdulmahdialasfoor6780
    @abdulmahdialasfoor6780 4 ปีที่แล้ว +14

    ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ቢክ ኡስታዝ አላህ በዱኒያ ላይ ስኬት በአኼሬ ጀነት አላህ ይወፍቅህ ያረብብ እስታዝ ለዱአክ አሚንንንን የመጣብንም መቅሰፍት ወይም በለአ አላህ ያንሳልን ውድ የኢስላም ልጆች አላህ በየአለንበት ይጠብቀን ከሰገዱት ከቀሩት ከፆሙት አላህ ያድርገን አሚንንን

  • @heriyatakela3157
    @heriyatakela3157 4 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀን አላህ

  • @hadyahabibi6739
    @hadyahabibi6739 2 ปีที่แล้ว

    ኡስታዛችን ኡነቴን ቃላት ዬለኝም ምን እደምል ብቻ በጣም አከብርሀለውኝ አላህ ይጠብቅህ እዳንተ ያሉት ያብዛልን የኢስላም ጀግና የኢስላም ከዋክብት ፍቅር ነህ አላህ ይጨምርልህ

  • @hdhdbdhd5838
    @hdhdbdhd5838 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ኻሊድ አለህ ይጠብቅክ ማሻ አሏህ በጠም የንታዉ ደእዋ ኢና የአቡ ሀይዳር መሻ አሏህ ሌሎቹም ኡስተዞች መሻ አላህ

  • @ያረብሪዷክወልጀነህ
    @ያረብሪዷክወልጀነህ 4 ปีที่แล้ว

    ያረብ ልባችንን በኢማን ሙላልን ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ኡስታዝ

  • @nemaaman3533
    @nemaaman3533 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ኡስትስ ገብ የሆነ ትምህርት ነው አላህ ትጠቅም ይድርግን

  • @alimaabdeskre1827
    @alimaabdeskre1827 4 ปีที่แล้ว +1

    وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ماشاءاللہ ماشاءاللہ جزاك اللهُ‎ 💝💝💝💝💐💐💐💐

  • @jddnbdbb9875
    @jddnbdbb9875 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርል
    ያአላህ ጠቂሚ እቀትን ወፍቀን
    ባወቁትም ተግባር አድርገን ያረብ እስኪዱአ አድርጉልኝ ውድ የኢስላም ልጆች

  • @zahraahmad8074
    @zahraahmad8074 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ

  • @neima_ahmed1
    @neima_ahmed1 4 ปีที่แล้ว +15

    ዛሬ እደሚለቀቅ እያሰብኩ ነበር የመጣሁት አህለን ምርጣችን♥ አሏህ ኸይር ጀዛህን በሁለቱም አለም ያብዛልህ።

    • @anwarjemal298
      @anwarjemal298 4 ปีที่แล้ว

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
      ኡስታዜ ወላሂ በጣም እየቀናሁኝ ነው መቼ ነው
      ቁርአን አግርቶልኝ ሀፍዤ እስልምናን ማስተማር እምጀምረው ወንድም እህቶቼ ዱአ አርጉልኝ

    • @semiratesfaw9208
      @semiratesfaw9208 4 ปีที่แล้ว

      አብሽር ለማሀፈዝ ጣር አላህ ያገራላሀል

  • @seidkase8283
    @seidkase8283 4 ปีที่แล้ว +6

    ኡስታዝ ካሊደ ክብሮም አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ክነቤተሰቦችህ ወላሂ በጣም ደስ እሚል ትምርት ነው
    እያስተማርክን ያለህው አላህ ኸይር ጀዛህን ይመዳህ
    አድበትህ ጣፋጭ ትምህርት ልብ ሰጦ ይገባል መሻላህ
    እረጀም እድሜ ክጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ

  • @fatumayimam5812
    @fatumayimam5812 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ተባረክአረህማን
    ኡስታዝ ኻሊድ ክብሩም
    አላህይጠብቅህ ውዱ ኡስታዙና
    የአንተን አምሳያወች በምድርገፅላይ
    አላህ ያብዛልን ያረብ

  • @maryamsiraj1420
    @maryamsiraj1420 4 ปีที่แล้ว

    እላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን ለይለተል ቀድር ይወፍቀን ጀዛ ኩሙላህ ከይረን

  • @zahrasayed7555
    @zahrasayed7555 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዚ ታዛ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ዛደከላሁኢልመንወፈሀማ

  • @momnhali2674
    @momnhali2674 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሱባሀን አላህ ይህን እውቀት ለሰጠህ አላህ ምስጋና ይገባው አላህ ይጨምርልህ ጀዛክ አላህ ኸይር ምንም አይጠገብ ሲያስተምር ውሎ ቢያድር ማሻ አላህ እኛም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን

  • @seadanurye3926
    @seadanurye3926 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣህ ውዱ ኡስታዜ "አሚን አላሁም አሚን ያረበል አለሚን ያንተም የተባረከ ይሁንልህ

    • @fatmafatma7031
      @fatmafatma7031 4 ปีที่แล้ว

      ጀዛከላህ ኡሰተዝ ከሊዴ

  • @Salsibel
    @Salsibel 4 ปีที่แล้ว +1

    ያሰላም እዴት ውስጥ ሰርስሮ ይገባል ውብ የሆነ አገላለፅ አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነትጋ አላህ ይስጥህ ያረብ በሰማነው አላህ ምንጠቀም ያርገን

  • @user-zz7mc7ve2v
    @user-zz7mc7ve2v 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምርልህ ያረብ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን አንተንም ምዳህ ከፍ ያድርግልህ ያረቢ ያከሪም ያአዘል ጀላሊ ወልኢክራም ያህዩያ ቀዩም ቢራመትህ ያአላህ

  • @amenihok5097
    @amenihok5097 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አንተን አለማድነቅ አይቻልምኡስታዜ አላህ በዱንያም በአኸሠራም ኸይር ይወፍቅልኝ ደቂቃው በጣም አጠረብኝ በጣም ጣፈመጭ ዳአ ጣፋጭ አንደበት ድግምተኞቹ እጅግ የሚደነቅ አእምሮ አላህ ሰታቸዋል ሱብሀን አላህ ሰውን በመጀመርያው ስራው ማቃሸሽ. ከባድ ነው ምክንያቱም ዋናው ከተማ ሲያምር ነው ከድግምት ወጥተው ወደ ኢስላም የፊርአውን ተንኮል ኩራት ጭካኔ ደደብነት ውይ በጣም ይገርማል ደሞ የፊርአውን የሚገርመኝ ነገር ምድርን ሲያበላሽ ኖሩ ውሀው ውስጥ በሰጠመ ጊዜ የኢስራኤል ልጆች ባመኑበት ጊተሠ አምኛለሁ ሲል ነው እጅግ እባብ ነው ሱብሀን አላህ እሱም ተከታወችም ከሰሰ አላህ የፈለገውን ይመርጣል ሚስቱ አስያ ከአራቱ ምርጥ ሴቶች አዳ ምርጥ ሴት መሆና የአላህን ጥበብ ሀያልነት ያሳያል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @fetiyab.f7422
    @fetiyab.f7422 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ኻሊድ አላህ ይጠብቅህ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ እኛም አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ

  • @hamdiyanasre8516
    @hamdiyanasre8516 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህዬ ይጠብቅህ ሀሳብህን በሙሉ ጀሊሉ ይሙላልክ ኡስታዚና እረጅም ሀያት ከአፊያ ጋር
    ወላሂ ሀያት ስቶን ይሄንን ጣፋጭ ተከታታይ ትምህርቶችን ጠብቆ መስማት በራሱ ከባድ ስብር ይጠይቃል ደሞ የዋትሳብ ግሩብክ ላይ ለመግባት ደጅ እየጠናው ነው ሞልቶብኝ በጣም አሳዝናለው 😢

  • @zeburaseid7815
    @zeburaseid7815 4 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩምእሠላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ኡሥታዝ በተነፈሥከው ትንፋሽህ ልህ አላህ ከይር ሥራህን ይቀበልህ ኢንሸአላህ እኛም እንጠቀም አላህ ያድርገን ያረብ

  • @AaAa-gj4ut
    @AaAa-gj4ut 4 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ የኢስላም ባንድሪያ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና

  • @amiye6436
    @amiye6436 4 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ኡስታዝ ወላሂ ገና ሲወርድ በደስታ እየተፍለቀለኩ ነው የምከፍተው ኡስታዛችን አንደበት ጣፋጭ፣ እኔ ምን እንደምል አላውቅም አላህ በጀነት ያበሽርህ ቢላሎች ለሁላችንም ባለውለታችን ናችሁ ምንዳችሁን አላህ ይክፈላችሁ

  • @lubabhl90
    @lubabhl90 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይከ ሠላም ካሎድ አላህ ይጠብቅህ መልካም ሥራህን ይውደድህል ባረከላሁ ፊክ ጣፋጭ ፕሮግራም !!

  • @seidyurya2761
    @seidyurya2761 4 ปีที่แล้ว +7

    ዋሌኩም ሰላም ወረመቱላሂ ወበረካቱ
    ወላሂ ልክ ቦታው ላይ ያለውሁ ያህል ነዉ ሚሰመኝ ኡስታዛችንን አላህ ይጠብቀው .....አላህ ለሁላችንም ለይለትል ቀድርን ይወፍን...

  • @baharurameto1562
    @baharurameto1562 4 ปีที่แล้ว +10

    ክክክክ ኡስታዜኮ አሚሬ ብቻ አይደለም መዝናኛየም ነው አቀራረቡ ያስቀኛል ረመዳንም እያለቀ ነው የኡስታዝም ቪድዮዎች 4 ብቻ ቀሩ አላህ ሁሉንም በሰለም የሚንጨርስና የሚንጠቀም ያድርገን አሚን

    • @feruzsalah7037
      @feruzsalah7037 4 ปีที่แล้ว

      Can I ask?, what makes you laugh?

    • @bintebrahimmylordincreasem5812
      @bintebrahimmylordincreasem5812 4 ปีที่แล้ว +1

      @ BAHARU Amiiiiiiiin Enami bitam newo miwodlt Video !!! Bica Allah yakoylin hulonm Ustazocacen ❤

    • @salayamustefa3767
      @salayamustefa3767 4 ปีที่แล้ว +1

      BAHARU መሸ Rameto amiiiin

  • @hdhdbdhd5838
    @hdhdbdhd5838 4 ปีที่แล้ว

    ሱብሃን አሏህ

  • @l5388
    @l5388 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አልላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ክፉ አይካል አዱንያ አኬራህን አላህ ያሳምርልህ ለይለቱል ቀድር አላህ ይወፍቀን ለሁላችንም

  • @feyduhelil5983
    @feyduhelil5983 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ጃዛከላህ ኸይር ባረከላ

  • @kamelahm618
    @kamelahm618 4 ปีที่แล้ว

    መሸአለህ ኡስታዝ አለህ ይጨምራልሂ አለህ ይጠብቅህ

  • @user-me9pz5xs2p
    @user-me9pz5xs2p 4 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሊን ወሳህሊን ውድ ኡስታዙና አቤት መጎጎት በስኮንድ ሰልኬን በማየት ስጠብቅ ነበር
    አላህ ኢልምን በኢልም ላይ ቸሩ አምላክ አላህ ሱበሀነሁ ተአላ ይጨምርልህ ገና መጀመርህ ነው ኢንሻአላህ ወደፊት ብዙ ነገር እንጠብቃለን አላህ እድሜህን ሚሊየነር ያቆይልን ያረብ የሙስሊሙ መለወጥ ቀርቶ ካፊሮች ባንተ ሰበብ ቅኑን ጎዳና እንደሚመሩ አልጠራጠርም ኢንሻአላህ
    ኡስታዝ አቡ ሀይደርና አንተ እጅግ በጣም ጠንካሮች ናችሁ አላህ በጥብቁ በጥላው ስር ይጠብቃችሁ
    እኔ ግን ዝምድና ያላችሁ ይመስለኛል አንደበታችሁ ተመሳሳይ ነው ወሏሁ አዕለም ኑሩልን በሚሊየኖች የሚቆጠር አመት እድሜያችሁ ይርዘም ያረብብብብብብብብ

  • @NaniNani-tv2rg
    @NaniNani-tv2rg 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ኻሊድ አላህ ይጠብቅህ ጵሮግራምህ በጉጉት ነዉ ምጠብቀዉ ።

  • @hayathussein2778
    @hayathussein2778 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስቷዙና አላህ በጀነተል ፊርዶስ ጀዛክን ይክፈልክ አስተምህሮቶችክ ደስ ይላሉ ከዚህም በላይ እድትሰራ አላህ ይርዳህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘 ለአላህ ብዬ እወድካለው በዱዐህ አትርሳኝ

  • @semiraali4281
    @semiraali4281 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏህ ኡስታዝ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ

  • @fozayaumuemarenanaser9893
    @fozayaumuemarenanaser9893 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምአሰለምወረመቱለሂወበረከቱሁ አህለን ኡስተዝና አለህ ይጠብቅህ

  • @user-ml4di3mu5z
    @user-ml4di3mu5z 4 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩምሠላም ወራህመቱላህ ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ ስወድህ ቃላትየለኝም ላተአተም በተናገርከው እኛም በሰማነው ተጠቃሜ ያድርገን ለዱአህ አሚንንንንን አላሁማ አሚንፁመው ከተጠቀሙት ያድርገን ለይለቱል ቀድርንም አላህ ይወፋቀን ይኸን በሽታ አላህ ያስልን ስወድህ ላላህ ብየነው አላህ ከኔ በላይ ይውውውደድህ

  • @zulfamohammed207
    @zulfamohammed207 4 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አሚን ያረበል አለሚን ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @user-re4pb9lt5b
    @user-re4pb9lt5b 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዜ አላህይጠብቅህ ቀጥልበት ይጣፍጣል

  • @user-li3wy4rp4e
    @user-li3wy4rp4e 4 ปีที่แล้ว

    ኣልኸምዱሊላ ኣንተን ወደእሰምና የተራክ ኣላህ ሱመ ኣልኸምዱሊላ ክፍል 10. ደርሻለው ውሰታዝ ኣላህ ይተብቅ ጀዛከላ ኸይረን

  • @user-iy6ij3zg8h
    @user-iy6ij3zg8h 4 ปีที่แล้ว

    ወዓለይኩም ሰላም ወራሕመቱሏህ ወበረካቱ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ጀዛኩም አሏህ ኸይር አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን እንወድሀለን

  • @kyreyahussen9930
    @kyreyahussen9930 4 ปีที่แล้ว

    አህለን ኡስታዜ አለህ ይጠብቅህ ማሰሎችክን የብዛሊን

  • @AbCd-wx6jw
    @AbCd-wx6jw 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁ ኽይር ኡስታዝ ካሊድየ አላህ ሱበሀነሁ ወተአላ ኽይርስራህን ሁሉ እጥፉ ድርብ አድርጎ ይክፍልህ የኛወንድም

  • @hidaya1212
    @hidaya1212 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላህ ኸይር ዉዱ ኡስታዜ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ያረቢ

  • @hikmaok9524
    @hikmaok9524 4 ปีที่แล้ว

    ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ዉድ ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር እኛም በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን አንተም ከክፊ ነገር ሁሉም አላህ ይጠብቅህ

  • @sofiyakeder8906
    @sofiyakeder8906 4 ปีที่แล้ว

    ዋለኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ አሚን ያረበልአለሚን

  • @allahisone2808
    @allahisone2808 4 ปีที่แล้ว

    ዉብ አቀራረብ👌ማሻአላህ

  • @ajmanuae4941
    @ajmanuae4941 4 ปีที่แล้ว

    አህለንንንን ኡስታዜ ተናፍቂው ትምህረትህን ስጠብቅነበረ እንካንደናመጣህ ሹኩረንቢላሎች

  • @hawatilahua9514
    @hawatilahua9514 4 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አላህ ጠኸይር ኡስታዝ ማሻ አላህ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 4 ปีที่แล้ว

    ወኢኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡሥታዛችን አላህ ይጠብቅልን የአይናችን ብሌን

  • @nure9852
    @nure9852 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አልህ በጉጉት የንጠብቀው ፖሮግራም ኡስያዝ ካሊድ አላህ ይጨምርልህ

  • @sirajsiraj7831
    @sirajsiraj7831 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዜ ጀዛከላኸይር

  • @tebah1247
    @tebah1247 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሏህ ሡበሀነወ ተአላ ይጨምርልህ ያረቢ

  • @shemseyashemseya4059
    @shemseyashemseya4059 4 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም አሠላም ወራህመቱላ
    ሂ ወበረካቱ ቢላል ሚድያዎች አላህ ኸይር ጀዛቹ ይክፈላቹ ኡሥታዝ ረጅም እድሚ ከጤና ጋ ይሥጥህ ያረብ
    ቤተሠባችህም ወደ አሥልምና የገቡ ከሆነ አላህ በእሥልምና ያፂናቸዉ ኦሥለምናም ያልተቀበሉ ከሆነ አላህ ወደ ቀጥተኛ መንገድ ይምራቸዉ ያረብ

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 4 ปีที่แล้ว

    ወአላይኩም አሰላም ወረህመቱሂ ወበረካቱሁ ኡስታዜ

  • @nadiamuhamat2480
    @nadiamuhamat2480 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላ አሚን 🔊

  • @mominasaydabi434
    @mominasaydabi434 4 ปีที่แล้ว

    ያረቢ ጀዛካላህ ኸይርርርርርርርርርርር አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @zainabetupia3062
    @zainabetupia3062 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላህ ከይራ አላህ ይጨምራልህ ውድ ኡስታዝ

  • @zulfaadam6807
    @zulfaadam6807 4 ปีที่แล้ว

    ዋሌኩም አሰላም ወራህመቱላህ ኡስታዝ ጀዛኩምላህ አላህ ያክብርልን

  • @Salsibel
    @Salsibel 4 ปีที่แล้ว

    ዋለኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ለዱአህ አሚን ያረብ ጀዛከላሁ ወኸይረን ኡስታዝ በሰማነው ምንጠቀም አላህ ያርገን

  • @ebtsamenat7299
    @ebtsamenat7299 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አለህ ስታስረዳ እስማርት ነክ እውቀትህን እጥፍ ድርብ ያድርግልህ ኻሊዶ

  • @zuzutube5271
    @zuzutube5271 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላሁ ኸይረን ጀዛ ኡስታዙና

  • @user-gm8lb9ko8u
    @user-gm8lb9ko8u 4 ปีที่แล้ว

    ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-ff2wd9cn8b
    @user-ff2wd9cn8b 4 ปีที่แล้ว

    ዋለኩም መሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ጀዛከላ ኸይር ውስታዙና
    ስብሀነላህ ይህ ሙሀደራ ጊዜው የጠበቀ ነው ብዬ አመንኩ ምክንያቴ ለምን ኢሳ ነብይ ነው አላቹ ያሉን የፊራዊን ቁራጮች አባገነኖች ናቸው ብዬ እንደሰብ ስላረገኝ አይ አባገነንነት 👌👌👌

  • @abesultan485
    @abesultan485 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-zm1pu3th2i
    @user-zm1pu3th2i 4 ปีที่แล้ว

    እቶጲያሚላዪ ያላዉ ኢሄባሃሪ ኣላ ኣሁኒሚ ኣላቆሙሚ ኣላሃ ከናዚ ኣዪናቱ ማጊሲቶቺኒ ያሴልኒ

  • @toibaseid9567
    @toibaseid9567 4 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩምአሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክአላህ ኸይር

  • @Aa-pz5rh
    @Aa-pz5rh 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጀዛ ኩሙላሁ ካይራን ጀዛ

  • @zinethuessen5066
    @zinethuessen5066 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉስታዝ ጀዛከላህኸይር

  • @emumuaziemufatumeemumuazie6648
    @emumuaziemufatumeemumuazie6648 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከሏህ ኸይር የኛ ምርጥ ኡስታዝ አላህ ያቆይልን በጣም ነው ደስ የሚል ፕሮግራም ወሳኝ የሆነ ትምህርት ነው በዛላይ እያዝናናህን ከሮና ጭቀት አቀለልክልን አ ሱ ወ ያንተንም ምያስጨንቅ ጉዳይህ ያስወግድልህ

  • @toyabmohamad2743
    @toyabmohamad2743 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጨምርልክ

  • @user-sl8sb8tn5v
    @user-sl8sb8tn5v 4 ปีที่แล้ว

    ወአለኩም ሠላም ወራህቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላሁ ኸይር

  • @eluyoutubeeluyoutube7467
    @eluyoutubeeluyoutube7467 4 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ በዱኒያ ጤናና ምቾትን በአኼራ ጀነተል ፊርዶስን አላህ ይወፍቅህ ጠቃሚ እውቀትን አላህ ይወፍቅህ አሚን ያረብላለሚን

  • @ragiaragia3672
    @ragiaragia3672 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ

  • @mstyui6352
    @mstyui6352 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይረ ጀዛ ኡሥታዝ

  • @user-qy7fv4lf1m
    @user-qy7fv4lf1m 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ከይረን። አላህ በሠማነው ተጠቃሚወች ያረገን። ያረብ የሂንንም ኮረና አላህ ያሣልን። ወንደም እና እህቶች በዱአአአንረሣሣ። ከወዳጂ ዘመዶቻችን እደተነፍፈቅን አላህ እንዳያሥቀረን። ኮረናን አላህያሣልን። አላህይጠቀን።

  • @atsghsgshdhdj3261
    @atsghsgshdhdj3261 4 ปีที่แล้ว

    ሀቢቢ ረዥም እድሜ ይስጥልን የኛውድ

  • @ekramsiraj-828
    @ekramsiraj-828 4 ปีที่แล้ว +5

    ስትሰሙ ላይክ እያረጋችሁ ወገኖቸ

    • @tube-bj9bh
      @tube-bj9bh 4 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ

  • @zleekaas5623
    @zleekaas5623 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ደጨምርል ኡስታዝ

  • @user-re4pb9lt5b
    @user-re4pb9lt5b 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህኸይር መሰልህን ያብዛልን ኡእስታዜ

  • @user-nr1bz7fc2w
    @user-nr1bz7fc2w 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @tube5611
    @tube5611 4 ปีที่แล้ว

    ለዱዓህ አሚን አላሁመ አሚን

  • @gfhgfuy1329
    @gfhgfuy1329 4 ปีที่แล้ว

    ጀዘአከለሁ ከይረን ኡስተዝ

  • @fetiyahassen4289
    @fetiyahassen4289 4 ปีที่แล้ว +1

    Jazkallah khir

  • @user-oz2hx9by1e
    @user-oz2hx9by1e 3 ปีที่แล้ว

    ኡስታዚ አላህ ይጠብቅክ

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዜ

  • @madinadelawato9281
    @madinadelawato9281 4 ปีที่แล้ว

    ወለይኩም አሰለም ወረመቱለይ ወበረከቱ አህለን ወሰህለን ኡስታዝነ