Bederg Giza yalteweledu weyim lijoch yeneberu yihe melikt betam tekami new. Betam meseretawi melikt new. Tebarek wondin Tesfaye. The best is yet to be.
Wonderful testimoney, help all of us to stand firm on our faith, not only in empty words, Acting in deeds, helpful for the next veneration, may God keep him safe up to the end.
Tesfaye Gabiso doesn't need So many exageration, what he needs is to support him his songs to reach out for so many, to encourage him to continue serving for serving the Lord.
Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy region 👹👹👹abiy Ahemed is killer 👹👹👹
እኛ ልጆች ሆነን የቃለ ሕይወት ምዕመን ሁሉ በአንተ እስር በእንባ ያምጡ ነበር።እናቴ ከጠዋት እስከማታ የምታወጋው ስላንተ ነበር።ተስፋዬ ጋቢሶ ዛሬ ሊገደል ወጠ ጌታ ኢየሱስ ግን ዝማሬ ሰጠውና እግዚአብሔር ነው ብርቱና ሃየል የሚለውን ዘምረ ወረደ።አልዘፈነም መንግስቱ ሃ/ማርያም ዝፈንና ፈታሃለሁ አለው።እሱ ግን ዘምሮ ከመድረክ ላይ ወረደ።።።አቤት የተስፋዬ ጋቢሶ ዜና ዘገባ በቤታችን ነበር።።
ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት በጣም በጣም ነው የምወዶት የማከብሮት ጋሼ 😍😍
እኔም ክርስቲያን ነኝ ስል ቆይቼ ነበር ይህን ምስክርነት ከሰማሁ በኋላ ግን ለውጠኝ ብዬ መፀለይ እንዳለብኝ ተረድቼአለሁ አንተ ላዳመጡህ እውነተኛ ምሳሌአችን ነህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን እንወድሃለን
እግዚአብሄርሀያል የሚለው ዝማሬ እየዘመርኩ በሰማኒያስድስት ከቸርች ወጥቼ በእግሬእየሄድኩ መኪና ገጭቶኝ ጌታ አዳነኝየጠላትአሳብ አልተሳካም እድሜጨምሮልኝእስካሁንአለሁ ክብር ለእግዚአብሄርይሁን ❤
ጌታዬና አምላኬ መድሀኒቴ አዳኜ አብዝቶ ይባርክህ
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰው ፓስተር ጋቢሶ ድንቅ ምስክርነትና ድንቅ መዝሙር።ኢየሱስ ይክበር የረዳህ የሚረዳን ድንቅ ወዳጃችንና አዳኝ አምላካችን ጌታችን አባታችን ከፍ ከፍ ይበልልን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
በጣም የምንወድህ
ተባረክ ይህ ያንተ ፀጋ ለኔም ያርገውየእግዚአብሄር ሰው!
9
አሜን !! ፥የልጅኔቴ ዘመን አፅናኝ መዝሙር ፥ ምስጋና ። የቀረ ዘመንህ ጌታ በመንፈሱ ይጠብቅህ።ስለ ህያው እና ነዋሪ ምስክርነትህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
❤❤❤❤❤❤❤ጊታየሱስ ይባርክህ እድሜይጨመርልህ በጌታሳልሆንበሰማኒያዎቹ በጣምእሰማነበር ባካልምመተህ አገልግለህናልበጣምደስ የሚልአገልግሎት እንወድሀለን ዘመንህአገልግሎትህይይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
በቤቱ አጽንቶ ያቆመህ አምላክ ይባረክ🙏🙏 አሁንም ፀጋው በእጥፍ ይጨመርልህ
ዘማሪና መጋቢ ተስፋዬ ጋባሶ የኔዉድ አባት ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ።
ዘመንህ ይባረክ ። አንተ ለዚህ ዘመን እንደ ኢሳይያስ ምልክት ነህ ። ነገር ግን እያዩ እንዳለዩ እየሰሙ እንዳልሰሙ እንደ ተባለ ሆነብን እንጂ ። ፀጋው ይብዛልህ ።
Bederg Giza yalteweledu weyim lijoch yeneberu yihe melikt betam tekami new. Betam meseretawi melikt new. Tebarek wondin Tesfaye. The best is yet to be.
ተባረክልኝ የኔአባት አከብርሐለሁ ኑርልኝ ያቆይሕ እረጅም እድሜ ይስጥህ
እግዚአብሔር የረዳህ የክርስቶስ ጀግና ወታደር ዘማሪ ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ
ወንድማችን ተስፋዬ ጋቢሶ ዝማሬህ ወደ እግዚአብሔር መቅደስ ጥልቅ ያረገኛል ኑርልን
በእውነትም እግዚአብሔር ለሚታመኑበት ጋሻ ነው አሜን!!!
እግዚአብሔር ይመስጌን እኔም ይህን ምስክርነት ሰምቸ ተለውጨበታለው አሁንም እፀልያለሁ ይለዉጠኛል አምናለው ኢየሱስ ክርስቶስ የምያድን አምላክ ነው
God bless you dear brother Tesfaye Gabisso.
The great father of nation! We respect n accept you in all our lifes!!
Gash Tesfish Geta Abzito Yibarkih Lemlim
አመአን አመአአን ዛማን ይባራክ 🍒🍒🍒🍒
በጣም አከብሮታለሁ አወዶታለሁ በኦርቶዶክስ አምነት ውሰጥ ነኝ።
አሁን ጊዜ አንዳንዶች የእናንተን ፈለግ ትምህርት ቢከተሉ በተለይ በዲም ላይት በጩህት የሚዘምሩ የፕሮቴስታንት ዘማሪዎቸ በቅርቡ የመጡ ከይቅርታ ጋር ።ጌታ ይባርኮት🙏🙏🙏
የሚባርከው ድንቅ አምልኮህ ያሁኖቹ ብዙ ይማሩብህ!
THE EXCEPTION ONE
GOD BLESSING YOU !!!!!
Wonderful testimoney, help all of us to stand firm on our faith, not only in empty words,
Acting in deeds, helpful for the next veneration, may God keep him safe up to the end.
ተባረክ ። አንተ ለዚህ ዘመን እንደ ኢሳይያስ ምልክት ነህ ። ነገር ግን እኛ እየሰሙ እንዳልሰሙ እያዩ እንዳልሰሙ እንደ ተባለ ሆነብን እንጂ ። ፀጋው ይብዛልህ ።
Bexam Des Yilali
May ELOHIM bless you ❤
God bless u u are our blessing from God. I give praise to my lord Jesus christ
Ababa ybarkki iysus geta nw
EgziAbher sole miskirntu Amesegnalhu
ዜመንህ አሁን ብራክ ይበል እድሜ ከጤና ጋሪ❤❤
God bless you for all of your life and the rest of your life.
Aliving testimony!!!!
❤tamsgen yen geta ❤❤❤❤
Amen dei yemil misikir tebarki
Egzabhar tilek neh yetnakewn yemtakeber yetrsawn yemetastaws
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
ጌታ ኢየሱስ ይባረክ 🙏
ወንድማችን :ተባረክ: ለጨለማው :አለም ተግባራዊ :የሆነ:ጨው ና ብርሃን: ሆነን:እነን እንገለጥ ::
Amen amen 🙏
ሥላንተ እግዚአብሔር ን አመሠግናለሁ አኔንአተበመዝሙር አየመራሐኘ ነዉ ተባረከ
It is so satisfying to see The real Protestant generation. Not like these days mafia prophets. Tesfay Gbisso May God Bless You.
God bless 🙏
wow
Eyesus yibarak
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው አሜን አሜን❤❤❤❤
OMG ተስፍሽዬ 😢😢😢😢😢😢
Tebarki!
አሜን
ኢየሱስ!!!!ሀሌሉያ
Ameeeeeeeeen
Amen!!!
❤
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏 TABARIKI TABARIKI TABARIKI TABARIKI TABARIKI TABARIKI TABARIKI TABARIKI TABARIKI TABARIKI TABARIKI TABARIKI TABARIKI TABARIKI TABARIKI TABARIKI TABARIKI TABARIKI TABARIKI TABARIKI ❤❤❤like
Geta ahuneme yabertahe
❤❤❤
ግጥሙ እካን ቤት ይመታል
ወ/ም ተስፋዬ ጋቢሶ ባንዲት ማህበር የጸና ታዋቂ ዘማሪ ሁሉ ካሴቱን ሲቸበችብ የሌላውንም ካሴት ያለፈቃድ ሲሸጥ ምንም ያልተነካካ ነው::በገንዘብ ጉዳይ ሊገቡ ለሚገባቸው የቤ/ክ ሽማግሌዎች እንደቃሉ ስልጣኑን የሰጠ ትሁት ታማኝ አገልጋይ መሆኑን መሰክራለሁ::
He don 't need mugessa ,His God had promissed him a reward. That is enough for him. If you love him pray for him.
Tesfaye Gabiso doesn't need
So many exageration, what he needs is to support him his songs to reach out for so many, to encourage him to continue serving for serving the Lord.
አላያችሁም ወይ እና ሌሎችም ከነክሊፓቸው ይለቀቅልኝ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም
🌈
where is part two?
አተ ብትናገርም ያምርብሀል የዘገነነን ያሁኑ ጴጤ ነው
Yih sew endelibe biyewalehu ene ortodox christian negn minale hulu pente endezih sew bihon midritun tiwersu neber.
ለዚህ ነው ምልክታችን ነህ የምለው
Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy region 👹👹👹abiy Ahemed is killer 👹👹👹
በቤቱ አጽንቶ ያቆመህ አምላክ ይባረክ🙏🙏 አሁንም ፀጋው በእጥፍ ይጨመርልህ
ተባረክ
አ
የ
አ
በጣም ደስይላል
Amen amen 🙏
❤❤❤