ለአላህ ብሎየተዋደደ ስንል ምን ማለታችን ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 9

  • @chewatatv19
    @chewatatv19 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላችይሁን አሪፍቆይታነበር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በሰላም ላገራችን ያብቃን በሳውዲ አረቢያ የሚሰቃዩ እህት ወድሞቸ ላገራቸው ያብቃቸው

  • @amimametube
    @amimametube 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አሌኩም ወራመቱላ ወበረካቱ ማሻአላ በጣም ጥሩ ቆይታ ነወ እካን ሰላም መጣህ ለአላህ ቡሎ የተወደደ ምንም ጥቅም ያላገናኝዉ ማለት ነወ

  • @zeburtube9201
    @zeburtube9201 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆች የአላህ እዝነትና እራህመት አይለያችሁ💝በርች ውዴ

  • @madefekade7248
    @madefekade7248 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ሰአዳዬ እዴት ነሽልኝ መጣዉ ቤትሽ ምርጥ ቆይታ ነበር በርቺልኝ ሰላም አድነት መተሳሰብ ለአገራችን

  • @አቡየህያዩቱብ
    @አቡየህያዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاه والسلام على رسول الله صلى الله عليه وسلم ربي اشرح لي صدري ويسر لي امري واحلل عقدتي في لساني يفقه قولي اللهم ايامه قلب القلوب ثبت قلوبنا على دينك

  • @Nezihatube
    @Nezihatube 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ማሻ አላህ አሪፋ ቆይታ ነው ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ለናንተ በቅነት አብረን እንደግ ሰላም ፍቅር ላገራችን መልካም ነገር ምንሰራበት አላህ ያርግልን አሚን ❤️❤️😍

  • @shekalit
    @shekalit 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለዚህ ቤት ሰአዲየ እግዚጠብሔር አምላክ ለሀገራቸን ሰላሙን ለህዝባቸን ፍቅራቸውን እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ያብዛልን ለታሰሩት ፍትህን ያሰጥልን ለተራቡት ለተጠሙት ፈጣሪይ ይድረስላቸው የእግዚአብሔር ሰላም በያለንበት ለሁላቸን ይሁን

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አህሌዉድ ማሻአሏህ በጣም ጥሩ ቆይታነዉ ቀጥይበት ዉዴ 🛍️🌹ዉድ የኢሥላም ልጆች🌹 ኑኑ ጎራበሉ ወደቻናሌ 🌹 የኪታብ ተፍሲሮችን እንማማር ግዜችንን ባግባቡ እንጠቀም ግዜዉ ሣይረፍድ አኼራችን እናሥታዉሥ 🌹ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ ከናተ ዉሥጥ በላጩ አሉ ቁርዐን ተምሮ ያሥተማረ ሠዉ ነዉ አሉ 🌹አሏህም እዲህብሎል አሥታዉሱኝ አሥታዉሣችሁለሁ ብሎል እና 🌹ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ በሊጉ ዐኒ ወለዉ አያህ ከኔ የሠማችሁትን አዲትም አቀፅኮ ብትሆን ላልሠማዉ አሠሙ አሥተላልፉ አሉ ሰሉ ዐለነቢይ📚📚📚📚🌹🌹🌹🌹🌹

  • @beydatube
    @beydatube 2 ปีที่แล้ว

    aselamu Aleykum werahmetulahi weberekathu
    batesebsady enkan dena metssh balesh bet selamsh
    ybza