ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤ እናመሰግን አለን ሰላማላቅ የመጀመሪያ ስለሆነ ተጨንቄ ነበር እመብርሀን ትርዳሽ እህቴ❤
የሰማይ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ በስላም ይገላግልሽ የሆድሽን በእጀሽ ያርግልሽ የእኔ ቆንጆ
ኡፍ በጌታ ደስ ሲል የፃፍሽው
ሊቀ መላእኩ ቅዱስ እሩፋኤል አባቴ ከጎንሽ ይሁን
*_ውይ የመጀምርያው መዝሙር ደስ ሲል እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ማማየ_*
Beselam Tegelagey Wude ይሄን ሁሉ ገስተው ለመያዝ ብር ይጠይቃል😢እኔ አንድ ማቀፍያና ሱር ሹራብ ካልስ ገዛውለት ሌላውን ፈጣሪ ይጨምርልኛል ብዬ ኑሮና የቤት ከራይ ጣራ ነክቷል የፈለግኘውን ማድረግ አልቻልንም እኔ እየሰራው አይደለም ባሌ ብቻውን ታፍ ታፍ ብለው የሚያመጣው ገንዘብ ከአዝበዛ አያልፍም ብቻ ተመስገን ጤና ስላለን አሁን 9 ወር ገብችያለው ብቻ በሰላም ተጋላገይ በሉኝ❤❤❤❤😢
እመቤቴ ማርያም በሠላም ትገላግልሽ🙏ማርያም ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ 🙏
እመቤቴ ማርያም በሰላም ታገላግልሸ እህቴ 🙏🙏🙏❤️❤️
በሰላም ታገላግልሽእህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
በጣም ደስ ይላል ሆዴ በሰላም ተገላገለሽ በሰላም ወደ ቤትሽ ግብ ፈጣሪ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን አሜንግን እንደምክር ቢጤ አድርገ ምነግርሽ ነገር ቢኖር እሚ መፃፍ ቅዱስን መያዝ ካልቀረ በዘፈን ፈንታ መዝሙሮችን ብታዳምጣቸው እጅግ በጣም ደስ ይላል ምክንያቱም ዘፈን ምንም ጥቅም የለውም ይህ የኔ አሳብ ነው መዝሙሮችና መጽሐፍ ቅዱሶች ጥቅም አላቸው በተረፈ ፈጣሪ አምላክ ከአንቺ ጋር ይሁን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️🌹❤️❤️💞💞💞💞🤱🤱🤰🤰🤰🌹🌹🌹
ቤተሰብ እንሁን
@@rozalovetube ይሄው ሆንኩልሽ ሆዴ ሰላምሽ ይብዛ 😀😀🌹🌹🌹❤️❤️💞💞
እህቴዋ አላህ በሰላም ይገላግልሺ የኔ የዋህ
ደስ ትያለሽ ደግ ነገርሽኝ እኔም ለዚህ ያብቃኝና ኢሽአላህ
እመብራሀን በሰላም ትገላግልሽ ውድየ እኔም 8 ወሬን እየጨረሰኩ ነው ቅድስት ድንግል ማራያም በሰላም ታገላግለኝ❤❤❤
አላህ በሰላም ይፈርጂሽ የኔ እናት ዝግጂትሽ ሀሪፍነው ግን ይህን ሁሉ ግደታ ለሁለቀን ወይም ለሶስቀን ባታባጂም ከቤትሽ ይደርሳል ሁሉም ግን ቀዳሚው ፀልይ እሱነው ዋናው እናቶቻችን እኛን ወልደው ሴሳድጉ ባድቢጃማ ወይም በሁለትቢጃማ እሚሆነው ይህንልልሽ የፈለኩት ይህን ሁሉ አያስፈልግም
የአ ጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ በሰላም እገላግልሽ
የኔ ቆንጆ ሶስት ናቸው እጄ ልጆችሽ እኔ ደሞ ሁለተኛ እርግዝናሽ ነበር የመሰለን ፈጣሪ ያሳድግልሽ
Vacation nw ende
ወላዲተ አምላክ ትቅረብሽ እማዬ በሰላም ተገላግለሽ ልጅሽን አቅፈሽ አይተን እልልልልልልልልልልልል ለማለት ያብቃንአምላኬ ከስደት መለስ ለዚህ ክብር አብቃን እማማ ኢትዮጵያ ክፉሽን አያሰማን ሀገሬ
የጭንቅ አማላጅ እማምላክ በሰላም ትገላግልሽ እህቴ 🥰🥰🥰
እናመሠግናልል እኔ ሠባት ወር ከሁለት ሳምቴ ነው በዱአ በፀሎታችሁ አስብኝ ያለሁት በስደትነው😘😘😘😘
Enemi iriguzi nenyi ibakchu duha arigulinyi
እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ 💚💛💔😍😍😍😍😍😍😍👌
እመቤቴ ማሪያም በሰላም ትገለግልሽ የኔ ጠፈጭ
የጭቅ አማላጇ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ እህቴ😍😘
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ውዴ❤❤❤❤
እመቤቴ ትቅረብሽ እኔ ተልባ ጠጭ አልልሽም የቅዱስ ሩፋኤልን ፀበል ጠጭ ሰዉነትሽን ተቀቢዉ ይጠቅምሻል
ትክክል ቅዱስ እሩፋየል ማህጠንፈትህነውመልካአ እሩፋየልን ጠልይ ተግተሽ
ውድየተዋህዶልጆች የበለጠመፈሳውይነትን ለማጠናከር መምህር ተስፋየብላችሁ አድምጡ
ደስ ይላላል ተባረኪ በሰላም እደወለድሽ ተስፋ አደርጋለው ❤️አልጋልብስሽን ወደደኩት ከየት ገዛሽው
አምላክ ሰላም ይገላግልሽ ውዴ
taye enji mami yet hager nesh yalshwu mechem ethiopia ayedelem ??????
እማ አመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ምጥሽን ታቅልልሽ አይዞሽ
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ውዴ አይዞሽ
የኔ ቆንጆ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ!!
Am new subscriber ehete but kechalesh yet megezat enedaleben betenegerin beteley pijama.than ku
Welcome thank you for sharing tzawrni 🎁🙏💐
እመቤቴ ማርያም በሰላም ታገላግልሽ
እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ እህቴ
emebetye beselam tegelglesh ahunim wonde new?
Yene konjo 🥰 wuy des sty
የአጥር ወፊ አትስማሽ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
የውጪ አለምን ነው የምትይው ኡትዬጵያ ላይ ክሬሙ የት አለና
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ውዴ 🙏🙏🇪🇷
አላህ በሰላም ይገላግልሺ እህት
Beselam tegelageyi fetari yirdash
gn yete hospital new
yena wed emebata tetbekshe
በሰላም ተገላገይ የኔ ቆንጆ
ብሰላም ትምፃእኪ ዉላዲት ኣምላክ
Egthabeher kaneche gayehun Yene maer emebetey beselam temeta ❤️❤️❤️
እናመሰግናለን እህታችን
አሁን ቻፒስቲክ በምጥ ሰአት እንዴት ትዝ ብሎን እንዛለን እረ ሴትዮ አካበድሽ ምናልባት ማቀፍያና የልጅ ልብስ እራሱ ቤተሠብ ይዞ ሚሄድበት አጋጣሚም ይፈጠራል እንኳንስ አስታውሰሽ ፎስሞቲክስ ልትይዢ ሞትም አለ እኮ ወሊድ ላይ እግዛቤርን ብቻ በልባቹ ይዛቹ ነው መሄድ ያለባቹ ነፍስጥሮች በተረፈ ቅንጦቱ እቤት ይደርሳል
Ayizoshi imabete kani Chigatiyun❤❤💒💒
ድንግል ማርያም በስላም ትገላግልሽ 🙏🥰
ማርያም ትቅረብሺ እህቴ
Ye tut creamun keyet new yegzashew amazone yetu ga new slmalawkw new ene aa ngn mami pls tell me
amsginalo
የኔ ማር እመብርሀን በሰላም ትገላግልሺ
Maram kanchi gaa tun❤
Yen konjo emebete tiqerbshii gen ulumi ageri ade adelmiii
Wuladet amelak beselam tigelaglish yena konjo
Yeti hospital new libise yemisetew yene ehiti chama alish fota degomo lila daipr pant ere hospital tekumin Wide
እመቤቴ ማሪያም በሰላም ትገላግልሸ እህቴ
ዋዉ ዉዴ ፈጣሪ ድግል በሰላም ታገላግልሽ ማር።
Degel beselame tegelageleshi wede yagere lege😍😍😍
Emebeti tedabeseshe
እማምላክ በስላም ታጋላግልሽ በሰላም ውዴ
እህት በፈጠረሽ በማርያም መልሽልኝ እኔ የመጀመሪያዬ ነው እና በሆስፒታል ለመውለድ ወጩ ስት ነው እኔ ከጎኔ ሰው የለኝም እና አቅም ስለሌለኝ በቤት ውስጥ ለመውለድ ደግሞ ፈራሁ ወጩ ምን ያክል እንደሆነ የምታኩ ካላችሁ እንዳታልፋኝ😢😢😢😢😢
የትነሽ እህት ሳኡድ አረብያ ከሆንሽ። 2500እርያል ነው እህት
እኔ ስወልድ ኢንሹራንስ አለኝ የት ነው የምትኖሪው ዘግይቸ በመመለሴ ይቅርታ
@@yared321 ሳውድ ነው
@@temesgen3223 ወለዲሺ ወይ
@@ልጀእወድሻለሁ አወ ወልጄ ልኪያታለሁ ውዴ😘
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ
Maryam kanchi ga tihun
አመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ በምጥ ሰአት ዘፈን አዳምጣለሁ?ይከብዳል
እመቤቴ ትቅረብሽ እህቴ❤❤❤
የኔ እህት አመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
Yene wed emebete ekif digif tadregish.
Yene Wub konjo weyzero..... Beselam eniditigelagey tselote new....fetari keanchi gar yihun!!
እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ የአጥር ወፍ አትሥማሽ
Embrhane tkirbshe konjo
ወይ ጉድ የት ሀገር ነሽ? እኛ ሀገር ካናዳ አይሰጡም ኢንፎርሜሽን ስትናገሪ ባለሽበት አካባቢ ብቻ ቢሆን ከመጠቅለያ ውጪ ምንም አይሰጥም እኛ ሀገር
Dengil mareyam tekirebish yene konjo 🙏❤
እመብዙሀን በስላም ትገላግልሺ እማ
Amazon yet new yene konjo
👍👍
Yena konjo emebata tekerebesh ❤️❤️❤️
Alemye yatr wof atsmash emebete tekrebesh yene wud , kidus rufael kanchi ga yihun
በሰላም ተገላገይ ውደ
የኔ ቆንጆ በሰላም ተገላገይ
በምጥ ሰአት ሙዚቃ ካንቺ አይጠበቅም
የመግስት ለምንወልድስ
እመቤቴ ትገላግልሽ ምርጤ
አመብርሀን በሠላም ትገላግልሽ
Allah besilame yaseqefishe
የኔውዶች ለቤታችሁ አድስነኝ ግን በአድቀን ብዙ ቪዶዋችሁን እያየሁነው የቆየሁት ግልፅነት እምነት ጥግድረስነው በክርስቶስ ፍቅር ውድድ አደረኳችሁ
🙏🙏🙏🙏🙏🙊🙊🙊🙊
Ethiopia lalen ye babywun borsa keyet enagegnewalen
ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ በሌላ ስልክ ነበር የምከታለላች ዉዴ በእዚህም ቤተሰብ አድርጌሻለሁ እኔንም አበራታቱኝ ጀማሪ ነኝ
yemtsetute mereja hulunm yamakele bihon arif new yemengeset maletm tana tabiya yemiweld ale kenante mereja felgo sigeba cherashe gawen yesetal😮😂😂 ere tewu biyanse mlashachu ende etyopiyawi bihon arif new
Seedshe wde
yene wuddddd
ልብሱ በጣም በዛ። ማርያምን
ድግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
ኢትዩ ግን ይህ ሁሉ የሚሟላ አይመስለኝም
embrhan bslam tglglesh
እመብርሃን ትቅረብሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ
እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤ እናመሰግን አለን ሰላማላቅ የመጀመሪያ ስለሆነ ተጨንቄ ነበር እመብርሀን ትርዳሽ እህቴ❤
የሰማይ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ በስላም ይገላግልሽ የሆድሽን በእጀሽ ያርግልሽ የእኔ ቆንጆ
ኡፍ በጌታ ደስ ሲል የፃፍሽው
ሊቀ መላእኩ ቅዱስ እሩፋኤል አባቴ ከጎንሽ ይሁን
*_ውይ የመጀምርያው መዝሙር ደስ ሲል እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ማማየ_*
Beselam Tegelagey Wude ይሄን ሁሉ ገስተው ለመያዝ ብር ይጠይቃል😢እኔ አንድ ማቀፍያና ሱር ሹራብ ካልስ ገዛውለት ሌላውን ፈጣሪ ይጨምርልኛል ብዬ ኑሮና የቤት ከራይ ጣራ ነክቷል የፈለግኘውን ማድረግ አልቻልንም እኔ እየሰራው አይደለም ባሌ ብቻውን ታፍ ታፍ ብለው የሚያመጣው ገንዘብ ከአዝበዛ አያልፍም ብቻ ተመስገን ጤና ስላለን አሁን 9 ወር ገብችያለው ብቻ በሰላም ተጋላገይ በሉኝ❤❤❤❤😢
እመቤቴ ማርያም በሠላም ትገላግልሽ🙏
ማርያም ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ 🙏
እመቤቴ ማርያም በሰላም ታገላግልሸ እህቴ 🙏🙏🙏❤️❤️
በሰላም ታገላግልሽእህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
በጣም ደስ ይላል ሆዴ
በሰላም ተገላገለሽ በሰላም ወደ ቤትሽ ግብ ፈጣሪ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን አሜን
ግን እንደምክር ቢጤ አድርገ ምነግርሽ ነገር ቢኖር እሚ መፃፍ ቅዱስን መያዝ ካልቀረ
በዘፈን ፈንታ መዝሙሮችን ብታዳምጣቸው እጅግ በጣም
ደስ ይላል ምክንያቱም ዘፈን ምንም ጥቅም የለውም ይህ የኔ አሳብ ነው መዝሙሮችና መጽሐፍ ቅዱሶች ጥቅም አላቸው በተረፈ ፈጣሪ አምላክ ከአንቺ ጋር ይሁን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️🌹❤️❤️💞💞💞💞🤱🤱🤰🤰🤰🌹🌹🌹
ቤተሰብ እንሁን
@@rozalovetube ይሄው ሆንኩልሽ ሆዴ ሰላምሽ ይብዛ 😀😀🌹🌹🌹❤️❤️💞💞
እህቴዋ አላህ በሰላም ይገላግልሺ የኔ የዋህ
ደስ ትያለሽ ደግ ነገርሽኝ እኔም ለዚህ ያብቃኝና ኢሽአላህ
እመብራሀን በሰላም ትገላግልሽ ውድየ እኔም 8 ወሬን እየጨረሰኩ ነው ቅድስት ድንግል ማራያም በሰላም ታገላግለኝ❤❤❤
አላህ በሰላም ይፈርጂሽ የኔ እናት ዝግጂትሽ ሀሪፍነው ግን ይህን ሁሉ ግደታ ለሁለቀን ወይም ለሶስቀን ባታባጂም ከቤትሽ ይደርሳል ሁሉም ግን ቀዳሚው ፀልይ እሱነው ዋናው እናቶቻችን እኛን ወልደው ሴሳድጉ ባድቢጃማ ወይም በሁለትቢጃማ እሚሆነው ይህንልልሽ የፈለኩት ይህን ሁሉ አያስፈልግም
የአ ጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ በሰላም እገላግልሽ
የኔ ቆንጆ ሶስት ናቸው እጄ ልጆችሽ እኔ ደሞ ሁለተኛ እርግዝናሽ ነበር የመሰለን ፈጣሪ ያሳድግልሽ
Vacation nw ende
ወላዲተ አምላክ ትቅረብሽ እማዬ በሰላም ተገላግለሽ ልጅሽን አቅፈሽ አይተን እልልልልልልልልልልልል ለማለት ያብቃን
አምላኬ ከስደት መለስ ለዚህ ክብር አብቃን
እማማ ኢትዮጵያ ክፉሽን አያሰማን ሀገሬ
የጭንቅ አማላጅ እማምላክ በሰላም ትገላግልሽ እህቴ 🥰🥰🥰
እናመሠግናልል እኔ ሠባት ወር ከሁለት ሳምቴ ነው በዱአ በፀሎታችሁ አስብኝ ያለሁት በስደትነው😘😘😘😘
Enemi iriguzi nenyi ibakchu duha arigulinyi
እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ 💚💛💔😍😍😍😍😍😍😍👌
እመቤቴ ማሪያም በሰላም ትገለግልሽ የኔ ጠፈጭ
የጭቅ አማላጇ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ እህቴ😍😘
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ውዴ❤❤❤❤
እመቤቴ ትቅረብሽ እኔ ተልባ ጠጭ አልልሽም የቅዱስ ሩፋኤልን ፀበል ጠጭ ሰዉነትሽን ተቀቢዉ ይጠቅምሻል
ትክክል ቅዱስ እሩፋየል ማህጠንፈትህነውመልካአ እሩፋየልን ጠልይ ተግተሽ
ውድየተዋህዶልጆች የበለጠመፈሳውይነትን ለማጠናከር መምህር ተስፋየብላችሁ አድምጡ
ደስ ይላላል ተባረኪ በሰላም እደወለድሽ ተስፋ አደርጋለው ❤️አልጋልብስሽን ወደደኩት ከየት ገዛሽው
አምላክ ሰላም ይገላግልሽ ውዴ
taye enji mami yet hager nesh yalshwu mechem ethiopia ayedelem ??????
እማ አመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ምጥሽን ታቅልልሽ አይዞሽ
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ውዴ አይዞሽ
የኔ ቆንጆ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ!!
Am new subscriber ehete but kechalesh yet megezat enedaleben betenegerin beteley pijama.than ku
Welcome thank you for sharing tzawrni 🎁🙏💐
እመቤቴ ማርያም በሰላም ታገላግልሽ
እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ እህቴ
emebetye beselam tegelglesh ahunim wonde new?
Yene konjo 🥰 wuy des sty
የአጥር ወፊ አትስማሽ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
የውጪ አለምን ነው የምትይው ኡትዬጵያ ላይ ክሬሙ የት አለና
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ውዴ 🙏🙏🇪🇷
አላህ በሰላም ይገላግልሺ እህት
Beselam tegelageyi fetari yirdash
gn yete hospital new
yena wed emebata tetbekshe
በሰላም ተገላገይ የኔ ቆንጆ
ብሰላም ትምፃእኪ ዉላዲት ኣምላክ
Egthabeher kaneche gayehun Yene maer emebetey beselam temeta ❤️❤️❤️
እናመሰግናለን እህታችን
አሁን ቻፒስቲክ በምጥ ሰአት እንዴት ትዝ ብሎን እንዛለን እረ ሴትዮ አካበድሽ ምናልባት ማቀፍያና የልጅ ልብስ እራሱ ቤተሠብ ይዞ ሚሄድበት አጋጣሚም ይፈጠራል እንኳንስ አስታውሰሽ ፎስሞቲክስ ልትይዢ ሞትም አለ እኮ ወሊድ ላይ እግዛቤርን ብቻ በልባቹ ይዛቹ ነው መሄድ ያለባቹ ነፍስጥሮች በተረፈ ቅንጦቱ እቤት ይደርሳል
Ayizoshi imabete kani Chigatiyun❤❤💒💒
ድንግል ማርያም በስላም ትገላግልሽ 🙏🥰
ቤተሰብ እንሁን
ማርያም ትቅረብሺ እህቴ
Ye tut creamun keyet new yegzashew amazone yetu ga new slmalawkw new ene aa ngn mami pls tell me
amsginalo
የኔ ማር እመብርሀን በሰላም ትገላግልሺ
Maram kanchi gaa tun❤
Yen konjo emebete tiqerbshii gen ulumi ageri ade adelmiii
Wuladet amelak beselam tigelaglish yena konjo
Yeti hospital new libise yemisetew yene ehiti chama alish fota degomo lila daipr pant ere hospital tekumin
Wide