Hello my sis ,thank you very much for sharing this video ,it is very helpful ,could you tell from where you bought your Pijama(pJ) ?,you did not put it on the comment section . Thanks and God bless !
Selam adoteye,am 8 month pregnant and thank u for the video. It is very helpful. Could u pls inform me where u bought ur pijama and purple tight? Thank u!!!
ሰላም በያላችሁበት ይብዛላቹ ዛሬ ብዞዎቻችሁ በጠየቃችሁኝ መሰረት በኔ በኩል ለመውለድ ስንሄድ ሆስፒታል ምን ይዘን መሄድ ይኖርብናል የሚለውን አስፋላጊ ናቸው ብዬ ያሰብኳቸውን ይዤላችሁ መጥቻለው እንደምትጠቀሙበት ተስፋ አደርጋለው
ከአማዞን የገዛኋቸው ነገሮች
የዳይፐር ቦርሳ(diaper bag)👇 amzn.to/2Ob2TBr
የሆስፒታል ቦርሳ (hospital bag)👇
amzn.to/38utrV8
የኔ ጋውንና የልጄ መታቀፍያ 👇👇
amzn.to/30rHiHc
የካርሲት መሸፈኛ(car seat cover)👇
amzn.to/3el7T0S
በጣም አስተዋይ ነሽ እኔ የመጀመሪያ ልጄ ሀገር ስወልድ ያገላገለችኝን ነርስ ሁሌም ነው ማስባት እንደው አግኝቻት ስጦታ በሰጠዋት ነው ምለው አላህ ሰላም ይገላግልሽ አተመች
ተባረኪ
ሁሉም አስፈላጊ የሆነ ነገሮች ናቸው አዶትዬ እመብርሀን እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ
አሜን ሜልዬ በጣም አመሰግናለው❤❤
ሜሊ ፍቅር
@@tgtg2888 demerign melesalewu
I don't have word to thank you my dear እኔ ምናባቴ ላድርግሽ ከእንቅልፌ ነው የቀሰቀሽኝ ምንም አልተዘጋጀሁም ነበረ ከአምስት ቀን በኋላ ነው ቀኔ በጣም አመሰግናለሁ የኔ እናት አምላክ ካንቺ ጋ ይሁን🙏🙏🙏❣
አመሰግናለው ማሬ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
አዶዬ የኔቆንጆ ቅን እኮ ነሽ ደሞ ስታምሪ ጥሩ ትምህርት ነው የተማርኩት እግዚአብሄር ይከተልሽ 🥰🥰❤️
ብልህ ሴት ነሽ ማመስገን ትወዳለሽ ጎበዝ ሲቀጥል ማርያም ትቅረብሽ ከምንም በላይ የአች ሰላም መገላገል ነውና ሁለት ሆነሽ ለማየት ያብቃን ያብቃሽ እህቴ ጠካራ ሴት ነሽ በጣም ነው የማደቅሽ በማየው እየአዳንድ ቭድዮሽ
እመብርሀን ትቅረብሽ
ለነርሶች ያዘጋጀሽው በእውነት የሚያስመሰግንሽ ነው
ተባረኪ ::
Thanks for sharing 👍🏾❤️
Liliyee Weldon ready to go 👏🏾🥰Egizabiher kaniche gar yihun God bless you 🙏🏾🥰🤗
Wowwww አሪፍ ነው እግዚአብሔር በሰላም ሁለት ያድርግሽ ባስኬቱ ለየት ያለ ሃሳብ ነው በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው በትንሽ ነገር ሰዎችን ማስደሰት ይቻላል እዚህ ሃገር ነርሶቹ እንክብካቤቸው አቤት ደስ ሲል ከሃገርቤት አንፃርማ ዋውውውው እናት በያቸው
አላህ እዳሰብሽው ያርግልሽ የኔማር ሁላችንም ለዚህ ክብር ያብቃን
እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ ወልደሽ ታቅፈሽ ደስ ብሎሽ ለማየት ያብቃን አሜን🙏
የእኔ እህት አንቺ በጣም ህይወትሽን ቀለልና በጣም በዘመነ መልኩ ነው ለመውለድ ያሰብሽው በጣም ጥሩ ለሁሉም ይሁን ደስ ብለሽኛል በሰላም እንድትገላገይ እመኛለሁ፡፡
አንቺ ሰበብ ፈልገሽ ሰውንና አራሰሽን የምታሰደስቺ ሴትነሽ ተባረኪ በሰላም ተገላገይ።
ከ2 ዓመታት በፊት
I love this idea with nurses treat 😍! May God Be with you through out the process of this birth
አዶትየ እመብርሃን ትቅረብሺ በመንገድሸ ሁሉ እግዚአብሔር ከፊት ይቅደምልሺ♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እመብርሃን ከጎንሽ ትሁን በሰላም ልጅሽን ታቅፈሽ ለቤትሽ ያብቃሽ አዶትዬ
ኪዳነምረት ትከተልሽ አዶትዬ በሰላም ተገላገይ ያሰብሽው ይሳካልሽ
በጣም ቆንጆ ዝግጅት ነው ለህክምና ባለሙያዎችም ያደረግሽው ልቤን ነው የነካው በእውነት ትንሽየዋ ነገር ሰውን ታስደስታለሽ ዋናው ነገር እነዛን ሰዎች በተለይም ቁመው ውለው አድረው ለሚያስተናግዱን እንዲህ አይነቱ ነገር ፍቅርን መግለጫ ነው ለዙዎቻችን ትልቅ ትምህርት ይሆናል
እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን አዶትዬ ንግስቲቱን በጉጉት እንጠብቃለን ቸር ያሰማን በሠላም ተመለሽልን ሁሌም በልባችን ነሽ እናስብሻለን መልካሙ እንዲገጥምሽ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😗👏👍💕
አመሰግናለሁ👏
ሐንዬ የኔ ማር በጣም አመሰግናለው❤❤
ማማዬ በሰላም ተገላገይ እመቤቴ ምጥሽን ቀላል ታድርግልሽ
you are very thoughtful Adot; yes they deserve to be said "Thank you". I hope others will do the same. Embete Mariam teketelesh
እመቤቴ ምርያም በሰላም ትገላግልሸ ደሰ ታሠኘሸ
ቆንጅየ ጠቃሚ መረጃ ነው። እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ 🙏🙏😊
አዶት እንዴት ነሽ ያራስ ቤት እንዴት ነው የልጅ አስተጣጠብ ብታሳይን ጥሩ ነበር
እመቤቴ ትቅረብሽ አዶትዬ 😘😘😘❤❤❤
አዶትዬ ሰላም ተገላገይልኝ❤❤❤
Literally one of my favorite youtuber ! Praying for safe delivery and healthy baby! Keep glowing my dear❤️❤️
Thank you sis
Thank you adotye it's important. May I have the name of your prenatal vitamin please 🙏
በሰላም ተገላገይ እመብርሀን ካንቺ ጋር ትሁን💖💖
እመብርሐን ትቅረብሽ አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ
Adotyeee Emebete beselam tigelagilish yene konjo.Zigijitish betam dess yilal betam gobez nesh!!!!!!
አጂየት እናመሰግናለን ጌታ ይርዳሽ
አላህ በሰላም ወልደሸ ለመሳም ያብቃሸ የኔ ማር ለንሪሱቹ ያዘጋጀሸው በጣም አሪፊነው የኔ ወድ
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
What kind of stroller did you buy it?
እመበቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
Hello my sis ,thank you very much for sharing this video ,it is very helpful ,could you tell from where you bought your Pijama(pJ) ?,you did not put it on the comment section .
Thanks and God bless !
አዶትዬ እመብርሀን ሰላም ትገላግልሽ ማሬ 🥰🥰🥰
አዶትዬ አላህ በሰላም ይገላግልሽ
እና አዶትዬ እንቅልፍ ለመተኛት በጣም እቸገራለው እስቲ የራስሽን ልምድ አካፍይን እህቴ
Yene konjo God is with you Thank you for sharing God blessed you and your family 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹😍
Selam adoteye,am 8 month pregnant and thank u for the video. It is very helpful.
Could u pls inform me where u bought ur pijama and purple tight?
Thank u!!!
Amen Amen Amen 🙏 🙌
May God be with you 🙏 I will pray for you 🙏
Hello sister from the Luke and Aliesha Simons family
BEAUTIFUL MOM😍 you deserve even more Emebete selam tiglaglsh Ema🙏🙏🙏
Wow you are amazing God bless you, specially the gift for the nurses and the doctor, that's a very good idea, God bless you 😘❤❤🤗
አዶትዬ ጥንካሬሽ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ
You are so sweet thinking about your nurses. Some people think we are just doing our job even tho that is true. Good luck and congrats!
አሜን ጌታእየሱስ ከአንቺ ጋር ይሁን!!! ቦጣም የሚጠቅም Video ነው.Be blessed.
Emberahan kanchgar tehun
ጌታ ካንች ጋር ይሁን ቆንጆ ጆጆጆ
የኔ ቆንጆ ጌታ በሰላም የገላግልሽ የኔ እህት😘😘
የኔማር እመቤቴ ማራም በሠላም ትገላገልሸ 🤲🤲🤲 ልጂሸን እቅፈአረገሸ ነኝ
Adoteye teru meteyewn prenatal eski negerin plz
በሰላም ተገላግለሽ ልጅሽን ለማቀፍ ያብቃሽ ❤ !!!
ማርያም ትቅረብሽ በሰልም ተገላገይ🙏
Yene konjo ye tute yalshuw cream betlekiln
አላህ በስላም መልካም ልጅ ያሳቅፍሽ አዶትዬ ጀግና ጠካራ ባለሙያ ሴት ነሽ የምር ትዳርሽም ይባርክልሽ❤🌹🌹🌹🌹👏
የኔ መልካም ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሺ
አዶትዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ!!!
አላህ በሠላም ይገላግልሽ
You are so thoughtful! Thank you for sharing!
Thank you...it is so helpful...am in love with your videos!
Emebrehan beselam tegelagelesh yene konjo berci 😍😍🙏🙏
Hi endetnesh keyet yegezashu pijama
ሊሊዬ የኔ ጎበዝ 👏🏾👏🏾😍😍 እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን የኔ ቆንጆ 🙏🏾😍😘😘❤️❤️
ጌታ ከአንቺ ጋር ነው!!♥
በሰላም ተገላገይ
Mndn new primedo?
Yenekonjo betam new mameseginew ❤️❤️
እመቤታችን በሠላም ትገላግልሽ
እኔም 8 ወሬ ነው ግን አንዱንም አላወቅ
Ebakachehu enedezi ayenete video seteseru Ethiopia yalutenem considere yaderege video seru cuz ezi bezu negeru yetemola selehone ayasefelegeme tebelo sitalefe Ethiopia yaluteme enedeza selemimeselachewe full yehon information betenageru teru nw enede aseteyayete nw thank u
Sibeza asteway set nesh Egziabhier kanchi ga yhun
አረ አንዳንዴ ከመርካቶ ግዢ ሁሌ አማዞን ውይ
ደሞ ሳላደንቅሽ አላልፍም ትንፍሽሽ ቁርጥርጥ እያለ
ስታስተምሪ ዋው በርቺ
Hahaha እሺ እገዛለው
አማዞን ጋ ስለምትሸጥ ለመሸጥም ይጠቅማታል በዚህ ስንገባ የእሷን order እናገኛለን ጀግና ነሽ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ በሰላም ይልቀቅሽ ግን ቁም ሳጥን ነው የቀረሽ በጣም በዛ እቃው በራሱ ሌላ ምጥ ሆነብሽ የኔ ቆንጆ እኛም ወልደናል ነገሮችን ቀለል ካላደረጉት ሁለተኛ ምጥ
Adotye Geta ke anechi gar yehun ye ene balemuya menew ye mejemerya lejen bawekesh tseleyeleshalew.
እመብሪሃን በሰላም ትምጣሽ
ማርይም ትቅረብሽ ይኔ ቅመመ
Thank you you remind me
can't wait to see our little girl! Bless bless bless you my sweet!
እመቤቴ ትቅረብሽ የኔ እናት ❤❤❤
ትክክል እመቤቴ በሰላም ታውጣሽ
Amesgnlew Adotya enamel erguze nig tekmogale mekrsh tanx yena kongo
እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ እኔ ትቅረብሽ
እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ
እመበቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
የ ሴት ልጅ ስም ዝርዝር ጽሑፍ
Geta kanchi ga yihun berchi💖💖
እውነት ነው አዶት እመቤቴ ትቅረብሽ
ጌት ካንቺ ጋር ይሁን ተባረኪ
እመብረሐን ትቅረብሽ
ድንግል ማርያም በሰላም ትፍታሽ!!!
Allah beselam ygelaglsh adot
Enem endanchiw tezgajichalew 5 ken yikregnal ke egzer gar
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ
በሰላም ተገላገይልን በሰላም እንጠብቅሻለን
Emabeta besalam tegalgleshi konjo
በርች እመብርሀን ከአንች ጋር ትሁን
እሜሪካ ከሆንሽ ፒጃማ አያስለብሱም የሆስፒታሉን ነው ሞድየስም ምንም እኔ ስገባ የለበስኩትን ልብስ እና ፓንት ስወጣ የምለብሰው ነው የምይዘው ልጆቼን ስወልድ
በሰላም ተገላገይ
ተባረኪ
Thanks
ዋው መልከመልካም ሴት ነሽ በሁሉም ተባርከሻል አሁንም ጌታ ያብዛልሽ የልብሽን መሻት ሁሉ ፈፅሞ ያሳይሽ ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ አብሬሽ ይሁን ቢናም በርቸ የኸርብደ ዝካ ኤነት ወሄዘጋ
አሚን ኧተሞች
እመብርሃን ትቅረብሽ
allh beselam ygelaglsh
መድሀኒያለም በሰላም ልጅሽን ያስታቅፍሽ እመቤቴ ትቅረብሽ
That is a brilliant idea.ተባረኪ የኔ ቆንጆ👌🏽😍👍
Beselam weldeshi lijochun yemtsmi yadergshi BEMITSHI SEAT LE ETHIOPIA ENA HZBOCHA SELY YEMTWELD SET SELOTUA YDERSAL