የልማት ባንክ ብድር‼ የማሲዘው ንብረት የለኝም ብለው ሳያስቡ‼ ብዙዎች ኢንቨስተር ሚስጥር‼የሆኑበት የሊዝ ፋይናንሲንግ ብድር ‼ ዝርዝር መረጃ እና ትንታኔ‼

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 104

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 ปีที่แล้ว +1

    ዋው❗ በርታልኝ አባቴ ❤ 🙏🇪🇹

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 ปีที่แล้ว +2

    👉 ይሄ ነው የሚያስፈልገን ኪስ ከማይሞላ የምቀኛ ዲያስፖራ የዩቱብ ጠረተኛ ሰበር ዜና ይልቅ ይሄ በስንት ጠዓሙ❗❤🇪🇹🙏❤

  • @አሠንብትአወልሸሪፍ-አ9ፈ
    @አሠንብትአወልሸሪፍ-አ9ፈ ปีที่แล้ว

    ወንድማችን አላህ አለሁ ይበልህ እኔ አላማው አለኝ እሞክረዋለ

  • @ሰውነትይበልጣል-ኈ2ተ
    @ሰውነትይበልጣል-ኈ2ተ 2 ปีที่แล้ว +19

    ተግባር ላይ ስትገባ በየ ቦታውን ያሉት ባለሙያዎች ክህሎታቸው ማነስና ቅንነትና አለመኖር ውጣ ውረዱን ያበዛውና ደክሞህ ትተወዋለህ

  • @selamlekulekmu6282
    @selamlekulekmu6282 2 ปีที่แล้ว +11

    እንዲህ አይነት ልማታዊ ዩቱበርም አለ----በርታልን ወንድም!!!

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 ปีที่แล้ว +1

      Yes❗👍🇪🇹👌✌

  • @SH-bd7bv
    @SH-bd7bv 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much for your invaluable information.

  • @amenubelayneh9241
    @amenubelayneh9241 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ጠበቃ ዪሱፍ አሪፊ ማብራሪያ ነው የሰጠኸን ማብራሪያው የባንኩ ባለሙያወችም የሚያውቁት አይመስለኝም።

  • @kiyaaltaye8467
    @kiyaaltaye8467 2 ปีที่แล้ว

    lawyer yusuf u gave us best information thanks

  • @hargaayagumgumgedaya1869
    @hargaayagumgumgedaya1869 2 ปีที่แล้ว +1

    Very important Vedio. At present I am engaged in dairy farm. I am very much motivated. to get benifeted soon inshallah

  • @abedelefatshukrjuhrei-ov3uq
    @abedelefatshukrjuhrei-ov3uq 10 หลายเดือนก่อน

    አሀን ልማት ባንክ የጭነት 10 ጎማ 10/100 የገዙልኛል

  • @sayyes1675
    @sayyes1675 10 หลายเดือนก่อน

    ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @kebdhDelesa
    @kebdhDelesa 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ

  • @destawdinku1431
    @destawdinku1431 2 ปีที่แล้ว

    i would like to thanks for u. its very important information u have to posted for young entrepreneurs.

  • @utehadaro6924
    @utehadaro6924 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን!በጣም ምርጥ ማብራሪያ ነው ሁሌም በውስጤ የሚመላለስ ጥያቄ ነበረ!

  • @salohailu
    @salohailu 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ ቁም ነገር ነው ያስጨበጥከኝ። የአንድ ፕሮጀክት አዋጭነት ጥናት በባለሞያ መሰራት አለበት ወይስ ከተለያዩ literatures በተሰበሰብ ዳታ (በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ ፕሮጀክት) መስራት ይቻላል?

  • @ezilmultimedia8743
    @ezilmultimedia8743 2 ปีที่แล้ว

    thanks konjo nw gen pls revereve sound alew back lAy
    Remove it

  • @husenmehamed6560
    @husenmehamed6560 2 ปีที่แล้ว

    ወድም የሱፍ እኔ በአፋር የእርሻ መሬት አለኝ እና የይዞታ ደብደተር አለኝ ቢያንስ 24 ሄክታር ይሆናል እና እዴት ከባንክ ብድር አግኝቼ ወደስራ መግባት እችላለሁ ከቻልክ በስልክ ብናወራ ደስ ይለኛል

    • @Faeza852
      @Faeza852 2 ปีที่แล้ว

      አብረን እንስራ ስልክህን አስቀምጥልኝ

  • @Faeza852
    @Faeza852 2 ปีที่แล้ว

    ዶሮ ለማርባት እፈልጋለው ቦታ እንዴት ይገኛል?

  • @jewadahmed3301
    @jewadahmed3301 3 ปีที่แล้ว

    ማሽ አላህ ብሮ በርታ የበለጠ ተደራሽ እንዲሆን በቲክቶክ ዩቱዩብን ሊንክ ብታስቀምጥ አርፍ ነው

  • @sisaydejene3527
    @sisaydejene3527 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ማብራሪያ ነው። ቪዲዮው ግን ሊያልቅ
    4 ደቂቃ ሲቀረው ጀምሮ አይሰማም። እንደገና upload ብታረገው

  • @mulugetaabie5069
    @mulugetaabie5069 2 ปีที่แล้ว

    thank you

  • @JawarKere
    @JawarKere 10 หลายเดือนก่อน

    እኛጋ ልማት በንክ ይለም እነ ከሌለ አካበብ ኤደን ብንጣይ ማጊኛት እንችለለን???

  • @beremam8116
    @beremam8116 2 ปีที่แล้ว

    Thanks!!

  • @አፆኪያመኮይ
    @አፆኪያመኮይ 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እናም ባቅማችን ካገኘን እንሞክራለን

  • @ruthasfew1689
    @ruthasfew1689 2 ปีที่แล้ว +1

    አቶ የሰፍ አንድ ጥያቄ ነበር አኔ የምፈልገው ሃያ 25 ሰው በመሆን በማህበር መሬት ለመጠየቅ ክድመ ተከተል ብትነግረን አመሰግናለሁ

  • @wdn93
    @wdn93 2 ปีที่แล้ว +2

    ወረኞች ናቸው። ይሄው ከሰለጠንን አምስት ወር ሊሆነን ነው ግን ወፍ የለም። ገና ሰርተፊኬት ለመስጠት አምስት ወር ከፈጀባቸው ብድር ለመስጠት አምስት አመት የሚፈጅባቸው ይመስለኛል።

  • @asterbereket2605
    @asterbereket2605 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤት መግዣ አያበድርም ለመንግስት ሰራተኖች ስለ ትንታኔው አናመሰግናለን ፡፡

  • @gebrelaendalu7693
    @gebrelaendalu7693 2 ปีที่แล้ว +2

    በስንት አመት ተከፍሎ ነው የሚያልቀው ብድሩ ??

  • @salem4086
    @salem4086 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤት መግዛት እፈልጋለሁ መበደር የሚፈልገዉ 25ሚሊዩን ነዉ ይፈቀድልናል?

  • @tsigeredamulu1196
    @tsigeredamulu1196 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ጥየቄ አለኝ ቤት ይገዛል ወይ ?

  • @Workist-k4h
    @Workist-k4h หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉

  • @fatmaksa7882
    @fatmaksa7882 2 ปีที่แล้ว

    Selam 4000she algi banku beder setogi mekena gezecha lebrawen meyaz ayechlum kefeya eskechrese

  • @shifshiferawagonafir7850
    @shifshiferawagonafir7850 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ውድ ጠበቃ የሱፍ ሁሉም ጥሩ ነው ያልተጠቀሱ 1. ዘመናዊ የህፃናት ማቆያና ት/ቤት ለመክፈት ቢፈለግ ይቻላል ወይ 2. በቤት ልማት ላይስ እባክህ ተጨማሪ ብትሰጠኝ በድጋሚ አመሰግናለሁ

  • @beza9784
    @beza9784 2 ปีที่แล้ว +2

    መኪና መግዛት ፈልጌ ነዉ የመኪናውን ሊብሬ ይዘዉ አያቀድሩኝም

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 2 ปีที่แล้ว +1

    አዲስ እይታ በተለያዩ ቢዝነሶች ለመሰማራት በጣም አመራጭ ካምፓኒ ነው። ንግድ ባንክ ለሪል ስቴት ቢዝነሰ ተመራጭ ነው።

  • @merchaaba
    @merchaaba 2 ปีที่แล้ว

    Ato yesuf Selamena tena yestelegne office yet new

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  2 ปีที่แล้ว

      Piyassa somale tera 0911308235

  • @miftaaminu6745
    @miftaaminu6745 2 ปีที่แล้ว

    Eshi enmetalen ewnet yadrgew

  • @getachewgadissa6825
    @getachewgadissa6825 2 ปีที่แล้ว +1

    **** ልማት ባንክ ( ስም ብቻ ) ወንድሜ እንደ ንግግር እና እንደ አገላለፅህ አይደለም ። ብቻ ብታጣራ መሬት ላይ የወረደውን ። ****

  • @simadi4518
    @simadi4518 2 ปีที่แล้ว

    Betame temechitognali aneseginalew Silikin lakilign ka yiqireta gare

  • @femalefemale6893
    @femalefemale6893 2 ปีที่แล้ว

    እዴት ነዉ የማገኚህ በግል ላናግርህ ፈልጌ ነበር

  • @sulefayiber5550
    @sulefayiber5550 2 ปีที่แล้ว

    Shukern

  • @yishebelay4915
    @yishebelay4915 3 ปีที่แล้ว

    Betam telek kemenim belay asefelagy mereja new yemtisetewo ena endante terue sewechin yabizalen. Lantem edeme ena Tena yeseteh.

  • @zeharaseid4334
    @zeharaseid4334 3 ปีที่แล้ว +1

    ከወለድ ነፃነው እፈልጋለሁ ምንድነው መስፈርቱ ንገርኝ

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  3 ปีที่แล้ว +4

      ቪዲዮውን ተመልከችው ሙሉውን ‼ ከወለድ ነፃም ይቻላል ። መስፈርቱን ግን ቪዲዮውን ተመልከችው።

  • @samuelalemayehu589
    @samuelalemayehu589 2 ปีที่แล้ว

    አዲስ ቢዝነስ ለመስራት ፕሮፖዛሉን ብቻ በማቅረብ መጠየቅ ይቻላል

  • @buzuayhumuzu2862
    @buzuayhumuzu2862 2 ปีที่แล้ว

    ዉድ ጠበቃ ይሡፍ ቤት አለኝ ግን እኔ የምፈልገዉ ሡቅ መሥራት ነበር ግን አቅም አልፈቅድ ብሎኝ ቁጭ ብዬ ብዙ አመት አሥቆጠርኩ የልማት ባንኩ እቃዉን ገዝቶ ሡቁን መክፈት አይችልም?????

  • @alelignkelkay7924
    @alelignkelkay7924 3 ปีที่แล้ว

    Ena mekakliga dewkat fabrka mekfet fligalhuig men maderig albig bota ybetsb megazen al bzalay mebrat endat new yemyalkew benant bekol alew enda

  • @zezotube9669
    @zezotube9669 2 ปีที่แล้ว

    ቤት መግዛት ከወለድ ነፃ የለም

  • @seidoumer8621
    @seidoumer8621 2 ปีที่แล้ว

    ሰማነው እናመሰግናለን ግን ለሙስሊሞች አይሆንም ወለድ አለበት መፍትሄ ካለህ ሌላ ቪድዮ ስራልን።

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  2 ปีที่แล้ว +2

      Weed alba tejemrual

  • @belayneshfikadu9973
    @belayneshfikadu9973 2 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ በውስጥ ላማክር እፈልጋለው ስልክን እባክህ ላክልኝ

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  2 ปีที่แล้ว

      0911308235 ነገ ደውይልኝ

  • @lemelemayele2928
    @lemelemayele2928 2 ปีที่แล้ว

    አድራሻውን ንገረን

  • @seidmohammed8176
    @seidmohammed8176 3 ปีที่แล้ว

    interest kalaw betam yekabdal mekneyatum yekalakalal

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  3 ปีที่แล้ว

      ከወለድ ነፃ አማራጭ አለው ።

    • @seidmohammed8176
      @seidmohammed8176 3 ปีที่แล้ว

      @@lawyeryusuf ok thnks

    • @seidmohammed8176
      @seidmohammed8176 3 ปีที่แล้ว

      yehen kal betabraralign des yelagnal mawak selafalakut nw sorry

  • @feysalamin6325
    @feysalamin6325 2 ปีที่แล้ว

    Inga Sint Pesant now minasyizow

  • @hezerosman281
    @hezerosman281 3 ปีที่แล้ว +2

    አድ ሚሌዬን አምስት መቶ ሽብር የሚወጣ ቤት አለኝ ካርታ ያለው ከተማ እሱን ማሲያዝ እችላለሁ ጆሲ በአላህ ተባበረኝ አስራምስት ኤክታር መሬት አለኝ ትራክተር መግዛት ነው አላማዬ ሠሊጥ ማምረት

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  3 ปีที่แล้ว

      ዝርዝር ማብራሪያ እንድሰጥህ 0911308235 ደውልልኝ

    • @ritatube9434
      @ritatube9434 3 ปีที่แล้ว

      @@lawyeryusuf ሰላም ጠበቃ ዩሱፍ ብድር አበድሬ ነበር የፅሁፍ ማስረጆ የለኝም ብሩን እንዲሰጠኝ በደወልኩ ሰአት የቀዳሁት የራሱ ድምፅ አለ አዳንድ ሰዎችም ያውቃሉ በሱ ወደ ህግ ማቅረብ እችላለሁ?

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  2 ปีที่แล้ว

      በሰላም ነው ወንድሜ!!

  • @hinduhindya2061
    @hinduhindya2061 2 ปีที่แล้ว

    As wr wb wendme yne teyake mn mslh yasbkut sera 4,00,000 (4meto shi) berr yasflgwal ene dmo 150.000 berr nw yalgn ena ehen sra lmsrat machen ena buna becha nw meflgw ena mn tmkrgnalh be allah

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  2 ปีที่แล้ว

      0911308235 ደውይልኝ

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 2 ปีที่แล้ว +1

    7.5 ሚሊየን መነሻ ካፒታል ቢኖረኝ ልማት ባንክን ብድር አልጠይቅም ነበር!!

  • @fatumahusan8113
    @fatumahusan8113 2 ปีที่แล้ว

    pls Bajaj Dubee Akirbulin Bee Bank

  • @abdelaibrahim2324
    @abdelaibrahim2324 2 ปีที่แล้ว

    ከወለድ ነፃ ሆኖ በጥቅም የላችሁም ወይ

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 2 ปีที่แล้ว

    የልማት ባንክ መነሻ ካፒታል 7.5ሚሊዮን ብር ከሌላችሁ በፍጹም ብድር አይፈቅዱላችሁም። አነስተኛ ማሽነ ብቻ ነው ገዝተው መስጠት የሚፈልጉት።

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 2 ปีที่แล้ว +1

    ልማት ባንክ አሰራራቸው በሙሉ weird ነው!

  • @abedlhamid5903
    @abedlhamid5903 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥያቄ አለኝ

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  2 ปีที่แล้ว +1

      ጠይቅ

    • @abedlhamid5903
      @abedlhamid5903 2 ปีที่แล้ว +1

      @@lawyeryusuf በአንድ ባንክ ውስጥ ያለ ዋስ ሚሰጥ ብድር አለ
      ወይም በዋስ በስንት ጊዜ ይሰጣል

    • @abedlhamid5903
      @abedlhamid5903 2 ปีที่แล้ว

      @@lawyeryusuf ??,,

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  2 ปีที่แล้ว +1

      0911308235 dewuliligni

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 2 ปีที่แล้ว

    በደሮ እና ላም እርባታ ለመሰማራት ፈልጌ ብድር ብጠይቃቸው መነሻ ካፒታል 7.5 ሚሊየን ብር ከሌለህ ብድር አንፈቅድልህም ብለውኛል። የእንቁላል መፈልፈያ ማሽን ብቻ ነው ገዝተው ሊሰጡኝ የፈለጉት።

  • @mikelast1146
    @mikelast1146 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ዳና ናት የእርሶ ቴሌ ፎን
    እፋልጋሎ

  • @betemaryamtadesse3459
    @betemaryamtadesse3459 3 ปีที่แล้ว

    Be akal tamkeraleh yt new aderashah

  • @huletube9677
    @huletube9677 2 ปีที่แล้ว

    le ride yemihon mekina be bidir megzat felige nbr endet nw magignet yemichilew

  • @ermishareacts2440
    @ermishareacts2440 3 ปีที่แล้ว

    Doro erbata algn ena bota lemwesed mindnew margew tebeka yesfu

  • @merchaaba
    @merchaaba 2 ปีที่แล้ว

    begnbar office bemeta

  • @amutube2378
    @amutube2378 3 ปีที่แล้ว

    Ke weled netha beder yt nw mnagew

  • @cronacrona8220
    @cronacrona8220 2 ปีที่แล้ว

    አይ

  • @hezerosman281
    @hezerosman281 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁለት ሚሌዬን ብር መበደር እፈልጋለሁ

    • @seidabdela1254
      @seidabdela1254 3 ปีที่แล้ว +1

      ለኤጀንሲ በምን መልኩ ነው እሚያበድሩ

  • @seidmohammed8176
    @seidmohammed8176 3 ปีที่แล้ว

    liz malat men malat bro

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  3 ปีที่แล้ว +1

      ሊዝ ማለት ኪራይ ማለት ነው። ለምሳሌ የብስኩት ፋብሪካ ከሆነ መክፈት የምትፈልገው ልማት ባንክ ይህንን የብስኩት ማምረቻ ማሽነሪ አንተ በምታቀርበው ፕሮፎርማ መሰረት ይገዛልህና ማሽነሪውን በመያዥ ይዞ እንድትሰራበት በኪራይ መልክ ( በሊዝ) ያከራይሃል ማለት ነው።

  • @kuesf9903
    @kuesf9903 2 ปีที่แล้ว

    ወዳጃ ይሄንን ቻናል የሚያዩት እኮ ዝቅተኛ ማህብረሰብ ነው አንተ የምታወራው እኮ ከፍ ነው እረ ውረድ ውረድ እንዴ

  • @songr9706
    @songr9706 2 ปีที่แล้ว

    This is all lies,the worst government bank in Ethiopia currently, led by ppl who have no knowledge about project handling but only debt collection

  • @batriyoutub9485
    @batriyoutub9485 2 ปีที่แล้ว

    ውዶች እንዛመድ

  • @EWKETMEDIA123
    @EWKETMEDIA123 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ጠበቃችን ወላሂ በጣም ስፈልጋቸው የነበሩትን informationኖች ቻናልህ ላይ አገኘኟቸው ግን ምን ዋጋ አለው አንዳንዶቹ እረፍደዋል ግን አሁንም ታስፈልገኛለህ በቅርቡ ሀገር ቤት እገባለሁ ባገኝህ ደስ ይለኛል please do you have WhatsApp or Telegram number give me please

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  2 ปีที่แล้ว

      0923598702. My whatsapp and telegram number

  • @fentahunayana5684
    @fentahunayana5684 2 ปีที่แล้ว

    Thank you