ከቋራ በርሜል ጊዮርጊስ ፀበል ወደ ከተማ መግባት ለምን ተከለከለ? || Tadias Addis

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น •

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር፡ ምህረት፡ ያውርድ፡ በቃችሁ፡ ይበለን፡ አሜን

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 ปีที่แล้ว +10

    መድሀኒያለም እዬ ምህረት አውርድላላቸው🙏🏾

  • @alemdagne174
    @alemdagne174 ปีที่แล้ว +7

    አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 ปีที่แล้ว +10

    መዳንም በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። የሐዋ/ት ሥራ ም/ፍ 4:12 ) እየሱስ ክርስቶስ ብቻውን እውነተኛ መድኃኒት ነው ።

    • @zinash1
      @zinash1 ปีที่แล้ว

      እዬ እኮ የማያገባቸው ቦታ ጥልቅ የሚሉት ነገር ነው የሚገርመኝ በፃፈና ባወራ እኮ ድነት አይገኝም ምነው በግድ ጥሉን አላቹ ምድረ ሌባ

    • @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
      @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ ปีที่แล้ว

      ጥልቅ አትበሉ እዛው እይ ጩፋ አዳራሽ አሜን በሉ

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg ปีที่แล้ว +4

    ሁሌም ተጠያቄ ሰይጣንን አናድርግ እኛስ ምን እየሰራን ነው !!!!!!? ታስታውሳላቹ አንዴ ሀተት ተብሎ በየፀበልተኛው ቦታ ብቻ በከተማ ብዙም ሳይታይ በፀል ቦታዎች የታየው በቃሊቲ ማርያም ; በፃድቃኔ ማርያም ; በሽንቁሩ ሚካኤል ብቻ ፀበልተኛ የበዛበት ቦታ የታየ ችግር ነበር ። ጌታ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን 🙏

    • @zzmm1105
      @zzmm1105 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @JujuTube2552
    @JujuTube2552 ปีที่แล้ว +11

    እባካቹ የሰይፉ ቤተሰቦች ዱባይ ላይ ስራ አጥቼ እየተንገላታሁ ነው እና ባለኝ አቅም ዩቱብ መስራት እፈልጋለው በፈጠራቹ አበርቱኝ😢😢😢😢😢

    • @hayathayu2936
      @hayathayu2936 ปีที่แล้ว

      የኔ ዉድ አላህ ጥሩዉን ሰራ ይሰጥሸ ነገር ግን ኩንትራት ከሆነ ሰራ አለ

  • @tadla8200
    @tadla8200 ปีที่แล้ว +16

    በንፅና ችግር የሚመጣ ወረሽኝ ነው ከገዳሙ የሽት ቤት እጥረት አለ ምመናን ተረባርበን ሽትቤት መሰራት አለበት

    • @alemnehdinknesh3322
      @alemnehdinknesh3322 ปีที่แล้ว +1

      አገራችንን ውስጥ ብዙ ገዳማት አሉ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ካሊፎርኒያ አደለም ቅድሚያ ለሀገራችን ላሉ ገዳሞች እንድረስላቸው

    • @yohan7782
      @yohan7782 ปีที่แล้ว

      😂😂 ከበሽታ የፈውሳል እያላችሁ እንዴት የሄ ያቅተዋል ምንጩ?

    • @dagmegetachew3954
      @dagmegetachew3954 ปีที่แล้ว

      ታጭበረብራለህ ? ካንሰር ከፈወሰ ለምን አተት መፈወስ አቃተው ? ሀሰተኛ ደብተራ ቤተ ክርስትያኑን ይልቀቅ

  • @fikademamo6373
    @fikademamo6373 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ አምላክቺን ይቅር በለን ማረን ይኼ ሁሉ የኔ ሀጢያት ነው

  • @pharmtips8969
    @pharmtips8969 ปีที่แล้ว +1

    ቦታው በረሀ ከመሆኑም የተነሳ ቅድመ ጥንቃቄ ቢደረግ ጥሩ ነበረ + የምእመናን ቁጥር መብዛትም አለ
    ልዑል እግዚአብሄር እንግዲ በምህረቱ ይዳብሰን የሠማእቱ በረከት ይደርብን

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f 10 หลายเดือนก่อน

    ወረርሽኝ የመጣው የኛ ሀጢያትነው እንጂ ነብስን ወስዶ እየመለሰ ይሔ ወረርሽኝ ሲመጣ ዝም አይልም ነበር ሲጀመርም ወረርሽኝ አይመጣም ነበር ቅስፈት እንጂ ይቅር ይበለን እግዚአብሔር

  • @elsabetkidane6118
    @elsabetkidane6118 ปีที่แล้ว +3

    የእግዚአብሔርን ህግ ያላከበረ እንዲህ ነው የሚቀጣው ሁሉም ህዝበ ክርስቲያን ሥርዓቱን ይያዝ

  • @alemetsehayealemayehu4506
    @alemetsehayealemayehu4506 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ምረትን ይላክልን 🙏

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ምህርቱ ይላካልን

  • @haliluyaelbitel692
    @haliluyaelbitel692 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ እዚ ለመሄድ ጎጎት ነበረኝ አገሬ ስገባ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰላሙን ያምጣ

  • @tadla8200
    @tadla8200 ปีที่แล้ว +2

    አይ ሳይጣን ቀቶ ነው ብዙሰወች ስለሚድኑ እግዚአብሔር አምላክ ይንወረሽኝ ያሳልን የታመሙትን በቸርነቱ ይጠብቃቸው

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን

  • @zinagizat5269
    @zinagizat5269 ปีที่แล้ว

    ቸሩ መድኃኔዓለም ምህረት ይላክ እንደጉም ይበትነው ይህን ወረርሽኝ አይ ሰጠን

  • @ወለተኪዳን-ፀ4ከ
    @ወለተኪዳን-ፀ4ከ ปีที่แล้ว +2

    😢😢😢😢ንስሀ ሳይገቡ እየገቡ የሰማእቱ ቅዱስ ተአምር ነው ማስተዋሉን ይስጠን

  • @fatimah-fj9wb
    @fatimah-fj9wb ปีที่แล้ว +1

    ከገዳሙ ብቻነው ወይስ መላ ሀገሩን ነውአልገባኝም የዛሬ አምስት አመት በፊት ሀተት ገብቶ ነበር ቋራ የንፁህ ውሀ መጠጥ እጥረትነው ከዛ አካባቢ የንፀህ ውሀ እጥረት አለ ለምን ወሀ አታሰሩላቸውም አጠቃላይ ቋር የመጠጥ ውሀ ችገር አለ ሀገሬ ቋራ ሰላልሽ ይብዛ

  • @abaydemis866
    @abaydemis866 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ሰዎች ሲናገሩ እንደሰማውት የመፀዳጃ ቤት ችግር አለ

  • @alemnehdinknesh3322
    @alemnehdinknesh3322 ปีที่แล้ว +4

    ካሊፎርንያ ገዳም የሚያሰሩት ይሄንን አልሰሙም

  • @Samrawit27
    @Samrawit27 ปีที่แล้ว +1

    የሰይጣን ስራ እኮ ነው 😢😢😢😢አቤቱ ይቅር በለን ታረቀን 🥺🥺🥺ሀያሉ ጊወርጊስ አባቴ አስታርቀን 🤲🥺🥰🥰🥰

    • @mikiasbaba8460
      @mikiasbaba8460 ปีที่แล้ว +2

      ሰይጣን ምን አገባው ።ከንቱ ነገር ነሽ ሲጀመር ፀበል አያድንም ።ሰው በረሀ ለበረሀ እየዞረ እንዴት በሽታ ይሸምታል ።ከዘመናዊ ህክምና ውጭ የሥጋ በሽታ በምንም አይድንም

    • @Donut_2929
      @Donut_2929 ปีที่แล้ว

      ​@@mikiasbaba8460 lesmu semeh mikias newe 😢

    • @Samrawit27
      @Samrawit27 ปีที่แล้ว

      @@mikiasbaba8460 አትለኝም 😁😁😁ደግሞ ከንቱ ይላል እንዴ 😏😏😏እስኪ ተቃጠል ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኮ እየሱስ ክርስቶስን አልክድም ብሎ ነው ሰማእት የሆነው አንተ ደግሞ እዚህ ክህደት ታስተምረናለህ 🤨🤨🤨🤨

    • @Samrawit27
      @Samrawit27 ปีที่แล้ว

      @@Donut_2929 ተይው እህቴ ስም ብቻ ምን ያደርጋል ብለሽ ነው 🥺🥺ልቦና ይስጠን ነው የሚባለው 🙏

    • @tsegageremew2551
      @tsegageremew2551 ปีที่แล้ว

      ጊዎርጊስ ተራ ወታደር ነው አስታራቂ ክርስቶስ ብቻ ነው

  • @temesgenkasa-x6g
    @temesgenkasa-x6g หลายเดือนก่อน

    ጥቅምት 8 የተጓዙ ሰዎች ምን ገጠማቸው ምንም መረጃ የለንም ስልክም አይሰራም እባካቹ መረጃ ካላቹ አሳውቁን ።

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu ปีที่แล้ว +3

    የኢየሱስ አንዴ ደሙን አፍሲሶ አድኖናል ከኢየሱስ ደም የምበልጥ ምንም የለም ጸበል ጸበል ገድ ነው ጌታ ሆይ ለዚህ ለኢትዮጵያ ህዝብ ድረስ😢😢😢

  • @meserettamriu2859
    @meserettamriu2859 ปีที่แล้ว

    አምላክ ምህረትክን ላክልን

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt ปีที่แล้ว

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

  • @dao-107
    @dao-107 ปีที่แล้ว

    ውሃው ጠበሉ ተበክላል .... ለተወሰነ ግዜ ... ማንም ባይወስድ ... ብዙ ሰው አልቆ... ትንሽ ሰው ሞታል አይከብድም ... ግን

  • @Lucy-o2j6b
    @Lucy-o2j6b ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር የሩቅ አምላክ አይደለም ምስኪን ህዝብ ያሳዝናል፡ ለፈዉስ ሄዶ መሞት፡ እንደዉ ሲኖዶስ ተብየዉ ለስልጣንና ለገንዘብ ደፋ ቀና ከማለት ህዝቡን ከተሳሳተ አምልኮ ቢታደግ፡ ጊዮርጊስ አያድንም ያድነኛልም ብሎ የሚያምን ብዙ የጊዮርጊስ ቤተክርስቲያኖች በየአቅራቢያችሁ አለ በረሃ ለበረሀ አትንከራቱ ፡ ከነፍሳችሁም ከስጋችሁም አትሆኑም

  • @ZolZola-g9v
    @ZolZola-g9v ปีที่แล้ว

    😢😢😢

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 ปีที่แล้ว

    🙇☝️🇪🇹☝️

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርአምላክሰላሙንያዉርድልንበቃችሁይበለንአቤቱማረንይቅርበለን

  • @biniyambelen
    @biniyambelen ปีที่แล้ว +1

    Ķkkkkk ena sebelu adagne ayidele sebelun asketebute komeche metetam hula

    • @TruthEz
      @TruthEz ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 ปีที่แล้ว +2

    ሀገር ውሰጥ ለህዝብ ብዙ አገልግሎት የሚሰጡ ቤተእምነቶች መፀዳጃ ሰለሌላቸው ወረርሸኝ እሰከመከሰት ሲደርሰ እሸቱ አሜሪካ ሰላለው ገዳም አምሰት ሚሊየን ዶላር ለማሰባሰብ ሶሰት አራት ቀን ላይቭ ነበር አጠገባችን ያለውን ትተን እሩሩሩሩሩሩቅ የሚያሳየን ምን ጉድ ምንም ይሁን ምክንያቱ ሩቅ ሩቁን ነው የምናየው ምን ጉድ ነው ?

    • @TruthEz
      @TruthEz ปีที่แล้ว +1

      በእሩቅ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮዽያውያንም መንፈሳዊ አገልግሎት የሚያገኙበት ተቋምም ያስፈልጋቸዋል። 🤔

    • @sarahusen8675
      @sarahusen8675 ปีที่แล้ว

      እሸቱ ይሄን ስላደረገ መመስገን እንጂ ያለበት ለነቀፋ ንፅፅር የሚያስገባ አይደለም ውጪ ከመውጣቱ በፊት ለስንት ገዳማት ውሀ እንዲገባ እንዳደረገ አታቂም ብዙ ገዳማት ቦታው ድረስ እየሄደ ችግራቸውን ቀርፏል ደሞስ እሸቱ ብቻ ግዴታ የለበትም ለድፍን ኢትዮጲያ ሁላችንም ግዴታ አለብን

  • @Editte_zz1
    @Editte_zz1 ปีที่แล้ว

    Mahi and kid

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers ปีที่แล้ว +1

    እንግዲህ ኦርቶዶክስ ብዙ ተከታይ አላት ቤተክህነት አላት ነገር ግን ሰው የላትም፡፡ተራ የመፀዳጃ ቤት ጉዳይ እንኳ አጀንዳ ሆኗል

    • @TruthEz
      @TruthEz ปีที่แล้ว

      የተማረም ሆነ ባለሀብት በርካታ ሰዎች አሉ።

  • @yohan7782
    @yohan7782 ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂 አረ አታድክሙኝ ወንዙ ምንጩ ሁላ ፀበል ነው እያላችሁ 😂 ለነገሩ ህንድም እንደዚሁ ናቸው. 😂😂😂😂😂

  • @Bokime-Media
    @Bokime-Media ปีที่แล้ว

    የተወሰነ ሰው ሞቷል አላለም😂

  • @helenmulugta8852
    @helenmulugta8852 ปีที่แล้ว +1

    ፈዋሽ ተብሎ መሞቻ አአዳኝ እየሱስ ነነው ሌላዉ ሁሉ ከንቲ ነው ጠንቁይ ለራሱ አአያዉቅ

    • @EM-gq9ix
      @EM-gq9ix ปีที่แล้ว

      ደነዝ አንቺ ነሸ ጠንቋይ ተብታባ😡😡

  • @biniamalemayehu4418
    @biniamalemayehu4418 ปีที่แล้ว +1

    ሰይፉሻ እባክ እባክ እባክ ይህንን ሰው አቅርበው። በትራይ ሳይክል ዓለምን እየዞረ ያለ ፈረንሳዊ ነው። ኢቭ ይባላል አሁን አዲስ አበባ ነው ያለው። ከሌሎች ሀገራት በተለየ ኢትዮጵያ ላይ ብዙ ቪዲዮ እየሰራ ይገኛል። ብዙ ችግሮች እየገጠሙትም ቢሆን ተግዳሮቶቹ እየጣለ ለኢትዮ ያለውን ፍቅር እያሳየ ያለ ምርጥ ሰው ነው። ሳያመልጥ ቅረፀው ላንተም ትልቅ ታሪክ ነው ።እባክ እባክ th-cam.com/video/KcNYR87rKKo/w-d-xo.html