ድምጻዊ አሸብር በላይ “ዓባይ” የተሰኘ ዘፈኑን በአማራ ባህል ማእከል ግንባታ ማስጀመሪያ መርኃግብር ላይ ሲያቀነቅን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 56

  • @habtamhabti1649
    @habtamhabti1649 3 ปีที่แล้ว +3

    አማራየ ውበት ባህል ጀግንነት አቤት ማማር

  • @albilal8030
    @albilal8030 3 ปีที่แล้ว +4

    ሀገራችን ተለም ልም። ያረብ ጥላታችን ይውደም

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 3 ปีที่แล้ว +9

    አምሮባቺሗል ግባታው ተጠናቆ የምንጠቀምበት ያዲርገን ፈጣሪ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 3 ปีที่แล้ว +5

    እንዴት እንደምታምሩ

  • @melesechdemelew7208
    @melesechdemelew7208 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኮን ደሰ አለን💚💛❤💚💛❤

  • @elshadiysavesisay5171
    @elshadiysavesisay5171 3 ปีที่แล้ว +6

    እዩት እስኪ ውበት .ከውበት እስኪ ባህል ጥበብ ጀግንነት አማራነኝ የኢትዮጵያ መስራች

    • @user-qo8ni4tq4o
      @user-qo8ni4tq4o 3 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል

    • @girumyilma458
      @girumyilma458 3 ปีที่แล้ว +1

      ሀገሬ ከነልዪነቱ ውቦች ነን

    • @fantastic1231
      @fantastic1231 3 ปีที่แล้ว

      Absolutely 💯!! Amharas are wonderful ancient proud Godly Ethiopians 🇪🇹 !!!

  • @saramahmad5445
    @saramahmad5445 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግና ሲያምርበት

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 3 ปีที่แล้ว +2

    😍😍😍😍😍ሥናምር እኮ ፈጣሪ ይብቃችሁ ሀገሬንና ህዝቦቿን ፈጣሪ ይጠብቅልን😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍

  • @selamselam805
    @selamselam805 3 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤Dr Abiy❤❤

  • @mulugirmawmulu9476
    @mulugirmawmulu9476 3 ปีที่แล้ว +1

    ማማየ ኢትዮ ኑሪልን ዘላለም

  • @awokeyohala7470
    @awokeyohala7470 3 ปีที่แล้ว +1

    እኛ ኢትዮጵያን በዚህ ሰአት በአንዱ ሰንቆም
    ነዉ ግርማቺን ከፍ ብሎ የሚታያቸዉ ወገን
    እኛን ለመበታተን የሚቃጡት ዱብን እናዱርጋቸዉ ለዛም ኩሩ ታሪክ እያለን ለም
    አንደግመዉም
    ኢትዮጵያ አሁንም በልጆቻ ታጥራ ተከብራ
    ትኖራለቺ ያለምንም ምክንያት ኢትዮጵያ
    አትፈርሰም ለዘልአለም ታፍራ እና ተከብራ
    ተኖራለቺ
    ጠላት ግን ሳይዉል ሳያዱር አርር ዱብን
    እያለ ይፈርሳል

  • @AaAa-zc6hh
    @AaAa-zc6hh 3 ปีที่แล้ว +2

    አባይ የኛ የሀበሻነዉ

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 3 ปีที่แล้ว +3

    አባይ መነገሻችን ነዉ አባይ እንቁ ሃብታችን ነዉ

  • @yasg.5889
    @yasg.5889 3 ปีที่แล้ว +2

    ህገ መንግስቱን አሻሽሉ አዳራሽ ለአማራ የሚያመጣለት ነገር የለም

  • @bettyhussen3913
    @bettyhussen3913 3 ปีที่แล้ว +6

    ለማገዝ ዝግጁ ነን ግን መጀመሪያ በየሜዳው የተበተኑትን ወገኖቻችን ብንሰበስብ መልካም ነው

    • @jackzambi7355
      @jackzambi7355 3 ปีที่แล้ว

      አንድ አህያ ለሁሉም አህያ፡ ሁሉም አህያ ለአንድ አህያ፡፡ አማራ ዝንታለም አህያ ነው

    • @bettyhussen3913
      @bettyhussen3913 3 ปีที่แล้ว

      @@jackzambi7355 ማስተዎልን ይስጣችሁ

    • @gemorrawnegatu4587
      @gemorrawnegatu4587 3 ปีที่แล้ว

      ይሄ አሸብር የወያኔ አሽቃባጭ እንዳያልፉት የለም ያ ሁሉ ታለፈ ያለው ከሆነ ብአዴን አሁንም ከሕወሐት ቁራኛ አልወጤም ሌላ ድምጻዊ ጠፍቶ ነው

    • @user-qo8ni4tq4o
      @user-qo8ni4tq4o 3 ปีที่แล้ว

      @@jackzambi7355 ዱዱዱዱዱዱቄቄቄቄቄትይይት

    • @jackzambi7355
      @jackzambi7355 3 ปีที่แล้ว

      @@user-qo8ni4tq4o እግዚአበር ማሪያምን በቂጧ ና በእምሷ ይደክላት ነበር

  • @ኩሩኢትዮጵያዊ-ኰ5መ
    @ኩሩኢትዮጵያዊ-ኰ5መ 3 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤

  • @melesechdemelew7208
    @melesechdemelew7208 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላመ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

    • @jackzambi7355
      @jackzambi7355 3 ปีที่แล้ว

      አንድ አህያ ለሁሉም አህያ፡ ሁሉም አህያ ለአንድ አህያ፡፡ አማራ ዝንታለም አህያ ነው

    • @user-qo8ni4tq4o
      @user-qo8ni4tq4o 3 ปีที่แล้ว

      @@jackzambi7355 ዱቄት ዱቄት።ምቀኛተስፋቢቢቢቢቢቢስስስስስ

  • @kasahunabebe9733
    @kasahunabebe9733 3 ปีที่แล้ว

    አሹ አጋፋውና ተዎዳጁ አርቲስት ወይም ድምፃፃዊ እንወድሀለን አድናቂህም ነኝ

  • @selamselam805
    @selamselam805 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹

  • @selamselam805
    @selamselam805 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዊይነት+አማራነት ይለምልም ።አክራሪ አማራነት ይውደም።

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 3 ปีที่แล้ว +3

    የአማራ ልጅች ገብታችሁ አበረታቱ ሰክስክረይብ አድሩጉ

  • @deee8032
    @deee8032 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን ዋጋ ከዚህ ግርግር በስተጀርባ በሙሰኛቹ የአማራ ክልል ባለስልጣናት ለዘመናት በድህነት፣በረሀብ፣በስደት፣እና በሞት የተቀፈደደው የአማራ ክልል ህዝብ የሚስይስታውሰው የለም። ዛሬም ያገኘው ነገር ቢኖር በስብሰባ እና በመግለጫ ሰበብ ጸሀይ ላይ ወጥቶ የሰነፍ እና የሙሰኛ ባለስልጣናት ዲስኩር ሰምቶ ከቻለ እስክስታ ካልቻለ አጨብጭቦ ወደ ድህነት መንደሩ ያቀናል። እያነቡ እስክስታ ይልሀል ይህ ነው።

  • @sintayehugebremariam3811
    @sintayehugebremariam3811 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍🇪🇹🇪🇹

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 3 ปีที่แล้ว +3

    ይህ የአማራ የባህል ማእከል ተቋም ጠቀሜታው ሰውን ሰው ማድረግ ሲሆን አላማው የሰውን ሰውነት በተጨባጪ እያሳየ ማረጋገጥ ነው፡፡ ከልጅነት ጀምሮ በባህል ታንጾ ማደግ እና ባህልን ጠብቆ መኖር ሙሉ ሰው መሆን ነው፡፡ የአማራ ባህል ራሱን ችሎ ጠንቶ የቆመ፣ ጥንታዊና ታሪካዊ መሰረት ያለው ሲሆን ቢዝቁት የማያልቅ፣ ሁሌም ቢሰሙት የማይሰለች፣ ደጋግመው ሲመለከቱት የበለጠ የሚስብና የሚያጓጓ እና ከዘመኑ ጋር በቀላሉና በሰለጠነ መልክ ራሱን የሚያዛምድ ሲሆን እስከ መላው አለም ድረስ ታዋቂ፣ ተወዳጅ፣ ተፈላጊና ጠቃሚ ነው፡፡ የራሱ የሆነ መልክ፣ ይዘት፣ ቃና፣ ጣእምና ስሪት ያለው ነው፡፡ በተለያየ መንገድ የስራ መስክ የሚፈጥር፣ የኑሮ ዘይቤ የሆነ፣ ለኢኮኖሚ ትልቅ ጠቃሜታ ያለውና ገጽታ ገንቢ ነው፡፡
    ይህ የአማራ የባህል ማእከል ለአማራ ብቻ ሳይሆን ለመላው ኢትዮጵያና ለአለምም የሚጠቅም ሲሆን በባህል ዘፈን፣ በቱባ እስክስታና በባህላዊ የዘፈን መሳሪያዎች ልጆችን ጨምሮ በብቃት ማሰልጠንና ለመልካም ማብቃት የሚያስችል ነው፡፡ መሰንቆ፣ ክራር፣ ዋሽንት፣ በገና፣ ገተም፣ አታሞና የመሳሰለው የራስ የሆነ ጥንታዊና ታሪካዊ መሳሪያ ሲሆን ቃናው እስከ መላው አለም ድረስ ልዩና ተወዳጅ ነው፡፡
    ስለሆነም እስክስታን ጨምሮ በዚህ ዘርፍ ከባህላዊ አለባስና ጌጣጌጥ ጋር ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶት ስርና መሰረቱን ሁሌም አጥብቆ ጨብቶ ለዘመኑ በሚመጥን መንገድ በጥናትና ምርምር ላይ ተመስርቶ በርትቶና ተግቶ ደረጃ የጠበቀ ስራ ሁሌም መስራት አለበት፡፡ ይህ የአማራ ባህል ማእከል ራሱን በሚገባ በማብቃት በየዘርፉ ማስተማርና ማሰልጠን ቢጀምር መላው የኢትዮጵያ ልጆችና ሰዎች ብቻም ሳይሆኑ ከመላው አለም ድረስ በመምጣት የሚሳተፍበት ሲሆን በገቢ ደረጃም ከራሱ አልፎ ለሀገር የሚጠቅም ነው፡፡ ስለሆነም ችሎታ ያላቸው ትኩረት በመስጠት በሚገባ ራሳቸውን እቅተውና ተዘጋጅተው ሊሰማሩበትና በትጋት ሊሰሩበት ይገባል፡፡

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ
    @ምንአይነትጨለማአለምናትወ 3 ปีที่แล้ว +3

    ዐምሮባችሁሣይደሥሥሥአለኝበተአማሮችጀግኖችደሞቸ💪💚💛❤👏

  • @negasheamha9632
    @negasheamha9632 3 ปีที่แล้ว +2

    አብንና ባልደራስ እግር ድልን ብለዋል ወይ በለኮሱት እሳት እራስ መቃጠል ይህን ጀግና ኩሩ ህዝብ ነው እንዲህ የጁንታና የበረከት ውላጆች ከወገኑ ብሄርና ብሄረሰብ ለማጋጨት ያልማሰው የለም አልፎም ተርፎ እኛ የውሃ ልክ ነን ብሎም በእኛ ስም ስዘምርብን ነበር አኛ አማሮች ይብቃን ለመጤ ቦታ መስጠት የለብንም ዜሬም ነገም ብሆን ከወግኖችቻችን ከብሄር ብሄረሰቦች ጋር ተቻችለን ተከባብረን የምንበለጽግበት ዘመን እንድሆንልን እንመኛለን

  • @Abrham-sp3zk
    @Abrham-sp3zk 3 ปีที่แล้ว

    yamyarl

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 3 ปีที่แล้ว

    የተቀመጣችሁ አጨብጭቡ እስኪ አያአማራ እነይበጠሱ ኩራት ብቻለ ለጥበብ ያላችሁ ፍቅር
    ለመግለፅ ማትችሉ

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 ปีที่แล้ว

    Mejemerya ysnaran dem gedbu short mimory

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 3 ปีที่แล้ว

    ምድረ አሽቃበጭ እዛ ወገንህ ያልቃል እዚህ እዚህ አባይ አባይ እያልክ ታለቀልቃለህ መቸ ነው ግን ህዝብ የሚነቃው ልቦናችሁን ይመልስላችሁ

  • @jackzambi7355
    @jackzambi7355 3 ปีที่แล้ว

    አንድ አህያ ለሁሉም አህያ፡ ሁሉም አህያ ለአንድ አህያ፡፡ አማራ ዝንታለም አህያ ነው

    • @burtukantaddele1920
      @burtukantaddele1920 3 ปีที่แล้ว +2

      ጁንታየ ቁልቋላሙ ተቃጠልክ ግን ምን ይደረግ ከላይ ነዉ የተሰጠን እኮ ዉበትና ጅግንነት
      አይንህን በበርበሬ ጣጠብ
      ከሀዲ ባንዳ

  • @Isaac_Draw
    @Isaac_Draw 3 ปีที่แล้ว

    በዛውም አምፖልን እየመረጣችሁ ነው መልክቱ??😬😬😬

  • @sabatamrat3679
    @sabatamrat3679 3 ปีที่แล้ว

    ብልጹግና አማረ አይውክለንም ልብ በል እየሸወዱን ነው እነዚ አሳራጃች እበካቹ ይልቅ ተደረጁ

  • @Ellewoods2004
    @Ellewoods2004 3 ปีที่แล้ว +2

    ህንፃ ከምታሰሩ መጀሪያ ኣማራ የሚባል ዘር የለም ብለው የሚያምኑን የኦህዴድን ኣባላት ብትጋፈጡ ይሻላችህኃል.
    ያለበለዚያ በገንዘባችሁ በየተሰራው ህንፃ የኦሮሙማ ባህል ማእከል ይሆናል!!!!!!!

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 3 ปีที่แล้ว

    አብይ አማራን ያሰጨፈጨፍል እናተ ሰለአባይ ትዘፍናላችሁ

    • @whareegaayii6591
      @whareegaayii6591 3 ปีที่แล้ว

      Kun him du,aa isaan ni cafaaruuu Abbooo motuummaa kanaa Dikorii finfinnee itii barachuu kannaa maaa Ummaataa Amaaraaa Benishaan gulguuumzii baqaataan maa hin qarqareee Argaaa keessaan

    • @mountain1315
      @mountain1315 3 ปีที่แล้ว

      አብይ አህመድ !! የአፍሪካ መሪ ነው።