አሌክስ Tiktok live❤

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 75

  • @TsgiemariamNigussie
    @TsgiemariamNigussie 18 วันที่ผ่านมา +8

    አይ ሰሙኝማ አህቶቼ ሰው በንጹህ ፍቅር የደሰታል የዴዚ ፍቅር ንጹህ ስለሆነ አይደል የወደድናት በተቃራኒው ደግሞ የምንዝር ጌጥን አያጌጡ እየመጡ ሊያሰናክሉ የሚችሉ እንኳን ዓለማዊ የስጋ ስራ ሚሰራበት ቦታ አይደለም የመንፈስ ስራ የሚሰራበት ቦታ ሳይቀር ይህን መጻህፍት ይነግሩናል። ስለዚህ ውዶቼ ማንም ቢመጣ የማይነቃነቅ ልብ እግዚአብሔር የሰራው ልብ ነውና ለምትወዱት ለምትናፍቁት ፍቅር እግዚአብሔር ያንን ልብ እነዲሰራ ለወንድማችን ሁሉም በሚያምንበት ይጸልይ

    • @tsionaddisefentahun
      @tsionaddisefentahun 18 วันที่ผ่านมา +4

      አወ ልክ ነው የእውነት ይህ በፍቅር ላይ የተላከ መንፈስ ነው እንዴ ልጁን እኮ ነፃነቱን አሳጣችው ምን ችግር አለው እንደማንኛውም ቲክቶከር በሰላም መጫወት አይችልም እንዴ እሄ ያጋንንት ስራ ነው

    • @heavennebay995
      @heavennebay995 18 วันที่ผ่านมา +5

      ​@@tsionaddisefentahunyes እኔም እንደዛ ነው የገባኝ ስንጸልይ ነበር እናንተም ጸልየ🙏

  • @mekedasawlaw
    @mekedasawlaw 18 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ ኮሜት መፃፍ አልፈልግም ነበር ግን ጃኒ እልህ ነው የያዛት ከአሊክሰ ጋር ብዙ ወንዶች አራዳ ሰለሆኑ እሱን ማንም አይፈልጋትም ቃላት የማትመርጥ ሰድ ሞጣ ቀራንዩ መሀይም አይኑ ትልቅ ነው አለ ክብር የሊላት ምን አለበት ሴት ብትሆኝ መንፈሰ ነሸ

    • @tsionaddisefentahun
      @tsionaddisefentahun 18 วันที่ผ่านมา

      አወ ከእሷ ዴዚን ስለመረጠ እልህ የዟታል በሷ ቤት ለማጣላት ነው

  • @Ssd-g8s
    @Ssd-g8s 18 วันที่ผ่านมา +7

    Janii metebeyuu lejiii anche balagee lekesekes yehoneshii keletemii rege beyii benetishi legu begediii lewedeshii ayechelim anchi ferisii fetii😊

    • @tsionaddisefentahun
      @tsionaddisefentahun 18 วันที่ผ่านมา +5

      endye ljun eko ashemakekechiwu besimam begid yechima yehone telko alat

    • @MelatKfle
      @MelatKfle 18 วันที่ผ่านมา

      @@Ssd-g8s እኔ ግን አሌክስ እና ጃኒ አብረው ቢሆኑ ደስ ይለኛል በደንብ ነዉ እሚግባቡት እርግጠኛ ነኝ የሆነ ነገር አላችዉ በዉስጥ ያወራሉ ብቻ በደንብ እዪዋቿዉ ይፈላለጋሉ ግን ሰዉ እዲቅባቸዉ አይፈልጉም

  • @Mihretzele
    @Mihretzele 18 วันที่ผ่านมา +5

    እግዞ ነው የትግረኛው ቃላቶቹ በጣም ነው እሚከብደው አረ በስማም አሳዳጊ የበደለሽ ነገ ሂወት አለሽ ይሄን ስታይ ታፍሪለሽ አሌክስ እማ ባለጌ ነህ ታያለህ ዴዚ አንድ ቀን ትጠላህና የጃኒ አይነት ባለጌ ታገኛለህ

    • @MelatKfle
      @MelatKfle 18 วันที่ผ่านมา +1

      No no no ተሳስተሻ ዴዚ አሌክስ መቼ ልጠላዉ አችልም

    • @henaa3965
      @henaa3965 18 วันที่ผ่านมา

      ዴዚዬ፡መቼም፡መቼም፡አትለየውም፡፡እሷ፡እንቁ፡ጀግና፡የአሌክስ፡ኩሩ፡ናት፡ለማንም፡ከራፋፉ፡አስልፋ፡አትስጠውም፡አሌክስን፡፡እሷ፡ሁሉንም፡ተቅበተሌች፡እብለኝ፡ክፉ፡ለምትመኙላቸው፡እንጂ፡መቼም፡አይለየዩም፡ደስ፡አይበልህ፡ጠላት፡?????

  • @ElhamAy645
    @ElhamAy645 18 วันที่ผ่านมา +7

    Episode 3 ድራማው ቀጥሎዋል ዴዚ አንቺም ተቃጥለሽ እኛንም አቃጠልሽን ምን አለ ጸልየሽም አልቅስሽም ምንም አድርገሽ እራስሽን አሳምነሽ ክዚ ልጅ እራቂ ክብር ይቀድማል ቤተስብዎችዋ ይሄ ልጅ በስሜትዋ ነው ሚጫወተው ቀስ በቀስ እያጎዳት እራስዋን እድታጣ ነው ሚያረገው ውስኖ ክሳ አይርቅም ምክንያቱም እንደዚ ዓይነት ስዎች ክነሱ እርቀን በስላም እድንኖር ስላም እድናገኝ አይፈልጉም የመጀመሪያ ክራሽዋ ሚመጥናት ነበር የተማረ በስሜትዋ ሊነግድ አልሞክረም ይሄ ስግጥ አረ ጌታዬ በዚ ልጅ ድራማ እና ስራ ልጅትዋ እራስዋን ደስታዋን ነጻነትዋን ንጹህ ልባን እምነትዋን እዳታጣ ክልባ አውጣላት ክጃኒ ጋር ግን ይመጣጠናሉ

    • @heavennebay995
      @heavennebay995 18 วันที่ผ่านมา +3

      @@ElhamAy645 አረ እሱ ምን አጠፋ ትናንት ራስዎ እንደ መንደሬነትዎ ብዙ አለች እሱ ምንም ኮስተር ብሎ ጌሙ ተጫወተ።ስለዚ አስተውሉ እዚ ላይ ጥፋት የለውም።በዛ ላይ ስለ ቅድሙ ክራሽ መጻፉ ምን አስፈለገ ።

    • @Medina-n1q
      @Medina-n1q 18 วันที่ผ่านมา +3

      ሲጀመርአሊክስኮስተርብሎነዉ,የተጫወተዉ,እሷነትእንጂየምለፈልፈዉ,ታዉጂ,እያያችሁፍረዱ

    • @Hayat_sexy
      @Hayat_sexy 18 วันที่ผ่านมา

      ሲጀመር እሷ ማስገባት ምን አስፈለገ

    • @Hayat_sexy
      @Hayat_sexy 18 วันที่ผ่านมา

      የመጀመሪያ ክራሿ አሪፍ ሰው መየሚመጥናት ሰው ነበር ይሄ ማይሆን ነው

    • @FikirteKochito
      @FikirteKochito 18 วันที่ผ่านมา +1

      ማሪ እኛንም አዋረደች ዚምብሉ ማየት ነዉ ስትመጣ የሚሆነዉን እናያለን አሳ ጊም አትወድም ።የባሰ ጦረነቱ የባባሳል እሱ አይሆናትም ግን እኒ ዝምታን መረጫለሁ ግን ጃኔን ማንም ሲሰደባት ደስ አለኝ አሳ ምንም አላረገችም

  • @TsgiemariamNigussie
    @TsgiemariamNigussie 18 วันที่ผ่านมา +3

    ልጄ ሆይ ልብህን ሰጠኝ አይዞሽ የኔ አንጋፋ እህት መሲ ያንቺ ጭንቀት የኛም ነው ነገር ግን እግዚአብሔር የጠየቀንን ልባችንን አንድናስረክብ ነው መጸለይ ልባችን ለሱ ካስረከብን አይደለም በአንደበት ሰይጣን አንስቶችን በእርቃን በሚያመጣ አይታይለትም ጸሎት በቻ ልብን ለመጠበቅ

    • @tsionaddisefentahun
      @tsionaddisefentahun 18 วันที่ผ่านมา +3

      በጣም ልቦና ይስጣቸው ሰውን ለዝሙት የሚያነሳሳ ለዛውም በ አደባባይ መስየዋ የኔ ውድ ከኛ በላይ እሷ ተሳቃ ሞተኛች እውይ ፈተና በቻ ይህን በጾለት ነው የሚፈታው

  • @selamayele1070
    @selamayele1070 18 วันที่ผ่านมา +5

    አብረው ሳያቸው ለምንድነው ምናደደው😢😢

    • @tube3507
      @tube3507 18 วันที่ผ่านมา +3

      ወይኔ😢 ይች በረሮ ጋ መጣ ወላሂ ደሜ ነው የሚፈላ ይች ልጅ ጋ ሲያወራ ሰንጠራ ነገር

  • @JerusalemJiru
    @JerusalemJiru 19 วันที่ผ่านมา +7

    ነገ እናት ትሆኛለሽ ፈጣሪ ልብ ይስጥሽ

  • @heavennebay995
    @heavennebay995 18 วันที่ผ่านมา +4

    ድሮስ ከመንደሬ ምን ይጠበቃል ።ባንቺ እሱ ተሳቀቀ ሆን ብለሽ እምታደርጊው ግን አይሳካልሽም አጋንንታም ።

  • @FikirteKochito
    @FikirteKochito 19 วันที่ผ่านมา +5

    እራሱ ነዉ የጠራት ልጂታ ምንም አላረገችም እሱ ሻፍዶል ሰለዚህ ጃ ምንም አላረገች ሰለዚህ አትስደቦታ.😮

    • @HdgTdgh
      @HdgTdgh 18 วันที่ผ่านมา +1

      Emanu fikranghaw Nachi

    • @heavennebay995
      @heavennebay995 18 วันที่ผ่านมา +5

      ለምን ይዎሸል እሱ ቤት ሰዎች አስገባት ብሎ ሲጽፋ ጌስት ከፈተ መጣች አትዎሹ ፈጣሪንፍሩ

    • @tsionaddisefentahun
      @tsionaddisefentahun 18 วันที่ผ่านมา +1

      ​​​@@heavennebay995 አውነት ነው አሌክስ ላይ ምንም ጥፋት አልታየኝም እንዲያውም ተሳቆ ነው ሲጫወት የነበረው እሱ እንደማንኛውም ቲክቶከር ፋን አስገባት ብሎ ከጠየቁት በገስት ማስገባት ምን ክፋት አለው አሷ ነች የተፈታተነችው እሱ በገባበት ሰሀት ደግሞ ጌመሮች ብዙም አልነበሩም የነበሩትም እየተጫወቱ ነበር ደሞ ዴዚን ባይወዳት ባያፈቅራት ለምን እንደዚህ ተሳቆ ይጫወታል ማን ያስገድደዋል ምኔም አደለችም ብሎ እኮ ገጃኒ ጋር መሆን ይችላል ለትንሽ ቀን ፋን ቢንጫጫበት ነው እንዴ እህቱ ሳትቀር እኮ እየተከታተለችው ነበር ቴክስት ጽፋ እንዲጠነቀቅ ነግረዋለች እሱ እየ ሳቀ እሽ ነው ያላት ቤተሰብ ሳይቀር ያውቃል እንደሚፋቀሩ በተለይ እህቱ እና ነገሩን አታካብዱት

    • @tsionaddisefentahun
      @tsionaddisefentahun 18 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@HdgTdghእኔ የሚገርመኝ ስለ ጃኒ የምትከራከሩ ሰዎች ትክክለኛ አካውንትና ፕሩፋይል አትጠቀሙም ሁሉም ቦታ

    • @asmelashdemse1051
      @asmelashdemse1051 18 วันที่ผ่านมา +1

      የሴት ለዛ የሌላት ቀፍፊ

  • @abebechhailu9220
    @abebechhailu9220 18 วันที่ผ่านมา +1

    ባለጌ ዉጪ

  • @asmelashdemse1051
    @asmelashdemse1051 18 วันที่ผ่านมา +2

    የሴት ለዛ የሌላት ቀፍፊ😏😏😏

  • @Sarayadeeeee
    @Sarayadeeeee 18 วันที่ผ่านมา +3

    ላሻፍድህ ማለት ,የአልጋ ከፍዬ አስገድጄ ልድፈር ማለት ነው። ይቺ አለም አቀፍ ሽሌ ባለፈው አየንሽ እኮ , አውቃ ነው አንዲ የምትሆነው ጸጌረዳዋን ለማናደድ ነው ልንገርሽ ወንድ ልጅ አንዳቺ አይነቱን ለተወሰነ ግዜ ይቸገርልሽ ይሆናል ለራሱ ሊያረግሽ ግን አይፈልግም ኢትዮጵያ ዉስጥ የተበላሹ ግሩፖች ተፈልፍሏል አንዷ አንቺ ነሽ መንግስት ሀይ ሚላቹ , ስለዚህ የሡም ሆነች የሌላ ጥጓን አደርሽም እሷ ቤተሠብ የለፋባት በሥርአት ያደገች ጨዋ አንቺ ዱርዬ አሌ ማንም የሚቀልብሽ ቅንዝራም ለቃሉ ይቅርታ

    • @FikirteKochito
      @FikirteKochito 18 วันที่ผ่านมา

      እሱ ልክስክስ ነዉ ወሻ ልጂታከሚዲያ።እዳትመጣ ፋልጎ ነዉ እሱ ባለጊ ነዉ ለዛዉም ስድ ነወ

    • @Sarayadeeeee
      @Sarayadeeeee 18 วันที่ผ่านมา

      @FikirteKochito ይቺ ሤጣን ቀልቃላ ስለሆነች አንድታጫውተውና ፈታ ሊልባት ካልሆነ በቀር ምርጫው አይደለችም ልጁ ብልህ ነው የሡ ችግርን

    • @Sarayadeeeee
      @Sarayadeeeee 18 วันที่ผ่านมา

      @FikirteKochito ቀልቃላ ስለሆነች ፈታ አነድታረገው አንጂ ምርጫው አይደለችም የሱ ችግር ሰትባልግ አለማስቆሙ ነው በቀጣይም ቡዙ ቻሌንጅ ይገጥማቸዋል የሁለቱም አፍቃሪ ነፍ ናቸው ቤተሠብ ቢያግዛቸው ባይ ነኝ አነሱ ብቻቸውን አይቋቁምትም ያጣሏቸዋል

  • @معمرشعيب-خ4ض
    @معمرشعيب-خ4ض 18 วันที่ผ่านมา +1

    መቀረጫው ምድነው ስሚ ጣፊልኝ እስኪ😊😮

  • @abebechhailu9220
    @abebechhailu9220 18 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ታስጠያለሽ በሜካፕ የታጀብሽ

  • @belugebru
    @belugebru 18 วันที่ผ่านมา +10

    "ክብር" , ስርአት " , ጨዋነት " , "ሴትነት" , አንዱንም የማታውቅ የመንገድ ላይ ያደገች ተራ ኩታራ ሴት ትመስለኛለች , 😉 በተአምር ከዴዚም ሆነ ከሌላ ጨዋ ሴቶች ጋር ስሟ አብሮ የማይጠራ,👎 የማትወዳደር, 👎ርካሽ ሴት ናት, ቤተሰብም ያሳደጋት አይመስለኝም ?? 🤮😡 ወንዶች ደግሞ እንደዚህ ረከስ , ቀለል ያሉ ሴቶች ለመዝናኛነት ልክ እንደሴተኛ **ሪ ,ጊዜ ለመግደያ , ለመደበሪያ ይጠቀማሉ ሌላ ነገር አይደለም ,!!! 😚

    • @HdgTdgh
      @HdgTdgh 18 วันที่ผ่านมา +2

      Emangi .yewadatal

    • @tube3507
      @tube3507 18 วันที่ผ่านมา

      በትክክል

    • @selamayele1070
      @selamayele1070 18 วันที่ผ่านมา +2

      @@belugebru ልክ ነሽ ወንድ ልጅ ለቁምነገር የሚፈልጋት ሴት ጨዋ እና የቤት ልጅ ነው የሚፈልጉት። እንደ ጃኒ ያሉትን ደሞ ለጊዜው ፈታ ለማለት ነው አለቀ።

    • @ElhamAy645
      @ElhamAy645 18 วันที่ผ่านมา +1

      አትሳሳች እሳ ሙድዋ ነው እዚህ ጋር የሳ ጥፍት ምንም አይታየኝም ንቁ እንጂ ልጁ ነው ድራማው ሚያስደስተው

    • @selamayele1070
      @selamayele1070 18 วันที่ผ่านมา +3

      @ElhamAy645 አይ እግዲ አንቺ ደሞ እሱ ምናለ🤔እሷ ናት ሻፈድኩብህ ቅብርጥስ ያለቹ.... እየሰማን እንጂ ወገን

  • @TseganeshAbera-w9b
    @TseganeshAbera-w9b 18 วันที่ผ่านมา

    Ka Dezi wuci wode wuce jani atimecime

  • @AyishaZeenath-hq2jk
    @AyishaZeenath-hq2jk 19 วันที่ผ่านมา +6

    ጂኔ ጀጀግንት በግድ አመጣችው አሰድባም አልቀረች ልጁሸረሙጣ ነው አጨ

    • @HdgTdgh
      @HdgTdgh 18 วันที่ผ่านมา +1

      Beya naber yemisema tefa engi. Jany tewadawalech. Esum yewadatal bawest yaweralu. F ikrangaie yamelaw. Eswan nawe yemachchew

    • @heavennebay995
      @heavennebay995 18 วันที่ผ่านมา

      ይቅር ይበልሽ እንዴ ፍቅረኛ ያለው ጃኒ ነው ትያለሽ በስምአብ​@@HdgTdgh

    • @selamayele1070
      @selamayele1070 18 วันที่ผ่านมา +1

      @@HdgTdgh አታሽቃብጡ ፍቅረኛው ብትሆን ነው ባለፈውን ስለተሰደበው ወሬ ዛሬ ሚያወሩት?? የታወቀ ነው ከባለፈው በኋላ ዛሬ ነው የተገናኙት። ዛሬ የአሞራው ስህተት ምንም አልታየኝም። እኔ አይቼ ስምቼ ነው ምፈረደው....በግምት ግን ኖ

    • @Medina-n1q
      @Medina-n1q 18 วันที่ผ่านมา

      እረሷንአይፈልጋትም,ደሞበዉስጥያዉራሉትያለሽ,ያየሽይመስል

    • @HabeshaFx-d4h
      @HabeshaFx-d4h 18 วันที่ผ่านมา

      it's just agame

  • @HdgTdgh
    @HdgTdgh 18 วันที่ผ่านมา +1

    Yane akal. Yenawe nahe eyalechew ! Emanu fikranghaw. nachi

  • @MelatKfle
    @MelatKfle 18 วันที่ผ่านมา

    እረ ተዉ አትሳደቡ ጃኒ ፈታ ያለች ልጅ ናት አሌክስ እና ጃኒ በደንብ ነዉ እሚግባቡት የጠገበ ሲሄድ ፍቅር የተራበ ይመጣል ነዉ እሚባለዉ 😂😂 ልጅ በቃ የሰዉ መዉደድ አለዉ

    • @Medina-n1q
      @Medina-n1q 18 วันที่ผ่านมา

      ባለየቃላትስለተጠቀመች,ነዉፈታየምታረገዉ,ታይጂ,ሲልጅአይደለሽ,

  • @TseganeshAbera-w9b
    @TseganeshAbera-w9b 18 วันที่ผ่านมา

    Jani lijune liqake ye Dezi bicha nw enem afikre nabere gini la dezi biye tokute😂

  • @አድርምጃሣልራመድአንችንይ
    @አድርምጃሣልራመድአንችንይ 18 วันที่ผ่านมา

    jani ymtebaye satane lejocwene tycwe ebkshi 😢

  • @TseganeshAbera-w9b
    @TseganeshAbera-w9b 18 วันที่ผ่านมา

    Jani lasitu nw mizafinge belagi neshe

  • @afiatmohemmed2973
    @afiatmohemmed2973 18 วันที่ผ่านมา

    የቴክቱክ ኮሚታተሮቸ ሲሰቁ

  • @henaa3965
    @henaa3965 18 วันที่ผ่านมา

    ይኽችን፡ልጅ፡ጃኒን፡ሁሌ፡ስያት፡አባይ፡ድልድይ፡ሥጋናባ፡መለስ፡ዜናዊ፡ሥራውን፡እንደጀመር፡አከበቢ፡የሴት፡ስይጠን፡ታጋኝታ፡ነበር፡የአባይን፡ድልድይ፡ልተፋርስ፡በስተመጨርሽ፡ስይጠኗ፡እራሷ፡ፈርስች፡፡?????

  • @ሚሚTube
    @ሚሚTube 19 วันที่ผ่านมา

    ስሚ ባንቺ

  • @JerusalemJiru
    @JerusalemJiru 19 วันที่ผ่านมา

    እኔ ማንምላይ አልፈርድም ግን ዛሬ የገባኝ ከዴዚጋ ስላስተያየሁሽ በጣም ይቅርታ

    • @የልጀናፋቂ-ሐ2ቈ
      @የልጀናፋቂ-ሐ2ቈ 19 วันที่ผ่านมา +1

      ማለት?

    • @MaslatMaslat
      @MaslatMaslat 18 วันที่ผ่านมา

      ምን ማከትሽ ነው ውደ

    • @JerusalemJiru
      @JerusalemJiru 18 วันที่ผ่านมา

      ​@@የልጀናፋቂ-ሐ2ቈመልስ ጠብቃቹነው አይገባም አይደል በድጋሚ በጣም ይቅርታ

    • @የልጀናፋቂ-ሐ2ቈ
      @የልጀናፋቂ-ሐ2ቈ 18 วันที่ผ่านมา

      @@JerusalemJiruእንዴ ይመችሽ ለማንኛውም 😁😁😁😁😁

  • @ZainabMo-d3w
    @ZainabMo-d3w 18 วันที่ผ่านมา

    ጃኒን ምትሳደቡ ከብት ደንቆሮች ስትፈልጉ ገደል ግቡ 👎🤧ቆይ ምን ታርጋቹ እያያቹ አይደል አውቃው ወይም ከንደበቷ አይደለም ኮሜንት ላይ የፃፉላት ነው ያነበበቹ 🥺እ አሌክስ ከሌላም ወንድ እንደምትጫወተው ተጫወተች እንጂ ገና ከእንግልፉ ያልነቃ ሰውይ🤸 ለጃ ምንዋም አይሆንም አፍቃሪዋ አገር ይሆናል 🤗ጦስዋን ውሰዱ ብቻ አትከታተሏት😏

    • @TsgiemariamNigussie
      @TsgiemariamNigussie 18 วันที่ผ่านมา +1

      አይ አንቺ ወይም አንተ ይቅርታ ወንድሙን በአደባባይ ደንቆሮ ብሎ የሚሳደብ ... ይገበዋል። በአንቺ እጅ የእህትሽን ደም እግዚአብሔር ይቀበላል እስኪ ከልብ ጓደኛ ከሆንሽ ክርስቲያናዊ ሰነ ምግባርን እንድትማር ወደ ንሰሀ አባት ውሰጃት እስኪ የኢትዮጵያ እናች እንዲመክሯት አድርጊ አይይ የአምላክንና የመላእክቱን ሰም አየጠሩ *ገብርኤል አባቴ* የገበብርኤል ልጆች አብነታችን እነ ሰለስቱ ደቂቅ እነ ቂርቆስ እኮ ናቸው ገብርኤል ለማዳን እንደሚመጣ ሁሉ ስንዘባበት ደግሞ ለቅጣትም ይመጣል ንገሪልን የምሬን ሴት መሆኔን እና መውለዴን ... ቃሉ ውስጤን የምገልጥበት አጣሁ...አስኪ ተያይዘን ከምንጠፋ ተያይዘን እንዳን በየ ሚዲያው በየዋህ ሰዎች ልብ አንቀልድ ቅዱስ ገብርኤል በእምነት ስለሐይማኖታቸው ስለ እውነት ስለ ፍቅር መሰዋዕት ለሚሆኑ በምህረት ለዝሙት የባልንጀራን የሆነዉን ለሚመኝ አጠቃላይ ለሰዎች መሰናክል

    • @TsgiemariamNigussie
      @TsgiemariamNigussie 18 วันที่ผ่านมา

      መሰናክል ለሚሆኑ ደግሞ ለቅጣት ይመጣል እና ንሰሀ ነሰሀ እንግባ ለሱ አብቋት አመሰግናለሁ