ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሕር እንደናተ ያሉ ዉንድሞች ያብዛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን🙏❤️
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማህ በርታ!!!
ግሩም መልዕክት ነው ወንድማችን በርታ።
🙏.
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ፊት እየዘመርን እያሸበሽቡ መሆንንን ማሰብ አለብን ልቦና ይስጠን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ቃለህይወት ያሰማልን 26:49
በጣም ያሳዝናል ለስንቱ የህግና የሰርዓት አስተማሪ የተባለች ቤተክርስቲያን የማንም መራገጫና መዝለያ ሆነች።።።ለማን አቤት እንደሚባል ግራ ገባን እኮ።።
Amen Amen Amen kalehwet yasemalen
ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቱን ያባዛልህ ,🙏🏽
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን። የአመት ሰው ይበልን።
አሜን❤️🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ፡፡
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከዚህ በላይ እውነት የሆነው ንገረን ተባረክ 🙏
አሜን🙏❤️.እስካለን ድረስ እውነት እውነቱን መናገር እንቀጥላለን።ኦርቶዶክስ ቲዩብ.
በጣም የሚያሳዝነው አንድም ሰው ተው የሚለው መጥፋቱ ነው።
😂በጣማ እኔ እርሴ አንጀታ ተቃጥላል እነዚህ ክህናቴቶቻ በሚዱያ ቀርበው ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው ያለ ላሎቹም ይቀጥሉ😂😂😂
አሜን አሜን አሜን። ለደካማ ልጅህ አምላኬ ብርታትን ስጠኝ። አይ አንድንም ተዉ የሚልና የሚያርም ይጥፋ😢😢😢 እንተ ፈጣሪ ይቅር በለን በማወቅም ሆነ ባለማወቅም በምንሰራዉ ነገር ሑለ።
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
Amen Amen Amen kalehiwet yaseman
የማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለሕይውት ያሰማልን
እንኳን ፡ ደህና ፡ መጣህ ፡ ዲያቆን ፡ በትክክል ፡ እውነት ፡ ነው ፡ እጅግ ፡ በጣም ፡ የሚያሳዝን ፡ የሚያሳፍር ም ፡ ነገር ፡ ነው ፡ በጭራሽ ፡ ከቤተክርስቲያኗ ፡ አስተምህሮ ፡ ዉጪ ፡ የሆነ ፡ ተግባር ፡ ነው ፡ ችግሩ ፡ ተዉ ፡ የሚልም ፡ የለ ፡ እዚህም ፡ እኛ ፡ ጋር ፡ ዲሲ ፡ ሜሪላንድ ፡ ቨርጂንያ ፡ እና ፡ አካባቢውም ፡ እየተለመደ ፡ ነው ፡ ብዙ ፡ ጊዚ ፡ ከበሮውን ፡ የሚይዙት ፡ ስለትርጉሙ ፡ በቂ ፡ የሆነ ፡ እውቀት ፡ ያላቸው ፡ አይመስለኝም ፡ ስለዚህ ፡ ተጤማሪ ፡ ትምህርት ፡ ቢሰጥ ፡ እና ፡ ያላወቀው ፡ ከበሮ ፡ ባይሰጠው ፡ ተገቢ ፡ ነው ፡ እላለሁ።
❤️🙏❤️የክርስቶስ ምሳሌ መሆኑን ቢያውቁማ እንደዚ አያደርጉትም።
እግዚኦ መሓረነ ክረስቶስ(3)
ማባረር ነው
ቅድስት ቤተክርስቲያን ይሄን የከበሮ መሽከርከር ታስወግድ በህግ በህግ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታ
ዝማሬ መላእክት ቃለ ሂወት ያሰማልን መጀመርያ ላይ የዘማሪው ስም ንገረኚ
እረ አባቶች ለምን እንደዚህ ያለ ከበሮ አመታት አትከለክሉም
ቤተ ክርስቲያን የፈረሰችው ከአናት ነው፣ ለመዳናችን የተመሠረተችውን ቅድስት ቤታችንን ይታደግልን ለሕዝበ ክርስቲያኑም ጸንቶ መቆምን ያድለን፡፡ በታችን ይፀዳ ዘንድ የተመረጣችሁ በርቱፈጣሪ ይባርካችሁ፡፡
ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አባታችንም እንደተናገሩት ተው ያለማለት ችግር ነዉ ልምድ እንድህ ሆኖ ሲያድግ ሦርዓት እየሆነ መሄዱ አይቀርም፤ይኸ ብቻ አይደለም ወንድማችን ቅዱሳት ሥዕላቶቻችን ሁሉ ትክክለኛ የአሳሰሳል ጥበባቸዉን እየለቀቁ ሲሄዱ የባለቤትነት ስሜቱ እየጠፋ ዝምታ እየሰፈነ ማንም በሥጋዊ ስሜት የሚስላቸዉ ሥዕላት ቤተ መቅደሱን እየሞሉት ነው
እውነት ነው።
ያብዛን
Qalehiwet yasemali!!!
ፈጣሪ ልቦናቸውን ይመልስላቸው
GOD ❤❤❤BLESS ❤❤❤YOU BROTHERS ❤❤❤THANKS FOR SHARING
you're welcome🙏❤️.
ቃለ ህይወት ያሠማልን እንዲሁም በዓላትን ምክንያት አድርገው ቤት ለቤት እዬዞሩ ገንዘብ የሚጠይቁ የቤተክርስቲያን አልባሳትና ከበሮ ይዘው የሚዞሩትንም ለማዬት ብትሞክር ?
“የእግዚአብሔርም ታቦት ወደ ዳዊት ከተማ በገባ ጊዜ የሳኦል ልጅ ሜልኮል በመስኮት ሆና ተመለከተች፥ ንጉሡም ዳዊት በእግዚአብሔር ፊት ሲዘልልና ሲዘፍን አየች፤ በልብዋም ናቀችው።” - 2ኛ ሳሙኤል 6፥16ይሄስ ምን ሊባል ነው? ቢብራራልኝ እባካችሁ አስረዱኝ አመሰግነዋለሁ🙏
እግዚአብሔር የአገልግሎትህን ጸጋ ያብዛልህ ብዙውን እያገለገልክ ነው !!!
አመሰግናለሁ.
ስለ መልእክቱ እና መሰግናለን ቢሆንም ዲያቆን በአንዳድ ሰዎች ቤተክርስትያን ከምናሰድብ እናታችን ቅድስት ቤተክርስትያን የራስዋ የሆነ የማይጠገብ ልዪ የሆነ ስርዓተ መላእክት የሆነ ስርዓት አላት እናም ደብሩ ታውቆ ወይም ለአባቶች ተነግሮ ቢስተካከል አባቶች ቢመክራቸውና አፅንዖት ቢሰጡበት ጥሩ ነው ግን በአደባባይ ወጥቶ ባይታይ ጥሩ ነው ምክንያቱ በአንአንድ ሰዎች ቤተክርስትያን ስርዓትዋ መነካት የለበትም ስል አሳስባለሁ ቅዱስ ያሬድ ቅዱስ አባጊዮርጊስ ዘጋስጫ ቅዱስ አባፅጌ ድንግል ምስጥራተ ሰማያት ማህሌት ቁመው የሰማይን ምስጥር ያዩባት የቅዱሳን ስፍራ ቅድስት ቤተክርስትያን ናት ።እነሱን አንይ የማይጠፋውን ስርዓትዋን እንመልከት አንድም ቅዱሳን አባቶቻችንን እንመልከት ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይስጥልን ያመት ሰው ይበለን አሜን።
ከመጠምጠም:መማር:ይቅደም።
Ewunet new wondimachin kale Hiwot yasemalin
እውነት ነው:: የቤተክርስትያናችን ስርአት አይደለም::የእግዚአብሔር ክብር የሚገለፅበት የምስጋና መዝሙር ነፍስን ያስደስታል እንጂ እንዲህ አያሳብድም ይህ ከሰይጣን ነው::
እግዚአብሔር ይሰባሕ ሰላም ለከ አኁየ እሂንስ እኔም ታዝቢያለኹ ከሀገር ቤት ሳለኹ
ውድ ወንድሜ ይህ በሽታ ሀገር ቤት ተጸንሶ ተወልዶ አድጎ ዛሬ ከሀገር ቤት ወደ ውጩ ዓለም ተዛምቶ ትላንት ድቁና ተቀብለው ዛሬ እንደ ብልሹዎቹ መሬጌቶች መሽከርከር ጀምረዋል ። ይህንን ከያሬዳዊ ዝማሬ ውጭ የሆነ የባለዛር እሽክርክሪት ቤተክርስቲያን መላ ልትል ይገባታል ።
እባካችሁ አባቶች ይህን ነገር አስቁሙልን ። ብጹዕ አባታችንም እባክዎ ይበርቱልን ። እናንተም ከስርዓት የወጣ ጭፈራችሁንና ከበሮ አመታታችሁን አባካችሁ አስተካክሉ።
እንደው አግዚአብሔር ይባርክ የምፈልገውን ርዕስ አነሳህልኝ ሁል ጊዜ የማዝንበትና ግራ የማገባኝ አቀራረብ ነው እረ እኛ አከባቢ የጥምቀት ቀን ከበሮውን አስቀምጠው ልክ እንደባህላዊ ጭፈራ መዝሙር አይሉት ዘፈን አይሉት እያዜሙ ጥምጣማቸውን አውልቀው ወገባቸው ላይ አድርገው ይጨፍራሉ አንደው እግዚአብሔር ለዘንድሮው ጥምቀት በሰላም ያደርሰኝ ቪዲዮው እልክሃለሁ
Kale hiwot yasemalen deconzari newu yawekuh ❤❤❤🙏🙏🙏
ቆይ ግን ሠክረዉ ነዉዴ ከበሮ የሚመቱት አባቶቻችን ቃለህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤❤
ዲያቆን ወንድማችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነት ዲያቆን እስኪ ጠቁመኝ ማሕሊተ ፅጌ ለመግዛት ፈልጌ ነበር ከይቅርታ ጋር በዋሳፕ ወይንም በቴሌ ግራም ባናግርህ?
እ/ር ሆይ እኔ አዞረኝ እኮ ሳየው ታይቶ የማይታወቅ ካሁኑ መቀጨት አለበት እሄ ዛር ነው በእውነት
እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ኦርቶዶክሳውያን ከስርአት ወጥተናል።የሚያሳዝነው ተመለሱ ልክ አይደለም ስንባል ደንገጥ ብለን መመለስ አንፈልግም። አባታችን አቡነ ኤርምያስ በትክከል ገልፀውታል።
Kalehywet yaaeman
የዚህ አይነት የከበሮ አመታት ከየት አየህ ከየት አመጣሀው ብትሉት እርግጠኝ ነኝ ከአባቶቻችን አይልም የራሱ ፈጠራ መሆኑ ነው የቤተ ክሪስቲያችን ስርአት የጠብቃል ይጠበቃል አንጅ ሊሻሻል ሊዘመን አይችልም ።የተቀበልነውን እንዳለ ነው የምናስተላልፈው የምነጨምረው የምንቀንሰው የለም ።ጭፈራ ያማረው ቦታ ይምረጥ ዛሬ እንዲህ አይነት ከበሮ አመታት አየን ነገ የሚመጣው ትውልድ ምን ሊያሳየን ነው ከአሁኑ ካልገታነው ።ይሄ ሰረከሰ ነው ምንአይነት ትርኢት ነው እጅግ ያሳዝናል እርግጠኛ ነኝ እንበለ እውቀት የተፈጸመ ነውና ሊታረሙ ሊስተካከሉ ይገባል ።
መናፍቃን እኮ ዘልቀው ገብተዋል 🥹🥹
የእብዶችና የዉሸታሞች ግዜ አይደለም ያለ አሁን እግዚአብሔር በደዚህ አይገኝም አገራችን ቀን ይዉጣልሽ
Kale hiwet yasemalen wndemachin
Amenamenamen 🤲🙏🕯️🙏🕯️🙏🙏💖🌹🌹🕯️🌹🕯️🕯️🌹
Amen amen amen
አባትሆይ ማርን❤❤❤
አዝናለሁ። እውነት ልክ አለመሆናቸው ጠ ፍቷቸው ነው። አይመስለኝም። በየቤተ ክርስቲያኑ ያሉ ታላላቆቻቸው ሊገስጹ ይገባል።
ማስተዋሉን ያድለን ይገርማል
እውነት ነው ወንድሜ እኔም እንዳየሁት ኦርቶዶክሰ መሆኑን ተጠራጥሬ ደግሜ ነው ያየሁት 🤔
Thanks 🙏👍 we better practice more prayer's of God's mercy upon us,' egzeo Meharena Chrstos' followed words for this time and situation Ethiopia faced,we pray more and sing songs less is better. Thanks for your efforts you are doing!
you're welcome❤️🙏.
እንዲህ የሚያደርጉ ሁሉ ልቦና ይስጣቸው ይገርማል
በአዲስ አበባ ስለ ቅዱስ ኡራኤል ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራንም ቪዲዮ ሰርተህ አቅርብ ከስርአት የወጣ ዝላይ የበዛበት ነው አዘማመራቸው በዛ ላይ ሁሉንም መዝሙር እያፈጠኑት ነው የሚዘምሩት ያ ማለት ከበሮ አመታታቸውም የተለየ ነው
Kale hiwetin yasemalin bitsue abatachin abune ermyas yalut endal ykeyemalu blew megeset metew yelebachewim betikit agelgayoch betekristyan siriatwa dogmawa kenonawa ytebekilin bedme betena ytebikilin abatochachin
እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይቀበለው:: ቶሎ ካልታረመ አካሄዱ አያምርም:: ብቻ, ብቻ ምን ጉድ እየመጣ ነው ወገኖቼ? አጥብቀን, ነቅተን እንጠብቅ
አሜን🙏❤️.በትክክል።
አሳዛኝ ነዉ መማር አለባቸዉ አስተምሯቸዉ አልማር ካሉ ቦታቸዉን ሊያዉቁ ይገባቸዋል
Yemiyasazin abdu sayihon yemiya cabacibu nachu geta hoyi Maren maranata
በብዙ ነው ይምካሄድ ያለ ይቅር ይበለን ያስፈራል ነገሩን
አባቶቻችንም በንግስ ጊዜ እንዲሁ ነው እየወረቡ ፈጣሪን ሲያመሰግኑ የኖሩት። ንጉስ ዳዊት ራቁቱን ጨፍሮ የለም?
አሳፋሪ ነው እኛ ከነሱ አናቅም ግን ከበሮ ምንን ይገልጳል በብዛት የፈጣራያችንን መከራውን ያስታውሰናል እባካችሁ እደነዚህን አሳፋራ አባቶቻችንን አንድ በሏቸው ሀይማኖታችንን አያሳልቂብን
አይአይአይይይይ
mahiliet tsegie kejemer jemiro beteblay negn eniquan egiziabhier sewum yasazinal
ሰላም ላንተ ይሁን ዲያቆን.... እኔ ምንም የታላቋ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተማሪ አልነበርኩም ፤ በልጅነቴ መማር የምችልባቸው አጋጣሚዎች የነበሩ ቢሆንም ሳልጠቀምባቸው ቀርቼ ዛሬ የሚቆጨኝ እንዲያው ተራ ምዕመን ነኝ ።የያሬዳዊ ዝማሬን ምስጢሩንና ይዘቱን መመርመር ባልችልም እንዲሁ በድምጫ ሰምቼ ደስ የሚለኝ ፤ ነገር ግን ደግሞ ቆየት ያለውን ያን እንደ እርጎ የሚያርስ ለዘግ ያለ አዘማመርና ሽብሻቦ ስሰማ ያደግሁ በመሆኑ በተወሰነ ደረጃም ቢሆን ( ምስጋና ለእግዚአብሔር )አድምጨ ባዕድ ዓይነትና ዘመን አመጣሽ ከሆነው ይልቅ ለይቼ የምረዳውና የሚገባኝ ነኝ ።ብጹዕ አባታችን በትክክል እንደገለጡት ዘፈን እና የተዋህዶ ዝማሬ ሥርዓት ለየቅል ናቸው ። "አላዊቂዎችና የቆነጸለው ስለበዛ..." ያሉት ዕውነት ።በየዓውደ ምህረቱ ላይ በመዝሙር ስም የደርግ ዘመንን የቀበሌ የኪነት ቡድኖች ዝግጅት የመሰለ አቅርቦት እና የመሰንቆ ወይም የክራር አጨዋወት እጀባ ፤ መዝሙር ተብሎ በዘፈን ዘዬ አዚያዚያም ወዘተ በዚያ ላይ የድምጽ ጩኸቱ ያለመመጠን ታክሎ ...ሲታይ በዕውነት አዋቂዎችና ሃግ ባዮች የሉምወይ ያሰኛል ።ወንድሜ የተከበርክ ዲያቆን ...ስተክንበት የነበረውን ጉዳይ ነው ያነሳኸው ..መድኃኔዓለም ልቡናቸውን ይመልስልን ሁኔታውን ያስተካክልልን ።የእግዚአብሔር ስሙ ዘወትር የተመሠገነ ይሁን ... አሜን ።አመሠግናለሁ
ሁሌ የማዝንበት ነገር ነው።
💚💛❤️✝️✝️✝️✝️✝️
ወንድማችን ጥሩነገር አንስተሀል ቸብቸቦውና ከበሮውመሽከርከርና ትከሻ ማንቀጥቀጠን ምንአመጣው አስፈላጊ አይመስለኝም።የቀድሞ አባቶች ወረብ ተወርቦ ከተደረበ በኋላ ለቸብቸቦው ከቅኔማህሌት ውጭወደ ደረጃው ውጡ ይሉ ነበር አሁ ግን የሚገስጥ የሚያርምስሌለ ቅጥ አጥቷልበገ
በእዉነት በጣም ያሳዝናል በኛም ደብር ይሄዉ ነዉ ያለዉ አና መፍትሄዉ ምን እናድርግ???
በእውነት ይህ ነገር በጣም ያሳዝናል ሊስተካከል ይገባል?እኛን አይመጥነንም✝✝✝ 🙏
❤❤❤❤
ሰማያዊ፡ማህሌት፡፡
እውነት ብለዋል እኔ ብዙ አመት በአረቡ አለም ኖሬያለሁስንዘምርም ከበሮውም እረጋ ያለነው እዚስመጣ እዳየሁት መዘምራኖች ፍጥነታቸውጭብጨባቸውና ዝላያቸው ይለያል አብሮመዘመር እንኩዋን አይቻልም እኔ ታቦት ወቶ ሲዘመር ሁሌወዴት ሄደ የጥንቱ እላለሁ ለመሆኑ ከየት አመጡት
እግዚአብሔር ይስጥሽ እኔም ለመዘመር ተቸግሪያለሁ ቃሉን ለማሰብ እንኳን ለመመሰጥ ፋታ አይሰጡንም ለዚህም ሳልመሰጥ መዘመር ስለማልወድ እልል ብቻ እያልኩ አጅባለሁ
ፔንቴ ነዉ የሚመስሉት ያሳፍራል 😢 ይሄ ምስጋና ወይስ ጭፈራ ዝላይ እንደ
እኔ ኣትኩሬ ማየት ኣልችልም እራስ ያዞራል ሲሽከሩ ማየት ይህንን ኣይነትተግባር በልኩ ቢያደርጉት ጥሩ ይመስለኛል:: 4:16 4:16
ትክክለኛ አይመስሉኝም ሐይማኖት የቀየሩ መሆን አለባቼው 😢
በጣም ያስጠላሉ
ወንድማችን በቅድሚያ የከበረውን ሰላምታዬን እያቀረብኩ እኔ ግራ የሚያጋባኝ ነገር እኛ ኦርቶዶክስሶች ለምንድነው ችግሮቻችንን እዛው ባሉ አባቶች ማስተማር መገሰጽ አይቻልም ነበር ሃደባባይ ላይ ከማስጣት ምን እንደሚሻለን ግራ ያጋባል ለማንም እህምነታችንን /ተከታዮችን እንደዚናቸው ተብሎ ግለሰቦች እንዲናገሩ እድል መስጠት አይሆንም
አመሰግናለሁ. በውስጥ ፍቱት ላልከው ነገሩ Already የአደባባይ ምሥጢር ከሆነ የቆየ ነው። ስለዚህ በግልጽ ተነጋግረን ብንፈታው ይሻላል ብዬ አምናለሁ።ብፁዕ አባታችንም ለዚህ ነው ሚዲያ ላይ ወጥተው የተናገሩት።
ጾታዬን ቀየርክ እንዴ
ሊቃውንቱ ለእግዚአብሔር ቤት ቀናኢ አልሆኑም እንጂ በድፍረት በኋይል ይህን ነገር ገና ሲጀመር ማስቆም እንጂ ዝም ብለው ማየት እነሱም አባሪ ተባባሪ እንደሆኑ ይቆጠራል ይህን ሁሉ አመት ቤተመቅደስ ወደ ጭፈራ ከተቀየረች ብዙ አመት ሆኖታል ለዚህም ነው የእግዚአብሔር ቁጣ በተለያየ መንገድ እየቀጣን ያለው ተው ማለት ብቻ ሳይሆን እንዲህ የሚያደርጉት ማባረር ነበረባቸው እንጂ መለመን ዝም ብሎ ማየት አይገባም ምእመናንም በዚህ ምክንያት ፅጌን ማደር ትተናል፡፡ጭፈራ ቤት ስለመሰለ አባሪ ተባባሪ ላለመሆን አባቶች ዝምታችሁ እንደትግስት አይቆጠርም በዛ
ብዙ ጊዜ የሚገርመኝ አስተዳዳራዎቾ ከስርአት ስንወጣ እያዩ ለምን ዝም ይላሉ ።
እኔግን የገረመኝ ከስረአቱ መውጣቱም አልፎ አለመውደቁ ሴሽከረከር
Abetu geta hoy yeker bele menfesu new yekeywracheq
እኔ በጣም ነዉ ያዘንኩት እሁድ የመጨረሻዉ ሳምንት የፅጌ ፆም ተብሎ በየ አቢያተክርስቲያን ስሆን የነበረዉ በሬ ታርዶ ቄሶችና የማይፆሙ ምእመናን ተጋብዘዉ ሲበሉ ሳይ በጣም ነዉ ያዘንኩት ምክኒያቱም ይህ ገንዘብ የተዋጣዉ ነብስ አባቶቻችን በዘዙን መሰረት የተዋጣና በኛገንዘብ የተደገሰነዉ ግን እኛልጆቻቸዉ የምንፆመዉን ቢጠብቁንና አብረን እንድናከብር ለምን አልሆነም ደግሞስ የፍቃድ ፆምነዉ ብለዉ ሳይፆሙ እሁድ ብዙ ፆመኛ ባለበት ቄሶቹ የፅጌን ፆም የፍቃድ ነዉካሉ ምን በዚሰአት በሬ አርዶ ማክበር አስፈለገ በጣም ነዉ ያዘንኩት ደሞ የመቤታችንን ስደት እነሱ አለመፆማቸዉ ሳያንስ ፆመኛዉ ምእመን ለነሱ 3ቀን መታገስ አቅቶቸዉ ሲሰራ ማደሩና በፆም አንጀቱ ሲያስተናግዳቸዉ መዋሉ ነዉ እኔ በጣም ስለተናደድኩ እነሱ ትክክል ከሆኑ አስረድኝ
ይህ የኛ ቤት አይደለም
min agebah egziabhern endefelege mamlek yichilal
በቤተክርስቲያኑ ላይመአት ያመጡባት እንድነዚህ አይነቶችናቸው! ሊቃውንት አባቶችለምን አይከለክሏቸውም?
lemn enegn sewoch teteyeki ayhonem gn zimta eska mech new?????
ቄስ ዲያቆን ካህናት እራስህን ጨምሮ የመምህር ግርማ የሚያስተምሩት ትምህርት ተምራችሁ ጠዋት ማታ ቤት ውስጥ ፀሎት ቤት ሰርቶ መስገድ መፃም መፀለይ ያስፈልጋል
አረ እዚህም አሜሪካን ተቸግረናል ከየት አምጥተው ልጆቹን እንዳስተማሯቸው አላውቅም እዚህ አገር ተወልደው ያደጉት ከበሮውን ይዘው በወረብ ብቻ ሳይሆን በመዝሙርም አዙሪት እንደ ይዘው ነው የሚዞሩት የአባታችንን ቃለመጠይቅ እንዴት እናግኘው
EOTC ላይ አለ።
በሉቃስ 11:27,28 ላይ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በማስተማር ላይ እያለ አንዲት ሴት ከሕዝቡ መካከል ድምፅዋን ከፍ አድርጋ "የተሸከመችህ ማኅፀንና የጠባሃቸው ጡቶች ብፁዓን ናቸዉ አለችው። እርሱ ግን :-አዎን ብፁአንስ የእግዚአብሔርን ቃል ሰምተው የሚጠብቁት ናቸው አለ።" ምን ማለት ነው ፣ ብፅዕና ተዘቅዝቀህ ስለፀለይክ ወይም ተረት ተረት የሆነውን የማርያም ተአምር ስላነበብክና ያልተሰጣትን ክብር እየሰጠህ ስላከበርካት አይደለም። ብፁአን!!!ጌታ ኢየሱስ በትክክል እንዳለው የእግዘብሔርን ቃል ሰምተው በሥራ ላይ የሚያውሉት ናቸዉ ።
ከበሮ ክብር አለውየክርሰቶሰ ምሳለ ሌ ነውሊቃውንቱ እንዴት ዝም አሉ ከበሮ ይዞ መሸከርከር ምን ማለት ነው።
የት አካባቢ ነዉ፣ ለዛ ደብር አስተያየት ሊነገራቸዉ ይገባል፤፤
ይህ እግዚያብሄርን ለማስደሰት ሳይሆን ውስጡ ያለውን ዛር ለማስደስት ንው ። ጠንቋይ ሲበዛ እንዲ ነው ከበሮ የሚመታው።
ይኼን ይኼን ቤተክርስትያናችን ሕግ ደንብ ማውጣት አትችልም ወይ?
የቤተ ክርስቲያንን ክብር ሳይሆን እርክሰትን ለማስፋፋት የመጡ ዼንጤዎች ነው የሚመስሉት በጣም ያሳፍራል
አባቶች መከልከል አይችሉም ለምንድነው ዝም የሚሉት ቢያንስ ሰብስቦ ማነጋገር አያስፈልግም
ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሕር እንደናተ ያሉ ዉንድሞች ያብዛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን🙏❤️
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማህ በርታ!!!
ግሩም መልዕክት ነው ወንድማችን በርታ።
🙏.
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ፊት እየዘመርን እያሸበሽቡ መሆንንን ማሰብ አለብን ልቦና ይስጠን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ቃለህይወት ያሰማልን 26:49
በጣም ያሳዝናል ለስንቱ የህግና የሰርዓት አስተማሪ የተባለች ቤተክርስቲያን የማንም መራገጫና መዝለያ ሆነች።።።ለማን አቤት እንደሚባል ግራ ገባን እኮ።።
Amen Amen Amen kalehwet yasemalen
ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቱን ያባዛልህ ,🙏🏽
አሜን🙏❤️
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን። የአመት ሰው ይበልን።
አሜን❤️🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ፡፡
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከዚህ በላይ እውነት የሆነው ንገረን ተባረክ 🙏
አሜን🙏❤️.
እስካለን ድረስ እውነት እውነቱን መናገር እንቀጥላለን።
ኦርቶዶክስ ቲዩብ.
በጣም የሚያሳዝነው አንድም ሰው ተው የሚለው መጥፋቱ ነው።
😂በጣማ እኔ እርሴ አንጀታ ተቃጥላል እነዚህ ክህናቴቶቻ በሚዱያ ቀርበው ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው ያለ ላሎቹም ይቀጥሉ😂😂😂
አሜን አሜን አሜን። ለደካማ ልጅህ አምላኬ ብርታትን ስጠኝ። አይ አንድንም ተዉ የሚልና የሚያርም ይጥፋ😢😢😢 እንተ ፈጣሪ ይቅር በለን በማወቅም ሆነ ባለማወቅም በምንሰራዉ ነገር ሑለ።
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
Amen Amen Amen kalehiwet yaseman
የማርያም
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይውት ያሰማልን
እንኳን ፡ ደህና ፡ መጣህ ፡ ዲያቆን ፡ በትክክል ፡ እውነት ፡ ነው ፡ እጅግ ፡ በጣም ፡ የሚያሳዝን ፡ የሚያሳፍር ም ፡ ነገር ፡ ነው ፡ በጭራሽ ፡ ከቤተክርስቲያኗ ፡ አስተምህሮ ፡ ዉጪ ፡ የሆነ ፡ ተግባር ፡ ነው ፡ ችግሩ ፡ ተዉ ፡ የሚልም ፡ የለ ፡ እዚህም ፡ እኛ ፡ ጋር ፡ ዲሲ ፡ ሜሪላንድ ፡ ቨርጂንያ ፡ እና ፡ አካባቢውም ፡ እየተለመደ ፡ ነው ፡ ብዙ ፡ ጊዚ ፡ ከበሮውን ፡ የሚይዙት ፡ ስለትርጉሙ ፡ በቂ ፡ የሆነ ፡ እውቀት ፡ ያላቸው ፡ አይመስለኝም ፡ ስለዚህ ፡ ተጤማሪ ፡ ትምህርት ፡ ቢሰጥ ፡ እና ፡ ያላወቀው ፡ ከበሮ ፡ ባይሰጠው ፡ ተገቢ ፡ ነው ፡ እላለሁ።
❤️🙏❤️
የክርስቶስ ምሳሌ መሆኑን ቢያውቁማ እንደዚ አያደርጉትም።
እግዚኦ መሓረነ ክረስቶስ(3)
ማባረር ነው
ቅድስት ቤተክርስቲያን ይሄን የከበሮ መሽከርከር ታስወግድ በህግ በህግ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታ
ዝማሬ መላእክት ቃለ ሂወት ያሰማልን መጀመርያ ላይ የዘማሪው ስም ንገረኚ
እረ አባቶች ለምን እንደዚህ ያለ ከበሮ አመታት አትከለክሉም
ቤተ ክርስቲያን የፈረሰችው ከአናት ነው፣ ለመዳናችን የተመሠረተችውን ቅድስት ቤታችንን ይታደግልን ለሕዝበ ክርስቲያኑም ጸንቶ መቆምን ያድለን፡፡ በታችን ይፀዳ ዘንድ የተመረጣችሁ በርቱፈጣሪ ይባርካችሁ፡፡
ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አባታችንም እንደተናገሩት ተው ያለማለት ችግር ነዉ ልምድ እንድህ ሆኖ ሲያድግ ሦርዓት እየሆነ መሄዱ አይቀርም፤ይኸ ብቻ አይደለም ወንድማችን ቅዱሳት ሥዕላቶቻችን ሁሉ ትክክለኛ የአሳሰሳል ጥበባቸዉን እየለቀቁ ሲሄዱ የባለቤትነት ስሜቱ እየጠፋ ዝምታ እየሰፈነ ማንም በሥጋዊ ስሜት የሚስላቸዉ ሥዕላት ቤተ መቅደሱን እየሞሉት ነው
እውነት ነው።
ያብዛን
Qalehiwet yasemali!!!
ፈጣሪ ልቦናቸውን ይመልስላቸው
GOD ❤❤❤BLESS ❤❤❤YOU BROTHERS ❤❤❤THANKS FOR SHARING
you're welcome🙏❤️.
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሠማልን እንዲሁም በዓላትን ምክንያት አድርገው ቤት ለቤት እዬዞሩ ገንዘብ የሚጠይቁ የቤተክርስቲያን አልባሳትና ከበሮ ይዘው የሚዞሩትንም ለማዬት ብትሞክር ?
“የእግዚአብሔርም ታቦት ወደ ዳዊት ከተማ በገባ ጊዜ የሳኦል ልጅ ሜልኮል በመስኮት ሆና ተመለከተች፥ ንጉሡም ዳዊት በእግዚአብሔር ፊት ሲዘልልና ሲዘፍን አየች፤ በልብዋም ናቀችው።”
- 2ኛ ሳሙኤል 6፥16
ይሄስ ምን ሊባል ነው? ቢብራራልኝ እባካችሁ አስረዱኝ አመሰግነዋለሁ🙏
እግዚአብሔር የአገልግሎትህን ጸጋ ያብዛልህ ብዙውን እያገለገልክ ነው !!!
አመሰግናለሁ.
ስለ መልእክቱ እና መሰግናለን ቢሆንም ዲያቆን በአንዳድ ሰዎች ቤተክርስትያን ከምናሰድብ እናታችን ቅድስት ቤተክርስትያን የራስዋ የሆነ የማይጠገብ ልዪ የሆነ ስርዓተ መላእክት የሆነ ስርዓት አላት እናም ደብሩ ታውቆ ወይም ለአባቶች ተነግሮ ቢስተካከል አባቶች ቢመክራቸውና አፅንዖት ቢሰጡበት ጥሩ ነው ግን በአደባባይ ወጥቶ ባይታይ ጥሩ ነው ምክንያቱ በአንአንድ ሰዎች ቤተክርስትያን ስርዓትዋ መነካት የለበትም ስል አሳስባለሁ ቅዱስ ያሬድ ቅዱስ አባጊዮርጊስ ዘጋስጫ ቅዱስ አባፅጌ ድንግል ምስጥራተ ሰማያት ማህሌት ቁመው የሰማይን ምስጥር ያዩባት የቅዱሳን ስፍራ ቅድስት ቤተክርስትያን ናት ።
እነሱን አንይ የማይጠፋውን ስርዓትዋን እንመልከት አንድም ቅዱሳን አባቶቻችንን እንመልከት ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይስጥልን ያመት ሰው ይበለን አሜን።
ከመጠምጠም:መማር:ይቅደም።
Ewunet new wondimachin kale Hiwot yasemalin
እውነት ነው:: የቤተክርስትያናችን ስርአት አይደለም::
የእግዚአብሔር ክብር የሚገለፅበት የምስጋና መዝሙር ነፍስን ያስደስታል እንጂ እንዲህ አያሳብድም ይህ ከሰይጣን ነው::
እግዚአብሔር ይሰባሕ ሰላም ለከ አኁየ እሂንስ እኔም ታዝቢያለኹ ከሀገር ቤት ሳለኹ
ውድ ወንድሜ ይህ በሽታ ሀገር ቤት ተጸንሶ ተወልዶ አድጎ ዛሬ ከሀገር ቤት ወደ ውጩ ዓለም ተዛምቶ ትላንት ድቁና ተቀብለው ዛሬ እንደ ብልሹዎቹ መሬጌቶች መሽከርከር ጀምረዋል ። ይህንን ከያሬዳዊ ዝማሬ ውጭ የሆነ የባለዛር እሽክርክሪት ቤተክርስቲያን መላ ልትል ይገባታል ።
እባካችሁ አባቶች ይህን ነገር አስቁሙልን ።
ብጹዕ አባታችንም እባክዎ ይበርቱልን ።
እናንተም ከስርዓት
የወጣ ጭፈራችሁንና ከበሮ አመታታችሁን አባካችሁ አስተካክሉ።
እንደው አግዚአብሔር ይባርክ የምፈልገውን ርዕስ አነሳህልኝ ሁል ጊዜ የማዝንበትና ግራ የማገባኝ አቀራረብ ነው እረ እኛ አከባቢ የጥምቀት ቀን ከበሮውን አስቀምጠው ልክ እንደባህላዊ ጭፈራ መዝሙር አይሉት ዘፈን አይሉት እያዜሙ ጥምጣማቸውን አውልቀው ወገባቸው ላይ አድርገው ይጨፍራሉ አንደው እግዚአብሔር ለዘንድሮው ጥምቀት በሰላም ያደርሰኝ ቪዲዮው እልክሃለሁ
Kale hiwot yasemalen deconzari newu yawekuh ❤❤❤🙏🙏🙏
ቆይ ግን ሠክረዉ ነዉዴ ከበሮ የሚመቱት አባቶቻችን ቃለህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤❤
ዲያቆን ወንድማችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነት ዲያቆን እስኪ ጠቁመኝ ማሕሊተ ፅጌ ለመግዛት ፈልጌ ነበር ከይቅርታ ጋር በዋሳፕ ወይንም በቴሌ ግራም ባናግርህ?
እ/ር ሆይ እኔ አዞረኝ እኮ ሳየው ታይቶ የማይታወቅ ካሁኑ መቀጨት አለበት እሄ ዛር ነው በእውነት
እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ኦርቶዶክሳውያን ከስርአት ወጥተናል።የሚያሳዝነው ተመለሱ ልክ አይደለም ስንባል ደንገጥ ብለን መመለስ አንፈልግም። አባታችን አቡነ ኤርምያስ በትክከል ገልፀውታል።
Kalehywet yaaeman
የዚህ አይነት የከበሮ አመታት ከየት አየህ ከየት አመጣሀው ብትሉት እርግጠኝ ነኝ ከአባቶቻችን አይልም የራሱ ፈጠራ መሆኑ ነው የቤተ ክሪስቲያችን ስርአት የጠብቃል ይጠበቃል አንጅ ሊሻሻል ሊዘመን አይችልም ።የተቀበልነውን እንዳለ ነው የምናስተላልፈው የምነጨምረው የምንቀንሰው የለም ።ጭፈራ ያማረው ቦታ ይምረጥ ዛሬ እንዲህ አይነት ከበሮ አመታት አየን ነገ የሚመጣው ትውልድ ምን ሊያሳየን ነው ከአሁኑ ካልገታነው ።ይሄ ሰረከሰ ነው ምንአይነት ትርኢት ነው እጅግ ያሳዝናል እርግጠኛ ነኝ እንበለ እውቀት የተፈጸመ ነውና ሊታረሙ ሊስተካከሉ ይገባል ።
መናፍቃን እኮ ዘልቀው ገብተዋል 🥹🥹
የእብዶችና የዉሸታሞች ግዜ አይደለም ያለ አሁን እግዚአብሔር በደዚህ አይገኝም አገራችን ቀን ይዉጣልሽ
Kale hiwet yasemalen wndemachin
አሜን🙏❤️
Amenamenamen 🤲🙏🕯️🙏🕯️🙏🙏💖🌹🌹🕯️🌹🕯️🕯️🌹
Amen amen amen
አባትሆይ ማርን❤❤❤
አዝናለሁ። እውነት ልክ አለመሆናቸው ጠ ፍቷቸው ነው። አይመስለኝም። በየቤተ ክርስቲያኑ ያሉ ታላላቆቻቸው ሊገስጹ ይገባል።
ማስተዋሉን ያድለን ይገርማል
እውነት ነው ወንድሜ እኔም እንዳየሁት ኦርቶዶክሰ መሆኑን ተጠራጥሬ ደግሜ ነው ያየሁት 🤔
Thanks 🙏👍 we better practice more prayer's of God's mercy upon us,' egzeo Meharena Chrstos' followed words for this time and situation Ethiopia faced,we pray more and sing songs less is better. Thanks for your efforts you are doing!
you're welcome❤️🙏.
እንዲህ የሚያደርጉ ሁሉ ልቦና ይስጣቸው ይገርማል
በአዲስ አበባ ስለ ቅዱስ ኡራኤል ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራንም ቪዲዮ ሰርተህ አቅርብ ከስርአት የወጣ ዝላይ የበዛበት ነው አዘማመራቸው በዛ ላይ ሁሉንም መዝሙር እያፈጠኑት ነው የሚዘምሩት ያ ማለት ከበሮ አመታታቸውም የተለየ ነው
Kale hiwetin yasemalin bitsue abatachin abune ermyas yalut endal ykeyemalu blew megeset metew yelebachewim betikit agelgayoch betekristyan siriatwa dogmawa kenonawa ytebekilin bedme betena ytebikilin abatochachin
እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይቀበለው:: ቶሎ ካልታረመ አካሄዱ አያምርም:: ብቻ, ብቻ ምን ጉድ እየመጣ ነው ወገኖቼ? አጥብቀን, ነቅተን እንጠብቅ
አሜን🙏❤️.
በትክክል።
አሳዛኝ ነዉ መማር አለባቸዉ አስተምሯቸዉ አልማር ካሉ ቦታቸዉን ሊያዉቁ ይገባቸዋል
Yemiyasazin abdu sayihon yemiya cabacibu nachu geta hoyi Maren maranata
በብዙ ነው ይምካሄድ ያለ ይቅር ይበለን ያስፈራል ነገሩን
አባቶቻችንም በንግስ ጊዜ እንዲሁ ነው እየወረቡ ፈጣሪን ሲያመሰግኑ የኖሩት። ንጉስ ዳዊት ራቁቱን ጨፍሮ የለም?
አሳፋሪ ነው እኛ ከነሱ አናቅም ግን ከበሮ ምንን ይገልጳል በብዛት የፈጣራያችንን መከራውን ያስታውሰናል እባካችሁ እደነዚህን አሳፋራ አባቶቻችንን አንድ በሏቸው ሀይማኖታችንን አያሳልቂብን
አይአይአይይይይ
mahiliet tsegie kejemer jemiro beteblay negn eniquan egiziabhier sewum yasazinal
ሰላም ላንተ ይሁን ዲያቆን.... እኔ ምንም የታላቋ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተማሪ አልነበርኩም ፤ በልጅነቴ መማር የምችልባቸው አጋጣሚዎች የነበሩ ቢሆንም ሳልጠቀምባቸው ቀርቼ ዛሬ የሚቆጨኝ እንዲያው ተራ ምዕመን ነኝ ።
የያሬዳዊ ዝማሬን ምስጢሩንና ይዘቱን መመርመር ባልችልም እንዲሁ በድምጫ ሰምቼ ደስ የሚለኝ ፤ ነገር ግን ደግሞ ቆየት ያለውን ያን እንደ እርጎ የሚያርስ ለዘግ ያለ አዘማመርና ሽብሻቦ ስሰማ ያደግሁ በመሆኑ በተወሰነ ደረጃም ቢሆን ( ምስጋና ለእግዚአብሔር )አድምጨ ባዕድ ዓይነትና ዘመን አመጣሽ ከሆነው ይልቅ ለይቼ የምረዳውና የሚገባኝ ነኝ ።
ብጹዕ አባታችን በትክክል እንደገለጡት ዘፈን እና የተዋህዶ ዝማሬ ሥርዓት ለየቅል ናቸው ። "አላዊቂዎችና የቆነጸለው ስለበዛ..." ያሉት ዕውነት ።
በየዓውደ ምህረቱ ላይ በመዝሙር ስም የደርግ ዘመንን የቀበሌ የኪነት ቡድኖች ዝግጅት የመሰለ አቅርቦት እና የመሰንቆ ወይም የክራር አጨዋወት እጀባ ፤ መዝሙር ተብሎ በዘፈን ዘዬ አዚያዚያም ወዘተ በዚያ ላይ የድምጽ ጩኸቱ ያለመመጠን ታክሎ ...ሲታይ በዕውነት አዋቂዎችና ሃግ ባዮች የሉምወይ ያሰኛል ።
ወንድሜ የተከበርክ ዲያቆን ...ስተክንበት የነበረውን ጉዳይ ነው ያነሳኸው ..መድኃኔዓለም ልቡናቸውን ይመልስልን ሁኔታውን ያስተካክልልን ።
የእግዚአብሔር ስሙ ዘወትር የተመሠገነ ይሁን ... አሜን ።
አመሠግናለሁ
ሁሌ የማዝንበት ነገር ነው።
💚💛❤️✝️✝️✝️✝️✝️
ወንድማችን ጥሩ
ነገር አንስተሀል ቸብቸቦውና ከበሮው
መሽከርከርና ትከሻ ማንቀጥቀጠን ምን
አመጣው አስፈላጊ አይመስለኝም።የቀድሞ አባቶች ወረብ ተወርቦ ከተደረበ በኋላ ለቸብቸቦው ከቅኔማህሌት ውጭ
ወደ ደረጃው ውጡ ይሉ ነበር አሁ ግን የሚገስጥ የሚያርም
ስሌለ ቅጥ አጥቷል
በገ
በእዉነት በጣም ያሳዝናል በኛም ደብር ይሄዉ ነዉ ያለዉ አና መፍትሄዉ ምን እናድርግ???
በእውነት ይህ ነገር በጣም ያሳዝናል ሊስተካከል ይገባል?እኛን አይመጥነንም✝✝✝ 🙏
❤❤❤❤
ሰማያዊ፡ማህሌት፡፡
እውነት ብለዋል እኔ ብዙ አመት በአረቡ አለም ኖሬያለሁስንዘምርም ከበሮውም እረጋ ያለነው እዚስመጣ እዳየሁት መዘምራኖች ፍጥነታቸውጭብጨባቸውና ዝላያቸው ይለያል አብሮመዘመር እንኩዋን አይቻልም እኔ ታቦት ወቶ ሲዘመር ሁሌወዴት ሄደ የጥንቱ እላለሁ ለመሆኑ ከየት አመጡት
እግዚአብሔር ይስጥሽ እኔም ለመዘመር ተቸግሪያለሁ ቃሉን ለማሰብ እንኳን ለመመሰጥ ፋታ አይሰጡንም ለዚህም ሳልመሰጥ መዘመር ስለማልወድ እልል ብቻ እያልኩ አጅባለሁ
ፔንቴ ነዉ የሚመስሉት ያሳፍራል 😢 ይሄ ምስጋና ወይስ ጭፈራ ዝላይ እንደ
እኔ ኣትኩሬ ማየት ኣልችልም እራስ ያዞራል ሲሽከሩ ማየት ይህንን ኣይነትተግባር በልኩ ቢያደርጉት ጥሩ ይመስለኛል:: 4:16 4:16
ትክክለኛ አይመስሉኝም ሐይማኖት የቀየሩ መሆን አለባቼው 😢
በጣም ያስጠላሉ
ወንድማችን በቅድሚያ የከበረውን ሰላምታዬን እያቀረብኩ እኔ ግራ የሚያጋባኝ ነገር እኛ ኦርቶዶክስሶች ለምንድነው ችግሮቻችንን እዛው ባሉ አባቶች ማስተማር መገሰጽ አይቻልም ነበር ሃደባባይ ላይ ከማስጣት ምን እንደሚሻለን ግራ ያጋባል ለማንም እህምነታችንን /ተከታዮችን እንደዚናቸው ተብሎ ግለሰቦች እንዲናገሩ እድል መስጠት አይሆንም
አመሰግናለሁ.
በውስጥ ፍቱት ላልከው ነገሩ Already የአደባባይ ምሥጢር ከሆነ የቆየ ነው። ስለዚህ በግልጽ ተነጋግረን ብንፈታው ይሻላል ብዬ አምናለሁ።
ብፁዕ አባታችንም ለዚህ ነው ሚዲያ ላይ ወጥተው የተናገሩት።