ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
👉ጅሩ አርሴማ ሱባኤ ግቢ
መምህራችን የጨንቀታችን ተካፋይ እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ይስጥህ በርች እህታችን
የኔ መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን ተሸለክ ልብህን ተስፋ ስላሴ እያላችሁ አስቡልን መምህራችንን እንኳን ለአባችን አቡነ ኪሮስ ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ❤❤
... 💚💛❤🙏
ደምርኝ❤
Egziabiher hoy ante Tebikew Memhirachin kifu ayinkabin Amen!
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
094
እህታለም አይዞሽ እኔም እንዳንች ነኝ አምስት አመት የደከምኩለት ትዳር ፍርስ አችስ አገርሽ ላይ በመቤቴ ደጅ ትፅናኛለሽ እኔ በሰው አገር ነኝ ባለቤቴ ኢትዎብያ ነው ደክሞኝ ወዳገሬ ልገባ ነበር ግን ባሌ ካቅሜ በላይ የሆነ ነገር ጠየቀኝ አልችልም ሰለው እሸ የራሴን መንገድ እመርጣለው አችም የራስሽን ምረጭ አለኝ ልቤ ተሰበር በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላቹህ አመሰግናለው😢😢😭
Egziabhier ysbsh ayzosh emaYanch yalew ymexal❤❤❤
Filagoftdhin yemayimola endkwan kerebish ere Emebete tebeka tihinish
የብዙ ሠው ታሪክ ታፈኖ ይቀመጥ😭😭😭😭😭ግን ሆሎም ለበጉነው አይዙሺ❤
@@haymanotderribe8843 ድንግል ማርያም ታስበሽ ... 💚💛❤🙏
አይዞሽ ላንቺ ያለው አይቀራም
እውነት በጣም ጀግና ሴት ነሽ፤ 5 አመት ሙሉ መታመን ከባድ ነው በዚያ ላይ በአካል ሳታቂው ምን አይነት መመረጥ ነው እህቴ ብርቱ ነሽ ለዚህ ጸባይሽ እምትሸለሚው ሽልማት ምን አይነት እንደሆነ ማሰብ ይከብደኛል። እግዚአብሔር እምባሽን ያብስልሽ በጣም የዋህ ሴት ነሽ እመብርሃን አለው ትበልሽ ውዴ እሷ የሂወት አጋርሽን ትሸልምሽ የቃልኪዳኗ እመቤት ስለመታመንሽ ትከፍልሻለች ❤አይዞን ለኛም ትምህርት ነሽ እኔ ካንቺ ትእግስትን ቃልኪዳን ማክበርን ተምሬአለሁ እንግዲህ ሰርግሽን ለማየት ያብቃን ❤
አሜን
Amen beewnet yarglat
Amen
አርባዕቱ እንስሳ መንፈሳውያን(2)ገፀ ሰብ ወገፀ እንስሳ ገፀ ንስር ወገፀ አንበሳ(2)እንኳን ለአርባዕቱ እንስሳ አመታዊ በዓል እንዲሁም ለአቡነ ኪሮስ በዓል በሰላም አደረሰን አሜን እልልልልል❤❤❤
ደምርኝ በማርያም ❤
@BerhanGebra-tx8xf እሺ
Wnkuwan abro aderesen more hule getemegnun betemeleketm comitu yilal ehite
በሱባኤ ለምን አጠይቂም እህታችን ምን ይታወቃል እግዚአብሄር እንድታገለግይው መርጦሽ ይሁናል🎉🎉
ehte ene subae megbat efelegalw sera eyeseraw men madreg edalebegn betnegregnp❤
@@FirezerGezehagnመምህር ከሶስት አመት በፊት እንወያይ ሊቭ አንድ ላይ እና ሱባኤ በቤታችን ብሎ ሁለት ቪዲዮ ከጥሩ ማብራሪያ ጋር ለቋል ከዛ አለልሽ ውዴ
መምህር ተሻለህ ህታችን አይዞሽ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን ስታዛዝን ❤
Amen 🎉
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን መምህሬ ተስፋ ሥላሴን እመቤቴ እናቴ አች ጠብቂልን✅🌾⛪🌿
ስታሳዝን መምህርየ እኔንም አጋባኝ ❤
ደምሪኝ
Sara+sami @@sameM-tu6rg
@@CoolMIME885😂😂❤
Betam aydel🎉
@CoolMIME885🎉😂
ይች እህታችን ለቡዙ ሰው አስተሪ ናት ብዙ ሰዎች ናቸው ጠብቅኝ ብሎየሚጠፉት ነገር ግን ደሞ በላያችን ያለው መስተፋቅር አይነጥላውም ይሆናል ያራቀው ደሞ የመምህራችን ተማሪ ከሆኔ ደሞ አውቆ አይሆንም እስቲ በዘብብ ሱባኤ ግቢ እህቴ ወንድማችን ካለህ ና ደውልላት ደሞ የሴት ልጅ እንባ ጥሩ አይደለም💔😒 ልጁ ከለለ ደሞ ድል አድርገህ ዳራት መምህርዬ❤😊
እሽ አመሰግናለሁ እህቴ
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር የጓጓሽለትን ከግብ እንድታደርሽው ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አይዞሽ ተሥፋ ሥላሴ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን
የኔ እናት ልብሽ በጣም ነጹህ ነው እህቴ ሱባኤ ገብተሽ ጠይቂ ታምነሽ መጠበቅሽ መልካም ነው ግን መልስ ካልሰጠሽ የራስሽን ህይወት ጀምሪ መምህርዬ አንተን አግኝታለች ዳራት መምህር
እህታችን እባክሽን በመጀመርያ ሱባየ ይዠ ከዛ ከዚያ ወደአድስ ህይወት ግቢ❤❤❤
የመምህር ተማሪም ቢሆን ሰዉ አይታምንም እህቴ የእራስሽን ሕይዉት ጀምሪ እድሜሽን አስቢ ወዬ ስታሳዝን ሁሉም ለብጎ ነዉ እህቴ አይዞሽ
ሰላም መምህርዬ እኔም የአንተ ተማሪ ነኝ የእርሷ እኩያ ነኝ የእግዛብሄር መልካም ፍቃዱ ቢሆን በቅዱስ ቁርባን ማግባት ነው የምፈልገው የመንፈስ ሃብታም የሆነ ፣ስለጠላቱ የሚያውቅና የእግዛብሄር ጦር ዕቃ በደንብ የሚያውቅ ነው የምፈልገው እህታችን ደግሞ እግዛብሄር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ፡፡
አሜን (3) አመሰግናለሁ ወንድም እህቶቼ ለሁላችንም የልባችን መሻት ይፈፅምልን አመስግናለሁ
ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ይህንን መንፈስ መቼ ይሆን ተፋልሜ ከእስራታችን የምንፈታ አምላክ ሆይ አበርታኝ🙏
የኔን እናትም ለምልኩስናያብቃልኝአሜን አሜን አሜን
ውይ መምህራችን አመመኝ እያልክ የሌሎችን ህመም ለማከም ትጠራለህ እረፍት አድርግ😊 እህታችን ግን ሱባኤ ግቢ
ሰላም መምህራችን እንኳን ደህና መጡሉን አምላኬ ሆይ የምሰማውን የምለወጥበት አድርግልኝ 🤲🤲🤲
እህቴ አይዞሽ ልጁ የጠፋው ለበጎ ይሆናል አትዘኝ እስራኤል ሚኖሩ አብዛኞቹ ወንዶች እዚህ ጓደኛ/ትዳር ይዘው ኢትዮጵያ ሌላ ሰው ያወራሉ ስራ የትም ቢቀየር ካንቺ ለመጥፋት ምክንያት አይሆንም ።የዋህነትሽ ክፋውን አላሳሰበሽም ጠርጥር ነው እኔም ስላጋጠመኝ ነው እና እመቤቴ ለኔ ሚሆነውን ስጭኝ ብለሽ ጸልይ❤ ❤❤❤❤❤❤
እሽ እህቴ አመሰግናለሁ
እመብርሃን ጠብቂልን ተሰፋ ሰላሴን
አይዞሽ እህቴ ህይወት ሁሉንም አጠቃለ የያዘች ደስ የሚል ስቃይ ያለባት ናት ምናልባት ያዬሽው ህልም የዋህነትሽን አይቶ ይሆናል 🥰🥰🥰
አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ያድርግልሽ ደጋግመሽ ሱባኤ ግቢና ጠይቂ ብጠብቂውም አይቆጭሽ ለዘላለም ህይወት አንቺንም ቤተሰቦችሽንም እሱ ምክንያት ሆኖ አብቅቶአችኋል ብዙዎች በዋዛ ፈዛዛ ዘመናቸውን ጨርሰው የለ አሁንም አረፈደም
መምህርዬ እኳን ደና መጣክልን መዳኒአለም እድሜና ጤና ይስጥልን።እህታችን አይዞሽ ለበጎ ነው እግዚሐብሄር ቀን አለው
እኔም እንዳንቺ ግራ ገብቶኛል 36 አመቴ ነዉ ትዳር እፈልጋለሁ ግን አይሳካም ይጀመራል አይዘልቅም ቅዱስ ቁርባን ተቀብዬ እግዛብሔርን እያመሰገንኩ አለሁ የኔ ቀን እስኪመጣ እጠብቃለሁ
Egzabhar yirdash ehitalem..Yeteshale neger asbolsh new
እኔ አህቴ ትዳር ሳትይዝ እያልኩ እድሜየን አባከንኩ እኔ ትንሿ ባገባ ይሰማት ይሆን ሳታገባ እያልኩኝ አሁን ግን ማግባት እንዳለብኝ ይሰማኛል በፀሎት አስቡን😊
Enem endeza asibalehu gin mogn atihugn yemetalish edil lehitishim bereket lyhon yichilal agiby
እንኳን ደህና መጣህልን ረቡኒ ❤ የአንተ ተማሪዎች በቴሌግራም መንፈሳዊ ውጊያ የሚል ቴሌግራም ላይ ጋብዘንሀል እርግጠኛ ነኝ ብትመጣ ወልደ አማኑኤል ደስ እንደሚለው
❤❤❤❤
እኔንም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ መምህር አባቴ
Memihir Enkan Dehina mexahi Ayizosh Egiziabeher Al Ayexelm 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አመሰግናለሁ ሁላችንም እግዚአብሔር ያግዘን
እግዚአብሔረይመስገን እንኳንአደረሳችሁለአባታችን ለአባኪሮስወረሐዊባአል መምህራችንእንኳንደህናመጣህልን ቃለህይወትያሠማልንአሜን
ምናልባት በጦርነቱ ምክንያት ችግር አጋጥሞት ይሆን
እኔም እሱም ያስጨንቀኛል ምክንያቲም ማወቅ አቃተኝ
የኔም ህይወት እንዳቺ ነው አይዞን የተሰበረ ልብን እግዚአብሔር ይጠግናል የሚያፅናናኝ ቃል ይህ ነው
አመሰግናለሁ
እህቴም 28 አመት ሆናት ወንድ ይቀርባታል ይርቃታል በመተት አስረዋት ነው እግዚአብሔር ቀን አለው ብለን እንጠብቃለን ወንበረ ድንግል ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ያግዝሽ
Tsebel lay teberta...ene wech eynorku edeme hede...wende yekerebegnal ke 1 wer belay aykoyem demo deruye new yemikerebegn...betselot tegi beyat❤
Egziabhier ysbat❤
@@ruthberhe2369 እሽ እማ
@@ruthberhe2369same here ruthye dehna wend sikerbegn bemalakew mknyat aysakam edmeye hede bye bechnket lmot nw, getemegn yemiyadamt wend liredash ychlal kalone gin enesu rasu eyefelegu nw ye mibelashew eko, egziabher yrdan hulachnnm
እኔም አንች እህት አይነት ነው ህወቴ ፈጣሪ ያስበን ሁላችንም
መምህር እርህራህህየእግዚአብሔር ስጦታ ነውእድሜና ጤና ይስጥህ
መምህርዬ ተሻለህ ወይ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ክፉን አያሳየን አንትማ አይመምብን የኔ መምህሬ❤
የኔ ልዩ አባት እንቁ መምራችን እመብርሃን ትጠብቅ ጭንቀታችንን የምትረዳዉ
መምህር የአንተን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልህ ለሁሉም የአዳም ዘር ፈጣሪ ልጅ ይሰጠው
መምህሬ በእድሜ በጤና ያቁይህ አባታችን የሆሉ አባት❤❤
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ አይዞሽ እህት አለሜ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳሽ!!!💞💞💞🙏🙏🙏💞💞💞
ሰላም ለናንተ ይሁን የመሥህር ተስፋየ ተማሪዎች በሙሉ የልኡል እግዚአብሔረ ልጆች መሥህራችን ቃለህይወት ያሠማልን መምህርየ ኧረ መምህር እኔም የቆረበ ማግባት እፈልጋለሁ ቆራቢነኝ ጌታሆይ ለሀገሬ አብቃኝ መምመህርየ ዘመነዎት ይባረክ አባቴን እናቴን በተማርሀት መሠረት ቆረቡልኝ ምንም አያመልኩም ቡና ካልጠጡ ምግብ አይበሉም ነበር አሁን አቁመዋል ሀለት አመት አለፋቸው በየሳምቱ ይቆሮባሉ እነሱ መንገድ ሲይዙልኝ እኔም ቆረብሁ ወድሜም በቅርቡ ዮቆርባል ደግሞ እንዲመነኩስ ምክር ጀምሪአለሁ ጌታሆይ ተመሠገን
ቃል ይህ ነዉ በአካል የማያዉቁትን ሰዉ በቃል መጠበቅ እመቤቴ ይሄንን ሰዉ ድምፁን ታሰማሽ እምነትሽ ያምጣልሽ በቁርባን ማግባት መመኘትሽ በራሱ ትልቅ ፀጋ ታገኛለሽ እመቤቴ ታምር ትስራልሽ እኛም በድጋሚ የደረሽበትን ሁኔታ ለመስማት ያብቃን መምህር ተስፋየ ይሄን ነገር አጣርተህ የደረስክበትን አሳዉቀን አደራ
አሜን አህቴ ያቀን በተሰፋ እጠብቃለሁ ከመምህር ለመገናኘት አብቃኝ እሱ መፉትሔ ብየ ስለምነው አዚህ አድርሶኛል የጊዲሁም እርሱ እና እመብርሃን ያውቃሉ
መምህራችን ተሻለህ እመብርሃን ትጠብቅህ. እህታችን የራስሽን ህይወት ጀምሪ. እንደኔ ግን የደበቃት ነገር ይኖሮዋል ብየ አስባሎሁ ብዙዎቹ አስለቃሽ ናቸው. ስታሳዝን እድሜሽን እየሄደ ነው አግቢ እሱን እርሽው
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ የዋህ 🥹እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ብርታቱን ይስጥሽ በርች እህት 🥰🥰
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን እህታችን አይዞሽ እመ አምላክ ትርዳሽ በእዉነት ሱባኤ ግቢ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰Waaqayoo Oduu Gaamaachiisaa sii haa Dhaageesiisuu Miisirachoo gaarii Dhaagaahii🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰Gobaazii💯💯💯💯
መምህሬ ዘላለም ያኑርህ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ
የኔ ታማኝ አይዞኝ የበለጠ አለ እግዚአብሔር ያሰብሺዉ ይሳካ አሜን አሜን አሜን
ዉነተ ተስፋ ስላሴ ተስፋህ ብቻ ልብን ያርሳል ኑርልን
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር🎉🎉🎉
መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ ክበርልን
አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ይህንኑ ልጅ አልሁ አቤት ብሎ ያለበትን እንዲሳማ እመቤቴ ትርዳሽ
አሜን(3) አመሰግናለሁ
የኔ እናት😢😢 አለ ወይም የለም የማይባል ሕይወት ከባድ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ተስፋ ሥላሴ መምህርዬ እንዴት አለህ ተሻለህን አጋዕዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ ጨርሰው ይማሩህ❤
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታአሜን አሜን አሜን መምህርዬ በጣም አግዚአብሔር የረዳሽ እህቴዋዬ የዓለም ቤዛ መድሃኒዓለም አባቴ መልካም ዜና ያሰማሽ በጣም እናመሰግናለን መምህርዬ 🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አመሰግናለሁ
የኔ እናት ስታሳዝን ካለህ አለሁ በላት የዋህ ናት እመ ብረሀን ካንቺ ትሁን👏
መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🎉
የኔ ዉድ መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን❤❤❤❤❤በፆሎታቹሁ አሱቡኝ የተዋህዶ ልጆች
መምህሬ ዘላለም ያኑርህ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዛብሔር ይርዳሽ እህታችን መምህር እኳን ደህኒ መጣህ
ጥሩ ዜና ያሰማሽ እህቴ ጠንክር መምህር እመቤቴ ከነቤተሰብህ ትጠብቅልን
መተት ይሆን ከመጀመሪያው ጎደኛሽ የተላከ መርምሪ🍀 እግዚአብሔር መልካሙን ህይወት ይስጥሽ በርቺ ጎበዝ🌷
Amen memher Edmen Tenan yahbkia fetrie
መምህር ተሻለህ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ 🙏እህታችኝ አንች ብርቱና በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ቀን አለሁ አይዞሽ በፆሎት ጠይቂ ወንድማችንም ምን አልባት ጦርነት ስለሆነ ባይመቸው ነው የሚሆነው😢 ምንም ቢሆን ትክክለኛውን መንገድ አሳይቶሻል
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ስሞኑን ስትጠፋ ምን ሆኖ ይሆን ብዬ አስቤልህ ነበር እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ 🙏😇❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏👆 ፈጣሪ ያምጣ ልሺ እህቴ መምህርዬ ፀጋዉን ያብዛልህ ያለብንን ችግሮቻችን ስለም ታስተምረን እግዝአብሄር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤
እንኩዋን ለአጋዕዝተ አለም ቅድስት ስላሴ አደረሳችሁ👏እህታችን አይዞሽ ቅድስት አርሴማ ሱባኤ ግቢ እግዚአብሔር እውነቱን ይግለፅልሽ ጦርነትም ስላለ ባይመቸው ይሆናል ፡።እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
መምህር እንኳን ደና መጣችሁ እህታችን አይዞሽ የኔ እናት ስታሳዝን 😢እኔም በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ እያላችሁ 😢
መምህር እኔም የትዳር ነገርን በብሉኛል የራሴን ህይወት ነው የተናገረችው
Amen amen amen 🙏
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ልብህን ተሻለህ ❤🎉
አይዞሽ እህታችን ❤❤❤ ደስ እሚትል ልጅ ናት ፅናትዋ እጅግ ደስ ይላል ለአንቺ ያለው አለ እግዚአብሔር ካለህም አለህ በል ወንድየው እህታችን ላይ አትቀልድ እውነት ሚስኪን አሳዘነችኝ የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ችግርሽን ይፍታልሽ
እንኮን ለአመት አባ ኪሮስ በሰላም አደርሳች የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር ተሻለህወይ?አይዞሽ እህቴ እኔ 31አመቴ ነዉ ትዳር ለመያዝ በጣም ነዉየምፈልገዉ ለትዳር በጣም ትልቅ ክብና ቦታአለኝ ግን የማገባዉ ሁሉ የተሳሳተ አሁን የመምህን ትምህት እየሰማሁ ተቀየርኩ ሁለቴ አግብቼ ፈትቻለሁ ከሁለቱም ወልጃለሁ እና ግን 3ባል ስፈልግ ነዉ የመምህርን ትምህት አግኝቼ እየተቀየርኩነዉ አይዞሽ እግዚአብሔር ያዘጋጀልሽ ስላለነዉ
ሰላማችሁ ይብዛ መምህር እህታችን እና ቤተሰቦች እህቴ እኔም እንዳንቺ ሆኛለሁ መምህር ሁሌም የሚገርመኝ ሽማግሌ ተልኮ ስንት አመቴ እሱን እየጠበኩ ነው ግራ ገብቶኛል ሌላ እንኳን እንዳላስብ ዝም ብዬ እየኖርኩ ነው
E/r yagzshi xnatu yistashi yehulum seta lji fetenanewu berchayi 🙏
አይዞሽ እህታለም አርጋኖን እየፀለይሽ እመ ብርሃን በሱባኤ ጠይቅያት ትመልስልሻለች የጭንቅ አማላጇ እናቴ ኪዳን ምህረት ቀና ታደርግሻለች በርቺ አይዞሽ 💙💙💙
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤
የኔ እናት አይዞሽ ፀልይለት ዝብለሽ አታልቅሽ ሱባኤ ደጋግመሽ ግቢና መድኃኔ አለም እስሚያስተካክልልሽድረስ ሰጋዉ ደሙን እየተቀበልሽ የመድኃኔ ቀን ጠብቂ ስለቸኮልን ይደለም ለሀሉም ቀን አለዉ
የኔም ህይወት ልክ እንደ አንቺ የኔ እህት 😢 እግዚአብሔር ይርዳን
አይዞሽ እህቴ የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳሽ
የኔ እናት አይዞሽ የፃድቃኔዋ እመቤት የሚጠቅምሽን ህይወት ትስጥሽ እኔም 5አመት በስልክ አውርተን አመት ከ6 ወር አብረን ቆይተን ዱባይ መጥቼ እሱ አግብቶ ወለደ ክብር ለመቤቴ መንገዳችን ተለያይቶ ነበር እናቴ ፃድቃኔን የኔ ከሆነ አስተካክለሽ ስጭኝ የኔ ካልሆነ ከኔ አርቂው ብዬ ተሳልኩኝ ይሄው አገባ ምንም አልመሰለኝ እግዚአብሔር ለኛ ያለው አለ❤
ሰላማቹ ይብዛ እህታለም በሱባዬ ጠይቀሽ ላንቺ ካልተፈቀደ ሌላ ህይወት ቀጥይ እግዛብሔር ይርዳሽ አይዞሽ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ☦️🕊🕊🕊🌿🌿🌿💐💐💐🌾🌾🌾🙏
እግዚአብሔር ለንቺ ያለውን ያዘጋጃል አይዞሽ እህቴ
እኔንም በፀሎት አሰቡኝ ወለተ የሐንሰ እያላችሁ🥹🥹🥹
የኔ እናት የኔእንባ ይፍሰስልሺ እግዚአብሔር በሠላም ያገናኛችሁ ካልሆነም ላንችያለዉ አለ አይዞሺ አታልቅሺ
Ayzosh ema egziabhier leanch yalew ymexal demo des ybelshBeagersh bebietekrstiyansh new yaleshw egna besdet alen egziabhiern tesfa adrgen ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን🕯🕯🕯
የኔ እናት በእውነት መፍረድ ባልችልም እመቤቴ መልካሙን ታድርግልሽ መምህርዬ ተሻለህ አመቤቴ አትለይህ
Memhr eye ekan dehna metah emebrhen tdabsh memhrye tklye abati ydabsuh❤❤
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እህታችን አይዙሽ እግዚአብሔር በሠላም ቢያገናኛችሁ በጣም ደሢ ይላል በሠላም እንዲያገናኛችሁ ፀሎታችን ነዉ ምናልባት እሡ ሌላ አግኝቶ ምናምን ሳይሆን በተለያየ ነገር ወይ ታስሮ ወይ ደሞ ስልኩ ጠፍቶበት ከሆነ ብዬ ነዉ የማስበዉ የኒን ታሪክ የሚመሥል ነዉ የንም ጎደኛዬ በመጀመሪያ በመምህር ገጠመኝ ነዉ የተግባባንዉ እኔም እናቴ ኪዳነ ምህረት በእለተ ቀኗ ነዉ ያገናኘችን በሷ ምልጃ እስካሁን አለን እግዚአብሔር ይመሥገን ይሄዉ አምስት አመታችንን ልንይዝ ነዉ
እና ሳትጋቡ 5 ሙሉ ለምን አትጋቡም
@abc12452 ሁለታችንም በስደት ነበር ያለነዉ እና አገር ገብተን በቁርባን ነዉ መሆን ያለበት ብለን ነዉ እግዚአብሔር ከፈቀደ በዚህ አመት እኔ እገባለሁ እሡ አሁን በቅርቡ ገብቷል
@Mahderemaryam-df2ql እሺ እግዚአብሔር ከእናነተ ጋር ይሁን
@@abc12452 አሜን አሜን አሜን
እንኳን ደናመጣህ መምህር
የኔ ዉድ አይዞሽ እመብርሃን ትፍታልሽ የገሮችሽን
እህቴ አይዞሽ 😢😢መምህር ፀጋዉን ያብዛልክ
አይዞሽ እህቴ በርቸ ሁሉም በጊዜው ሁሉም ይሆናል ።
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሺን ይባርክልሺ
👉ጅሩ አርሴማ ሱባኤ ግቢ
መምህራችን የጨንቀታችን ተካፋይ እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ይስጥህ በርች እህታችን
የኔ መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን ተሸለክ ልብህን ተስፋ ስላሴ እያላችሁ አስቡልን መምህራችንን እንኳን ለአባችን አቡነ ኪሮስ ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ❤❤
... 💚💛❤🙏
ደምርኝ❤
Egziabiher hoy ante Tebikew Memhirachin kifu ayinkabin Amen!
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
094
እህታለም አይዞሽ እኔም እንዳንች ነኝ አምስት አመት የደከምኩለት ትዳር ፍርስ አችስ አገርሽ ላይ በመቤቴ ደጅ ትፅናኛለሽ እኔ በሰው አገር ነኝ ባለቤቴ ኢትዎብያ ነው ደክሞኝ ወዳገሬ ልገባ ነበር ግን ባሌ ካቅሜ በላይ የሆነ ነገር ጠየቀኝ አልችልም ሰለው እሸ የራሴን መንገድ እመርጣለው አችም የራስሽን ምረጭ አለኝ ልቤ ተሰበር በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላቹህ አመሰግናለው😢😢😭
Egziabhier ysbsh ayzosh ema
Yanch yalew ymexal❤❤❤
Filagoftdhin yemayimola endkwan kerebish ere Emebete tebeka tihinish
የብዙ ሠው ታሪክ ታፈኖ ይቀመጥ😭😭😭😭😭ግን ሆሎም ለበጉነው አይዙሺ❤
@@haymanotderribe8843 ድንግል ማርያም ታስበሽ ... 💚💛❤🙏
አይዞሽ ላንቺ ያለው አይቀራም
እውነት በጣም ጀግና ሴት ነሽ፤ 5 አመት ሙሉ መታመን ከባድ ነው በዚያ ላይ በአካል ሳታቂው
ምን አይነት መመረጥ ነው እህቴ ብርቱ ነሽ ለዚህ ጸባይሽ እምትሸለሚው ሽልማት ምን አይነት እንደሆነ ማሰብ ይከብደኛል። እግዚአብሔር እምባሽን ያብስልሽ
በጣም የዋህ ሴት ነሽ እመብርሃን አለው ትበልሽ ውዴ እሷ የሂወት አጋርሽን ትሸልምሽ የቃልኪዳኗ እመቤት ስለመታመንሽ ትከፍልሻለች ❤
አይዞን ለኛም ትምህርት ነሽ እኔ ካንቺ ትእግስትን ቃልኪዳን ማክበርን ተምሬአለሁ እንግዲህ ሰርግሽን ለማየት ያብቃን ❤
አሜን
Amen beewnet yarglat
Amen
አርባዕቱ እንስሳ መንፈሳውያን(2)
ገፀ ሰብ ወገፀ እንስሳ ገፀ ንስር ወገፀ አንበሳ(2)
እንኳን ለአርባዕቱ እንስሳ አመታዊ በዓል እንዲሁም ለአቡነ ኪሮስ በዓል በሰላም አደረሰን አሜን እልልልልል❤❤❤
ደምርኝ በማርያም ❤
@BerhanGebra-tx8xf እሺ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
Wnkuwan abro aderesen more hule getemegnun betemeleketm comitu yilal ehite
በሱባኤ ለምን አጠይቂም እህታችን ምን ይታወቃል እግዚአብሄር እንድታገለግይው መርጦሽ ይሁናል🎉🎉
ehte ene subae megbat efelegalw sera eyeseraw men madreg edalebegn betnegregnp❤
@@FirezerGezehagnመምህር ከሶስት አመት በፊት እንወያይ ሊቭ አንድ ላይ እና ሱባኤ በቤታችን ብሎ ሁለት ቪዲዮ ከጥሩ ማብራሪያ ጋር ለቋል ከዛ አለልሽ ውዴ
መምህር ተሻለህ ህታችን አይዞሽ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን ስታዛዝን ❤
Amen 🎉
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን መምህሬ ተስፋ ሥላሴን እመቤቴ እናቴ አች ጠብቂልን✅🌾⛪🌿
ስታሳዝን መምህርየ እኔንም አጋባኝ ❤
ደምሪኝ
Sara+sami @@sameM-tu6rg
@@CoolMIME885😂😂❤
Betam aydel🎉
@CoolMIME885🎉😂
ይች እህታችን ለቡዙ ሰው አስተሪ ናት ብዙ ሰዎች ናቸው ጠብቅኝ ብሎየሚጠፉት ነገር ግን ደሞ በላያችን ያለው መስተፋቅር አይነጥላውም ይሆናል ያራቀው ደሞ የመምህራችን ተማሪ ከሆኔ ደሞ አውቆ አይሆንም እስቲ በዘብብ ሱባኤ ግቢ እህቴ ወንድማችን ካለህ ና ደውልላት ደሞ የሴት ልጅ እንባ ጥሩ አይደለም💔😒
ልጁ ከለለ ደሞ ድል አድርገህ ዳራት መምህርዬ❤😊
እሽ አመሰግናለሁ እህቴ
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር የጓጓሽለትን ከግብ እንድታደርሽው ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አይዞሽ ተሥፋ ሥላሴ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን
የኔ እናት ልብሽ በጣም ነጹህ ነው እህቴ ሱባኤ ገብተሽ ጠይቂ ታምነሽ መጠበቅሽ መልካም ነው ግን መልስ ካልሰጠሽ የራስሽን ህይወት ጀምሪ መምህርዬ አንተን አግኝታለች ዳራት መምህር
እህታችን እባክሽን በመጀመርያ ሱባየ ይዠ ከዛ ከዚያ ወደአድስ ህይወት ግቢ❤❤❤
የመምህር ተማሪም ቢሆን ሰዉ አይታምንም እህቴ የእራስሽን ሕይዉት ጀምሪ እድሜሽን አስቢ ወዬ ስታሳዝን ሁሉም ለብጎ ነዉ እህቴ አይዞሽ
ሰላም መምህርዬ እኔም የአንተ ተማሪ ነኝ የእርሷ እኩያ ነኝ የእግዛብሄር መልካም ፍቃዱ ቢሆን በቅዱስ ቁርባን ማግባት ነው የምፈልገው የመንፈስ ሃብታም የሆነ ፣ስለጠላቱ የሚያውቅና የእግዛብሄር ጦር ዕቃ በደንብ የሚያውቅ ነው የምፈልገው እህታችን ደግሞ እግዛብሄር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ፡፡
አሜን (3) አመሰግናለሁ ወንድም እህቶቼ ለሁላችንም የልባችን መሻት ይፈፅምልን አመስግናለሁ
ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን
ይህንን መንፈስ መቼ ይሆን ተፋልሜ ከእስራታችን የምንፈታ አምላክ ሆይ አበርታኝ🙏
የኔን እናትም ለምልኩስናያብቃልኝአሜን አሜን አሜን
ውይ መምህራችን አመመኝ እያልክ የሌሎችን ህመም ለማከም ትጠራለህ እረፍት አድርግ😊 እህታችን ግን ሱባኤ ግቢ
ሰላም መምህራችን እንኳን ደህና መጡሉን አምላኬ ሆይ የምሰማውን የምለወጥበት አድርግልኝ 🤲🤲🤲
እህቴ አይዞሽ ልጁ የጠፋው ለበጎ ይሆናል አትዘኝ እስራኤል ሚኖሩ አብዛኞቹ ወንዶች እዚህ ጓደኛ/ትዳር ይዘው ኢትዮጵያ ሌላ ሰው ያወራሉ ስራ የትም ቢቀየር ካንቺ ለመጥፋት ምክንያት አይሆንም ።የዋህነትሽ ክፋውን አላሳሰበሽም ጠርጥር ነው እኔም ስላጋጠመኝ ነው እና እመቤቴ ለኔ ሚሆነውን ስጭኝ ብለሽ ጸልይ❤ ❤❤❤❤❤❤
እሽ እህቴ አመሰግናለሁ
እመብርሃን ጠብቂልን ተሰፋ ሰላሴን
አይዞሽ እህቴ ህይወት ሁሉንም አጠቃለ የያዘች ደስ የሚል ስቃይ ያለባት ናት ምናልባት ያዬሽው ህልም የዋህነትሽን አይቶ ይሆናል 🥰🥰🥰
አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ያድርግልሽ ደጋግመሽ ሱባኤ ግቢና ጠይቂ ብጠብቂውም አይቆጭሽ ለዘላለም ህይወት አንቺንም ቤተሰቦችሽንም እሱ ምክንያት ሆኖ አብቅቶአችኋል ብዙዎች በዋዛ ፈዛዛ ዘመናቸውን ጨርሰው የለ አሁንም አረፈደም
መምህርዬ እኳን ደና መጣክልን መዳኒአለም እድሜና ጤና ይስጥልን።እህታችን አይዞሽ ለበጎ ነው እግዚሐብሄር ቀን አለው
እኔም እንዳንቺ ግራ ገብቶኛል 36 አመቴ ነዉ ትዳር እፈልጋለሁ ግን አይሳካም ይጀመራል አይዘልቅም ቅዱስ ቁርባን ተቀብዬ እግዛብሔርን እያመሰገንኩ አለሁ የኔ ቀን እስኪመጣ እጠብቃለሁ
Egzabhar yirdash ehitalem..
Yeteshale neger asbolsh new
እኔ አህቴ ትዳር ሳትይዝ እያልኩ እድሜየን አባከንኩ እኔ ትንሿ ባገባ ይሰማት ይሆን ሳታገባ እያልኩኝ አሁን ግን ማግባት እንዳለብኝ ይሰማኛል በፀሎት አስቡን😊
Enem endeza asibalehu gin mogn atihugn yemetalish edil lehitishim bereket lyhon yichilal agiby
እንኳን ደህና መጣህልን ረቡኒ ❤
የአንተ ተማሪዎች በቴሌግራም መንፈሳዊ ውጊያ የሚል ቴሌግራም ላይ ጋብዘንሀል እርግጠኛ ነኝ ብትመጣ ወልደ አማኑኤል ደስ እንደሚለው
❤❤❤❤
እኔንም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ መምህር አባቴ
Memihir Enkan Dehina mexahi Ayizosh Egiziabeher Al Ayexelm 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አመሰግናለሁ ሁላችንም እግዚአብሔር ያግዘን
እግዚአብሔረይመስገን እንኳንአደረሳችሁለአባታችን ለአባኪሮስወረሐዊባአል መምህራችንእንኳንደህናመጣህልን ቃለህይወትያሠማልንአሜን
ምናልባት በጦርነቱ ምክንያት ችግር አጋጥሞት ይሆን
እኔም እሱም ያስጨንቀኛል ምክንያቲም ማወቅ አቃተኝ
የኔም ህይወት እንዳቺ ነው አይዞን የተሰበረ ልብን እግዚአብሔር ይጠግናል የሚያፅናናኝ ቃል ይህ ነው
አመሰግናለሁ
እህቴም 28 አመት ሆናት ወንድ ይቀርባታል ይርቃታል በመተት አስረዋት ነው እግዚአብሔር ቀን አለው ብለን እንጠብቃለን ወንበረ ድንግል ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ያግዝሽ
Tsebel lay teberta...ene wech eynorku edeme hede...wende yekerebegnal ke 1 wer belay aykoyem demo deruye new yemikerebegn...betselot tegi beyat❤
Egziabhier ysbat❤
@@ruthberhe2369 እሽ እማ
@@ruthberhe2369same here ruthye dehna wend sikerbegn bemalakew mknyat aysakam edmeye hede bye bechnket lmot nw, getemegn yemiyadamt wend liredash ychlal kalone gin enesu rasu eyefelegu nw ye mibelashew eko, egziabher yrdan hulachnnm
እኔም አንች እህት አይነት ነው ህወቴ ፈጣሪ ያስበን ሁላችንም
መምህር እርህራህህ
የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
እድሜና ጤና ይስጥህ
መምህርዬ ተሻለህ ወይ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ክፉን አያሳየን አንትማ አይመምብን የኔ መምህሬ❤
የኔ ልዩ አባት እንቁ መምራችን እመብርሃን ትጠብቅ ጭንቀታችንን የምትረዳዉ
መምህር የአንተን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልህ ለሁሉም የአዳም ዘር ፈጣሪ ልጅ ይሰጠው
መምህሬ በእድሜ በጤና ያቁይህ አባታችን የሆሉ አባት❤❤
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ አይዞሽ እህት አለሜ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳሽ!!!💞💞💞🙏🙏🙏💞💞💞
ሰላም ለናንተ ይሁን የመሥህር ተስፋየ ተማሪዎች በሙሉ የልኡል እግዚአብሔረ ልጆች መሥህራችን ቃለህይወት ያሠማልን መምህርየ ኧረ መምህር እኔም የቆረበ ማግባት እፈልጋለሁ ቆራቢነኝ ጌታሆይ ለሀገሬ አብቃኝ መምመህርየ ዘመነዎት ይባረክ አባቴን እናቴን በተማርሀት መሠረት ቆረቡልኝ ምንም አያመልኩም ቡና ካልጠጡ ምግብ አይበሉም ነበር አሁን አቁመዋል ሀለት አመት አለፋቸው በየሳምቱ ይቆሮባሉ እነሱ መንገድ ሲይዙልኝ እኔም ቆረብሁ ወድሜም በቅርቡ ዮቆርባል ደግሞ እንዲመነኩስ ምክር ጀምሪአለሁ ጌታሆይ ተመሠገን
ቃል ይህ ነዉ በአካል የማያዉቁትን ሰዉ በቃል መጠበቅ እመቤቴ ይሄንን ሰዉ ድምፁን ታሰማሽ እምነትሽ ያምጣልሽ በቁርባን ማግባት መመኘትሽ በራሱ ትልቅ ፀጋ ታገኛለሽ እመቤቴ ታምር ትስራልሽ እኛም በድጋሚ የደረሽበትን ሁኔታ ለመስማት ያብቃን መምህር ተስፋየ ይሄን ነገር አጣርተህ የደረስክበትን አሳዉቀን አደራ
አሜን አህቴ ያቀን በተሰፋ እጠብቃለሁ ከመምህር ለመገናኘት አብቃኝ እሱ መፉትሔ ብየ ስለምነው አዚህ አድርሶኛል የጊዲሁም እርሱ እና እመብርሃን ያውቃሉ
መምህራችን ተሻለህ እመብርሃን ትጠብቅህ. እህታችን የራስሽን ህይወት ጀምሪ. እንደኔ ግን የደበቃት ነገር ይኖሮዋል ብየ አስባሎሁ ብዙዎቹ አስለቃሽ ናቸው. ስታሳዝን እድሜሽን እየሄደ ነው አግቢ እሱን እርሽው
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ የዋህ 🥹እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ብርታቱን ይስጥሽ በርች እህት 🥰🥰
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን እህታችን አይዞሽ እመ አምላክ ትርዳሽ በእዉነት ሱባኤ ግቢ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰Waaqayoo Oduu Gaamaachiisaa sii haa Dhaageesiisuu Miisirachoo gaarii Dhaagaahii🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰Gobaazii💯💯💯💯
መምህሬ ዘላለም ያኑርህ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ
የኔ ታማኝ አይዞኝ የበለጠ አለ እግዚአብሔር ያሰብሺዉ ይሳካ አሜን አሜን አሜን
ዉነተ ተስፋ ስላሴ ተስፋህ ብቻ ልብን ያርሳል ኑርልን
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር🎉🎉🎉
መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ ክበርልን
አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ይህንኑ ልጅ አልሁ አቤት ብሎ ያለበትን እንዲሳማ እመቤቴ ትርዳሽ
አሜን(3) አመሰግናለሁ
የኔ እናት😢😢 አለ ወይም የለም የማይባል ሕይወት ከባድ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ተስፋ ሥላሴ መምህርዬ እንዴት አለህ ተሻለህን አጋዕዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ ጨርሰው ይማሩህ❤
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታአሜን አሜን አሜን መምህርዬ በጣም አግዚአብሔር የረዳሽ እህቴዋዬ የዓለም ቤዛ መድሃኒዓለም አባቴ መልካም ዜና ያሰማሽ በጣም እናመሰግናለን መምህርዬ 🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አመሰግናለሁ
የኔ እናት ስታሳዝን ካለህ አለሁ በላት የዋህ ናት እመ ብረሀን ካንቺ ትሁን👏
መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🎉
የኔ ዉድ መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን❤❤❤❤❤በፆሎታቹሁ አሱቡኝ የተዋህዶ ልጆች
መምህሬ ዘላለም ያኑርህ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዛብሔር ይርዳሽ እህታችን መምህር እኳን ደህኒ መጣህ
ጥሩ ዜና ያሰማሽ እህቴ ጠንክር መምህር እመቤቴ ከነቤተሰብህ ትጠብቅልን
መተት ይሆን ከመጀመሪያው ጎደኛሽ የተላከ መርምሪ🍀 እግዚአብሔር መልካሙን ህይወት ይስጥሽ በርቺ ጎበዝ🌷
Amen memher Edmen Tenan yahbkia fetrie
መምህር ተሻለህ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ 🙏
እህታችኝ አንች ብርቱና በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ቀን አለሁ አይዞሽ በፆሎት ጠይቂ ወንድማችንም ምን አልባት ጦርነት ስለሆነ ባይመቸው ነው የሚሆነው😢 ምንም ቢሆን ትክክለኛውን መንገድ አሳይቶሻል
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ስሞኑን ስትጠፋ ምን ሆኖ ይሆን ብዬ አስቤልህ ነበር እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ 🙏😇❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏👆 ፈጣሪ ያምጣ ልሺ እህቴ መምህርዬ ፀጋዉን ያብዛልህ ያለብንን ችግሮቻችን ስለም ታስተምረን እግዝአብሄር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤
እንኩዋን ለአጋዕዝተ አለም ቅድስት ስላሴ አደረሳችሁ👏
እህታችን አይዞሽ ቅድስት አርሴማ ሱባኤ ግቢ እግዚአብሔር እውነቱን ይግለፅልሽ
ጦርነትም ስላለ ባይመቸው ይሆናል ፡።
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
መምህር እንኳን ደና መጣችሁ እህታችን አይዞሽ የኔ እናት ስታሳዝን 😢
እኔም በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ እያላችሁ 😢
መምህር እኔም የትዳር ነገርን በብሉኛል የራሴን ህይወት ነው የተናገረችው
Amen amen amen 🙏
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ልብህን ተሻለህ ❤🎉
አይዞሽ እህታችን ❤❤❤ ደስ እሚትል ልጅ ናት ፅናትዋ እጅግ ደስ ይላል ለአንቺ ያለው አለ እግዚአብሔር ካለህም አለህ በል ወንድየው እህታችን ላይ አትቀልድ እውነት ሚስኪን አሳዘነችኝ የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ችግርሽን ይፍታልሽ
እንኮን ለአመት አባ ኪሮስ በሰላም አደርሳች የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር ተሻለህወይ?አይዞሽ እህቴ እኔ 31አመቴ ነዉ ትዳር ለመያዝ በጣም ነዉየምፈልገዉ ለትዳር በጣም ትልቅ ክብና ቦታአለኝ ግን የማገባዉ ሁሉ የተሳሳተ አሁን የመምህን ትምህት እየሰማሁ ተቀየርኩ ሁለቴ አግብቼ ፈትቻለሁ ከሁለቱም ወልጃለሁ እና ግን 3ባል ስፈልግ ነዉ የመምህርን ትምህት አግኝቼ እየተቀየርኩነዉ አይዞሽ እግዚአብሔር ያዘጋጀልሽ ስላለነዉ
ሰላማችሁ ይብዛ መምህር እህታችን እና ቤተሰቦች እህቴ እኔም እንዳንቺ ሆኛለሁ መምህር ሁሌም የሚገርመኝ ሽማግሌ ተልኮ ስንት አመቴ እሱን እየጠበኩ ነው ግራ ገብቶኛል ሌላ እንኳን እንዳላስብ ዝም ብዬ እየኖርኩ ነው
E/r yagzshi xnatu yistashi yehulum seta lji fetenanewu berchayi 🙏
አይዞሽ እህታለም አርጋኖን እየፀለይሽ እመ ብርሃን በሱባኤ ጠይቅያት ትመልስልሻለች የጭንቅ አማላጇ እናቴ ኪዳን ምህረት ቀና ታደርግሻለች በርቺ አይዞሽ 💙💙💙
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤
የኔ እናት አይዞሽ ፀልይለት ዝብለሽ አታልቅሽ ሱባኤ ደጋግመሽ ግቢና መድኃኔ አለም እስሚያስተካክልልሽድረስ ሰጋዉ ደሙን እየተቀበልሽ የመድኃኔ ቀን ጠብቂ ስለቸኮልን ይደለም ለሀሉም ቀን አለዉ
የኔም ህይወት ልክ እንደ አንቺ የኔ እህት 😢 እግዚአብሔር ይርዳን
አይዞሽ እህቴ የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳሽ
የኔ እናት አይዞሽ የፃድቃኔዋ እመቤት የሚጠቅምሽን ህይወት ትስጥሽ እኔም 5አመት በስልክ አውርተን አመት ከ6 ወር አብረን ቆይተን ዱባይ መጥቼ እሱ አግብቶ ወለደ ክብር ለመቤቴ መንገዳችን ተለያይቶ ነበር እናቴ ፃድቃኔን የኔ ከሆነ አስተካክለሽ ስጭኝ የኔ ካልሆነ ከኔ አርቂው ብዬ ተሳልኩኝ ይሄው አገባ ምንም አልመሰለኝ እግዚአብሔር ለኛ ያለው አለ❤
ሰላማቹ ይብዛ እህታለም በሱባዬ ጠይቀሽ ላንቺ ካልተፈቀደ ሌላ ህይወት ቀጥይ እግዛብሔር ይርዳሽ አይዞሽ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ☦️🕊🕊🕊🌿🌿🌿💐💐💐🌾🌾🌾🙏
እግዚአብሔር ለንቺ ያለውን ያዘጋጃል አይዞሽ እህቴ
እኔንም በፀሎት አሰቡኝ ወለተ የሐንሰ እያላችሁ🥹🥹🥹
የኔ እናት የኔእንባ ይፍሰስልሺ እግዚአብሔር በሠላም ያገናኛችሁ ካልሆነም ላንችያለዉ አለ አይዞሺ አታልቅሺ
Ayzosh ema egziabhier leanch yalew ymexal demo des ybelsh
Beagersh bebietekrstiyansh new yaleshw egna besdet alen egziabhiern tesfa adrgen ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን🕯🕯🕯
የኔ እናት በእውነት መፍረድ ባልችልም እመቤቴ መልካሙን ታድርግልሽ
መምህርዬ ተሻለህ አመቤቴ አትለይህ
Memhr eye ekan dehna metah emebrhen tdabsh memhrye tklye abati ydabsuh❤❤
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
እህታችን አይዙሽ እግዚአብሔር በሠላም ቢያገናኛችሁ በጣም ደሢ ይላል በሠላም እንዲያገናኛችሁ ፀሎታችን ነዉ ምናልባት እሡ ሌላ አግኝቶ ምናምን ሳይሆን በተለያየ ነገር ወይ ታስሮ ወይ ደሞ ስልኩ ጠፍቶበት ከሆነ ብዬ ነዉ የማስበዉ
የኒን ታሪክ የሚመሥል ነዉ የንም ጎደኛዬ በመጀመሪያ በመምህር ገጠመኝ ነዉ የተግባባንዉ እኔም እናቴ ኪዳነ ምህረት በእለተ ቀኗ ነዉ ያገናኘችን በሷ ምልጃ እስካሁን አለን እግዚአብሔር ይመሥገን ይሄዉ አምስት አመታችንን ልንይዝ ነዉ