ልበ ወርቅ ክፍል 5 ON Danya Tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 เม.ย. 2024
  • ልበ ወርቅ ክፍል 5 እንኳን ወደ ዳንያ ቲዩብ በደህና መጡ፡፡ ከኛ ጋር በሚኖሮት ቆይታ ድራማዎች ኢስላማዊ ፊልሞች በተለያዩ የኪነጥበብ ውጤቶች እና ሙሀደራዎች እናስደስቶታለን፡፡መልካም ቆይታ
    @danyatube
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 78

  • @hawatube7169
    @hawatube7169 2 หลายเดือนก่อน +30

    እንኳን ሸላም መጣችሁ ዛሬ በጣም ጭንቅ ብሎኛል 😢ዱአ አድርጉልኝየመዳም ቅመሞችዬ 👍❤

    • @user-hf4tu5ge6b
      @user-hf4tu5ge6b 2 หลายเดือนก่อน +1

      አብሽሪ❤

    • @MARAKlYE
      @MARAKlYE 2 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ ለበጎ ነው❤❤

    • @MmJohar
      @MmJohar 2 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪአላህጭቀትሽንያሳልሽሁሉምለኸይርነው😢😢😢

    • @Fatimah-zp8zp
      @Fatimah-zp8zp 2 หลายเดือนก่อน

      አብሺሪ ውዴ

    • @user-sk5rl2zw7l
      @user-sk5rl2zw7l 2 หลายเดือนก่อน +1

      አብሸሪ❤❤❤

  • @SADEMOHAMMED
    @SADEMOHAMMED 2 หลายเดือนก่อน +9

    የሰዉ እጅን ልቀቁልንእጅ

  • @user-di3gn9ms7f
    @user-di3gn9ms7f 2 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህአለባበሣችሁበጣምነዉየሚያምረዉ

  • @metenberehanu6676
    @metenberehanu6676 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ገራሚ ደራማ ነው ወይኔ እኛ ሴቶች ግን

  • @sikosilo7773
    @sikosilo7773 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዋዉዉዉ ዛሬ ደቂቃው አሪፍ ነው ቀጥሉበት 🌷🌷🌹🌹

  • @user-bp5zf7ke8s
    @user-bp5zf7ke8s 2 หลายเดือนก่อน +11

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ልን የምትሉ

  • @user-zs8gw1su7v
    @user-zs8gw1su7v 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድረማሁኖነውእጂየዝህንያክልችሎታአይኖረውም😢😳

  • @Fatuma-ov8ip
    @Fatuma-ov8ip 2 หลายเดือนก่อน +1

    Mashalla.Qaxilubat.❤❤❤

  • @user-fk7ft4ly9f
    @user-fk7ft4ly9f 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ አስተማሪነው የማይወዱት ሰውጋ መኖር ከባድ ነው

  • @user-qn6on8eg4t
    @user-qn6on8eg4t 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህቀጥሉበት፣ቀጣይክፍል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ld4ij1sl7d
    @user-ld4ij1sl7d 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዋአሌኩም ሠላም ወራህመቱሪላሂ ወበረካቱ ተሎ ተሎ ልቀቁት አገር ልገባ ነዉ

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ማሻአላህ እንኳን ደህና መጣቹሁ❤❤❤

  • @user-qx8xn6or3j
    @user-qx8xn6or3j หลายเดือนก่อน

    ቶሎቶሎ ልቅቁልን

  • @badrea36
    @badrea36 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሩፈይዳ ድራማ ብቻ ልቃቁ

  • @user-tk6qs1qd7b
    @user-tk6qs1qd7b 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሴቶች እኮ የሚወደንን ቶተን የምኖወደውን. ስኖከተል ሂወታችንን እናበላሻለን ጡሩስራነው

  • @sofyaseid9616
    @sofyaseid9616 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አስተማሪ ነው

  • @BontoBomyo
    @BontoBomyo 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @twaibaabdu930
    @twaibaabdu930 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ልን

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s หลายเดือนก่อน

    አጋነናችሁት😂😂ምነው እኔ ብቻ ነኝ ሴት አለች ሴትዮ😅😅

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @user-hs8tu7cr6v
    @user-hs8tu7cr6v 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @assiyahussen3940
    @assiyahussen3940 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 2 หลายเดือนก่อน +4

    ነገሩ አልገባኝም ሀሳብ ነዉ ወይስ ይህኛዉን ልጂ ተታ አገባች ወይ ጉድ

    • @seadaseada9747
      @seadaseada9747 หลายเดือนก่อน +1

      ይህ የኔም ጥያቄ ነው

  • @user-wo2zt8rh5f
    @user-wo2zt8rh5f 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፒሊስየሰው እጂ ክፍል 6ልቀቁልንንን

  • @AsAz-gb7eo
    @AsAz-gb7eo 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @fhhu1662
    @fhhu1662 2 หลายเดือนก่อน

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

  • @uadh7751
    @uadh7751 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ismnwikko1358
    @ismnwikko1358 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AnnoyedCricket-qk7il
    @AnnoyedCricket-qk7il 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ እዳች አግባ አሰልፍ እያልኩ ስጣጣ አግብቶ ገላገለኝ ቱ ያኔ ባላልኩስ 😂

  • @abdulfetahibrahim801
    @abdulfetahibrahim801 2 หลายเดือนก่อน

    ሶስት አከናንቦ ለምን አይልካትም😂😂

  • @user-dd1mf1le5h
    @user-dd1mf1le5h 2 หลายเดือนก่อน

    እኛሴቶችግን

  • @user-nr3nv8kr5w
    @user-nr3nv8kr5w 2 หลายเดือนก่อน

    እኮንሠላምመጣችሑ🎉🎉🎉🎉

  • @BertukanKeder
    @BertukanKeder 2 หลายเดือนก่อน

    ቀጣይ ቶሎ ይለቀቅ

  • @user-hf4tu5ge6b
    @user-hf4tu5ge6b 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዛሬ السلام عليكمየለም ምነው 🥰

    • @MmJohar
      @MmJohar 2 หลายเดือนก่อน

      وعليكم اسلام ورحمة الله وبركاته❤❤❤

    • @HEYATN-hs7cu
      @HEYATN-hs7cu 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል መሆነች

  • @halweyahalweya
    @halweyahalweya 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኘ ሴቶች ግን 😮😮😮

  • @user-di3gn9ms7f
    @user-di3gn9ms7f 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔሣገባባሌንአላቀዉምአያቀኘምአሁንግንአልሀምዱሊላሂፍቅራችተዋዉቆከታጋባይበልጣል

  • @user-sk5rl2zw7l
    @user-sk5rl2zw7l 2 หลายเดือนก่อน

    አህለን❤❤❤❤❤

  • @user-tt1pp3ei6q
    @user-tt1pp3ei6q 2 หลายเดือนก่อน

    እዴት ነው አገባኝም ወይስ በሐሣብ ነው

  • @FaAl-fd4wi
    @FaAl-fd4wi 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @LucyTubechanal
    @LucyTubechanal 2 หลายเดือนก่อน +1

    መብል መጠጥ አደለም ዋናው ሙሀባ ነው

  • @user-gz3bd1vx3v
    @user-gz3bd1vx3v 2 หลายเดือนก่อน

    ለምን ቶሎቶሎ አትለቁም

  • @ayshamohamed7756
    @ayshamohamed7756 2 หลายเดือนก่อน

    ግን ምድነው የማስተላልፈው አልገባኝ በበሏ ሄደች ምናምን 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @AsHj-oe3jc
    @AsHj-oe3jc 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ እኔ የነበርኩበትን ሂወት በደንብ አየት እናን ላይ

  • @flowertube1696
    @flowertube1696 2 หลายเดือนก่อน

    Ye esuan himeme yemireda sew ehen hiwet yalefe bicha new Enem le tinish gize bihon ehen hiwet asalifeyalew kebad sikay new

  • @FetiyaFatiya1
    @FetiyaFatiya1 2 หลายเดือนก่อน

    ሆሆ ሚናው የዙኝ ሊቀቁኝ አለች ወንድሜ አብሺር አለህ ከንተ ገር ይሁን

  • @user-tt1pp3ei6q
    @user-tt1pp3ei6q 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሒ እኔም በጣም የሚወደኛ ባል አለኝ ግን ለኔ ልብ ሌላ ሠውጋ ነው እስኪ ምከሩኝ ምን ላግ ባአላሕ ጨነቀኝ

    • @Zinte-nq9ff
      @Zinte-nq9ff 2 หลายเดือนก่อน

      አይዞን

    • @Zinte-nq9ff
      @Zinte-nq9ff 2 หลายเดือนก่อน

      ደአ አርጊ

    • @user-tt1pp3ei6q
      @user-tt1pp3ei6q 2 หลายเดือนก่อน

      ኢሻአላሕ እናተም አጉልኝ ባአላሕ

    • @danyatube7892
      @danyatube7892  2 หลายเดือนก่อน +3

      ሰላተል ኢስቲሀራ ሰግደሽ አላህን ለምኚ ።ሲቀጥል ኢማን መስፈርት ይሁን በተረፈ ልብሽ የወሰነበትን በቶሎ አግቢ !! ሌላኛውን ግን ሂይወት መስርተሽ መኖር በጀመርሽበት በየትኛውም አጋጣሚ ከሌላኛው ጋር በስልክም ሆነ በሌላ መንገድ ለማውራት መሞከሩ አደጋ ሊኖረው ይችላል እሱን ነገር ቀንሺ ።በእያንዳንዱ ሁኔታሽ ግን አላህን መፍራትን ለደቂቃም እንዳትዘነጊ ያለበለዚያ የሰይጣን የነፍስያ ጉትጎታ ከባድ ይሆናል ወላሀ አእለም።አላህ የተሻለውን ይምረጥልሽ@danyatube

    • @user-tt1pp3ei6q
      @user-tt1pp3ei6q 2 หลายเดือนก่อน

      @@danyatube7892 እሺ እኔ ያለሑት አረብ አገር እኩ ነኝ ደሞ እኮ በለ ትዳር ነኝ ግን የሡ በፍፁም ፍቅር ልሰጠው አቻኩም ደሞ ሲቀጥል የሖነ ሠይጣን ነው እጂ እዲ ሚያረገኝ ምወደው ልጅ እኮ ካፊል ነው ባለ ቤቴ ግን ኢማተኛ ነው ግን አሑንስ እየፈራሑ ነው

  • @Dawant404
    @Dawant404 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ባሌን ሳላውቅ ነው ያገባሁት በፎቶም በአካልም አላውቀውም ኒካ ሊታሰር ሲል አጠገቤ ቁሞ እይኝ ሲለኝ እደት እደደነገጥኩ ግን ኒካውም ታሰረ ተላመድን ድብን ያለ ፍቅር ያዘኝ ከባሌ😂😂😂 ወይ ወንድሜ ይስቅብኝ ነበር ከባሌ ፍቅር ያዘኝ ስለው ግን ብዙም ሳንቆይ ተለያየን አንድ ልጅ አለችን ዘጠኝ እመቴ ቁጭ ብየ ቀረሁ እሱ አግብቶ ወላደ ይህ ሁሉ የሆነው በሰው ወሬ ምክንያት ነው

    • @user-ss5he7bd7h
      @user-ss5he7bd7h 2 หลายเดือนก่อน

      😂የኔቢጤአብሽሪ

    • @user-wo2zt8rh5f
      @user-wo2zt8rh5f 2 หลายเดือนก่อน

      ኪኪኪ፣ፍገግአረግሺኝ አብሺሪ አላህየተሻለውን ይስጥሺ

    • @seaeda-wv5oc
      @seaeda-wv5oc 2 หลายเดือนก่อน

      ያለፈም ቢሆን ደሥይላል

    • @usmanalyu7635
      @usmanalyu7635 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂ደሥይላል

  • @naheemama9466
    @naheemama9466 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @AsAz-gb7eo
    @AsAz-gb7eo 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤