ትዳሮቻችን ለምን ይፈርሳሉ! || ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ እና ኡስታዝ ካሚል ጣሃ || አፍሪካ ቲቪ 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 มิ.ย. 2021
  • 🌟 subscribe (ሰብስክራይብ): bit.ly/2T3id1U 🌟
    የምንሰራቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲ ደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔
    ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉት። ❤
    ---
    የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞችን በመከታተል የራስዎን እና የቤተሰብዎን የዚህ አለም ቆይታ በማሳመር ለአኼራዎ መከሰብን ይማሩ። አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን።
    ---
    አፍሪካ ቲቪ
    የሕይወት ጎዳና
    ናይልሳት | 11554 V | 27500
    ---
    ይከታተሉን | Follow us፡
    ፌስቡክ | AfricaTVCh1
    ቴሌግራም | t.me/africatv1
    ዩቲዩብ | / africatv1
    ኢንስታግራም | africatvch1
    ትዊተር | africatvch1
    ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv
    #ትዳሮቻችን_ለምን_ይፈርሳሉ
    #ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ
    #ኡስታዝ ካሚል ጣሃ
    #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

ความคิดเห็น • 240

  • @user-nw1ov6mf1f
    @user-nw1ov6mf1f 2 ปีที่แล้ว +62

    ወላሂ ይህን ብራክ አላህ ያጥፍልን የምትሉ በላይ ግቡ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 5 หลายเดือนก่อน

      አሚን እነሱለብራቼውነውእኛግንምንእደምናገኝአላቅም

    • @user-hm9ox4kc6i
      @user-hm9ox4kc6i 4 หลายเดือนก่อน

      አሚንን ያረብ

    • @hadiya9640
      @hadiya9640 10 วันที่ผ่านมา

      አሚንንን

  • @faseenaboobu1007
    @faseenaboobu1007 2 ปีที่แล้ว +28

    ሁሌም ሰላማችሁን አላህ ያብዛላቹሁ ከመጥፎ ሁሉ ይጠብቅልን የኛ አለታዎች

    • @fantugaleta406
      @fantugaleta406 ปีที่แล้ว +1

      Lol no no no 😂 lol lol look😊 look like

  • @sultanalain7706
    @sultanalain7706 3 ปีที่แล้ว +95

    ሱብሀን አላህ የት ናችሁ ኡመተ ሙሀመድ አሁን ፕራክ ቢሆን ቦታ አይበቃንም ነበሪ

    • @foreverything9263
      @foreverything9263 3 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ልቦና ይስጥልን ትክክል ሰው የለም

    • @Umhibaharn
      @Umhibaharn 3 ปีที่แล้ว

      Alen Alen

    • @user-wd1yz5rs2p
      @user-wd1yz5rs2p 3 ปีที่แล้ว

      አሁን ፕራክ አድራጊም ተመልካችም የለ

    • @user-kg5ke8br9m
      @user-kg5ke8br9m 3 ปีที่แล้ว +1

      አለን

    • @meremaadem4452
      @meremaadem4452 3 ปีที่แล้ว

      ሣህ ወላ

  • @SofyaRameto
    @SofyaRameto 19 วันที่ผ่านมา +2

    ኡስታዞች አለህ ይጠብቃቹ ጀዛኩሙላ ከይር

  • @user-im6qe2mr8k
    @user-im6qe2mr8k 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛኩም አላህኸይርን ኡስታዞቻችን 🎉🎉🎉እኛም በሰማነው የምንጠቀምበት ያድርገን ትዳራችንም አላህ ያሳምርልን ያረብ

  • @nuriyahassan7949
    @nuriyahassan7949 ปีที่แล้ว +4

    ወላሂ ትክክል አላህ ቀልብ ይስጣን እንሻአላህ እተከራ አላማብዛትነው ለትደራችን ቢየንስ አንዳችን ሰብር በሰብር ቢናሰልፈው ምንም ጉደት አይኖራውም እንሻአላህ የምነውቅበት ቀልብ ይስጣን ኡስታዞች አላህ ሰላም ሁሌም ይከተላችሁ እንሻአላህ

  • @user-uk5mp3wg4y
    @user-uk5mp3wg4y 2 ปีที่แล้ว +6

    ኦሎሞቸችን ሽሆቸቸን ደእዎችን አለህ በምድረ የቢዘልን ወለህ የረቢ

  • @GgGg-hj9by
    @GgGg-hj9by 6 หลายเดือนก่อน +4

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመ ቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ በስርብት የሚገኙትን ወድሞችና እህቶችን እዳታወሳ ችሗቸዉ አላህ እናተንም በመልካም ነገር ያስታዉ ሳችሁ ያረብ❤❤❤❤❤

  • @TyRrt-rt4yn
    @TyRrt-rt4yn 9 หลายเดือนก่อน +3

    ረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ ኡስታዞቻችን

  • @subriaeman9557
    @subriaeman9557 ปีที่แล้ว +3

    ኣላህ እዴሚ ከጤናጋ ሰቶ ያኑርልን
    ሰምቶ ከሚጠቀሙት ያርገን

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 ปีที่แล้ว +3

    ጀዘኩሙለሁ ኸይረን መአሸለሀ በጠም ደስ ይለል ጡሩ ትምህርት ነዉ አለሀ ከበሎቸችን ፍቅር ይስጠን

  • @user-gn5wp8wl4e
    @user-gn5wp8wl4e ปีที่แล้ว +3

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @ujjg1785
    @ujjg1785 2 ปีที่แล้ว +6

    ትክክል ግን ጫትቃሚም እኮ ትዳሩን እያሾፈበትነው ሴትግን ቡዝ ነገር ነው ምትችለው

  • @user-fd9do3uc6v
    @user-fd9do3uc6v 3 ปีที่แล้ว +8

    ማሻ አላህ ኡስታዞቻችን በጣም ወሳኝ እና ጉዜያዊ ነጥቦችን አንስታኃል ጀዛኩሙላሁ ከይር በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርግልን እናንተንም አላህ ይጣብቃችሁ

    • @selmaselma691
      @selmaselma691 2 ปีที่แล้ว

      Walelkumiaslemi.wuramatullah.wobaeekatuhu.mashallh.allah.yetabikachu

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 ปีที่แล้ว +2

    ኡታዞቻችን ኑሩ እና ካሚል ለታሰሩ
    እህት ዎንድሞች አላህ ያዎጣቻው
    እኛንም በሰማነው ታጣቃም አድርጋን

  • @EThiopia765
    @EThiopia765 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህኡዝታዞቻችንአልይጠብቃቹህ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 ปีที่แล้ว +2

    አሚን ያረበላለሚን ጀኧዛኩም አላህኸይር

  • @rabehcall636
    @rabehcall636 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዞች ጀዛኩሙላህ ህይር ወንዶቹም አላህ ሰሚ ያርጋቸው ያርቢ እኛ እንኮን የዋሆች ነን::

  • @mermmerm6909
    @mermmerm6909 3 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩሙላህኽይረንኡሥታዞቻችንአላህይጠብቃችሁ

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላህ ኸይር እስታዞች እሁብኩም ፊላህ😍😍

  • @adamshakh9939
    @adamshakh9939 ปีที่แล้ว +1

    ለአላህ ብዬ እወዳቹሀለሁ የኛ ዉድ ኡስታዞች

  • @ravos3919
    @ravos3919 2 ปีที่แล้ว +3

    አሚንንንን ያረብ

  • @user-gb3nj1uq4i
    @user-gb3nj1uq4i 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛኩምላሁምከይር አላህይጠብቃችሁ

  • @user-ii3id5zi2m
    @user-ii3id5zi2m 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ጀዛኩሙላህ ኸይረን አላህ ይኸፈዝኩም

  • @user-fm3ok9ut9d
    @user-fm3ok9ut9d 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወላህ አሪፍ ነው በጣም ማሻ አላህ

    • @user-fm3ok9ut9d
      @user-fm3ok9ut9d 4 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክክ❤

  • @fawzihhabashi4723
    @fawzihhabashi4723 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክላህ ከይር

  • @Hafiza-ir5dp
    @Hafiza-ir5dp ปีที่แล้ว +2

    ዋለይኩም ሳለም ዋረማቱለሂ ወባረከቱ

  • @laylasayeed4460
    @laylasayeed4460 2 ปีที่แล้ว +2

    መሻአላህ ጀዘኩምአላህ ኸይር እሄንን የምጠፍጥ አንደበት ቀጥሉባት አላህ የቆያቹ ወንድሞቼ የነሰቹትም አሰብ ወክታዊ አንገብገቢ ነዉ በስም ትደር የስንቱ ህይወት ታበለሻ እእእ ሆድ ይፍጀዉ ስለ እስረኞችም የነሰቹት ትክክል ነዉ አላህ የስታዉሳቹ

  • @user-sl7og8nz4u
    @user-sl7og8nz4u 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አለህ አለሃ ይጫምርላቹ

  • @taibahhassan1036
    @taibahhassan1036 ปีที่แล้ว +2

    Mash Allah Allah yixabiqan☝️😭

  • @user-gd2rd1eh7l
    @user-gd2rd1eh7l ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበራካቱ ጀዛክላህ ኸይር ውድ ኡስታዝችቻን

  • @hussenmohammed1554
    @hussenmohammed1554 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህከይር

  • @fatumanurye9840
    @fatumanurye9840 3 ปีที่แล้ว +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላህ ኸይር አላህ እህት ወንድውሞቻችን በሰላም ለሀገር ያብቃችሁ

  • @meki8539
    @meki8539 3 ปีที่แล้ว +4

    ወአለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረከአቱ አህለን አህለን ውድ ኡስታዞቻችን
    (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)
    ጀዛከላሁ ኸይረን በደብ ስሩበት በአሁን ግዜ ትዳር ልክ እደ ጉሩፕ ነው ጆይን ይላሉ ወር ሳይሞላቸው ሊፍት ይላሉ ቤቱ ያፈርሱታል
    ትዳር ያላቹ ትዳራቹ ያማረ የሰመረ አላህ ያርግላቹ ትዳር የሌለን አላህ ሷሊህ የሆነ ከአዱኑያ እስከ ጀነት ሚዘልቅ ትዳር አላህ ይስጠን

  • @shamsiaawal9628
    @shamsiaawal9628 ปีที่แล้ว +2

    masallah allah echmerlchui

  • @user-le8rl7sm6i
    @user-le8rl7sm6i 8 หลายเดือนก่อน +1

    አላህይጠብቃችሁ

  • @user-pz3oj4hs7t
    @user-pz3oj4hs7t 2 ปีที่แล้ว +2

    ሃያታችሁ ይርዘም ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል ብለቹሀል

  • @user-qi3wu8ng7l
    @user-qi3wu8ng7l 11 หลายเดือนก่อน +1

    Jezkullummallah keyiraani

  • @user-tn9hr7dq7l
    @user-tn9hr7dq7l 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ቀጥሉበት

  • @majithamajitha8791
    @majithamajitha8791 ปีที่แล้ว +2

    Mashalha mashalha nurulen❤🌹🌹🌹🌹

  • @nefesfiem2920
    @nefesfiem2920 ปีที่แล้ว +1

    አለህ ይጠብቀቹ የኘ ጀግኖች

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩመሏህ ኸይር አሏህ ይጠብቃቹ

  • @foreverything9263
    @foreverything9263 3 ปีที่แล้ว +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    صلى الله عليه وسلم
    بارك الله فيكم

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግና ውች❤❤❤

  • @user-oq7mi2dy3i
    @user-oq7mi2dy3i ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ብስማንብት የምንጥቅም ያድረግን

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 ปีที่แล้ว +1

    አሚን እናተንም አላህ ይጠይቃችሁ

  • @EthiopiaHagere-qc6yz
    @EthiopiaHagere-qc6yz 19 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጠብቃችሁ ወድሞቼ

  • @user-jm4gg6ne6n
    @user-jm4gg6ne6n หลายเดือนก่อน

    Mashalaa mashal❤❤❤❤❤❤

  • @saralerago239
    @saralerago239 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀን አለህ አጅብ አለህ ይጠብቃቹ
    ☝️☝️☝️🌹🌹🌹🌷🌹❤❤❤

  • @faseenaboobu1007
    @faseenaboobu1007 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @user-xk3zj6su4b
    @user-xk3zj6su4b 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኸላህኸይር አላህ ሰላማችሁን ያብዛልን

  • @user-oc5fm1dl3d
    @user-oc5fm1dl3d ปีที่แล้ว +1

    Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu

  • @ssaa6936
    @ssaa6936 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አለህ አለህ ይጫምርላቹ ደስ የምል ትምህርት ነው

  • @user-gt9le8jy2m
    @user-gt9le8jy2m 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብ

  • @endrisassefa249
    @endrisassefa249 3 ปีที่แล้ว +2

    አሚን ያርብ

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀንአላህነኢመተልኢሰላምጀዛከላሁኸይረን

  • @aminatmuhemed5134
    @aminatmuhemed5134 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላሁም ከይረንን

  • @jemalahmed219
    @jemalahmed219 3 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ ወላሂ ማሻአላህ ተበረከላህ ምርጥ ትምህርትነው

  • @AmusedBabyPenguin-yq5lh
    @AmusedBabyPenguin-yq5lh 27 วันที่ผ่านมา

    ❤Masya Allah.

  • @najeebanajeeba
    @najeebanajeeba ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካት ዉድ ኡሱታዞቻችን አላህ ሀያትና ጤናቹን ይስጥልን እናተ ለኛ ታስፈልጉናላቹ ወላሂ በናተ ምክርና ትምህርት እራሴን ኢድመልስ ያደርገኛል

  • @rabiamohammed1113
    @rabiamohammed1113 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህኸይረኡስታዝበሰማንበትየምንጠቀምያረገንን

  • @user-fi4wj1pu5m
    @user-fi4wj1pu5m 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛ ከላህ ኸይር በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን

  • @vvfff-jd7ge
    @vvfff-jd7ge ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabeatrabeatt4471
    @rabeatrabeatt4471 ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩም ኧሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ሠለላሁ አለይሂ ወሠልም

  • @user-lo1hr5kv2e
    @user-lo1hr5kv2e 4 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁኮ❤❤❤😍😍😍😍የኛ ምርጥ ኡሥታዞች👍👍👍💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @aisyahaisyah3753
    @aisyahaisyah3753 9 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ

  • @SemiraEthiopian
    @SemiraEthiopian 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አላህ ይጣብቀቹ ያርቢ

  • @zinaa9071
    @zinaa9071 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም አሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱሁ
    አለሀ ይጠብቀቹ የኘ ጀግኖች አለሀ ይጨሚሪለቹ

  • @AbcAbc-ir6yf
    @AbcAbc-ir6yf ปีที่แล้ว +1

    አሏህ ሀክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @mululove6277
    @mululove6277 ปีที่แล้ว +1

    ዋአ ሊኩም ሠላም ወራ ህመ ቱላሂ ወበ ረካቱ ጂዛክሙ አላህ ከይር

  • @zeharaawol3021
    @zeharaawol3021 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ደሥ የሚል ትምህርት ነው

  • @user-os4vg8vf3d
    @user-os4vg8vf3d 11 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላከይረንኡስታዝ

  • @user-tc3fr4px9o
    @user-tc3fr4px9o 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ እልህይጠ።ብቅታህውንድሚት

  • @user-rq5bf6fn8b
    @user-rq5bf6fn8b 4 หลายเดือนก่อน

    masha allah

  • @user-ob5mw1qt2z
    @user-ob5mw1qt2z 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ ከይር ውስታዞች

  • @neza6422
    @neza6422 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ አሚንንንንን

  • @faseenaboobu1007
    @faseenaboobu1007 2 ปีที่แล้ว +1

    አላሁመ አሚንንን እስታዞቻችን አላህ እረጅም እድሚና ጤና ይስጥልን አላህ ከይር ስችሁን ይክፈላቹሁ

  • @alemendres
    @alemendres 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ አለሞች❤❤❤❤

  • @academicju4556
    @academicju4556 5 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ኡሥታዝጀዘኩሙላሁመህይር ያአላህ ጥሩሠወችን አላህያብዛልን

  • @mukamuhaba3045
    @mukamuhaba3045 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ረጅም ሀያት ሰጥቶ ተከንባክቦ ያቆይልን!

  • @user-oc5su5nu8g
    @user-oc5su5nu8g 3 หลายเดือนก่อน

    ሡለላሁ አለሂ ወሠለም😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @amenah6926
    @amenah6926 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ

  • @rabeatrabeatt4471
    @rabeatrabeatt4471 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቃቹ

  • @abdusalam8749
    @abdusalam8749 2 ปีที่แล้ว +2

    አለሀ ይጠብቀቹ

  • @zkrayoutube4227
    @zkrayoutube4227 11 หลายเดือนก่อน +2

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @utgj2354
    @utgj2354 4 หลายเดือนก่อน

    ጀዛ ኩም ላ ኸይር ኡስታ ዞ ቻ ችን እኛንም በሰማነዉ ተጠቃሚ ያረገን

  • @mermmerm6909
    @mermmerm6909 3 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንንንንያረብ አላህለሀገራቸውያብቃለቸው

  • @medinayimami7160
    @medinayimami7160 ปีที่แล้ว +1

    አላህሡበነውታላ ጁዛችሁን ይክፈለው ኡስታዞች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zeyneba6254
    @zeyneba6254 ปีที่แล้ว +2

    አይ የኛነገር የት ነዉ ያለነዉ ሡበሀን አላህ

  • @user-iu3ht8id2x
    @user-iu3ht8id2x 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @user-ty1br5hr1u
    @user-ty1br5hr1u ปีที่แล้ว +1

    አሠላሙአለየሰኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ኡታዝጀዛህላህ ኸይረን ወነትህነው በጣም ት
    ተሚገባው በላይ እናተሥ እሥርቤቱን እናተእደተረዳችሁት አሚመለከተው አካል በተረዳንጡሩነበር ሁሉም ሚዳየምትጠቀሙ እደመጀመሪያ ዲምጵእየሆናችሁአደለም እባካች ዲጵሁኑ

  • @user-vx7pi1rr5u
    @user-vx7pi1rr5u 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሚን አሚን አለህም አሚን

  • @user-fo4zq1nd1f
    @user-fo4zq1nd1f ปีที่แล้ว +10

    اللهم رزقنا الزوج الصالح يارب 🤲🥰

  • @ravos3919
    @ravos3919 2 ปีที่แล้ว +1

    መሽ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ፣🌸🏵️🏵️🌻🌼🌳🌲🌾🌱🍃🍃☘️🍀🌴🌷🌺🌹💐💖💖💯👌☝️

    • @rehematmuhammed8167
      @rehematmuhammed8167 ปีที่แล้ว

      ማሻአላ ህአላህይጠብቃችሂ
      💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌☝️☝️

  • @utgj2354
    @utgj2354 4 หลายเดือนก่อน

    ወአ ለይ ኩም እሰላም ወራህ መቱ ላሂ ወበር ካትሁ

  • @lubabaedies2756
    @lubabaedies2756 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @createhawaarega8739
    @createhawaarega8739 3 ปีที่แล้ว +1

    Jezakum allah heyir

  • @biftuabdi-tk1lg
    @biftuabdi-tk1lg ปีที่แล้ว +1

    Allah yitebiken😢

  • @tekiyahamza6319
    @tekiyahamza6319 ปีที่แล้ว +1

    Mesha Allah