ለራሳችን የምንሰጠው ቦታ ምን መሆን አለበት?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 105

  • @lebegonew8477
    @lebegonew8477 3 ปีที่แล้ว +26

    እውነት ብለሀል እኔ ባለፉት ጊዜያት መሆን የምፈልገዎን ለጓደኞቼ ስነግራቸው አረ አይሆንልሽም ያለሽን ተመስገን ብለሽ ያዢ እያሉ ሲነግሩኝ እኔ ለራሴ ይሆናል እችላለሁ ብየ አሁን በስኬት መንገድ ላይ ነኝ ነገ እራሴን ቤተሰቤን ሀገሬን የምለውጥ ጀግና ነኝ ዛሬ መንገድ ላይ ስለሆንኩ አይታችሁ አትሳቁ ምክንያቱም ማንም ሰው ወደ ቤቱ ሲሄድ መገድ ላይ መጥፎ ሽታ ቢሸተው አፍንጫውን ያፍናል እጂ መጥፎ ሽታ መንገድ ላይ አለ ብሎ አይቀርም እኔም እንደዛው

  • @keshekesheherrera9169
    @keshekesheherrera9169 3 ปีที่แล้ว +23

    አንተ የትም ትደርሳለህ ትልቅ ሰው ነህ በርታልኝ ወንድሜ

  • @hanahana9187
    @hanahana9187 3 ปีที่แล้ว +4

    ጠክሩ በጣም ደስይላል ጀግኖች 💯💯💯💯💯💯

  • @kalkidangetachew7474
    @kalkidangetachew7474 4 ปีที่แล้ว +26

    ስንት ወረኛ በሞላበት ወጣት እናንተ ይሄን መስራታቹን በጣም ነው ማደንቃቹ ለኔ ሱሴ ናቹ

  • @misganadirirsa4732
    @misganadirirsa4732 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናችን ነህ ......ረጅም እድሜን ከፍጹም ጤና ጋር ያጎናጽፍህ

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እመሰግናለሁ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @tgtube3049
    @tgtube3049 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጎበዝ ነህ ጌታ ።

  • @meti9935
    @meti9935 4 ปีที่แล้ว +8

    ስዎድህ ባባየ በርታ

  • @gattusojgtpw1899
    @gattusojgtpw1899 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩምክርነውተባረክ😍😍🇪🇹🇪🇹

  • @ችዬውልኑር
    @ችዬውልኑር 3 ปีที่แล้ว +27

    መታሰቢያነቱ በየ ሚዲያው እኔ የሰው ሽንት ቤት ነው ማጥበው እያልሽ እራስሽን ዝቅ አድርገሽ የምታይው እህቴ ይሁንልኝ

    • @tube5199
      @tube5199 3 ปีที่แล้ว +2

      እኮ ለዛ ነው ሸቃሎች የተባለ ስም እሚሰጠን

  • @solomondani728
    @solomondani728 4 ปีที่แล้ว +13

    ጠንክሩ በጣም ትሩ ነው

  • @ያወቁትማሳወቅመልካምነትነ
    @ያወቁትማሳወቅመልካምነትነ 4 ปีที่แล้ว +12

    እኔምለግዜው አረቤነኝ ለወደፊትግን ለሰወችየሚጠቅም ስራእጀምራለሁኢሸአላህ ያሳካልሽቡሉኝ

  • @fitsumfitsum7634
    @fitsumfitsum7634 4 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ደስይላል በርቱልን

  • @adeyamesegede2281
    @adeyamesegede2281 3 ปีที่แล้ว +1

    በ እውነት በጣም እናመሰግናለን ❤️ኑርልን::

  • @naeemhnaeemh9005
    @naeemhnaeemh9005 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀጥል ገናብዙ ትምህርት እጠብቃለሁ የማላውቀው ነገር አለ👍👍👍

    • @hailuseifu2814
      @hailuseifu2814 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ጥሩ ነዉ ጊዜዉን የዋጀ ነው በርቱልን

  • @harmeetube997
    @harmeetube997 4 ปีที่แล้ว +4

    ከልብ አመሰግናለሁ!
    በርቱልን 💪

  • @lidiyamekuriya3599
    @lidiyamekuriya3599 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @yohanneschannel1741
    @yohanneschannel1741 3 ปีที่แล้ว

    ሁሌም እንወድሃለን። ቀጥልበት ፈጣሪ እደሜህን ያርዝምልን

  • @hanamifta3897
    @hanamifta3897 4 ปีที่แล้ว +13

    Absolutely right 👏👏👏

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 4 ปีที่แล้ว

      PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን።

    • @hanamifta3897
      @hanamifta3897 4 ปีที่แล้ว

      Sure good job 🤛🏽

  • @wubalemwudie108
    @wubalemwudie108 3 ปีที่แล้ว +2

    I don't think such a guy have this much Amazing idea Keep in up!!!!

  • @aronkb8217
    @aronkb8217 3 ปีที่แล้ว +3

    thank you for all things AND YOU ARE CANGE OUR MIND. THANK YOU VERY MUCH.

  • @emukashashe2126
    @emukashashe2126 3 ปีที่แล้ว

    በወሰኝ ግዜ ነው ያገኘሁህ ተባረክልኝ

  • @ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ
    @ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ 4 ปีที่แล้ว +3

    ትክክክል።ይመቻችችሁ።እኔማየትምህርታችሁንን።ሰምችአልጠግብብምምም።በቲሊግራምምየምትለቁትትምህርትበጣምሀሪፍነው።በርቱልንንን።ኢንሻአላህእኔእራሱለራሴእደዚህነኝ።ኢንሻአላህእቀይራለሁኝ።

  • @jemalahmed2601
    @jemalahmed2601 3 ปีที่แล้ว +5

    MASHALAHE MASHALAHE MASHALAHE

  • @shshshehsgsvsbdd9330
    @shshshehsgsvsbdd9330 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ማር የሆንክ ልጅ እግዚ አብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ

    • @akebretabraha2768
      @akebretabraha2768 3 ปีที่แล้ว

      You are right he is so sweet God bless him

  • @solomontesfay6370
    @solomontesfay6370 4 ปีที่แล้ว +6

    It is life changing thanks bro

  • @kerimsemed324
    @kerimsemed324 3 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው

  • @mihrettube4908
    @mihrettube4908 4 ปีที่แล้ว +5

    Wowow be tikikl ✅✅❤

  • @Bazawit
    @Bazawit 3 ปีที่แล้ว

    yena mirtoch fetari kenategar yhun betam melkamina edat edemigelslachu alawukm bcha melkamun hulu yigtemachu yena mirt wedmoch I LOVE YUO

  • @mehubayesuf3021
    @mehubayesuf3021 2 ปีที่แล้ว

    በርታጀግናየ

  • @እሚመካበእግዚአብሔርይመካ
    @እሚመካበእግዚአብሔርይመካ 3 ปีที่แล้ว

    በትክክል አንኳኳ ይከፈትልሀል ለምን ይሰጥሀል ይላል መጽሐፍ ቅዱስ ‼

  • @lubabamohamed2840
    @lubabamohamed2840 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩነው በረቱ

  • @ሜሪቀበጥ
    @ሜሪቀበጥ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እናመሰግናለን

  • @abikassa175
    @abikassa175 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow gobez bro 👍👍💪👌

  • @amatuallah2023
    @amatuallah2023 4 ปีที่แล้ว +4

    *ከልብ እናመሰግናለን*

  • @tomaskidane2785
    @tomaskidane2785 4 ปีที่แล้ว +6

    Benanta bezu telwechalew enamesgen alen

  • @jejjeej7023
    @jejjeej7023 3 ปีที่แล้ว

    tnx des setle

  • @መንበረሥላሴ-ጸ8በ
    @መንበረሥላሴ-ጸ8በ 3 ปีที่แล้ว

    አቦ ይመችህ

  • @hayutivlogs9471
    @hayutivlogs9471 4 ปีที่แล้ว +1

    Wowwo amazing Beritulen ewonet betam dess yemil tekami meker new thank you 🙏

  • @yordanosasrat8932
    @yordanosasrat8932 4 ปีที่แล้ว +2

    Your suggestions are always great and keep up the good work. Thank you

  • @fetatube7025
    @fetatube7025 4 ปีที่แล้ว +2

    Arif new betam bertu kenante mn yahl endetemarku kemr betam lewx ale

  • @meazitakele8232
    @meazitakele8232 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow amazing👌

  • @yeznaelias417
    @yeznaelias417 2 ปีที่แล้ว

    ስወድህ

  • @ማዲዬዬአፈወርቅሞትህንልሙ
    @ማዲዬዬአፈወርቅሞትህንልሙ 3 ปีที่แล้ว

    ቃል የለኝም በርቱ

  • @fatumamohammed8618
    @fatumamohammed8618 3 ปีที่แล้ว +2

    ኑሩልን ውዶቼ

    • @toybaoumer6080
      @toybaoumer6080 3 ปีที่แล้ว

      እድሜህ ይርዘም ወድም

  • @mskeremetiyopya3127
    @mskeremetiyopya3127 4 ปีที่แล้ว +1

    mertochy bertulini 👍👍👍

  • @callprank5619
    @callprank5619 4 ปีที่แล้ว +5

    Like neh tnx

  • @ቻለዉሆዴኢዳያወለለ
    @ቻለዉሆዴኢዳያወለለ 4 ปีที่แล้ว +2

    Enamsaginalen
    Sine baretu bizu telwuchalhu banante chanal

  • @orotiktok2879
    @orotiktok2879 4 ปีที่แล้ว +4

    Arif nw bartu sw mn yilanyal bamilaw bitsaru arif nw

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 4 ปีที่แล้ว

      PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን።

  • @eyutube2971
    @eyutube2971 4 ปีที่แล้ว

    ስሰማህ ሁሌም እራሴን አያለሁ

  • @AK-rz3zq
    @AK-rz3zq 4 ปีที่แล้ว

    Ya attitude is Essential in our life

  • @emuyabelay293
    @emuyabelay293 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @seadaahmeddinabdela5596
    @seadaahmeddinabdela5596 3 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen arif tmrt new

  • @bettebette4747
    @bettebette4747 4 ปีที่แล้ว +1

    ቲባሪክ

  • @meronyabsra6406
    @meronyabsra6406 4 ปีที่แล้ว +2

    በርታ

    • @sofyaone6946
      @sofyaone6946 3 ปีที่แล้ว

      በሩትI.LoVe☧😂😂😂😂😂😂😂😂😂😬

  • @bielergirlcreative4781
    @bielergirlcreative4781 4 ปีที่แล้ว +1

    Exactly!

  • @amnedanbeliju4406
    @amnedanbeliju4406 3 ปีที่แล้ว +1

    እቺን ጥያቄ ከቻልክ መልስልኝ_ድምፅህ ሊሰማበት የማይችል ቦታ እና ሁሉም ሰው እንደማትችል ለመቻል ለመጠንከር ስትሞክር ሁሌ በድርጊታቸውና በንግግራቸው የሚሰብሩህ መካከል ረጅሙን እድሜህን ከልጅነት ጀምሮ ብታሳልፍ፣ዕንዴት ላንተ ግድ ለሌላቸው ሰዎች መቻልህን እና ክብርህን ታሳያቸዋለህ?

  • @seadaet2104
    @seadaet2104 4 ปีที่แล้ว +2

    Wawww wandm 😍😍😍

  • @dawittaye1378
    @dawittaye1378 4 ปีที่แล้ว +9

    Ewnte nw ante million gare tedersale

  • @haymanotgugessa9362
    @haymanotgugessa9362 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks a lot 🙏

  • @ghazalaghazala4101
    @ghazalaghazala4101 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @worldtube297
    @worldtube297 3 ปีที่แล้ว

    bertu arif naw

  • @yanetgirum6489
    @yanetgirum6489 4 ปีที่แล้ว +1

    ewnet new thank you betam

  • @bezibeza4956
    @bezibeza4956 3 ปีที่แล้ว

    Tnx bro

  • @firdewsmelesew2434
    @firdewsmelesew2434 3 ปีที่แล้ว

    wow

  • @ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ
    @ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👌

  • @yodit587
    @yodit587 3 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏

  • @cufu8158
    @cufu8158 3 ปีที่แล้ว

    አውነት ነው አድነከኛል አክመከኛል አመሠግናለሁ

  • @jejjeej7023
    @jejjeej7023 3 ปีที่แล้ว

    Btam tru bertalne

  • @nahomdhd4618
    @nahomdhd4618 4 ปีที่แล้ว +2

    ብልጥ ለመሆን next 😜

  • @vartolu5631
    @vartolu5631 3 ปีที่แล้ว

    የትኛውንም የፍርሀት አይነት ለማቆምስ

  • @ejgaywetelhuen440
    @ejgaywetelhuen440 3 ปีที่แล้ว

    yena mertoce bertu

  • @amanuelgrimaa2233
    @amanuelgrimaa2233 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግንናለሁ

  • @elianget4074
    @elianget4074 3 ปีที่แล้ว +1

    Mulu kenen setche hulunm ayewachw hyweten keadis ljemr ha byalw fetari edme ystk

  • @yebaleabebe8799
    @yebaleabebe8799 3 ปีที่แล้ว +3

    👏🍾🙏

  • @amnedanbeliju4406
    @amnedanbeliju4406 3 ปีที่แล้ว

    ሌላው ደሞ_ ለምን ይመስልሃል አአንድ ሰው የዋህ ትሁትና አዛኝ ለሰዎች መልካም ሊያደርግ ሲል የሚገፋው የማይፈለገው ከዛ ይልቅ ሰው ለሚንቀውና ቦታ ለማይሰጠው አክብሮት አለው 🤨🤔 ለምን????

  • @zeyneb3417
    @zeyneb3417 3 ปีที่แล้ว

    የቴሌግራም ቻናላችሁ እማገኝበት ሊክ ላኩልኝ

  • @tesfayesanka1398
    @tesfayesanka1398 4 ปีที่แล้ว +1

    nice work
    also what about Ethiopian seintist /fetera/ kids watch #queenshebadiy

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 4 ปีที่แล้ว +3

    😍😍😍😍

  • @mathiyasdaniel1014
    @mathiyasdaniel1014 3 ปีที่แล้ว

    Wedeme nefff amete nurelene abo

  • @nattydebel4608
    @nattydebel4608 3 ปีที่แล้ว

    tax tax bro

  • @marthakibatu4258
    @marthakibatu4258 3 ปีที่แล้ว

    እባክህን ወንድም ቴሌግራም ቀላቅሉኝ

    • @zeyneb3417
      @zeyneb3417 3 ปีที่แล้ว

      እኔንም ካገኛችሁ ቀላቅሉኝ

  • @cherkoseshow
    @cherkoseshow 4 ปีที่แล้ว +1

    ዬኒ ማኛ ስለ ጁንታዎቹ የተናገረው አስገራሚ ንግግር.. በማየት ቤተሰብ ሁኑ.ፒስ አዬ.ይመቻመቻቹ.

  • @mamaethiotube2667
    @mamaethiotube2667 3 ปีที่แล้ว

    ድቅልጅ

  • @ሳራሳራ-ኈ5መ
    @ሳራሳራ-ኈ5መ 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @abyssinia6598
    @abyssinia6598 4 ปีที่แล้ว

    Thanks