ሁሉም የወደዱት ትሁት ጴንጤ አገልጋይ ማያቀውን እዛው መማር ጀመረ | ኢዮባ ትለያለህ ትቢተኛውን ተሳስቻለው አስባለው| eyoba| yared| temu|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 31

  • @abebegetu891
    @abebegetu891 9 วันที่ผ่านมา +4

    በተዋህዶ የወንጌል አርበኛ ወንድሞቻችን ብርሃኑ ደስስስስ እየተሰኘን ነው። በክርስቶ በጌታችንና መድሃኒታችን ደስስ ይበላችሁ። ጸጋችሁ ይብዛ!

  • @yeshihareggezahagn6743
    @yeshihareggezahagn6743 9 วันที่ผ่านมา +5

    ማነው እንደኔ ለመማር እስክርብቶ እና ደብተር ይዞ የሚጠብቃቸው ወንድሞች ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እኔም እማላውቀውን ነገር እያወኩ ነው ደስ ትላላችሁ 🥰❤️❤️❤️❤️ተባረኩልኝ 🙏

    • @Hiwot-q4i
      @Hiwot-q4i 9 วันที่ผ่านมา

      እኔ

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  9 วันที่ผ่านมา

      🥰🥰🥰

  • @ራዕይ
    @ራዕይ 10 วันที่ผ่านมา +6

    እዮባ እግዚአብሄር ይባርክህ ሁሉቹህም ወንድሞች ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @mulatumelese7742
    @mulatumelese7742 10 วันที่ผ่านมา +11

    ለመማር እና በደንብ ለማወቅ የሚፈልጉ የሌላ እምነት ተከታዮች ብዙ ስላሉ ወንድሞች በርትታችሁ አገልግሉ። እግዚአብሔር የብዙወችን ነፍስ ትታደጉ ዘንድ እግዚአብሔር በአባቶቻችን ፈንታ ልጆች ተተክታችኋልና።

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  10 วันที่ผ่านมา

      🥰🥰🥰

    • @asefaalemu-w1m
      @asefaalemu-w1m 9 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው ስለነሱ እግዚአብሔር ይመስገን ።

    • @Menelik27
      @Menelik27 7 วันที่ผ่านมา

      በትክክል ተባረኩ ወንድሞቻችን ስወዳቸው እነዚህን ወንድሞች መጥቶ የሚናገር ያመኛል። ሰነፍ ፔንጤ እዚህ እየመጣ አፉን ሲከፍት የምታዘጉልን ወንድሞች ተባረኩ🙏🙏

  • @BemniSemu
    @BemniSemu 9 วันที่ผ่านมา +2

    እዮባ ስወድክ በምክንያት ነው ❤❤❤❤

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 9 วันที่ผ่านมา +1

    እዮባ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ 🙏❤️

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 9 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤እዩባ ቃለሂወት ያሰማልን በርቱ ወድሞቼ የብዙነፋ ሰ እየዳነነው

  • @Menelik27
    @Menelik27 7 วันที่ผ่านมา

    እዬብ ለኔ አንጀት አርስ ነኽ እኮ ስወድህ።መከታ ነኽ ለወንድሞች!

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 9 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን ያሬድ ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kal7795
    @kal7795 10 วันที่ผ่านมา +2

    ቅዳሴ የገባሁ ነው የመሰለኝ ፡ ደስ ሲል 🙏🏽🙏🏽

  • @BemniSemu
    @BemniSemu 9 วันที่ผ่านมา +1

    እዮባዬ ❤❤❤❤❤

  • @TigistDemissie-h6r
    @TigistDemissie-h6r 9 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ያሬዶ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rodassolomon901
    @rodassolomon901 10 วันที่ผ่านมา +1

    እዮባዬ 🥰🥰🥰🥰

  • @BesuTemsgen
    @BesuTemsgen 6 วันที่ผ่านมา

    Wntun new tbarke enewdachale

  • @benjitesfaye7211
    @benjitesfaye7211 10 วันที่ผ่านมา +1

    Eyoba

  • @Ftysg
    @Ftysg 10 วันที่ผ่านมา +1

    ተምዬበረታልንወዲሜቻችንቃለሂወትያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebegetu891
    @abebegetu891 9 วันที่ผ่านมา

    መቸም መናፍቃን ጉደኛ ናቸውና ወንድሞቻችን ስለወደድንና ስላበረታታናቸው አመለካችኋቸው ትሉን ይሆናል እኮ! እነ ቆርጦ ቀጥል

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  9 วันที่ผ่านมา

      ማለት ጀምረዋል እኮ የምር ታቦት ቅረፁላቸው ምናምን 😂😂😂

  • @Helen-j2o3j
    @Helen-j2o3j 10 วันที่ผ่านมา +4

    የስላሴን ትምህርት ጭራሽ አያውቁትም በቃ በጭራሽ ጴንጤ ላይ ላዩን ነው እኮ

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 10 วันที่ผ่านมา

      ልቦና ይስጠን ኦርቶዶክስን መቸ አወቅነው

    • @TigistDemissie-h6r
      @TigistDemissie-h6r 9 วันที่ผ่านมา

      ለምን? ቢያንስ ቅዳሴ ላይ እኮ በጣም ይነገራል.

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl 9 วันที่ผ่านมา

      ​ራስሽን ቻል እኛ አትበይ ወዳጄ በራስሽ ድክመት እኛንም አትክተችን እንዴ🙄​@@eyarslaewarkneh4548

  • @meridkassaye
    @meridkassaye 10 วันที่ผ่านมา +1

    ስላሴ ማለት እኮ ሶስትነት ማለት ነው ስለ ሶስትነት ጌታ ካሥተማረህ በቂ እኮ ነው የግድ ስላሴ ወይ trinity መባል የለበትም የአጠራር ጉዳይ ነው

    • @Bini_eye
      @Bini_eye 9 วันที่ผ่านมา +1

      ሀሳብክ እንዳለው ሆኖ የስላሴን ትምህርት በደንብ መረዳት ግድ ነው ። ብዙዎች ይህን ካለመረዳት ስተው ክርስቶስ ተላኪ ቀደምት ስልጣን ያልነበረው እንዲሁም ክርስቶስ ብቻ እየተባለ የፕሮቴስታንት የሀሰት ትምህርቶች የት እንደደረሱ ግልፅ ነው ። ይህን ለማረጋገጥ በአንድ ፕሮቴስታንት ስም አንድ ሺ ልዩነቶች መመልከት በቂ ነው ።

    • @zelalemtadesse6345
      @zelalemtadesse6345 7 วันที่ผ่านมา

      አጠራር ማን ጠየቀ እምነታቹሁን እንጂ

    • @Bini_eye
      @Bini_eye 6 วันที่ผ่านมา

      @@zelalemtadesse6345 ገገማ የአዳራሽ ጨፋሪ ሁላ የዲያብሎስ ውላጅ። እድሜ ልካችሁን እንደዲያቢሎስ ስትከሱ ትኖራላቹ። እኛ ግን ትክክለኛውን ክርስቶስ እናምናለን እናመልካለን። እንደናንተ አይነቱን ነው መጥምቁ ዮውሃንስ እናንተ የእፉኚት ልጆች ያለው። ባልዋልንበት ባላልነው ከሳሾች።