እንዳልክ ለምን ወጣህ ? አንተም ክርስቶስን አተህው ነው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 18

  • @mariyammariya5773
    @mariyammariya5773 3 วันที่ผ่านมา +1

    እርሚዬ ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በርታልን ❤❤❤❤

  • @TIGISTGiragn-g9u
    @TIGISTGiragn-g9u 3 วันที่ผ่านมา +3

    እንዳልክ መጨሆ እንጂ እውቀት የለህም ከመፅሐፍ ቅዱስ አንድም አያውቅም ነፃ

  • @KelemKelem-dd2tz
    @KelemKelem-dd2tz 3 วันที่ผ่านมา +1

    እፍፍፍፍፍ ኤርሚይለያል

  • @ZeyadiLambero
    @ZeyadiLambero 8 วันที่ผ่านมา +3

    እዳልክ ስለአይማኖት አታቅም አትለፍልፍ ከብት

  • @InfoWithAlen
    @InfoWithAlen ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንደው ይሄ እንዳልክ ሚባል ቀፎ ምን ይሻለዋል።

  • @KaluGeache
    @KaluGeache 2 วันที่ผ่านมา +2

    የኛ. ቤተክርስቲያን ግን. እንደናንተ አይደለችም. ትለያለች. ክርስቶስ. በደሙ የሰራት አንድ. ነች. ምን. ትዋሻለ. ሰሞኑን. ዮናታን ቤቴን ለቃቹ ውጡ ብላል

  • @TsigeredaAbebe-wd2ct
    @TsigeredaAbebe-wd2ct 2 วันที่ผ่านมา +3

    እንዳልክ ጉንጭ እንጂ እውቀት የለውም

    • @befikirdessalegn8135
      @befikirdessalegn8135 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @YopiYonas-b9k
    @YopiYonas-b9k 3 วันที่ผ่านมา

    እንዳልክ እዚጋ በቀጥታ ወደ አካዉንቴ የሚገባ የገባ ብር አለ አትልም መድረክ ላይም አረቄ ጠጥቼ ነበር የምገባዉ ብለሃል አሁንስ ጨምረህ አለመጠጣትህ ምንም ማረጋገጫ እኮ የለም ዩሁዳዉ

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m 3 วันที่ผ่านมา +1

    ለገንዘብ ነው የቀየረው የሱ ውሎ ሺሻ ቤት እንጂ ቤተክርስቲያን አልነበረም እንዳልካቸው ለገንዘብ ስል አይደለም ሀይማኖት ፆታዬንም እየይራለሁ ያለ ሰው ነው ድህነቱን ለማራገፍ እንጂ እውቀትማ ዜሮ ነው ከንግግሩ መረዳት ይቻላል አስተዋይ ዝም ይላል እንዳልኪቸው ግን እንደ ፍየል መለፍለፍ እስኪያፍሩበት

    • @befikirdessalegn8135
      @befikirdessalegn8135 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @TIGISTGiragn-g9u
    @TIGISTGiragn-g9u 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሌ ስታይልህ ኢቺ ትገባኛለች የምትለው ነገር ሲያስጠላ

    • @samuelhmariam1393
      @samuelhmariam1393 2 วันที่ผ่านมา

      ለአንቺም ኢየሱስ ይሻልሻል።

    • @TIGISTGiragn-g9u
      @TIGISTGiragn-g9u 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@samuelhmariam1393እውነተኛ የኦርቶዶክስ እየሱስን ብታውቀው ጥሩ ነበር

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula 2 วันที่ผ่านมา +1

    እየሱስም አለ በእኔ እመኑ በላከኝ ባባቴ እመኑ በወንጌል እመኑ ነው ፡ያለው ለምን የሆነ አጥር ትሠራላችሁ ጌታ የአለም ብረሃን ነው ፡ ምነው የአንድ የፖለቲካ ፓርቲ መሪ አደረጋችሁ ፡፡ ያለውም እኔ የአም ለም ብረሀን ነኝ የሚከተለኝም የህይወት ብረሀን ይሆንለታል ተብላችዋል፡፡ወጣቶች፡፡

  • @zenayeadada1134
    @zenayeadada1134 2 วันที่ผ่านมา +2

    I did not get why you guys wasting time with this guy please 🙏 pray for him . He is coming here to run peoples agenda they are use him. Here is my prayer God clean this young man 🧍‍♂️ mind by your blood 🩸 🙏