ስለ ምስ/አማራ ፋኖ የተሰማው መረጃ! | አሁናዊ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 89

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ ปีที่แล้ว +2

    ድል ለምስራቅ አማራ ፋኖ
    ራያ ጀግና ህዝብ ሁሉም ፋኖ ነው

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 ปีที่แล้ว +8

    በርቱ ጀግኖች ናችሁ ያማራ ህዝብ ግፍን የምታጋልጡ የቁርጥቀን ልጆችናችሁ❤❤❤

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 ปีที่แล้ว +1

    ይጠብቃል እንጅ
    ደሙን እያዘራ
    አፍርሷት አያውቅም
    ኢትዮጲያን አማራ
    ድል ለጀግና አማራው ልጅ ፋኖኖኖ
    ፋኖነት ይለምልም💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @abebetesfaw9289
    @abebetesfaw9289 ปีที่แล้ว

    አማራዬ ፋኖዎች በርቱልን

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 ปีที่แล้ว +6

    አራጁ ሸኔ ታጣቂ ሲባል
    አገር ያዳነው ፋኖ ፅንፈኛ ተባለ
    ❤❤❤

    • @toyba911
      @toyba911 ปีที่แล้ว

      የጊዜ ጉዳይነው ብቻ ያልፋል

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ አገላለፅ ነው በርቱልን

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ።ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥልልን።መረጃ፡ኃይል፡ነው።ድል፡ለዓማራ፡ጀግና።ሞት፡ለገዳዩ፣
    ግንቦት፡፪፡ቀን፡፳፻፲፭፡ዓመተ። ምሕረት

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 ปีที่แล้ว

    Thank you very much God bless and save you.

  • @SeniGashawu-it7og
    @SeniGashawu-it7og ปีที่แล้ว +1

    አማራዊ ወንድም እና እህቶቼ ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ በተለይ የጎንደርና የጎጃም እህቶቼ የሆናችሁ ፌስቡክ ላይ የሚነዙ ማንኛውም ጎጣዊ አጀዳዎችን በቃችሁ ልንላቸው ይገባል አብን የተባለ የጡረተኞች ማህበር ለጥቅም ሲሉ ህዝባችን እየጎተቱት ስለሆነ በቃ ልንላቸው ይገባል እኛ አማራ ነን እጣ ፋንታችን አማራዊ በሆነ መልኩ ነው ስለዚህ ጎጣችን ወክለን ኮሜንት ሆነ ሸር ማድረግ ሳይሆን አንድ አማራ በሆነ መንገድ ትግል ማረግ አለብን።
    ~~~~~~~
    አንድ አማራ!❤❤

  • @xciteali30
    @xciteali30 ปีที่แล้ว +1

    መሳፍት አኮነዉ የአማራዉ ጂግና ደርድር የለዉም በወገኑና በሃገሩ ድል ለኢትዮጵያውያን 💔🇲🇱

  • @nuryejemal556
    @nuryejemal556 ปีที่แล้ว

    አይዛችሁ በርቱ ደግሞ እራሳችሁን እየጠበቃችሁ።

  • @mesimykinig4367
    @mesimykinig4367 ปีที่แล้ว +4

    መሬ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ላተ ባባየ ሰላምህን ብቻ ያሰማኝ 😢❤❤❤የኔ ንጉስ🤴

    • @hadiaha3001
      @hadiaha3001 ปีที่แล้ว

      አሜንንንን

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 ปีที่แล้ว +1

    አምባገነኖች አብይ ሸመልሰ ብርሐኑ ጁላ አዳነች ደመላሸ ፀረ አማራ ናቸው
    በትግላችን ይወገዳሉ ❤❤❤

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 ปีที่แล้ว +3

    ጠቅላይ ሚኒሰትሩ በሲኖዶሰ ምን አገባው
    ❤❤❤

  • @ዜድ-ዐ8ፀ
    @ዜድ-ዐ8ፀ ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @nigusuworku588
    @nigusuworku588 ปีที่แล้ว

    በሌ እና ማኔ በርቱልን

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 ปีที่แล้ว +1

    አብይ ማፈሪያ ነህ
    የችግኝ ዘበኛ
    ፀረ አማራ
    ❤❤❤

  • @kassa4882
    @kassa4882 ปีที่แล้ว

    💪💪💪💪🙏🙏🙏

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 ปีที่แล้ว +1

    ፋኖ መሣፍንት አደራ
    አትዘናጉ ❤❤
    መከላከያ ቢወጣም በሌሊት ይመጣል
    አደራ ሸማግሌም አትቀበሉ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 ปีที่แล้ว

    God save our Church

  • @UnusualEra
    @UnusualEra ปีที่แล้ว

    በተሳሳተ ድርጅታዊና ፖለቲካዊ ቅኝት ያወረዱት እርግማን የፈጁት ሕዝብ ፍትህ ሳያገኝ መከራዉ ተቀባይነት አግኝቶ አሁንም ቀጥሏል። ሕዝብ ደንዝዟል።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 ปีที่แล้ว

    Mengist woyanenet is back in all levels

  • @nadabdaniel9091
    @nadabdaniel9091 ปีที่แล้ว

    መረጃችሁ ታማኝነት አላቸው። ነገር ግን ለህዝብ የምታቀርቡት ዜና ልክ እንደ ሌሎች ሚድያዎች ከ8 -10 ደቂቃ አጠር ባለ መልኩ ቤታቀርቡልን አሪፍ ይሆናል። ከትንታነው በፊት

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 ปีที่แล้ว

    Egzio Meharene Kiristos

  • @sayedahmada8144
    @sayedahmada8144 ปีที่แล้ว

    ፍኖ የህዝብ ልጂ ነው መንግስት አዲቦ ይቀመጥ

  • @techawatch
    @techawatch ปีที่แล้ว

    የዘር ፖለቲካው ማንንም አልማረ በተለይ አማራውን ተጠቃሚው ዘራፊው እና ባለስልጣኑ ነው።

  • @mkuwaitmkuwait7955
    @mkuwaitmkuwait7955 ปีที่แล้ว

    መከላከያ ሳለእርዳታሲግባላችው ንበርጌታችውእርዳ ተላላኪቱሪናፍ ከተጠያቂንት ለማምለጥንው

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 ปีที่แล้ว

    ሽማግሌ የሚባል ወሬ እንዳትሰሙ አማራ ነኝ የምትል ሁሉ

  • @revolution1636
    @revolution1636 ปีที่แล้ว +1

    👉👉እነዚ ልጆችን እዩ እና የነ ሙሉጌታን አንበርብር ከልብ ለአማራ ተቆርቋሪነት ተመልከቱ።
    እነዚ ልጆች ጦርነት ያለበትን ቦታ ሰላም ነው ብለው የአማራን ትግል ሲያቃልኡ አይቻለው ጭራሽ ተቆርቋሪነት የላቸውም አንድ ነገር ከጀርባቸው እንዳለ ያስታውቃሉ ጠርጥሩ አማራ ስለሆኑ ብቻ አትመኑ።
    እውነተኛ ያማራ ልጆች ኢትዬ251 🙏🙏🙏ናቸው።

  • @melakubirhanu199
    @melakubirhanu199 ปีที่แล้ว

    የርዳታ እህልና መድሀኒት ይሸጣሉ የትግራይ ህዝብ በረሀብና በበሽታ ይሞታሉ በድሮን ህዝቡን አሥጨርሰው አሁንም በረሀብ እንዲሞቱ ማድረጋቸው እጅግ በጣም አሳዛኝ ነገር ነው መች ይሆን የትግራይ ህዝብ ከዚህ ጨካኝ አገዛዝ ነጻ የሚሆነው?

  • @sefimedi
    @sefimedi ปีที่แล้ว

    ትጥቅ በገንዘብ መመለስ ማለት ህዝብን መሸጥ ማለት ነው።

  • @solobrand100
    @solobrand100 ปีที่แล้ว

    አማራ ክልል ሰው እርስ በርሱ እየተላለቀ ነው ፡፡ በተለይ ደቡብ ጎንደር ፡፡

    • @tadessegoshime8714
      @tadessegoshime8714 ปีที่แล้ว

      KKKKKKKKKKKKKK SIYAMIRH YIKERAL AMHARA ANDI HONO KITIHIN EYEBEDAW NEW

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 ปีที่แล้ว

    እንኮን ደስ አለህ በለጠ ትግራይ ስው ስለሞት በቀን ትግራይ ህዋት ስትል ትኖራለህ ቅናተኛ ሰው ሳይስቅ ይሞታል ያም አት ነህ

  • @ermiasmulu3155
    @ermiasmulu3155 ปีที่แล้ว

    ብርቱ ግን ልዝብትኛ ናቹህ

  • @anmazalmaz7680
    @anmazalmaz7680 ปีที่แล้ว

    ግን እየፈራቺሁ ነዉ የምታወሩት ዝምብዬ ሳያቺሁ ለአብይ የምሰሩ ይመስለኛል ጠርጥር አማራ እነዚህ ባዳናቸዉ ሌላዉ ሲታሰር እነዚህ ግን አልታሰሩም

    • @myhopeGod
      @myhopeGod ปีที่แล้ว

      የባአዴን አህዮች ናቸው😢😢 አማራ በገፍ ሲሞት አይነግጉንም እበቶች

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 ปีที่แล้ว

    Woyanes never care for humanity

  • @getachewhabtamu-hy4tl
    @getachewhabtamu-hy4tl ปีที่แล้ว

    14 መቼ ነው የሚያልቀው?

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 ปีที่แล้ว

    ሺምግልና አያስፈልግም የብልፅግና ሺማግሌዎች እግራችሁን ሰብስቡ

  • @ዘረኝነትይዉደም
    @ዘረኝነትይዉደም ปีที่แล้ว

    ማርካችሁ ታጠቁ ብሎ አሁን መልሶ ፍቱ ለሚለዉ ለኬኛ መንግስት ነጠላ ዜማ ልለቅ

  • @phoenix0000
    @phoenix0000 ปีที่แล้ว

    ለ100,000 ሰዉ የሚበቃ እርዳታ ጠፋ ነዉ እንጂ የተባለዉ 100,000 ኩንታል ጠፋ አልተባለም::

  • @shegawabie-pt8kw
    @shegawabie-pt8kw ปีที่แล้ว +1

    መረጃው ጥሩ ሆኖ እያለ ግን ንባብ ነው የሆነብን በዜና ቢሆን ለኛም ለማድመጥ ይመቻል እናንተም ላይክና ሰብስክራይባችሁ ይጨምራል ከይቅርታ ጋር ነው በለጠ

    • @mesimykinig4367
      @mesimykinig4367 ปีที่แล้ว

      አቤት እቅፋት ዘፈን አደል ምን ይሰራልናል ዜማው? ን

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ ปีที่แล้ว +2

    ኢትወ ኒውስ መረጃቹሁ ጡሩ ቢሆንም መረጃ ብቻ ከሆነ ለምን በዜና አታቀርብም የናተ ሀሳብ እና አስተያየት ካልሰጣቹሁ ሀሜት ነው እሚመስለው❗የመደር ወሬ እከሌ ይህን አለ እከለ ተናገረ❓

    • @iam4419
      @iam4419 ปีที่แล้ว

      ገና ተብልፅግና ተስፋ አልቆረጡም😂😂😂😂

    • @revolution1636
      @revolution1636 ปีที่แล้ว +1

      እነዚ ልጆችን እዩ እና የነ ሙሉጌታን አንበርብር ከልብ ለአማራ ተቆርቋሪነት ተመልከቱ። እነዚ ልጆች ጦርነት ያለበትን ቦታ ሰላም ነው ብለው የአማራን ትግል ሲያቃልኡ አይቻለው ጭራሽ ተቆርቋሪነት የላቸውም አንድ ነገር ከጀርባቸው እንዳለ ያስታውቃሉ ጠርጥሩ አማራ ስለሆኑ ብቻ አትመኑ። እውነተኛ ያማራ ልጆች ኢትዬ251 ናቸው።

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 ปีที่แล้ว

    በነገራችን ላይ መሬ ወዳጆ በስሩ ያሉትን ፋኖዎች የሚያስከብባቸው እራሱ ነው

    • @Abdslegn
      @Abdslegn ปีที่แล้ว

      ምን ታውቃለህ ባንዳ ያላንተ ብል ያለ አይመስልህም ልክ እንደ ኦነጉ አብይ ደደብ ለራስህ እወቅ ምሬ ወዳጆ እና የሚመራቸው ፋኖወች ምን እንደሚሰሩ ያውቃሉ እንዳንተ አይነት ባንዳ በምሬ ቦታ ቢሆን ጓደኞቹን አሳልፎ ይሰጥ ነበር ምሬ ይህን አያደርግም ።

  • @kassawandargie7467
    @kassawandargie7467 ปีที่แล้ว

    በወንድሞቻቸው ምን ያክል ቢጨክኑ ነው በራብ የሚጨርሷቼው

  • @kiflewoldesemayat1280
    @kiflewoldesemayat1280 ปีที่แล้ว

    አዲስ ስታንዳርድ ምንጭ ነው ብላችሁ ትጠቅሳላችሁ!?

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 ปีที่แล้ว

    የምትሰጧትን "ርዕስ."...መጨረሻ ላይ ታቀርቧታላችሁ።😀

  • @AbrahiSiif
    @AbrahiSiif ปีที่แล้ว

    አቆም የሌለው የኦሮሞ ብልፅግና አሜሪካ ነች እንደ ከብት እየነዳቻቸው ያለችው

  • @mkuwaitmkuwait7955
    @mkuwaitmkuwait7955 ปีที่แล้ว

    አብይምሆን መከላከያ አይታመኒም ከህዝብላይ እሚተኩስ መከላከያ

  • @solobrand100
    @solobrand100 ปีที่แล้ว

    ኦሮሞ በሁለት ይከፈላል 1, ጋላ 2, ኦሮሞ ፡፡ ጋላ ተገንጣይ ሲሆን ኦሮሞ በኢትዮጵያዊነት የሚያምን ነው ፡፡

    • @hadiaha3001
      @hadiaha3001 ปีที่แล้ว

      ኦሮሞ ኢትዮጵያ አይደለም እምነትምየለዉም።

  • @ethio1775
    @ethio1775 ปีที่แล้ว

    Wey ye oneg intetw abiy Ahmed Ethiopia indezek tewarda atakem be tarikoa amhara ijehen ansa tagel yehen wenbede aswegedew yeh wenbede geday le manem aymelesem

  • @ayalewasefa8068
    @ayalewasefa8068 ปีที่แล้ว

    በክልሉ ያሉ ሚሊሻ ተብየዎች ለምን አደብ አይገዙም ቤተሰብ የላቸውም እንደ

  • @timharmon10
    @timharmon10 ปีที่แล้ว

    መንግስት ነው ጎንደር ላይ ማታማታ የሚያስተኩሰው። አላማውም ግልፅ ነው። ግርማን የገደለ መንግስት ማታ ጥይት ቢተኩስ ምን ይገርማል?

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 ปีที่แล้ว

    No justice for these innocent individuals.

  • @Mulu-b7d
    @Mulu-b7d ปีที่แล้ว

    Egzeabeher setared lenorew ye amara hezb yefred

  • @fromsawako7366
    @fromsawako7366 ปีที่แล้ว

    እነዚህ ደግሞ የከተማ ስም መጥራት ነዉ የሚችሉት ሌላ ምንም ቁምነገር አያዊቁም : ፈሪዎች ናቸዉ

  • @anmazalmaz7680
    @anmazalmaz7680 ปีที่แล้ว

    እነዚህ ላብይ ነዉ የሚሠሩት ጠርጥር

  • @okaytt9852
    @okaytt9852 ปีที่แล้ว

    ለትግራይ ህዝብ የሚቀርበውን ምግብና መድኃኒት የሚዘርፈው ህውኃት ነው ታጣቂዎቹን ለመቀለብ

  • @Tigray_Hagerey
    @Tigray_Hagerey ปีที่แล้ว

    ምን ይመስላል ቆማጣ ቀፋፊ ስለ ትግራይ ምን አገባህ ዘላለም ስለ ለላ ህዝብ ኝኝኝ አማራ የምትባሉ ቡዳዎች የማናይበት የት እንህድ

    • @hadiaha3001
      @hadiaha3001 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ

    • @tadessegoshime8714
      @tadessegoshime8714 ปีที่แล้ว

      KKKKKKKKKKKKKKK EMBER TEGADALAY KIMAL BICHA.........KIMALAM...............LEMAGNI TIGIRE..................AMHARA THE GREAT ANDA MAJORITY PEOPLE MINORITY TIGRE FUCK U

  • @lemlemw2256
    @lemlemw2256 ปีที่แล้ว

    ኦነግ ኦነግ ነዉ ምንም ልዩነት የላቸዉም ይሄን ዉሸታም ቡድን ዜና በማድረጋችሁ አዝናለሁ just ignore them መቼ ተጣሉ እና ነዉ አብረው ሀገር እያፈረሱ ያታልሉኛል

  • @nubawmer7001
    @nubawmer7001 ปีที่แล้ว

    ግማሽ ብልጥና ሚዲያ

  • @revolution1636
    @revolution1636 ปีที่แล้ว

    እነዚ ልጆችን እዩ እና የነ ሙሉጌታን አንበርብር ከልብ ለአማራ ተቆርቋሪነት ተመልከቱ። እነዚ ልጆች ጦርነት ያለበትን ቦታ ሰላም ነው ብለው የአማራን ትግል ሲያቃልኡ አይቻለው ጭራሽ ተቆርቋሪነት የላቸውም አንድ ነገር ከጀርባቸው እንዳለ ያስታውቃሉ ጠርጥሩ አማራ ስለሆኑ ብቻ አትመኑ። እውነተኛ ያማራ ልጆች ኢትዬ251 ናቸው።

    • @bmsk0076
      @bmsk0076 ปีที่แล้ว

      ምነው ቀላዋጭ ወጠ ሰሪ ነኝ አልሽ

  • @revolution1636
    @revolution1636 ปีที่แล้ว

    እነዚ ልጆችን እዩ እና የነ ሙሉጌታን አንበርብር ከልብ ለአማራ ተቆርቋሪነት ተመልከቱ። እነዚ ልጆች ጦርነት ያለበትን ቦታ ሰላም ነው ብለው የአማራን ትግል ሲያቃልኡ አይቻለው ጭራሽ ተቆርቋሪነት የላቸውም አንድ ነገር ከጀርባቸው እንዳለ ያስታውቃሉ ጠርጥሩ አማራ ስለሆኑ ብቻ አትመኑ። እውነተኛ ያማራ ልጆች ኢትዬ251 🙏🙏ናቸው።

    • @HabetamuArehibu
      @HabetamuArehibu ปีที่แล้ว

      ስለ አማራ ክልል የተጣራ መረጃ ያደርሳሉ ከታልዘብሽ አማራ ናቸው ለህብረተሰኑ እውነተኛ ወቅታዊ መረጃ ያደርሳሉ ። ሁሉም አቀራረቡ ይለያያል

    • @bmsk0076
      @bmsk0076 ปีที่แล้ว

      ዘልዛላ፣ እዛው ተንዘላዘላ ታድያ

    • @myhopeGod
      @myhopeGod ปีที่แล้ว

      😂😂የበአዴን አስከረን ናቸው😅

  • @revolution1636
    @revolution1636 ปีที่แล้ว

    እነዚ ልጆችን እዩ እና የነ ሙሉጌታን አንበርብር ከልብ ለአማራ ተቆርቋሪነት ተመልከቱ። እነዚ ልጆች ጦርነት ያለበትን ቦታ ሰላም ነው ብለው የአማራን ትግል ሲያቃልኡ አይቻለው ጭራሽ ተቆርቋሪነት የላቸውም አንድ ነገር ከጀርባቸው እንዳለ ያስታውቃሉ ጠርጥሩ አማራ ስለሆኑ ብቻ አትመኑ። እውነተኛ ያማራ ልጆች ኢትዬ251 🙏🙏🙏ናቸው።

  • @revolution1636
    @revolution1636 ปีที่แล้ว

    እነዚ ልጆችን እዩ እና የነ ሙሉጌታን አንበርብር ከልብ ለአማራ ተቆርቋሪነት ተመልከቱ። እነዚ ልጆች ጦርነት ያለበትን ቦታ ሰላም ነው ብለው የአማራን ትግል ሲያቃልኡ አይቻለው ጭራሽ ተቆርቋሪነት የላቸውም አንድ ነገር ከጀርባቸው እንዳለ ያስታውቃሉ ጠርጥሩ አማራ ስለሆኑ ብቻ አትመኑ። እውነተኛ ያማራ ልጆች ኢትዬ251 🙏🙏🙏🙏ናቸው።

  • @revolution1636
    @revolution1636 ปีที่แล้ว

    እነዚ ልጆችን እዩ እና የነ ሙሉጌታን አንበርብር ከልብ ለአማራ ተቆርቋሪነት ተመልከቱ። እነዚ ልጆች ጦርነት ያለበትን ቦታ ሰላም ነው ብለው የአማራን ትግል ሲያቃልኡ አይቻለው ጭራሽ ተቆርቋሪነት የላቸውም አንድ ነገር ከጀርባቸው እንዳለ ያስታውቃሉ ጠርጥሩ አማራ ስለሆኑ ብቻ አትመኑ። እውነተኛ ያማራ ልጆች ኢትዬ251 🙏🙏🙏🙏ናቸው።

    • @bmsk0076
      @bmsk0076 ปีที่แล้ว

      ማን ነው እዚህ ቤት ጎትቶ ያስገባህ ታድያ

  • @revolution1636
    @revolution1636 ปีที่แล้ว

    እነዚ ልጆችን እዩ እና የነ ሙሉጌታን አንበርብር ከልብ ለአማራ ተቆርቋሪነት ተመልከቱ። እነዚ ልጆች ጦርነት ያለበትን ቦታ ሰላም ነው ብለው የአማራን ትግል ሲያቃልኡ አይቻለው ጭራሽ ተቆርቋሪነት የላቸውም አንድ ነገር ከጀርባቸው እንዳለ ያስታውቃሉ ጠርጥሩ አማራ ስለሆኑ ብቻ አትመኑ። እውነተኛ ያማራ ልጆች ኢትዬ251 🙏🙏🙏ናቸው።