ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ድል ለፋኖ በርቱ ትልቅ ሰራ እየሰራችሁ ነው ለተገፋ ሕዝብ ድምፅ መሆን የታሪክ አንድ አካል መሆን ነው ፠ሚሊዬኖች ከጎናችሁ ነን በርቱ፠
Thanks!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ማንዬ እንኩዋን ለ አካላዊና የልሳን ነፃነት አበቃህ እንዲሁም በቃሉ እንኩዋን ለዚህ አበቃችሁ:: በርቱልን
በላይ ማናዬ እና በቃሉ አላምረው እንኳን ተፈታችሁ እጅግ ጥሩ እዬሰራችሁ ነው በርቱ ፋኖ ያሸንፋል አማራ ነፃ ይወጣል
ፋኖ በመላው ኢትዮጵያ ማድይራጀትና የኢትዮጵያን ህዝብ በአንድነት አነሳስቶ መታደግ ግድ ይላል
Welcome our heroes (Belay and Bekalu), the braves. Keep on your hard work. A FREE AMHARA WILL COME IN TO REALITY SOON!!!
በርቱ በቃሉ እና በላይ የህዝብ ልጆች
ወድ ወንድማችን በቃሉ ስላየሁህ በጣም ደስ በሎኛል🙏እንኳን ከእነዚህ ነብሰበላዎች እግዚአብሔር አተረፈህ🙏
ድል ድል ድል ለፋኖ🙏🙏🙏ድል ለአሟራ ነፃነት🎉🎉🎉🎉🎉🎉ድል ለመላዉ ኢትዮጽያዊያን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Thank you for all you do! And such a joy to have you back!
ውድ ወንድማችን በቃሉ እንኳን ከአገዛዙ ለማምለጥ አበቃህ። በሔድክበት ሁሉ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
Very solid evidence and comprehensive.
በጣም የተረጋጋችሁ እና ከእድሚያችሁ በላይ የበሰላችሁ የህዝብ ልጆች በቃሉ እና በላያ በርቱ ወንድሞች
አባቴ ዘሜ ልክ እንደ አፄ ቴወድሮስ ቴክኖሎጅ ሙከራ ላይ ነው አፄ ቴወድሮስ ከውጭ መሳሪያ ላለማስመጣት ሲሉ ደብረ ታቦር ላይ ብዙ ሞክረዋል
lol
በላይ ቁርጠኛው ወድማችን እንኳን ለዚህ አበቃህ ለሕዝብ ለከፈልከው መሷዕትነት ኮርተን ብሐል እንኮራብሐለን።❤
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጣችሁ ይሄን ሁሉ መከራ የተቀበላችሁት ለህዝብ ነፃነት ስትሉ ነው ቀን ያልፋል መከራው ሁሉ ታሪክ ይሆናል በመከራ ዘመን ሰዉ ሆኖ መገኘት መታደልነው.
በቄ እና በሌ ጀግኖቻች እንኳንም ለዚህ ነፃነት አበቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል በምን እናግኛችሁ ምን እናግዝ እባካችሁ
እናመሰግናለን ወንድሞቻችን ለወገኖቻችን ድምፅ ስለሆናችሁ ይህ የወያኔ ተቀፅላ ይወገዳል።
በርቱ የፖለቲካ እይታችሁ እና የህዝብ አፍ (ድምጽ) መሆናችሁን እያየን ነው!.
በርቱ
በላይ ግሩም እንክዋን ለዚህ አደረሳችሁ በርቱ የእኔ ሐሳብ ትንሽ የሚያመኝ ጉዳይ በአለም አቀፍ ደረጃ ለሚፈፀመው የድሮን፣የከባድ መሰሪያ ድብደባ፤እናበነዋሪው ለሚፈፀመው ኢፍትሐዊ ተግባር በአለም አቀፍ ደረጃ ተሰምቶ ፈጣን ርምጃ እንዳይወሰድ ይህ የፍኖ አደረጀት መሐከል ወደአንድነት አለመምጣት ትልቅ ክፍተት አመጣ በርግጥ ትግሉ እጅግ ፈታኝ ነው ግን ውጤታማ የሆነው ሰለማይዘርፍ ነው አሁን ያለውን ክፍተት እኔ መመሪያ ልሰጥ የሚል በውጭ ሀገር ያለ ሙሁር ዳይሰፖራ ከዚህ አሰተሳሰብ ውጡ ፈረንጅ ሀገር ተቀምጦ የገሌ የገሌ አይሆንም ውጭ ያሉት በአማራ ሰለሚፈፀመው የተቃውሞ ሰልፍ በርቱበት የገንዘብ እገዛ በመአከል ሌላውን በትግል ላይ ላሉት እንተው በአብዛኛው በዚህ ወደትግል የወጡት የትምህርት አቅምየሁለተኛ ደረጃ ያጠናቀቀና አሰከ ፕሮፌሰር ደረጃ ያሉ በተለያዪ ሞያ ክህሎት ያላቸው ናቸው ቀሪውም አርሶ አደር ነጋዴም መካኒክ ሹፌር ሌላ ሌላም ወድ አዘጋጆች እባካችሁ ሰለህዝብ ልዩነትህን ትተን ወደአንድነት መጥተው ወደፊት ክልሉን ያሳርፉት ከዛ ወደመሐል ይመጣል ሰለዚህ እባካችሁ በትግል ሜዳ ያላችሁ አሰቡበት
በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ድል ለፋኖ
Love you guys
በቃሉ እና በላይ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል በርቱ በሚዲያ ትግሉ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖራችኋል በሳል እና ወቅታዊ መረጃዎችን ወደ እኛ ስለምታደርሱ እናመሰግናለን
Victory for Fano 💚💛❤️
these guys are clinical🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱ
በረቱ ወንዲሞቸ 💚💛❤️
ወድምቼ ጌታ ባላችሁበት ጥበቃውን ያብዛላችሁ
ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ❤❤❤❤
በርቱልን
ስወዳችሁ እኮ ❤ በርቱልን 💪
በላያ እኳን ደና መጣችሁ
Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 😢 ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 😢 ❤️
በርቱ መከራ ያገናኛችሁ!
የኛ አርበኞች በልቱልን
በርቱ ጀግኖቻችን ምርጥ የአማሓራ ህዝብ ልጆች
በርቱ በላይጠፍታችሗልግን
Subscribed from the first day
ፋኖ ነፃ ባደረጋቸዉ ከባቢዋች በህዝቡ ግብርና በዲያስቦራዉና ሌሎች ድጋፎች አስተዳደሩን መስራት ግድ ነዉ እየሰፋም መሄድ መቻል አለበት። ፋኖነት አቸናፊነት ነዉ።
Dil lejegnawu fano💪💪💪💪✍️
ጀዋር ኢንፎርሜሽን በቅጠል የተሽፈነ ነው፣ የሶስተኛ አካል ያላወራውን ዜና ይደረግ
ፋኖ በተቆጣጠራቸው ቦታዎች አንድም ወንጀል የለም ስትል በመቀጣዋ የመጣች እናት ነግራኛለች።
Be satellite betmetu degmo lesefiw ye Amhara hizeb tederash yohonal beterefe bertu❤❤❤❤
አብይና ስብስቦቹ ሰዉ ከማረድ ከማሳደድ ከመዝረፍ ከማዉደም ከማገት ወዘተ በስተቀር ምንም ሀይ የሚል እምነትም እሴትም እንደለላቸዉ መታወቅ አለበት።
እንኳን በደህና መጣችሁልኝ፣ከእስር ቤት ወጥታችሁ ወደ መደበኛ ስራችሁ በመመለሳችሁ እጅግ በጣም ብሎናል ፣ ነገር ግን ለምን ከበለጠ ጋር ኡብራችሁ እንዳማትስሩ ግን አልገባም።
Welcome
እንዴት ናችሁ ክቡራን Ethio News ሚዲያዎች! በመረጃ ቲቪ መምጣት ብትችሉ መልካም ነበር።
❤️❤️❤️✅🌼🌼🌼🌼
ንጉስ ቢሆን የሚያምርበት ፋኖዉ ዘመነ ካሴ ነዉ ወይስ ወሮበላ ሰዉበላዉ አብይ አህመድ ህሊና ብቻ ያለው ይመልስ ።
ፋኖ ያው በአንደት ሆነው ነው የሚዋደቁት ነገር ግን ተቋም መመሰረት ያሰፈልጋል ለውጭ ዲፕሎማሲው ፋኖ አንድአይደለም ነው አንደነት ሃይል ነው ህዝብ እያለቀነው ጦርነቱን ከከልሉ ማወጣት ያሰፈልጋል
ዘራፊው ብልፅግና በነበልባሉ ፋኖ ወገቡ ተመቷል የቀረው ጭንቅላቱ ነውእሱም በቅርቡ ይፈፀማል
ህዝባችን ነቅቷል;ማን ለአማራ እንደሚሰራ;ማን አማራ ላይ ሴራ እንደሚሰራ ይረዳል;ይህ ትውልድ የተማረ ቀድሞ የሚያሳብ ትውልድ ነው፡፡
please brief me about Amhara conciousness
ዘራፊው እባቡ ብልፅግና በነበልባሉ ፋኖ ወገቡ ተመቷል የቀረው ጭንቅላቱ ነውእሱም በቅርቡ ይፈፀማል
Be strong
በላይ እውነተኛ መረጃ ነወ የምታቀርቡት በርቱ
ሀግሬ ቋሪት ሁሉም አገልግሎት ይሰራል አሰገድጄ መንግስት ልሁን ካልሆነ በቀር ምንም ችግር የለም።
❤
❤...!
Welcame belay
ፋኖ ያሸንፍ ነበር ያስክንድር የተባለ ንፍጣም ነው የገደለው ሸዋን አመከነው
ድማማ ትሪቲ....🎉
Bekalu I use to your program since Awelo, and you are resenabel man. Same times I feel Amehara elites some of them are enemies of Ethiopia and Ethiopian. Obstacles for unity of Ethiopian.
በምን ቋንቋ ነው የጻፍከው? እንግሊዝኛ ጻፍኩ ብለህ ከሆነ እርሳው! ገና 10 ዓመት ይቀርሃል! ደግሞ ለመተቸት መሞከርህ!
A group who attacked and betrayed Ethiopia twice talks about enemy of Ethiopia is Amhara, people we are asking fair and square questions.
ቢንሻንጉል ጉምዝ አልክ - ነውር ነዉ። መተከል በል
Belly, are you Amhara?
የመንግስት ወታደር አትበሉ! የብልፅግና ዘብ ነዉ።
Welcome back
እንኳን በደህና መጣችሁ
Lij Belay, ebakehen yihin mehayem tera wtade bileh tiraw!!
መታማና አርማጭሆ የተፈጠሮ ዋሻ እሩጠው የማየመልጡ ቢገቡና ቀን ቢያሰልፋ ቦታውን አውቀዋለሁ ብዙ ከጣሊያን አውሮፕላን ያደነ በተለይ ገበሬው ያቀዋል ከድሮ ቀኝት ቡሀላ ከዛ ይግቡ
Enkuan Aderesachihu
ብልጽግናልባድርየውራሬባደናቸውፋኖይቺላል🎉🎉🎉🎉💘💪💪💪💪💪💚💛❤
አይ ጋዜጠኛ ዘመነ ጋዜጠኛ ወላደረስን መፍታት አለበት ብላችሁ አትናገሩም ዘመነ እንደ አብይ ጋዜጠኛ እና የተቃወሙትን በማሠር ሁለተኛ ሆኖአል
Bertu yekefelach hutn meswatnet behzb wust al
❤❤❤❤
Where is the payment link
በቃሉ ጤናህ የፊት ውፍረት የጤና ነው ቼክ አድርግ
በቃሉ እና በላይ በሚዲያው በመምጣታችሁ ደስ ብሎናል፤ ነገር ግን ምነው በአርበኛ ፋኖ እስክንድር ነጋ ስለሚመራው የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ማውራትና ስሙንም መጥራት ተሳናችሁ
ተላላኪ አሽክሮች እዚህ እየመጣችሁ አትለፍልፉ የማያገባችሁ ባይ አትግቡ ምድረ ጎጠኛ።
reverse engineering...
Make it short
በለጠካሳስስስስ??
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
1:38 1:38 1:38 1:38
የብአዴን ክልል እኮ ይፈርሳል። ይቺ ክልል ክልል የህወሃትን አስተሳሰብ ለማስረጽና ፋኖ የሚታገለው ክልል የሚባለውን ስርዓት ለማስቀጠል ለማስመሰል የሚደረገውን ጥረት እንደማንቀበል ልታውቁ ይገባል።
ምንም አትስቡም
Donkey tube
ፈኖመከታቺንፋኖሺአመትይገዛንፋኖኖኖኖ💪💪💪💪💪💪💚💛❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ድል ለፋኖ በርቱ ትልቅ ሰራ እየሰራችሁ ነው ለተገፋ ሕዝብ ድምፅ መሆን የታሪክ አንድ አካል መሆን ነው ፠ሚሊዬኖች ከጎናችሁ ነን በርቱ፠
Thanks!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ማንዬ እንኩዋን ለ አካላዊና የልሳን ነፃነት አበቃህ እንዲሁም በቃሉ እንኩዋን ለዚህ አበቃችሁ:: በርቱልን
በላይ ማናዬ እና በቃሉ አላምረው እንኳን ተፈታችሁ እጅግ ጥሩ እዬሰራችሁ ነው በርቱ ፋኖ ያሸንፋል አማራ ነፃ ይወጣል
ፋኖ በመላው ኢትዮጵያ ማድይራጀትና የኢትዮጵያን ህዝብ በአንድነት አነሳስቶ መታደግ ግድ ይላል
Welcome our heroes (Belay and Bekalu), the braves. Keep on your hard work. A FREE AMHARA WILL COME IN TO REALITY SOON!!!
በርቱ በቃሉ እና በላይ የህዝብ ልጆች
ወድ ወንድማችን በቃሉ ስላየሁህ በጣም ደስ በሎኛል🙏
እንኳን ከእነዚህ ነብሰበላዎች እግዚአብሔር አተረፈህ🙏
ድል ድል ድል ለፋኖ🙏🙏🙏
ድል ለአሟራ ነፃነት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ድል ለመላዉ ኢትዮጽያዊያን
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Thank you for all you do! And such a joy to have you back!
ውድ ወንድማችን በቃሉ እንኳን ከአገዛዙ ለማምለጥ አበቃህ። በሔድክበት ሁሉ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
Very solid evidence and comprehensive.
በጣም የተረጋጋችሁ እና ከእድሚያችሁ በላይ የበሰላችሁ የህዝብ ልጆች በቃሉ እና በላያ በርቱ ወንድሞች
አባቴ ዘሜ ልክ እንደ አፄ ቴወድሮስ ቴክኖሎጅ ሙከራ ላይ ነው አፄ ቴወድሮስ ከውጭ መሳሪያ ላለማስመጣት ሲሉ ደብረ ታቦር ላይ ብዙ ሞክረዋል
lol
በላይ ቁርጠኛው ወድማችን እንኳን ለዚህ አበቃህ ለሕዝብ ለከፈልከው መሷዕትነት ኮርተን ብሐል እንኮራብሐለን።❤
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጣችሁ ይሄን ሁሉ መከራ የተቀበላችሁት ለህዝብ ነፃነት ስትሉ ነው ቀን ያልፋል መከራው ሁሉ ታሪክ ይሆናል በመከራ ዘመን ሰዉ ሆኖ መገኘት መታደልነው.
በቄ እና በሌ ጀግኖቻች እንኳንም ለዚህ ነፃነት አበቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል በምን እናግኛችሁ ምን እናግዝ እባካችሁ
እናመሰግናለን ወንድሞቻችን ለወገኖቻችን ድምፅ ስለሆናችሁ ይህ የወያኔ ተቀፅላ ይወገዳል።
በርቱ የፖለቲካ እይታችሁ እና የህዝብ አፍ (ድምጽ) መሆናችሁን እያየን ነው!.
በርቱ
በላይ ግሩም እንክዋን ለዚህ አደረሳችሁ በርቱ የእኔ ሐሳብ ትንሽ የሚያመኝ ጉዳይ በአለም አቀፍ ደረጃ ለሚፈፀመው የድሮን፣የከባድ መሰሪያ ድብደባ፤እናበነዋሪው ለሚፈፀመው ኢፍትሐዊ ተግባር በአለም አቀፍ ደረጃ ተሰምቶ ፈጣን ርምጃ እንዳይወሰድ ይህ የፍኖ አደረጀት መሐከል ወደአንድነት አለመምጣት ትልቅ ክፍተት አመጣ በርግጥ ትግሉ እጅግ ፈታኝ ነው ግን ውጤታማ የሆነው ሰለማይዘርፍ ነው አሁን ያለውን ክፍተት እኔ መመሪያ ልሰጥ የሚል በውጭ ሀገር ያለ ሙሁር ዳይሰፖራ ከዚህ አሰተሳሰብ ውጡ ፈረንጅ ሀገር ተቀምጦ የገሌ የገሌ አይሆንም ውጭ ያሉት በአማራ ሰለሚፈፀመው የተቃውሞ ሰልፍ በርቱበት የገንዘብ እገዛ በመአከል ሌላውን በትግል ላይ ላሉት እንተው በአብዛኛው በዚህ ወደትግል የወጡት የትምህርት አቅምየሁለተኛ ደረጃ ያጠናቀቀና አሰከ ፕሮፌሰር ደረጃ ያሉ በተለያዪ ሞያ ክህሎት ያላቸው ናቸው ቀሪውም አርሶ አደር ነጋዴም መካኒክ ሹፌር ሌላ ሌላም ወድ አዘጋጆች እባካችሁ ሰለህዝብ ልዩነትህን ትተን ወደአንድነት መጥተው ወደፊት ክልሉን ያሳርፉት ከዛ ወደመሐል ይመጣል ሰለዚህ እባካችሁ በትግል ሜዳ ያላችሁ አሰቡበት
በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ድል ለፋኖ
Love you guys
በቃሉ እና በላይ ስላየኋችሁ ደስ
ብሎኛል በርቱ በሚዲያ ትግሉ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖራችኋል በሳል እና ወቅታዊ መረጃዎችን ወደ እኛ ስለምታደርሱ እናመሰግናለን
Victory for Fano 💚💛❤️
these guys are clinical🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱ
በረቱ ወንዲሞቸ 💚💛❤️
ወድምቼ ጌታ ባላችሁበት ጥበቃውን ያብዛላችሁ
ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ❤❤❤❤
በርቱልን
ስወዳችሁ እኮ ❤ በርቱልን 💪
በላያ እኳን ደና መጣችሁ
Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 😢 ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 😢 ❤️
በርቱ መከራ ያገናኛችሁ!
የኛ አርበኞች በልቱልን
በርቱ ጀግኖቻችን ምርጥ የአማሓራ ህዝብ ልጆች
በርቱ በላይጠፍታችሗልግን
Subscribed from the first day
ፋኖ ነፃ ባደረጋቸዉ ከባቢዋች በህዝቡ ግብርና በዲያስቦራዉና ሌሎች ድጋፎች አስተዳደሩን መስራት ግድ ነዉ እየሰፋም መሄድ መቻል አለበት። ፋኖነት አቸናፊነት ነዉ።
Dil lejegnawu fano💪💪💪💪✍️
ጀዋር ኢንፎርሜሽን በቅጠል የተሽፈነ ነው፣ የሶስተኛ አካል ያላወራውን ዜና ይደረግ
ፋኖ በተቆጣጠራቸው ቦታዎች አንድም ወንጀል የለም ስትል በመቀጣዋ የመጣች እናት ነግራኛለች።
Be satellite betmetu degmo lesefiw ye Amhara hizeb tederash yohonal beterefe bertu❤❤❤❤
አብይና ስብስቦቹ ሰዉ ከማረድ ከማሳደድ ከመዝረፍ ከማዉደም ከማገት ወዘተ በስተቀር ምንም ሀይ የሚል እምነትም እሴትም እንደለላቸዉ መታወቅ አለበት።
እንኳን በደህና መጣችሁልኝ፣
ከእስር ቤት ወጥታችሁ ወደ መደበኛ ስራችሁ በመመለሳችሁ እጅግ በጣም ብሎናል ፣ ነገር ግን ለምን ከበለጠ ጋር ኡብራችሁ እንዳማትስሩ ግን አልገባም።
Welcome
እንዴት ናችሁ ክቡራን Ethio News ሚዲያዎች! በመረጃ ቲቪ መምጣት ብትችሉ መልካም ነበር።
❤️❤️❤️✅🌼🌼🌼🌼
ንጉስ ቢሆን የሚያምርበት ፋኖዉ ዘመነ ካሴ ነዉ ወይስ ወሮበላ ሰዉበላዉ አብይ አህመድ ህሊና ብቻ ያለው ይመልስ ።
ፋኖ ያው በአንደት ሆነው ነው የሚዋደቁት ነገር ግን ተቋም መመሰረት ያሰፈልጋል ለውጭ ዲፕሎማሲው ፋኖ አንድአይደለም ነው አንደነት ሃይል ነው ህዝብ እያለቀነው ጦርነቱን ከከልሉ ማወጣት ያሰፈልጋል
ዘራፊው ብልፅግና በነበልባሉ ፋኖ ወገቡ ተመቷል የቀረው ጭንቅላቱ ነው
እሱም በቅርቡ ይፈፀማል
ህዝባችን ነቅቷል;ማን ለአማራ እንደሚሰራ;ማን አማራ ላይ ሴራ እንደሚሰራ ይረዳል;ይህ ትውልድ የተማረ ቀድሞ የሚያሳብ ትውልድ ነው፡፡
please brief me about Amhara conciousness
ዘራፊው እባቡ ብልፅግና በነበልባሉ ፋኖ ወገቡ ተመቷል የቀረው ጭንቅላቱ ነው
እሱም በቅርቡ ይፈፀማል
Be strong
በላይ እውነተኛ መረጃ ነወ የምታቀርቡት በርቱ
ሀግሬ ቋሪት ሁሉም አገልግሎት ይሰራል አሰገድጄ መንግስት ልሁን ካልሆነ በቀር ምንም ችግር የለም።
❤
❤...!
Welcame belay
ፋኖ ያሸንፍ ነበር ያስክንድር የተባለ ንፍጣም ነው የገደለው ሸዋን አመከነው
ድማማ ትሪቲ....🎉
Bekalu I use to your program since Awelo, and you are resenabel man. Same times I feel Amehara elites some of them are enemies of Ethiopia and Ethiopian. Obstacles for unity of Ethiopian.
በምን ቋንቋ ነው የጻፍከው? እንግሊዝኛ ጻፍኩ ብለህ ከሆነ እርሳው! ገና 10 ዓመት ይቀርሃል! ደግሞ ለመተቸት መሞከርህ!
A group who attacked and betrayed Ethiopia twice talks about enemy of Ethiopia is Amhara, people we are asking fair and square questions.
ቢንሻንጉል ጉምዝ አልክ - ነውር ነዉ። መተከል በል
Belly, are you Amhara?
የመንግስት ወታደር አትበሉ! የብልፅግና ዘብ ነዉ።
Welcome back
እንኳን በደህና መጣችሁ
Lij Belay, ebakehen yihin mehayem tera wtade bileh tiraw!!
መታማና አርማጭሆ የተፈጠሮ ዋሻ እሩጠው የማየመልጡ ቢገቡና ቀን ቢያሰልፋ ቦታውን አውቀዋለሁ ብዙ ከጣሊያን አውሮፕላን ያደነ በተለይ ገበሬው ያቀዋል ከድሮ ቀኝት ቡሀላ ከዛ ይግቡ
Enkuan Aderesachihu
ብልጽግናልባድርየውራሬባደናቸውፋኖይቺላል🎉🎉🎉🎉💘💪💪💪💪💪💚💛❤
አይ ጋዜጠኛ ዘመነ ጋዜጠኛ ወላደረስን መፍታት አለበት ብላችሁ አትናገሩም ዘመነ እንደ አብይ ጋዜጠኛ እና የተቃወሙትን በማሠር ሁለተኛ ሆኖአል
Bertu yekefelach hutn meswatnet behzb wust al
❤❤❤❤
Where is the payment link
በቃሉ ጤናህ የፊት ውፍረት የጤና ነው ቼክ አድርግ
በቃሉ እና በላይ በሚዲያው በመምጣታችሁ ደስ ብሎናል፤ ነገር ግን ምነው በአርበኛ ፋኖ እስክንድር ነጋ ስለሚመራው የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ማውራትና ስሙንም መጥራት ተሳናችሁ
ተላላኪ አሽክሮች እዚህ እየመጣችሁ አትለፍልፉ የማያገባችሁ ባይ አትግቡ ምድረ ጎጠኛ።
reverse engineering...
Make it short
በ
ለ
ጠ
ካ
ሳ
ስስስስ??