ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቦ ሙላለም እንዴት እንደምወድሽ የኔ ጀግና እድሜሽን ያርዝመው😘😘😘😘😘💖❤❤
በጣም በሚገርም እና ባስደናቂ ሁኔታ የአተዋወን ብቃቷን ያስመሰከረችበት ሙላለም እድሜ ጤና ተመኘሁ !!!!!
Tebab Tsehay Have you given
tibeb tsehay ኝ
እውነት ነው ማማዬ ተያቸው እኛነታችንን የምናውቀው አኛ ነን
@Roberto Calvin shut up you tow idiots you want to scam as
ደስ የሚል ድርሰት ፣ዳይሬክቲንግና ትወና ደጋግሜ ባየው የማልሰለቸው ፊልም ...አገኛችሁኝ😂
Agecheshalhu 😂
እኔኮ ከፊልሙ ኮሜት ነው የሚያዝናናኝ😂
ዋውው በጣምርጥ ድርሰት እና በጣም ምርጥ የትውና ብቃት ዋውው ብዬ አለሁ ሁላችሁም እናመሰግናለን
ረጅም እድሜ ላረብ አገር ሴቶች ወዳችዋለሁ እናንተ የአኢትዮፕያ ክብር ናቹ እንቁ ናእችሁ ያረብ አገር እህቶቼ ሲነኩ ወይም ሰው በነሱ ሲቀልድ አይመቸኝ ያመኛል ጎብዝ ያረብ አገር ሴት አልተማረችም ያለህ ማነው ጎብዝ ስንቶች አሉ ኑሮ አስገድድዋቸው ሚሰደዱ ድንበር አትለፍ በውጭው አለም ስለጨርቃ ሙቪ ይሰራሉ እናንተ በናትችን እኢትዮፕያልጆ ላይ ታሾፍላቹ ሲሆን በሰላም ላገራችሁ ያብቃችሁ ማለት ሲገባቹ ውሽታም ሁላ ደሞ ባለማወቃችሁ ነው እንጂ በአሜሪካን አገር ታላልቅ ሃብታሞች ፊደል ያልቆጠሩ ቢለነሮች አሉ ትምርት የሰው ልጅ መለኪያ አይደልም እውቀት ጥሩ ሆነ ሳለ ግማሹ ነጋዴ ግማሹ ገበሬ ሁሉም በተሰጠው ነው የግድ መማር የለበትም ደሞ ተማርክ ባዩስ ገበሬ ያመርተውን አይደል ገበሬው አልሰራ ቢል ሚስተር በግ ሻት አንተው ሄደህ ገበሬ ትሆናለ አለበልዚያ ትሞታለህ በራብ ብዙ መምሳደቅ ውርደት ያመጣል ና ስንት እናቶቻችን አባቶቻችን አምሮባቸው ከስው እኩል ሆነዋል በንሱ መሰዋት የንብ ቀፎ የነካ ሳይንደፍ አይቀርም በነሱ ላይ አትቅልዱ ሰው የዘራውን ያጭዳልና ኢትዮፕያዊነት ከሙቪ በላይ ነው የናትችን እኢትዮፕያን ልጆች ምታንቅዋሽሽቱ ያረብ አገር ሴት ክብር አላት ባክህ እነሡ እየተጎዱ ስንቱን አስተምረዋል ስንቱን ለወግ ማረግ አብቅተዋል በርግጥ ያረብ አገር ሴቶች ሁሉ እንደዚህ ነቸው ውሽታም ሁላ ስሜ ያሬዶ ማኛው የሽገር ልጅ ነኝ የ አንበሳ ልጅ ነዋሪነቴ አሜሪካን ነው እኔም እንደ አረብ አገር ልጆች ሰትደትኛ ነኝ እኔ ሚገርመኝ እነዚህ ሰዎች ማነው እንደዚህ መብት የስጣቸው ለፍቶ አዳሪና ክራሳቸው አልፍው ቤቶሰቦቻቸውን እየረዱ ራሥቸውን መሰዋት አርገው የሚኖሩትን አኢትዮፕያን ሴት እህቶቻችንን የሚያውርዱት ከመቶ አንድ ሊኖሩ ይችላሉ ግን በናዛ ስም 99 ኑን መዝለፍ ተገቢ አይደም ገንዘብ ለመስራት ብላችሁ እንዴት ነው የናትችን እኢትዮፕያን ልጆች ምታንቅዋሽሽቱ ይሄን ፊልም ብላችሁ ታያልችሁ ለነዚህ አክትሮች ሲያበላሹ ተግሳስ ነው እንጂ እንዴት ይሄንን ሙቪ ላይክ ትሉታልችሁ ሰራ ለሰሪው እሾክ ላጣረው መሆኑን አትርሱ
ትክክል እኛ ስንት እንደምደክም አያውቁም መቀለጃ አደረጉን
ወዮ ኢትዮጵያዊነትን የገለፀው ተመቸኝ ለኮከብ ቆጣሪዎች ጥያቄ አለኝ ያዕቆብ እና ኤሳው በአንድ አመት በአንድ ወር በአንድ ቀን በአንድ ሰአት ተወልደው ለምን ተለያዩ ይህን ያስረዱኝ ሲጀመር ኮከብ ቆጠራ ጣኦት አምልኮ ነው ጌታ ሲወለድ በኮከብ ያለው ድሮ ሰባሰገል ኮከብ ቆጣሪዎች ስለነበሩ እነሱን ለማስተማር ታስቦ እንጂ በኮከብ አምሳል መላአክ ነበር የመራቸው።
Wendm sele taot mnm atakm malet nw esti fkare kewakbtn ey tkkl nw ergt nw astrology be seth gize bewedu melaekt bene tmoel azazel... bihonm egha kenesu mn alen begown mewsed snchl
WoW ነዉ muleyena yaye betam ምርጥ acteroche nachew bemigerm bekat nw yeserut.ምርጥ እና ዘመነኛ movie.
ዋውውው በጣም ሀርፍ ነውደስ ይላል ሙሉ አድናቅሽ ነኝሁላችንም ውድድድድድድድድ
ሃሃሃሃሃ
Mulualem arif nesh! Asamerishiw tiiyintun.
በጣም ያምራል ግን ፍቅርና ትግስት ያለዉ ፊልም ላይ ብቻ ነዉ
Said Almokadem በጣምምም
Said Almokadem tkikil
ሙላለም በጣም ነው እምወድሽ
@@መኪያየሙአዝሀቢቢአድናቂም ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
@@mamytarakin8197
ሙሉዓለም ትለያለች ሁሌም እንወድሻለን
ዋዉ ሙሉአለም የዉነት ናፍቃኝ ነበር ምርጥ ብቃት አለሽ
ዋው ዋው በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ወደጄው አለሁ በተለይ የፕሮፌሰሯን በተጨማሪ አንድ አስተያየት አለኝ መምህርት ንግስት ጥሩ ነው አካሄድሽ ወድጀው አለሁ ግን ቢኒያሚን ናታኒያው አይሁዳዊያን ቋንቋ አይደለም የሚናገረው እሱ ወይም የእስራኤል ሀገር ኑዋሪዎች የተለያዩ ቋንቋ ተናጋሪዎች ቢኖሩም በዋናነት ወይም በሀገሪቱ የመግባቢያ ቋንቋ በአማርኛው ኢብራይስጥ በእንግሊዘኛው ደግሞ ሂብሩ በዚያው በሀገሪቱ ቃላት ሲጠራ ደግሞ ኢብሪት ይባላል ። ለወደፊቱ ለምትሰሪያቸው ስራዎች ይጠቅምሻል ካስፈለገሽ በመቀጠል አይሁድ ማለት የሰው ስም ነው ልክ እንዳቺ ንግስት እንደተባልሽው ትክክለኛ የሚባለው ግን ይሁዲ ወይም በብዛት ሲጠሩ ደግሞ ይሁዲዎች ይባላል ይሁዲ ማለት የሀይማኖት መገለጫው ሲሆን ኢብራይስጥ ደግሞ ቋንቋው ነው ።ለምሳሌ የኔ ስም አብርሃም ሳይሆን አቭርሃም ነው የፃፍኩት ፊደሎች የእግሊዘኛ ይሁኑ እጂ ትርጓሜው ግን ወይም ስሙ ኢብራይስጠኛ ነው በአማርኛው ደግሞ አብርሃም ተብሎ ይፃፋል በተረፈ ሁላችሁ የሰራችሁት በጣም ጥሩ ነው ንግስቷ ከላይ የጠቀስኩልሽን ብቻ አስተካከይ ከዚያ ውጭ ጥሩ ስራ ሰርተሻል ።
😂😂😂😂😂😂😂❤🥰❤🥰❤🥰❤ are gerami movie new eyazenana kum neger alew hulachehum 1gna nachu yemechachu agegnachehugn😂😂😂😂😂😂😂❤
ያቺ ልጅ ድምፅዋ ሳይቀር ሮማን በፍቃዱን ትመስላለች ሙልዬ ስወድሽ አንቺ ያለሽበትን ፊልም አሳድጄ ነው የማየው አገኘሽኝ kkkk
Alagegnechshm hahahaaaaaaa
Tikekl Romanen Esuwan new yemitemeselew
😂😂😂አገኘሁሽ
Betaaaaam! Ene erasu esuan new yastaweskuat! 😁😁😁😁
Leo with Sagittarius best compatibility ever 😍👌🏽❤️
Do you know about the stars
ጀግና አክተር ሙላለም አያችው ልምድ ና ችሎታ አስደመመችን ፊልሙን አሳመረችላችው ምድረ ቀሽም ሁላ
ሀቢቢቲ እንዴት እንደተመቸችኝ እኛ ሸቃሎች ቅመሞች እኮ ነን አገኛቹኝ😂😂😂
ገና ከመግባቴ አገኘሁሽ
አገኛሽኝ አገኛቹሁኝ እያለ ልቤን አፈስስኝ 😄😄😄 ሀሪፍ ነው ቦቡ ፍቅሬ ሲፈነዳ ላንቺብየ ገባሁ እዳ 😍😍 አገኘሀት በፍቅር ❤❤❤❤😘
ሁሉም ተዋንያን እጅግ የሚገርም የትወና ብቃት ነው ያየነው በተለይ አብዮት ናፋቂውና ቻይና👌
Profeserua 😂😘😘 nesh
Mulalem you are the best .
ደሥ ሢል በተለይ ሥላገር ፍቅር አሁንሥ አገሬን ናፈቀኝ
ሙሌ ስወድሽ እኮ👍
ሙሉዬ የኔ ጎረዳ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ
ዋው አሜዚግ የሆነ ፍልም ነው በርቱ የመጀመሪያ ጌዜ ኢቱዮ እድህ አይነት ፍልም ሳይ ።በተላይ ብሮፈሰሊቱ እደት እደተመቸችኝ ልነግራቹህ አልችልም ወድ ለመሆን ግድ ማጠልጠል የለብኝም በሚለው ክክክክክክ ተመቸሽኝ ነብስ ጉዳይ ነሽ እማ
Woooow betam new yawadedkut beziw katlu sayiselachengi baguet new yayewti wooooooow 👍👍👍
ሙልየ ስወድሽኮ በጠቃላይ ሀሪፍነው
ያላያችሁትእዩት አሪፍነው እናመሰግናለን
አገኛችሁኝ😂ደስ የሚል ፊልም ነው ይመቻችሁ😘😘
lemn anche aseriwm lemangnawm I like this comment
Betam arife new Merite satelk
ውነት እላቹህ አለሁ የዱሮ ትምህርት ቤቴን አስታወስኩ ኤክሠለት በሚለውክክክክ።አጥላባቸው አላገኘንህም አት ጨጓራ እራስ😏😂😂😂😂😂😂😂
ማርያም ኮኮብ ቆጣርያዋ ብዙ ትምህርት ካቺ ወስጃለሁ thanks
Amazing and lovely movie. Thanks.
እረ ተው ፍቅርን በፊልም ብቻ አታድርጉት
Ina min yiderg sitityaku falategn korategn
mulalem you are my best
ሙሉዬ እደት እደምወድሽ ባየሽ በቃ ፈታ ያልሽ ነሽኮ
ሙላለምዬ የኔ ምትጥ ስወድሽ 😘
እማማዬ ደሥ አሉኝ እቺን እግሬንም ፃፋት ጋዜጣላይ ክክክክክክክክክክክ ደሥ አሉኝ
በጣም ያምራል አንዳንድ ፍልም መጀመርያው። ያምር እና መጨረሻው ደስ አይልም ጥሩ ስራ ግን የሮማን በፈቃድ አድናቂ መሆን። አለባት ብዙ ነገራቸው ይመሳሰላል ሴት ልጅ ረጋ ስትል ሁለም ያምርባታል።
ምርጥ ፊልም ነው አቦ ይመቻችሁ✌️
ዋው በጣም አሪፍ ነው ግን እኔ ሀገሬን ጠልቼ ሳይሆን የተሠደድኩት ወደሀረብ ሀገር ምንላድርግ ለናቴ ብዬ ነው ግን የሙላለም አድናቂነኝ ሙልዬ ውድድድድድድ ምን አለ እናቴ ብትሆኚ ኡፍፍፍፍፍፍ ውድድ
ምነው እናትሺን በዝቺ ተራ ሰው ትቀይሪታለሺ በናትሺ ታፍት አለሺ. ያንቺ እናት ልዩ እደሆነቺ ተአለም ሴት ልዩ መሆንን አታቂም ነው በቲቭ ስለተበላጠቀቸነው ያንቺን ቢመቻት ትበልጣለች እንጂ አታንስም እናትሺን በማንም አታወዳድሬት
@@rabia.1529 ምን ላድርግ ብለሽ ነው ያዬ ስደት ነው አይኑ ይጥፍ
@@prime7581 አብሽር ሀቢቢቲ እናት ምንም ትሁን ምንም ያእናትናት መተኬያ የለላት እናትማለት በድህነት ያሰደገቺ ናት ሁቢ ይልቅስ እናትሽ አባትህ ታሉ በቅርብ ለመገናኘት ያብቃሺ እኔ ይኽው አራት ወሮ ሳላገኛት እደናፈኩ እደናፈቀቺ ልጀ ልጀ እያለች ሞተቺብኝ አባቴ ስምንት አመት ሆነው ሁለት ማጣት ይከብዳል ሁለት አጥቸ ቀረሁ
አሜን ማማዬ አራት ወር ይቀረኛል ማማዬ
አረ እናትሽን በዚች አርቶፋሻል እሴት ትለውጫለሽ አረ ማሬ
ሙልዬ ሁሌም የማትጠገቢ ነሽ
Hulachihum Betam Gobezoch Nachihu. Gin yachi KONJO yeman nat ? (RAHEL YILKAL) EXTREMELY BEAUTIFUL !!!!! Degmo Dimtsiwa Roman Befikadin Yimesilal. Belela filmoch Lay Itebikishalehu.
👍
Tesh. Neket alebat
አሪፋ ፊልም ነው በርቱ
wow one of amazing film
እውነት ለመናገር ሳልፈልግ ስለጀመርኩት ብቻ ነው የጨረስኩት።ኮከብ መቁጠር ሽርክ ነው ጥንቁልና ደግሞ ሀጥያት ነው።የሚገርመው ደግሞ የመጽሀፍ ቅዱስ ቃል ይጠቀማሉ ወይ ጉድ።ምናለበት የነጮቹን ታሪክ በፊልም መልክ ከምታስተምሩን የሀገራችንን ብታሳውቁን።ኤጭ ጉራ ብቻ።ሙሉአለም በጣም አበዛሽው ብዙም አትመስጭም።በተረፈ ልቦና ይስጠን።ሁሉም ያምራል ምናምን ይላሉ ለኔ ግን በተቃራኒው ነው።ወይ ስይጣኔ ጥንቁልናን እንደ መልካም ነገር ያተምራሉ ህምምም።መጨረሻውን ማየት አለብኝ ብየ ይሄው ጨረኩት።
betam arif akerareb ena sefiy chibet yeyaze hasab TOKSYDO.GOOD Writing.........
በጣም ደስ ይላል ወጣ ያለነው
good 😀morning teachiye😁lool btw bizu timirt ina melikit yalew brilliant movie👍 Prof. she is so lovely♥️Mr.Toxido♥️ agenuachihun😁😁😁😁 Komparse👍👍👍
ጥሩና መሳጭ አስተማሪ መካሪ ዘካሪ ዘናጭ ፊልም ነው………
አይ ሙልዬ ፍግ አንፋሽ አለች 😂😂😂
ዋው በጣምምምምምምም የሚያምር ፊልም ነው በርቱ ማሮች
ከከከከከከ ፍግ አፍሽ ጉድነዉ
ሙላለም የኔ ቆንጆ ስወድሽ
ሙሉአለምዬ በጣም ነው የምወድሽ
ቲቸሯ ሰታምር
በጣም በጣም ደስይላል ❤❤❤❤❤
Wow betam konjoo new ♥️
Men ale fiker befilem becha bayehon betam dese yemele new
MULUALEM LE TIWONA YETEFETERECH !! tewanayochun yemeretew tesaktoletal . Dimts tirat betinshu kezya wuch yibel yasegnal
This is best movice
ይመቻል ዋው ኡፍፍፍፍ ፍቅር ያሸንፍል።
እግዚአብሔር ለኔ ልዩ ነው Hulu
እግዚአብሔር ለኔ ልዩ ነው Hulu orminya
The
እግዚአብሔር ለኔ ልዩ ነው Hulu tewena lay newa maret ataneu
በጣም አሪፍ ቀጥሉበት
Aqua♒️👌
This moment when i want life life it is tasted😘👍🎵❤
please subtitles ?thanks
አገኛችሁኝ ምን ሲል አላገኛንሂም ስሉት ደስ ነው ያለኝ
😁😁😂😂😂😂😂
Wawa dasss yilal tamsce naw yayhut mulalm widddd 😘😘😘😘😘
በጣም ያምራል 👌
Swedesh mulalem tanana edma ystish yana marr mulalemn yemtwedu like gchugi
ወይ ጉድ እሄን ፊልም 3 ጊዜ አየሁት ግን ፍግ አፋሽ እያለች ለምትሳደበው ሴት በየ ነው ውስጤ ናት ግን መኪናው ላይ ማን ሰቀላት ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
ረዳቷ ይሆናላ
አርፍ ነው እናመሰግናለን
ዋው አቦ ይመቻቹ በጠም ምርጥ ፍልም ነው
1:26:19 Haaaa Aquaris For ever🤣🤣🤣🤣🤣
ያምራል አይገልፀውም
ምኑ አማረሽ
አገኘሺኝ የሞትለውነገርሥ ክክክክክክክ
ዋው ከጅምሩ መስጦኛል
sar sweet
wawww betam arif film new bertu
hahahahaha so tnxxxxxx`♥`♥
አይ ሙሉ አለም ስወድሽ እኮ
ክክክክክክክ ወይ ፕሮፌስር ተመቸሽኝ።
የወያኔ አደረጃጀትና የተንኮል አካሄድ ይመስላል በተለይ የፕሮፌሰሯ አነጋገርና እንቅስቄሴዋ የኢሀፓም የደርግም አስተሳሰብ አለበት
ፍቅር በፈልም ብቻ ነው የምታየዉ
ፊልሙን ላየው ስል ሙሉአለምን ሳይ አቃረኝ ለነፃነት የሞቱት ኢትዮጵያዊ ወገኖቼ በሱዋ ውስጥ ታየኝ እስዋ ያጎበደደችላቸው የዘመረችላቸ ሰይጣኖቹ ህዋቶች ይዩላት አብራችሁዋት የተወናችሁትን ብወዳችሁም ህሊናዬ ኢትዮጵያን ያደሙ ማየት አይሻም ኩሱዋ ጋር ባትሰሩ ምንኛ ደስ ባለን ነበር
ሀሪፍ ነው ምንም አይልም
ዋዉዉዉዉ ኮኮብ ቆጣሪዋ፡ በሳቅ ገደለኝ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክከ ጣኦት ማምለክ ነው ኮኮብ መቁጠር እሽ እግዚአብሔር ያሰረዉን ማንም አይፈታም
ምርጥ ፊልም
It’s a good movie
Betam arfi new bertu lena ke Ethiopia derama andegaw yeha new abo yemchacw
We have our ways , however our culture, without America's leadership is not productive. Africa and the world depends on America 100%. This drama shows how far we came from our own ways and accepted Western culture for our daily survival.
Selma new
ውይ ሙሉዬ ስወድሽ በተለይ ሳቅሽ
ዋዋዋ በጣም ድስ ይላል
አሪፍ ነው አይገልፀውም
በጣም ምርጥ ፊልም አስትማሬ
የእኛ አገር ፊልም ስሪዎችም ፊልሙንም የሚፅፉት ቆይ ከአረብ አገር ተመላሾችን እንዴት ነው የሚመለከቱት አልገባኝም ምድነው ይሄን አክል ጅልና አላዋቂ እንመስላለን እንዴ እውነት አመለካትታቹ መቀየር አለበት ? ጭራሽ አለባበስ ንግግር ስርዓት ምናምን ያላት አይመስላቹም በጣም ያሳዝናል በእኛ ትቀልዳላቹ እኛው ፊልማቹን እያየን ያሳዝናል ....
ሐና ሐና ቀላል ይቀልዱብናል እኔ እኔማ በጣም ነው እምቃጠለው በማየው ፊልም ሁሉ ሰለኛ አንድ ጥሩ ነገር የለም በፊልም ላይቢሆን በኮምንት ላይ ቢሆን ያረብሃገር ሴት ውሪያቸው ሁሉ
ስላልገባቸውነው ሆዴ አይተሽተያቸው
ሐና ሐና betikikil ewunetishin new !!!!
Kk
Muly enkun selam metashln gn lemndnew ytefashw beselam new.betam new yemwedsh
Mulualem yene mar
እኔስ አልፈራም ድንግልን ይዤ ።
ሙሉአለም ፍቅር እካናት
ሙሉዬ ስወድሽ♥♥♥♥♥
የድንግል ልጅ ነኝ ለያውም ያማ
Nice movie
Professor (Mulualem) love u Mam
ሙሉአለም ስወድሽ
አቦ ሙላለም እንዴት እንደምወድሽ የኔ ጀግና እድሜሽን ያርዝመው😘😘😘😘😘💖❤❤
በጣም በሚገርም እና ባስደናቂ ሁኔታ የአተዋወን ብቃቷን ያስመሰከረችበት ሙላለም እድሜ ጤና ተመኘሁ !!!!!
Tebab Tsehay Have you given
tibeb tsehay ኝ
እውነት ነው ማማዬ ተያቸው እኛነታችንን የምናውቀው አኛ ነን
@Roberto Calvin shut up you tow idiots you want to scam as
ደስ የሚል ድርሰት ፣ዳይሬክቲንግና ትወና ደጋግሜ ባየው የማልሰለቸው ፊልም ...አገኛችሁኝ😂
Agecheshalhu 😂
እኔኮ ከፊልሙ ኮሜት ነው የሚያዝናናኝ😂
ዋውው በጣምርጥ ድርሰት እና በጣም ምርጥ የትውና ብቃት ዋውው ብዬ አለሁ ሁላችሁም እናመሰግናለን
ረጅም እድሜ ላረብ አገር ሴቶች ወዳችዋለሁ እናንተ የአኢትዮፕያ ክብር ናቹ እንቁ ናእችሁ ያረብ አገር እህቶቼ ሲነኩ
ወይም ሰው በነሱ ሲቀልድ አይመቸኝ ያመኛል ጎብዝ ያረብ አገር ሴት አልተማረችም ያለህ ማነው ጎብዝ ስንቶች አሉ ኑሮ አስገድድዋቸው ሚሰደዱ ድንበር አትለፍ በውጭው አለም ስለጨርቃ ሙቪ ይሰራሉ እናንተ በናትችን እኢትዮፕያልጆ ላይ ታሾፍላቹ ሲሆን በሰላም ላገራችሁ ያብቃችሁ ማለት ሲገባቹ ውሽታም ሁላ ደሞ ባለማወቃችሁ ነው እንጂ በአሜሪካን አገር ታላልቅ ሃብታሞች ፊደል ያልቆጠሩ ቢለነሮች አሉ ትምርት የሰው ልጅ መለኪያ አይደልም እውቀት ጥሩ ሆነ ሳለ ግማሹ ነጋዴ ግማሹ ገበሬ ሁሉም በተሰጠው ነው የግድ መማር የለበትም ደሞ ተማርክ ባዩስ ገበሬ ያመርተውን አይደል ገበሬው አልሰራ ቢል ሚስተር በግ ሻት አንተው ሄደህ ገበሬ ትሆናለ አለበልዚያ ትሞታለህ በራብ ብዙ መምሳደቅ ውርደት ያመጣል ና ስንት እናቶቻችን አባቶቻችን አምሮባቸው ከስው እኩል
ሆነዋል በንሱ መሰዋት የንብ ቀፎ የነካ ሳይንደፍ አይቀርም በነሱ ላይ አትቅልዱ ሰው የዘራውን ያጭዳልና
ኢትዮፕያዊነት ከሙቪ በላይ ነው የናትችን እኢትዮፕያን ልጆች ምታንቅዋሽሽቱ ያረብ አገር ሴት ክብር አላት ባክህ
እነሡ እየተጎዱ ስንቱን አስተምረዋል ስንቱን ለወግ ማረግ አብቅተዋል በርግጥ ያረብ አገር ሴቶች
ሁሉ እንደዚህ ነቸው ውሽታም ሁላ ስሜ ያሬዶ ማኛው የሽገር ልጅ ነኝ የ አንበሳ ልጅ ነዋሪነቴ አሜሪካን ነው
እኔም እንደ አረብ አገር ልጆች ሰትደትኛ ነኝ እኔ ሚገርመኝ እነዚህ ሰዎች ማነው እንደዚህ መብት የስጣቸው ለፍቶ
አዳሪና ክራሳቸው አልፍው ቤቶሰቦቻቸውን እየረዱ ራሥቸውን መሰዋት አርገው የሚኖሩትን አኢትዮፕያን ሴት እህቶቻችንን
የሚያውርዱት ከመቶ አንድ ሊኖሩ ይችላሉ ግን በናዛ ስም 99 ኑን መዝለፍ ተገቢ አይደም ገንዘብ ለመስራት ብላችሁ
እንዴት ነው የናትችን እኢትዮፕያን ልጆች ምታንቅዋሽሽቱ ይሄን ፊልም ብላችሁ ታያልችሁ ለነዚህ
አክትሮች ሲያበላሹ ተግሳስ ነው እንጂ እንዴት ይሄንን ሙቪ ላይክ ትሉታልችሁ ሰራ ለሰሪው እሾክ ላጣረው መሆኑን
አትርሱ
ትክክል እኛ ስንት እንደምደክም አያውቁም መቀለጃ አደረጉን
ወዮ ኢትዮጵያዊነትን የገለፀው ተመቸኝ ለኮከብ ቆጣሪዎች ጥያቄ አለኝ ያዕቆብ እና ኤሳው በአንድ አመት በአንድ ወር በአንድ ቀን በአንድ ሰአት ተወልደው ለምን ተለያዩ ይህን ያስረዱኝ ሲጀመር ኮከብ ቆጠራ ጣኦት አምልኮ ነው ጌታ ሲወለድ በኮከብ ያለው ድሮ ሰባሰገል ኮከብ ቆጣሪዎች ስለነበሩ እነሱን ለማስተማር ታስቦ እንጂ በኮከብ አምሳል መላአክ ነበር የመራቸው።
Wendm sele taot mnm atakm malet nw esti fkare kewakbtn ey tkkl nw ergt nw astrology be seth gize bewedu melaekt bene tmoel azazel... bihonm egha kenesu mn alen begown mewsed snchl
WoW ነዉ muleyena yaye betam ምርጥ acteroche nachew bemigerm bekat nw yeserut.ምርጥ እና ዘመነኛ movie.
ዋውውው በጣም ሀርፍ ነው
ደስ ይላል ሙሉ አድናቅሽ ነኝ
ሁላችንም ውድድድድድድድድ
ሃሃሃሃሃ
Mulualem arif nesh!
Asamerishiw tiiyintun.
በጣም ያምራል ግን ፍቅርና ትግስት ያለዉ ፊልም ላይ ብቻ ነዉ
Said Almokadem በጣምምም
Said Almokadem tkikil
ሙላለም በጣም ነው እምወድሽ
@@መኪያየሙአዝሀቢቢአድናቂም ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
@@mamytarakin8197
ሙሉዓለም ትለያለች ሁሌም እንወድሻለን
ዋዉ ሙሉአለም የዉነት ናፍቃኝ ነበር ምርጥ ብቃት አለሽ
ዋው ዋው በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ወደጄው አለሁ በተለይ የፕሮፌሰሯን በተጨማሪ አንድ አስተያየት አለኝ
መምህርት ንግስት ጥሩ ነው አካሄድሽ ወድጀው አለሁ ግን ቢኒያሚን ናታኒያው አይሁዳዊያን ቋንቋ አይደለም የሚናገረው እሱ ወይም የእስራኤል ሀገር ኑዋሪዎች የተለያዩ ቋንቋ ተናጋሪዎች ቢኖሩም በዋናነት ወይም በሀገሪቱ የመግባቢያ ቋንቋ በአማርኛው ኢብራይስጥ
በእንግሊዘኛው ደግሞ ሂብሩ
በዚያው በሀገሪቱ ቃላት ሲጠራ ደግሞ ኢብሪት ይባላል ። ለወደፊቱ ለምትሰሪያቸው ስራዎች ይጠቅምሻል ካስፈለገሽ
በመቀጠል አይሁድ ማለት የሰው ስም ነው ልክ እንዳቺ ንግስት እንደተባልሽው ትክክለኛ የሚባለው ግን ይሁዲ ወይም በብዛት ሲጠሩ ደግሞ ይሁዲዎች ይባላል ይሁዲ ማለት የሀይማኖት መገለጫው ሲሆን ኢብራይስጥ ደግሞ ቋንቋው ነው ።ለምሳሌ የኔ ስም አብርሃም ሳይሆን አቭርሃም ነው የፃፍኩት ፊደሎች የእግሊዘኛ ይሁኑ እጂ ትርጓሜው ግን ወይም ስሙ ኢብራይስጠኛ ነው በአማርኛው ደግሞ አብርሃም ተብሎ ይፃፋል በተረፈ ሁላችሁ የሰራችሁት በጣም ጥሩ ነው ንግስቷ ከላይ የጠቀስኩልሽን ብቻ አስተካከይ ከዚያ ውጭ ጥሩ ስራ ሰርተሻል ።
😂😂😂😂😂😂😂❤🥰❤🥰❤🥰❤ are gerami movie new eyazenana kum neger alew hulachehum 1gna nachu yemechachu agegnachehugn😂😂😂😂😂😂😂❤
ያቺ ልጅ ድምፅዋ ሳይቀር ሮማን በፍቃዱን ትመስላለች ሙልዬ ስወድሽ አንቺ ያለሽበትን ፊልም አሳድጄ ነው የማየው አገኘሽኝ kkkk
Alagegnechshm hahahaaaaaaa
Tikekl Romanen Esuwan new yemitemeselew
😂😂😂አገኘሁሽ
Betaaaaam!
Ene erasu esuan new yastaweskuat! 😁😁😁😁
Leo with Sagittarius best compatibility ever 😍👌🏽❤️
Do you know about the stars
ጀግና አክተር ሙላለም አያችው ልምድ ና ችሎታ አስደመመችን ፊልሙን አሳመረችላችው ምድረ ቀሽም ሁላ
ሀቢቢቲ እንዴት እንደተመቸችኝ እኛ ሸቃሎች ቅመሞች እኮ ነን አገኛቹኝ😂😂😂
ገና ከመግባቴ አገኘሁሽ
አገኛሽኝ አገኛቹሁኝ እያለ ልቤን አፈስስኝ 😄😄😄 ሀሪፍ ነው ቦቡ ፍቅሬ ሲፈነዳ ላንቺብየ ገባሁ እዳ 😍😍 አገኘሀት በፍቅር ❤❤❤❤😘
ሁሉም ተዋንያን እጅግ የሚገርም የትወና ብቃት ነው ያየነው በተለይ አብዮት ናፋቂውና ቻይና👌
Profeserua 😂😘😘 nesh
Mulalem you are the best .
ደሥ ሢል በተለይ ሥላገር ፍቅር አሁንሥ አገሬን ናፈቀኝ
ሙሌ ስወድሽ እኮ👍
ሙሉዬ የኔ ጎረዳ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ
ዋው አሜዚግ የሆነ ፍልም ነው በርቱ የመጀመሪያ ጌዜ ኢቱዮ እድህ አይነት ፍልም ሳይ ።በተላይ ብሮፈሰሊቱ እደት እደተመቸችኝ ልነግራቹህ አልችልም ወድ ለመሆን ግድ ማጠልጠል የለብኝም በሚለው ክክክክክክ ተመቸሽኝ ነብስ ጉዳይ ነሽ እማ
Woooow betam new yawadedkut beziw katlu sayiselachengi baguet new yayewti wooooooow 👍👍👍
ሙልየ ስወድሽኮ በጠቃላይ ሀሪፍነው
ያላያችሁትእዩት አሪፍነው እናመሰግናለን
አገኛችሁኝ😂ደስ የሚል ፊልም ነው ይመቻችሁ😘😘
lemn anche aseriwm lemangnawm I like this comment
Betam arife new Merite satelk
ውነት እላቹህ አለሁ የዱሮ ትምህርት ቤቴን አስታወስኩ ኤክሠለት በሚለውክክክክ።አጥላባቸው አላገኘንህም አት ጨጓራ እራስ😏😂😂😂😂😂😂😂
ማርያም ኮኮብ ቆጣርያዋ ብዙ ትምህርት ካቺ ወስጃለሁ thanks
Amazing and lovely movie. Thanks.
እረ ተው ፍቅርን በፊልም ብቻ አታድርጉት
Ina min yiderg sitityaku falategn korategn
mulalem you are my best
ሙሉዬ እደት እደምወድሽ ባየሽ በቃ ፈታ ያልሽ ነሽኮ
ሙላለምዬ የኔ ምትጥ ስወድሽ 😘
እማማዬ ደሥ አሉኝ እቺን እግሬንም ፃፋት ጋዜጣላይ ክክክክክክክክክክክ ደሥ አሉኝ
በጣም ያምራል አንዳንድ ፍልም መጀመርያው። ያምር እና መጨረሻው ደስ አይልም ጥሩ ስራ ግን የሮማን በፈቃድ አድናቂ መሆን። አለባት ብዙ ነገራቸው ይመሳሰላል ሴት ልጅ ረጋ ስትል ሁለም ያምርባታል።
ምርጥ ፊልም ነው አቦ ይመቻችሁ✌️
ዋው በጣም አሪፍ ነው ግን እኔ ሀገሬን ጠልቼ ሳይሆን የተሠደድኩት ወደሀረብ ሀገር ምንላድርግ ለናቴ ብዬ ነው ግን የሙላለም አድናቂነኝ ሙልዬ ውድድድድድድ ምን አለ እናቴ ብትሆኚ ኡፍፍፍፍፍፍ ውድድ
ምነው እናትሺን በዝቺ ተራ ሰው ትቀይሪታለሺ በናትሺ ታፍት አለሺ. ያንቺ እናት ልዩ እደሆነቺ ተአለም ሴት ልዩ መሆንን አታቂም ነው በቲቭ ስለተበላጠቀቸነው ያንቺን ቢመቻት ትበልጣለች እንጂ አታንስም እናትሺን በማንም አታወዳድሬት
@@rabia.1529 ምን ላድርግ ብለሽ ነው ያዬ ስደት ነው አይኑ ይጥፍ
@@prime7581 አብሽር ሀቢቢቲ እናት ምንም ትሁን ምንም ያእናትናት መተኬያ የለላት እናትማለት በድህነት ያሰደገቺ ናት ሁቢ ይልቅስ እናትሽ አባትህ ታሉ በቅርብ ለመገናኘት ያብቃሺ እኔ ይኽው አራት ወሮ ሳላገኛት እደናፈኩ እደናፈቀቺ ልጀ ልጀ እያለች ሞተቺብኝ አባቴ ስምንት አመት ሆነው ሁለት ማጣት ይከብዳል ሁለት አጥቸ ቀረሁ
አሜን ማማዬ አራት ወር ይቀረኛል ማማዬ
አረ እናትሽን በዚች አርቶፋሻል እሴት ትለውጫለሽ አረ ማሬ
ሙልዬ ሁሌም የማትጠገቢ ነሽ
Hulachihum Betam Gobezoch Nachihu. Gin yachi KONJO yeman nat ? (RAHEL YILKAL) EXTREMELY BEAUTIFUL !!!!! Degmo Dimtsiwa Roman Befikadin Yimesilal. Belela filmoch Lay Itebikishalehu.
👍
Tesh. Neket alebat
አሪፋ ፊልም ነው በርቱ
wow one of amazing film
እውነት ለመናገር ሳልፈልግ ስለጀመርኩት ብቻ ነው የጨረስኩት።
ኮከብ መቁጠር ሽርክ ነው ጥንቁልና ደግሞ ሀጥያት ነው።የሚገርመው ደግሞ የመጽሀፍ ቅዱስ ቃል ይጠቀማሉ ወይ ጉድ።
ምናለበት የነጮቹን ታሪክ በፊልም መልክ ከምታስተምሩን የሀገራችንን ብታሳውቁን።ኤጭ ጉራ ብቻ።ሙሉአለም በጣም አበዛሽው ብዙም አትመስጭም።
በተረፈ ልቦና ይስጠን።ሁሉም ያምራል ምናምን ይላሉ ለኔ ግን በተቃራኒው ነው።ወይ ስይጣኔ ጥንቁልናን እንደ መልካም ነገር ያተምራሉ ህምምም።
መጨረሻውን ማየት አለብኝ ብየ ይሄው ጨረኩት።
betam arif akerareb ena sefiy chibet yeyaze hasab TOKSYDO.
GOOD Writing.........
በጣም ደስ ይላል ወጣ ያለነው
good 😀morning teachiye😁lool btw bizu timirt ina melikit yalew brilliant movie👍 Prof. she is so lovely♥️Mr.Toxido♥️ agenuachihun😁😁😁😁 Komparse👍👍👍
ጥሩና መሳጭ አስተማሪ መካሪ ዘካሪ ዘናጭ ፊልም ነው………
አይ ሙልዬ ፍግ አንፋሽ አለች 😂😂😂
ዋው በጣምምምምምምም የሚያምር ፊልም ነው በርቱ ማሮች
ከከከከከከ ፍግ አፍሽ ጉድነዉ
ሙላለም የኔ ቆንጆ ስወድሽ
ሙሉአለምዬ በጣም ነው የምወድሽ
ቲቸሯ ሰታምር
በጣም በጣም ደስይላል ❤❤❤❤❤
Wow betam konjoo new ♥️
Men ale fiker befilem becha bayehon betam dese yemele new
MULUALEM LE TIWONA YETEFETERECH !! tewanayochun yemeretew tesaktoletal . Dimts tirat betinshu kezya wuch yibel yasegnal
This is best movice
ይመቻል ዋው ኡፍፍፍፍ ፍቅር ያሸንፍል።
እግዚአብሔር ለኔ ልዩ ነው Hulu
እግዚአብሔር ለኔ ልዩ ነው Hulu orminya
The
እግዚአብሔር ለኔ ልዩ ነው Hulu tewena lay newa maret ataneu
በጣም አሪፍ ቀጥሉበት
Aqua♒️👌
This moment when i want life life it is tasted😘👍🎵❤
please subtitles ?
thanks