ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይሄን የምታነቡ የስደት እህት ወንድሞቼ ከመጣምን ወረርሽኝ በሽታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በሰላም ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ ለእምዬ ሀገራችን እንዲያበቃን ሁላችሁም ፀሎት አድርጉ
Amen Amen Amen
አሜን 💚💛❤
አሜን አሜን ውዴ
አሜን አሜን አሜን
አሜንንንንን ሁላችንም የድንግል ልጅ ይጠብቀን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
እስኪ ይሄ ቀን አልፎ እስከማየዉ ቸኩያለሁ የምትሉ እኔ በጣም ቸኩያለሁ አልፎ እስካየዉ ጭንቅ ብሎኛል እግዚአብሔር ምህረቱን የምጣልን😭😭😭😭😭😭
እኔም በጣም ቸኩያለሁ
ወላሂ በጣም
አሜን
Enim wellahi betam
Staying home 🏠 የሚለውን ትዕዛዝ አክብሬ ፊልም እያየሁ እገኛለሁ . ምርጥ ፊልም ነው ጀለሶች . ዱቅ በሉበት .👌👌
stay home what's the meaning
👍👊👍
👍👊🖒
❤️ th-cam.com/video/MFAvsnYwxGw/w-d-xo.html ❤️ ፕራስታህናም ሙሉ የትርጉም ፊልም 2012
አምላክ ኮሮናን ያጥፉልን!!! አሜን የምትሉ ላይኩን ተጫኑ♥♥♥
አምን ሁላችንም በጦሮታችን እንበርታ እህቴ
አሚን አሚን
@@mohd200 ጤና ይስጥልኝ ቆጥሮን ይላኮት
እስኪ ሁላችሁም ኮሮና ቫይርስ ጠፋ ብትባሉ የመጀመሪያው ስራችሁ ምድነው እኔ መጀመሪያ አልሀምዱሊላ እላለሁ ክዛ ሱጁድ እወርዳላሁ ኢንሻአላ ይጥፋልን ሁላችነም በየእምነታችን እንለምን እንፀልይ
ኢሻአላህ
A. Lelah
ኮሮና ጠፋ የሚል ዜና ብሰማ ሁለት ረካዬን እሰግድና በኮሮና ምክንያት የቀረረው ግዞዬን እቀጥልነበረ ሻንጣዬ ዝግጁነው
@@mekayyesuf9921 ኢንሻአላህ
ኢንሻ አላህ በቅርቡ። ስለሱ ማውራት ያቆማል። ሚዲያውን። ተቆጣጠርው። ያረቢ ማስተዋልን ስጠን
አረፍነው እናመሠግናለን ያላያችሁ እዩት በጣም ምርጥነው የማዴ አድናቂነኝ ጌታዬ ሆይ ይሄንን ኮሮና ሚባል በሽታ አጥፋልን ያረቢ የሰውልጅ ደከማ ነንና አንተ በአዛኝነትህ አንሳልን 😢😢
አሚን ያረብ
ዋው ሞተረኛው ተለቀቀ ኮረና ኮረና እያሉኝ ተጨንቄ ነበር እፍ ኮረናን ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፍልን አሜን በሉ የማዳም ልጆች
th-cam.com/video/YByS4DkUmmY/w-d-xo.htmlአዲስ ቻናል ነው ብቅብለው ይጎብኙን
@@zefnfyfug2737 ቅ
አሚንንንን
Amen amen
የኮሮና በሽታ መድሀኒት በእምዬ ኢትዮጲያ ውስጥ ተገኘ አሉ አላህ ይህን ኮሮና ከስሩ ከምድር ያጥፋልን የምትሉ እንዴኔ አሚን በሉ
ሀዩ ፒስ
ወሬብቻነው
አሜንንንን
Amenamenamen amenamenamen amenamenamen nnnnnnnnnnnn ewunetnew
ኢትዮጲያ የኮሮና መዳኒ ማግኘቷ እዉነት ሆኖ አስባቹታል አለም በሙሉ ማሪኝ ኢትዮጲያ ሲማፀን ከዛ እኔም ሃገሬ ገብቼ ኡፍፍፍ ምንኛ መታደል ነዉ
ቅቅቅቅቅ መሞቱ የተመኘ ሙታን የናፈቀ የቀልድ ዘፈን ነህ
አገርሽ ገብተሽ መዳኒቱን ልበይዉ ነዉ 🙄
kkkkkkkk አላህ ያዲርገዉ
እረ እኔስ ደስ የሚለኝ አለም ፈውስ ካገኝ ለሀገሬ መልካም ነው
ማንዴላ በጣም ጥሩ ተዋናይን ነህ ዱርዬ ሆነህ ስትስራ እንኳን ምርጥ ልብ እንዳለህ ያሳብቅብሃል ስለዚህ የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ስው ቢኖር አንተ ነህ don't give up shine every moment my brother
እኔ ማንዴ ያለበት ፊልም አይቸ አልጠግበውም ውይ ሥወደው!!!!!
enem
እኔም ዉስጤ እኩነዉ ማንዲ
እኔም
Enem
እኔም ከምት
ሞላው ያገሪ ልጆች በያላችሁበት የምዲር ጫፍ ሁሉ ሰላማችሁ ብዝት ይበል እኔም ሀፀያተኛዋ እህታችሁ ለሀገሪ ልጆች ሰላምና ፍቅር አብዛላቸው እያልኩ እፀልያለሁ እናተም አትርሱኚ በማያልቀው ፍቅር በክርስቶስ እወዳቸዋለሁ እመ ብዙሀን በዘርፋፋው ቀሜሶ ከልላ ከዝህ መከራና ስቃይ ታውጣን ለንሰሀ ሞት ያብቃን
ስጠብቀው የነበርው ፊልም ወሬው ሁሉ ስለኮርና ነበር እኳን መጣችሁ ፍጣሪ እሄን በሽታ ያጥፋልን🤲
ያምራል።
አሜንንንንንን
ሥለኮሮና አያሥተምርም
አሚን
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ለእኔ ቆንጆ ነው ምክኒያቱም ፊልም ሲባል በቀላል ነገር ታስቦ የሚሰራ ስራ አይደለም ምክኒያቱም ብዙ ነገርና መሰዋትን ይጠይቃል ።ብዙን የሰወችን ኮሜንት ሳየው ጥሩ አይደለም ዋጋ ተከፍሎበታል።በተረፈ እሄንን ኮሮና የተባለ በሽታ ከሃገራችንያጥፋልን አብዝተን እንፀልይ።
አይቸ እኮምታለሁኝ ይችን የምታነቡ ሁሉ ይህን ኮሮና ፋይረስ አላህ ያጥፋልን ሁላችሁንም እሱ ይጠብቃችሁ !!
አምንንንንንን
አሜን አሜን
ያመጅመ
አላሁመ አሚንንንንን
😊😊😊ማንዴ ምርጥ ተዋኝ ማነው እንደኔ ማንዴን አይቶ የመጣ
እኔ
ሰዓታቹን አታባክኑ እኔም ማንዲላ አለበት ብዬ አይቺው በጣም ነው የተናደድኩት ምንም ደስ የሚል ነገር የለውም
Mn mehja alen
የመጨረሻ ማስጠሌነው
ጊዜና ሰአቴን ስላቃጠላቹብኝ thank you , gin tawaki actoroch film eymertachu seru
ጭር አለ ከተማው ጭር አለ መንገዱያ ስምንተኛው ሺህ ተገለጠ ጉዱሰው ሁሉ ተሳቆ ፈርቶት አንዱን አንዱእስከዚህ አይሎ ሰው ከሰው ሽሽቱክተት ብሎ ገባ ሁሉም በየቤቱጭር አለ መንገዱ ጭር አለ ከተማውክፉ ዘር ሲበዛ ይህን ነው የምንሰማውእንለያይ ብለን ስንጮህ ስንፎክርበዘር ተለያይተን አንዱ አንዱን ሲያባርርታሪክ እያዛባን ነገር ስንመነዝርኮሮና እብዱ መጣ እንደ ከብት የሚያጉር።እንለያይ ብለን ይሄው ተለያየንመሸሽ ጀምረናል ሰውን ሰው እያየን።ሕሊናችን ሞቶ መለያየት ወደንሰው ሰውን ሸሸ በባይረስ ተገደንያ ስምንተኛው ሺህ ተገለጠ ጉዱጭር አለ ከተማው ጭር አለ መንገዱ።ሰቆቃው ዘመምህር ግርማ
Good job
ልክ ነው አሏሕ ይርዳን እስኪ
በጣን የኔ ቆጆ
ሸር ላርገዉ ቅር ካላለሽ ዉዴ
@@maretuabebe460 ውሰጅ ውዴ
ማንዴላ ያለበት ፊልም ደስ ይለኛል በርቱልን
ስጠብቀዉ ነበር ይሄን ፊልም ማንዴን የሚወድዉ
ማንደላያለሕበትፊልምሑሉደሥእንደሚለኝማንደላየኔልየኔፍቅርማንደላባታውቀኝምእወድሐለሑአፈቅርሐለሑጭምር
አለሀየመጠብን በለአ አለሀ የሰልን
ወይኔ ተለቀቀ እንዴ ስጠብቀው ነበር አረፈድኩ❤🙏🙏🙏😘ውድ እህት ወንድሞቼ በያላችሁበት ሰላማቹ ይብዛልኝ ጭንቅ የሆነብንን ነገር እግዚአብሄር በመልካም ቀይሮ ያጥፍልን 🤲🙏🙏🙏❤
Awoe.amane.thankewe
I always and always love mandalas movies it doesn't matter what he does I still love Mandela I don't care what he does thank you sharing
❤😂😢🎉😮😢😅😊😅😮😢🎉😂❤😂🎉😢😮😅😊😅😮😢🎉😂❤😂😮😢😅😊😅😮😢🎉😂❤❤😂🎉😢😢😢😮😮😮😅😅😅😊😊😊😅😅😅😅😮😮😮😮😊😊😊😮😮😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😅😅😅😅😅
እዲት ነዉ ነግሮ በሺበሺ አደረጋችሁን እናመሠግናለን የፊልም አክተሮቺ ፖሮዲሰሮች ተዋኔያኑች ብቻ ሀላችሁንም እድሜ ከጤና ጋር
እንኳን በስላም መጣችሑጊዋን እንትርቴመት እግዚአብሔር ሀግራችንን ስላም ያድርግልን ይሔን የመጣብንን ቁጣ ክምድር ያጥፍልን
Omg betam betam aref new wowww 💪💪💪🇪🇹🙏🌍egezabher alemen hulu selam Yaregelehal 🤲🤲🤲🌍🌍😭
ሞተርኛው ፊልም በጣም በጉጉት ስጠብቀው እኳን መጣችሁ ከዚህ ከሴጣን በሽታ ጌታ ይጠብቁ
Amen
ማንዴላ የኔ አንደኛ ለእኔ ምርጥ ከማደንቃቸው አርቲስቶች አንዱ አንደኛ ነክ በርታልኝ ፊልሙ ደስ ይላል አስተማሪ ነውግን ትነሽ አጨራረሱ ብዙም አይመስጥም በዛ ላይ ደግሞ ግራ ያጋባል ብዙም አይገባም ምክንያት አልባ ነው
ማንዴ የምትወድ እስቲ በላይክ ኣሳዩኝ
በጣም አሪፍ ነው በርቱ ምርጥ ፊልም ነው ምርጥ ተዋናይ ናችሁ ማንዴላ ስውድህ ስማችሁን የማላቀው በሙሉ እውዳችሗለሁ አሪፍ ስራ ነው እኔም አንድ ቀን ህልሜ እውን ይሆናል እንደ ፈጣሪ ፍቃድ ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ አግዙኝ ወገኖቼ እርዱኝ በነገራችን ላይ እድሉን ታሰጡን ልምዱ አላችሁ ትላላችሁ በጀመርያ እድሉን ስጡኝ ከዛ ልምዱ ፍላጎቱም ህልሙም አለኝ ህልሙ ሳይኖራቸው ወደስራው የተቀላቀሉ ስንት አሉ እኔ ህልሙም ፍላጎቱም አለኝ ፊልም ለመስራት ያለኝ ተነሳሽነት ከበቂ በላይ ነው በምችሉት አቅም አግዙኝ ተዋናይ ደራሲ ዳሪክተር እንዲሁም በፊልም ዙርያ ያላችሁ በሙሉ እርዳታችሁ አይለየኝ የናተ እህት ነኝ
ማዴን ስወደው እኮ እስቲ ልሹፈው የማንደ አድናቂዎች የት ናችሁ 👍
Wowowo soper gin imaye derashi tamachitognale batem dashe yamel acararase new wow ahunem baretu
ሰለፊልሙ ልየዉና እኩምታለሁ ገን እዲት ናችሁ ኩመታተሮቻ እናንተ ሰኑሮ ይበልጥ ደስ ይለኛል ኑሮልኝ
ዋው ሀሪፍ ነው ይሄን በሺታ አላህ ያጥፍልን ያረቢ የእዚነት በረህን ክፈትልን
በጣም ያዝናናል😂😂😂 የተመቸው ይህ ፊልም ላይክ ይበለኝ😂
የኢትዮጵያ ፍልም በ2 የከፈላል 😍እሱም ማንዴ ያለበትና🤣🤣🤣🤣 የሌለበት😣😣😣😣🤕 👍 የማንዴ አድናቄወች 👉👍😍 እግዚአብሔር ኮረናን እንደ ዳይኖሰረ ያጥፋልን🙏
ዋዉ ምርጥ ፊልም ነዉ ማንዴላ ነፃ አዉጭ ❤❤ስወድህኮ
From eritrean i love etiopian movie mandila betam new mwedh
የኢትዩ ሰዎ አሁን ያማረኛ ፊልም አጣጥሞ ነው የሚያየው መውጣት የለማ ማንዴ አንተ ካለህ የትም ይመቸኛን የኔ ድቡሎ
ክክክክ
Ene Nafkhegnal.......Marraku karto. .......
ወው ያበደ ነው ማንዴላ ስወድህ በርቱልኝ አሪፍ ነው
Betam migerm movie 🎥 wooo it’s amazing wooo endat konjo nw bakachu medera hodam keresam hula tenash enkoaann ataferum eraa enantes
Hahaha 😂Is it that bad?!
Eli Mae 5 sew hono serut beza lay eraa menun lengerah bro
Mtsm Beka Alayewm ....enkuanm negerkegn/shign
እናመሰግናለን ምርጥ ፊልም ነው ሰጣሪ ከኮሮና በሽታ ይሰውረን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን
እድሜ ለኮሮና ወደ ሐገሬ ገብቼ የናፈቁኝን ቤተሰቦቼ እዳልስም አደረገኝ አምላኬ ሆይ እባክህ ይህን በሽታ አጥፍልን እኔም ሀገሬ ልገባ ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍ በናፍቆትተሰቃየው
Wow enkan besalm metachu Samonun film beza des yelal ❤❤🇪🇹🇪🇹
Ijooleen biyya koo naggan keessan ta.aa bakka jirtaniti #dirama konjo new madela we love you 😍
ሰላም የአገር ልጆች😘 ሰላማች ይብዛ ባላችሁበት ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ🙏 አገራችን የገባው በሽታ ያጥፋለን😷 በምህረቱ ይጎብኝ ሁላችንም ባለንበት🙏 እፀልይ
አሜን ከበሽታው ይልቅ ጭንቀቱ ሊገለኝ ነው
@@ove8753 አው ሁላችንም ነው እግዲ ምን እናርግ እግዚያቤሔር ይጠብቀን እጂ🙏
አሪፍ ነው እማየ ዲርሽ ሀሀሀሀሀሀሀ መጨረሻው አስቆኛል በጣም አሏህ ይህህ በላ ያሳልነ ያረብ
እስኪ ስለኮሮና መስማት ስልችት ያለው ያምር በጣም ነው የሰለቸኝ አላህ ድራሹን ይልጥፋልን እንጂ
ኡፉ በጣም እንጂ እኔማ አቅለሸለሸኝ ስሙ ራሱ
Lek nesh
Well adis move thanks belanchane
All Ethiopian films have one common problem. The sound of background music is too loud to the extent of overlapping the dialogue. Please minimize the sound of the music to allow us listen to the dialogue.
I agree
Arif neber mande gn erasun zikk areke yagegnewn film hulu eyesera
አሁን ፍልም የማየት ፍላጎቱም የለኝም እውነት 😢ብቻ እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ በሽታ ይጠብቀን 😭😭😭😭
በጣም ያምራልግን ፓስተርና ፊልሙ አይገናኝም ይስተካከል
የመከራ ዘንም የበዛበት ዘመንየስቆቃ ዘመን የበዛበት ዘመንእረ ቸሩ ጌታ በቸርነት ጎብኝንጠቢብ ያልቻለውን አለም ያመሰዉንበሸታዉ ብሄር ዘር ቀለም ሳይለይ ህዝብ የጨረሰዉን አምላክ ድረሰልን መአበሉ እንዳይወስድንነበልባሉሉ እንዳይፈጀንእባክህ ጌታ አንተ ታረቀንወገኖኖቼ ሆይይይ ተግተን እንፀልይ
የኔ,ዉደድ,,አሪፍ,ነዉ,በርቺ❤❤❤❤❤
Waww baxam merx film
ደራሲው 10 ደቂቃ ነው እዴ የተሰጠህ በጣም ደክመህበታል ተዋናዬች እኮ 30 ደቂቃ ተለማምዳችሁበታል በቂ ነው አደል??? እናንተ እራሱ ደግማችሁ ብታዩት ያለጥርጥር በገንዛ ፈቃዳችሁ ከፊልም አለም ትርቃላችሁ!!
Ewnet nw aynachinen mekeleja aregut eko
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ትክክል
Wey nice movie new btam Hewitt demo yalmimmm makeup Konjo nat 👩👩👍
አሪፍ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን
አጨራረሱ ደስ ሲል ያስቃል ሚኪየ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ መጥፎ ገጸባህሪ ስ ሰራ አየሁ
ይህን በሽታ ቅዱስ ገብርኤል ያጥፋልን አሜንያገሬ ልጆች በፆለት አንረሳሳ ወቅቱ የፆለት ነው እግዚአብሔር እንደ ሀፅያችን ይቅር ይበለን
ደስየሚል ነው በተለይመጨረሻው ያስቃል እናመሠግናለን
እስኪ ከዜ በሽታ ፈጣሪ ይጠብቀን የምትስማሙ አሜን በሎ
ameeeeen
እፍፍፍ እደጠበቁትአይደለም ቱ
😘
እህት ወድሞቸ የመጣብን በሺት። ፈጣሪያጥፋልን። በፆለት በድአ። በርቱ ይህን በሺታ ጠፍቶ። ሌላአስደሳች ዜና ፈጣሪያስማን በስደት ያለንም በስላም ከቤተስቦቻችን ጋ ያገናኝን
AMEN AMEN AMEN
amen
ሰበር ዜና ኮረና ከዚህ አለም በሞት ተለየ እና ሞተረኛው ተለቋል ኑ እንሹፈው እና እስኪ ኮረናን እንርሳ።
Amen yargaw
አሜን ያድርግልን
የኮረና ባልደረቦችን አብሮ ይጨርሳቸው😃
Ethiopia ayedeleme corona Italy ashenefaleche enwetawalene be fetare fekade
እቤት ተዘግተን እያዋልን በጣም ደብሮኝ ነበር 3ተ ሳምንቴ ነው ዛሬ ግን በዚህ ስአት ግን ዘና አደረጋቹሁኝ አመሰግናለሁ
Mandelaye ante yalehibet astemamagn new degmo wendimen timeslaleh 😍 mate💕💕🎉🎉💐💐
Chiro Adem በጣም አስቂኝ ነው ይህንን ይጫኑ. th-cam.com/video/Ckkixl9ZWCk/w-d-xo.html
Thank sisters you
ወይኔ አንድ እኳ ስለፊልሙ አስተያይት ሚሰጥ የለም እእእእ ኮሮና ጉድ አደርገን ኡፍፍፍ ጣሊያን አስለቀሰችን
besaqe xoshi lakiu kemir unetenewu
እኔ ማንዴ ያለበት ፊልም አይቸ አልጠግበውም ስወደው❤❤😍😍😍
ምርጥ ።ፍልም❤
ማንዴላን ያላቹህ እሲ እንያቹህ👍
በጣም ያዘንኩት በሚካኤል ታምሬ ነው እንደዚህአየነት የወረደ ፊልም ትሰራለህ ብየ አላስብም ነበር ማንዴላም ብቶን አፈርኩብህ ደሞ የሴቶቹ ትወና እረ ...ገንዘብ አንውደድ ለሙያችሁ ክብረ ስጡ የተመታ ፊልም ከኮረና ቫይረስ አይተናነስም
ኡፍፍፍ እደጠበኩት አይደለም ምንድነው ምንም አዲስ ነገር የለውም ቀዝቃዛ ፊልም ነው ሞተረኛው ሲል በቃ አዲስ ስራ ጠብቄ ነበር ግን ማስታውቂያውና ስራው ምንም አይገናኝምኡፍፍፍ
Ya endmastawkeyaw aydelm
በጣም የወረደ & የተዋረደ ነው. Stupid acting. ልጅትዋ አይደለም ትወና . ዑፍ ተዋናይ አይታ ምታቅ አትመስልም እንኩዋን ሆና ማስመሰልም አልቻለችም 🙈🙉🙊
አሪፍ ስራ ነው ደስ ይላል ህዝቡን ግን በችንቀትና በቴንሽን ነው እንጂ ቀድሞ የሚሞተው በበሽታው አይመስለኝም ሰው እንዴት ይሄንን መገንዘብ ያቅተዋል ሁሌም ችንቀት ሁሌም ቴንሽን እረ በዛ ቢያንስ በሽታው ከያዘን በሃላ ምን ማድረግ እንዳለብን ማሰበያ ጊዜ ሊኖረን ይገባል ቆም ብለን እናስብ በሚድያም ሆነ በተለያየ ነገር የሚለቀቀው ቴንሽንንና ችንቀት ለማንም አይበጅም በሽታ ስለሆነ እንጂ እኮ ቀናችን ከደረሰ ከተጠራን እኛም እንከተላለን የሚል ህዝብ አሁን እንዴት ተረጋግተን ማሰብ ያቅተናል ጥንቃቄ ማድረግን የመሰለ ነገር የለም ግን ተጨናንቀን ተረብሸን እኛ ብቻ ሳንሆን ቤተሰባችንንም ረብሸን አስጨንቀን እንደዛ ሲሆን ነው በሽታው እራሱ ወደቤታችን እግርና እጅ አውትቶ መጥቻለው ብሎ ሚገባው አንድ አባባል አለ ከ 9ጥኙ ሞት አንዱን ግባ በለው የሚል አባባል እኛም ስንጨናነቅ ስንረበሽ አባባሉን መድገም ነው ሚሆንብን ስለዚህ ተረጋግተን ጥንቃቄው ላይ ትኩረት እንስጥ ማንም ፈልጎት አይታመመም ማንም ፈልጎት አይሞትም ቀናችን ከደረሰ ግን ሁላችንም እንከታተላለን ማንም አይቀርም ስለዚህ ተረጋግተን እናስብ እራሳችንን ቤተሰባችንን ህዝባችንን እንዴት ማዳን እንዳለብን ሀገራችን እንዴት ነጻ መውጣት እንደምትችል ከሀገርም አልፎ አለም እንዴት ነጻ እንደምትወጣ ቆም ብለን እናስብ እውነት ነው ያስፈራል ግን ከመጣ በሃላ ግን ማምለጫውን መውጫውን መፈለግ እና ተግባራዊ ማድረግ ነው መሆን ያለበት ይሄ ነው ይሄን ያክል ሰው ሞተ ሲባል ይሄን ያክል ሰው ተያዘ ሲባል ሁላችንም ጋር እንደማይመጣ ምን ማረጋገጫ አለን ምንም ስለዚህ ችንቀቱንና መረበሹት ትተን በአለም በሞት ላጣናቸው ነብሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን እያልን በበሽታው የተያዙትን ደሞ ፈጣሪ ጨርሶ ይማራቹ እያልን በጸሎት እያሰብናቸው በህይወት ያለነው ደሞ ጥንቃቄው ላይ ትኩረት አድርገን ወደፊት መጓዝ ይሻለናል እላለው ይሄን ስላቹ ያለው ነገር ቀላል ነው እያልኩኝ አይደለም ግን እንደክብደቱ ምን ማድረግ ብንችል ነው ነጻ ምንወጣው የሚለውን ብናስብ የተሻለ ይሆናል ብዬ ነው ይሄን በመናገሬ ቅር የተሰኘብኝ ወይም ያስቀየምኩት ካለ ይቅርታ ጠይቃለው አመሰግናለው
_ሞተረኛው ፊልም እንኳን ወደዚች ምድር መጣቹ_በአለምላይ እደሰደድ እሳት እየፈጀየሚገኘው _የኮሎራበሽታ 'መዳኒቱ ኢትዮፒያላይ ሊገኝነው ግን_እግዚአብሔርን ጰሎት በማድረግ እንለምን_የኢትዮፒያ አምላክ ህዝቦቻን ጠብቅልን 'ክፉ ኣታሰማን።
Mnm legebay alchalem
ክክክክክ የቡሄ ዳቤ መሠለሽ ወይ ዝብለሽ ድፍት የምታደርጊዉ አረ በሳቅ ማዴቆራርጨ ቆራርጨ በስት ጊዜ ጨረስኩትግን ማነዉ እደኔ የመዳም እቤት መቀመጥ ሌላ ከባድ ሥራ የሆነበት ዉይይይ አይ ኮሮና
እኔም ተመስገን ጓደኛ ካለኝ 😁😁😁
እኔም ነኝ እኮ 😭😥😥😥😭
ክክክክክክክክክክ 🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክክ እኔ ቁጥር አንድ ከኮርናው ባስችብኝ
Wow aref new
ሰሌም የተከበራችሁ በስደት ያላችሁ እህቶቸ እዴትነችሁ እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ በተለኝ እዴኔ ከሰዉ ቤት እምሰሩ ከሱቅ እቃ ሳመጡ ላሲቱኩን በጃችን ስለምን ነካ እጃችን እየታጠብን በተረፈ ዱአ ናድርግ ከፈጣራችን ካር እናዉራ አገራችንንም አላህ ይጠብቅልን አይዞችሁ መረበሽ አያስፈልግም ያዉ ከኛ ሚጠበቀዉ እምንችለዉን መጠቀቀቅነዉ ሌላዉ ፈጣሪ ያለዉ ነዉ እሚሆነዉ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
ያረብከእዱንያፈትናአንተውጠብቀን ሀገራችንጠብቅልን ያረህማን ያራሂሙ ይህንም በሽታ አላህ ያጥፍልብ
የመጨረሸዋ ሪያክሽን ተመችታኛለች
ኧር አሁንስ እንኳን ለቀቃችሁት ሚድያው ሁላ ስለኮሮና እያወራ እኮ ተጨናነቅን
MINEW KORONAS BIHON FILM EYESERA AYDELEM ENDE
Hi
ክክክክክክክክ
Betam konjo newe
ማንዴላ ያለበትን በምልክትም ቢሆን አየዋለሁ ....... እግዚአብሔር አለማችንን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
አገራችንን ከኮሮና አምላክ በቸርነቱ ይጠብቅልንስራ ያጣዉንወጣት ማረፊያ እንዲኦን ነው ሰውን በገንዘብ ማሰገደልን የምታሳዩት በገዛእጃችን መአቱን እንጠራልን ብትችሉ እልም ሰው በአይማኖቱ ብትፀልዩ አገሪታ ሰላም ትኦናለች ለአገራችን ሰላም ተመኛው
እህት ወንድሞቼ ከዝህ ከአስከፌ በሽታ አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን
እናመሰግናለን ምርጥ ፊልም
ውድ የአገሬ ልጆች እዴት ናችሁልኝ ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት😍😍😍 አለቅንኮ በዚህ በሽታ ስራ ገደለን😔 አረቦች ግን እብርት የላቸውምዴ ጌታ ሆይ ድረስልን🙏
ደሞ እኮ ሆድ ለቆባቸዋል መብላት መብላት ነው ስራቸው
Kkkkk
Kkkkkkkk
እህ የሣቸው እቤት መዋል እደት እደሠለችኝ እብርትየሌላቸው አህያ ናቸው እኮ
አረ። ፈጣሪ። ለኛ። ሲል። በሽታው። ያንሳው። ሰለቹኝ። እኮ
አይቼ ስጨርስ እኮሜንታለሁ እስከዛው መድሀኒአለም ከዚህ ከክፉ ከ ኮሮና ቫይረስ ከአለም ሁሉ ተሰናብቱዋል ጠፍቱዋል የሚል መልካም ዜና ያሰማን በሰላም በፍቅር ቸር ዋሉልኝ
በቃል መገኘታቺሁ ብቻ ምሰጋና ይገባቸሆል ሹክርን
አፏን
Mearese
ኮሮናን የተባለ በሽታን አላህ ያጥፋልን አገራችንን ከነ ልጆቿ ይጠብቃት ከወጮቹ አላህ ያድርገን ///ማንዴ ያለበት ዉስጤ ነዉ ልየዉ ሼበካየ የልብ አያደርስም እንጅ
ይቅርታ ግን።አረ እሰከ ፊልም ለይ እንኳን ስለ ፊልሙ አወሩ ምንድነው ኮሜነታሮች .ወሬ ብቻ በቃ ፈጣሪ ይጠበቃናል በእርሱ እኒተመነ ☝ ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን 🙏
Motergnaw yetmechew like
እኔም ይሄ ኮረና ሚሉት መድኃኒት ይገኝ እንጂ ሞተር ገዝቼ ሞተረኛ ነው ምሆነው።
የኔ ቆንጆ
ፈጣሪያችን ሆይ አገራችን ሰላም አድረግልን አቤቱ ሰላም አድነት ፈቅረ ሠላም ስጠን አቤት ጭንቀን መሽቶ እስኪነጋ ሰው በጭንቀት ያልቃል ይህን ስቃይ በቃችሁ በልን አሜን
አረ አሁንስ ተዋኖችን ያቆይልን ደግ ለቀቃችሁልን ከኮሮና ጋር ተፋጠን እናልቅ ነበር ኮሮናን አላህ ያጥፋልን
ማንዴ ስወድህ ደስ የሚል ፍልም ነዉ ተመችቶኛል
እማዬ ድረሽ አለ ማንዴ ለኔም ዛሬስ በደረሰችልኝ እንዴት እንደናፈቀችኝ ።ይሔው እናንተን ሳይ ሳልተኛ ነጋብኝ።
አብሽሪይ ማር
በቅልፊስ ቀልድ የለም እረ ላሽ
i like it
ይሄን የምታነቡ የስደት እህት ወንድሞቼ ከመጣምን ወረርሽኝ በሽታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በሰላም ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ ለእምዬ ሀገራችን እንዲያበቃን ሁላችሁም ፀሎት አድርጉ
Amen Amen Amen
አሜን 💚💛❤
አሜን አሜን ውዴ
አሜን አሜን አሜን
አሜንንንንን ሁላችንም የድንግል ልጅ ይጠብቀን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
እስኪ ይሄ ቀን አልፎ እስከማየዉ ቸኩያለሁ የምትሉ እኔ በጣም ቸኩያለሁ አልፎ እስካየዉ ጭንቅ ብሎኛል እግዚአብሔር ምህረቱን የምጣልን😭😭😭😭😭😭
እኔም በጣም ቸኩያለሁ
ወላሂ በጣም
አሜን
አሜን አሜን አሜን
Enim wellahi betam
Staying home 🏠
የሚለውን ትዕዛዝ አክብሬ ፊልም እያየሁ እገኛለሁ .
ምርጥ ፊልም ነው ጀለሶች . ዱቅ በሉበት .👌👌
stay home what's the meaning
👍👊👍
👍👊🖒
❤️ th-cam.com/video/MFAvsnYwxGw/w-d-xo.html ❤️ ፕራስታህናም ሙሉ የትርጉም ፊልም 2012
አምላክ ኮሮናን ያጥፉልን!!! አሜን የምትሉ ላይኩን ተጫኑ♥♥♥
አምን ሁላችንም በጦሮታችን እንበርታ እህቴ
❤️ th-cam.com/video/MFAvsnYwxGw/w-d-xo.html ❤️ ፕራስታህናም ሙሉ የትርጉም ፊልም 2012
አሚን አሚን
@@mohd200 ጤና ይስጥልኝ ቆጥሮን ይላኮት
አሜን አሜን አሜን
እስኪ ሁላችሁም ኮሮና ቫይርስ ጠፋ ብትባሉ የመጀመሪያው ስራችሁ ምድነው እኔ መጀመሪያ አልሀምዱሊላ እላለሁ ክዛ ሱጁድ እወርዳላሁ ኢንሻአላ ይጥፋልን ሁላችነም በየእምነታችን እንለምን እንፀልይ
ኢሻአላህ
A. Lelah
ኮሮና ጠፋ የሚል ዜና ብሰማ ሁለት ረካዬን እሰግድና በኮሮና ምክንያት የቀረረው ግዞዬን እቀጥልነበረ ሻንጣዬ ዝግጁነው
@@mekayyesuf9921 ኢንሻአላህ
ኢንሻ አላህ በቅርቡ። ስለሱ ማውራት ያቆማል። ሚዲያውን። ተቆጣጠርው። ያረቢ ማስተዋልን ስጠን
አረፍነው እናመሠግናለን ያላያችሁ እዩት በጣም ምርጥነው የማዴ አድናቂነኝ ጌታዬ ሆይ ይሄንን ኮሮና ሚባል በሽታ አጥፋልን ያረቢ የሰውልጅ ደከማ ነንና አንተ በአዛኝነትህ አንሳልን 😢😢
አሚን ያረብ
ዋው ሞተረኛው ተለቀቀ ኮረና ኮረና እያሉኝ ተጨንቄ ነበር እፍ ኮረናን ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፍልን አሜን በሉ የማዳም ልጆች
th-cam.com/video/YByS4DkUmmY/w-d-xo.html
አዲስ ቻናል ነው ብቅብለው ይጎብኙን
አሜን አሜን አሜን
@@zefnfyfug2737 ቅ
አሚንንንን
Amen amen
የኮሮና በሽታ መድሀኒት በእምዬ ኢትዮጲያ ውስጥ ተገኘ አሉ አላህ ይህን ኮሮና ከስሩ ከምድር ያጥፋልን የምትሉ እንዴኔ አሚን በሉ
ሀዩ ፒስ
ወሬብቻነው
❤️ th-cam.com/video/MFAvsnYwxGw/w-d-xo.html ❤️ ፕራስታህናም ሙሉ የትርጉም ፊልም 2012
አሜንንንን
Amenamenamen amenamenamen amenamenamen nnnnnnnnnnnn ewunetnew
ኢትዮጲያ የኮሮና መዳኒ ማግኘቷ እዉነት ሆኖ አስባቹታል አለም በሙሉ ማሪኝ ኢትዮጲያ ሲማፀን ከዛ እኔም ሃገሬ ገብቼ ኡፍፍፍ ምንኛ መታደል ነዉ
❤️ th-cam.com/video/MFAvsnYwxGw/w-d-xo.html ❤️ ፕራስታህናም ሙሉ የትርጉም ፊልም 2012
ቅቅቅቅቅ መሞቱ የተመኘ ሙታን የናፈቀ የቀልድ ዘፈን ነህ
አገርሽ ገብተሽ መዳኒቱን ልበይዉ ነዉ 🙄
kkkkkkkk አላህ ያዲርገዉ
እረ እኔስ ደስ የሚለኝ አለም ፈውስ ካገኝ ለሀገሬ መልካም ነው
ማንዴላ በጣም ጥሩ ተዋናይን ነህ ዱርዬ ሆነህ ስትስራ እንኳን ምርጥ ልብ እንዳለህ ያሳብቅብሃል ስለዚህ የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ስው ቢኖር አንተ ነህ don't give up shine every moment my brother
እኔ ማንዴ ያለበት ፊልም አይቸ አልጠግበውም ውይ ሥወደው!!!!!
enem
እኔም ዉስጤ እኩነዉ ማንዲ
እኔም
Enem
እኔም ከምት
ሞላው ያገሪ ልጆች በያላችሁበት የምዲር ጫፍ ሁሉ ሰላማችሁ ብዝት ይበል እኔም ሀፀያተኛዋ እህታችሁ ለሀገሪ ልጆች ሰላምና ፍቅር አብዛላቸው እያልኩ እፀልያለሁ እናተም አትርሱኚ በማያልቀው ፍቅር በክርስቶስ እወዳቸዋለሁ እመ ብዙሀን በዘርፋፋው ቀሜሶ ከልላ ከዝህ መከራና ስቃይ ታውጣን ለንሰሀ ሞት ያብቃን
ስጠብቀው የነበርው ፊልም ወሬው ሁሉ ስለኮርና ነበር እኳን መጣችሁ ፍጣሪ እሄን በሽታ ያጥፋልን🤲
ያምራል።
አሜንንንንንን
ሥለኮሮና አያሥተምርም
አሚን
❤️ th-cam.com/video/MFAvsnYwxGw/w-d-xo.html ❤️ ፕራስታህናም ሙሉ የትርጉም ፊልም 2012
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ለእኔ ቆንጆ ነው ምክኒያቱም ፊልም ሲባል በቀላል ነገር ታስቦ
የሚሰራ ስራ አይደለም ምክኒያቱም ብዙ ነገርና መሰዋትን ይጠይቃል ።
ብዙን የሰወችን ኮሜንት ሳየው ጥሩ አይደለም ዋጋ ተከፍሎበታል።
በተረፈ እሄንን ኮሮና የተባለ በሽታ ከሃገራችን
ያጥፋልን አብዝተን እንፀልይ።
አይቸ እኮምታለሁኝ ይችን የምታነቡ ሁሉ ይህን ኮሮና ፋይረስ አላህ ያጥፋልን ሁላችሁንም እሱ ይጠብቃችሁ !!
አሚንንንን
አምንንንንንን
አሜን አሜን
ያመጅመ
አላሁመ አሚንንንንን
😊😊😊ማንዴ ምርጥ ተዋኝ ማነው እንደኔ ማንዴን አይቶ የመጣ
እኔ
ሰዓታቹን አታባክኑ እኔም ማንዲላ አለበት ብዬ አይቺው በጣም ነው የተናደድኩት ምንም ደስ የሚል ነገር የለውም
❤️ th-cam.com/video/MFAvsnYwxGw/w-d-xo.html ❤️ ፕራስታህናም ሙሉ የትርጉም ፊልም 2012
Mn mehja alen
የመጨረሻ ማስጠሌነው
ጊዜና ሰአቴን ስላቃጠላቹብኝ thank you , gin tawaki actoroch film eymertachu seru
ጭር አለ ከተማው ጭር አለ መንገዱ
ያ ስምንተኛው ሺህ ተገለጠ ጉዱ
ሰው ሁሉ ተሳቆ ፈርቶት አንዱን አንዱ
እስከዚህ አይሎ ሰው ከሰው ሽሽቱ
ክተት ብሎ ገባ ሁሉም በየቤቱ
ጭር አለ መንገዱ ጭር አለ ከተማው
ክፉ ዘር ሲበዛ ይህን ነው የምንሰማው
እንለያይ ብለን ስንጮህ ስንፎክር
በዘር ተለያይተን አንዱ አንዱን ሲያባርር
ታሪክ እያዛባን ነገር ስንመነዝር
ኮሮና እብዱ መጣ እንደ ከብት የሚያጉር።
እንለያይ ብለን ይሄው ተለያየን
መሸሽ ጀምረናል ሰውን ሰው እያየን።
ሕሊናችን ሞቶ መለያየት ወደን
ሰው ሰውን ሸሸ በባይረስ ተገደን
ያ ስምንተኛው ሺህ ተገለጠ ጉዱ
ጭር አለ ከተማው ጭር አለ መንገዱ።
ሰቆቃው ዘመምህር ግርማ
Good job
ልክ ነው አሏሕ ይርዳን እስኪ
በጣን የኔ ቆጆ
ሸር ላርገዉ ቅር ካላለሽ ዉዴ
@@maretuabebe460 ውሰጅ ውዴ
ማንዴላ ያለበት ፊልም ደስ ይለኛል በርቱልን
ስጠብቀዉ ነበር ይሄን ፊልም ማንዴን የሚወድዉ
th-cam.com/video/YByS4DkUmmY/w-d-xo.html
አዲስ ቻናል ነው ብቅብለው ይጎብኙን
ማንደላያለሕበትፊልምሑሉደሥእንደሚለኝማንደላየኔልየኔፍቅርማንደላባታውቀኝምእወድሐለሑአፈቅርሐለሑጭምር
አለሀየመጠብን በለአ አለሀ የሰልን
ወይኔ ተለቀቀ እንዴ ስጠብቀው ነበር አረፈድኩ❤🙏🙏🙏😘
ውድ እህት ወንድሞቼ በያላችሁበት ሰላማቹ ይብዛልኝ ጭንቅ የሆነብንን ነገር እግዚአብሄር በመልካም ቀይሮ ያጥፍልን 🤲🙏🙏🙏❤
Awoe.amane.thankewe
I always and always love mandalas movies it doesn't matter what he does I still love Mandela I don't care what he does thank you sharing
❤️ th-cam.com/video/MFAvsnYwxGw/w-d-xo.html ❤️ ፕራስታህናም ሙሉ የትርጉም ፊልም 2012
❤😂😢🎉😮😢😅😊😅😮😢🎉😂❤😂🎉😢😮😅😊😅😮😢🎉😂❤😂😮😢😅😊😅😮😢🎉😂❤❤😂🎉😢😢😢😮😮😮😅😅😅😊😊😊😅😅😅😅😮😮😮😮😊😊😊😮😮😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😅😅😅😅😅
እዲት ነዉ ነግሮ በሺበሺ አደረጋችሁን እናመሠግናለን የፊልም አክተሮቺ ፖሮዲሰሮች ተዋኔያኑች ብቻ ሀላችሁንም እድሜ ከጤና ጋር
እንኳን በስላም መጣችሑጊዋን እንትርቴመት እግዚአብሔር ሀግራችንን ስላም ያድርግልን ይሔን የመጣብንን ቁጣ ክምድር ያጥፍልን
Omg betam betam aref new wowww 💪💪💪🇪🇹🙏🌍egezabher alemen hulu selam Yaregelehal 🤲🤲🤲🌍🌍😭
ሞተርኛው ፊልም በጣም በጉጉት ስጠብቀው እኳን መጣችሁ ከዚህ ከሴጣን በሽታ ጌታ ይጠብቁ
Amen Amen Amen
Amen
አሜን
ማንዴላ የኔ አንደኛ ለእኔ ምርጥ ከማደንቃቸው አርቲስቶች አንዱ አንደኛ ነክ በርታልኝ ፊልሙ ደስ ይላል አስተማሪ ነውግን ትነሽ አጨራረሱ ብዙም አይመስጥም በዛ ላይ ደግሞ ግራ ያጋባል ብዙም አይገባም ምክንያት አልባ ነው
ማንዴ የምትወድ እስቲ በላይክ ኣሳዩኝ
በጣም አሪፍ ነው በርቱ ምርጥ ፊልም ነው ምርጥ ተዋናይ ናችሁ ማንዴላ ስውድህ ስማችሁን የማላቀው በሙሉ እውዳችሗለሁ አሪፍ ስራ ነው እኔም አንድ ቀን ህልሜ እውን ይሆናል እንደ ፈጣሪ ፍቃድ ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ አግዙኝ ወገኖቼ እርዱኝ በነገራችን ላይ እድሉን ታሰጡን ልምዱ አላችሁ ትላላችሁ በጀመርያ እድሉን ስጡኝ ከዛ ልምዱ ፍላጎቱም ህልሙም አለኝ ህልሙ ሳይኖራቸው ወደስራው የተቀላቀሉ ስንት አሉ እኔ ህልሙም ፍላጎቱም አለኝ ፊልም ለመስራት ያለኝ ተነሳሽነት ከበቂ በላይ ነው በምችሉት አቅም አግዙኝ ተዋናይ ደራሲ ዳሪክተር እንዲሁም በፊልም ዙርያ ያላችሁ በሙሉ እርዳታችሁ አይለየኝ የናተ እህት ነኝ
ማዴን ስወደው እኮ እስቲ ልሹፈው የማንደ አድናቂዎች የት ናችሁ 👍
Wowowo soper gin imaye derashi tamachitognale batem dashe yamel acararase new wow ahunem baretu
ሰለፊልሙ ልየዉና እኩምታለሁ ገን እዲት ናችሁ ኩመታተሮቻ እናንተ ሰኑሮ ይበልጥ ደስ ይለኛል ኑሮልኝ
ዋው ሀሪፍ ነው ይሄን በሺታ አላህ ያጥፍልን ያረቢ የእዚነት በረህን ክፈትልን
በጣም ያዝናናል😂😂😂 የተመቸው ይህ ፊልም ላይክ ይበለኝ😂
የኢትዮጵያ ፍልም በ2 የከፈላል 😍እሱም ማንዴ ያለበትና🤣🤣🤣🤣 የሌለበት😣😣😣😣🤕 👍 የማንዴ አድናቄወች 👉👍😍 እግዚአብሔር ኮረናን እንደ ዳይኖሰረ ያጥፋልን🙏
❤️ th-cam.com/video/MFAvsnYwxGw/w-d-xo.html ❤️ ፕራስታህናም ሙሉ የትርጉም ፊልም 2012
ዋዉ ምርጥ ፊልም ነዉ
ማንዴላ ነፃ አዉጭ ❤❤ስወድህኮ
From eritrean i love etiopian movie mandila betam new mwedh
የኢትዩ ሰዎ አሁን ያማረኛ ፊልም አጣጥሞ ነው የሚያየው መውጣት የለማ ማንዴ አንተ ካለህ የትም ይመቸኛን የኔ ድቡሎ
ክክክክ
Ene Nafkhegnal.......
Marraku karto. .......
ወው ያበደ ነው ማንዴላ ስወድህ በርቱልኝ አሪፍ ነው
Betam migerm movie 🎥 wooo it’s amazing wooo endat konjo nw bakachu medera hodam keresam hula tenash enkoaann ataferum eraa enantes
Hahaha 😂Is it that bad?!
Eli Mae 5 sew hono serut beza lay eraa menun lengerah bro
Mtsm Beka Alayewm ....enkuanm negerkegn/shign
እናመሰግናለን ምርጥ ፊልም ነው
ሰጣሪ ከኮሮና በሽታ ይሰውረን
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን
እድሜ ለኮሮና ወደ ሐገሬ ገብቼ የናፈቁኝን ቤተሰቦቼ እዳልስም አደረገኝ አምላኬ ሆይ እባክህ ይህን በሽታ አጥፍልን እኔም ሀገሬ ልገባ ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍ በናፍቆትተሰቃየው
Wow enkan besalm metachu
Samonun film beza des yelal ❤❤🇪🇹🇪🇹
❤️ th-cam.com/video/MFAvsnYwxGw/w-d-xo.html ❤️ ፕራስታህናም ሙሉ የትርጉም ፊልም 2012
Ijooleen biyya koo naggan keessan ta.aa bakka jirtaniti
#dirama konjo new madela we love you 😍
ሰላም የአገር ልጆች😘 ሰላማች ይብዛ ባላችሁበት ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ🙏 አገራችን የገባው በሽታ ያጥፋለን😷 በምህረቱ ይጎብኝ ሁላችንም ባለንበት🙏 እፀልይ
አሜን ከበሽታው ይልቅ ጭንቀቱ ሊገለኝ ነው
@@ove8753 አው ሁላችንም ነው እግዲ ምን እናርግ እግዚያቤሔር ይጠብቀን እጂ🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን
❤️ th-cam.com/video/MFAvsnYwxGw/w-d-xo.html ❤️ ፕራስታህናም ሙሉ የትርጉም ፊልም 2012
አሪፍ ነው እማየ ዲርሽ ሀሀሀሀሀሀሀ መጨረሻው አስቆኛል በጣም አሏህ ይህህ በላ ያሳልነ ያረብ
እስኪ ስለኮሮና መስማት ስልችት ያለው ያምር በጣም ነው የሰለቸኝ አላህ ድራሹን ይልጥፋልን እንጂ
ኡፉ በጣም እንጂ እኔማ አቅለሸለሸኝ ስሙ ራሱ
Lek nesh
Well adis move thanks belanchane
All Ethiopian films have one common problem. The sound of background music is too loud to the extent of overlapping the dialogue. Please minimize the sound of the music to allow us listen to the dialogue.
I agree
Arif neber mande gn erasun zikk areke yagegnewn film hulu eyesera
አሁን ፍልም የማየት ፍላጎቱም የለኝም እውነት 😢ብቻ እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ በሽታ ይጠብቀን 😭😭😭😭
በጣም ያምራልግን ፓስተርና ፊልሙ አይገናኝም ይስተካከል
የመከራ ዘንም የበዛበት ዘመን
የስቆቃ ዘመን የበዛበት ዘመን
እረ ቸሩ ጌታ በቸርነት ጎብኝን
ጠቢብ ያልቻለውን አለም ያመሰዉን
በሸታዉ ብሄር ዘር ቀለም
ሳይለይ ህዝብ የጨረሰዉን
አምላክ ድረሰልን
መአበሉ እንዳይወስድን
ነበልባሉሉ እንዳይፈጀን
እባክህ ጌታ አንተ ታረቀን
ወገኖኖቼ ሆይይይ ተግተን እንፀልይ
የኔ,ዉደድ,,አሪፍ,ነዉ,በርቺ❤❤❤❤❤
Waww baxam merx film
ደራሲው 10 ደቂቃ ነው እዴ የተሰጠህ በጣም ደክመህበታል
ተዋናዬች እኮ 30 ደቂቃ ተለማምዳችሁበታል በቂ ነው አደል???
እናንተ እራሱ ደግማችሁ ብታዩት ያለጥርጥር በገንዛ ፈቃዳችሁ ከፊልም አለም ትርቃላችሁ!!
ክክክክ
Ewnet nw aynachinen mekeleja aregut eko
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ትክክል
Wey nice movie new btam Hewitt demo yalmimmm makeup Konjo nat 👩👩👍
አሪፍ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን
አጨራረሱ ደስ ሲል ያስቃል ሚኪየ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ መጥፎ ገጸባህሪ ስ ሰራ አየሁ
ይህን በሽታ ቅዱስ ገብርኤል ያጥፋልን አሜን
ያገሬ ልጆች በፆለት አንረሳሳ ወቅቱ የፆለት ነው እግዚአብሔር እንደ ሀፅያችን ይቅር ይበለን
ደስየሚል ነው በተለይመጨረሻው ያስቃል እናመሠግናለን
እስኪ ከዜ በሽታ ፈጣሪ ይጠብቀን የምትስማሙ አሜን በሎ
አሚን
አሜን አሜን አሜን
ameeeeen
እፍፍፍ እደጠበቁትአይደለም ቱ
😘
እህት ወድሞቸ የመጣብን በሺት። ፈጣሪያጥፋልን። በፆለት በድአ። በርቱ ይህን በሺታ ጠፍቶ። ሌላአስደሳች ዜና ፈጣሪያስማን በስደት ያለንም በስላም ከቤተስቦቻችን ጋ ያገናኝን
Amen
AMEN AMEN AMEN
amen
ሰበር ዜና ኮረና ከዚህ አለም በሞት ተለየ እና ሞተረኛው ተለቋል ኑ እንሹፈው እና እስኪ ኮረናን እንርሳ።
Amen yargaw
አሜን ያድርግልን
የኮረና ባልደረቦችን አብሮ ይጨርሳቸው😃
Ethiopia ayedeleme corona Italy ashenefaleche enwetawalene be fetare fekade
እቤት ተዘግተን እያዋልን በጣም ደብሮኝ ነበር 3ተ ሳምንቴ ነው ዛሬ ግን በዚህ ስአት ግን ዘና አደረጋቹሁኝ አመሰግናለሁ
Mandelaye ante yalehibet astemamagn new degmo wendimen timeslaleh 😍 mate💕💕🎉🎉💐💐
Chiro Adem በጣም አስቂኝ ነው ይህንን ይጫኑ. th-cam.com/video/Ckkixl9ZWCk/w-d-xo.html
Thank sisters you
ወይኔ አንድ እኳ ስለፊልሙ አስተያይት ሚሰጥ የለም እእእእ ኮሮና ጉድ አደርገን ኡፍፍፍ ጣሊያን አስለቀሰችን
❤️ th-cam.com/video/MFAvsnYwxGw/w-d-xo.html ❤️ ፕራስታህናም ሙሉ የትርጉም ፊልም 2012
besaqe xoshi lakiu kemir unetenewu
እኔ ማንዴ ያለበት ፊልም አይቸ አልጠግበውም ስወደው❤❤😍😍😍
ምርጥ ።ፍልም❤
ማንዴላን ያላቹህ እሲ እንያቹህ👍
በጣም ያዘንኩት በሚካኤል ታምሬ ነው እንደዚህአየነት የወረደ ፊልም ትሰራለህ ብየ አላስብም ነበር ማንዴላም ብቶን አፈርኩብህ ደሞ የሴቶቹ ትወና እረ ...ገንዘብ አንውደድ ለሙያችሁ ክብረ ስጡ የተመታ ፊልም ከኮረና ቫይረስ አይተናነስም
ኡፍፍፍ እደጠበኩት አይደለም ምንድነው ምንም አዲስ ነገር የለውም ቀዝቃዛ ፊልም ነው ሞተረኛው ሲል በቃ አዲስ ስራ ጠብቄ ነበር ግን ማስታውቂያውና ስራው ምንም አይገናኝምኡፍፍፍ
Ya endmastawkeyaw aydelm
❤️ th-cam.com/video/MFAvsnYwxGw/w-d-xo.html ❤️ ፕራስታህናም ሙሉ የትርጉም ፊልም 2012
በጣም የወረደ & የተዋረደ ነው. Stupid acting. ልጅትዋ አይደለም ትወና . ዑፍ ተዋናይ አይታ ምታቅ አትመስልም እንኩዋን ሆና ማስመሰልም አልቻለችም 🙈🙉🙊
አሪፍ ስራ ነው ደስ ይላል
ህዝቡን ግን በችንቀትና በቴንሽን ነው እንጂ ቀድሞ የሚሞተው በበሽታው አይመስለኝም ሰው እንዴት ይሄንን መገንዘብ ያቅተዋል ሁሌም ችንቀት ሁሌም ቴንሽን እረ በዛ ቢያንስ በሽታው ከያዘን በሃላ ምን ማድረግ እንዳለብን ማሰበያ ጊዜ ሊኖረን ይገባል ቆም ብለን እናስብ በሚድያም ሆነ በተለያየ ነገር የሚለቀቀው ቴንሽንንና ችንቀት ለማንም አይበጅም በሽታ ስለሆነ እንጂ እኮ ቀናችን ከደረሰ ከተጠራን እኛም እንከተላለን የሚል ህዝብ አሁን እንዴት ተረጋግተን ማሰብ ያቅተናል ጥንቃቄ ማድረግን የመሰለ ነገር የለም ግን ተጨናንቀን ተረብሸን እኛ ብቻ ሳንሆን ቤተሰባችንንም ረብሸን አስጨንቀን እንደዛ ሲሆን ነው በሽታው እራሱ ወደቤታችን እግርና እጅ አውትቶ መጥቻለው ብሎ ሚገባው አንድ አባባል አለ ከ 9ጥኙ ሞት አንዱን ግባ በለው የሚል አባባል እኛም ስንጨናነቅ ስንረበሽ አባባሉን መድገም ነው ሚሆንብን ስለዚህ ተረጋግተን ጥንቃቄው ላይ ትኩረት እንስጥ ማንም ፈልጎት አይታመመም ማንም ፈልጎት አይሞትም ቀናችን ከደረሰ ግን ሁላችንም እንከታተላለን ማንም አይቀርም ስለዚህ ተረጋግተን እናስብ እራሳችንን ቤተሰባችንን ህዝባችንን እንዴት ማዳን እንዳለብን ሀገራችን እንዴት ነጻ መውጣት እንደምትችል ከሀገርም አልፎ አለም እንዴት ነጻ እንደምትወጣ ቆም ብለን እናስብ እውነት ነው ያስፈራል ግን ከመጣ በሃላ ግን ማምለጫውን መውጫውን መፈለግ እና ተግባራዊ ማድረግ ነው መሆን ያለበት ይሄ ነው ይሄን ያክል ሰው ሞተ ሲባል ይሄን ያክል ሰው ተያዘ ሲባል ሁላችንም ጋር እንደማይመጣ ምን ማረጋገጫ አለን ምንም ስለዚህ ችንቀቱንና መረበሹት ትተን በአለም በሞት ላጣናቸው ነብሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን እያልን በበሽታው የተያዙትን ደሞ ፈጣሪ ጨርሶ ይማራቹ እያልን በጸሎት እያሰብናቸው በህይወት ያለነው ደሞ ጥንቃቄው ላይ ትኩረት አድርገን ወደፊት መጓዝ ይሻለናል እላለው ይሄን ስላቹ ያለው ነገር ቀላል ነው እያልኩኝ አይደለም ግን እንደክብደቱ ምን ማድረግ ብንችል ነው ነጻ ምንወጣው የሚለውን ብናስብ የተሻለ ይሆናል ብዬ ነው ይሄን በመናገሬ ቅር የተሰኘብኝ ወይም ያስቀየምኩት ካለ ይቅርታ ጠይቃለው
አመሰግናለው
_ሞተረኛው ፊልም እንኳን ወደዚች ምድር መጣቹ
_በአለምላይ እደሰደድ እሳት እየፈጀየሚገኘው _የኮሎራበሽታ 'መዳኒቱ ኢትዮፒያላይ ሊገኝነው ግን
_እግዚአብሔርን ጰሎት በማድረግ እንለምን
_የኢትዮፒያ አምላክ ህዝቦቻን ጠብቅልን 'ክፉ ኣታሰማን።
❤️ th-cam.com/video/MFAvsnYwxGw/w-d-xo.html ❤️ ፕራስታህናም ሙሉ የትርጉም ፊልም 2012
Mnm legebay alchalem
ክክክክክ የቡሄ ዳቤ መሠለሽ ወይ ዝብለሽ ድፍት የምታደርጊዉ አረ በሳቅ ማዴ
ቆራርጨ ቆራርጨ በስት ጊዜ ጨረስኩት
ግን ማነዉ እደኔ የመዳም እቤት መቀመጥ ሌላ ከባድ ሥራ የሆነበት ዉይይይ አይ ኮሮና
እኔም ተመስገን ጓደኛ ካለኝ 😁😁😁
እኔም ነኝ እኮ 😭😥😥😥😭
ክክክክክክክክክክ 🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክክ እኔ ቁጥር አንድ ከኮርናው ባስችብኝ
Wow aref new
ሰሌም የተከበራችሁ በስደት ያላችሁ እህቶቸ እዴትነችሁ እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ በተለኝ እዴኔ ከሰዉ ቤት እምሰሩ ከሱቅ እቃ ሳመጡ ላሲቱኩን በጃችን ስለምን ነካ እጃችን እየታጠብን በተረፈ ዱአ ናድርግ ከፈጣራችን ካር እናዉራ አገራችንንም አላህ ይጠብቅልን አይዞችሁ መረበሽ አያስፈልግም ያዉ ከኛ ሚጠበቀዉ እምንችለዉን መጠቀቀቅነዉ ሌላዉ ፈጣሪ ያለዉ ነዉ እሚሆነዉ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
ያረብከእዱንያፈትናአንተውጠብቀን ሀገራችንጠብቅልን ያረህማን ያራሂሙ ይህንም በሽታ አላህ ያጥፍልብ
የመጨረሸዋ ሪያክሽን ተመችታኛለች
ኧር አሁንስ እንኳን ለቀቃችሁት ሚድያው ሁላ ስለኮሮና እያወራ እኮ ተጨናነቅን
MINEW KORONAS BIHON FILM EYESERA AYDELEM ENDE
Hi
ክክክክክክክክ
Betam konjo newe
Hi
ማንዴላ ያለበትን በምልክትም ቢሆን አየዋለሁ ....... እግዚአብሔር አለማችንን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
አገራችንን ከኮሮና አምላክ በቸርነቱ ይጠብቅልን
ስራ ያጣዉንወጣት ማረፊያ እንዲኦን ነው ሰውን በገንዘብ ማሰገደልን የምታሳዩት በገዛእጃችን መአቱን እንጠራልን ብትችሉ እልም ሰው በአይማኖቱ ብትፀልዩ አገሪታ ሰላም ትኦናለች ለአገራችን ሰላም ተመኛው