Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 80 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 80

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 435

  • @addismoviesethiopia
    @addismoviesethiopia  3 ปีที่แล้ว +53

    ሰብስክራይብ (Subscribe) th-cam.com/channels/MiXkX9rhiJWkQWKuD5Od0g.html

    • @fasilfuasil2431
      @fasilfuasil2431 3 ปีที่แล้ว +5

      🛑🛑🛑 ኣስደንጋጭ ነገር ተከሰተ ያልታወቀ የሚበር ነገር

    • @fasilfuasil2431
      @fasilfuasil2431 3 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/Ob9ksPJP87I/w-d-xo.html&ab_channel=FasilFuaSil%E1%8D%8F%E1%88%B2%E1%88%8D

    • @semutiove6671
      @semutiove6671 3 ปีที่แล้ว

      Fasil Fua Sil ፏ ሲል ተውጅ

    • @samrawityosef8884
      @samrawityosef8884 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/ZeuNrhDoVZ4/w-d-xo.html

    • @betelhemtesfaye8299
      @betelhemtesfaye8299 3 ปีที่แล้ว

      Wyy btm nw mwedachu

  • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
    @ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +71

    እንኳን ደና መጣችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሙስሊም ክርስቲያኑ ፀሎት ዱአ ትሻለች እማማ ሀገራችን ህዝቦቿ አለቁ 😭😭😭

    • @FunnyVideos-up9pt
      @FunnyVideos-up9pt 3 ปีที่แล้ว +3

      ልክ ነሽ በአንድነት እንፀልይ

    • @meriemtube4869
      @meriemtube4869 3 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ሰላሟን ያውርድልን ያረብ ውዶች ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @Qwrty-ph8tz
      @Qwrty-ph8tz 2 หลายเดือนก่อน

      አቤቱ ማርን ይቅርበለን😢😢😢😢😢😢

  • @zhra1410
    @zhra1410 3 ปีที่แล้ว +52

    የብሬ እና የትየ አሰለፍ ጅንጅን ደስ ያለው ማነው 🤣🤣🤣💗

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 3 ปีที่แล้ว +45

    የአለም ቤዛ አማኑኤል እባክህ እምዬ አገሬን ሰላም አድርጋት ልጆችዋን አንድ አድርገን ስለእናትክ ስለአዛኝትዋ ስለ እመቤታችን ማርያም ብለክ

  • @beedasleedae3735
    @beedasleedae3735 3 ปีที่แล้ว +150

    አምላኬ ኢትዮጵያ አስባት እንደበደላችን ሳይሆን እንደምህረትህ ይቅር በለን 🇪🇹🙏

  • @ሄርሚየማርያምልጅ
    @ሄርሚየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +83

    እችን እምታነቡ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ለሀገራችን ሰላምን ይመልስልን 🙏

    • @medinamegesha263
      @medinamegesha263 3 ปีที่แล้ว

      አሜን የኒ ዉዲ 😍😍😍🙏🙏

    • @meriemtube4869
      @meriemtube4869 3 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ ስወዳችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @freemedanalemmedanalem3802
      @freemedanalemmedanalem3802 3 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራወን አጫጭር ፊልሞችን በመመልከት አበረታቱን, እንወዳቹሀለን,,

    • @مكيهحسن-ج7ح
      @مكيهحسن-ج7ح 3 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

  • @amiarrow8395
    @amiarrow8395 3 ปีที่แล้ว +150

    እናንተ ባትኖሩ እሄን ኑሮ እንዴት እንወጣው ነበር😖
    እስኪ እንደኔ ኑሮን በ9ኛው ሺ ሚሸውድ😜

    • @hasu_love
      @hasu_love 3 ปีที่แล้ว +3

      Betelaye nedaten

    • @hawiiyeshawalij5515
      @hawiiyeshawalij5515 3 ปีที่แล้ว +2

      ስደት እና ኑሮ ምርርርርርርርርርር 🤗😌😔

    • @hayumuhe5844
      @hayumuhe5844 3 ปีที่แล้ว

      Selam Be Ethiopia Yelem😭😭😭😭

  • @blackliontube8570
    @blackliontube8570 3 ปีที่แล้ว +60

    ጩባውን የሚወደው❤❤❤

    • @meriemtube4869
      @meriemtube4869 3 ปีที่แล้ว

      የሀገሬልጅ ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @midochannle9892
      @midochannle9892 3 ปีที่แล้ว +2

      አይይይይ ጋዝ ጋዝ የሚል ቀልዱ ጆሮየን አደማው 👹👹👹👹

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +19

    ኡፍ አሰለፍ ግን የመጨረሻ ነው እምወዳት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ፍቅር ናት የምር አንደኛ አድማቂ ምርጥ ጎረቤት 💕💕💕💕💕💋

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራወን አጫጭር ፊልሞችን በመመልከት አበረታቱን, እንወዳቹሀለን,,❤❤❤❤

  • @muhemedshukur6837
    @muhemedshukur6837 3 ปีที่แล้ว +10

    እስክ ፆም ደስ ያለውሰው ረመዷን

  • @mahi-oc9dk
    @mahi-oc9dk 3 ปีที่แล้ว +7

    እረ ሳቄ ጠፍቷል የሀገሬ ጉዳይ አልቅሽ አልቅሽ ነው የሚለኝ መች ይሆን የሚያልፈው በሞት የሚቀናበት ዘመን

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +12

    እስኪ አይምሮዬ በጭንቀት በሀዘን በእንባ ተናዉጧል በሀገሬ ጉዳይ እስኪ /በእናንተ ብዙ ደስታ ባይሰማኝም እንደበፊቱ ትንሽ ፈገግ ስለምታደርጉኝ ጎራ ብዬለለሁ /ፈጣሪ ሆይ እባክህ በቃ በለን ይቅር በለን 🤔🤔🤔

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 ปีที่แล้ว +31

    ዛሬ ከፈቀረኛዬ ጋረ ተለያየን💔😭 ልቤን እንደሰበረው እግዚአብሔር ልብሸን የጠግንልሸ በሉኝ😭💔💔💔💔😭 በጣም ነው የተጎዳሁት 💔💔💔😭 ፍቅረን የቀመሠ ነው የሚያቀው

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +11

    ጩቢቲ የኔ ❤️አዝግ 😂😂😂ስወድክ እኮ 😂😂😂

  • @elhambeyan1689
    @elhambeyan1689 3 ปีที่แล้ว +84

    እባካቹ ኢትዮጵያውያን ስለ ሀገራችን እናልቅስ እንጸልይ! ቸበር ቻቻ ይብቃን ነገ ሁላችንም ጋር መምጣቱ አይቀርም

    • @brotherhoodrelaxationmedit4583
      @brotherhoodrelaxationmedit4583 3 ปีที่แล้ว

      አንቺ የወንድሜ ልጅ እውነት ብሌሻል:: አሁን ግዜው አልፍል. እርምጃ በፍጥነት ያስፍልጋል

    • @እዉነትተናገሩ
      @እዉነትተናገሩ 3 ปีที่แล้ว

      Jil? Yemen tselot ametah?awuqachu htsanat meriwoch mertachu tjajalachu

    • @brotherhoodrelaxationmedit4583
      @brotherhoodrelaxationmedit4583 3 ปีที่แล้ว

      @@እዉነትተናገሩ wedaje ማንን ነው?

    • @biniyamalemu6094
      @biniyamalemu6094 3 ปีที่แล้ว

      @@እዉነትተናገሩ Ethiopia wst be hzb besereatu temerto yemeta ylm

  • @happymedia7268
    @happymedia7268 3 ปีที่แล้ว +8

    የፍጡር ሰአት ላይ ከች አላችሁ። መልካም ፍጡር ፆመኛ ወንድምና እህቶቸ።

    • @meriemtube4869
      @meriemtube4869 3 ปีที่แล้ว

      ላተም መልካም ፍጡር ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራወን አጫጭር ፊልሞችን በመመልከት አበረታቱን, እንወዳቹሀለን,,❤❤❤❤

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 ปีที่แล้ว +13

    ምንም ደስታ እርቆኛል ዛሬ ዘጠነኛ ሺ እንኳን አላሳቀኝም ልቤ አዝኗል ወገኔ እያለቀ ሳቅ ከየት ይምጣ

    • @meremaadem4452
      @meremaadem4452 3 ปีที่แล้ว

      ምነው ውደ ቸረጋጊ እኔም እዳችውነው ይቺ እምድርላይ ሢኖር ግድነው

    • @weynitesma8517
      @weynitesma8517 3 ปีที่แล้ว

      አዎ እኔም ግን ሂወት ይቀጥላል አንድ ቀን ደስታ ሌላ ቀን ሀዘን ብቻ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @tefritefri8191
    @tefritefri8191 3 ปีที่แล้ว +2

    ቲናዬ መምጣትዋ በጣም ደስ ብሎኛል ። በተለይ አሁን ሁሉም ቤተሰብ ከሆነ የበለጠ ጥሩ ነገር እጠብቃለሁ እወዳችሁለው ሁላችሁንም ቲናዬን ግን እደራ ሁሌም ሰንበትን እጠብቃታለሁ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 3 ปีที่แล้ว +43

    በጩቢቲ ሙዚቃ ጆሮዉን የደነቆር በላይከ ያሳየኝ

    • @ሀበሻነውደሜእምነቴእስልም
      @ሀበሻነውደሜእምነቴእስልም 3 ปีที่แล้ว

      በዛ ውይ

    • @ናጁYouTube
      @ናጁYouTube 3 ปีที่แล้ว +4

      ኡሱ ከልዘፈነበት ኡክ ዲረመዉ አይደምቅም አይ ጮብቲ

    • @hanaabate2761
      @hanaabate2761 3 ปีที่แล้ว

      አንድ የህዝብ ንብረት የሆነ አርቲስት እየሰደብሽ ነበር የሚልሽ ጩቢቲ ቢሰማሽ ክክክክክ

    • @ባባ-ቸ3ጐ
      @ባባ-ቸ3ጐ 3 ปีที่แล้ว +2

      ይቅርብሽ ከደነቆረሽ

    • @fedilajimma
      @fedilajimma ปีที่แล้ว

      😅🤣😅👍

  • @tssrpromo.6476
    @tssrpromo.6476 3 ปีที่แล้ว +3

    በየሳምንቱ ሳይሆን በየደቂቃው ብታይ የማይሰለች movie new wawawawawawawawawuuu 👏👏👏👏👏👏👏👆

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 ปีที่แล้ว +7

    አሰለፈ ሰወዳት😂😂😂 ጨዋተዋ ለዘዋ😂😂😂😂

  • @IStyle714
    @IStyle714 3 ปีที่แล้ว +5

    ማማዬ አምሮባታል 😀

  • @alametube2428
    @alametube2428 3 ปีที่แล้ว +4

    የሴት ቢቢ ወሬ እረዱየ ውሮየ የኔ ምርጥ🤣🤣🤣😂😂😂😂

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony7723 3 ปีที่แล้ว +4

    ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ.......

  • @i.k.m5554
    @i.k.m5554 3 ปีที่แล้ว +7

    የአላህ አገራችንን ሰላም ያርጌልን

  • @miliyenlife7759
    @miliyenlife7759 3 ปีที่แล้ว +1

    ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ።እንድሁም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለተከበረው ረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ። ሃገሬ ሰላምሽ ይብዛ በዚሁ በቃ በለን።

  • @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ
    @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ 3 ปีที่แล้ว +2

    እምስቅበት ጥርስ የለኝም ግን ልያቹ እስቲ አምላኬ አገሬን አስባት

  • @samsonwolday9240
    @samsonwolday9240 3 ปีที่แล้ว +6

    ሁላቸዉም ምርጥ ተዋናይት ናቸዉ

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራወን አጫጭር ፊልሞችን በመመልከት አበረታቱን, እንወዳቹሀለን,,❤❤❤❤

  • @Ethio_instrument
    @Ethio_instrument 3 ปีที่แล้ว +2

    አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +13

    እረ 😂😂አሰለፍ ወዴት ወዴት እየሄደ ነው ይሄ ነገር እየጀነጀንከኝ ነው 😂አይ እያበሰልኩሽ ነው
    አላማ አለኝ 😂ለመሞት ነው 😁😁😁

  • @semutube4577
    @semutube4577 3 ปีที่แล้ว +19

    ሙስሊም አሀት ውንድሞቼ ረምዳን ሙባራክ

    • @meriemtube4869
      @meriemtube4869 3 ปีที่แล้ว

      ውዴ ሰብስክራይብ አርጉኝ እመልሳለሁ

    • @muehikma
      @muehikma 3 ปีที่แล้ว

      አላህይባርክፍኪ እንደማመር

    • @muehikma
      @muehikma 3 ปีที่แล้ว

      @@meriemtube4869 መሬም መጥቻለሁነይ

    • @meriemtube4869
      @meriemtube4869 3 ปีที่แล้ว

      @@muehikma እሺ ደምሬሻለሁ

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራወን አጫጭር ፊልሞችን በመመልከት አበረታቱን, እንወዳቹሀለን,,❤❤❤❤

  • @yalemye123
    @yalemye123 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀገሬ ሠላምሽ ይምጣ ሀዘንሽ ይብቃ

  • @mitashow8382
    @mitashow8382 3 ปีที่แล้ว +2

    ይህንን እምታስተላልፉት ግን እኮ ገበሬ ያረስውን እየበላችሁ ነው ታዳ ለምን ለገበሬ ሲሞት ሰብሉ ሲቃጠል ሲሰደድ ለምን ድምፅ አኮኑም እረ ተው ዛሬም ነገም ሁሌም የውሸት ኑሮ ነው እምኖሩት ምት ታረጉ አንተ ልጅ ወይም እናት አባት ወንድም አልሞተባችሁ በምን ይታወቃችሁ😢😢😢

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 3 ปีที่แล้ว +12

    ሳቃችን ተሰረቅን ሰላም ላገራችን😢😢

    • @meriemtube4869
      @meriemtube4869 3 ปีที่แล้ว

      እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራወን አጫጭር ፊልሞችን በመመልከት አበረታቱን, እንወዳቹሀለን,,❤❤❤❤

  • @tingrttingrt1206
    @tingrttingrt1206 3 ปีที่แล้ว +5

    ብሬ ለአሴ የልደት ስጦታ ሊሰጣት ረዱ ምግብ ቤት ቀጥሯት ሲጀነጅናት አመረረ 😂ለመሞት ነው ! ካለ በኃላ እጁ ምኑዋ ላይ እንዳረፈ የታየው .😃ካሜራው ቆረጠው😂😂

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራወን አጫጭር ፊልሞችን በመመልከት አበረታቱን, እንወዳቹሀለን,,❤❤❤❤

    • @wandutamiru3442
      @wandutamiru3442 2 ปีที่แล้ว

      ጡት ለይ ነው ምን ችግር አለው

  • @zeynebahmed8756
    @zeynebahmed8756 3 ปีที่แล้ว +2

    ዘጠነኛው ሺ ሰወዳቹህ ኑሩልን ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለአገራችን ኢትዮጵያ🇪🇹
    ሰላም ለሰው ልጅ!
    ሰላም ለህፃናት !!
    ሰላም ለገበሬ!!!
    ሰላም ላገር ለወገን የሚሰራ ሰላማዊ ሰራተኛ ሰው!!!!
    Stop war in ethiopia በሰለጠነ አለም የኔ ዘር ይበልጣል ያንተ ዘር አንበልጥም አንባባል ዜጎች በሰላም ወጥተው በሰላም ከተመለሱ አንደኛው ስልጣኔ ነው ዜጎች ከ መንደራቸው እየተፈናቀሉ ህፃናት አዛውንቶች አባቶች እናቶች እየተገደሉ ነው አገራችን ወደ ከፋ ሁኔታ እያዘነበለች ነው ሰላም ያውርድልን🙏

  • @እድላዊትሃይለኢየሱስ
    @እድላዊትሃይለኢየሱስ 3 ปีที่แล้ว +2

    የብሬና የአሰለፍ ሙድ ተመችቶኛል። ባጠቃላይ ሁላችሁም ታምራላችሁ ይመቻቹ አቦ

  • @tekalgnadugna4642
    @tekalgnadugna4642 3 ปีที่แล้ว +5

    I like this drama. Full of happiness!

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት
    @ወሎአምባሰልማርእሸት 3 ปีที่แล้ว +7

    እትየ አሰለፍ ዘና ነው እሚያረጉኝ ❤❤❤❤

  • @ELMIZZZ
    @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว +1

    ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራወን አጫጭር ፊልሞችን በመመልከት አበረታቱን, እንወዳቹሀለን,,

  • @hamh3998
    @hamh3998 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላማችው ይብዛ ምርጦች ተመልካች እና ተዋናይ

  • @seydabera750
    @seydabera750 3 ปีที่แล้ว +4

    አሰለፍ የኔ እናት እኳን መጣሺ እልኝ

  • @UrChristano1-r6x
    @UrChristano1-r6x 3 ปีที่แล้ว +3

    የጋሽ ብሬ ቤተሰቦች ስወዳችሁ

  • @mirarizal3169
    @mirarizal3169 3 ปีที่แล้ว +2

    ድራማ የምናይበት ጊዜ አይደለም ኢትዮጵያ እየፈረሰች 😭😭 ንፁሃን አማራ እያለቁ እግዚአብሔር ወይ ኢትዮጵያ ወደየት ነዉ ህፃናት ተደፈሩ ገበሬዎች ታደሩ እናቶች ተገደሉ እእእእእእ😭😭😭😭###

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 3 ปีที่แล้ว +1

      Eyzuren mrez yihune kmat kmsetet fetaren begra hunen beseley fetre mlash ysetne nebre gne mne wgalew hulum telaca beca msebke hune lebatesebucachn ytekmnachw negre yleme

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว +1

      ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራወን አጫጭር ፊልሞችን በመመልከት አበረታቱን, እንወዳቹሀለን,,❤❤❤❤

  • @LoveHub
    @LoveHub 3 ปีที่แล้ว +7

    👆👆👆ሀገራችንን ፍቅር ሰላም ያድርግልን🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማገኝ ለማ በቃ ሀሳብ አልቆብሀል እንዳከበርንህ ድራማውም እንደተወደደ ቋጨው የኛደራሲዎች ዘላለም የድራማ አጨራረሳችሁ ያዝጋል እስቲ ከቱርክደራሲዎች ተማሩ

  • @zenash4659
    @zenash4659 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላማቹ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ ውዶችዬ

  • @deguzemen8562
    @deguzemen8562 3 ปีที่แล้ว +4

    ጋሽ ብሬ አልተቻልክም እረጅም እድሜ እመኝልካለሁ ለሁላችሁም

  • @hannjony9449
    @hannjony9449 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ በጣም የምወዳችሁና የማከብራችሁ ሱራፌል በጣም የምትወድህና የምታደንቅህ የዘጠኝ አመት ልጁ አለችኝ ሁሌም ትጠይቀኛለች እባክህን ከቻልክ ብታወራት ከትልቅ ይቅርታጋር በተረፈ ሁላችሁንም እንወዳችኋለን

  • @ሶስናተሸሞ
    @ሶስናተሸሞ 3 ปีที่แล้ว

    አብርሃምና ሳራ የነበሩ ፍኛ ላልከው ቅዱሳንን ሳትነኩ መቀለድ አትችሉም እንዳ ክብር ለሚገባው ክብር ይኑራችሁ ራሳችሁን ችላችሁ ቀልዱ

  • @sarasara-td5oq
    @sarasara-td5oq 3 ปีที่แล้ว +2

    ጬቢቲየ የኔ አዝናኝ ብዙው ድራማ አይቻለሁ እንደነዚህ እና እማማ ዝናሺ ዘና የሚርገኝ የለም እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ስላምአርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube9148 3 ปีที่แล้ว +1

    ውድ የሀሬ ልጆች በያለችሁበት ሰላማችሁብይብዛ በፍቅር ስፕ እስከራይፕ አረጉኝ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስለን🇪🇹ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ ጠላቶችሽ ክእግርሽ ስር ይወድቃል

  • @lalbtubebtube4393
    @lalbtubebtube4393 3 ปีที่แล้ว +2

    ስክሪፕቱ ትወናው ዳይሬክቲንግ...ሁሉም ፐርፌክት🤗

  • @susutube6680
    @susutube6680 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሰሀን እያጠብኩ ልያችሁ

  • @muhemedshukur6837
    @muhemedshukur6837 3 ปีที่แล้ว +3

    ብርሃኑ ነገር ግራ ማጋባት ተማም ነው

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 3 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬ ብሬ ጅንጀና😁😂😂😂😂

  • @juglasbonbos
    @juglasbonbos 3 ปีที่แล้ว +1

    ማማዬ ማማዬ አረ ነይ ማማዬ😂😂😂

  • @የራያዉመብረቅየራያዉመብረ
    @የራያዉመብረቅየራያዉመብረ 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያዲርግልን

  • @husanhusan8906
    @husanhusan8906 3 ปีที่แล้ว +2

    እካን ለልዲትሽ። አደረሰሽ። አረ ብሬ። በፈሳሽ ቅባት ልዲት። 😂😂😂😂😂❤👈

  • @ricyanetelgtube7846
    @ricyanetelgtube7846 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡለታቹን አጋጭቼ እሳት ልፍጠር 😂😂😂😂😂😂😂

  • @hananhanun4531
    @hananhanun4531 3 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬ አንደኛ ነኝ 🤗🤗🤗🤗🤗

  • @genzebgenzeb4608
    @genzebgenzeb4608 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋውው የዛሬው ድራማ ያበደ ነዉ

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራወን አጫጭር ፊልሞችን በመመልከት አበረታቱን, እንወዳቹሀለን,,❤❤❤❤

  • @Abraham-io4tk
    @Abraham-io4tk 3 ปีที่แล้ว +3

    ከ ውሮ ፍቅር ስይዘኝ በፍቅር ታወርኩኝና 80ውንም part ጭጭ አደረኩት ፣ አይ እኔ እና ልቤ ...

  • @EsiLamek
    @EsiLamek 7 หลายเดือนก่อน +1

    ውርዬ አዝጓን የምትወድ ላይክ አርጉ

  • @techlehulu
    @techlehulu 3 ปีที่แล้ว +1

    📱 ስልክን እንደ ሪሞት በመጠቀም ኮንፒተራችን መቆጣጠር
    ቪዲዮዎን ይመልከቱ በሰንከዶዎች እና በአጪር ደቂቃዎች ስለ ቴክኖሎጂ ላጋራችሁ ?

  • @mirarizal3169
    @mirarizal3169 3 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ ጨለማ ወስጥ ናቸ የንፁሃንን ቤት ተቀጠለ 😭,😤

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 3 ปีที่แล้ว

      አረ እትዮጵያ በረሃን ዉስጥ ነዉ🙄🙄🙄

  • @leylabintshifa13
    @leylabintshifa13 3 ปีที่แล้ว

    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሌላምንም አይናፍቀንም የናቶቻችን እባ መፍሰስ ይብቃ

    • @meriemtube4869
      @meriemtube4869 3 ปีที่แล้ว

      እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራወን አጫጭር ፊልሞችን በመመልከት አበረታቱን, እንወዳቹሀለን,,❤❤❤❤

  • @fasilfuasil2431
    @fasilfuasil2431 3 ปีที่แล้ว +1

    🛑🛑🛑 ኣስደንጋጭ ነገር ተከሰተ ያልታወቀ የሚበር ነገር

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ ነው 👍👍🦚🦚🦚

    • @raheldadi8673
      @raheldadi8673 ปีที่แล้ว

      አዎ 🙃🤡🙂😄😄😄😄😄😄😄

  • @እጅግነሽየራያልጅ
    @እጅግነሽየራያልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክክ እትየ አሰለፍና ብሬ በሳቅ ገደሉኝ አላማ አለኝ አላለችም አሰለፍ ስወዳችሁ

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 3 ปีที่แล้ว +2

    ረዱዬ ስወድሽ😘

  • @አልሀምዱሊላአላህኩሊሀል
    @አልሀምዱሊላአላህኩሊሀል 3 ปีที่แล้ว +1

    እትዬ አሰለፍ እና ብሬ ክክክክ

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ቤተሰቦቼ እናንተ ባትኖሩ ምን ይውጠኝ ነበር

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 3 ปีที่แล้ว

    መቶ ጊዜ ቻባ ፋንታ እያላችው አታስጠሉኝ አንዳንዴም ስለሰው ደም ስሩ እህ እባካችው አገራችን ሰላም ያድረግልነ

  • @kalabmersha1958
    @kalabmersha1958 2 ปีที่แล้ว +1

    መችነዉ ቀጣይ ክፍል የሚለቀቀዉ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @መቅድወሎየዋ-ዀ9ጘ
    @መቅድወሎየዋ-ዀ9ጘ 3 ปีที่แล้ว +11

    ኧረ የብሬ ጅንጀና የተመቸዉ 😅😅😅

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 3 ปีที่แล้ว

      አዎ በጠም😂😂😂😂😂🙊

  • @awetkelifakelifa3665
    @awetkelifakelifa3665 3 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ምርጥ ናችሁ

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 3 ปีที่แล้ว +1

    አባቴንም ልጣው😄😄😄

  • @medinamegesha263
    @medinamegesha263 3 ปีที่แล้ว +1

    ዉሮን እያዩ ጪቢቲን እያዩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ባዩሽየማርያምልጅ-የ5ኰ
    @ባዩሽየማርያምልጅ-የ5ኰ 3 ปีที่แล้ว +1

    በናታቹህ እቃ ማጠብ ሰለቸኝ ውይ

  • @ማራኪዬ-በ3ጸ
    @ማራኪዬ-በ3ጸ 3 ปีที่แล้ว

    ሰብሊ ስታምር

  • @Qwrty-ph8tz
    @Qwrty-ph8tz 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @blenabegaz6179
    @blenabegaz6179 3 ปีที่แล้ว

    Amlake Etiopian tabkat 🇪🇹🙏

  • @husseinapp8776
    @husseinapp8776 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘና እኮ ነው እምታደርጉኝ

  • @ድንግልማርያምይዥአንችንአ
    @ድንግልማርያምይዥአንችንአ 3 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳችሁ❤❤❤

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 3 ปีที่แล้ว

    selam EYOHA ENTERTAINMENT 8 tegnaw shi quter 1 nw eskahun leneeeee

  • @ruthymeglas
    @ruthymeglas 3 ปีที่แล้ว

    የኢንዶኔዥያ በግ ጠባቂ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 3 ปีที่แล้ว

    Hahaha Besaqe Gedlachugne Eko Ufffffa I Love u Eko 9 She💟

  • @medinamegesha263
    @medinamegesha263 3 ปีที่แล้ว

    አረ ወየዉ አሠሊ አና ብራሐኑ😂😂😂😂😂😂😂😂😍😍😍

  • @semutiove6671
    @semutiove6671 3 ปีที่แล้ว

    ጩቢቴ የሳቄ ምጭ😂😂😂ማማ🤣🤣🤣

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 3 ปีที่แล้ว +1

    የእንዶኔዥያ በግ ጠባቂ ተመቸኝ

  • @husseinapp8776
    @husseinapp8776 3 ปีที่แล้ว

    እረ ጩቢቲ😂😂😂😂ትጫወተዋለህ እኮ

  • @zedooyoutube9831
    @zedooyoutube9831 3 ปีที่แล้ว

    Wowww baxam desiyila gash bire

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 3 ปีที่แล้ว

    ከከከከከከሸ አላማ አለኝ የመሞት ነዉ

  • @azebmasresha8571
    @azebmasresha8571 3 ปีที่แล้ว +1

    I like so so fun

    • @azebmasresha8571
      @azebmasresha8571 3 ปีที่แล้ว

      I always write comment but i don' t have any like 😔😔😔😔😔😔😕😕😕😕😕😕

  • @ተምሯነኝየረሱልወዳጅየተዉ
    @ተምሯነኝየረሱልወዳጅየተዉ 11 หลายเดือนก่อน

    ሱስ የሆነበት እንደኔ በላይክ ያሳየኝ😂❤

  • @hrhrhj4j4j70
    @hrhrhj4j4j70 3 ปีที่แล้ว

    እኳን። ደህናመጣችሁ አደኛነኝ

  • @warkineshtufa7339
    @warkineshtufa7339 3 ปีที่แล้ว

    Ere gash bire enenim ashkoromemkegn🤣🤣😅😅😅weyine iyabeselkush new alat